Тёмный

ሙሉ ክፍል 38 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 38 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 38 | Abol TV 

Abol TV
Подписаться 435 тыс.
Просмотров 1,1 млн
50% 1

ወ/ሮ ፈትለወርቅ ወደ አምዴ ቤት ይመጣሉ። ሉዋም ለቀለበት ዝግጅቷ የሚሆን ልብስ ታጣለች።
---
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ aboltv.dstv.com/
ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ bit.ly/30dx2SH
ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ bit.ly/2MVmdlu
አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
ፌስቡክ፡ / aboltv
ትዊተር፡ / abol_tv
ኢንስተግራም፡ / aboltv_official

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 328   
@shalomselam3649
@shalomselam3649 2 года назад
ውይ ወይዘሮ ሮማን በወጣትነትዋ እንዴት ታምር ይሆ ን አሁን እንዲህ ያማረች
@Etsehiwot
@Etsehiwot Месяц назад
እሽ ከዚ ቦሀላ ምን ማለት ነው
@ሀሊማጎደሬዋ
@ሀሊማጎደሬዋ 2 года назад
አደይ ድራማ ባሌቤት የለውም እዴ ለምሳሌ ትናትና ታይቷል በየላ ይቱብ ምራፍ 2 ይስተካከላል ብየ ተስፋአለኝ በሰነስራት ባይለቀቅም ምርጥ ድራማ ነው እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@smerahsun5086
@smerahsun5086 2 года назад
በትክክክክል እደ ጣሳ ገበያ ያም ያም በየኢቱቡ ይለቀዋል
@igb820
@igb820 2 года назад
በትክክል
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b 2 года назад
እየቀደሙ የሚለቁት ብዙ ናቸው። በዚህ ቻይናል ተመሳሳይ ትናት የተከፈተ ክፍል 38 ን ለቀውታል። ኧረ ብዙ ናቸው።
@ሀሊማጎደሬዋ
@ሀሊማጎደሬዋ 2 года назад
@@smerahsun5086 👍👍
@ሀሊማጎደሬዋ
@ሀሊማጎደሬዋ 2 года назад
@@Toybayoutube-t5b ትክክል ደሞ ብዙ ተከታይ አላቸው
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 года назад
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው ☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ ☞ጥረት ነው... ፕሮፋይሌን 🇪🇹🇪🇹😍😍
@uuggghhju657
@uuggghhju657 2 года назад
ይሄ ድራማ ሀሪፍ ነበር ግን በስንት ቦታ ይመጣል ኡፍፍ ተስፉ ልቆርጥ ነው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 года назад
እናቴ ከሴት ጎረምሳ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የወንዱስ ጎረምሳ እዱር ዉሎ ይመጣል ትላለች ልክ እንደራሄል ያለች ናት የሴት ጎረምሳ😃
@tekamimereja7
@tekamimereja7 2 года назад
ዉድ የሀገሬ ልጆች በዉጪም በስራ ምክንያት በስደት ላላቹት ጭምር እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳቹ መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ🙏🙏🙏
@user-vt1gx7ju1y
@user-vt1gx7ju1y 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን🙏🙏🙏የኣደይ ድራማ በጣም ብርቱ ኣርትስቶች ናቸዉ እና በትክክልእና በስኣቱ ኣቅርቡልን በተረፈ እናመሰግናለን በርቱልን🙏🙏💕💕💗💗
@hana-tr4yr
@hana-tr4yr 2 года назад
❤️❤️😍😍🌼🌻
@meremamerema7164
@meremamerema7164 2 года назад
አሚንንንለሁላችነም
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 года назад
ወይ እማማ በጣም ተመቹኝ🤣🤣 የቀኝ አዝማች የጋራ አዝማች ዘር ዘንድሮም አለ
@12nakedtruth
@12nakedtruth 2 года назад
IKR 😂
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
ወቸዉ ጉድ ግን እዲህ ያለ ኑሮ አለይሆን በኢትዮጲያ በጣም ተጋነነ
@aswasw2983
@aswasw2983 Год назад
Endanchi. Aynet deha kale Ethiopia west endehm yale habtam ale Ethiopia west gebashi hagerinm endih zik atasergiyatm beekt neshi hagershin kimim befit akbriyyt
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר 2 года назад
አንዳችን ለአዳችን ስሜታችንን እንዳንገልፅ ለብቸኝነት እሚዳርገን ሴጣናዊ መንፈስ በልዑል "እግዚአብሔር"ስም የተወጋ ይሁን አሜን 🙏🏾
@fetatube7802
@fetatube7802 2 года назад
Awo betam enem le bchaye slbselesel newu mkoyewu
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר 2 года назад
@@fetatube7802 ብቻየን ስሆን ለምን ሴቶች ወዳሉበት ኪደክ የህይወት አጋርክን አትፈልግም ወጥቸ ሴት ሳይ ኩራቴ 😂😂😂
@hanihana1841
@hanihana1841 2 года назад
@@איןעלמה-ד3ר 😁😁😁 ኩራቱ አያዋጣም
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
አሜን የተወጋ ይሁን
@fetatube7802
@fetatube7802 2 года назад
Eziwu akebabi lfelg esti
@sarataye1137
@sarataye1137 2 года назад
ውይ ይህን ድራማ ማየት በጣም እያስጠላኝ ነው ......ክፋትና ሴራ ብቻ........
@yetariksew7346
@yetariksew7346 2 года назад
ኤራሄል የነ ልጅ ብትሆን ምዥልግ ነው ማደርጋት በጥርሴ ሁላ ሳልበላት አልተዉም😂😂😂
@mumeenamumeena3500
@mumeenamumeena3500 2 года назад
🤣🤣🤣🤣ወይኔበሳቅ
@dajukoodajukoo5258
@dajukoodajukoo5258 2 года назад
አቤልን ለማየት ያለኝ ጉጉት በጣም አንጠልጣይ ድራማ👌👌👌
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 2 года назад
ፈቅር እንዳይገባልሽ 😂😂
@masertwube8453
@masertwube8453 2 года назад
የአዳይ ተከታታዮች በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እግዚአብሔር አዲሱን አመት የሠላም የፍቅር እንዲሆንልኝ መልካም ምኞቴ ነው
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 года назад
ቱርክ ፊልም የማይ ነው የሚመስለኝ ስትኮርጁ በልኩ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
ድንቅ ድራማ ነበር ተው ኮሜት አንብብ በአዲስአመት አስተካክሉልን አቤል አደይ ❤️ እግዚአብሔር ስላምን ይስጠን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሀገራችን ስላም ያድርግ
@bezuyewondewosen39
@bezuyewondewosen39 2 года назад
የዶሮዋ ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ
@semiramuhemed288
@semiramuhemed288 2 года назад
አለባበሰችሁ ዋው ነው ሰራአት ያለው ነው😍😍😍
@aekuattube
@aekuattube 2 года назад
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ ኢትዮጵያውያን
@alemalem5337
@alemalem5337 2 года назад
የሮማን እናት ግን በጥም አካበደች
@rroselave2755
@rroselave2755 2 года назад
ለምን እንደ እረኛዬ በአንድ ቻናል ላይ ብቻ እንዲለቅ አታደርጉም
@merimoia9195
@merimoia9195 2 года назад
እረ ምንም ቅጥ የለውም ማሬ
@rroselave2755
@rroselave2755 2 года назад
ልክ ነሽ ድራማው ቆንጆ ሆኑ በየቦታው እየታየ አምታቱን
@laylamohammed
@laylamohammed 2 года назад
ምናለ እደአቤል በትክክለኛውም ህይወት አስተዋይ ታጋሺ ብንሆን ብዩ ተመኛሁ በጣም የሚደቅ ትወና ነው በርታ በሉ ከቻላችሁ በህልሜም በውኔም አቤል እያልኩ እዳልሞትባችሁ መላ አብጁላት🙏🙏🙏🙏
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 2 года назад
አማኑኤል ቅርብ ነው አይዞሽ😁
@laylamohammed
@laylamohammed 2 года назад
@@mezeretworku3030 አይባልም ሆሆሆ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 2 года назад
@@laylamohammed አረ አትሙችብኝ ! የራስሽ አዳም የመኘሽው ይስጥሽ😘
@user-tj1nq7ph1k
@user-tj1nq7ph1k 2 года назад
ወይዘሮ ፈትለወርቅ ግን የመዳም ታላቅ እህት ናት🤣🤣
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
😂😂😂ኧረ መዳምም እደዚህ ወቅ አታጠብቅም
@user-tj1nq7ph1k
@user-tj1nq7ph1k 2 года назад
@@zahrahassan2312 አቃጠለችኝ እኮ🤣🤣
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
@@user-tj1nq7ph1k 😂😂😂ቀላል ትበጣጠሳለች አይ ሀብታም ችግር ናቸው ድህነቴ ይኑርልኝ😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 года назад
😂😂😂😂😂
@alimtgstu250
@alimtgstu250 2 года назад
እኔ ከሁሉም የገርመኝ እማዬየተባለቿ ትልቁ እማማ የቤቱን አያያዝ ንቀታቸው ትንሽ አበዙት ቢቀንሱት አርፍ ነበር
@genetdesaleng8969
@genetdesaleng8969 Год назад
Woww keiragne katilwo yeayhut dream new♥️♥️♥️♥️👍👍
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
ውይ እራይል በጣም ላቀች አበዛሺው በርክተን ሳያናግናግኑት ስሄድ እንደት እንዳናደዱኝ
@shotson110
@shotson110 2 года назад
Nice drama and great script play well done.
@Tube-ez4vu
@Tube-ez4vu 2 года назад
አሮጊቷ ግን ምነው አፈር አይካኝ አለች😂😂😂😂
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 года назад
በጣም ልክ አንድ መደም 😳😳😳😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ኤረ ጉድ የሮማን እናት ከባድ ናቸው አፈር አይንካኝ ነው ነገሩ ክክክ 🥰🥰
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 года назад
😂😂😂በሳቅ ነው የገደለችኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fikrfikr1388
@fikrfikr1388 2 года назад
እውነት ነው ድራማው ጥሩ ነበር ዝብርቅርቅ ያለ መሆኑ አሠልች ሆኗል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤
@hidaya1928
@hidaya1928 2 года назад
ታይቷል የምትሉ ሠዎች አሥር ቦታ ጀግጀግ አትበሉ
@kareemahzadzad1916
@kareemahzadzad1916 2 года назад
እኮ😂😂😂😂
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 2 года назад
ጀግጀግ 😂😂😂😂😂 ይመችሽ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
😂😂😂አው በዚሁ ቻናል ደግመውት መሠለኝ
@امعبدالرحمن-ن1د
@امعبدالرحمن-ن1د 2 года назад
ትናት አየሁት በሌላ ቻናል እደዉ ተቆጣጣሪ የሌለዉ ዲራማ ሆኖ አስቸገረ እንጀመ ቆንጆ ነበር
@sara46076
@sara46076 2 года назад
ድራማው ቆንጆ ነው እማማ ፊሽካ ሲችሉበት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤❤
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
😂😂😂😂
@abiybirhan9094
@abiybirhan9094 2 года назад
ዝናሽ የድራማው ድምቀትየት ጠፋች እሷን ለማየት ነው ምጓጓ
@tegsteayalewu7063
@tegsteayalewu7063 2 года назад
ኮመንት ካነበባችሁ በአንድ ቤጅ ብቻ ልቀቁት እንደ እረኛየ ተወዳጅ ድራማ ነው ግን እናንተ ዞሮባችሁ እኛንም አታዙሩን እህ በዛም በዛም ይለቀቃል የነገው ዛሬ የዛሬው ነገ ዝብርቅርቅ አታድርጉብን እንጅ
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 года назад
Ewunate hagrechen lay arife deramwoche iyesarechuno new eregnaye adey like ka turkey filem korechachuno yesarechu
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 года назад
የባሰ አለ እና ሀገረክን አትልቀቅ አለች አያቴ አያትየዋ ደግሞ የባሰች ናት
@nattyinfinity
@nattyinfinity 2 года назад
ዉድ የሀገሬ ልጆች አንኩዋን ለእንቁጣጣሽ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በአድሱ አመት ያሰባችሁት ተሳክቶ በአገራችን ጦርነት፡ዘረኝነት፡ምቀኝነት ጠፍቶ የመተሳሰብ የፍቅር የበረከት አንድሁም በስደት ላይ ላሉ እህት ወንድሞቸ ያሰባችሁት ተሳክቶ ቀጣዩን አመት ከጤና ከሰላም ከፍቅር ከበረከት ጋር አብሮ የምናከብር ያዲርገን የከርሞ ሰዉ ይበለን!!! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ወደ አኔ ቤት ጎራ ይበሉ አዳድስ ነገር ይማሩበታል!!!
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*አደይ ግን ምናለበት ጠዋትና ማታ ብትለቁ ተቀምጨ ብውል 😂😁😂ስራ ፈት ቢያየው 😂ለማነኛውም ጥሩ ተወዳጅ እያተረፈ ነው ግን በብዙ ቦታ ይለቀቃል ለዛ ነው ደይቃ ጨምሩ የምትሉ 🙋*
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 2 года назад
በቀን 3 ይለቀቅልሀል ማስታወቂያ ላይ በርታ 😄
@abaydemis866
@abaydemis866 2 года назад
እዛም እዛም እየተለቀቀ ተዛባ
@amanuelamare4324
@amanuelamare4324 2 года назад
Lezech shimagele techenekew motun gn lmndenw endih betam muferuat
@abebatilahun2803
@abebatilahun2803 Год назад
adey derama part 2 episode 16 mulu kefel 58
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
አያትዮዋ ተመቹኝ ወይዘሮ እሮማን ዝም ጭጭ አሉኮ
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 года назад
የ ቱርክ ድራማን መበር ብዚህ መልኩ እማውቀው የምር የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ድራማ እስኪመስለኝ ገርሞኛል
@gugfy3636
@gugfy3636 2 года назад
ዋው በጣም አሪፊ ድራማ ነው
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 2 года назад
በጣም ቆጆነው ግን የተዘባረቀ ነው ❤❤❤
@akabeka2352
@akabeka2352 2 года назад
ምንድነው ይሄ ድራማ ባለቤት የለውም እንዴ? ማንም ሰው ኮፒ እያደረገ እደፈለገው የሚፖስተው ቪዲዮቻችሁን ተቆጣጠሩ እንጂ !
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
እንግሊዝኛው ይሰለቻል አማርኛ በቂ አቅም ያለው ምሉዕ ቋንቋ ነው
@hermela6810
@hermela6810 2 года назад
አስር ጊዜ ዝብርቅርቅ ያለ ድራማ እያላቹ ኮመንት የምሰጡ ሰዎች ግን ለምን ሌላ ቦታ ታያላቹ አቦል ላይ ነው ሚለቀቀው ከሰኞ እስከ አርብ እዛ ላይ ተከታተሉት ሌላ ቦታ የሚለቀቀው እኮ ጥራቱ እራሱ የሞተ ነው
@lominaye-2251
@lominaye-2251 2 года назад
ፅድት ያለ ነገር ለመስራት ሞክራችሓል ግን ብዙ ነገሩ ራስ በራሱ የሚጋጭ ኤድቲንግ ይበዛዋል
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 года назад
አደይን ግን እንደመላክ መቁጠሩ ትንሽ በዛ
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 2 года назад
ስምኑን ድግም በየቦታው ይታያል ብዛላይ ድግም ጥራት የለውም የሚለቁት በሌላ ጋር በዚህ ብቻ ቢታይ መልካም ነው እላላሁ።።።
@uuuu-sy8td
@uuuu-sy8td 2 года назад
Sewoch adey eko lela lay ylekekal lemn tlemametalachu
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 года назад
የት እባክሽ ሊንኩን እስቀምጭልኝ
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ 2 года назад
በቅደም ተከተል ቢቀርብ እጅግ አስተማሪ ድራማ ነበር ነገር ግን በየ ቦታው እየተዘበራረቀ ሲቀርብ ለተመልካች ስሜት አይሰጥም !
@smera0962
@smera0962 2 года назад
ኧራ ፈትላ ወርቅ አልተቸሉም ወድጀቸወላሁ ተመችቶኛል
@ast5335
@ast5335 2 года назад
ሽማግሌዋ ምነው አገነኑት ማነኝ ብለው ነው የሚያስቡት
@taybahals3951
@taybahals3951 2 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊የሰላም የፍቅር ያአብሮነት የሃገራችን ሰላም የሚወርድበት ያድርግልን ያረቢ 🤕"ግን እሄ ድራማ ለምን በየቦታዉ የሚለቀቀዉ በስራአት ብትለቁልን 😎ጥሩ ነዉ 🇪🇹❤🇪🇹
@mmyoutube8277
@mmyoutube8277 2 года назад
እር አሩጊቷ አቃጠለችኝ😠😠😠😠😠😠😠የአቤል ሚስት በዶሮዎ ኦ ማይጋድ ባታቀዘቅዘኝ ሞቸ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mesidese9713
@mesidese9713 2 года назад
የሮማን እናት ምነው መሬት አረግጥም አሉ የልጃቸው ኑሮ እነሱ አዛዥ መሆን ይደብራል
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 2 года назад
እናትም ብኮን መስመር ማለፍ የለባትም የሮማን እናት ተመፃደቀች እኮ
@habtamutsegaye918
@habtamutsegaye918 2 года назад
Happy New year
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ባለ እግሊዘኛዋ እስከ ነፍሷ ነው አለች
@birtukanwelde
@birtukanwelde 6 месяцев назад
ሀይበማርያምሙሉዉንበቲክቶክላክልኝስሞትልህ
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 2 года назад
የሌለ ነገር በኢትዬጵያ እንደዚህ መቀናጣት royal family እንኳ እንደዚህ አልቀበጡም የውሸት ድራማ ቲሽ ከአገሪቷ ድህነት ጋር የሚገናኝ ስሩ
@ኪያዬ-ቸ4ፈ
@ኪያዬ-ቸ4ፈ 4 месяца назад
ዋው
@silondishaile5972
@silondishaile5972 2 года назад
Abol tv thanks
@izzyadam2350
@izzyadam2350 2 года назад
Copied from Turkish movie's shaking my head
@adenaabera4905
@adenaabera4905 Год назад
ዋው❤
@topimportantthings4418
@topimportantthings4418 2 года назад
Enkuan aderashu
@አይግዜ-ጰ8ጠ
@አይግዜ-ጰ8ጠ 2 года назад
ቆይህዲራማባ10ቦታነዉእደ እሚለቁት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤💞
@አይግዜ-ጰ8ጠ
@አይግዜ-ጰ8ጠ 2 года назад
እሺ💞💞💞
@bettylove6359
@bettylove6359 2 года назад
አረ ሰንሰረዓት እሚባል አልፈጠረባቹሁም እንዴ አየነው እኮ 39 ነው ያለየነው የታየ ለምንድነው እምትደገሙት አረ በህገ አመላክ ለምን ተመልካች ታሳጡታላቹ እጪ በሰንሰርዓት ልቀቁልን ባለቤት የለዉም😏 አረ እባካቹ አይተነዋል 39 ለቀቁልን🙏🙏🙏
@user-ys4pj5yi3v
@user-ys4pj5yi3v 2 года назад
Ye rich yewrwera tbeb 1na
@netsikitchen
@netsikitchen 2 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@saidasaida3277
@saidasaida3277 2 года назад
ግን ለምን በየ ቦታው ይለቀቃል እኔ በዝህ ስጠብቅ በሌላ ይለቀቃል አሁንስ ሊስጠላኝ ነው እየወደዲኳቸው ምን ልሁን
@mulemessi8926
@mulemessi8926 2 года назад
ሀሪፍ ነበር ግን ለማየት በጣም ተቸገርን የትኛዉን እንምረጥ በጣም በዛ upload የሆነዉ
@user-cg2hr5lx7r
@user-cg2hr5lx7r 5 месяцев назад
አደይ
@rehimaneri730
@rehimaneri730 Год назад
Wow
@tigistaberham4313
@tigistaberham4313 2 года назад
ምድነው አልገባኝም
@merryelias7541
@merryelias7541 2 года назад
Betam achir nee
@HalalmediaHalalmedia
@HalalmediaHalalmedia 2 года назад
Wayii madam
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 года назад
Abela yasbkuteno yaderko seasebo nabre yemine malmamate new minem bethone wondemwanek laswu yemitakimwun inje yemigodawune atfaligem
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 года назад
አሮጊቷ ኢትዮጵያን አትወክልም
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 года назад
😂😂😂😂ማዳምዬ ማሪኝ ታስብላለች
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 2 года назад
ክክክክክ አሮጊታ ገደለቻቸው ሸካ ነች ገዝታ ታስተካክል ከደበራት
@tsigeamare5504
@tsigeamare5504 2 года назад
አደይ አበል የልቤ ሙዳይ 😍
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes 2 года назад
Betam arf drama new tada min yadergal lela media lekot taytoal lemin indezi yihonal bezi bicha lemin ayilekekim????????¿????????
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
እኔም ጥያቄየነው
@ethio7706
@ethio7706 2 года назад
የአሮጊቷን ክፍል አደይ ፏ ታደርገዋለች ኮንፈርት አስገዝታለች
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 года назад
😂😂😂😂
@SeadaAli-o5i
@SeadaAli-o5i 7 дней назад
አደይምእራፍሁለት
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 года назад
እራሄል ልክ አየለችም እንዴት ማኮንን ታፈቅረዋለች ሊሆን አይችልም???
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 Год назад
እውይ አቤል ፍቅር ነገር ነው
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
የሽማግሌዋ ነገርስ 🤣🤣
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
😂😂😂😂😂ወየው የቀበጠች አሮጊት
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
አንዲት ድሪቶ ስለምትመጣ ይሄ ሁሉ ጉድ ጉድ
@tube210
@tube210 2 года назад
እየቀለዳችሁ ነው ?? ቀን አይተነዋል
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 2 года назад
ትግስቱን ስጠኝ
@እውነት-አ1ደ
@እውነት-አ1ደ 2 года назад
እየተቀደመነው ሚዲያው ቁጠባው ለመቺ ለሌባች እንዲመቻቸው ነው።
@fatumaahmed3000
@fatumaahmed3000 2 года назад
የአቤል አያት የሬሳ ሳጥን ፈለጉ መሠለኝ ሆሆ
@melatyirgu9233
@melatyirgu9233 2 года назад
Dstv ye Ethiopia Ena ye South Africa yetrleyaye New ende
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 года назад
እኛኛ የሆነች አሮጊት 😂😂😂
@Tube-ez4vu
@Tube-ez4vu 2 года назад
😂😂😂😂😂
@genihabeshawit8260
@genihabeshawit8260 2 года назад
ማን ነው ግን እንደእኔ ልዋምን ኤርትራዊቷ ዘፋኝ ሚለን ሀይሉ ምትመስለው
@madeinhabesha-d4s
@madeinhabesha-d4s Год назад
Welahi awe tmeslalechi
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
ይህን ትላንትና አይቼዋለሁ. ዝብርቅርቅ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
እኮ ዛሬ ደገሙት በዚሁ ቻናል
@mohammadek2088
@mohammadek2088 2 года назад
ካየሽ አዴ ምን አስቀደደሽ 🥺
@AmisaluDejene-cn5yr
@AmisaluDejene-cn5yr 5 месяцев назад
Waw❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Год назад
Woyo.yabede.film.newu
Далее
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 269 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ #cat
00:38