Тёмный

ሙሉ የቤት እቃዋን ክችን ሳይቀር በ200ሽ ብር ብቻ ኧረ ጎበዝ ይሄ እድል አይገኝም ተጠቀሙበት 

nuru mohammed furniture
Подписаться 4 тыс.
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
t.me/Nu12426355
t.me/joinchat/...
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
ስልክ0912426355
አድራሻ ወሎ ከሚሴ

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@mesineguse7820
@mesineguse7820 11 месяцев назад
ክችን ከብኔቱ በጣም ነዉ የማምረዉ እስኪ ከቻልክ ዉርጌሳ ስራልኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ደግሞ ለውርጌሳ ትጨነቂያለሽ እንዴ ስንት እሩቅ የሆነ ቦታ እያደረስን
@marifazw7969
@marifazw7969 11 месяцев назад
መሸአላ ወድማችን ምርጥ እቃወች ናቸው አላህ ያጠክራችሁ
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 11 месяцев назад
ማሻአላህ ላይክ
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml 11 месяцев назад
አይ ሞያ ማሻ አላህ ብያለው ኢንሻ አላህ እኔ አንድቀን ተሳክቶታኝ እማዝህ እሆናለው ብየ ተስፋ አለኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ኢንሻ አላህ ይሳካል
@madenah2102
@madenah2102 11 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ያምራል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህማ 10q z Sha
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ይህንን ሥራ አለማመሥገን ንፉግነት ነው ወላሒ ኪችኗ የሌለ ነው የምታምረው ልክ እንደፑለኬት ቤት ኪችን ካቢኔት አርጋችሁ ነው የሠራችሁት ግን ወንድም አለም ለሢሊንደርና ለሢንክ አብሮ እንደ ቡለኬት ቤት መሥራት አይቻልምንዴ? ነው የልጂቱ ምርጫ ስለሆነ ነው የሌለው።
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
በቅድሚያ ለ ሰጠሽኝ አድናቆት ከልብ ነው የማመሰግነው ስቀጥል እንደፍላጐትሽ እና እንዳቅምሽ ውስንነት ካልሆነ በስተቀር በፈለግሽው አሰራር መስራት ይቻላል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
እንዳልኩሽ የሰዎቹ ፍላጐት ን መሰረት አድርገን ነው የምንስራው እንጂ ያልሽው ነገር መስራት ይችል ነበር
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 месяцев назад
@@Nurumohammed-6355 ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ በቃ ስብስክራይብ ከአሁን ጀምሬ አረግሀለሑ ቪዲዮህን እከታተላለሁ ግን ያ ሙዚቃህ እያሥጠላኝ ነበር ሠብ ያላረኩህ ግን ወንዲም አንድ ነገር ላሥታውስህ እኔ ካንተ የተሻልኩ ሆኜ አይደለም ግን እህት ወንዲሟን ወንዲም እህቱን በዲን ላይ ሥተት የሠራ ከመሠለው መተዋወስ ውዱ ነብያችን ሠለሏህ አለይሒ ወሠለም ነግረውናል እናም አላህ ሡበሀነ ወተአላ ሥራህን ዱኒያህን እንዳሣመረልህ አንተም ከሽርክ አላህን ከሚያሥቆጣ ነገር የነብዩን ሠለሏህ አለይሒ ወሰለም ሀዲሥ ከሚቃረን ነገር ከቢዲአ ለመራቅ ሠበብ አዶርስ ካሥቀየምኩህ አውፍ በለኝ
@zewdeebrahim3901
@zewdeebrahim3901 11 месяцев назад
Wellahi hak tenagreshal eht nuru gobez lij new tamagn bezalay garant yalew sra new emiseraw
@TUBE-mf8xv
@TUBE-mf8xv 11 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤ በርታ ኑሬ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
10q አሚናየ ኢንሻ አላህ ያንችንም እንደዚሁ አሳምረን ነው የምንጣጥምልሽ
@saada8594
@saada8594 11 месяцев назад
meshallah yameral yet new?
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ወሎ ከሚሴ
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 11 месяцев назад
ማሻአላህ በርታ ወድምየ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
10q ሲስቱ
@seadaali9218
@seadaali9218 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ🎉🎉ኑሪሻ ይለያል🎉🎉
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
10q Seadi
@አስኔዬቱብ
@አስኔዬቱብ 11 месяцев назад
መሻአላህ ኑሩ ፈርኒቸር ይለያል
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 11 месяцев назад
ማሻአላህ ያምራል ወንድም በርታ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
10q
@semiramuhmmedtobe4611
@semiramuhmmedtobe4611 11 месяцев назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነህ ወንድሜ በርታ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ነው እሚያምርው
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ወ አለይኩም ሰላም ወራህማ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
አላህ ይስጥልኝ እህት ስሚር ሸር አድርጉልኝ
@semiramuhmmedtobe4611
@semiramuhmmedtobe4611 11 месяцев назад
@@Nurumohammed-6355 አብሺር ሺር አርጌ አለሁ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 месяцев назад
ወላሒ ሥላማረኝ እና እንደምንፈልገው አይነት ሆኖ ሥላየሁት ደጋግሜ ነው ያየሁት የኪችኗን ፓርት ምክንያቱም ለጭቃቤት ብለው የሚሠራው ብዙም ሥለማያምረኝ ኢንሻአላህ እኔም አላህ ቢያሣካልኝ ቤቴ ሲያልቅ ማሠራት የምፈልገው አይነት ነው። ያሰራሺው ልጅ እህቴ አላህ በሳም ለሀገርሽ አብቅቶሽ እሚትጠቀሚበት ያርግሺ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ኢንሻ አላህ እናተ ካበረታታችሁኝ የሚገራርሙ አስራሮችን ነው የማሳያቹ
@habesha5891
@habesha5891 11 месяцев назад
​@@Nurumohammed-6355vAllehb uechemrlek wedmachen
@fatemaethiopia2861
@fatemaethiopia2861 7 месяцев назад
መሸአላህሲያምር
@ኡሙኸውለት-ረ4ዐ
@ኡሙኸውለት-ረ4ዐ 11 месяцев назад
ውስጡን ቀለም አቀቡምዴ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
እንቀባለን
@meme-ek2ou
@meme-ek2ou 11 месяцев назад
ማሻአላህ
@zuzudessietube
@zuzudessietube 8 месяцев назад
ማሻ አሏህ በጣም ነወሰ የሚያምር የት ናችሁ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 8 месяцев назад
ከሚሴ ነን
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 11 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኑሩ ማሻአሏህ በርታ ወንድሜ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህማ እህት ፋጡማ አለህ ይስጥልኝ
@jouryplays2368
@jouryplays2368 11 месяцев назад
@@Nurumohammed-6355 ሰላም አሌኩም ወንድሜ ማሻአላህ እጅህ ይባረክ በጣም ነው የማምረው ሁሌም እከታተልሀለው እኔ ከዚህ በፊት ሌላ ቦታ አሰርቼ ምንም አያምርም እኔ ያዘዝኩት ሌላ የተሰራልኝ ሌላ በጣም ነው ያዘንኩት እና የቲ ቪስታንድ እና ባለ ስድስት ወንበር ጠረቤዛ ማዘዝ ፈልጋለው አንተ ጋር አድራሻዬ ወደ አዲስ አበባ ክልል ነው ወደዛ ቅርንጫፍ የለህም?
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 8 месяцев назад
እጅህ ይባርክ ማሻአላህ አኽይ ከሪም ለቤተህ አድስ ነኝ ኪችን ካቤኒው ይለያል ማሻአለህ🎉🎉🎉
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 8 месяцев назад
ዌልካም ብያለው
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 11 месяцев назад
መሻአላህ በጣም ያምራል አሁን ላይ በሩ ስንትነዉ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
በውስጥ መስመር ግቢና ጠይቂኝ
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 11 месяцев назад
@@Nurumohammed-6355 እሺ
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ኑሬ ተባረክ ሁሌም የምትሰራቸዉ አሪፍና ጥራት አላቸዉ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
10q ፎዚ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ፋኢዝ እንዴት ነሽ ሰሞኑን ወዳንች ሰፈር ብቅ ማለቴ አይቀርም። ወደ ሀርቡ
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 11 месяцев назад
@@Nurumohammed-6355 አለሁ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል አብሽር በርታ አሪፍ ስራ ነዉ ገና ብዙ አዳዲስ ስራዎችህን እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ
@samsungcare4627
@samsungcare4627 11 месяцев назад
ማሻ አላህ እጅህ ይባረክ እኛ ሌላ ሀገር ለማሰራት ብንፈልግ እዴት ነው በየሃገሩ ላለን ልጆች ባንተ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
ማዘዝ ብቻ ነው የሚጠበቅባቹ ወስደን ገጣጥመን እናስረክባችኋለን
@nurshfurniture5197
@nurshfurniture5197 11 месяцев назад
من فضلك تم الاشتراك
@KsaKsa-jx7ii
@KsaKsa-jx7ii 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 11 месяцев назад
ማሻአላህ አረቢያ መጅሊስ አሰሩምደ??
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
እንሰራለን
@ፎዚያኡመርአህመድየኮ-መ6ፈ
ዋጋውን በዝርዝር ለምንአትነገሩም
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
አንሻ አሏህ
@zinetJemal-c6o
@zinetJemal-c6o 8 месяцев назад
ኪችን ካቢኒው ያምራል ስንት ነው ዋጋው?
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 8 месяцев назад
በካሬ 8500
@ሀባቻናል-ቀ4ቀ
@ሀባቻናል-ቀ4ቀ 11 месяцев назад
ላይ የበሩ መሰኮት ስት ይጨርሳል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
የትኛው
@HanunJemal
@HanunJemal 11 месяцев назад
ቦረና ከላላ ታደርሳላችሁ???
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
አዎ እናደርሳለን
@huihy-ou5tm
@huihy-ou5tm 3 месяца назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 2 месяца назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ganatganat6080
@ganatganat6080 7 месяцев назад
Gini silki atti anasumi iko
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 2 месяца назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@nejanur4601
@nejanur4601 11 месяцев назад
Woooow
@madinaabdullah9255
@madinaabdullah9255 11 месяцев назад
ቤቱ የእንጨት ነው ማለቴ አይወዲቅም እኔ ቤቴ የእንጨት ነው እና ዱላቡ አይወዲቅም ማሰራት ፈልጌ ነበር
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
አታስቢ አይወድቅም ይሄ የምታይው ራሱ የእንጨት ቤት ነው
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት 11 месяцев назад
የት ነህ ❤ለኔም ትሰራልኛለህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 месяцев назад
እንዴ ተገኝቶ ነው እንዴ የሚያስራ ስራየ እኮ ነው እስራልሻለው አድራሻዬ ወሎ ከሚሴ ነኝ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 6 месяцев назад
መቅደላ ትወስዳላችሁ​@@Nurumohammed-6355
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 934 тыс.
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18