Тёмный

ሙሴ ለናፈቃችሁ መልእክቱን ተቀበሉ | Receive the message for those who missed Moses  

Gelatch Tube
Подписаться 1,2 тыс.
Просмотров 1,2 тыс.
50% 1

ይህ ቪዲዮ ፃድቁ ሙሴ ምድር ላይ ላለን ሰዎች የፃፈልን መልእክት ነው። ይህ መልእክት የተፃፈው ከመፅሀፍ ቅዱስ ከቅዱስ ሙሴ ታሪክ በመነሳት ነው። ሙሴ ካለበት ከገነት ስፍራ ሁኖ ቢፅፍልን መልእክቶቹ ምን ይሆናሉ የሚለውን በደንብ የሚገልፅ ነው። ሙሴ ለመሪነት እንዴት እንደተነሳ እንዴት እንደተተመረጠ ምን እንዳስነሳው እና ምን ያህል ተናፋቂ ፅኑ መሪ መሆኑን የሚገልፅ ነው። ይህንን ተወዳጅ የሙሴ መልእክት ላይክ በማድረግ ለሁሉም ሰው እናድርስ። በሁሉም ሰው ይህ የሙሴ ቅዱስ መንፈስ ይስረፅ። ላይክ ላይክ ላይክ ይደረግ። እንደ ሙሴ አይነት መሪ የናፈቃችሁ የታላችሁ...?
This video is a message written by righteous Moses to us on earth. This message was written based on the story of Saint Moses from the Bible. If Moses were to write to us from the place of paradise, it clearly explains what the messages would be. It explains how Moses rose to leadership, how he was chosen, what motivated him, and how fanatical and steadfast a leader he is. Let's share this lovely message of Moses with everyone. May this holy spirit of Moses pour into everyone. Like Like Like. Do you miss a leader like Moses...?
Receive the message for those who missed Moses.
#Gelatch_tube #mahtot_tube #21ሚዲያ #aryam #አቦል #aboltv #ማህቶት #ሙሴ # #mosses #እስራኤል #ግብፅ #esrael #egypt #ፈርኦን #ዮቶር #ኢትዮጵያ #ኢት_ኤል #ኢጦቢያ #ደብዳቤ #መልእክት #message #ጦማር #ጦማረ_ፅድቅ #ገነት #heaven #sky #አሮን #Aron #አሮን_ካህን #የሙሴ_በትር #ነፃ #free #ባርነት #ንግድ #Slave #21media #ገላጭ_ቲዩብ #god #እግዚአብሔር_እና_ሙሴ #god_and_mosses #መፅሀፍ_ቅዱስ #bible #biblestudy #duet #ethiopianorthodoxtewahedochurch #መንፈሳዊ_ትምህርት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #የኤርትራ_ባህር #ተአምር #ዮቶራውያን #film #mosses_film #የሙሴ_ፊልም #የሙሴ_ታሪክ #የሙሴ_እናት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ክርስቲያን #አርጋኖን #arganon #የሙሴ_ትእዛዞች #አስርቱ_ትእዛዛት #10ቱ_ትእዛዛት #እረኛዬ_ሚዲያ #አማርኛታሪክ #አማርኛ_ፊልም ##ሙሴናዮቶር #ኦሪት #ዘፍጥረት #ብሉይ_ኪዳን #ሊቀ_ካህናት #ሊቀ_ነብያት #ሊቀ_ነብያት_ሙሴ #ኦሪት #ኦሪት_ዘዳግም ##ፈውስ_መንፈሳዊ #ኦሪት_ዘለላውያን #ሀዲስ #ፃድቃን #ምድረ_ርስት #ከነአን #መማር #ታሪክ #ኢቲ_አርት

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@GebreslassieMesfn
@GebreslassieMesfn 15 дней назад
❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤ ድንቅ ነው! ሙሴ ሆይ ናልን...ሀገራችን መሪ አጥታለች ና ናፍቀኸናል። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@gelatch24
@gelatch24 14 дней назад
@@GebreslassieMesfn 🙏🙏🙏
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv 14 дней назад
ቃል ህይወት ያሰማለን መምህራችን አቤቱ የሙሴ ጌታ ደብዳቤውን ፈጥነህ ላክልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@gelatch24
@gelatch24 14 дней назад
@@HabibaHabi-fl4yv 🙏🙏🙏
@AddisuAddisu-q5x
@AddisuAddisu-q5x 15 дней назад
በትእግስት ላዳመጠው እጅግ ድንቅ መልእክት ነው። ወደ ልቦናችን መለልሰን ሀገራችንን ጠብቅልን...ሙሴ ሆይ ናልን❤❤❤🙏🙏🙏💓💓💓
@gelatch24
@gelatch24 14 дней назад
@@AddisuAddisu-q5x 🙏🙏🙏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 12 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@gelatch24
@gelatch24 15 часов назад
@@ZinishBihanu-mm2ft አሜን አብሮ ያውርሰን 🙏🙏🙏
@BurtucanOrange
@BurtucanOrange 16 часов назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@gelatch24
@gelatch24 15 часов назад
@@BurtucanOrange 🙏🙏🙏💓💓💓🙏🙏🙏💓💓💓🙏🙏🙏💓💓💓
Далее
Russian soldiers get chased by Ukraine drone
00:28
Просмотров 55 тыс.
МАМА И КОММУНАЛКА
00:59
Просмотров 118 тыс.