Тёмный

" ሙስሊምና ክርስትያን ድንቅ ተዓምር ሰሩ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 3  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 210 тыс.
50% 1

" ሙስሊምና ክርስትያን ድንቅ ተዓምር ሰሩ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 2 @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
Caution
Uploading any of contents from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
" ሙስሊም እና ክርስትያን ድንቅ ተዓምር ሰሩ " 2022 #eshetumelese
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

6 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@abrh1882
@abrh1882 Год назад
ተዋዶ የሚኖር እስላም ክርስቲያኑ ተሰነጋሽ እዴ ኢትዮጵያ መሆኑ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እደዚክ አይነቱፍቅረይመልስልን ፍቅር ያሸንፋል
@abrh1882
@abrh1882 Год назад
@@user-og1qw4lx5m አሜን ፫ እህቴ
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
እሼ ያንተን አይነት ልብ ትንሽ እንኳን ቢሰጠን ጥሩ ነበር የኛ ኢትዮጵያ እኮ እንደዚህ ነበረች እባክህ ፈጣሪዬ ለልጆቻችን ብለህ ሰላማችንን መልስልን የሞቱትን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭እሼ ትለያለህ ኑርልን ❤️❤️❤️
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-rg1hu3tw5b
@user-rg1hu3tw5b Год назад
​@@samuraiadisabab9260 ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rg1hu3tw5b
@user-rg1hu3tw5b Год назад
ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله
@user-ew4fb3vj5g
@user-ew4fb3vj5g Год назад
የእወነትእንደዛሬወ ደስብሉኚአያቅም
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r Год назад
ወላሂ እኔ ጓደኞቸ እዳሉ ክርስቲያን ናቸው አሁንም ድረስ ውበርስት የምታባ እሷ ማታ ተወልዳ እኔ ጥዋት ነው የተወለድኩ ግን አሁንም ድርስ የሷም እናት የኔም እናት አድቀን ነው የተወለዳቹህ እያሉ አሳድገውን ወላሂ ዛሬም ድርስ አድ ነን ወላሂ አድላይ አውተን እሷ ሳይሳካላት ቀረ እኔ መጣሁ የመጣሁ ግዜ ስትሸኝኝ አልቅሳ አስለቅሳኛለች ዛሬም ድረስ ልጀን ሁሌም ታይታለች የጓደኛየ እያለች አሁን እሷ በትምህርቷ ስራ አግኝታ ባህር ዳር ፖሊስ ናት ውብርስት በዝህ አጋጣሚ በጣም እውድሻለሁ የኔ ውድ ወላሂ😥😥😥 ዘረኝነት ይውደም አድነታችን ይለምልም
@user-he8xs9ml8x
@user-he8xs9ml8x Год назад
እሸ የሰው ኮፒ ቢኖረው አንተን በኮፒ እናባዛህ ነበር 😍
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 Год назад
በጣምም
@butterfly2349
@butterfly2349 Год назад
True
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l Год назад
አንተን የወሰደችእናት ማህፀኗ ይባረክ እሺዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tirste2744
@tirste2744 Год назад
ኢትዮጵያ የገባውን መንፈስ እግዚአብሔር ያውጣልን የጥንቱን ፍቅር ይመልስልን ዘረኛነት ይውደም የእሸቱ አይነቱች ወጣት ያብዛልን
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Год назад
🙏 🙏 🙏 Amen
@elhammuluna4955
@elhammuluna4955 Год назад
ይህ እድል መታደል ነው ተባረክ
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Год назад
ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑረ ዘረኝነት ይዉድም እሼ መልካም ሰዉ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Год назад
አሚንንንንንንንን የራብብብብ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
ለዚህ ታላቅ መስኪድ ዳሩ ሰላም ስሙም ያምራል። የረዳችሁ ሁሉ በአለም ዳርቻ ያላችሁ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ።
@user-hn5cd6jc1k
@user-hn5cd6jc1k Год назад
የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 Год назад
ልክ ብለሻል ስሙ በጣም ደስ ይላል
@amenak9064
@amenak9064 Год назад
የኔ መልካም ፈጣሪሽ የተመኘሽዉን ያርግልሽ😍😍😍😍😍😍
@zainabzainab2142
@zainabzainab2142 Год назад
የኔውድእሰኪሁላችንምሰላምንአድነትንእንሰበክያረቢቢቢቢቢ
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
ሰላምየ እድሜሽን ያርዝምልን ማሚ ትለያለሽ
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Год назад
ይገርማል እነዚህን የተባረኩ ሰዎች ሳይ ኢትዮጵያ እንዳልፈረሰች ተሰማኝ ቀጥሉበት እሸቱ አንተን በምን ቃላት ልግለፅህ እድሜና ጤናህን ያርዝምልህ
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 Год назад
የኔ ምርጥ ምናለ ጠቅላያችን ብትሆን! 👏❤
@kaduti3235
@kaduti3235 11 месяцев назад
ሁሌ ደስታ ሁሌ ሰላም ሁሌ እኩልነት ይከበር ነበር ልክ እንደ ዳንግላ ማህበረሰብ🎉 ለምን እንደሆነ ባላውቅም በእንባ ጨረስኩት😢
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
ይቺ ናት ሀገር😭😭😭😭😭😭😭😭እኔም ሙስሊም ነው ያሣደገኝ 😭😭😭በእውነት የእነሱን ስጋ እንኳን እዳልበላ ተጠንቅቃ ነው ያሣደገችኝ ዛሬ ወደ እውነተኛው ቦታ ሔዳለች ነብስሽን ይማረው እናቴ😭😭😭
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 Год назад
አኔ እበላነበር የኦርቶዶክስ ዉደ እኔን ያሳደገኝ ክርስትያን ነዉ
@rabitube7432
@rabitube7432 Год назад
እንድህ ነበር ወላሂ እኛ እንደዚህ ነው ያዴግነው አብርን በልተን ጠጥተን አብርን ጨፍርን ነው ያዴግነው እድሜ ለፓለቲከኞች አባሉን ገዴሉን ወዴት እንሂድ
@seblead820
@seblead820 Год назад
ነፍሥ ይማርልን
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 Год назад
@@seblead820 ምኑንን
@islsmictube
@islsmictube Год назад
@@rabitube7432 ቤታሳብ እንሁን እሀቴ
@amihabsawit300
@amihabsawit300 Год назад
ሙስሊም ክርስቲያኑን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፍቅራችንን ያብዛልን አሚን በሉ እስኪ
@user-tv2kk9hr8i
@user-tv2kk9hr8i Год назад
በእውነት እበዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባቴቼ እረዢም እድሜ ይሰጣችሁ
@amihabsawit300
@amihabsawit300 Год назад
@@user-tv2kk9hr8i 😘😘😘😘የኔ ቆንጆ አሜን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
አሜን🕌⛪️😭😭😭😭😭💛💛💛💛🤲🤲🤲
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 Год назад
Ameeeeeeen yetebekelem🤲🤲
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Год назад
አሜን
@mimitube7660
@mimitube7660 Год назад
እሚገርም መተሳሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዲያብሎስ መሀላችሁ አይግባባችሁ 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👏👏👏❤️
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
እንባ ተናነቀኝ በደስታ ብዛት 😥😥😥😥😥ኢትዮጵያ ያዬዬዬዬዬዬዬ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ክርስቲያንና ሙስሊም ተብሎ ስገዳዴል ያዬሁት አረብ ሀገር ከመጣሁ ነው በሰርግ በለቅሶ በገበያ በትምህርት ቤት አብረን ነው የኖርነው ያዴግነው ግን መስጅድ ስንሰራ ለብቻችን ነው ቤተክርስቲያኑም ሲሰሩ ለብቻቸው ነው ገንዘብ አናዴባልቅም በሌላው ግን ተከባብረን እንኖራለን በባዕል ግዜም እኛም እነሱጋ እነሱም እኛጋ አይመጡምጅ በሌላው አብረን ተባብረን ነው የምንኖረው አሁንም ቤተሰቦቻችን እዬኖሩ ነው በሀይማኖት እያመሀኙ የምገሉን ሀይማኖት አልባዎች ናቸው ፡ ፡
@hayatghaith2405
@hayatghaith2405 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል 🇪🇹ኢትዮጵያ ፍቅሯን ይምልስላት እግዚአብሔር 🙏
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Год назад
አሚን
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 Год назад
እሼ የዘራኸው ይስጥህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው በዚህ በረከት የተሳተፋቹ ሁሉ ቤታቹ በበረከት ይሞላ በሀገራችን የገባው እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣልን 🙏🙏🙏 አው ኢትዮጵያዊያን ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰😍😍😍❤❤❤
@effortmedia3337
@effortmedia3337 Год назад
በቃ ዶንኪ ቱብ ላይ የማጠፋው ጊዜ ኪሳራ ሆኖብኝ አያውቅም፣ የምርም እናንተ የ ሚዲያ ሰዎች ናችሁ። እሸቱ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ የምር ተባረክ, እኛ ሀገራችንን የምንወድ ዜጎች ሁሌም ከ ጎንህ እንቆማለን። እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት
@rukitube8634
@rukitube8634 Год назад
ማሻአላህ እዩ አንድነታችን እንዴት እንደሚያምርብን እሼ ሁሌም እልሀለሁ ትለያለህ!! በሔድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅ። አላህ ለሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@fbhd4u701
@fbhd4u701 Год назад
Betam hubbii, eski enenm demrign ya hagare lij
@zainabzainab2142
@zainabzainab2142 Год назад
አሚንያረቢቢቢቢ
@rukiya8917
@rukiya8917 Год назад
ስስቴ 🍬🍬🍬🍬🍿🍿🍿
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 Год назад
መዳኒያለም ሆይ ይሔን ፍቅር ለኢትዮጵያ መልስላት አምላክ ሆይ በምሕረትሕ አስበን
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 Год назад
"እንኳን ልንጣላ ፊታቸውን ለማየት እነደምግብ እና ወሀ ይናፍቁናል" አሉ አባታችን በእውነት አሰለቀሰኝ 😭😭😭 ይሄን ፍቅራችንን ነው አንዳንዶች ሊነጥቁን የሚሯሯጡት። እሼ አንተ ኢትዮጵያ በምትፈልግህ ግዜ ከፈጣሪ የተገኘህ ስጦታ ነህ ኑርልን💚💛❤
@adriasmhm7726
@adriasmhm7726 Год назад
ማሺአላህ ተባረክረህማን ሢያምር
@maryamemne
@maryamemne Год назад
ይች ናት አገሬ እኔ ወሎየ ነኝ ብዙ አይቻለሁ ከሚዲያው ስመጣ ግን በተለይ ዘንድሮ ሳልወድ በግዴ በወራቤ ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል አለቀስኩ አነባሁ ወንድሜን አላህ አክበር እያሉ ሲገሉት ሳልወድ በግዴ የሚድያ ሙስሊሞችን ጠልቻቸው አለሁ ግን የምወደው አጐቴ ሙስሊም ነው እነዚህን አባቶች ሳይ ልቤ ተቀየረ አገሬ ሰላም ያርግልኝ ሁሉንም የአምላካችን ፍጡር ይጠብቅልን በተለይ አማራ እያሉ በጅምላ የሚቀብሯቸውን ቸሩ መድሃኒአለም ነፍሳቸውን ያሳርፍልን
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l Год назад
እሸቱ ምርጥ ሰው በጣም አስተማሪ ነው ያቀረብክልን ሰው ልብ ቢኖረው ከነዚህ አባቶቻችን ቢማሩ አገራችንን ሰላም ያርግልን ጎጃም የፍቅር አገር በመሆኑ በተግባር አሳየህልን እሸቱ እናመሰግናለን አደጉ ያገሬ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 Год назад
እውነትም እኛ ኢትዮጵያውያን ነን።ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም ትልቅ ክብር አለኝ!
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 Год назад
እቺ ናት ኢትዮጵያ አገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Год назад
ይህ ነው ያሳደገን ማህበረሰብ እመብርሃን የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ታደጊልን እንደየ ሀይማኖታችን እንጸልይ 💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏👏
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u Год назад
አሜን አሜን አሜንንንንንን
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 Год назад
Yordi Demli fetari beateshen hyewteshn beatesbeshen abero yanurachu letru megnotesh ena balemekefafelesh
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Год назад
@@sahowluhehod3742 አሜን ፫ እንድህ ነው ያደግነው እማ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
አላህ እድሜናጤና ይስጥልን ወንድማችን እዳተያለውን ያብዛልን እሽቱየ አገራችንንም አላህ ሰላሞን ይመልስልን ያርብ
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y Год назад
አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔ የማቀው ይሄ ነው እኔ የሸገር ልጅ ነኝ እንደዚህ ነው ኑሮአችን በፊቅር ነው የኖርነው አሁን አገር የሚያበጣብጡት ከየት እንደመጡ እራሱ ይገርመኛል ብቻ ፈጣሪ የድሮ ፊቅራችንን ይመልስልን በሰው ልብ ውስጥ የገባውን ክፋት ዘረኝነት እንደዳይኖሰር ያጥፋልን 🙏🙏🙏
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Год назад
እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን ። መፅናኚያችን ተስፋዎቻችን ናችሁ ።
@zellitube
@zellitube Год назад
አቤት አንድ ስንሆን እንዴት ያምርብናል ፈጣሪ አንድነቱን ይስጠን💚💛❤😥😥
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Год назад
እንዲህ ነው የኖርነው የቅድሳን አምላክ ሀገራችን ሰላም መልስልን::
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@netsanetmekonnen8579
@netsanetmekonnen8579 Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ ዳሩን እሳት መሐሉን ገነት ያድርግልን… አሜን
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 Год назад
እሼ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም ቪድዮውን እያየሁ ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር ሳመዛዝነው እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ከውጤ ሳላስበው የሆነ የደስታ ስሜት ፍንቅል ብሎ ሲወጣ ታየኝ ዘመንክ ይባረክ
@merimarlimar813
@merimarlimar813 Год назад
እርግጠኛ ነኝ ይህ የፍቅር ሀገር አማራ ክልል ብቻ ነው ፈጣር እረጅም እድሜ ይስጣቹ ፣🙏❤️🇲🇱
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w Год назад
አዎ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Год назад
አዎ
@yeneMB
@yeneMB Год назад
Sure
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 Год назад
ኤጭ መርዝሽ አትርጭ አማራ ኦሮሞ ወለይታ ከመታ እያልሽ በቃ ኢትዮጵያ ብቻና ብቻ ከለስ።
@semira7424
@semira7424 Год назад
ጅል ጎጠኛ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
የኔ እቁ ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብርን ያደግነው ሰርግ ሲደርግ ለሙስሊም የብቻ ለክርስቲዪን ወገን የብቻ እየደገስን ነበር 😥ዛሬ በሀይማኖት ፀብ በዘርኝነት ፀብ ምንም ማለት አልችልም አድነታችን አላህ ይመልስልን ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን 😥
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Год назад
AHUNME ena gar endezawe new.
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Год назад
አሜን አሜን አሜን
@magarsadhuguma1994
@magarsadhuguma1994 Год назад
waw...this is our ETHIOPIA ........am Proud of being an Ethiopian
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Год назад
አቤት፣መታደል፣መልካም፣ስራ፣ያስቀናል፣ለካ፣ባተቀናሁ፣ካይይጠብቀህ፣የኔቅመምወንድም
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Год назад
እኛ እኩ ስንፋቀር ብዙ ነገር እንሰራለን እሸ እናመሰግናለን
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 Год назад
በሃገሬ ተስፍ ማልቆረጠው እንደነዚ ያሉትን አባቶች ሳይ ነው ደጉን ዘመን ይመልስልን🙏❤🙏
@semegnbrowne3068
@semegnbrowne3068 Год назад
Egzabehere yebareke Eshtu
@lwamhabte3890
@lwamhabte3890 Год назад
Egziabiher fkrkum ybark.
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b Год назад
አላሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሸቱዬ ምናለ ሁሉም ሠው እዳንተ ቢሆንልን እስኪ መልካምነትን ከእሸቱ እንማር
@samraaaa4985
@samraaaa4985 Год назад
ዘራችሁን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛል በዚህ በአዘን ጊዜ እናንተን ማየት መፅናናት ነው እድሜውን ጨምሮ ይስጣችሁ
@ftyosef
@ftyosef Год назад
Man, this was beautiful show to watch. Learned so much from my Muslim brothers. Thank you eshetu and your whole team for putting this together. You single handedly are doing so much to unite together and keeps us from disintegrating on ethnic lines and religious lines. God bless you a thousands times more .
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 Год назад
Because that's who we are
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 Год назад
He is the best hes trying remember as we are really Not what we see were we heard
@nigattadesse6499
@nigattadesse6499 Год назад
Eshe the best !!!! Thanks !!!
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Год назад
እረ አላህየ አንድነታችንን ሰላማችንን መልስልን
@user-ev3jx2kr9b
@user-ev3jx2kr9b Год назад
ወንድም እሸቱ አሏህ ያንተን አይነት መልካም ሰወችን ያብዛልን ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
@mariakiskas8989
@mariakiskas8989 Год назад
Mashallah Eshetu
@munaidris8990
@munaidris8990 Год назад
You are amazing! MAY ALLAH BLESS YOU!
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Год назад
ይቺ ናት ሀገሬ 🙏 ይህን ፍቅራችንን ሊነጥቁ ያሰፈሰፉትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን አባቶቼ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መስኪዱም ለፍፃሜ ደርሶ እንድናይ ይርዳን የዳንግላ ህዝብ 😍😘❤️
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Год назад
ሰላም እሸዬ የኛ የኢትዮጲያ ድንቅ ወጣት እኳን ደህና መጣህ እሸን የምቶዱ ስሞትላችሁ እስኪ እንያችሁ 🖐️ ይቺየዋህ ቅዱስ ሀገሬናት ዛሬላይ አገቷን የደፋችው ሙስሊም ክርስቲያኑ አድሁኖ ተሳስሮ በፍቅር የሚኖሩባት አምላክ ይዘገያል እጅ ፍቅራችንን ይመልስልናል ሳይጨልም አይነጋም 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 Год назад
ፍቅር ሰላም አድነትን ለእናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ ይኩን እሼ ተባረክ
@mekdesshifraw6237
@mekdesshifraw6237 Год назад
በእውነት አለቀስኩኝ አባተቶቼ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን
@321entertainment7
@321entertainment7 Год назад
RIP FOR THOSE WHO DIED IN ALL ETHIOPIAN REGIONS...........ሰላም ለሀገራችን እደዚሁ መተሳሰብ መተባበርን ጫምሮ ያብዛልንንንንያብዛል
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Год назад
እሸቶእድሜጤናይሰጠህትባርከ
@tewodrosteklegiorgis3090
@tewodrosteklegiorgis3090 Год назад
ገራሚ ነው 🙏👏🙏👏 ዋዉ ዋዉ ቃላት ያጥራል
@kiyyaayoutube6599
@kiyyaayoutube6599 Год назад
ኢትዮጵያን አስባት ታላቅ ኩራት ይሰማኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@didy898
@didy898 Год назад
ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላቹ ወገኖቼ ተስፋችናቸሁ እሼ ወድወንድማችን አንተ ልዩ ነህ ቃላት የለኝም ምናለ ሁለትሶስት እንዳንተ ብናገኝ።
@eluilmelka4157
@eluilmelka4157 Год назад
Esha egzabhar yakeberelen zemeneh yebarek !!!
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c Год назад
ወይይይይይ በመድሀኒአለም ስም በባባቶቸ ፈገግታ ያልተደሰተ አለ ብየ አላምንም😍👌 ይህን ፍቅራችነን ነው የናፈቅነዉ 😭እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን እሽቱየ የአባቶች ምርቃን ይድረስህ እኔስ ቃል የለኝም አባታችን ተናግረዋል ትልቅ ሁን ግን የእድሜ መግዘፍ አይደለም ብለዋል በእግዚአብሔር ቃል ትልቁን ፀጋ ያድልህ💚💛❤
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Год назад
እውነት ለመናገር ሀገር ውስጥ እኮ የ ሀይማኖት ልዩነት ትዝ ሳይለን በዓል ሲሆን ሙስሊሙ ለክርስቲያኑ ክርስቲያኑም ለሙስሊሙ እንኳን አደረሳችሁ ተባብለን ሀይማኖታችን ከማይፈቅደው ውጭ ያለውን አብረን በልተን ምንም እንኳ ሁለቱም ሀይማኖት ባይፈቅድም ተጋብተው ተዋልደው የሚኖሩ ሙስሊም ክርስቲያን ስንት አሉ ። ግን እድሜ ለ ኢንተርኔትና ለምራዓባዊያኑ ትንንሽ እንጭጭ የሆነ ጭንቅላት ያላቸው ሆዳም ጥቅመኞች የራሳችን ልጆች ሀገራችን የደምና የሰቆቃ ምድር አደርጓት አምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁንልን የድሮ ሰላማችን መልስልን።
@yeneMB
@yeneMB Год назад
Betami ahuni fashion honu .weriwu Hulu ..asiteleta
@user-tp3mt7hk5m
@user-tp3mt7hk5m Год назад
😭😭😭😭ንፍጠኛ ፍቅረ ነን ሠው በላ አይደለንም አላህምዱሊላህ አሹዬ ፍቅረ የተላበሠበትን አካባቢ አታሣይብን ሠላምን ፍቅረን የሚያቁ የሠው በላ ጭራቆች እዳይገብቡን
@makedahanna482
@makedahanna482 Год назад
ይሄንን እየሰማሽ ዘር ታብላልጪያለሽ 😭😭😭😭😭
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w Год назад
@@makedahanna482 ማበላለጥ አደለም እዉነቷን ነዉ ከክልል እሥከ ባለሥልጣን እሥከ አብይ ሤራ እያቀነባበሩ እንዴት አድርገዉ ከሁለት መከፈል እንዳለበት እና መለያየት ሥለሚፈልጉ ብዙ ሤራዎችን አቀነባብርዉ ብዙ ነገር አደርጉን እንጅ እንደ አማራ ክልል ለሠዉ ልጅ በሠዉነቱ የሚከበር
@makedahanna482
@makedahanna482 Год назад
ልብ ይስጥሽ የሰራዊት ጌታ ምን አልልም
@islsmictube
@islsmictube Год назад
ቤታሳብ እንሁን
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w Год назад
@@makedahanna482 ኧር አንቺ ልብ ይሥጥሽ በሌሎች እንደ ፋሢካ በግ የምንታርደዉ ሠዉን ሥ በዉነቱ ሥለሚያከብሩን መሠለሽ? ያልተነካ መች ህመሙ ይገባዋል ብለሽ ነዉ
@abdmoh3557
@abdmoh3557 Год назад
Betam adenqahalehu Eshetu, rejim edme yistih
@nurudemesa4876
@nurudemesa4876 Год назад
እሼ ምን አይነት መሀፀኗ የተባረከ እናት ወለደችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
እንዴት ደስ ይላል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ፍቅር ማየት እሸቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤
@netsieyu2983
@netsieyu2983 Год назад
ሐምሌ፩ ልደታ ማርያም በዚህ ዓመት ቸር ነገር የሰማሁበት ይቺ ናት ሀገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ውስጤ ነው የተነካው እንደዚ ዓይነት ጠንካራ ሀይማኖቶች እያለን አይዞሽ ሀገሬ ሁሉም ያልፋል እንደዚህ ነው የምንሆነወ
@Hawa-mb3il
@Hawa-mb3il Год назад
አላህ ይጠብቅህ እሸቱ የዘመናችን ጀግና ትልቅ ስራ ነዉ በርታልን🌺🌺🌺🌺
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 Год назад
esha tebareklen !!!
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v Год назад
ደስ ሲሉ❤️🥰🥰 ምቀኞች ሊለያዩን ይሞክራሉ እንጂ 😏😏
@fegegetall5632
@fegegetall5632 Год назад
ሰላም ለሀገራችን እደዚሁ መተሳሰብ መተባበርን ጫምሮ ያብዛልንንንን
@user-rd5cv1zc9j
@user-rd5cv1zc9j Год назад
ይቺ ናት ኢትዬጵያ ይቺ ናት ሀገሬ እሸቱ ኑርልኝ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@wullotube9590
@wullotube9590 Год назад
እናመሰግናለን
@berban_media
@berban_media Год назад
ከስነ ምግባር የራቀ ዕውቀት ጥፋት እንጂ ልማት አይኾንም። ይኼው ባለጌ 'አዋቂዎች' ሐገራችንን የስቃይ ምድር አደረጓት... ይኼንን የመሰለ አንድነትና አብሮነት በረዙብን። ሰላሙን ያውርድ🙏
@maryamemne
@maryamemne Год назад
ፕሮግራሙን ወድጄዋለሁ እሼ ትልቅ ያርግህ የጥበኛው ሰሎሞንን ጥበብ የአባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሔር ይስጥህ ውድድ አረግህ አለሁ በክርስቶስ ፍቅር
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Год назад
Amazing
@tsedalsolomon3873
@tsedalsolomon3873 Год назад
ተባረክ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 Год назад
I watched in tears , this will give me hope Ethiopia still exist and will live for ever. Thank you Eshetu.
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Год назад
በጣም በጣም ።።።
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333 Год назад
this is Ethiopian culture👍👍👍
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 Год назад
እሸቱ I really proud of you Ethiopia forever 💚💛❤️
@user-id2xm8jy7f
@user-id2xm8jy7f Год назад
አግሪ የፍቅር አግር እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ ኑሩልኝ በቃ እኛ እዲህ ንን ተመስገን
@makeyabdalh1986
@makeyabdalh1986 Год назад
እሸ እኔ ስላተ ቃላት ባይኖረኝም የመናገር አድበት ባይኖረኝም ብቻ እሱ ሀያሉ እድሜህን።ያብዛልኝ አባቴ ስመርቅ የልቡ ሲደርስ ምን ይላል መስለህ ብዙ አያወራም ብቻ ሆድ ይመርቅ ልብ ይመርቅ ይላል የልብን ሀያሉ ስለሚርዳ
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Год назад
ሙስሊምና ክርስቲያን አድ ነን ይህን ፍቅር እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን
@somirayoutobi3052
@somirayoutobi3052 Год назад
Mashalah
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 Год назад
እሸቱ ምንም ብልህ ቃላት የለኝም ህልምህ እቅድ ሁሉ ይሳካልህ እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያበቅላል እና አንተ ወልደው ለሰጡን እናት እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወደ ፈጣሪያቸው ለሄዱት አባትህ ነብሳቸውን ይማር በርታ በዚሁ ቀጥል ዝና እውቅና ሲመጣ ብዙ ፈተናዎች አሉና እራስህን ጠብቅ አላህ ሀገራችንን ሰላም ህዝባችንን ፍቅርና አንድነትን ይስጥልን
@user-qo5zl9nf5g
@user-qo5zl9nf5g Год назад
እስኪ በሀይማኖት ለማጋጨት እምትሞክሮ ሰወች ቅጥልልልልልልልልልልልልል ድብንንንንንንንንንንን በሉ የታባክ እኛ ክርሢታኑም ሙሲሊሙም አድ ነን
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 7 месяцев назад
ትክክክል ጥላትመቸምይሄንአይወዲም
@mekdi7550
@mekdi7550 Год назад
ከበፊትም እንድህ ነበርን🥰 ይሄ የተረገመ ዘረኝነት መቶብን ነው እንጂ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን 😭😭
@sintayheugenet4181
@sintayheugenet4181 Год назад
እሼ መልካም ሰዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቸሩ መድኃኒአለም 💗🙏 ዳንግላ ትዉልድ ሀገሬ ነዉ እና ሙስሊምና ክርስቲያኑ በጣም ነው ሚዋደዱት 💗
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
እቺ ናት ኢትዮጵያ እቺ ናት ሐገሬ እሽዬ እረጅም እድሜን ፈጣሪ ይሰጥህ ዘንድ ልመናዬ ነው❤
@workietube5640
@workietube5640 Год назад
ክብረልኝ ወንድሜ እሼ እችናት ሀገራችን አሁንም የእነዚህን የደጋግ አባቶች ፀሎት ፈጣሪ ሰምቶ ሰላሟን ይመልስልን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
የሚገርም ድንቅ ፍጥረቶች እኮ ነን ይሄንን እሰቴ ባህል ሐይማኖት ያለው ህዝብ መከራውን ያበሉታል እባካችሁ አትግደሉን።
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
😭😭😭😭
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Год назад
😭😭😭አይዞን ደሜ
@mihrettesfaye4410
@mihrettesfaye4410 Год назад
God bless you!
@richodanny8826
@richodanny8826 Год назад
Thank you Eshetu
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 Год назад
እፍፍፍፍፍ በልቅሶ ነው ያየሁት እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ጌታየዋ ይህን ፍቅር በአለም አብስተህ ሁሉንም ሰው ልቡን አራርተህ መዋደድን አብዛልን በመቤቴ እንዴት ድስስ እንደሚሉ 😥🙏😍
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 Год назад
አረረ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ስአት ይህን እየሰማን ማልቀሳችን አንድ ተስፋ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኔም በእንባ ነው የጨረስኩት
@AlphaHTube
@AlphaHTube Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን❤
@hahu3881
@hahu3881 Год назад
Heart warming! Eshetu dear , you and your team are highly appreciated ! Bless you! Sending my love 💗
@igeyob764
@igeyob764 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 Год назад
ሀገራችንማ ፖለቲከኛ ባይበጠብጡት ተቻችሎ መኖርንማ ይችልበታል እሼ አንተም ፈጣሪ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
ዘራችሁ ይባረክ፡ ውድ ኢትዮጵያውያን፡፡ ይኸ ቅዱስ መልአክ የሁላችንም ጠባቂ ነው፡ ይህንን በጋራ መረዳት የቻለ ሕዝብ የሚገኘው ኢትዮጵያ ብቻ ነው ብል እውነት ስለሆነ ነው፡ ተመስገን፡
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 Год назад
ኤርትራም እንደዚ ይላል ደስ ይላል።
@user-ff3qp5sf1t
@user-ff3qp5sf1t Год назад
እሽ አላህ እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጥህ እኛም ወሎዬችም እንዲህ አይነቱን ባህል እያየን ነው ያደግ ነው የዚህ አይነት ባህል ነው ያለን ሙስሊሙም ክርስቲያኑ ተዋደን ተፋቅረን የኖርንባት ወሎ የትገባች ኢትዮጵያ ለገራችን ሰላምሽ ይመለስና እንደድሯችን ተዋደን ተፋቅረን የምንኖር ያድርገን እኔ እውነቴነው የምለው አሁን አረብ ሀገር ነው ያለሁት የሀገራችንን ሰላም መደፍረስ ስሰማ ወደሀገር መመለስ በጣም ያስፈራኛል
@kokobteferi611
@kokobteferi611 Год назад
እሽየ ተባረክ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-uw1oi8hy7v
@user-uw1oi8hy7v Год назад
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ማለት እኛ የምናውቀው ሙስሊም እና ክርስቲያን እንዲህ በፍቅር የሚኖረው፣ እሼ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏
@roserosa8426
@roserosa8426 Год назад
አቤት የድሮሀ ኢትዩጵያ የድሮሀ ሀገሬ ፍቅራችን መታሳስባችን መከባበራችን ጥምቀት ስንሄድ አብረውን ይሄዱ ነበረ በረመዳን ብርቱካን ይዘን እቤታቸው የምንሄደው ያ ዘመን ፈጣሪ ለሁሉም ቀን አለው ስላማችም ይመለሳል ተስፋ አንቆርጥም
@faizanur5073
@faizanur5073 Год назад
ماشاء الله وتبارك الله الله يوفقكم بكل خير آمين يارب العالمين
@rahelasres3414
@rahelasres3414 Год назад
Weyene dangla hagere eshe thanks a lot man you are the best 👌 🙏🙏🙏🙏🙏
@tube2181
@tube2181 Год назад
የሰላም አብሳር እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃልን Baraa nageenyi dhabamee dhali nama abdii jireenya irra kutateti waanta abdii namati horuu midiyaa dha dhisuu kun dhuguma ummataa kenyaa sati kanati kani akka keti kanatu barbachisa zaranyinatin marzii ta,ee Ethiopia Balesuu kaa,ee nuti jabadhu obbolessa situu nu barbachisaa Waaqa gaditti ummata tasbabesuf❤❤❤💗💓💓😍😍👍👍👍👌👌
@ashash9382
@ashash9382 Год назад
Dhugakeetti 💚👈
Далее
skibidi toilet multiverse 038 bloopers
00:23
Просмотров 2,1 млн
У меня к тебе вопрос
0:18
Просмотров 2,2 млн
Проучила любовницу
0:57
Просмотров 1,7 млн