Тёмный

ሙስሊም ቲክቶከሮች እና ዩቱበሮች ኡስተዝ ኑሩ ቱርኪ ይፈልጋቹሃል ፣ ኒቃቢስቶቹ ምን ነካቹ ? Anun_Reaction 

Anun_Reaction
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይድረስ አኑን ነኝ የቁምነገር ቤት በቁምነገር በአስተማሪ ወቅታዊ ቪዲዮች ተመልሶ መቷል መልካም ቆይታ ። ሰብስክራይብ ላይክ እዳይረሳ ሹክረን ያጀምአ ።
ሙስሊም ቲክቶከሮች እና ዩቱበሮች ኡስተዝ ኑሩ ቱርኪ ይፈልጋቹሃል ፣ ኒቃቢስቶቹ ምን ነካቹ ? Anun_Reaction
#anun_reaction #Anun_Reaction #Muslim

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction 5 часов назад
በቪዲዮቹላይ ሀሳብ እየሰጣቹ ዛሬ ብዙም ሀሳብ እኔ አልሰጠሁም ላይክም እያደረጋቹ ።
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut Час назад
እኔም መሳተፍ እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኘህ😢
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 5 часов назад
ሱብሀንአላህያረበና አላህከሾይጧን ተንኮልይጠብቀን
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 2 часа назад
እባክ አነዋር የኡዝታዝ ,ኑር ቱርጊ ,መልክት አተ በዚ አምጣልን አኔ ቴክቶክ አልጠቀምም
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 часов назад
ጤና በገዘብ ሚገዛ ቢሆን ምን ያህል ነበር???እስቲ እራሳችን እንጠይቃ አመስጋኝ እንሁን ሙሉ ጤነኛ ላደረከኝ አላህዬ ክብር ምስጋና ውዳሴ ልግስና ልእልና ላተብቻ ነው አልሃምዱሊላህ ረበል አለሚን አቺም አላህ ያላሰብሽው አፊያሽን ይመልስልሽ እሱ ምንም አይሳነውም ሁሉም ቻይ ነው አብሽር ለኸይር ነው
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk 4 часа назад
አላሕ አጅሯን ይጻፍላት ለኛም ይወፍቀን
@MariyamRediwan
@MariyamRediwan 5 часов назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ اهلا وسهلا بك ان شاء اللہ❤
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 5 часов назад
አህለን ዋአሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@EmanTemam-p6v
@EmanTemam-p6v 5 часов назад
Jezakellahu kheyr wendmachn egnam ye ajru tekafay endnhon share enaregalen allah siseten ensetalen
@EtetuGetachewu
@EtetuGetachewu 3 часа назад
አላህ ይጨምርላት የልጆቿ እናት ያድርጋት የረሡል ሶአወ ጎረቤት ያድርጋት በጀነት እኛንም ይወፍቀን❤❤❤
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 2 часа назад
አሚን ያረብ
@لاَغَالِبَإلّاالله-ذ7ت
ትክክል ነው ወላሒ ኡ.አ/ገፋር የተናገረው በተለይ ሴት ልጅ ሁሌ ቤተሰቤ ቤተሰቤ እያለች እራሷን ትዘነጋለች
@Ameenah-i3k
@Ameenah-i3k 2 часа назад
አላህ ሁላችንም የሳዉቀን የስተካለን ያረብ አላሁም አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmenhMuhamd
@AmenhMuhamd 4 часа назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
@kedijaaየበረሀዋእርገብ
@kedijaaየበረሀዋእርገብ 5 часов назад
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ بَارَكَ اللَّهُ فِيْكَ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 2 часа назад
አላህየጨምርላት🎉🎉
@فاطمهمحمد-ف1د6ك
ትክክል አኗር
@MunaLisa-yk2cd
@MunaLisa-yk2cd 5 часов назад
ያረቢ የአላህ❤❤❤❤
@MedinaAhmed-q4i
@MedinaAhmed-q4i Час назад
Jezakelah heiir wondime
@EMANOROMO
@EMANOROMO 3 часа назад
❤❤❤❤ thank you bro
Далее
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 648 тыс.
ዕንቁ (ክፍል 12)
36:53
Просмотров 17 тыс.