Тёмный

ሙስሊም አቃቤ እምነቶች ለምን ይዋሻሉ? Why Muslim Apologists Lie? Islam's 99፡1 Rule || David Wood Amharic 

Просмотров 6 тыс.
% 491

I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9eBXJC-Eb54.htmlsi=te-woqXF_5E0j95z
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
youtube.com/@dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Опубликовано:

 

8 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@Ashaag-x3p
@Ashaag-x3p 6 месяцев назад
እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ ኣሜን😊😊😊❤❤
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 5 месяцев назад
ሁለታችሁም ተባረኩ ፀጋ ይጨመርላችው❤
@wegagenmultimidia4479
@wegagenmultimidia4479 2 месяца назад
God bless you a lot!
@15Abel
@15Abel 2 месяца назад
አግዚአብሔር ያግዝኝ 🙏🙏🙏🙏
@AnwarTriche-ep5hi
@AnwarTriche-ep5hi 6 месяцев назад
ኢየሱስ ቤተሰቤ ይጎብኛቹው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
አሜን!
@masara7252
@masara7252 6 месяцев назад
Egezehabeher yabareki ❤
@yohannesalazar7578
@yohannesalazar7578 6 месяцев назад
God bless you.
@አይደለም
@አይደለም 6 месяцев назад
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahawaadme8515
@rahawaadme8515 6 месяцев назад
እውነት ወንድሜ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@ህይወት4502
@ህይወት4502 6 месяцев назад
ሙስሊሞች ጠይቁ ኡስታዞቻችሁን ከዛ መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ብላችሁ አንብቡ ተይቁ ።ምኞት ከዘላለም ሞት እንድታመልጡ ነው ።ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤
@MaheKer
@MaheKer 6 месяцев назад
ኡስታዞቻችንን መጠየቅ ሳያስፈልገን አላህ የሰጠንን የህይወት (የምድራዊና ሰማያዊ)መመሪያ የሆነውን ቁርአናችንንበጥልቀት አንብበንና ተረድተን ነው ኢስላምን የምንከተለው ኢስላም ማለት ደግሞ ሰላም፡በፈጣሪና ፍጡራን መካከል የሚኖር ግንኙትን የሚገልጽ ተፈጥሮአዊ ኩነት ነው፡፡ እናንተ ቆርጣችሁ እንደምትቀጥሉት ወይም ትርጒሜውን ለማዛባት የምትሞክሩት አይነት ተራ መጸሀፍ አይደለም ቁርአን፡ ስለ ነቢዩ ሙሀመድ ስብዕናና ለመላው የሰው ዘር ይዘው ስለመጡበት ነቢያዊ ተልእኮ፡ትምህርትና መልዕክቶች ከልብ በመነጨና ከጭፍን ጥላቻ እንዲሁም ከምቀኝነት በጸዳ ንፁህ ህሊና ለመረዳት ብትሞክሩ እንዴት በተጠቀማችሁበት ነበር፡፡
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
@user-dc5dr9cw2e ታድያ ቁርአን እንዲህ አይነት ድንቅ መጽሃፍ ከሆነ ውሸት ለምን ያዘ? ለምሳሌ ክርስቲያኖች ሶስት አማልክትን ያመልካሉ፣ እነሱም አላህ፣ ኢሳና መርየም ናቸው ይላል? ታድያ ለምን እንደዚ ይዋሽብናል? ወይስ መሐይሙ መሐመድ የደረሰው ድርሰት ስለሆነ ይሆን?
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
እኛ ሙስሊሞች ከእናንተ በፊት መጠየቅ እንዳለብን ተነግሮናል ።ይልቁንስ እናንተ ጠይቁ ።መዳን የሚገኘው በእስልምና ብቻ ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
በነገራችን ላይ ጠይቄያለው መልስ። ጠይቁ እንመልሳለን ዘራፍ አይሰራም። ቶሎ ወደ መልስ።
@MiranAbayna
@MiranAbayna 6 месяцев назад
ጌታ እግዝአብሔር ይድርስላቸው
@redaahmedin1398
@redaahmedin1398 6 месяцев назад
very good🎉
@MeHe-y7i
@MeHe-y7i 5 месяцев назад
ሙሰሊሞች ጅሐድ በሚለዉ ፍልሰፍናቸው ለሐማኖታቸው ራስን መሰዋት እና ሌሎችን መሰዋት በሚል ያምናል?
@Ethiopiaforever-m5t
@Ethiopiaforever-m5t 12 дней назад
exactllt
@eexx5392
@eexx5392 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ተባረክ ግን ጥያቄ ልጠይቅህ ቁረአን ከሰማይ ነው የወረደው ይላሉ እውነት ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
መሐመድ እያጃጃላቸው ነው። የራሱ የመሐመድ ጽሁፍ ነው።
@eexx5392
@eexx5392 6 месяцев назад
@@ewnetyasarfal 🥰
@eexx5392
@eexx5392 6 месяцев назад
@@ewnetyasarfal ሳህ
@anagaw-mc9tl
@anagaw-mc9tl 6 месяцев назад
መሐመድ በሞት የተሸነፈ ሰው ነው ለዚያውም የእውሸት ነብይ ታዲያ የሞተ ሰው እንዴት ለዘላለም አፅናኝ ይሆናል ያስቃል ።
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
ክክክክ በደንብ ነው የሞተው ሞቶም የተቀበረው እንደኛው ሰው ነው እንደናብራህም እንደነያቆብ ሞቶ ተቀብራል ትንሳኤ ቀንም ይነሳል እንደኛው እናንተ አላችሁ አደል በማህፀን በደም የታቀፈ ተምጦም የተወለደ እንደልጅ ተጠብቆ ያደገ የሚደክም የሚረበው የሚጰዳዳ የተገረዘ አይሁዶች ሀያል ሆነውበት የገረፉት የሰቀሉት ሞትም ሀያል ሆኖበት የሞተ ሰው ጋታ ብላችሁ የምታመልኩት ያወም የማይሰማችሁ ሰጨሁን ሰጮሁ የምተዉሉ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
Bro betam goboz nak agalalats layi minm aliwashakm tikikl now mitaworo miknyatum ine arab agar now yalewut lasawiyo ynateni matsaf hamita ine manibab ifakigalo biye sitayiq majamariya ishi bilog nabara ale awo guran beithiopya qonqa yeworada ale bilog keza semint sayimola yelam.bilo kadag uantun indalawota farito kalakalag inb alag
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
ወንጌልን ዘቡር ስለሙሀመድ ይናገራሉ ይላል። አዎ ሰው ያልበረዛቸዉ መፅሐፍ ቢገኙ ማየት ይቻላል።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@رقيهمولا
@رقيهمولا 6 месяцев назад
የድግልማረያምልጅእሡይቅርባይመሀሪወደርየለለውፍቅርነዉእሡ❤❤❤❤❤❤❤
@رقيهمولا
@رقيهمولا 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 6 месяцев назад
እረ ወንድም የዚ ፈረንጅ የ ዩቱብ ኣካውንቱን ንገረን❤❤❤❤❤ በተረፈ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
description ላይ ሊንኩን አስቀምጫለው።
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 5 месяцев назад
​@@ewnetyasarfal6:10
@Mohammed-o4x6p
@Mohammed-o4x6p 3 месяца назад
በ ትክክል 🙋‍♀️📖 እገርማሎ መሐመድ ሐሰት በደቢ የ ተረዳዉት በ ተናፈረ የ ቁርአን ምዕራፍ አብበ ነው እውቀቱ ይ ገርማል
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
ወላሂ የተሸከመውን ውሸት መግለፅ ባይቻልም ነገር ግን ሰውየው በቀላሉ እንደተሸነፈ ያሳያል።
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
99:1 የሚባል ህግም አስተምሮም የለም በእስልምና እምነት ውስጥ። እስልምና የሚያስተምረን##-እውነተኛ መንገድን እስከያዘ ድረስ አንድም ሰው ቢሆን ትክክለኛው አማኝ እሡ ነው ።በማለት ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ።የእስልምናን ብርሀን ያሳያችሁ ። አሚን
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
BariGtagnat musilim ihitochachin ihenin video iyayachu indehon badab inawiqalen tatsatsafu ishi hasab inlawawotalen
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
isk wishat nw mohamad ye 6 amat hitsan lij yagabawu aqalo min inde mitlug lazi tiyaqe awo chigr yelam yeduro sawi tankara now mitlut ishi indiy kahonam.insmamalen gin yesawi lij ayimro tankara lihon yichlal injy sawinatu uko dayimend ayidelam uko ahunm.yawi now bafitm yawi now siga siga now alitalawotam.ayimiro injy isu 30 minamin amatu goromisa hono isk inatee irasu shemi yelachum.sitkarakaru min tru nagar ale yesaralachu
@MaheKer
@MaheKer 6 месяцев назад
ጴንጤ የቻልሺውን ያክል የተጭበረበረ አገላለጽ ተጠቅመሽ ኢስላምና ነቢያችንን ለማጥላላት ፕሮፓጋንዳ ብትነዢም ቅንጣት ታክል የኛ የሙስሊሞችን የእውነት ጉዞ ለመግታት አይቻልሽም፡ እንዲያውም በተቃራኒው የናንተ ተከታዮች የኢስላምን የእውነት መንገድ እየተረዱት በመምጣት ላይ ናቸው፡፡ እድሜ ለባይብል ጥናት!!!!
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቃልም የሚለውኮ ልክ አንተ እንዳልከው ነው። እኛ የምንናገረው ነገር እውነትን የሚፈልጉትን ልባቸውን ከፍተው እንዲቀበሉትና እንዲድኑበት የሚያደርግ ሲሆን፣ በሃይማኖተኝነት ጨለማ ውስጥ እያሉ እውነትን እንቢ የሚሉትን ደሞ የበለጠ ልባቸው እንዲደነድንና ወደ ዘለአለም ጥፋት እንዲሄዱ ለመርዳት ነው። እኛን የሚሰማን ከሁለቱ አንዱን መቀበሉ ግዴታ ነው። ይሄ ከሆነ ደሞ ስኬታማ ነን ማለት ነው። አሁን ብትሞት ጀነት ለመግባትህ ምንም ማስተማመኛ ሳይኖርህ እንዲህ በድፍረት መናገርህ ይገርማል። እኛኮ አሁን ብንሞት (በስጋ ከዚህች አለም ብንለይ) የት እንደምንሄድ እርግጠኞች ሆነን ስለምናውቅ እና መያዣም ስላለን ነው ተመለሱ፣ መንገዱ ይሄ ነው ብለን በድፍረት ምንናገረው። አንተ ለራስህ ሳታውቅ ሌላውን ዳኑ ትላለህንዴ?🤔 ዮሐንስ 3 ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ¹⁹ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ ²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
@MaheKer
@MaheKer 6 месяцев назад
@@ewnetyasarfal አንተ እራስህ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ሆነህ ሌላውን አካል በጨለማ ስትመስለው ማየት በጣም አስቂኝ ነገር ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
አያስቅህ ወዳጄ። የሚያስቀው የቱ እንደሆነና ማን በጨለማ ውስጥ እንዳለኮ አሁኑኑ መለየት እንችላለን። ዛሬ ብትሞት 100% እርግጠኛ የሆነው መሄጃህ የት ነው? ይህንን በድፍረት በመረጃ ከመለስክ እውነትም ብርሃን ውስጥ ነህ ማለት ነው። እኔ በጣም እርግጠኛ ስለሆንኩ መረጃ ልሰጥህ እችላለው። አንተ ግን እርግጠኛ የሆነ መረጃ ልትሰጠኝ የምትችለው ከመሐመድ በላይ ለአላህ ቆርብ ከሆንክ ብቻ ነው። ምክንያቱም መሐመድም የት እንደሚሄድ አያውቅም ነበር።
@SUDTUBE-i3t
@SUDTUBE-i3t 5 месяцев назад
ወራዳዎች ልብ ካለህ እወነታን የዘሀ ፊት ለፊት መከራከር ስችል እንደ ድመት ስር ለስር አትርመጥመጥ
@15Abel
@15Abel 2 месяца назад
ቁራን ሰቴት ነው ምዓመድ ውሸት ነው
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
እንድህ የወረዱ የሠዎችን ንግግር የሚተረጉሙ ሠዎች በጣም ትገርማላችሁ። እውነት ጭፍን ተከታዮች ካልሆናችሁ እስቲ ፍርድ ስጡ እስልምና ማጭበርበርን ,ዝሙትን :አምባገነንነት ያበረታታል ወይ...?
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
ምን ትጠይቀኛለህ! የተናገረው ያለ መረጃኮ አይደለም። ነገ ምለቀውን ስትሰማ ደሞ የበለጠ ስለ እስልምናህ ትረዳለህ፣ በተለይ ስለ ካዕባ!
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
Aqalo tsufi indeyabazawulachu sorry.
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
Ishi iheninm indatkidu jehenat wist zimut ale.isus tsidq now malat now iz midr layi iyaleni unkan yemizaga nagar fatar sawochi silahonan besimet silaminfana midr layi iskalen dras gabicha indnor faqadalin yawi gid silahonalin wode zimut indanihed. Gin samayi layi min yadargal iza tsidq bota lay indo lazi tiyaqe besidib indatmatug isu quran now yalew bilachu are setoch quranachun bedab abibu woyinm demo mani yawiqal iyawoqachum.lihon yichlal iza samayi layi biligna ale sitbalau ingid mitsadabu sawochi tena binorachu indaz atihonum. nawur uko now sijamar iyawoqachu lihon yichlal indalee.mani yawiqal dasi bilowachu lihon yichala gin.migarmo abaya minamin hijab naqab sitlu indo igzo sawun lamashawod islimna kibr now iyalachu irasachun.iyeshawodachu
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
Awo minalinat beqiranachu wist yalewu nagar andi andi nagaroch lik lihonu yichlala seytan indaz now fatsimo unatun ayigalitslachum.fatsimo demo wishatun ayigalitslachum miknyatum.wishatun bicha kamatalachu tinaqalachu chinqalatachun yiqoriqrachwal laza.isu yetaragama.silahona aqalaqlo now miyamato unatunm.wishatunm.indatnaqu
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
Yeunat bafit betam yasazing nabara musilmoch gin lamindnow iyawoqachu irasachun mitshawidut woyins kemusilminat sitwot tigadalalachu tabilachu silatanagar now isk set musilim yehonachu setoch tatsatsafu sidib satichamiru minm.chigr yelam inwoyayalen sitat balabat bota layi intaramalen gin inatee euko libachu yaqali mohamad bilgna inde misara isu bilgna kesaraa demo quran lik lihon indemayichl mawoq euko qala now yeunat iz wishatam bilachu kamaworat baft isk inglizga mitawiqut kahona woyim matawiqut kahona betesabochachhn tayiqu
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
Sawi yigadal tialachu indet 1 sawi wodo faqido ke amilakuu fiqr hizot injy migazawu inatee mitlut begid asigadidachu islmna wist masar now kawota magadal bagid amilakn mamilak malat now ihe bagid miyasimalik amilak min.ayinat iras wodad bihon now bigabachu uko bagid yetabalachubat miknyat sihtata silalabat now gabachu
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
ሰውየው ስለሚናገረው ነገር እውቀት የለውም። ኢስላማዊ ሸሪዓ ህግ የሚያቃረኑ ሰዎች ብዙዎቹ የመፅሐፍ እውቀት የላቸውም ። እያንዳንዱ ህግ ተፈጥሯዊ ሚዛንን የጠበቀ እና ፍትሃዊነት የተሞላበት ነው። ለዚህም ነው በወንጀል የተጨማለቀ የረከሰ ሰው ህጎቹ ከባድ ይመስሉታል። ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስን ያነበበ ንፁህ ተፈጥሮአዊ ማንነት ያለው ሰው ኢስላማዊ ህግ ቀላልና ፍትሃዊ መሆኑን ያምናል ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
😁 አትቀልድ!🥰
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
መሀመድ በኔ ካላመንክ ብሎ አንድንም ሰው አልገደለም።
@Hanitube-em1zj
@Hanitube-em1zj 5 месяцев назад
እያነበባቹ😂😂😂😂
@eliyastesfaye868
@eliyastesfaye868 5 месяцев назад
without lies islam die !!!
@AbduAbdu-fb1cs
@AbduAbdu-fb1cs 6 месяцев назад
መታወራው90ፐርሰንት ወሸትነውወሸትከሤጣንነወ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
ውሸት ነው ከማለትህ በፊት አጻጻፍህን አስተካክል። የተማረ ሰው አጻጻፍ አይደለም።
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
Lagna yemitlut futur tamalkalachu tialachu gin iyesus futur bicha bihon unkan yimalakal eunkn lela miknyatum.silaisu inatee irasu bedab tawiqlachu chawa now nitsu now qalat yemayqalitso now sawun bagid sayihon befiqr yemigazawu now nawur yelelabat now isu indo isu unkn amilak sawi bicha bihon ayimalak isk irasachu nigarug maches timotalachu injy silaisu chawinat kamaworat timotalachu yetawoqa now. CHAWA indehona tawiqalchu eunkn bagana matsaf bicha sayihon isu banatee batsfi irasu.chawa nw gin inate atigalitsutm.mikmyatum yemohamad qoshasha kibr indayiword injy iantee .irasu tawiqalachu iyesu nitsu indehona.
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 месяцев назад
Isk coment layi tsafulig ihenin tiyaqe yemusilm setoch ihtochachin malate mohamad nabiy mahonun mani now yemagarach lanatee maches tiyaqe sititayaqu quran tilalachu quranun yaworadawu irasu silahona indet miskr yelelawun gari amanachut isk yetugar now ala mahamd yane bahar now yalew yet gar now isun ine nagn lanabiynat yemaratkut yalewu yetugar now isu yane sira yemisara inen yemiyasdast nabiy now bilo yetanagarwu yetugar now malsulg malis ishi kesidib yelafaa nagar malat now baqa haqi haqun lamin unatun tishashalachu
@Nahomwedi
@Nahomwedi 6 месяцев назад
ስለ Jehovah witness ትመጣለች ትችላለህ ሰለ ነሱ አምጣልን
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq 6 месяцев назад
ብዙ video alegn kefelke be TEL GRAM AWERAGNE @fiku66
@AbduAbdu-fb1cs
@AbduAbdu-fb1cs 6 месяцев назад
3ቀን3ሊትንሚያሥረዳ1ክርስቲያን የለም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
ለመረዳት ዝግጁ ስላልሆንክ እንጂ በጽሁፍም በቪድዮም ተብራርቷል። በጽሁፍ ቪድዮው መጨረሻ ላይ ባለው ድህረ ገጽ ታገኘዋለህ። በቪድዮ ደሞ እዚሁ ቻናል ላይ።
@AbduAbdu-fb1cs
@AbduAbdu-fb1cs 6 месяцев назад
አትመልሠዉም፡መቼም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
እሺ🥰🥰
@GedionHailu-m4w
@GedionHailu-m4w 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@temewolde365
@temewolde365 6 месяцев назад
​@@GedionHailu-m4wየሙስልሞች አላህ ልጅ የለለው ምስት ስላላነባ ነው።😂😂😂😂😂😂 የሙስልሞች አላህ እኮ ግብረ ሰዶም ነው😂😂😂😂😂😂
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
frist please try to considered the reality between the video and the muslims. Becouse this video shows you are the haters of the Muslims... Not only muslims the Christian religion followers are not accepted the false information of this video. Allhamdulilah by your own video open the way for Christians are will try to study about Islam more and more. I hope for all to follow the right way of the world i.e Islam
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
እኛ እናንተ ሙስሊሞችን አንጠላችሁም። እስልምናን ግን እንጠላለን። ምክንያቱም፣ ወደ ገሃነም እያዝገባችሁ ስለሆነ። ክርስቲያኖች እስልምናን በደንብ እያጠኑ ነው ላልከው፣ አዎ እያጠናን ነው። እስልምናን የምናጠናው ግን እንዴት ወንጌልን እንንገራቸው የሚለውን ለማወቅ እንጂ ልንድንበት አይደለም። እኛ ዛሬ ብንሞት ወደ የት እንደምንሄድ እናውቃለን። እናንተ ግን አታውቁም። ስለዚ እንደ እኛ መሄጃችሁን እንድታውቁ ለመርዳት ነው። መዳኛው መንገድ ኢየሱስ ነው፣ በኢየሱስ የመስቀል ላይ ስራ የሚያምን የዘለአለም ሕይወት አለው፤ የማያምን ደሞ የለውም። ስለዚ እስከ አሁን አንተ የለህም። እንዲኖርህ ኢየሱስን አውቀህ፣ የሰራልህን ስራ ሰምተህ በመቀበል ዳን።
@AbdrahimAlhamdu
@AbdrahimAlhamdu 5 месяцев назад
ከዳ/ር ጋር ተከራከር ሀሰተኛ ካልሆንክ!!!!!!!!!!!!!!
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 6 месяцев назад
ሠውየው በጣም አጭበርባሪ ነው። እስካሁን ድረስ ከምንጩ የተቀዳ ንፁህ መፅሐፍ እና ንፁህ አስተምህሮ በምድር ላይ ያለው በቁርአን ብቻ ነው። ያልተበረዘ እና ያልተሠረዘ እውነተኛ እምነት እስልምና ብቻ ነው። ሰውየው በጣም ትኩረት አድርጎ የሚናገረው ቁርአንን አንብበህ በራስህ አረዳድ ብትረዳው ሙሉ በሙሉ በትክክል ላትረዳውና ትችላለህ ይላል? ## በጣም ጥሩ ቁርአን ማንኛውም ሰው በራሱ አረዳድ አንብቦ እንደተረዳው ይተግበር ቢባል ከ2 ቢሊየን በላይ ሙስሊሞች የተለያዩና የራሳቸውን አስተሳሰብ ብቻ የሚከተሉ ይሆኑ ነበር። ይህ የሚሆነው የሰው ልጅ አረዳዱ የተለያዩ በመሆኑ ነዉ በየዘመኑ የሚመጡት ምእመናንን የተለያዩ አስተምሮ በመቀላቀል እርስበርሱ የሚጋጭ ትምህርት በሆነ ነበር።ነገር ግር ዘመን የማይሽረው ቁርአን የነብዩ መሀመድ(ሶ.ዐ.ወ) መንገድ ቀጥ እንዳለ በታማኝነት ከዘመን ዘመን ይሸጋገራል ። ለዚህም ሲባል ነው መልእክቱን በተግባር እያሳየ የሚያስተምር መልእክተኛ ከፈጣሪ የተላከው። ሁሉም ተከታዮች መልእክተኛው ባስተማረው መንገድ እንድጓዝ የታዘዘው። ይህ ደግሞ እስልምናን በምንም መንገድ መበረዝና በሌላ አስተሳሰብ እንዳይበከል አላህ የጠበቀበት መንገድ ነው። እስከ ምፃት ድረስ ንፁህ እምነት እንደሆነ ይቀጥላል ።አልሃምዱሊላህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 месяцев назад
ቁርአን ለመረዳት ቀላል ነው ብላችሁ ትሰክሱ አልነበረንዴ? አሁን ደሞ ምን ተፈጥሮ ነው የተለያየ አቋም ሊያስይዝ ይችላል ምትለው? እኛ ቁርአንን ወደምናይበት ትክክለኛ መንገድ እየመጣችሁ ነው ማለት ነው። ደሞ መርቅነህ መሰለኝ ምታወራው እየቀባጠርክ ነው፣ ቁርአንን በቀላሉ መረዳት ስለማይቻል አብዛኞቹ ስለ ቁርአን እንዲናገሩ አይፈቀድላቸውም፣ ኡለማዎቻቸው ብቻ የሚሉትን እንዲሰሙና እነሱ የሚናገሩትን ብቻ እንዲቀባበሉ ነው ሚገደዱት እያለክ ነው። ይሄ ደሞ እውነት ነው፣ እናንተም የምታዝጉን ኡስታዞቻችሁ የሰጧችሁን ጥቅስ ሳታጣሩ እንደወረደ በማምጣት ነው። አንተ ደሞ መሐመድ እንዲያስረዳን ተላከ ምናምን እያልክ ትቀባጥራለህ፣ መሐመድ ከሞተ መቼ ነው፣ ከየት መቶ ነው ሚያስረዳህ!? እያወራ ያለው ስለዚ ዘመን ነው። ልብ ብለህ ስማ።
@mekonenyemane4034
@mekonenyemane4034 3 месяца назад
😂😂😂 የኣጭበርባሪው የመሓመድ ተከታዮች
@رقيهمولا
@رقيهمولا 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርነዉአምላካችንእግዚአብሄር❤❤❤❤❤❤❤