Тёмный
No video :(

ሙስሊም ወገኖቼ ይህን መመሳሰል በምን ታስተባብሉት ይሆን? 

መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን
Подписаться 2,8 тыс.
Просмотров 2,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@user-si6jn6ru1u
@user-si6jn6ru1u 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ሙስሊሞች እህት እና ወንድሞች ልብ የሰጣቸው 🙏🙏🙏
@selamteshome9463
@selamteshome9463 6 лет назад
ወንድማችን ቃልህውት. ያስማልን. አሜን፫
@tub9919
@tub9919 5 лет назад
አሽኩረክ ያረቢ የሱህ አል መሲህ ጌታችና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 4 месяца назад
መሲህ ደጃል ነው እንጂ እየ ሱስ አይደለም እየሱስ አል መሲህ ነው የሚባሐው መሀይማንኖች በደንብ አንብቡት
@selamteshome9463
@selamteshome9463 6 лет назад
ሙስሊሞች. ንቁ. እስክምቼ. ዪሆን በጭልማውስጥ የምትኖሩት. የኛ ጌታ. ስራው. ድንቅ ነው. አይመርመርም
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 лет назад
selam Teshome እኛ ነን እንዴ ጨለማ ውስጥ የለነው ክክክክክክ ማስሎሽ ይሆናል
@ahmadhammoud3993
@ahmadhammoud3993 4 года назад
መጀመሪያ አንቺ ንቂ
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 7 лет назад
እኛ ሙስሊሞች ከእናንተ የበለጠ እየሱስን እንወደዋለን እናከብረዋለን ነገር ግን አላህ ከሰጠው ክብር አናጋንነውም እናንተ ግን ፈጣሪ አድርጋችሁት ቁጭ በለው ይልቁንስ ንቁ ፀሀይ በምእራብ ሳትወጣባችሁ
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 4 года назад
ቆይ አምላክ ስለ መሆኑ ቁራሀን ይነግራችኋል ያለ ማብብ እንጂ
@user-sd9cf7ni5d
@user-sd9cf7ni5d 3 года назад
@@user-df6pb3su3c ታዳ። ለምን። ገብተህ። አታነበውም። ለምንስ። አታምንበትም
@natitdros423
@natitdros423 2 года назад
ከብት
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 4 года назад
የተዋህዶ ፋሬ ፀጋውን ያብዛልህ
@powerlink6511
@powerlink6511 5 лет назад
ቃሌ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተመስገን ተዎህዶ ያደረከኝ አምላክየ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@Tark-vv5rf
@Tark-vv5rf 7 лет назад
ቃለ ሂይወት ያስማልን ወንድማችን እግዚሄር ይጠብቅ
@esmailhusien2439
@esmailhusien2439 4 года назад
መሳደብ ለሰው ልጅ ጠቅም የለውም ገብታችሁ ከተመቻችሁ ተቀበሉ ካልተመቻችሁ አፋችሁን ዝጉ መሳደብ እውቀት ሳይሆን ምሀይምነት ነው አዝናለሁ ለምን ካወቃችሁ ከመሳደብ ተሳስተሀል በሉ እህት ወንድሞቸ ወላሂ ነው የምላችሁ መሳደብ ፋራነት ነው
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 5 лет назад
ሲያስጠላ ተረት ከማውራት ይልቅ የምታምንበትን መፀሀፍ ይዘህ መድረክ መተህ አትከራከሩም ቁርአን አተ በምፈልገው ሳይሆን የሚተረጎመው በወረደበት ሠአት በተተረጎመው ብቻነው እንዳተ መሀፍ እድሳት አያስፈልገውም አንድ አንቀፅ አውተህ ሳይሆን ማስረዳት ሙሉውን አንብበህ ነውማስረዳት ታቃለህ ሙስሊሞች ሙሉ ሳያነቡ አይናሩም
@user-jr5br2yb6g
@user-jr5br2yb6g 5 лет назад
እግዚአብሔር ከማን ታመሳስሉኛላችሁ ብሏል አተግን ከሙሴ ጋር አመሳሰልከውነብይነቱን እዳመንክ ነው የሚያሳየው ሚስጥር በለው ለምደዋል አያቁም አተበል
@user-rw1is9sr1o
@user-rw1is9sr1o 7 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
አንተ ልጅ በእውነቱ ኩላሊትህ ሊፈነዳ ነው ፊትህ ያስታውቃል ይልቅ የማታቀውን ስትለፈልፍ ዋ ነፍስህ ዋ
@tayibasaid9492
@tayibasaid9492 4 года назад
ብቻህን መለፍለፍ መፍትሄየለውም ወድ ከሆክ እነአቡሀይደር ጋተወያይ ክክክክእኔኮግርምየምትሉኝ ኦርቶዶክስ የሆናችሁሠወች ትክክለኛእምነት እዳልሆነስለምታቁ ሥለሀይማኖት ሲነሳ ደማችሁ ይፈላል ከመናደድህ የተነሳ ጉበትና ጨጓራህ ዱለት ሆኗል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 6 лет назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን የሙስሊሞች ነግር ተከድኔ ይብስል ።
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 4 года назад
ኧረ ወድም መጀመርያ ለማወቅ ሞክር ከማሳወቅ ይልቅ ማወቅ ይቀድማል ምንን አዉቀህ ነዉ መካራህን የምታይ አትዘባርቅ
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 4 месяца назад
ቆይ ምን አደከመህ ሙሴና እየሱስ አምላክ ናቸው አትልም
@user-vy4wk2cr8i
@user-vy4wk2cr8i 7 лет назад
ተስፍሽ እየ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
@tub9919
@tub9919 5 лет назад
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ወልደ አምላክ አምላክ ነዉ እናተ ስላላችሁ አምላክነት አትጨምሩለትም ወይም አምላክነት አትጨምሩለትም ሙስሊሞች አይገባችሁም ምድረ ፋራ ነዉ ህዝቡ ሰይጣና ሰራዊቱን ነዉ የምታመልኩት
@user-ij1eb4tb9g
@user-ij1eb4tb9g 5 лет назад
እውነት
@umatrtablt469
@umatrtablt469 7 лет назад
አምላክ ይበላል ይጠጣል አይሁዶች የሰቀሉት ትላላክሁ ክርስትና ሀይማኖት ክክክክክክክክክ
@user-hs7tk4bh3h
@user-hs7tk4bh3h 4 года назад
ምግቡ ነው ያሳሰበስ ይልቁንስ እውነት ይዋጥልሽ
@tub9919
@tub9919 5 лет назад
ቃለህይወት ያማልን ለንድም ተስፋዬ
@user-qg1gr9kv9i
@user-qg1gr9kv9i 8 лет назад
ስለ ሀይማኖትህ ሳታውቅ ስለ እኛ ሀይማኖት ገብተህ አትዘባርቅ የኛ ነብይ መሀመድ ሰ·ዐ·ወ እንደ አንተ ባለ የሚነሱ አይደሉም ቅድሚያ አንብብ ከመናገርህ በፊት ፈጣሪና ፍጡርን ያለየህ የአላህ ሰላም በማሪያምና በየሱስ ላይ ይሁን እየሱስን ያለ ቦታው ጌታ ትላላችሁ የጌታ ልጅ ትላላችሁ ግን የናንተ ጌታ እየሱስ ነው ወይስ አባቱ እግዚአብሄር ደግሞ ተወገፈ ተሰቀለ እያላችሁ የአላህን ምርጥ ባሪያ ዝቅ ታደርጋላችሁ ኦረ አላህ ልብ ይስጣችሁ
@user-vy4wk2cr8i
@user-vy4wk2cr8i 7 лет назад
ካፊሮች ብታምኑም ባታምኑም የፈጠራችሁ አላህ ብቻ ነው ክክክክክክ አንድ ሰዉባሪያዉን አይወደዉም ለምሳሌ አሰሪና ተቀጣሪ ማለትነዉ እናተ ያላህ ባሪ ናችሁ አንድ አስሪ ባሪያዉን እደልጁ አያየዉም ልክእዳረቦች እኛተቀጥረን የነሱ ባሪያሁነን እንሰራለን እና ይወዱናል አንድ ጥፋት ቢያገኘብን አይምሩንም ስለዚህ እናተ ባሪ ሲያስጠላ እኛደግሞ ልጅ የክርስቶስ ልጅእንባላለን አባ አባት ብለን እንጠራዉ አለን እልልልልልልል ክብር ለክርስቶስ እየሱ ብቻ ለጣኦት ለሀሰተኛ ነብይ አንገዛም
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 6 лет назад
ካፊሮች ብታምኑም ባታምኑም የፈጠራችሁ አላህ ብቻ ነው ላንች አላህ ላልሽው አላህ እሚባል አምላክ የለም እሱ የአረቦችና የሙሀመድ ቤተስቦች የሚያመልኩት ጣአት ነው ግን እናምልክ ካላችሁ መብታችሁ ነው ።
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 4 года назад
@@user-vy4wk2cr8i ዝም በይ አህዛብ ዝም በይ ለራስሽ ሐጢያት ገብተሽ እኔንም ሐጢያት አታናግሪኝ እግዚአብሔር ይገስጻሽ
@abukiman6349
@abukiman6349 4 года назад
Allah hidaya ysthek Stetay awaki tmeslalek gn Sle eslam lemawrat gena አተም ነክ esun bedenb emen eshi
@user-jr5br2yb6g
@user-jr5br2yb6g 5 лет назад
ኧረ ሸም የያዝህ አምላ አሩን አራ ፈሱን ፈሳ አቀላፈ አትበል እየሱስ ይበላልደግሞ ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@nhyan11ail30
@nhyan11ail30 7 лет назад
ዝምብለህ አትዘበርቅ መጀመሪየ ለረስህ እወቅ ነብዩ መሀመድ (ሰ. አ. ወ) ወሸት አይደለም አስተምረው የለፉት ለእውነት የቆሙ ናበር ያአሏህ ምርጥ
@natitdros423
@natitdros423 2 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@habasha5128
@habasha5128 3 года назад
ሲያስፈራ ገዳይ ይመስላል አኡዙቢላሂ ምናሽጣኒራጂም አር ፈት ኡኡ
@zehabuseid5733
@zehabuseid5733 7 лет назад
ውይ ካፊሮች ስለእየሱስ ማወቅ ከፈለጋችሁ ከሙስሊሞች ጠይቁ። አይይይይይ ስታሳዝኑ ምነው ትንሽንኳን ብታውቁ ።ስሜቱን የተከተለ ጠፋፋፋፋፋ። እውነትን ከሙስሊምች ጠይቁ ወደ ጌታህ ሣትነዳ
@adonaialohi7653
@adonaialohi7653 7 лет назад
ቁራን እሚለው ግን ስለ እስላም ክርስትያኖችን ጠይቁ ይላል
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 6 лет назад
Zehabu Seid £lእዊ ምስኪን እኛ መቅድስ መጽሀፍችን በቂያችን ነው የሙሀመድን ተረትና ሽርሙጥና ዝሙት የምንስማበትም ሆነ የምንጠይቅበት ምንም ምክንያት የለንም ።ይልቁን ቁርአናችሁ ጠይቁ ስለሚላችሁ እኛን ጠይቁ ምድረ በግ ሁላ።
@selamteshome9463
@selamteshome9463 6 лет назад
wuyii. kkkkkk inanteee. muslimoch daamooo kamachee. wadiii naw. iwunet yemitaqut. asaqshiny. inante. selemte. wushoch kahajiiwach. yeegalaa. geletaa. quub. itikaayiii naw. aleee. yee agerrr sawu. cilemanaa. birehaaan min simiminet alewu. isatinaa iwuhaam simiminett yelawum. inyaaaaa. iwuhaaa. inyaaaa. birehaaan. inante. cilemanaa. isaat nachuuuuu. 100%
@nejutingngdgd7994
@nejutingngdgd7994 5 лет назад
chinketek yferas abo
@nejutingngdgd7994
@nejutingngdgd7994 5 лет назад
chnkelatek ahun feresirese abo ish Ay kaferochi
@rosmeyatti3037
@rosmeyatti3037 8 лет назад
bilginah tagalete insha Allah wurdetih bakirb kan
@user-hi6xm4qm5r
@user-hi6xm4qm5r 7 лет назад
Rosme Yaኳኦ
@user-yu8fn5pc2t
@user-yu8fn5pc2t 6 лет назад
ምን ሳታውቅ አትቀባጥረ ጂባፍ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 года назад
فقد كتبة በእርግጥ ዋሸህ ጠሞ ማጥመም ይሏችኋል እንደዚህ ነዉ አቃለሁ ብሎ ከማዉራት አላቅም ብሎ ዝም ማለት ይሻላል አለች ኡሚ ክክክክ 👎👎
@user-rm1fy6fe5f
@user-rm1fy6fe5f 7 лет назад
አትዘበርቅ ለዘሬ አለለፍከም እየሱስ ክርስቶስ ፍጡረን ነው መተቁትን ጠይቁ ዝም ብለቹ ሺድዮ ተመቸኝ ብለችሁ አትለፈልፉ አልጠይቅም ከለቹ ዝም ብለችሁ ስእለችሁን አምልኩ እሽ ጠኦተኞች
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 4 года назад
ተጏላ የመጣ አይን አወጣ አሉ አሁን ሙስሊም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እኛን ጠይቁነ እንጅ አንጠይቅም እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-sd9cf7ni5d
@user-sd9cf7ni5d 3 года назад
@@user-wk9id9tb1r እረ። ጅል ታዳ እየሱስ። ጌታ። ከሆነ ገብሬል ሙሀመድ ዘድ። ሲመጣ። አያይም። ነበርደ
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 3 года назад
@@user-sd9cf7ni5d ተሳደቡ እናተ የስድብ ድግሪ የጫናችሁ የሳትናኤል ማደርያወች ስለሆናችሁ። አይደንቀንም ከዝብ ማር እንደማይጠበቅ ከአህዛብም ጡሩ ነገር የለም።
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 6 лет назад
አየ ጂልነት የፈጠረህን እወቅ የተፈጠርክበትንም እወቅ እሽ
@alahuakber3464
@alahuakber3464 7 лет назад
kkkkkkkkk tlk wshet kutr snt enbelew yantens haha aye zendro abo mnm atakm welahi ene anebewalehu methafachihunnnnnnnnnnnn zm belll zmta werk new
@alitefara908
@alitefara908 8 лет назад
አተለራስህወራኛ
@mehretberhe9465
@mehretberhe9465 8 лет назад
rebate God bless you
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28