Тёмный

ሙሽራችን አበደች። ሙሽራ የሌለችበት ድል ያለ ሰርግ ደግሰን እያለቀስን ገባን። በሀገራችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ዱብዳ ወረደብን። 

Addis kememoch
Подписаться 236 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

ሙሽራችን አበደች። ሙሽራ የሌለችበት ድል ያለ ሰርግ ደግሰን እያለቀስን ገባን። በሀገራችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ዱብዳ ወረደብን።

Опубликовано:

 

25 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 2 месяца назад
እኔ ግን ፔሎዉን ያመጣችላትን አክስቲቱን ጠረጠርኩ እንደኔ የተሠማችሁ ላይክ አርጉ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 месяца назад
እኔም
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 2 месяца назад
የእውነት እኔም አክስቷን ነው የጠረጠርኩት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 месяца назад
እኔም የቬሎው ጉዳይ😢😢😢😢
@user-zu4bi7kq8s
@user-zu4bi7kq8s 2 месяца назад
እኔም እንድዛው ጥረጥረኩ አላሁ አዕልም
@zaynab6283
@zaynab6283 2 месяца назад
የእኔም
@FtuuSelamawitAberra
@FtuuSelamawitAberra 2 месяца назад
በስላሴ ስም😢 ፅባል ትግባ የምትሉ 👍አድርጉ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад
እኔ የምለው አገራችን ማሰር ያልተቻለ ሰይጣን ስላለ ከሩቅ ጠላት ይልቅ የቀርቡ በልጧልና አክስቷ ባሏ የቅርብ ጓደኞቿ ይመርመሩ ባይ ነኝ ከነዚህ አያልፍም ችግሩ
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 2 месяца назад
የኔ እናት እግዝኣብሄር ይማርሽ
@SMa-mv5xb
@SMa-mv5xb 2 месяца назад
አላሃ ይድረስላት ፅበል ትግባ ይሻላታል
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 2 месяца назад
ወሰድናት ምንም ለውጥ አላየንም አሉ እፈ ያማል😢😢😢
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Месяц назад
በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ቢወስዷት ትድናለች 😢
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 2 месяца назад
ወድሜ መተት ነው ፀበል ውሳዷት ሃሳቤን የምደግፉ ላይክ
@user-dp8qo6jx2n
@user-dp8qo6jx2n 2 месяца назад
የዚን ጉድ መጨረሻ በጉጉት እንጠብቃለን ጀግናው ጋዚጠኛችን
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 месяца назад
ማነው የእዚ ጋዜጠኛ አድናቂ የምቶዱት ላይክ አድርጉኝ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 месяца назад
እኔ ማርያምን ብሸልመው ደስ ይለኛል ከምር ጀግና ጋጤዘኛ ነው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 месяца назад
አደወደሙ ጀግና ነው አነፍናፊው
@degafuabino-uh9jf
@degafuabino-uh9jf 2 месяца назад
😢🎉❤😊
@degafuabino-uh9jf
@degafuabino-uh9jf 2 месяца назад
😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 2 месяца назад
መምህር ተስፋዬን እናትናአባቷ ያግኙት ከመሰረቱ ሁሉምነገር ይስተካከላል ፀሎት ስግደት ፀበል ይፈልጋል ሀይል የእግዚአብሄር ነው
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 2 месяца назад
በትክክል መምህርን ባያገኙት ገጠመኝ ብለው ቢያዳምጡ በቀላሉ ችግሯን ያገኘታል
@AlexBeke-iu6dt
@AlexBeke-iu6dt 2 месяца назад
ግልፅ ነው አድርግውባት ነው
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 2 месяца назад
እኔ የናትየው ጭቅጭቅ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ልጁ ምንም ችግር ያለበት አይመስለኝም ችግሩ በራሷ በሴትየዋ ዙሪያ ካሉ ዘመዶቿ መጠርጠር ያለባት ምንአልባት እናትየዋን ለመበቀል ደስታዋን የማይፈልግ ዘመድ ይኖራል ሴትዮ የራስሽን ወገን ጠርጥሪ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ ኑርልን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Месяц назад
እውነት ነው ልጁ ያሳዝናል ምን ማለት እንዳለበት እራሱ አያውቅም እናትየው እኝኝኝኝ ትላለት እናት ነሽ ማስታመም ግዴታሽ ነውዘመዶችሽን ጠርጥሪ ተጎልታ ወይኔ ልጄን ትላለች
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 21 день назад
Ateferde yferedebehale
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 2 месяца назад
ቤሎ ያመጣችው ሴትዩ መጠየቅ አለባት
@user-jr2tj4xv5r
@user-jr2tj4xv5r 2 месяца назад
አክስቱየይት ትጠየቅ የምትሉ ቤሎ ያመጣችውን ያዟት😢😢😢
@KadeejahKadeejah
@KadeejahKadeejah 2 месяца назад
ትክክለኛ ጥርጣሪ እኔም የጠረጠርኩኝ አከስት ባያ ናት
@taabebe8388
@taabebe8388 2 месяца назад
እኔ የገዛ እህቴ እንዲህ አድርጋኝ ነበር ቬሎውን የሰጠቻት ሰው ጋር ነው ጉዳዩ አትወዛገቡ "7" ወር እኮ ብዙነው የኔናት ይፍጠኑ ይነሱና ፀበል ያስጠምቋት እርሶም ፈዘዋል እግዚያብሔር ይድረስላችሁ ደብተራ እድሜህ ይጠር አሜን እኔም ድኛለሁ እህቴ ትድኛለሽ❤
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h 2 месяца назад
እንድት እህትሽ? 🥲
@taabebe8388
@taabebe8388 2 месяца назад
ጉዱ ብዙነው 😢
@metadeltube1
@metadeltube1 2 месяца назад
Ewnt new 😢
@kewunkassa
@kewunkassa 2 месяца назад
Eneam begza betesbochie bizu fetena ayichlew
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👆👆👆👆👆👆
@argetoall6484
@argetoall6484 2 месяца назад
ቬሎ ያመጣችላት አክስቷንም ጠረጠርኩ ልጁ ላይ ምንም አላየሁበትም እንዲያውም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ይማራት ጓደኟቿም ይጣሩ የቀና ብዙ ያደርጋል እናንተም አይዟችሁ የኛ ጀግና መጨረሻውን እንደምታሳምረው አምናለሁ በፈጣሪ
@user-cf7sw9kd1j
@user-cf7sw9kd1j 2 месяца назад
መምህር ተስፋዬን አማክር እባክ ወንድሜ ብዙ እንደዚህ አይነት ኬዝ ይገጥምሀል ፈጣሪ ይማራት😢😢😢😢😢😢
@bethlehemadugna7076
@bethlehemadugna7076 2 месяца назад
ቬሎውን መዝሙረ ዳዊት 22 እና 90 ፀሎት አድርጉና አቃጥሉት
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 2 месяца назад
እውነት ነው መተት ተሰርቶበት ይሆናል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 месяца назад
Enem velo asasebegn😢
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 месяца назад
ተከራይተውት ይሆናል ከባድ ነው በጨርቁ ብቻ ላይሆን ይችላል በቀለበት በሀብል ይሰራል እረ ኦዳው ይኸ ጭካኔ ምንድነው አምላኬሆይ ወደት እየሄድን ነው
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
እወነት ነወ መዝሙር ዳዊት 22 🤲90
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 месяца назад
የሄም ጥሩ ሃሳብ ኖው ግን ቬሎውን ጋ ላይሆን ይችላል
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 2 месяца назад
ኸረ በእመቤቴ ልጁን መጠርጠራችሁ ስህተት ነው ተውት እኔ ግን የጠረጠርኩ ፔሎ ያመጣችሁን አክስቷን በደንብ ወጥራችሁ መርምሩ ፔሎውን ከሷ አርቁትና እዘው ፀበል መቆየት አለባት የኔ እናት ስታሳዝን ለልጁም እውነቱን ነው በጣም ይከብዳል እንዲህ ሁና ማየት
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h 2 месяца назад
እኔም አክስትዋ ነው ጠርትኩ
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 месяца назад
ትክክል ይሄ እኮ ግልፅ ነው
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 месяца назад
እረ ልጁን ተፋቱት እሱም ላይ እኮ ተሰርቶበት ሊሆን ይችላል አክስት ተብየዋ ጋ ነው ነገሩ የሚሆነው
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 2 месяца назад
እኔም😢
@aynalemtilahunadem7089
@aynalemtilahunadem7089 2 месяца назад
ቬሎውን ይዛው ሄደው በእምነታቸው ያፀሉይበት ፀበል ይጨምሩት ሁሉ ነገር የተያየዘው ከቬሎ ጋር ነው ።።።
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 месяца назад
ቨሎውን ውሐ ውስጥ ክተቱት ችግሩ ቨሎ ላይ ነው እርግጠኛ ነኝ ።ልጁን ተውት ችግሩ ቨሎ ላይ ነው ማርያምን ታያላችሁ።
@tgamare6745
@tgamare6745 2 месяца назад
ፀሎት ቤት ወስዶት ለሰው የማይቻል ለ እግዚአብሔር ይቻላል ❤❤❤❤❤❤
@HabefbaHaberba
@HabefbaHaberba 2 месяца назад
ፀበል ወሰድዋት አጥላ ማርያም ማሪያም ትድናለች በሦስት ቀን ውስጥ ታያላችሁ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ተአምርን 1:58 እመቤቴ ተማርሽ
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 2 месяца назад
በትክክል😢😢😢
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 2 месяца назад
5ወር ሙሉ የማላውቀው ሰው ከተኘውበት ይደፍረኛል ያለቸው ከምን ደረሰች ላይክ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 месяца назад
WARGA.ENI..EYTBKG.NAWE
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 месяца назад
Yes we neef hear about her.
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 2 месяца назад
ያሳውቀናል ጀግናቺን
@yidnekachewsisay
@yidnekachewsisay 2 месяца назад
esu neger kemn derese
@seblipomi3684
@seblipomi3684 2 месяца назад
እኔም ሀሳብ ሆኖብኛል የሷ ልጅ ነገር
@user-mq6su6vo5x
@user-mq6su6vo5x 2 месяца назад
እናትዮዋ ጸበል አትወስጅም እናት አይደልሽ ቤትሽን ዘግተሽ ጸበል ልጅሽን ሂጅ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 месяца назад
ቸርች ውሰዷት የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ይፀለይላት ትድናለች ክፉ ሁሉ ሃዘንን የሚያመጣ ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር አይደለም እሱን አትውቀሱ የእግዚአብሔር ስጦታ በጎና ደስታ በረከት ነው እግዚአብሔር ይማርላቹ
@user-ip2ky9jb1y
@user-ip2ky9jb1y 2 месяца назад
ቤሎ የመጠችውን ሴትዮ ጠርጥሩት
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 2 месяца назад
👌👌
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 месяца назад
መገን ኮሜተሮች
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад
👌👍
@wintagebremichael934
@wintagebremichael934 2 месяца назад
Ewnet demo xebel tgba
@Azmara-cg4ir
@Azmara-cg4ir 2 месяца назад
እኔም😢
@rodibayou1352
@rodibayou1352 2 месяца назад
ጸበል ዝም ብሎ መሔድ ሳይሆን እናት እና አባቷ ንሰሀ ገብተው ሁሉም ወደ እግዜአብሔር መመለስ አለባቸው ።
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 месяца назад
እውነት ነው አባትና እናት ሱባኤ ያዙ
@bhbh7108
@bhbh7108 2 месяца назад
የኔ አባቴ እኔ ካንተ በላይ አላውቅም ግን አክስቱዋን በደንብ ብትከታተላት ጡሩ ይመስለኛል ጊዜው ከባድ ነው ማንም አይታመንም ልጁንም ብሆን እውነት እግዚአብሔር እውነቱን እድያጋለጥ በፀሎት ከጎንህ ነኝ ይች ብላተና ነገ እግዚአብሔር እድልን ሰቶዋት ሕይወቱዋ ተለውጦ በራሱዋ አንድበት የተናገረች እንድምናገኛት አምናለሁ ለሰው የማይቻለ ለእግዚአብሔር ይቻላል የኑፁአንን እንባ ያያል ወንድም እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን በርታ እሱ ያግዚህ መንገዱን ያሳይህ የነገርች ማበቅያ የእውነት መውጫ ቅርብ ናት አምላክ መከናውን ይስጥህ ❤😢😢😢😢😢
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 2 месяца назад
አክስቷ ናት
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 2 месяца назад
አክስቷ ናት
@frehiwet4437
@frehiwet4437 2 месяца назад
ኣክስትዋ!!!በርሚል ጎርጊስ ጸበል ውሰድዋት ኣዛዋቹ ትድናለች እግዚአብሔር ይማራት
@Mesi971
@Mesi971 2 месяца назад
ጀግናችን ብዙ ጅምር ስራዎች አሉክ ፍፃሜውን በጉጉት እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🏿
@Hundumak
@Hundumak 2 месяца назад
በጣም። ሚስቲን የገደለ። የሚሊየኑሩ ቤተሰብ። የ92 "ሚሊየን ብር ምስጢራዊ ሁኔታ
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 2 месяца назад
​@@Hundumakእሱማ አልቋል ሴትየዋ መስተፋቅር እንዳሰራችበት አምናለች ያው ቀጣዩ ወደመፍትሄው ነው
@sirgutkenea1249
@sirgutkenea1249 2 месяца назад
ቬሎዉን ያመጣችዉ አክስት ትኩረት ይደረግባት
@user-nm5xg5uy3b
@user-nm5xg5uy3b Месяц назад
የዚችን ልጅ መጨረሻ ምን ሆነ የምትሉ
@floop10
@floop10 2 месяца назад
እናትየዉ ምን ትጠብቃለች ፀበል ይዛ ለምን እዛዉ ቁጭ አትልም እስክትድን
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 2 месяца назад
ጀግናዉ ጋዜጠኛ መፍትኤ አያጣም 🥰❤️❤️😥
@user-ec5tc3cm1w
@user-ec5tc3cm1w 2 месяца назад
እናትየው ግን ምን ባል ባል ይላሉ እንደ እናት ጠንከር ብለው ፀበል አይወስዳትም
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 месяца назад
አዎ ባሏ ሳይሆን ፈጣሪ ላይ መመካት ነው የሚበጀው። ስትድን እውነቱ ይወጣል። አክስትና ጓደኞኞች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል።💔💔💔
@user-ec5tc3cm1w
@user-ec5tc3cm1w 2 месяца назад
@@tsigenigatu3922 ልክ ብለሻል እህቴ እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት እግዚአብሔር ይርዳት
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 месяца назад
እኳ በውን ሰትለብስ እንድ የሚያደረገት ከሆነ የሆነ ነገር አሰርታ ይሆናል አሁን ከልጅ አነገገር የተረደውት ነገር አለ ከሰርጉ በፍት ከሆነ እናትቱ ልጅቷ እሰካምትድን መጣበቅ አለበት አሁንም የበሎዎን ልጅ አጣሩ እንጂ በልጅ ቤት /ሰይሆን በእነሱ ቤት ነው ሰለዚህ እሱን መጣረጠረችሁ ሰህተት ነው ያኔ እንድ ሆና ሰለች አለገበም ማለት ይችሌል እኳ
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp Месяц назад
ከድሟቸውነውሰባትወርድረስ
@bettydesaly8409
@bettydesaly8409 21 день назад
እግዚአብሔር ምህረት ልኮላት መጨረሻዋን ማየት እንፈልጋለን አንተን በጣም ጀግና ነህ በእውነት በሄድከበት ሁሉ መንገድ ፈጣሪ ከፊት ይቅደምልህ❤🙏💕
@merongirma8950
@merongirma8950 2 месяца назад
እባክሸ እናቴ እህትሽን ጠርጥሪ ባልየውማ ወዷት ነው ሊያገባት የመጣው
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 2 месяца назад
እባካቹ መምህር ተስፋዬን አግኙት ትድናለች
@astekastek1000
@astekastek1000 2 месяца назад
አዎ ትድናለች እሱ ጋ ቢያገኙት
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 2 месяца назад
ወድሜ በሠርጎ የቀና መተት ተደርጎባት ይሆናል ወደ ፀበል ውሰዷት የሠርጉንም ልብስ ባጠቃላይ አቃጥሉት ወድሜ አንተ የሚያቅትህ ነገር የለምና አባ ፈልፍል ፈልፍለህ እውነቱን እንደምታወጣ እርግጠኛ ነኘ አክስትየዋንጠርጥር ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ሰሰትወድሜ
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x 2 месяца назад
አዎ ወላሂ የሰው አይን ነው 😢😢😢😢
@user-mr5hp9wk3l
@user-mr5hp9wk3l 2 месяца назад
እናትዋ ግን ጠነኛ ናት?? ምነው ኣስር ግዜ እንዴ ባል እንዴ ባል ምትለው እሱ ምን ያድርግ አንተ ስትመጣ ነውሚብስባት እያለች ደግሞ ኣልመጣህም ትለዋለይ እጭ እህትሽን ጠርጥሪ ባክሽ እንደው ትግስቱ አሳዘነኝ😥 እህታችን ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክላት ውድ ወንድማችን ጋዜጠኛ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ🥰🥰🥰
@SsSs-ml8bv
@SsSs-ml8bv 2 месяца назад
ጀግና ጋዜጤኛ ተባረክ
@bezunskwakjira5571
@bezunskwakjira5571 2 месяца назад
ሱባዬ ይዛቹ ፀበል ውሰዷት ትድናለች1000%እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄር ይማራት😭😭😭😭😭😭
@astekastek1000
@astekastek1000 2 месяца назад
አዎ ሱባኤ መግባት
@freworkbekele7469
@freworkbekele7469 2 месяца назад
ድግምት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ትፈታለች
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 2 месяца назад
እናትዬዋ እንዳለችው ባልዋ ከአጠገብዋ ሳይለይ ቢያስታምማት የምትድን ይመስለኛል ጌታ ይፈውሳታል ቸርች ውሰድዋት ይፀለይላት ትድናለች ምንም ጥያቄና ድርድር የሌለበት እባክህ ታገስና ከጎንዋ ሁንላት ያድናል እየሱስ ፣👏
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Месяц назад
እዩ ጩፋ በጫማ ጥፊ ይበላት 😂😂😂😂
@SaraMengistu
@SaraMengistu 2 месяца назад
እውነት በጣም አሳዛኝ ነገር ነው መፍትሔው አንድና አንድ ፀበል ነው ቤተሰብም ንስሐ ይግቡና ፀበሉን ያስጠምቋት ባለቤቷም ምናልባት ተይዞም ሊሆን ይችላል የእርሱንም ስሜት መረዳት አለባቸው መቶ ስላላየ ብቻ እርሱን መጠርጠር ተገቢ ከይደለም ሲጀመር የሁለቱን አንድ መሆን የማይፈልግ ሰው ነው በሰርጓ ቀን እንዲ እንድትሆን ያደረጓት እና ቤተሰብም ተረጋጉ ሰው በህይወትውስጥ ብዙ ፈተና አለበት ፈተናውን ለማለፍ ደም ብርታት ይጠይቃል እና በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 месяца назад
መተት ነዉ እሚሆነዉ😢😢😢😢 የአላህ ምን አይነት ጊዜ ነዉ😢💔💔😢😢😢
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 2 месяца назад
እኔየማሰበው ቤሎውን የስደት ስውጋርነውችግሩብየነውየማስበው
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад
በትክክል 😢😢
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 2 месяца назад
ምቀኛ የሆነ ትውልድ ይገርማል እርገጠኛ ነኝ አክስት ተብየዋ ነች በዚህ ጉዳይ ተጠርጣሪያዋ
@user-oz9li8uo8l
@user-oz9li8uo8l 2 месяца назад
እኔ የሚመስለኝ ቨሎ ጋ ነገር አለው ፀበል አርጉበት
@user-oz9li8uo8l
@user-oz9li8uo8l 2 месяца назад
ትድናለች ኮ ንስሀ ግቡ ና ፀሎት ያዙ ይዛቹሀት ገዳምሂዱ ተሎ ትድናለች ብቻ እናንተ በርቱ ለበጎ ነው
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 16 дней назад
ዉድ ወንድማችን እንክዋን ደህና መጣህልን የኛ ጀግና
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 месяца назад
አስጠምቋት መጠመቅ አለበት መተት ሊሆን ይችላል❤❤❤
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 2 месяца назад
ችግሩ የቤሎ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይማራት
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 месяца назад
ጀግናችን፡እኛም፡እንወድሃለን።በርታ።
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d 2 месяца назад
አረ በቬሎው ተደግሞ ይሆናል።ፀበል ውሰጃት።ትድናለች።
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 2 месяца назад
በሰው ላይ የምታረጉ ሰዎች ፈጣሪይ የእጃችሁን ይስጣችሁ እኔም በእሱ እሰቃያለሁ ጤና አጥቼ😢😢😢😢
@genettecere8937
@genettecere8937 2 месяца назад
እኔም እየተሰቃየሁ ነው ጤናየን ንብርቴን አሳጥተውኝ ትዳሬን እግዚአብሔር ምናለ ቢፈርድባቸው
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 месяца назад
Abisheru allhi yaserachawani yesatachawa yanima bilabita eyatasakiyabega nawa😢😢😢😢
@MdMd-ko6fu
@MdMd-ko6fu 2 месяца назад
፩የጃቸውን ይስጣቸው አይጠቀሙ 😢
@tesfagabrtsegay1922
@tesfagabrtsegay1922 2 месяца назад
ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች ፥ እናትየውና እህትዋ ይሆነ ጽብ እንዳይኖራቸው ይጣራ ፥ ከሙሽራዋ ጋዶኞችም ምሽራውን የምትወደው እንዳይኖሩ ይጣራ ፥ ምሽራውንም መከታተሉ አይከፋም የስው ነገር ዘንድሮ አይታመንም
@user-gz1us2tj8r
@user-gz1us2tj8r 2 месяца назад
ትክክል
@user-mx8em2tn5f
@user-mx8em2tn5f 2 месяца назад
አክስትየዋን ጠርጥሩ ፀበል ወስደው ያስተምቃት ሕናትየው
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 месяца назад
ጌታ ይማራት የጠላት ስራ ይፍረስ በኢየሱሲ ስም ጌታ ይማራት ፀሎት አድርጉ❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 месяца назад
ቬሎውን ያመጣችው አክስቱዋ ቬሎው ላይ የሆነ ነገር አርጋ እንዳይሆን ጌታ ሆይ ድረስላት ማራት😢😢😢😢😢
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 2 месяца назад
እኔም የጠረጠርኩት እንደዛነው አክስትዩዋንነው😢😢😢
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 2 месяца назад
ቪሎ ለምን አይቃጠልም
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 2 месяца назад
ሱባዬ ይዛቹ ፀበል ውሰዷት ትድናለች1000%እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄር ይማራት
@sanasana2935
@sanasana2935 2 месяца назад
ጀግናዉ ፈጣሪ ያግዝክ አይዞክ ትድናለች አይዞዋችሁ ግን ቬሎውን አውጡት
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 месяца назад
ቸሩአምላክ መድሀኒአለም ይማራት የኔ ቆንጆ ትድናለች በቬሎው ላይ የተደረገ ድግምት አለ አቃጥሉት ወዲያው ፀበል ትጠመቀ። እጅግ ልብ ዮሰብራል በማንም አይድረስ እንዲህ ያለ መከራ።
@abmikael732
@abmikael732 2 месяца назад
እባካችሁ ወላጆች ንስሃግቡ ትድናለች መተ ት ነዉ የተሰራባት ለመብርሃን አልቅሰሽ ንገሪያት ❤❤❤
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 2 месяца назад
ፀበል ትግባ በተረፈ እኔ ምጠረጥረው የሴትዮዋ እህት ማለት ቬሎውን ያመጣችው ሴትዮ ትጠየቅ
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 2 месяца назад
አዎን ትጠየቅ
@Birtukan21
@Birtukan21 2 месяца назад
እሷ ሳትሆን ልጁን የምትወድ ሌላ ሴት አለች ልጁን እንዳታባው ያሰራችበት አለች ወይም የራሷ ጓደኛ አሰርታባት ይሆናል😢
@asnaketadele6411
@asnaketadele6411 2 месяца назад
1. ዉጭ ሀግር የወሰዳት ማን እንደሆነ ይጣሪ 2. ቬሎውን ያመጣችዉ እና የሳን ጋደኞች ፤ ባቅራቢያ ያሉ ሰዎቹን በደንብ ማጥነት ይገባል በትረፍዉ እግዚዓብሄር ይጨመሪበት
@user-dm5em9cl7s
@user-dm5em9cl7s 2 месяца назад
የናትየው እት ትመርመር ጋዜጠኛችን ቬሎውን አታልብሱዋት አምላክ የማርሽ😢😢😢
@user-zp7ke6yf5v
@user-zp7ke6yf5v 2 месяца назад
አክስቴዬዋ ነች100% እርግጠኛ ነኝ
@etyety7760
@etyety7760 2 месяца назад
ወቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ውሰዷት
@yeabtsegamathewos4221
@yeabtsegamathewos4221 2 месяца назад
የጨለማ ስራ (የአጋንንት ስራ) ልሆን ስለምችል የሃይማኖት ድንበር ሳያስፈልግ በአጋንንት ላይ የተቀቡ ነቢያት ጋ በመሄድ ማስፀለይና አጋንንት ጮሆ እንድዎጣ ማድረግ ይቻላል።ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ ያወጣታል።
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@user-ud1pw1tx1u
@user-ud1pw1tx1u 2 месяца назад
አክስትዮ ትጠየቅ የሚል ላይክ ያርግ ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 2 месяца назад
የመምህር ተስፋዬ ልጆች በፀሎት ተባበሯት እባካቹ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 месяца назад
Egziabher yemarat
@asefshgebreweldi4618
@asefshgebreweldi4618 2 месяца назад
Zm begi memhran nachew metetegnoch sew yemiyasabdu 😢😢😢😢😢
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 месяца назад
@@asefshgebreweldi4618 የወል ወሬ ነው ጦር ሃገር ያፈረሰው!!! እና መምህራን ከማስተማር ውጪ ምን ስልጣን አላቸው????! እብድ
@selamneeri5546
@selamneeri5546 2 месяца назад
Minew chiger ale ende? Bet baed amliko ale ende? Getemegn bitisemu bizu titeqemu neber. Tiebit yelem ayadersem. ​@@asefshgebreweldi4618
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Месяц назад
የቱ ተስፋዬ 😂😂😂😂😂😂 ሰይጣን መንፈስ ገባ ወጣ የሚለው የመንፈሱ ወንድም
@Hundumak
@Hundumak 2 месяца назад
ቬሎው ላይ መተት ተሠርቶበታል ። መጠርጠር የሚገባቸው ከባሏ ይልቅ አክስቷና ሴት ጓደኞቿን መጠርጠር ነው። ሌላ ወንድ አፍቅሯት እምቢ ያለችው ወንድ ይፈለግ ።
@sindaneshtefera5818
@sindaneshtefera5818 2 месяца назад
አክስትየዉትመርመር
@user-jt9vv7sf2x
@user-jt9vv7sf2x 2 месяца назад
በትክክል😢😢😢
@abibeyene8492
@abibeyene8492 2 месяца назад
እኔም የገመትኩትኝ ቤሎዉ የሆነ ነገር ተደርጎል ሰዉ ስንት አመት ለመኖር ነዉ የምንከፋዉ
@etalem3596
@etalem3596 2 месяца назад
No በልዬዉን ጠረጠርኩ
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 2 месяца назад
አወ
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ እህት ጌታ የምህረት አምላክ ነዉ
@user-ld2fc8tq6l
@user-ld2fc8tq6l 2 месяца назад
እህትሽን ጠይቂ ቬሎዉን ያመጣችላት
@sewasewalemu8650
@sewasewalemu8650 2 месяца назад
ቬሎዎን ያመጣችው እህት ተብዬ ከየት ነው ያመጣችው ቬሎዎን ከለበሰችው በሃላ ነው የተማመችው የተባለው
@Amen27OMEGA27
@Amen27OMEGA27 2 месяца назад
በእውነት ባልዋ በርታ ታሪክ ይቀየራል ትድናለች ፀበል አስጠምቋት እባካችሁ
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 2 месяца назад
ወይ ይች ዓለም ስንት ጉድ አለባት? እግዚአ መሐረነ ክርስቶስ ።
@user-mh9ji2ze8i
@user-mh9ji2ze8i Месяц назад
ቁረአን ይቀራባት ወላሂ ትድናለች ቁረአን ለሰው ልጅ በሙሉ ፈውስና መዳኛ ነው የሰው አይንም ይሁን ድግምት ብደረግባት ችግራ ታዊቆ ትድናለች በቁረአን
@zenanisro6345
@zenanisro6345 2 месяца назад
ቬሎዉ ላይ ምን እንደተደረገ መጠርጠርም አይከፋም 😢
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 2 месяца назад
ፀበል አስገባት ወገን እረ ሀይማኖት ይኑራችሁ እምነት የጎደለው ትውልድ
@samrawitaregawi6227
@samrawitaregawi6227 2 месяца назад
መምህር ተስፋየ ኣበራ አግኙት ፀበል ይወስዳታል
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 месяца назад
እናቲቱ ምናምቴ ነገር ነች ልጁን ይወቅሱታል ልጂሽ ላችነች ውነት ባልተያዘ ነገር ልጁን መቆጣት መጠርጠር ጸበል ውስዷት ከመበጣበጥ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 месяца назад
አፊ ይቆረጥልሽ የልቤ ነዉ የተናገርሺዉ
@AAAA-tn1ny
@AAAA-tn1ny Месяц назад
እግዚብሔር ይማሕርኽ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 месяца назад
Ewenet lemenagerbalwan woyem esuan yemiwodat sew new metet yiaderegebat selezhi memher Tesefye Abera gar tegenagnu Egziabeher meheri mew tedenalchi doctor gar atewosedwat ebakachihu Egziabeher yimarat ❤
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 месяца назад
እናታና አባቶች የባሰ ሰይጣን አትጫኑባት ፀበል ብቻ ውሰዷት
@Daniale79
@Daniale79 2 месяца назад
ጀግናው ጋዜጠኛ አድናቂዎች
@tewodrosamsalu2582
@tewodrosamsalu2582 2 месяца назад
የምታቀርባቸውን በሙሉ ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው በጣም ጥሩ ናቸው ነገር ግን አንድ ጀምረህ ሳትጨርስ ሌላ አዲስ ታመጣለህ እደገና ይሂንም ሳትጨርስ ሌላ አዲስ ታመጣለህ ከቻልክ እኛም ለመከታተል እዲመቸን አንዱን ጨርሰህ ወደ አንዱ ብትሄድ ጥሩ ነው እደሀሳብ
@user-cs7dg1gw2c
@user-cs7dg1gw2c 17 дней назад
አ ይ ኢትዮጵያ ያልተደረገ ነገርየለም ያልተሰማም የለም ፀበልውሰዶት በቤሎነው 😭😭😭
@user-xh1wp3ed2y
@user-xh1wp3ed2y 2 месяца назад
በፈጣሪ አላህ ያሽራት ፀበል ውሰዷት
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 месяца назад
አላህ ያሽራት ብለሽ ፀበል ውሰዷት አቀላቀልሽው ምን ማለት ነው ? አች ነሽ እደ እመትነግሪያቸው ባለሀይማኖቶቹ ያውቃሉ አላህ ያሽራት አሚን
@user-tv7sh6rk8x
@user-tv7sh6rk8x 2 месяца назад
😅😅😅 ያው እነሱ በዛነው የሚያምኑት ብላነው እናደግሞ እነሱ ቢክዱም የሚያሽራቸው አሏህ ነው የሚያበላቸው የሚ ያጠጣቸው የምገላቸው እሱ ውነው​@@Idhidyshdjhd
@BuzayehuKassahun
@BuzayehuKassahun 2 месяца назад
ጸበል እኮ የፈጣሪ ሀይል ነው እንጂ ብቻውን አይደለም. ብዙ ሙስሊሞች በጸበል ያምናሉ ይድናሉ. ድነዋልም አላህ ፈጣሪ ከሆነ. በጸበል ያድናል ዋናው እምነት ነው.
@zekiya7868
@zekiya7868 2 месяца назад
ለኛኳ ይቆየን ጸበሉን ለናንተ እኛ በአላህ ቃል በቁረአነው የምንድነው​@@BuzayehuKassahun
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 месяца назад
😂😂😂😂😢😢😢😢😢የሳከት ባቺ መልስ ነው ሁቢ አላአህ ያሽራትትት​@@Idhidyshdjhd
@user-rt7cj2qw1i
@user-rt7cj2qw1i 2 месяца назад
ወንድሜ እባክህን እውነታውን አጣራ በጣም ነው የምታሳዝነው እግዝአብሕር ምረት ይምጣላት ❤❤❤❤
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 2 месяца назад
እናንተ ቤተሰቦች ምንም ግራ አትጋቡ አንድ ልብ ሆናችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም በፀሎት ወደ ሚያግዟት ፀሎት ቦታ ውሰዷት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y 20 дней назад
አክስቲየዋ የሆነ ነገር አስዴርጋባት ነው😢😢ጌታ ሆይ
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 2 месяца назад
ቬሎ ያመጣችውን እና ጓድኟቿን ጠርጥሩ ከምር ጊዜው ከፍቶን ምን አልባት የሚያፈቅራት ሌላ ወንድ ሊኖርም ይችላን 😢😢😢😢 ፀበል ውሰዷት በርግጠኝነት ትድናለች
@user-pj3pw4hy6g
@user-pj3pw4hy6g 2 месяца назад
በማሪያም መዝሙረ ዳዊት እና ድርሳነ ሚካኤል ፀልያችሁ ቬሎዉን አቃጥሉት ከዛ ፀበል በድንገት ፀበል ድፍት አድርጉባት መንፈሱ ይያዛል በጣም እርግጠኛ ነኝ ሱባየ ግቡ
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n 2 месяца назад
ያአላህ
@shemima5580
@shemima5580 2 месяца назад
ቬሎውን ያመጣችላት ሴትዮ ጠረጠርኩ😥😥
@nuriyayoutube3940
@nuriyayoutube3940 2 месяца назад
እኔም ትፈተን ያምትሉ ቬሎውን ያመጠቹወን በቬሎው ያተሰረበት ነገር ይኖረል
@abufewuzanyemeka6245
@abufewuzanyemeka6245 2 месяца назад
በትክክል ጠርጥር
@genetelaelias2844
@genetelaelias2844 2 месяца назад
በጣም ትክክል የኔም ግምት ነው
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 месяца назад
መተት ነው ወደ ፀበል ውሰዷት ፔሎውን አክስቲቱ ካመጣችው እሷ አስደግማባት እዳይሆን ጠርጥሩ
@siyabongakhabeni4985
@siyabongakhabeni4985 2 месяца назад
እንደ እኔ አክስቱዋን መርምሩዋት እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ወደ እዮ ጩፋ ቸርች ውሰዱዋት እየሱስ ያድና ጆሮ ያለው ይስማ
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d 2 месяца назад
ቬሎውን ከቤት አውጭው ።ተደግሞበት ይሆናል
@MssMedina
@MssMedina 2 месяца назад
የኔ መልካምና ጀግና ወንድም እንካን ደና መጣህ❤ በፈጣሪ በፍጥነት ወደ ፀበል ውሰዱዋት ትድናለች መዳን በእግዚአብሔር እጅ ነው
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 2 месяца назад
ባልዬውም እሷም ቤተሰቦቻም ፀበል ይህዱ ባልዬው የሆነ ምስጥር ያለው ይመስላል ሳወራ ምንም አልመሰጠኝ 😢😢😢😢እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢
@rigvhfg275
@rigvhfg275 2 месяца назад
ልጁም እሷም ሁለታቸው ፀበል ይግቡ
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 2 месяца назад
መምህር ተስፋዬ ኣበራ አንደሚመክርው አናት አና ኣባቷ ጾም ጸሎት ስግደት ይጀምሩ ፡ሱባኤ ይግቡና አግዚኣብሔርን ይለምኑ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 2 месяца назад
መተት ነው ፀበል ብትሄድ ትድናለች ፀበል ውሰዱዋት 😢😢😢😢😢
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 2 месяца назад
ሴትየዋ ምን ሆኑ የተዋለደም ይተዋል እንኳን ገና ሙሽራ ወንድ ቤተሰብ እኮ ግዴታ ይጎዳል ባል እኮ ባዳ ነው ለዛውም ወጣት አልወለዱ በትዳር አልኖሩ መከራና ፍዳ ለብተሰብ ነው መተት ተደርጎባት ነው ፈጣሪ ያጋልጣቸው😢
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
ባልእናሚስትሲከባበርእንደትደስይላል ለባሎክብርአላት መጀመሪያእድሎንለሱስጠች ሴትልጅ ባሎንስታከብርነዉደስየሚለዉ አልሀምዱሊላሂ እኔምባሌንአቦክብረዋለሁየእኔዉድባልአላህይጠብቅህ ኑኑ ለባላችሁክብርያላችሁሴቶችላይክ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Месяц назад
ልቤን አመመኝ ትድናለች እግዚአብሔር አለ ጸልየ ወኔ ልጄ ሳይሆን እግዚአብሔርን ጥሩ እመብርሃንን ጠይቁ
@sabllass1239
@sabllass1239 2 месяца назад
ሹንቆሩ ሚካኤል ውሰዱት እናትና አባቷ እሱም ይርዳቹ
Далее
Yes or No Fruit Shake for My Son #cooking #shorts
00:41
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Просмотров 1,7 млн
ደባሎቹ - ክፍል 18 | Debalochu - Ep 18
28:21
Yes or No Fruit Shake for My Son #cooking #shorts
00:41