Тёмный

ሙሽራው አዲስ ኮሜዲ ፊልም |MUSHERAW full Amharic movie 2023 |New Ethiopian Amharic movie 

Negus Film Production
Подписаться 232 тыс.
Просмотров 2,1 млн
50% 1

NEGUS FILM PRODUCTION /ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን / ************Follow Us ************************** RU-vid link :- / @negusfilmproduction Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2023 NEGUS FILM PRODUCTION
#ካሳሁንፍሰሀ #ማንዴላ #ዘሪሁንአስማማው #ኤደንገነት #ቶማስቶራ #ሙሽራው #musheraw

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@haphtom
@haphtom Год назад
በጣም ኣሰልቺ ህይወት እያሳለፍኩ ነው ፈጣሪ ከዚ ኣሰልቺ ህይወት እንዲ ገላግለኝ ፀልዩልኝ 🙏
@majeed2225
@majeed2225 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hcMoHBRYXJI.html
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Год назад
ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 Год назад
Me too
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Год назад
አላህ በቃ ይበልሽ😢😢
@kwser4821
@kwser4821 Год назад
Hulum ga new
@tegenemegersa
@tegenemegersa Год назад
እንደኔ የአማርኛ ፊልም ዝባዝንኬ ስልችቶት ቅድሚያ ኮሜንት ያነበበ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@koketikoketi710
@koketikoketi710 Год назад
ከከከከከከከ የምር እኔም ሰወቹ አሪፍ ቢሆኑም ስራቸዉስ ብዬ ወደ ኮመንቴ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Год назад
የምር እኔም አላይም ቱርክ ፊልም ይሥሩ የኛን እንኳ ተዎቸው
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Год назад
ማነህ መገርሳ ከብቲ ነገር ነህ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Год назад
ፈገግ በሉ ግቡና
@emu7883
@emu7883 Год назад
አለን
@samerwit
@samerwit Год назад
ፍትህ ለመስጅዶችና ለቤተክርስቲያን በእምነታቸው ለሚገደሊት ወንድሞቻችንና አባቶቻችን ይሄ ሁሉ የእኛ ሀፂያታችን ነውና እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@majeed2225
@majeed2225 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hcMoHBRYXJI.html
@abdulfatahibrahim6823
@abdulfatahibrahim6823 Год назад
😭😭😭
@YaredShimeles-yh3ez
@YaredShimeles-yh3ez Год назад
አሜን እውነት ነው በኛ ሀጥያት ነው ይቅር ይበለን
@mulatutale7818
@mulatutale7818 Год назад
ከማነው ፈትህየምጠይቀው እራሳችን እናስከብረዋለን
@bayushbayush7472
@bayushbayush7472 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🥺🥺😭😭🙏🙏🙏
@hevagg5832
@hevagg5832 Год назад
ማነው እንደኔ ስደት የመረረው . እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጠን 🙏😭❤❤❤
@strong1220
@strong1220 Год назад
እኔ ምርር ስላለኝ ባለፈው ተነስቼ ቀወጥኩት ትኬት ቆረጡልኝ 1ወር ብኝላ ልገባ ነው
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 Год назад
አይዛሺ እህቴ እግዚአብሔር ከዝህ ያወጣናል ልሁሉም ጊዜ አለው
@adanedinberu1493
@adanedinberu1493 Год назад
እኔ ስደትን እንደት እነደምናፍቅ ባወክልኝ
@emabite9964
@emabite9964 Год назад
Ene bexm mererennn
@kasubediru5452
@kasubediru5452 Год назад
Ameeeen Ameeeen
@samiSisay-rk8xp
@samiSisay-rk8xp Год назад
ከ22አመት በኃላ እናቴን አገኘው በጣም ደስ ብሎኛል በአሁን ሰዓት ታማብኛለች የማሳከሚያ አቅም የለኝም በፀሎትም በ ገንዘብም የቻላቹት እርዱኝ ወንድም እህቶቼ
@mariamova452
@mariamova452 Год назад
ፀበል ውሰዳቸው እመቤቴ ትዳብስልህ አይዞህ ወንድሜን 😔
@Hiwisol-cz7sz
@Hiwisol-cz7sz Год назад
Egzaber yimarlh
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
እግዚአብሄር ይማርልህ
@meserettadese3240
@meserettadese3240 Год назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@ethiotik9911
@ethiotik9911 Год назад
God help you
@sewasew
@sewasew Год назад
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
አሚን
@hayatzinawu2602
@hayatzinawu2602 Год назад
😥💔
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ Год назад
አሚን
@meyeyemaryam3604
@meyeyemaryam3604 11 месяцев назад
አሜን🙏
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Год назад
ፍትህ ለሙስሊም ወገኖቻችን ለሚገሉ በፈርሱ መስጊዶች ለቤተክርስቲያናችን ለሚገደሉ ንፁሀን ለሀገርና ለህዝብ ለሚፀልዩ መነኮሳት እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን
@AliGetachew-s6q
@AliGetachew-s6q Месяц назад
Amiin
@እሙሂክማእሙሂክማ-ሰ3ፐ
እንዴኔ የከፋው.መስጊድ በመፈረሱ ወንድሞቻችን በሙመሙታችው
@AminaIbrahim-gu7qh
@AminaIbrahim-gu7qh Год назад
😭😭😭😭
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
አምላክ መልካም ግዜ ያመጣልናል አይዞን እንደ ጨለመ አይቀርም 😢
@hiwi-ts9ch
@hiwi-ts9ch Год назад
Enem keftonal ehet
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ Год назад
😢😢
@hayatmehamed-vg5gw
@hayatmehamed-vg5gw 14 дней назад
😢😢😢😢😢
@ethiopia5038
@ethiopia5038 Год назад
መጡልን የድሮወች የድሮ ፊት ብቻ የናፈቀን 😍😍😍😍
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Год назад
NO MORE HENOK... NO MORE MAKBEL...
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Год назад
ፈታ ነው የሚያረጉት😂😂
@Future979
@Future979 Год назад
በድሮ ፊት ይንጩሽ
@tsion3975
@tsion3975 Год назад
😂😂😂😂me too🥺
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@kuki558
@kuki558 Год назад
አይ ማንዴ በሳቅ ጨረስከኝ😂😂😂😂ታምራት የሚባለው ልጅ ምርጥ ነው😂 ዘፋኙማ የሌለ ነው😂😂
@azi-6416
@azi-6416 Год назад
ከዚህ ፊልም ምንማረው የተለያየ አመለካከት ቢኖ ጥሩ ጉደኛሞች መሆን እንደምንችል ያንዱን ክፍተት ሌላው መሙላት አንደሚችል ነው👍
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj Год назад
Lik nesh!
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam Год назад
የቀድሞ ማንነታችን ተመልሶ እንደድሮዐችን ፍቅርን ሰላምን እንዲሠጠን ሁላችሁም በየሃይማኖታቹ እንፀልይ ዱዐ እናድርግ
@ዮርዳኖስየመካነሠላሟዩቱብ
የቤተ ክርስትያን ግቢ የሚያፀዱት ሠወች ናቸዉ የታዩኝ❤❤❤🥰🥰🥰
@strong1220
@strong1220 Год назад
የማዳምዬ ቅመሞች ጉልበት ይደክማል መታመም አለ ሁልጊዜ ፋሲካ የለም እራሳችሁን ጠብቁ ገንዘብ ያዙ በየሚዲያው እያለቃቀሱ ለሚጮሁ በሙሉ ገንዘብ አትላኩ ብትረዱም ውስጣችውን አዳምጣቹ አገር ያለ ሰው ምንም አይሆንም ነገ የኛን ነገር አናቅም ገንዘብ ከፈጣሪ በታች የሚጠቅመን ሁሉም ለራሱ ነው!!!
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Год назад
እሺ እናመሰግናለን ትክክል ነሽ
@godolyas-rr2jw
@godolyas-rr2jw Год назад
ትክክል😢😢
@ayelech5009
@ayelech5009 Год назад
እሺ እህታለም
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Год назад
አሰተዋይ እውነት ብለሻል
@senaethopia8774
@senaethopia8774 Год назад
ትክክል 🥺
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 Год назад
እኔ ግን ማርያምን ልክ እንደነዚ እይነት ጉአደኛ ያብዛልን በዚ ዘመን ለኢትዮጵያ ሚያስፈልጋት ፍቅርና ትብብር ነው 🙏🙏🙏
@Future979
@Future979 Год назад
ነፈዝ !
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Год назад
@@Future979 አንተ ሹጣም የወንድ ፔሬዳም
@makeworldvillage5209
@makeworldvillage5209 Год назад
yes
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
😢😢😢ብልጽግና እያሉ ነው የጨረሱን አላህ ይጨርሳቸው😢😢
@መኪየኡስሚሸጋእህት
እችን ኮሜት እምታነብ ሁላ!!😍😍 አላህ ለገራችንን ሰላም ያምጣልን ያረብ እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰለማቹ ይብዛልኝ
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 Год назад
አሚን!🥰🥰🥰
@super12star
@super12star Год назад
የማንዴላ አድናቂዎች የት ናችሁ ❤ዋው የምር አራፍ ፊልም 👍 ዙካርያስ ወንድፋራው በጣም እናመሰግናለን። ምርጥ አርቲስቶች ከትወና ጋር ምርጥ ደራሲና ዳሬክተር የምር ልዬ ናችሁ።
@oromiadailyod5093
@oromiadailyod5093 Год назад
Take it easy this life Don’t stress yourself enjoy every moment be happy God will help u
@seniseni6307
@seniseni6307 Год назад
ምርጥ ፊልም ማንዴ ያለበት ሁሉም ያምራል ኧረ የድሮወቹ ኑልን ያሁኖቹስ ጆሯችንን አደሙት😢❤❤❤
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
በጣም
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
እያዝናና ቁም ነገር ያለው ነው በነገራችን ላይ ማንደላ ያለበት ሁሉ ያስቀኛል 😂😂😂 ሰላም ለሀገራችን ያረብ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Год назад
ያልተገረዘ ሙሽራ 😂በነገራችን ላይ ባለ ቅኔው ማለት ሀይማኖተኛ ሆኖ የሚሰራው ልጅ ስረአቱ ደስ ሲል ወላሂ ስለ አስተምህሮቱ የሚናገረው ነገር እርጋታው ይገርማል ለካ እርቃናቸውን የሚሽከረከሩትና እውነታው ሌላ ነው
@ሰላም-ኸ8ጠ
@ሰላም-ኸ8ጠ Год назад
እውነት የጠፉት የድሮዎቹ ምርጦቹ ተዋናዮች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤💛💚 ሀገሬ በቅርብ ሰላምሽን ያሰማኝ
@Kidste78
@Kidste78 Год назад
ዋው አሪፍ ፊልም ነው ማንዴላ ስወድህ 😍😍😍😍
@gechkassie88kasseie5
@gechkassie88kasseie5 Год назад
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በሳቅ ጨረስኩት ምርጥ ፊልም ነው😅😅😅😅😅😂😂
@abubkersultan
@abubkersultan Год назад
Aw btamm
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Год назад
በጣም
@woyneshetmekonenn8873
@woyneshetmekonenn8873 Год назад
77
@woyneshetmekonenn8873
@woyneshetmekonenn8873 Год назад
@@abubkersultan 7l77
@woyneshetmekonenn8873
@woyneshetmekonenn8873 Год назад
@@abubkersultan 7777
@johnman-no7zf
@johnman-no7zf Год назад
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እህት ወንድሞቸ ስላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ክፉ አያግኛችሁ❤
@ghsavhb
@ghsavhb Год назад
አሚንንን
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
amen amen amenn
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@yabatwa
@yabatwa Год назад
አሜን {፫}
@DagmSamuel-pg5cb
@DagmSamuel-pg5cb 6 месяцев назад
amen
@ephratasolomon3494
@ephratasolomon3494 Год назад
አስተማሪ ፊልም ነው ሴቶችን የምናይበት መንገድ መቀየር አለበት።ሰብአዊ ፍጥረት ናት ሴት ብለን ከማቅለል በፊት ምድር ለሷም ጭምር ናት። ማህበረሰባችን ለሴት ያለውን እይታ መለወጥ አለበት ሊሰራበት ይገባል
@animalsite
@animalsite Год назад
እርጂኝ
@ena524
@ena524 Год назад
የዘፋኙ ነገር 😂😂😂 ብልፅግና አላለም ወይኔ ሞትኩ 😂😂😂😂😂
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Год назад
😂😂😂😂
@AminaIbrahim-gu7qh
@AminaIbrahim-gu7qh Год назад
😂😂😂
@TenaCafe
@TenaCafe Год назад
1ኛ ነው ፈታ ነው ያረገኝ.... #ንጉሶች እንደዚህ ምርጥ ምርጡን እየመራረጣችሁ ጫኑልን
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Год назад
የስደት እህቶቼ እንደኔ ምርር እያላቹ ለቤተሰቦቻቹ ብላቹ ወይም ለልጆቻቹ ዋጋ እየከፈላቹ ያላቹ 😢 የማይቻለዉን የመዳምን ግልምጫ ችለን ደና ሳንሆን ደና ነን እያልን በቃቹ ይበለን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን😢
@ayelech5009
@ayelech5009 Год назад
አሜን እህታለም
@officialdawitgizachew2553
@officialdawitgizachew2553 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DoGjHDu4e1U.html
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
ሠው እራሡን እንዴ እቃ ከሸጠ ካረከሠ በዋላ እንዴ እቃ አትየኝ ማለት ምን ማለት ነው የሠው ልጅ በሠውነቱ ሊከበር ይገባዋል ነገር ግን እራሡ ያላከበረውን ማንነት ማንም ሊያከብርለት አይችልም 1:11:14😏
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን❤❤❤❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
በሀገራችን ያለውን ችግር ሁሉ እግዚአብሔር ያስወግድልን በሰውና በሰው መካከል ፍቅር እና ሰላምን ያድልልን የእምነት አባቶቻችንን ይጠብቅልን ፖለቲከኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እና የሙስሊም ወገኖቻችንን መስጂድም ይጠብቅልን አሜን 🙏😥💚💛❤💒🕌
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Год назад
II don’t know why Ethiopian men don’t care of their bodies they are not health conscious very sad look at them both are amorphous kkkkk
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn Год назад
Amen
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@yonatanabraham
@yonatanabraham Год назад
ፖለቲከኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን የሚለውን ወድጄዋለው😘
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj Год назад
Amen 🙏
@fuadmohamed6215
@fuadmohamed6215 Год назад
The Hangover ሙሉ ፊልሙ copy በጣም ያሳፍራል 1ሰው የለም ስለ ፊልሙ አስተያየት የሚሰጥ .ህዝቤ like ልመና ላይ ነው . ይህቺን comments ካነበብክ ፈጣሪ ይጠብክህ 😂እስቲ የማንዴላ አድናቂ like😂 እያረጋቹ ....ምናምን
@Future979
@Future979 11 месяцев назад
እኔ ፊልም ኮሜንት አይቸ አነባለሁ ብዬ አልተገናኝቶም
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 Год назад
ኧረ እንደዚህ ዓይነት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ለዛ ያለው ትወና እያሳያችሁን ነፃ አውጡን ፍትህ ለኢትዮጲያ ፊልም ኢንዱስትሪ የእናንተን ፊልም በዓመት አንዴ እንኳ ብናይ ይበቃናል በየወሩ እነ እንትና ከሚያዝጉን !! ይመቻችሁ !! ማንዴ ደሞ አንደኛ 👍
@tubetube4903
@tubetube4903 Год назад
😅😅😅በጣም ደስ ይላል አንዳንዴ አስቁን እንጅ ኑሮአችንማ ለቅሶ ሁኗል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ህይወትህን እግዚአብሄር በደስታ ይሙላው
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
😅😅😅😅😅😅😅😅 በሳቅ ሞትኩ ማንደላን ሳይ ታሪኩ ባባ ነው ትዝ የሚለኝ የኔ ባባ ነፍስህን ይማርው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@ghsavhb
@ghsavhb Год назад
😢😢
@Mነኝየተዋህዶልጂ
😭😭😭ባባ😭
@wswd5859
@wswd5859 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢
@sameenasamee3317
@sameenasamee3317 Год назад
ዋውደሰይላል
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
እፍፍፍ. ምርጥ ፊልም ጓደኝነት የወዱ ሚዜውች እደት ደስ እደሚሉ ማደ ያለ በት ፊልም ሁሌም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabasaid3007
@lubabasaid3007 Год назад
እረ ድካሜን ላካክስ እደኔ ስደት ምርር ያለው😢
@joliyyas5970
@joliyyas5970 Год назад
እኒ ምርር ነው ያለኝ ፈጣሪ ለሁላችንም ስደት በቃ ይበለን ውድ የሀገሬ ልጆን
@lubabasaid3007
@lubabasaid3007 Год назад
@@joliyyas5970 አሚን💔
@MesiAsfaw-fg2fl
@MesiAsfaw-fg2fl Год назад
ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን ይለያል 👑በንጉስ የፊልም ጥሞዎትን ይወጡ✌ንጉስ ይሁን ምርጫው👌በንጉስ ክሺን ጥፍጥ ያለ እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ና የተመረጡ ታሪኮችን የያዘ ምርጦች የተሰባሰብበት ኦድየንስን ያከበሩ ትዕይንቶችን የምናይበት ፔጂ !!ንጉስ ይሁን ምርጫው👈
@ፀሀይታፈስ
@ፀሀይታፈስ Год назад
የድሮ አርቲስቶች ተናፉቀዉ ነበር ዛሬ ደህና ፊልም አየሁ❤❤❤❤
@ዕምአፈደቂቅሚዲያ
*እስኪ ፊልሙ የተመቻችሁ በላይክ**
@sameenasamee3317
@sameenasamee3317 Год назад
እኔ😍😍😍
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
እሰይ ጠዋቴን አሳመራችሁልኝ:: በስመ አብ ሳቄ ናፍቆኝ ነበር እድሜ ለዘርዬና ማንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጥዬ ፊልም👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@hnah4891
@hnah4891 Год назад
ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉ የሚያስቅ ደስ የሚል ፊልም ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@AnduesHaile
@AnduesHaile Год назад
ጥርሴን ሳልከድን የጨረስኩት ፊልም በሳቅ ገደላቹሁኝ እኮ😂😂😂
@have134
@have134 Год назад
አልቻልኩም የዎንዶች ጉዳይ ቁጥር 2 ብየዋለሁ
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx Год назад
የዛሬዉ ፊልም ይለያል ኢትዮጵያን የሚገልፅ ነዉ ማደላ እዉነትክን ነዉ ዛሬ ሠዉ እራሡን በራሡ መሾም ተጀምሯል በተረፈ በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ግን ዘሪሁን ምነው እስፖርት ብትስራ እዴ እር ላሽ የህትነት ምክሬ ነው
@zuzutube9837
@zuzutube9837 Год назад
ማዴላኮ ድምቀት ነው ፊልም ላይ❤❤❤❤❤
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Год назад
ደስ የሚል ነው ማንደላ ያለበት ያዝናናል አሪፍ ነው መጨረሻው ግን ሙሽራው አበላሸው ፈታ አልኩኝ ❤❤❤❤❤
@amelework8204
@amelework8204 Год назад
መሳቅ ሳልፈልግ ያሳቀኝ ፊልም😂😂😂🥰
@ahmedmoammed2393
@ahmedmoammed2393 Год назад
ማንዴላ በስንት ግዜ አየንህ በጣም ደስ የሚል ፊልም❤❤❤❤
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
ሁለም የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው #ማንዴ ትለያለክ እኮ ዘርና ብሔር ክፍፍል የሚባል በሽታ አላህ ያንሳልን ከዘርም ከብሔርም በላይ ሀገርና ፍቅር ይበልጣል
@Haileb-x7k
@Haileb-x7k Год назад
እግዚአብሔር አገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክ Amen!!!
@C.R945
@C.R945 Год назад
ቲክቶክ ላይ አይተው የመጣ እስቲ👍👍👍
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Год назад
የዘመኑ ሴት ልጅ ከመስቀሉ በላይ ጡታቹ እየታየ ዝሙት ስበኩ ጡታችውን ብትሸፍኑ መስቀሉ ጎልቶ ይታይ ነበር
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Год назад
አሪፍ እደሚሆን እርግጠኛነኝ ማዴዬ ውድድድ🥰🥰ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኑሩልን🥰🥰🙏
@majeed2225
@majeed2225 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hcMoHBRYXJI.html
@marthamamo4917
@marthamamo4917 Год назад
ልክናችው ዘረኛነት ነው አገራችንን እያጠፋ የለው እግዚአብሔር ይርዳን
@አሞና
@አሞና Год назад
ምርጥ ፊልም ነው እዩት😂😂😂😅
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
አምላክየ ሀይ እባክህ በቃ በለን 😢😢😢 ይቅር ብልን😢😢 ሰላም ለሀገራችን 😢😢
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 7 месяцев назад
ሙሽራው ምርጥ ኮሜዲ ደጋግሜ ነው ያየሁት ሁላቹም አሪፍ አርጋቹ ነው የሰራቹት በተለይ ማንዴላ እና ሀብትሽ ደሞ ምርጥ ነበራቹ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
ማንዴላ ተፍ ተፍ ስል ስያምርበር
@Hvcf-pg2sg
@Hvcf-pg2sg Год назад
ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን ቢያንስ የቡና ቤት ሴት እየተባለ መሳደብ እና ማንቋሸሽ የለባቸውም ።የቡና ቤት ሴት ከተረዷት ስራዋን ትታ ጥሩ ህይወት ትፈልጋለች ግን ማንቋሸሹን ተገቢ አይደለም
@hdjid988
@hdjid988 Год назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤🤲🤲🤲
@ሔርሞን
@ሔርሞን Год назад
ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂 የሌለ አንደኛ ፊልም❤😂😂🎉ይመቻችሁ😂 1:35:05 1:35:05
@kunfeyekunsubhanallah
@kunfeyekunsubhanallah Год назад
ፍትህ ለሙሥሊሞች
@ልጅእዩየቮረናው
የመዳም ቅመሞች ጡሩ ሥራ ይስጥህ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ አመቴ ሥራ በማጣት ቅጭላቴ ሊነካ ነው😔😔
@ayelech5009
@ayelech5009 Год назад
እግዚአብሔር መልካም ስራን ያዘጋጅልህ አይዞህ መልካም ነገር እንደምታገኝ ተስፋ አድርግ
@صوفياصوفيا-خ8ح
@صوفياصوفيا-خ8ح Год назад
አይዞህ አላህ ምርጥስራ ይስጥህ ለኸይርነዉ ታገስ መታገስዋጋአለዉ መልካም ነገር አኑሮልህነዉ❤❤❤
@kuki558
@kuki558 Год назад
አላህ መልካም ስራ ይስጥህ የኔ ወንድም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ወይኔ የተናፈቁ ፊቶች መጡልኝ 💝ማንዴ ዘርሽ ኤደን 💝ያሲን 💝አባትየው ሌሎቹም 💝💝💝እስትይ መልሱን
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Год назад
ይህን ኮሜት የምተነቡ በስደት በሽታ ከበድ ነው ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ😢😢
@mesiiyoutube1970
@mesiiyoutube1970 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እማ
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@zebu4271
@zebu4271 Год назад
አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Год назад
አተግን ቀዩልጂ ለዱኝብለህ አይማኖትህ የማይፈቅደውን ነገር ማድረግ ሙሥሊም በመሆንህ አፈርሁኝ😮😮😮😮
@etaguayelu9286
@etaguayelu9286 Год назад
ወሬኛ የማንም ሀይማኖት አይፈቅድም እደውም የናተ መሰለኝ አመዝራን የሚፈቅድ😡😡😡
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Год назад
ተዋንያን መረጣ አንደኛ❤ ፊልሙ እራሱ አንደኛ❤ በቅርቡ ሚሊዎን እይታ ያገኛል 🎉
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Год назад
በስንት ጊዜየ የአማረኛ ፊልም አየሁ ማንዲላ እንኳ ተመለስክ አንተ ካለህ አላልፈውም
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Год назад
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮሜንታተሮች እድሜያችሁ ይርዘምልኝ 🙏ምርጥ ፊልም 👍🥰
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Год назад
🤣🤣🤣በማይክል ጃክሰን ሞት🤣🤣ኡፍፍፍፍ
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
ያልተገረዘ ሙሽራ?🤔🙄 ወይ የዘንድሮ ፊልም
@vxxi2108
@vxxi2108 Год назад
የሄን አራጅ ብልፅግናን ስታወድሱ ትዘጋላችሁ ዝጋታም
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Год назад
እናመሰግናለን ውዶች እግዚአብሔር ይባርካቹ 👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ያሰከው ሰተለው ጡትሸን ነው አለ😁😁🤭🤭😁😆😆😆😆😆😆😆😆😆😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@saharttttss915
@saharttttss915 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትክ ፍትህፍት በሀገራን በአይማኖት ለይ ለምድርስው ጨካኔ😢😢😢😢😢😢😢😢
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Год назад
የሙሸሪት አባት አድናቂ ነኝ ግን ደሞ ሌሎቹ ተዋንያኖችም ይችላሉ
@cof7337
@cof7337 Год назад
jezba 😝😝😝😝
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Год назад
@@cof7337 🤣🤣🤣🤣🤣Really
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Год назад
ሙሽራ መሆን የነበረበት ማንዴላ ነው😅
@AA__FF
@AA__FF Год назад
ስለመገረዙ ጉዳይ ግን በጣም ነው ያሳቁኝ 🙈😂😂😂
@እማሀኪሜነሽ
@እማሀኪሜነሽ Год назад
እደዚህ ያሳቀኝ ፊልም የለም 😅😅😅😅😅
@yemibelete-ob1yd
@yemibelete-ob1yd Год назад
ለቡና ቤት ሴት ያላችሁ ክብር ግን በጣም ያስጠላል
@birhanetolosa5116
@birhanetolosa5116 Год назад
ቆይ ኮሜንት ላይ ስለ ፊልሙ አስታየት ለምን አትሰጡም ዝም ብላቹ ሌላ ከፊልሙ ጋር ያልተያያዙ ነገሮችን ትሰጣላቹ ይሄን ለማረግ እኮ ሌላ ኮሜንት ላይ መሆን ይችላል እንዴ😮😂
@brukrack8295
@brukrack8295 Год назад
ከስንት ጊዜ ቡሀላ ምርጥ ፌልም ተመለከትኩ 🙏❤
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Год назад
ጆሮዬ ነው ሴተኛ አዳሪ ሆና እምትሰራው ልጅ ተነፋ ስትል ሰማሁ??? ግን ቆይ መች ነው የሐገራችን ፊልም እሚያድገው ሁሌ ከድሮ ጀምሮ ፊልሙ ሲጀምር መጨረሻውን አውቀነው ነው መችስ ነው ጥራቱን ደረጃውን የጠበቀ አስተማሪ ፊልም አርቲስቶቻችን እሚያሳዩን አሳፋሪ ነው።
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Год назад
ማንዴላ ከነ ጓደኞቼ በጣም ያስቃሉ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад
ሚገርም ነው ከዚ ፊልም ምን ተገነዘባቹ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
በሳቅ ፍርስ አልኩ😂😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉❤
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Год назад
ደራሲውም ሆነ አጉራዘለል ተዋናይ ተብዬዎች መሰይጠናችሁን እንደስልጥንና በማየት የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ላይ አፋችሁን ካልከፈተታችሁ ሞልቶ ለማይሞላ ሆዳች እንጀራችሁን አትጋግሩም ምድረ ከንቱ ።
@addisgizachew7698
@addisgizachew7698 Год назад
ሀገሬ ላይ እንደዝህ ፍንድቅድቅ ማለት ነዉ የአማረኝ 🎉🎉🎉🎉
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Год назад
አይዞሸ ሁላችንም እጅግ ብዙ ችግሮች አሉብን ግን በተሰፋ ነገ ሌላ ቀን ነው በፈጣሪ ተማምነን እንኖራለን እኔ ሰባት አመቴ ልጆቼን ሳላይ እንደናፈቁኝ ግን የተሻለ ነገር አሰቦ ነው አምላኬ የዘገየው ለፀሎቴ ማማርርን ማጉርምረም ትቻለሁ እሱ ሀያል አምላክ ትክክል ሰለሆነ ባሉበት ደና ይሆኑ የሱ ፍቃድ ሲመጣ አያቸዋለሁ አይዟችሁ የሰደት እህት ወንድሞቼ እንደ ሃይማኖታችሁ ፀልዮ ተሰፋ አትቁረጡ
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Год назад
ዋው ነው ማንዴላያለብት ድራማ ሁሉም ምርጥ😂😍❤❤
@tinbitgetye4988
@tinbitgetye4988 Год назад
ዘፋኙና ማንዴላ በጣም ነው የተመቹኝ😂😂😂😂
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
በእጣም እያዝናና የሚያስተምር ነዉ ተባረኩ በርቱልን ሁላችሁንም አደንቃችኋለዉ
@yabatwa
@yabatwa Год назад
ልቀቁት ልትገሉን ነውዴ በጉጉት😂😂
@YostinADONAY
@YostinADONAY Год назад
ሁልጊዜ ጣፋጭ ነዉ ማንደይ ያለበት 😂😂😂
@thestar2137
@thestar2137 Год назад
እኔም ትልቅ ሰው ከሆንኩ በኋላ ነው የተገረዝኩት የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሆኘ ግን አለመገረዜ የከለከለኝ ነገር አልነበረም በደንብ አረግበት ነበር ያውም ከአሁኑ የተሻለ ያኛው ደስ ይላል።
@sadaqatar
@sadaqatar Год назад
😂😂😂😂😂
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየሚዲያዉ ፍትህ ለመስጂዳቺን በሉ በምታቁት ቋንቋ ድምፅ ሁኑ እኛ በአንድ ድምፅ ፍትህ ስንል ይሄ የተረገመ መንግስት ይወርዳል አላህ በለአ ያዉርድበትና😢😢😢😢😢😢😢
@zinabemulat5123
@zinabemulat5123 Год назад
😢😢😢😢💔
Далее
Bilatena (Ethiopian film 2017)
1:44:05
Просмотров 599 тыс.