Тёмный

ሙሽራው አ/ሰላም ክ.2 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 авг 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 935   
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 5 лет назад
እስኪ እንደኔ ከስደት ተገላግሎ የግሉን ህይወት መኖር የናፈቀው ማነው? ለሁላችንም አሏህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ያረበል ኣለሚን
@sofisopia2016
@sofisopia2016 5 лет назад
አሚን
@tube-lb2vi
@tube-lb2vi 5 лет назад
አሚን አላህ ለሀገራችን ያብቃን አላህ መልካሙን ትዳር ለሁላችንም ይወፍቀን ኢንሻአላህ
@sehenapsehenap8173
@sehenapsehenap8173 5 лет назад
አሚን አሚን አሚን ያረብ
@user-nv6my2nu6s
@user-nv6my2nu6s 5 лет назад
አሚን ያረብ
@ademmd9174
@ademmd9174 5 лет назад
Aminnnnnn ya rab
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 5 лет назад
ምንመኘው ሳይሆን አላህ የሚበጀን ይስጠን
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 5 лет назад
አሚን ውደ አላህ የመረጠው ይበልጣል አላህ ኸይሩን ይወፋቀን
@zamzamz8246
@zamzamz8246 5 лет назад
አሚን የአረብ ለኔም እዳቺው ነው ዱአዬ አዳድ ወዶች አቋማቸውን ሠአይ ትዳር እድርቅ የአደርገኛል እደነዚን ሣይ ደሥይለኛል እደነሡአይነት በአላገኝም በአላህ ግን ተሥፋ አልቆርጥም እሻላ
@radiyaakml5269
@radiyaakml5269 5 лет назад
ማሽ አላህ አላሁ አክበር በረከላሁመ ላኩመ ወበረከ አላይኩመወጀመበይነኩመ ፊል ከር መብሩክ 1000 ላኘም ድአ አድርጉልን መልከሙ በል እንዲወፍቀን
@beste7017
@beste7017 5 лет назад
@@zamzamz8246 ለታቅናጡ ምን ረሕመትሏሕ
@user-qq8pn1fx1k
@user-qq8pn1fx1k 4 года назад
❤️
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 5 лет назад
ያረብ አረ አላህዋ አተ ሷሊህ ባል ወፍቀኝ ያረብ ይሄን ሁሉ አመት ታግሻለሁ ያለምንም ነገር እስኪ ጎደኞቸ ዱአ አዲርጉልኝ
@user-fn5xx3sc9t
@user-fn5xx3sc9t 5 лет назад
አብሽሪ ውደ አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 5 лет назад
@@user-fn5xx3sc9t አሚን ያረብ
@ayshaamohammed7389
@ayshaamohammed7389 5 лет назад
አብሽሪ እህት
@user-nv6my2nu6s
@user-nv6my2nu6s 5 лет назад
አብሺሪ አላህ በፈቀደው ቀን ይሆናል በዱአ እንበርታ የእኛ ርዝቅ ይሻግታልጂ አሏህ አሳልፎ ለሌላ አይሰጥብን ንያችንን ከፍ እናድርግጂ ለይልን ኢማም የሚሆነን አቅሪ ኡስታዝን ለድኑ ተጠሪ ሰውችን አክባሪ መልካም ትዳር ይወፍቀን ስደት ላለን ሁሉ
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 5 лет назад
@@user-nv6my2nu6s አሚን አላሁመ አሚን ያረብብብብ
@myoutube7666
@myoutube7666 5 лет назад
አላህ ይጨምርላችሁ እኛም ያላገባነው አላህ ሷሊ ሁን ይወፍቀን
@tube-mz2gt
@tube-mz2gt 5 лет назад
ኧረ አሚን ኡፍ የሠዉ ሐገር አስመረረኝ
@mommissyou7194
@mommissyou7194 5 лет назад
አሚን ያረቢ
@khawladxb7080
@khawladxb7080 5 лет назад
امين
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 лет назад
እሚን
@user-fw9nn6jg7v
@user-fw9nn6jg7v 5 лет назад
አሚንንን
@user-pp8pm9dl6o
@user-pp8pm9dl6o 5 лет назад
ማሻአላህ ቃሪኡ አላህ ይጨምርልህ ሙሽሮች መልካም የትዳር ህይወት ዘመን ያላገባችሁ አላህ ለናተየሚበጃችሁን ትዳር ይወፍቃችሁ አብሽሩ ከችግርጋር በእርግጥም ምቾት አለ
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 5 лет назад
ያላገባነው አሏህ ሷሊህ ባል ይወፍቀን ወድሞችም ሷሊህ ሚስት ይወፍቃችሁ ትዳር ላይ ያላችሁ ትዳራችሁን አሏህ ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በስደት ያላችሁ እህቶች አሏህ ከሁላችንማ ጋ ይሁን ያረብ ጀዛካሏህ ኸይር ወድሞች ጥሩ ትምህርት ነው
@user-ve5lz4qw3k
@user-ve5lz4qw3k 5 лет назад
አሚንንንት ሁቢ
@user-up3nw2by4i
@user-up3nw2by4i 5 лет назад
አሚን
@user-ri6jw6xx2t
@user-ri6jw6xx2t 5 лет назад
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ
@soudayasin4269
@soudayasin4269 5 лет назад
እኔ ዘሬ ወደ እናት ሀገሬ ልገበነው በሰላም ጊቢ በሉኝ ውዶች
@user-eb1vd6hq8c
@user-eb1vd6hq8c 4 года назад
ማሻአላህ
@rabiyaahmad3062
@rabiyaahmad3062 4 года назад
Masha allah Allah ke anchi ga yehun
@fedilamuhaba174
@fedilamuhaba174 4 года назад
በስላም ገቢ እህቴ
@user-kr7ey9gw7y
@user-kr7ey9gw7y 4 года назад
ማሻአላህ
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 3 года назад
በሠላም ግቢ
@musaomir1476
@musaomir1476 5 лет назад
ጀዛኩሙላ ከይር ኡሰታዞች ሀቂቀተን ጥሩ ትምህርት ሰጥታቹናል በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 5 лет назад
ድነኛ ባል ወይም ሚስት ማገኘት እደለኛ መሆን ነው
@seadeas6421
@seadeas6421 5 лет назад
ትክክል
@cell7994
@cell7994 5 лет назад
ሳሕ
@emutube4170
@emutube4170 5 лет назад
ትክክል
@rahmaala9945
@rahmaala9945 5 лет назад
በጣም
@user-uq7ue6rn6h
@user-uq7ue6rn6h 5 лет назад
ጀዛሁምአላህኸይር
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 5 лет назад
ያረብ በኢማን ጥላ ስር ያለ ዘዉጅ ለመላዉ እህትቶቼ ወፍቀን።
@halimaaldosre7487
@halimaaldosre7487 4 года назад
እረታዉያማቼቤቶት????????❤❤❤❤❤❤🙈👀
@halimaaldosre7487
@halimaaldosre7487 4 года назад
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍተዉ ይብላኝላትሀ
@user-rj6sz4ol9e
@user-rj6sz4ol9e 5 лет назад
ሙሽራው ባረከላሁለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀመአበይነኩማ ፊልኸይር ያማረየሠመረ ትዳር ያርግላችሁ
@amenatahmed3886
@amenatahmed3886 5 лет назад
መሻአላህ. እኝንም አለህይውፍቀንንንያርብ
@fatoomaamam3144
@fatoomaamam3144 5 лет назад
አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ ማሽአላህ አላህ ይጨመረላችሁ ቀጥሉበት የኢትዩ ወዶችመ ልብ ይሥጣችሁ
@radiyaradiya1205
@radiyaradiya1205 5 лет назад
ማሻ አላህ የራብ ለኘም አሁን ወፍቃን
@user-yj1un2sy4p
@user-yj1un2sy4p 5 лет назад
አሚን
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe 4 года назад
MashaAelah
@ZuZu-dh8xu
@ZuZu-dh8xu 5 лет назад
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ ዓለይኩማ ወጀማዓ በይነኩማ ፊል ኸይር ማሻ አሏህ አሏህ ያማረ የትዳር ሂወት ያድርገላችሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ምርጥ ትምህርት ነው እናንተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው አሏህ ተጠቃሚወች ያድርገን።
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 лет назад
የቤተሠብ ነገር አሥቸገረ ልጁ በዲኑ ጠንካራነው ጥያቄውም በኢሥላሚዊ መንገድነው በዘመናዊ መንገድ አይደለም ቤተሠብ ግን ኒካህ አናሥርም አሉ ዱአ አርጉልን
@seadeas6421
@seadeas6421 5 лет назад
እልህ ይራዲሺ እህት
@user-xf2zl4mc4g
@user-xf2zl4mc4g 5 лет назад
አብሺሪ ኢንሻ አላህ አላህ ይረዳችሁ
@alain8492
@alain8492 5 лет назад
አብሽሪ ውዴ አላህ ያሳካልሽ
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 лет назад
አብሽሪ ማር ኩን ፈየኩን ነው ሰግደሽ ዱአ አድርጊ
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 лет назад
@@seadeas6421 አሚን ያረብ
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወንድሞች አላህ ይጨምርላችሁ ውድ የኢስላም የሀበሻ ጀግኖች
@lubabaendirs2927
@lubabaendirs2927 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክአላህ ትዳራችሁ የሰማረ የሰመረ እስከመጨረሻው አብራችሁ በደስታ በፍቅር በኢማን የምትኖሩ ያድርጋችሁ ቃሪእ ወንድማችንም ማሻአላህ ተባረክአላህ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 5 лет назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ የተባረካ ትዳር ያድርግላችሁ ወንድም ሸምሰድን አላህ ሷሊህ የሆነችውን ይወፍቅህ ለኛም ዱአ አድርጉልን
@mkeibinteseid9945
@mkeibinteseid9945 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ሰያው ንግግር ተመችቶኛል እኔ መቸም ሀብታም ወንድ አልወድም ሀቂቃ
@mkeibinteseid9945
@mkeibinteseid9945 4 года назад
ደስ የሚለኝ መኪና ቤት ስላለው ሳይሆን መሊወን ብር ያለው ሳይሆን ጥሩ ልብ ያለው ነው የምፈልገው እኔና እሱ ከተግባባን በፍቅር ሁሉንም ነገር ማግፕኝት ስለምንችል ምርጫየ መልካምነቱ ነው እኔም ደሞ ለሱ መልካም ሴት ያድርገኝ يرب
@mkeibinteseid9945
@mkeibinteseid9945 4 года назад
ወንድም ሸምሰድን አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@user-so8fg9xv2y
@user-so8fg9xv2y 5 лет назад
ማሽ አላህ እምንመኝውን ሳይሆን የሚበጀንን ትዳር አላህ ይወፍቀን ያረብ
@user-ix9nf8wt3u
@user-ix9nf8wt3u 5 лет назад
አሚንንንንንንን
@zuzuhamidesankura1578
@zuzuhamidesankura1578 5 лет назад
አምንንንንንንን
@zainab.z1zaniab369
@zainab.z1zaniab369 5 лет назад
ራያ
@rahma5713
@rahma5713 4 года назад
ማሻአላህ
@medi5673
@medi5673 5 лет назад
ماشاء الله ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን መታደል ከላይ ነው ላንዳንዱን እደፍላጎቱ ያገናኘዋል ስቶች ናቸው በእምነታቸው ጠንካራ ሁነው ስለእምነታቸው ምንም እውቀት ከሌላቸው ሰወችጋ የሚጣመሩት ስንቶችስ ነን ገና ስለድናችን ብዙ ግንዛቤ ሳይኖረን ድን ያለው፣ አላህን ፍሪ ፣ ወዘተ እያልን ቆመን የቀረን በዚህ ሀፊዘል ቁረአን ሆነው የተገርልለጠችን ሴት ምርጫቸው አድረገው በሚይዙበት ዘመን እሚፍልጉትን አይነት ሰው ማግኜት ከመታደልም በላይ መታደል ነው ::
@ikrammohammedmohammed7462
@ikrammohammedmohammed7462 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አላህ ይሀፍዝኩም ኡስታዝ አብዱሰላም መበሩክ
@fatumaseid8727
@fatumaseid8727 5 лет назад
አላህ ለፈቀዴለት ሰው ልብ ለልብ የተገናኘ ምንኛ ታዴለ አላህ የልብ ኢማን ይስጠን እኛ ያሰብነዉን ሳይሆን አላህ የመረጠልንን ይስጠን ዱአ አድርጉልን ባለትዳሮች
@user-cq1xo2ku9m
@user-cq1xo2ku9m 5 лет назад
አላህም አሚንንንንንንንንንን
@tube-mz2gt
@tube-mz2gt 5 лет назад
ያረብ አንተ በራሕመትሕ ባዱንያ ባታሥደስተኝ በአኼራየ አደራሕን ያረብ ለሙሽሮች ባረከሏሑ ለኩማ ወበረከ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር
@zahrabultitube6692
@zahrabultitube6692 5 лет назад
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ
@cbvv945
@cbvv945 5 лет назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ባረከሏሁለኩማ ወባረክ አለይኩማ ፊልኸይር አሏህ መልካም ዙርዮችን ይወፍቃቹህ ሰያዉ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 5 лет назад
ምልካሙን ትዳር ይሁንላችሁ ለኛም ዱአ አድርጉልን
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 5 лет назад
ማሻአላህ መብሩክ አላህ ኸይሩን ለኛም ይወፍቀን
@nazifareshad9569
@nazifareshad9569 5 лет назад
Masah allah barklhu lakuma wabrakih alykuma wajma baynkuma feli kayhr abdsalme masha allah allah tedarchun salhi yadrgacui አላህ አመለ ሳልውን ይዘውጀን ያረህማን ያአዚዝ ያአላህ ወዳተ የሚያቃርበኝ ባል ዘውጀኝ
@user-hm2kj1oo4k
@user-hm2kj1oo4k 5 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠያዉ ጀዛከ አላህ ኸይረን ሁሉም ትምህርት ማሻ አላህ ተባረከአላህ
@user-iw8qo1yq9l
@user-iw8qo1yq9l 5 лет назад
ማሸ አለህ ዎድማችን ማብሩክ ብየለሁ ማሸ አለህ አለሀ ይጨሚርለቹ ኡስታዝ ሰእድ አለሀ በእዉቀት ለይ እዉቀትን እልሚ ለይ እልሚን ደስታ ለይ ደስታን ይዎፍቅህ ያረብ
@ZahraZahra-kp9ir
@ZahraZahra-kp9ir 5 лет назад
ማሻእላህ ሥታምሩ
@mariamtube2119
@mariamtube2119 5 лет назад
ማሻአላ የኔወዲሞች
@user-zs1kx3sg7k
@user-zs1kx3sg7k 5 лет назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ሙሽሩች ባርከላሁ ለኩማ ወባርክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ትዳራችሁ ያማር የስመር ያርግላችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቃችሁ
@sv827
@sv827 5 лет назад
ማሻ አላህ መታደል ነው ዲነኛ ባል ማግባት
@user-rl9sj2gn8j
@user-rl9sj2gn8j 5 лет назад
Jazakumallah kayer arif phrogiram naw allah yetabikachu
@user-rb7ss4jo5o
@user-rb7ss4jo5o 5 лет назад
ማሻአላህ እደው ተሎ አለቀ ብኝ ተመስጨ ሰማሁት ማሻአላህ ሰያው ጀዛኪላክ ሙሽሮቹም ያማረ የሰመረ እስከዛኛው አለም አይለያችህ ያረብ ሶሊህ የሆኑ ልጆቺንም አላህ ይወፍቃችህ ሚዜው አይናፋር ነው ማሻአላህ ላተም አላህ ያማረውን ትዳር ይወፍቅህ ወድምየ በነገራችላይ ወድም ሰይድ አላገባሁም ያለመስሎኝ ከሌላ እግድነት ሲጠይቁት ሰምች አግብቶልደ ማሻአላህ ብያለሁ ወድም ሰያው አደበታችህ. ልብይሰርቃል ሳላስበው ነው ያለቀብኝ ወላሂ ውድድድ አደርጋችሀለሁ ለአላህ ብየ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችህ በያላችህበት አላህ ይጠብቃችህ ሀገራ ቺነንም ሰላም ያድርግልን ያረብ !!!!!!!!
@seadaseada2443
@seadaseada2443 5 лет назад
ማሻ አላህ ሠይድ በጣም ትደሥ የሚል ነው አላህ ያማረ ተዳር ያድርግላቸው ለሙሽሮቹም
@user-bo5pn2ye4f
@user-bo5pn2ye4f 5 лет назад
0552016174
@seadaseada2443
@seadaseada2443 5 лет назад
የምን ቁጥር ነው ቅቅቅ
@user-je9bz1sg3y
@user-je9bz1sg3y 5 лет назад
ያረቢ ዘውጅኒ የብቸኝነት ኑሮ በቃ በለኝ 😢😢
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 лет назад
አብሽሪ የኔ እህት አላህ ለኛ ያለውን የትም አያረግብን እኔም እዳችው በተስፋ ስጠብቅ ነበር አላህ ግን ሷሊህ የሆነ ባል ወፍቆኛል ግን የምነግርሽ ነገር ቢኖር በሐራም ወንድን አታውሪ አላህ ሀላል ሁን ያለውን በቶሎ ያጋባሻል እሽ አላህ ላቺ እሚሆነውን ሷሊህ የሆነውን ባል ይወፍቅሽ
@user-gx2nt3cw6o
@user-gx2nt3cw6o 5 лет назад
ክክክክክ የኔ ቢጢ ነሽ
@user-uv9xu3dw6t
@user-uv9xu3dw6t 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkk
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 лет назад
@@user-uv9xu3dw6t ያስቃል የኔ እህት
@user-je9bz1sg3y
@user-je9bz1sg3y 5 лет назад
@@user-nv2ov7ri2l አሚንንን ማማየ ጀዛኪላ ኸይር ለምክርሽ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 4 года назад
Ya Quran aqraru siymer mashalla Allahu Akubar Allah yechmrlachu
@user-kx5lo6ye1o
@user-kx5lo6ye1o 4 года назад
jezakum Allah kayir ustaz Allah yafzkuum
@Tube-bq4qc
@Tube-bq4qc 5 лет назад
ማነው እደኔ ባሉ የናፈቀው
@maohmdmohamed6855
@maohmdmohamed6855 4 года назад
ሠላም
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 4 года назад
Ene
@ahtube4426
@ahtube4426 3 года назад
مش الله مش الله مش الله
@user-nv6my2nu6s
@user-nv6my2nu6s 5 лет назад
ማሻ አላህ ሙነሺድ ሰኢድ ጀማን ምክርህኮ እስኪ ወንድሞችህ ይስሙ እኔ እደሰማሁት
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 лет назад
ማሻአሏህ ባረካሏህ ለኩመ ወባረካ አለይኩመ ወጀማአ በይነኩመ ፊልከይር
@alnasr9224
@alnasr9224 4 года назад
ያረብ ሷሊህ ባል ሁሌም ምኞቴ ነዉ ለሁላችንም ዉድህቶቸ አሚን በሉ
@makimamaki434
@makimamaki434 5 лет назад
ውብ ፕሮግራም ተጥያቄዎቹ መልሶቹ በጣም ግልፅ ወንድም ሰኢድ ጀዛከላሕ ኸይር ወንድማችን ትዳርሕ ያማረ የሠመረ ያረግላችሁ ወልዳችሁ እምከብዱ ሀፊዘል ሀፊዘል ቁረአን የሆኑ ልጆችን ይወፍቃችሁ ያረብ ወድ የኢሥላም ልጆች ላገባችሁት ትዳራችሁን አላሕ ይባረክላችሁ ላላገባነውም በሐላሉ አላሕ አሕላሡያማረውን ጥሩ ትዳር ይስጠን
@user-np8jy7kr4k
@user-np8jy7kr4k 5 лет назад
አሚን አላሁመአሚን
@user-gy2xr1ht7w
@user-gy2xr1ht7w 5 лет назад
ይሄ ቁጭ ያለው ሸበላ ማነኝ አለ አቦ 😃😃😃 በኢቦክስ ያናግርኝ ያጀመአ እናተን ለማሳቅ ኖ አ ማሻ አላህ ሰያ ደስ ይላል አሏህ የተባርከ ትዳር ያድርግላቸው
@batulsiraj6524
@batulsiraj6524 5 лет назад
ክክክክክአስቂኝማ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 лет назад
እኔክፍል1ላይ ብይ ሴቶችንአታሰድቤተብያለሁkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkአላህ ለኛየተሹለውን ያቃል
@batulsiraj6524
@batulsiraj6524 5 лет назад
@@user-hs8zo9uk3c አላህአለን ያላህቤት ሰፊነው አብሽሪ
@mekasaed6001
@mekasaed6001 5 лет назад
ክክክእሳቅልሸሸ
@user-gy2xr1ht7w
@user-gy2xr1ht7w 5 лет назад
ቀጣይ ከደገመ ግን አድራሻውን ማለቴ አይቀርም ቢሰተር ይሻለዋል ሰውየው ሆ እዳው ያምራልኮ አቦ እህህህ 😃😃😃
@cjggfyvucx7692
@cjggfyvucx7692 5 лет назад
ማሻ አላህ ሙሽሮቹም ባረከአላሁ ለኩሙ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩም ፊል ሀይር ብለናል ኡዝታዝ ጀጃካላህ ሀይር
@mekyaadam6675
@mekyaadam6675 5 лет назад
መሻ አላህ መሻ አላህ ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክአለይኩም ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ዉለድ ክበዱ
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 5 лет назад
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀሚዓ በይነኩማ ፊል ኸይር ሙነሽድ ሰኢድ ጀማል ካላገቡ ጓደኞችህ አንድ ፈልግና ዳረኝ😊
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 5 лет назад
እኔም ዲናኛ ወንድ እንዲ አገባ ዱዓ አርጉልኝ
@seadaseada2443
@seadaseada2443 5 лет назад
አላህ ይሥትሽ አንችንም ድነኛ ያድርግሽ
@alfuzinab5461
@alfuzinab5461 5 лет назад
Dinegna hugni alh yiwefikishal
@zamzamzam8442
@zamzamzam8442 5 лет назад
9
@zamzamzam8442
@zamzamzam8442 5 лет назад
Zamzam
@sae2388
@sae2388 3 года назад
መሸአለሀ ደስ የሚል ደእወ ነዉ የረብ የትደርች እሥከ ጀነት ወፍቀን አሚንንን በሉ እቶቸ
@user-qj5su9yo4v
@user-qj5su9yo4v 5 лет назад
ማሻአላህ ተባረከላህ እልፍ እልፍ መብሩክ ሷሊህ ትዳር ይሁንላችሁ ያረብ
@alinalin1736
@alinalin1736 5 лет назад
በሰላም የሚዜዉንም ሰርግ ያብላችሁ
@user-oi2uw2ly7k
@user-oi2uw2ly7k 5 лет назад
ደግጦበዝህንግግርተገርሞያገባይሆን
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 лет назад
አሚንንንን ግን መጠራት አለብን ክክክክ
@hayath4051
@hayath4051 5 лет назад
አሚን
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 5 лет назад
እኔም ለኢድ አል አድሀ በአል በሗላ ሙሺራ ነኝ 😂😂😂😂😃😃😃😃ግን ህልም ነው😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alain8492
@alain8492 5 лет назад
ክክክክክ አብሽሪ እውን ይሆናል
@haykelhaykel4416
@haykelhaykel4416 5 лет назад
ኢንሻ አላህ አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ ኢንሻ አላህ ይሳካል በአላህ ፍቃድ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 5 лет назад
እንሻአላህ አላህ እውን ያተገዋል
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 5 лет назад
@@alain8492 አሚን ያረብ ሀቢብቲ
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 5 лет назад
@@haykelhaykel4416 አሚን ያረብ ሁቢዬ
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 5 лет назад
ባረክ አላሁ ለኩማ ወባራክ አሌይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር እንኳን ደሥ አላቹ ወልዳቹ የልጂ አባት እና እናት ለመሆን አላህ ያብቃቹ
@user-uf5qz9ts7r
@user-uf5qz9ts7r 5 лет назад
ባርክላሁ ለኩማ ወባርክ አለይኩማ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዝ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 лет назад
ወሬ አችሁ ትን አስባለኝ የሀበሻወንዶች አግብተው. ሂጂ ሸቅይ እኔ ጫትልቃም ነውየሚሉት
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 лет назад
ትክክክክል ነሽ ግን ሁሉም ወዶች እሂን አይሉም
@nejatmohammednejat4562
@nejatmohammednejat4562 5 лет назад
ክክክ አላህ ይጠብቀን
@hawahawa1109
@hawahawa1109 5 лет назад
ትክክል ነው ሀቢ
@haykelhaykel4416
@haykelhaykel4416 5 лет назад
ትክክል
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 лет назад
ሀሀሀሀሀ አላህ ይጠብቀን ከድህ አይነቱ
@user-zs1kx3sg7k
@user-zs1kx3sg7k 5 лет назад
صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 лет назад
አህሌን ሰያው በጣም ነው ደስ እምትሉት አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሠጠን ጌታ
@zeiniyamohammed3967
@zeiniyamohammed3967 5 лет назад
ማሻአላህ ባረከላ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ አላህዬ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልክ ወድማችን ኢንሻአላህ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 лет назад
ያገባም አገባያላገባም አጨ እኔብቻ ቀረሁ ዩቱብ አፍጥጨ
@user-jf1qd9hd4g
@user-jf1qd9hd4g 5 лет назад
ሀሀሀሀ አንዲ ቀን ታገቢያለሺ እህት
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 лет назад
ክክክክክክ
@habibaahmed9146
@habibaahmed9146 5 лет назад
ክክክክክ
@user-oi7ri7xv2c
@user-oi7ri7xv2c 5 лет назад
ክክ አይዞን
@user-sh2pp3cw6y
@user-sh2pp3cw6y 5 лет назад
ክክክክክክክክ አላህ ያስቅሽ እኛም እናገባለን አፍጠን አንቀርም እንሻ አላህ
@fjgkgjhf3684
@fjgkgjhf3684 5 лет назад
ባረከአላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊልኸይር ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ አላህ ያርግላቹ የኡማ የሚጠቅም ልጅ አላህ ይወፍቃ ሁሌም ቤታቹ በኢማን የተሞላ አላህ ያርግላቹ
@susubinthassen138
@susubinthassen138 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረ
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 3 года назад
ማሻ አላህ ደስስ ይሚል ፖርግራም ነው ውንሜ ሸምሱ አላህ ይጨምርል ቁርአን የሚመስ የለም ድምፅም ሁሉ ነገሩ ያምራ አብድሰላም በረከለሁ ለኩማ ውበርክ አለይኩማ ውጀመእ ፍል ከይርርርር
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 лет назад
ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀማዓ በይነኩማ ብል ኸይር ማሻአላህ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንዲም ባረካላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ብያለሁ በዲጋሜ አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ ይወፍቀን ያረብብብብ
@saifallmazrouei3531
@saifallmazrouei3531 5 лет назад
Jezakumlahu hayir betam des yemil hads newu kfl 3 binorm betam des yilenal
@user-mq1bf4hi4b
@user-mq1bf4hi4b 5 лет назад
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአበይነኩማ ፉልኳይር ማሻአላህ ወድማችን አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግልህ እኛንም አላህ ሷሊህ ባል ይስጠን አሚን አላሁመ አሚን ስኪ ዶአአርጉልኝ ለኔም አላህ ሷሊህ ባል እደወፍቀኝ
@vigidi8930
@vigidi8930 5 лет назад
ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር ሚዜው አተን ያገባች እዲለኛ ናት ማሻአላህ ተባርከላህ ባሎቻችንን አላህ ሣልህና ሀፊዝ ያዲርግልን አሚንንንን ያርበል አለሚን
@asinegnyezidnafaki4083
@asinegnyezidnafaki4083 4 года назад
ማሻ አላህ ብያለሁ ከወደድኩት አንዱ የሰጦታ ትንሽ የለውም ሴት ልጅ እንክብካቤ ያስፈልጋታል ጀዛከላሁ ኸይር
@user-rr9gz8bb1p
@user-rr9gz8bb1p 5 лет назад
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ያማረየሰመረያርገላቹሁ ጀዛኩም አላህ ከይር ደሥ ይላል
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ተባረክ አላህ ያገባነውንም አላህ ትዳራችንን ያሳምርልን ያላገቡ እህት ወንድሞቸም አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቃቸው ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ምርጥ ትምህርት ነው
@medi4548
@medi4548 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላቹ ያላገባነው እህት ወንድሞቼም ሷሊህ ይወፍቀን እኛንም አላህ ሷሊህ ያድርገን
@tizitabelete161
@tizitabelete161 5 лет назад
Allahuma Selli Alaa Muhammed Weala Ali Muhammed 💘
@sMsm-fm1ut
@sMsm-fm1ut 5 лет назад
መሽ አላህ ጀዛኩም አላህ ህይር አላህ የተዋበ ፍቅር ያርግላችሁ ትክክል ወድማችን ያልከው የለሴት ስጦታ ትልቅ ነገር ሳይሆን አላህ የሰጠን ፍገግታና ሰላታም በቂ ነው ከዘህ የበለጠ ሰጦታ ምን አለ
@jazeeraajman4931
@jazeeraajman4931 5 лет назад
ማሻ አላህ ሰኢድ ጀዛ ከላህ ኸይር ለኛም አላህ ዲነኛ ባል ይስጠን
@mohammedzain677
@mohammedzain677 5 лет назад
*ማሻአላህ ተበርከረህማን ጡሩ ትምሀርት ነው ባርከሏሁ ፊኩም አላህ ትዳራችሁን ያማርና የሰመረ ያዲርግላችሁ*
@user-yz8by7jj6u
@user-yz8by7jj6u 4 года назад
መብሩክ መብሩክ ማሻአላህ ቁርአን የቀረው አቀረሩ ማሻአላህ ነው አላህ ይጨምርል እኛንም ይወፍቀን
@user-fh2el3kz4z
@user-fh2el3kz4z 5 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ማሻአላህ ተባረካ አላህ
@mimoomimoo6595
@mimoomimoo6595 5 лет назад
Masha Allah tabaraka Allah aalif maberuuk barekallhu lakuma wabarek alekuma wajama nenakumaa filkeriiii😍😍😍😍😍😍😍
@medinaridwan4171
@medinaridwan4171 5 лет назад
ዋአሌኩመሰላም ወራመቱላህ ወበረካቱ ኢማን የሞላበት መተሳሰብ ያለበት ቤታቹ በሙሉ ፍቅር የሞላበት ትዳረ አላህ ያርግላቹው ወልዶ ለመሳም ያብቃችው እኛንም አላህ ሳሊህ አርጎን አላህ ሳሊውን የወፍቀን አልጠይቡነአ ወልጠይባት
@salwaalmzroo3i809
@salwaalmzroo3i809 5 лет назад
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን በሚያምር ድምፅ ቁርአን በሚቀራሰውእቀናለሁ አለህ ይጨምርልህ
@zeharhussenahmed2077
@zeharhussenahmed2077 5 лет назад
Mashallh tabrkallh allha wakbar sehmsadin
@alhamedoulilahealhamedouli44
@alhamedoulilahealhamedouli44 5 лет назад
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ለዲናቸው ተቆርቆሪና በዲናቸው ላይ ጠንካራ አዲርጋቸው ውንዲሞቻችን አላህ ለተጋቡት መልካም ትዳር ላላገቡት ደግሞ መልካምን ትዳር ይወፍቃችሁ
@kdeijabintsaid2749
@kdeijabintsaid2749 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላ ኸይር
@zemzemz4785
@zemzemz4785 5 лет назад
ማሻአሏህ 😍😚😚😚😚
@fetihamehamed9177
@fetihamehamed9177 5 лет назад
ማሻአላህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረካአለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር ዜዱዬ ውድ ማሻአላህ መብሩክ እደዚው ለወድማችን አ/ሠላም መብሩክ ብያለሁ ትዳራቹ አላህ ያሣምረው ያረቢ ውዴታቹ እሥከጀነተል ፊርደውሥ ያድርግላቹ ያረቢ
@makkaabentislmaaalhamdulil3337
Wa,aleykum Asaalam Warahamatulaah wabarakatuhuu maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah
@habibayemar5398
@habibayemar5398 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ጥሩ ትምረት ነው ወድሜ ሰይድ ቀጥልበት እደዝህ አይነት ጥያቄ በአላህ
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 5 лет назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዘና ፈታ እያልን እየሰማኑ ነው ደስ ስትሉ አላህ ሆይ ሳሊህን ትዳር ወፍቀን እንደናንተ ን አላህ የሚፈራው ጀዛኩም ከአላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@kadijan88
@kadijan88 5 лет назад
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ባረከላሁ ለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀማአበይነኩማ ፊል ኸይር አላህ በፍቅርና በደስታ የተሞላ እሰከመጨረሻው ዘላቂ ተዳር አላህ ያርግላቹ ያረብ
@jsggdhsbhr8030
@jsggdhsbhr8030 5 лет назад
ባረከሏሁለኩማ ወባረይክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር
@mohamadyasin8070
@mohamadyasin8070 5 лет назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሀከ ወበረካቱ ማሻ አላህ ባረክ አላሁ ለኩማ ወባረክ አሌኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር ወንድማችን አ/ሰላም መብሩክ ወንድማችን ቲላዋው ማሻ አላህ አላህ ይኸፍዝክ ያረብ!! ኡስታዝ ሰያ ሹክረን ላቀረብከልን ፕሮግራም። ያላገባንም አላህ ሷሊሁን እንዲረዝቀን ዱዓ አድርጉልን እኛንም ሷሊህ እንዲያደርገን ኢንሻ አላህ።
@hdfjkfkfdjkfkvvkkv7435
@hdfjkfkfdjkfkvvkkv7435 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም ደስትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ መልካምስነመግባር ከመልካም ነገር ያደርሳል እኛንም በዱአችሁ አትርሱን ለሙስሮቹም ባረከላሁ ለኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊልከይር መብሩክ መብሩክ መብሩክ አላህ ያማረ ትዳር ያድርግላችሁ
@rahmarahma3801
@rahmarahma3801 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ ባረካላሁ ለኩማ ወባረካ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊይኸይር
@user-rj5hm6tf3x
@user-rj5hm6tf3x 5 лет назад
ባረከላሁም ለኩማ ወባረክ አሌኩም ወጀማአ በይነኩማ ፊ ኸይር
@user-we5jj6by9e
@user-we5jj6by9e 5 лет назад
ማሻአሏህ ማሻአሏ ማሻአሏህ ወላሂ ደስ ትላላችሁ አላህይጨምርላችሁ ጀዛኩምአሏህኸይረን
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 5 лет назад
ማሻአላህ መብሩክ ትዳራቹ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላቹው ሳሊህ ልጅም አላህ ኢወፍቃቹሀ እኛም የባሉቻችን ሀቅ የምንጠብቅ ያድርገን
@haiyatabdu694
@haiyatabdu694 5 лет назад
ማሻ አላህ ቲላወተጠይባ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ እህቴ ዘይነብ ብ ያሲር አላህ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ ያርግላቹ ዲናቸውን የሚመሩ ሷሊህ ዙርያን አላህ ይወፍቃቹ
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 5 лет назад
Mash allah Jezak allah kayr
@user-sl8sb8tn5v
@user-sl8sb8tn5v 5 лет назад
ጀዛሉመላሁ ኸይር
@rabeyasn1372
@rabeyasn1372 5 лет назад
ማሻአላ ማሻአላ አላህ የጨምርላችሁ እኝን እምንተገብረዉ ያደረገን ላላገባቸሁ መልከም ትዳር የወፍቀን ላገባቸሁ ፍቅር የስጣችሁ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 года назад
ማሻአላህ ልዩ አላህ በሡ መገድ ላይ የምንጓዝ ያድርገን ጀዛከላህ ኸይር ሠዩ ወድማችን
@musaomir1476
@musaomir1476 5 лет назад
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ከይር ብያለው ለሙሽሮች
Далее
Выпускаем трек? #iribaby
00:14
Просмотров 431 тыс.
ውጥንቅጡ አለም
3:39
Просмотров 12
ድብድብ ቀረሽ ክርክር
55:45
Просмотров 3,2 тыс.
Выпускаем трек? #iribaby
00:14
Просмотров 431 тыс.