Тёмный

ሙዓዝ ሀቢብ አዲስ ከቨር ነሺዳ / 

Muaz Habib - official
Подписаться 278 тыс.
Просмотров 4 млн
50% 1

Watch "MUAZ HABIB EMESEKERALEHU WARIDA PART 2 STAGEሙዓዝ ሐቢብ እመሰክራለሁ ዋሪዳ ቁ.2" on RU-vid
• MUAZ HABIB EMESEKERALE...
ጥበብ ሁሌም ከ አላህ ነው በጥበብ ሰዎችን ተጣራ
ሙዓዝ ሀቢብ ነኝ እወዳቹሀለሁ
በዚህ የነሺዳ ስብስብ
ሙሀመድ ሰዒድ
አብዱሰላም አበራ
ሙዓዝ ሀቢብ
አሚር ሁሴን ሰለሀዲን ሁሴን
ዋሪዳ
የሚንበር መልቲሚዲያ የጋራ የስራ ስብስቦች ይገኙበታል
እናመሰግናለን

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@itsmehanoonhanoon8426
@itsmehanoonhanoon8426 2 года назад
I wish I can like this video, again and again, and again, For a billion times
@ubaxnimo3467
@ubaxnimo3467 2 года назад
Me to every day
@jemiseid4912
@jemiseid4912 2 года назад
@@ubaxnimo3467 soo2looaopo
@sarah04122001
@sarah04122001 2 года назад
P
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
ሡለላዋሊ ወሠለም ሐቢባባ
@Sherifahmed49
@Sherifahmed49 2 года назад
Nimo :::(()
@hawatube9013
@hawatube9013 2 года назад
ትለያለህ ሥል በምክንያት ነዉ ተሰቶ አለህ ማሻ አሏህ ያረሱለሏህ የሀባቢበሏህ 😭😭😭😭😭አሏህ ይቀበልሕ ወንድማችን ሙአዜ🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️👍👍👍👍👍👍
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial 2 года назад
ሙአዝዬ ምርጥ ስራ አንጀት ያርሳል አላህ ይጨምርላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@s.m.a.entertainment3993
@s.m.a.entertainment3993 2 года назад
Enantenm enodachuhalen babaye
@-tube1281
@-tube1281 2 года назад
🙏🙏💚🙏💚💚☪☪☪😢
@amanhassen1913
@amanhassen1913 2 года назад
አንተስ ድምጸዊ አይደለክም
@s.m.a.entertainment3993
@s.m.a.entertainment3993 2 года назад
@@amanhassen1913 ባባዬ ye telegram accountihn endet new magegnew?
@abdumuhamed4633
@abdumuhamed4633 2 года назад
ግም ለግም አለ ትወዳደሳላቹሁ አይደል
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah 2 года назад
አሁን ደግሞ ሁላችንም አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሀመድ እንላለን😢ፊዳክ😥😥
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@gifts6478
@gifts6478 2 года назад
saw
@ibru7174
@ibru7174 2 года назад
Saw
@emanmiftah9500
@emanmiftah9500 2 года назад
Selellahu aleyhi wesallam
@bedrufeyselmashalahmashalh4954
@bedrufeyselmashalahmashalh4954 2 года назад
Salalahu alayhi wasalem
@amymb9376
@amymb9376 2 года назад
ብቻ ጀሊሉ እንዲህ ።ውውውውብ የሆነ ህይወት ይስጥህ። ሌላማ ምንስ ብልህ አያረካኝ ነገር። ቃላቶቼ የዘመቱ ይመስል ጠፉብኝኮ።
@tofik-x3f
@tofik-x3f 2 года назад
ማሻ አላህ❤❤❤ #ሙነሸድ_ሙዓዝ_ወቅቱን_የጠበቀ_ምርጥ_ከቨር_ነሺዳ👌👌👌 ❤#ሰሉ_አለነቢ ሰ.ዐ.ወ
@adas-xn5cl
@adas-xn5cl 2 года назад
ማነው በሃቢቡና ናፍቆት የሚያነባ ሁሌም ትናፍቁናላችሁ ያረሱለላህ ሰ ዐ ወ ❤❤❤😭😭😭
@Boos12Keru12
@Boos12Keru12 5 месяцев назад
s a w
@AjaibaAdem
@AjaibaAdem 3 месяца назад
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 2 года назад
ድንቅ ስራ ሙአዜ በርታ
@AmiAmi-ee4ux
@AmiAmi-ee4ux 2 года назад
የኔ ስስት የኔ ስስት የኔ ናፍቆት ወላሂ ናፍቀውኛል 🥲እርበውኛል እሽተግቱ ያሀቢቢ😭
@sofii3558
@sofii3558 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ወአህሊ ያረሱለሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም💘💘💔💔😭😭😭
@wizabukiboss1438
@wizabukiboss1438 2 года назад
ወላሂ ሙአዜ ልክ ነህ የተናገርከው ድምፅህን የሚደርስበት የለም የሚያምር ድምፅ ተሰጦት ነብዩን ማወደስ ምንኛ ያማረ ነው የሀቢቡና ያሩሂና ያኢማሙና የኔ ነብይ ፊዳከ ያረሱለላህ 💖💖
@fuadshikur7159
@fuadshikur7159 2 года назад
ነብዩን ማወደስ በሰለዋት ነው ምንዳ ያለውም ሰለዋት ነው ሙሉ ዘመንክ ብትነሽድ በህልምህ አታያቸውም ግን በቀን 1ሺ ጊዜ ሰለዋት ካወረድክ አትጠራጠረ በ አላህ ፍቃድ በህልምህ ታይቸዋለህ
@awwwktube6632
@awwwktube6632 2 года назад
@@fuadshikur7159 ሶለላው አለይ ወሰለም ያረሱለላ
@mytube1069
@mytube1069 2 года назад
በጣም ተመችቶ
@emuahemd8343
@emuahemd8343 2 года назад
@hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
@hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 Месяц назад
❤❤❤❤
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 года назад
ናፈቁኝ ያሀቢበና ሙሀመድ ሰለሏ አለይ ወሰለም😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
@እማየ-ረ2ዸ
@እማየ-ረ2ዸ 2 года назад
አሏህ ይህድህ
@ametullahmuhammadd7942
@ametullahmuhammadd7942 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@Sameia22
@Sameia22 10 месяцев назад
Gpq
@Hayat-ጫሊ
@Hayat-ጫሊ 2 года назад
ወላሂ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት 😭😭😭😭😭😭فيداك ابي ودمي وروحي ياحبيبي محمد صل الله عليه وسلم
@aminaessa3861
@aminaessa3861 2 года назад
ትክክለኛው የድሮ ሙአዝዝ ሀቢብ እናመሰግናለን በጣም ነው ሚያምረው
@zahrasaad6364
@zahrasaad6364 2 года назад
ፊዳከ ያረሱለሏህ ስለ አንቱ እኔ ልራብ እኔ ልደከም እኔ ዲንጋይ ልስር ያረሱለሏህ ፊዳ ልሆንሎት ሰ.አ.ወ
@Ragnar21
@Ragnar21 2 года назад
ያረሱል አላህ ምስክሬ ነው በናፍቆቶ እያነባው ነው😭
@amanhassen1913
@amanhassen1913 2 года назад
ለምን አደንሽም ነፈቆት እድወጠልሽ ?
@Mነኝዉሀብያአልወድም
@@amanhassen1913 ምን ማለት ነዉ በእስልምና ላይ ደንሱ የሚል አለ እንዴ
@abubekerreshad3276
@abubekerreshad3276 2 года назад
@@amanhassen1913 kezas🤨🤨🤨
@fonofono3193
@fonofono3193 2 года назад
😭😭😭😭😭ኢሻአላህ በጀነት
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 года назад
@@amanhassen1913 ማለት፣በማያገባህጥልቅ፣አትበል፣ዝብይመሥል፣ዝብ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 года назад
ይህን ነሽዳ ለመግለጽ ቃላት አጣሁ ሙአዝ ትችላለህ ከሚባለው በላይ ማሻ አላህ እንደዚህ አይነት ስራ ይልመድብህ ፍዳከ ሩሂ ያ ረሱል አላህ
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
የሀቢቡሏህ 😭 ያረሱለሏህ 😭 ያነብዩሏህ😭 ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የእኔ የሆነ ሁሉ ይሰዋለሁ ሁቢ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም 😭
@ha-na_nmohammed827
@ha-na_nmohammed827 2 года назад
ያ አላህ! ወላህ ረሱል እኮ በጣም ይናፍቃሉ❤❤❤fidaka abi waa umi yaa rasul allah sellaluhu aleyhi weselam
@official-kz4on
@official-kz4on 2 года назад
😭ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እኛም ናፍቀናል 😢😢
@እማቲዩብ
@እማቲዩብ 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለላህ ሱ ዐ ወ ማሻ አላህ ሙአዜ ምርጥ ወቅቱን የጠበቀ ከቨር ነዉ ትችላለህ
@አኢሸትነኝየዲንተማሪዋ
ሙአዝ ሀሪፍ ነዉ አሏህ ይጨምርልህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም የሀቢቢ ያረሡሉሏህ ሙሀመድ
@merwanure1055
@merwanure1055 2 года назад
ማሻ አላህ ምርጥ ነሽዳ ድምጽክ ካለሙዚቃ መሳሪያ መስማት እጓጓለሁ
@seidjibril5792
@seidjibril5792 2 года назад
ማሻ አሏህ, አሏህ ይጠብቅህ. ለሁላችንም የሀቅ የሆነ ሙሀባ አሏህ ይስጠን amiinnn
@meyatube6010
@meyatube6010 2 года назад
ሰ ዐ ወ እናቴም አባቴም መላ ቤተሰቦቸ ፊዳ ይሁኑሉሁ ያረሱለሏህ ላንቱ መሰደብ ሰበቧ እኔው እራሴ ነኝ ሀቢቢ አንቱማ አላህ ከፍ ያደረገሁን ማን ዝቅ ሊያደርግሁ እኔ እኔው ነኝ የተዋረድኩት😭😭😭😭😭😭😭
@maryammadinaabinitihusseen8119
@maryammadinaabinitihusseen8119 2 года назад
Hii
@alfarukmultimediaproduction
@alfarukmultimediaproduction 2 года назад
Menm alelem beka techilalhi ... wellah....
@ነቢንናፋቂዉልቤአንዴዬኳል
አሏሁመሶሊ ወሠሊም አላ ሠይድና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ፊዳከ ሩሂ ዋደሜ ሙአዝዬ አሏህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወንድም
@Mነኝዉሀብያአልወድም
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@ሰሙሰሙ-ቘ1ወ
@ሰሙሰሙ-ቘ1ወ 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ያ ሃቢቢ ያ ነቢ🙌🏻♥️
@ሹመይንዓይይምልከት
😭😭😭 ኣሕበክ ያኣላህ ወባዕዱ ሓቢቢ ያረሱሉላህ🙏❤😘
@zebibaahmed3867
@zebibaahmed3867 2 года назад
ማአሻአሏህ ሙአዜ አሏህ ያበረታህ 💚💚❤የረሱላችን ሱለሏህአለይወሰለም❤💚 ሙሀባ ሁሌም እደጨመረ ይቀጥልልን
@BubuLala-vm7qe
@BubuLala-vm7qe 3 месяца назад
❤😂😢❤
@timajidris6272
@timajidris6272 2 года назад
ما شاء الله تبارك الله ❤️الصلاة والسلام عليك يا سيدي وحبيبي وقرة عيني يا رسول الله صلى الله عليه وسلم❤️ بارك الله فيك يا مُعاذ👑
@azanfilmsahmednurye1715
@azanfilmsahmednurye1715 2 года назад
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ አወ በጣፋጭ አንደበት ... ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያርሱለላህ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም አህመድ ኑርዬ ምነው ፕሮግራም መስራት አቆምቅ ወይ
@azanfilmsahmednurye1715
@azanfilmsahmednurye1715 2 года назад
@@nesredintube227 ዱአ አድርግ ሀቢቢ ቅርብ ቀን
@Ethio_neshidas
@Ethio_neshidas 2 года назад
በምንም መልኩ ይሁን ስለ ረሱል መስማት ቀልብ ያድሳል😍 ሙዓዜ ግዜውን የጠበቀ ስራ ነው
@SeadaMusema-h1l
@SeadaMusema-h1l 2 года назад
ብጽጅፍቭ
@thowfeeqt1434
@thowfeeqt1434 2 года назад
የውሸት መስማት መቼም አየድስም
@ethiomeryemarts7473
@ethiomeryemarts7473 2 года назад
እኛ እሳቸውን መናፈቃችንን የምንገልፀው እሳቸው ያዘዙት በመታዘዝ የከለከሉትን በመከልከል የሳቸው ሱና በመከተል ነው። አላህ የሳቸው ሸፈአ (ምልጃ) ይወፊቀን እና ለሳቸው ከተሰጣቸው ከውሰር ከተባለው ምንጫቸው ያጠጣን። አሚን
@rukiaabdella3037
@rukiaabdella3037 Год назад
አሚን አላሁመ አሚን
@emanemu9473
@emanemu9473 Год назад
Amin
@yafettesfaye7475
@yafettesfaye7475 5 месяцев назад
Tebda weay tebje eshe
@fuadshikur7159
@fuadshikur7159 2 года назад
ነብዩን ማወደስ በሰለዋት ነው ምንዳ ያለውም ሰለዋት ነው ሙሉ ዘመንክ ብትነሽድ በህልምህ አታያቸውም ግን በቀን 1ሺ ጊዜ ሰለዋት ካወረድክ አትጠራጠረ በ አላህ ፍቃድ በህልምህ ታይቸዋለህ allah yasrdan
@amirisebili9455
@amirisebili9455 2 года назад
Jahil murakeb neh elm temar mejemeriya mlashn le fetwa kemekfeth befit
@soyafuad2497
@soyafuad2497 2 года назад
ሙአዜ በአላህ ሰላም አለይኩም የሚለዉ ሙሉ ነሽዳዉ በአላህ በለዉ እየመለስኩ ነዉ የሠማሁት ሙሉዉን ያለ መስሎኝ ፈለኩት አጣሁት 😢
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 года назад
አላሁ መሰሊኢ አላ ሐቢቢነ ሙሐመድ ሰለላሁ አሌይሒ ወሰለም ያአ ረሱሉላህ (ሙአዝ ሐቢቢ ማሻአላህ ጀዛካአላሁ ኸይር ወንድም)
@umuabedurahmanyoutube8829
@umuabedurahmanyoutube8829 2 года назад
ማሻአላህአላህይጨምርልህ ይህንንድምፅ ለቲላዋምተጠቀመው ውድም
@nunchannel8441
@nunchannel8441 2 года назад
ማሻ አላህ 👍 ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤😍ሙዓዝ ስወድህ እኮ ደሞ ያረከው ኮፊያ እኔ ያለሁበት ባህላዊ ኮፊያ ነዉ የሐረር 😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤
@ሩታሊቨርፑላዊት0472
@ሩታሊቨርፑላዊት0472 2 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወስለም ፊ ዳ ካ አቢ ወኡሚ ነብሴ ያረሱለሏህ
@Rahmamusa182
@Rahmamusa182 2 года назад
Masha Allah . . . . Wallayi laa allah biyye new miwadew barta xankir
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n 2 года назад
MashaAllah ❤ እነም ናፍቆት አለብኝ አልለህ ይወፈቂን የ አልለህ ለ❤ Love from Harar.❤❤
@sumeyafenta99
@sumeyafenta99 2 года назад
ሙአዝየ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ነሽዳዎችህ ሁሉ ተውሂዳዊ ይሁኑ።
@merdiamiftah3738
@merdiamiftah3738 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 👌👌👌👌 አኺ አላህ ይጠብቅሀ ሁሌም ያሰብከዉን ያመረ አላህ ያድርግልህ ሁሌም ያማሩ ስራዎችህን ውብ አላህ ያድርግልህ 🙏🙏🙏🙏
@feframffya7664
@feframffya7664 2 года назад
በፍቅሩ ኑሬ በፍቅሩ ልሙት ያረሱረላህ
@munamohammed3334
@munamohammed3334 2 года назад
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይሂ ❤️❤️❤️❤️❤️አላህ ይስጥህ አቦ🙌🙌
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 2 года назад
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ምረጥ ድምፅ ምረጥ ስራ ሙአዝ አላህ ይጨምረልህ
@gmelhalhhal7401
@gmelhalhhal7401 2 года назад
ስጋ ጥራ ቢሉት ጣፊያ አለ አሉ ሙዚቃ ሲያታልሏት ኢስላማዊ ነሺዳ አልዋት በነሺዳ ስም መዝፈን እስከመች ያ''አላህ አውቆ አጥፊ ከመሆን አንተው ጠብቀን
@امعبدلحليم
@امعبدلحليم 2 года назад
ماشاءالله اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي صلى الله عليه وسلم👏👏👏
@Rአደም
@Rአደም 2 года назад
ምሩጡ በርታM የኛ ነቢይ ያረሱለሏህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥የተወለዱበት ናፍቀኝ ሀረሙ😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ሶለሏህ አለይሒ ወሠለም 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ousmmy
@ousmmy 2 года назад
Muaze muaz allah yechmerleh welahi betam yemigerm sera neww... allah yechmerleh
@zebibaibrahim2304
@zebibaibrahim2304 2 года назад
ማሻአላህ ምርጥ ስራ ነበር ሙዚቃው ባይኖርበት
@ousmmy
@ousmmy 2 года назад
Ajemamerehm acheraresehm betam yameral muaze welahi leb yenekal.. allah yekbleh
@mametube491
@mametube491 2 года назад
S a w❤ ስሞት ሲነሳ ማነው የማይነቃ ያረሱለላህ እንወዳቹዋለን❤ ወላሂ በጣም ናፍቃቹኛል😭
@ከሪማመሀመድሙሣ
@ከሪማመሀመድሙሣ 2 года назад
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم 😭😭😭😭😭😭 የኔ ዘንፋላ ያረሱለሏህ
@Semermohammed
@Semermohammed 2 года назад
ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱለላህ ﷺ💗💗
@badriyaumer3723
@badriyaumer3723 2 года назад
Selelahu alehim wasellam. Fidaka Abi we Umi.
@badriyaumer3723
@badriyaumer3723 2 года назад
Fidaka ruhi wedami
@Tube-sx9tj
@Tube-sx9tj 2 года назад
ሙአዜ ሀያትትት የኛወቹ ኩራታችን ናችሁ 😍😍😍😘😘
@abubekeromar7082
@abubekeromar7082 2 года назад
Mashallah betam des yamil nashida nw s.a.w
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
ወላሂ ትችላለህ ግን ሙአዜ የዱሮዎቹ አላህ ይራህመዉ የሙሀመድን የራያ አባ መጫ እንዲሁም የሌሎችን ብትሰራልን ይበልጥ ደስ ይለናል ያረብ ለሙዚቃ የምንሰጠዉን ጊዜ አንተ በቃችሁ በለን🙏
@jadernova3784
@jadernova3784 2 года назад
Mashalah bro illustration muaz habib ❤💙💚💖💗👍👏
@asmaabdu3093
@asmaabdu3093 2 года назад
Iam very emotional when I hear it. It was amazing muaz
@zeynebaali9638
@zeynebaali9638 2 года назад
Woooooow muaziye maaaaaaninim atiiiiiiismaaa eghaaaaaa wiiiidiiid enadergikalen keeeetil endatakooooommmmmm
@gu3333
@gu3333 2 года назад
اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وشفيعنا وقرة أعيننا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين صلى الله عليه وسلم حبيبي يا رسول الله صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم بارك الله فيك جزاك الله خير احسن الجزاء
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 2 года назад
ሙአዝ ደስ የሚል ወቅቱንም የጠበቀ ነሽዳ ነው ድምፅ አንደኛ ማሽ አላህ አላህ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ጨማምሮ ይስጥህ j and s🥰🥰
@zedhabasahwit2912
@zedhabasahwit2912 2 года назад
የኡመት መሀመድ ልጆቺ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ
@abdulhadiseid-official5342
@abdulhadiseid-official5342 2 года назад
ማሻአላህ ቆንጆ ስራ ሙአዝ ወንድሜ👌 ሁሉም በሽታ ነው ሁሉም ነገር ህመም ያለ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)አይደምቅም አለም
@mulukaselman1369
@mulukaselman1369 2 года назад
ወንድሜ ሙዐዝ አላህ ይጨምርልህ የኔ ጎበዝ 😍❤️❤️🙏🏻
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@semiradegu7445
@semiradegu7445 2 года назад
ሚገርመው በዚህ ከቨር ነሺዳ ምክንያት ያልካቸውን ነሺዳዎች ወደድኳቸው!!! ማሻ አላህ!!!
@فاطمةرضيخليل
@فاطمةرضيخليل 2 года назад
merchawun chelobetak
@ابتسامحسن-ن6ث
@ابتسامحسن-ن6ث 2 года назад
اللهم صلي على محمد وعلى اله وصحبه اجمعين!!! فداك يا رسول الله أمي وأبي يا رسول الله
@theprove9643
@theprove9643 2 года назад
💜My beloved prophet (peace and blessing up on him)💜
@nejwamuhammed4585
@nejwamuhammed4585 2 года назад
Uilmlkpo
@jemilatiybe7171
@jemilatiybe7171 2 года назад
عليه افضل الصلاة وأتم التسليم اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين
@meryemhassen9781
@meryemhassen9781 2 года назад
Selelahu alyhi weselem ❤ Thank you Muaz😊
@hananibrahim5996
@hananibrahim5996 2 года назад
M.allah muaz betam des mil sera new allah ychmrelh 😊😊
@mejuna8589
@mejuna8589 2 года назад
አጂብ ልብን ሰቅዞ የሚይዝ አንጀት የሚበላ ተሰረቅራቂ ውብ ድምፅ ያ የእዝነት ነቢ ማወደስ ምንኛ ያማረ መታደል ነው ማሻ አላህ አላህ ይውደድህ
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 2 года назад
ማአዜ ማሻአላህ አላህ አቅሉ አቅሙ ብርታቱ ሀይሉ ችሎታው ሁሉ አላህ ኢስጥህ የማያልቅበት ጌታችን ያበሸብሽህ ገና ታአምር ትሰራለህ በአላህ ፍቃድ ።
@አይሻእናቷንናፋቂ
@አይሻእናቷንናፋቂ 2 года назад
ፊዳከ እቢ ወኡሚ ያርሱለላህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@ademz-habesha6446
@ademz-habesha6446 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ❤❤❤❤
@sofii3558
@sofii3558 2 года назад
ማሻ አሏህ ውብ ድምፅ 😘
@foziyaasanyijawwee960
@foziyaasanyijawwee960 2 года назад
mashaa allah tabarakkalah jzk keyran yaa muaz 💔💔💔💔💔 sallallahu aleyhi wassalam yaa rasulalahi😭😭😭😭
@adeshrostom9905
@adeshrostom9905 2 года назад
may Allah subhanah wataala bless you, from Kenya I love you for the sake of Allah. Sallu ALA nabii
@zahrasaad6364
@zahrasaad6364 2 года назад
ሙአዝዬ በርታ አኺ ወላሂ እዲለኛ ነህ መገን ዲምፅ ስጦታ በርታ ጀግናዉ
@fafihabeshawi6391
@fafihabeshawi6391 2 года назад
♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
@abdimif6312
@abdimif6312 2 года назад
Tileyalek muaze wellahi 100% siyamir ahlla yichemirilik habibi
@Emanloveyoutube
@Emanloveyoutube 2 года назад
ድንቅ ስራ በርታ ሙዓዝ ምርጥ ጊዜ ላይ
@medinashemsu4862
@medinashemsu4862 2 года назад
ማሻአላህ እሚያምር ስራ ነው እያነባው ነው የሰማሁት ፊዳክ አቢ ወ ኡሚ ያሀቢቡና
@ከሪማመሀመድሙሣ
@ከሪማመሀመድሙሣ 2 года назад
😭😭😭😭😭 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚💚💚💚👈
@abdulhakimabdela5649
@abdulhakimabdela5649 Год назад
ማሻኣላህ ኣላህ ይጨምርልህ ያሃቢቢ
@hikmamohammed340
@hikmamohammed340 2 года назад
እውነትም ልብ ያክማል ሰለላህዐለይሂወሰለም ያነቢ በፋቅሩ ኖረነ በፋቅሩ እንሙት
@abeerali9268
@abeerali9268 2 года назад
Muazsleneshidaenamesegnalen
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 года назад
ሙአዜ ድምፅህ ማሽአላህ ነው የሙዚቃመሳሪያ ወላሂአያስፈልገዉም አላህአድሎሀልእኮ ማሽአላህ
@hanisagirma4887
@hanisagirma4887 2 года назад
çok güzel muaze Allah razo olsun👏👏👏
@aminatemam8254
@aminatemam8254 2 года назад
ማሻአላህ ሙዐዜ በዚሁ ቀጥልበት እጅግ በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥልበት ሙዐዜ
@eliaskedir3419
@eliaskedir3419 2 года назад
Masha Allah muazachin brta
@Dreamersquotes
@Dreamersquotes 2 года назад
Mashallh wedeme breta ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለአላህ ሰ,ዐ,ወ
@ehhehh2317
@ehhehh2317 2 года назад
excellent response to those who transpass the limit of our beloved prophet Muhammed (PBUH)
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
ፊዳከ አቢ ዋኡሚ ያረሱለላህ የኛ ዉዱ እረሱላችን ያረሱሌ ፊዳ ትሁን ላንቱ ነፍሴ
@neimabintabuyasin5835
@neimabintabuyasin5835 2 года назад
Fiidaaka Abii waa ummi ya rasulallah Muhammad ❤️❤️❤️❤️
@meremahassen5604
@meremahassen5604 9 месяцев назад
ማሻ አላህ ቶፊቅየ ነሽዳወችህን ከልብ እወድዋለሁ ሀቢቡና መሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@SAR-CO
@SAR-CO 2 года назад
masha'allah! What a great nesheda!!! What a voice!!!🙏🙏
Далее