Тёмный

ሚሊዮን(ጩባው)እና የ10ሺ ብሩ ጨዋታ  

Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Info
*****
#Sami
#Ethiopianrealityshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
weraj ale an Entertainment Reality show created and hosted by samuel Alemayehu
#LeyuTune
#suzi
#weraj ale
#1 mesa kesami gar
#Ethiopian Reality show
#Ethiopiantiktok
#ethiopianrealityshow
#ethiopian artistess
#ethiopian music

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@nerayotsehaye133
@nerayotsehaye133 8 месяцев назад
ሚሊ ያራዳ ልጅ እኮ ነው....ምርጫው መለስ ነው
@munabess9493
@munabess9493 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 8 месяцев назад
ሰው እንዴት አልማዝን እና ድንጋይን ያነፃፅራል? መለስ እና አብይ ማለት አልማዝ እና ድንጋይ ማለት ናቸው። እድሜው ከአስር አመት በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ድንጋይ አይመርጥም ። ድንጋይ ማለት አብይ አህመድ አሊ ማለት ነው።
@Jos-v3m
@Jos-v3m 7 месяцев назад
Le abzagnawu sawu damo batakaraniwu, dengaye malese nw
@DawitEthiopia4391
@DawitEthiopia4391 7 месяцев назад
ድንጋይ ማለት የማይንቀሳቀስ በቁም ከመሞቱ በላይ ቤተመንግስቱ ሽንት ቤት ያደረገ መሪ ነው የሚሰራ ሰው ሁሌ ይሰደባል ወግ ስላሳያችው ዛሬ ለመቀደድ አበቃችው
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 5 месяцев назад
የሃገራችን ውጥንቅጥ በዘር ከፋፍሎን የተቀበረው መለስ ነው
@karozimathestar929
@karozimathestar929 8 месяцев назад
የችግኝ ጣቢያና የሪዞርት ማናጀር ከ አገር መሪ ጋር ማነፃፀር አይከብድም? ኃይለማሪያም በአቅሙ 100% ከአቢይ ይሻላል።
@ፍቅርነኝ-ወ4የ
@ፍቅርነኝ-ወ4የ 8 месяцев назад
😂😂 በትክክል
@DawitEthiopia4391
@DawitEthiopia4391 7 месяцев назад
አብይ ሪዞርት ማናጀር ካደረከው መለስ ደግሞ የሪዞርቱን ብር የበላው ሌባ እንደሆነ አትርሳ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂 አይ ሚላ አሳከኝ እረ ወራጅ አለ አያፍርም እንዴ አምስት አመት ያልሞላቸው ልጆች አሳዳጊ ነኝ እያልኩት 😂😂😂😂 ሚላ ትለያለክ እኮ ይመችክ
@gechkt4079
@gechkt4079 8 месяцев назад
ሳሚ ሚሊ ለምን እንደወረደ ገብቶሃል? የመረጠው መለስን ነው እኔም እንደሱ 😂😂😂😂
@AFARTOPTV
@AFARTOPTV 8 месяцев назад
Hulem telacha aydeberm
@gechkt4079
@gechkt4079 8 месяцев назад
@@AFARTOPTV የምን ጥላቻ??? ደሞስ ታውቀኛለህ? ማንንስ ነው የጠላሁት?
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 8 месяцев назад
@@gechkt4079 😁😁😁 ፐፐፐፐፐፐፐ አውቀህ ሞተካል ዓብይ ቢል TDF ያሳድዱታል ብለህ አላሰብክም ለማንኛው አንተ የፈለከውን በል እሱ የህዝብ ሰው ሆኖዋል ከማንም ጋር ላለመቀያየም ጥሩ አድርጎዋል መንግስት ይኤዳል ይመጣል ህዝብ እና አርቲስት ቤተሰብ ነው ❤️
@gechkt4079
@gechkt4079 8 месяцев назад
@@oromtitiiibrahim1238 እኔ ግን መለስን ነው ምመርጠው ከፈለክ ታነቅ እንጂ አብይን አልመርጥም :: ሚሊ አለመናገሩ ደግሞ መብቱ ነው:: የኛ ሰዎች ለሃጫሉ ያልተመለሱ ናቸው ገብቶሃል :: ካልገባህ ፅሁፉን እንደኪኒን ዋጠው
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 8 месяцев назад
@@gechkt4079 🙄🙄🙄 መብትክ ነው እሱም እኮ መብቱ ነው ግን ህዝብ ይታዘበውና ይቧደንና ይቀየመዋል ምክኒያቱም ህዝቦች በሁለቱም ተጠቅመዋል ተጎድተዋል በተረፈ ያልከው ቀርቶ ያላለው የሚገባኝ ግንባር አንባቢ ነኝ 😁😁😁 ገባክ ያለኝ ሜዱላን ሰረብለምን ጨምሮ ነው 🤣🤣
@samigola
@samigola 8 месяцев назад
አምስት አመት ያልሞላቸው ልጆች አሉኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@solocmc
@solocmc 8 месяцев назад
አጨሪረሱ very nice 👍
@habeshafun7124
@habeshafun7124 8 месяцев назад
እንደኔ በውስጥህ መለስ ኣትልም 😁😁👍👍ጩቢቲ ገብተናል 👍
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 8 месяцев назад
🙄🙄🙄🙄 ሳሚ አሳፋሪ ሰው አትሁን ሁሉም የእራሱ መልካም እና መጥፎ አሻራ ጥሎዋ በዘመኑ በቀጥታ ይሁን በተዘዋዋሪ በሁለቱም ዘመን ጥሩ እና መጥፎ ነገር ተከስቶባቸዋል የሚዲያ ሰዎችን ወደ ፖለቲካ አታቀሳስራቸው ጩባዬ / ሚሊ ተባረክ ደስታም አዘንም ቢገጥምክ በመሪዎቹ ዘመን ህዝብ ደግሞ የእራሱን ስሜት እያነበበ ዛሬም ባይሆነ ነገ እንዲ ብሎ ነበረ ትላንት እያለ ለወቀሳ ይነሳብካል ❤❤ ብዙ ጥያቄን ጠብቄ ነበረ ቶሎ አለቀ ❤
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 8 месяцев назад
ደሞ መለስና አብይ ይወዳደሩ አይ ጊዜ
@aronbrhane374
@aronbrhane374 8 месяцев назад
አብይ አህመድ ገና ሶስት አመት ሳይሞላው ለዜጋው በድሮን ውግያ ያረገ ለምን ምርጫ ጋር አቀረባቹት
@selamselam3065
@selamselam3065 8 месяцев назад
ሚላ ምርጥ
@alamir2475
@alamir2475 8 месяцев назад
😂😂The ending is spot on on 👍🏽🙌🏽
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 8 месяцев назад
ሲጀመር ተጠያቂው ዘሩ ትግሬ ስለሆነ ምን ሊመልስልህ ነበር ? ሲቀጥል አንተም የደነዝ ደነዝ ነህ :: ምን አይነት የወረደ ጥያቄ ነው ? ልጁ መለስም ቢል የሚወርድበት ውርጅብኝ ቀላል አይሆንም ሲቀጥል አብይም ቢል መቀጥቀጡ አይቀርም ::: ይህንን ጥያቄ አንተኑ ጠይቆ ያንተን መልስ መስማት ነበር ደነዝ
@wediweyinking
@wediweyinking 8 месяцев назад
አረ ሰውየ ትግሬ አደለም
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 7 месяцев назад
@@wediweyinking አንተ ነህ ያልከው ? ስለማውቅ ነው እኔ ትግሬ ነው ያልኩት ::
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 8 месяцев назад
ሚልዮ ጨዋ ኢእዮጵያዊ
@HewanKedane
@HewanKedane 7 месяцев назад
መረጠ እኮ መሌን😂😂😂😂😂😂❤
@elsamesfin2874
@elsamesfin2874 8 месяцев назад
Passportu endet honelk benatk....did u get the ID?😢😢😮😮
@yosefasfha1034
@yosefasfha1034 8 месяцев назад
Wow
@ነገመቼነው
@ነገመቼነው 5 месяцев назад
ጩቢቲ❤❤
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 7 месяцев назад
ልክ ነህ ጩቢቲ
@ethiopiananderitreanbrothe7150
@ethiopiananderitreanbrothe7150 8 месяцев назад
He said it 😂😂😂😂😂😂 !
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 7 месяцев назад
❤ best
@happyboy1517
@happyboy1517 8 месяцев назад
አብይን መለስ ጋ ማወዳደር መለስን ማሳነስ ነው እንዴ ጭራሽ የት የት ተገናኝተው ።እንድያውም ኦባማ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ቢሆን ኖሮ ና ኢትዮጵያን ቢገዛ ብለህ ኦባማና መለስ ብትል ይሻል ነበር😉
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 5 месяцев назад
ጅል ነክ
@happyboy1517
@happyboy1517 5 месяцев назад
@@yoseftesfaye4928 ዱቄታም ሾርት ሚሞሪ💀
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 8 месяцев назад
እንዴ ጩባውማ ለምርጫ አይታማም እኔ አደንቋለው😢😮😅😊
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 8 месяцев назад
በጣም ቀላል ጥያቄ ተፈራለህ 😢😢😂😂😂
@RRuth8852
@RRuth8852 7 месяцев назад
❤❤❤
@ema5182
@ema5182 8 месяцев назад
Chubawi Memrex kedoki nw😅
@Fatima12-u6v
@Fatima12-u6v 8 месяцев назад
❤😂😂
@Amen499
@Amen499 8 месяцев назад
Ena meles zenawi Awo, endet ke Abiye zendo gar tawedaderewalh? Mila ehezihaber yetebeke, Abiyen ayenon ewer yaregew, Abiye nafekotal ande aretist wede kilto meketet 😂
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 8 месяцев назад
አንተ እራስህ በሽተኛ ነህ የሞተ ሰው ትጥራለህ 😅😅😅
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i 8 месяцев назад
አሁንም እያሯሯጠህ ነው::
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 8 месяцев назад
ይሄ እኮ ጅንታ ነዉ የማነቅ መስሎክ ነዉ ብላክ ሊሲት ዉስጥ ነሕ ሚሊዮን
@2Kmt
@2Kmt 8 месяцев назад
ቅዘናም ውሻ ነህ መለስ ለአብይ እግዚአብሔሩ ነው አብይ ለመለስ አሩ አይሆንም ሚሊዮን ቅዘናም ፈሪ ነው
@uaeS-un2wz
@uaeS-un2wz 7 месяцев назад
እረ አንተ ብትጠየቅ እኮ አትመልስም
@senayetedema5238
@senayetedema5238 7 месяцев назад
አብይን እራሱ ብጠይቀው መለስ ነው የሚልህ ቀላል እኮ ነው
@JlakksAa-cs4ip
@JlakksAa-cs4ip 8 месяцев назад
Abiy ko erasu new yemeta man meretew demo ke meliye bhala altemechenm slezi enkan ke meles kemangawum astemari ayshalm
@esame1414
@esame1414 8 месяцев назад
ተዋናኝ ምረጥ ስትለው ወንድሙን መረጠ 4 ጥያቄውንም በተዘዋዋሬ መልሱን መልሶልሀል ምን አስበህ ነው 5 አመት የልሞላቸው ልጆች አሉኝ እያልኩት ብሎ መልሱ መለስ ነው የፈራው በሕይወት ያለውን ነው አ5ኛውን ጥያቄ ጠይቀህው ከመለሰ 10.000 ብር መስጠት ነበረብህ ሳሚ
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i 8 месяцев назад
ጩባው ነፍጠኞች ሚኒሊክ ልምሰል ብትልም ኣያምኑህም::
@Yemareyame21
@Yemareyame21 8 месяцев назад
አንልጆቹን ያሳድግበት 😂
@ethiolove2286
@ethiolove2286 8 месяцев назад
እረ መጨረሻው በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣
@festube9044
@festube9044 8 месяцев назад
ሳሚ ያኛው ጌም አሪፍ ነው በናትህ ተመልሰህ ና ለይቱን መጣ ያመጣ ይህም መጣ ለይቱን መጣ ፕሊስ እስቲ ይጀመር የምትሉ ላይክ አርጉና አሳዮት
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z 7 месяцев назад
እንዴ እውነት የመጨርሻ ጥያቄ በጣም ለመመለስህ ይከብዳል እና ብሩ እንዳይበላ ይመስላል ሐይ
@shagiman6034
@shagiman6034 5 месяцев назад
ሳሚ ብሩ ላለመስጠት ይመስላል ጥያቄ እንዴ እሱ በተጠየቀዉ እኔ አላበኝ ኮ 😂😂😂
@munabess9493
@munabess9493 5 месяцев назад
ሚሊዪ ደግመህ ተፈጠር እንወድሀለን በሚገባህ መልሰሀል መለስ አንደኛ ❤❤❤❤❤
@ashenafi-kz4kh
@ashenafi-kz4kh 7 месяцев назад
ሳሚዬ ባይሆን አብይን እና መንጌን ብታወዳድሩ ጥሩ ነበር ማለቴ እደሀሣብ:
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 5 месяцев назад
የደንቆሮ ስው ኮሜንት ነው እየሱስ ሲፈውስ እያዩ የመረጡት በርባንን ነው መለስ በርባን ነው
@DagnachewK-m2w
@DagnachewK-m2w 5 месяцев назад
በናትህ ጋሽ ብሬን ዘጠነኛው ሺህ አባት ሆኖ ሚሰራው ሰውዬ አቅርብልን
@deutschland6890
@deutschland6890 8 месяцев назад
😂😂 Who chooses fake man? Meles was the Iron man! Please don't compare him with little guy!!
@azebshewa6197
@azebshewa6197 8 месяцев назад
ጩቢቲ❤😂
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂 እውነትክን ነው ልጄ እቤትህም አትደርስም ጎመን በጤና 10ሺ ብር 10 ብር በሆነበት ዘመን ... 😳😳😂😂 እንዴ ጠያቂው ምን ሆነሀል...😂😂 ያንተ ምርጫ ማን ነው??? .... መ ነው ወይ አ 😂😂
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 7 месяцев назад
ይሄ ደደብ በጣም ቀላሉን ጥያቄ አብይ አህመድን ከመለስ ገር ሊያወዳድር ነው እንዴ እልፍ ግዜ አብይ አህመድ ነዋ 💚💛❤️🙏
@hanakebede282
@hanakebede282 7 месяцев назад
አይ አርቲሥቶች አሥመሣዮች ተደበቁ አታሥመሥሉ ቀበቶ ያላለለው ሑሉ ወንድሥም ተሠጥቶት ወንድ ይባላል.💔
@samuelawealom9437
@samuelawealom9437 7 месяцев назад
ፈሪ ነህ መለስን በህይወት የለምብለህ መምረጥ ትችል ነበር አብይም ቅር አይለውምነበር::
@SameeraShukoor
@SameeraShukoor 4 месяца назад
ሚሊየ አራዳ
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 8 месяцев назад
Abiy eko kedada asmesay eko new agereun gedelew hezbun chemro
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 8 месяцев назад
ጩቢቲ👌👌💐💐
@habesha802
@habesha802 8 месяцев назад
Betezewawari melesew eko
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 8 месяцев назад
Sami lmene leyu tune akomekew?
@ethio_entertainment....
@ethio_entertainment.... 8 месяцев назад
enemilh Brihanu nega photow layi andi gero(ear) ayew lezih nw endia ye 12tegha grade tewmariwechin chuhet yemayisemaw🤣🤣🤣🤣🤣🤪
@solocmc
@solocmc 8 месяцев назад
9ነኛው ሺ አንደኛ
@Natalin-il9zm
@Natalin-il9zm 8 месяцев назад
Ketay mekonnen leake
@kidushaile2211
@kidushaile2211 8 месяцев назад
wow
@farreich
@farreich 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay 8 месяцев назад
Segemer meles zenawin ke dedeb hager aydelem erasun mastedader yemaychel dedeb gar mawedaderk setet nw okay😊
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 7 месяцев назад
ቆሴ የማይረሳ ተወዳጅ ፊልም
@abushhaftu1638
@abushhaftu1638 7 месяцев назад
Meles70% = abiy (-1000) Be meles gzy selam neber
@fekerelda3740
@fekerelda3740 8 месяцев назад
Yetem tewelde adis edeg😉 melaye leyasebelak new enda😂😂
@1heroabechu
@1heroabechu 8 месяцев назад
ወርጅ አለ ብለህ ልታጣላው ነው እንዴ?😂😂😂
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 8 месяцев назад
በንዋይ አያያ በሚለው ነው
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 8 месяцев назад
Sami lmene leyu tune akomekew?
@mulamakonin
@mulamakonin 7 месяцев назад
ይመቸው😂😂
@marthataye2796
@marthataye2796 8 месяцев назад
እንደዚ የማይረባ ነገር እያወራችህ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ከህዝብ የመነጠል ሴራ ብታቆሙ ይሻላላል ቢያንስ በአብይ ዘመን ነዉ ይህን ጥያቄ እንኳን ለመጠያየቅ የደረሳችሁት በመለስ ግዜማ ,,,,,
@wediweyinking
@wediweyinking 8 месяцев назад
አረ ያልሆነ ኣታውራ ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ ያሰፈነው መለስ መሆኑ ዘነጋህ እንዴ ያኔ የፈለግከው መምረጥ ትችላለህ ኢኮኖሚው ደሞ ጥሩ ነበር ኣሁን ግን ብሩ ተቀየረ ብሩ ረከሰ ሰውም እየተገደለ ለመኖር እየተደበቅ ነው ወደ ቤት የምትገባው
@wediweyinking
@wediweyinking 8 месяцев назад
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ዴሞክራሲ ያሰፈነው ማነው?
@wediweyinking
@wediweyinking 8 месяцев назад
ንገረኝ እንጂ ለምን አምስት ልጆች አሉኝ መኖር እፈልጋለሁ ያለ ይመስልሃል ክክክክክ
@ethiopianculturalfoodanddr761
@ethiopianculturalfoodanddr761 7 месяцев назад
Araji aferbiye ena abye man yiwodewal anchi araji bebetshi dinkuwan yigiba yehen sewu bela degafe hulachihum hazenun kimesut be abye yetenkway zemn man yalmote ale koshasha araji neshi anchim
@AnnoyedDriftwood-tr3bw
@AnnoyedDriftwood-tr3bw 8 месяцев назад
Neither
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 8 месяцев назад
❤ best bertu
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 7 месяцев назад
መለስ መለስ የምትሉት መለስ ለኢትዮጵያ ምን አድረገላት ኢትዮጵያን ወደብ ስላሳጣት ከቀዬ ባህር ስለገለላት ነው ወይስ በዘር ስለክፋፈላት እንዲያው view አገኛለው ብላቹ ባትቀባጥሩ ጥሩ ኑው መለስ ለኢትዮጵያ ጥሩ ነገረ የስራው መሞት ብቻ ነው
@mengstabsegid8985
@mengstabsegid8985 7 месяцев назад
እበት
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 7 месяцев назад
@@mengstabsegid8985 የመለስ ትራፊውች ስድብ መስረቅ ሰውን ማዋረድ አይደል ያስተማራቹ
@ermias2859
@ermias2859 8 месяцев назад
Dedeb it is easy le lejosh at least Dr show them palace .....
Далее
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 446 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 370 тыс.
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 446 тыс.