Тёмный

ሚስቱን ለማቅበጥ ሲል ከፍተኛ ወንጀል ውስጥ የገባው ባል 

Sile HiwotTV
Подписаться 578 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #ethiopian tv show#sefuonebs #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #Minew Shewa Tube #ADMAS MUSIC #Liham Melodym #EBS,Beteseb Ethiopia #Fana Television #DireTube #senselet #Ethiopian News #Ethiopia #Ethiopian music #Ethiopian Drama #Ethiopian movies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebs tv #Fegegita React #Kana Television #Arts Tv World

Развлечения

Опубликовано:

 

16 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 132   
@molumulo570
@molumulo570 Год назад
ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሀገር የሚጠቅሙ ሰዎችን አጣን ሁሌም በዉስጤ የማይጠፋዉ እንጅነር ስመኘው በቀለ በጧት ድፊት አድርገዉት ተለባብሱ ፍትህ እንኳን ሳያገኘ ቀረ 😢
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Год назад
ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል አሉ ሰውዬም አይደል የገደለው ማን ይጠይቀዋል
@molumulo570
@molumulo570 Год назад
@@mamijimma5414 እዉነት እህቴ እግዚአብሔር ይፈርድበት በምድር ፍትህ ባይኖር በእግዚአብሔር ፊት ፍትህ አለ💔
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 Год назад
ጎደኛዬ በስደት የገኘዋት እህቴ አች ብዙ ነገሬነት በስደት የላችህ ተውቁተለቹ ከገበች 3ወር አልሆናትም አባቷ ሞተበት እህቶች አላህ አባታቹን ይጠብቅላቹ ሙሉ ቤተሰባቹን
@mreamama
@mreamama Год назад
ደምሩኘ እታ ቼ ወንድ ሞቼ
@seadabintsirag
@seadabintsirag Год назад
አሚንንንን ያረብ የሞቱትንም አላህ ይረሀማቸው
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Год назад
ኡፌ እግዚአብሔር አምለክ በፀገዉ ያፅነናት አይዞአት😭😭
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Год назад
"አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራ "ይላል የሀገሬ ሰው
@feven.leul6287
@feven.leul6287 Год назад
Esun neber yemasibew. Ene bicha libila malet mechereshaw yihew new. 😏
@elsases8756
@elsases8756 Год назад
ሰው ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም ገንዘብ ወዳድ ሰውች ለሰው እርህራሄም የላቸውም
@disccell5888
@disccell5888 Год назад
ፍቅራቸው ደስ ይላል ሚደብረው ውጀል መስራቱነው
@dubais7336
@dubais7336 Год назад
ብስራየ ጀግና
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷
@elda554
@elda554 Год назад
ብስርዬ ❤❤❤
@kon7612
@kon7612 Год назад
በጣም የምወዳት እንደ እናት ያሳደገችኝ አክስቴ ትናንት ሞተችብኝ😭😭😭በስደት መርዶ ከባድ ነው
@tigistalebel6964
@tigistalebel6964 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 Год назад
አይዞሽ ዉዴ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በሰዉ ሀገር ሀዘን ከባድ ነዉ አባን አሞኝብኝ ፈርቻለሁ እንዳላጣዉ ስደት አልሞላልኝ አለ😢
@love-lh9zu
@love-lh9zu Год назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ🙏
@yodityifru8395
@yodityifru8395 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏🏾
@kon7612
@kon7612 Год назад
@@zemzemmuhammed6820 የኔ ማር አትፍሪ የፈራነው እየደረሰ ነው ፀልይ እግዚአብሔር ይማራቸው አሜሜሜን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ቀስበቀስ የምትከማች ሃብት ትበዛለች ይላል ታላቁ መፅሃፍ በትቃራኒው ደሞ እንቅፋት የሆነባቸውን ሁሉ እያስወገዱ ሃብት ቢያግበሰብሱም እግዚአብሔርን ያስቆጣሉ መንገዳቸው ላይም ይቆማል !! እግዚአብሔር የእለት እንጀራችንን ተረጋግተን እንድንበላ ይርዳን
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 6 месяцев назад
በጣም የምትደነቅ ታማኝ ሚስት አንበሳ።
@mekonnen74
@mekonnen74 Год назад
ሀብታም የተባሉት ከሐብታቸው ጀርባ ወንጀል አለ!!
@user-bu7hh8bw7p
@user-bu7hh8bw7p Год назад
😅
@sifanhh6171
@sifanhh6171 Год назад
ፖሊስ ታትሮ እውነቱን ሲያወጣ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
@nomore3027
@nomore3027 Год назад
ድራማ ላይ ነዋ😅😅😅
@sifanhh6171
@sifanhh6171 Год назад
@@nomore3027 አንድ አንዴ እውትም ነው
@mreamama
@mreamama Год назад
ሰለ ህይወት የም ት መለከቱ ተመልካ ቻ ቺ ሁሉ የመዳም ቅመም ነኘ ሁላችንም ሰበሰክ ራ ዩብ አረጉልኘ አበረታ ቱኘ እቴ ወንድ ሞቼ
@zittagetaneh2872
@zittagetaneh2872 Год назад
የዚህ ዘመን ፖሊሶች ግን አሁን ዬት ገብተዉ ነው
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f Год назад
የኔም ጥያቄ ነው የምር?
@foziyaahmadfoziyaahmad5038
@foziyaahmadfoziyaahmad5038 Год назад
Baxam higarmal💔💔
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ብስርዬ❤️❤️❤️❤️
@MSHawac
@MSHawac Год назад
መጀመርያ ነኝ የመዳም ቅመሞች አላህ አገራችኝ ሠላም ያሪግልኝ ያሪብ ወጀል በዝቶል ትክክለኛ ፈርድ ይሠጠን ዘንድ እንጠይቃለን ?
@mreamama
@mreamama Год назад
ደምሩ ኘ የመዳም ቅመም ነኘ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Год назад
ባክህን እሱ እሄኔ ስራ ላይ ነው በሳምንት ይወጣል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
አልጠግብ ባይነት ለዚህ ውርደት ያበቃል እውነትሽን ብስራት ሚስቱን ምግብ ቀቃይ አድርጎ አስቀራት ለሚሆነው ነገር ሁሉ ባልና ሚስት መመካከር ይኖርበታል
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Год назад
Excellent content, thank you Bisrat and Sisay.
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Год назад
ምነው ቢቀር ጎመን በጤና ሰው ገድሎ ሚስት ማስደሰት የሟች ቤተሰብ ችግርስ ????
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e Год назад
አንድ ፍቅር 12 ነውር ይጋርዳል አሉ ።😅
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Год назад
ይባላል እንዴ ❤❤❤
@tsehayneshmengesha6986
@tsehayneshmengesha6986 Год назад
❤❤❤❤👌👌👌
@user-ku2ll6uh5u
@user-ku2ll6uh5u Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Год назад
ሰው ገዘብ እስጠህለው ኮሉት ሰውንም ሀገርን ያጠፍሉ እድሜቸውን ያሳጥርው
@warknishabraham308
@warknishabraham308 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 10 месяцев назад
Jest endna felm yamslachw like argu
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Год назад
ስግብግብነት.ጥሩ.አይደለም.መጨረሸው.አያምርም.
@awelyasin2942
@awelyasin2942 Год назад
Good Job Bisirat and your colleagues
@love-lh9zu
@love-lh9zu Год назад
ምን ዓይነት ሰው ነው ለማቅበጥ ሲባል ወንጀል መስራት አለበት እንዴ?
@sifanhh6171
@sifanhh6171 Год назад
የዛሬን በመሰብ ነግያችን መበላሸት ከበድ ነው
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
አውነት
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Год назад
Selehiwote i love u eko betam ..i always follow u and i learn so many things....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebrom4644
@kebrom4644 Год назад
Ye hotelU balebat yetawek laba sew yegdel new stay easy Semu buhuu yebalal south Africa bzu amet yenor adessu gebya yalew hotel ena 22 yalaw hullu bew dem yetgneba new selzh yehotelun balbat betam mektatel alebahu kezh wenjlna betam betam emzegnn wenjel yesra new leblte merja emtfelgu
@selahadinsherif9196
@selahadinsherif9196 Год назад
takewalek tarikun
@user-yo1sl4cw9z
@user-yo1sl4cw9z Год назад
❤❤
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Год назад
ልክ ነቹ የተደለደለ ኑሮ ቢኖ እንኳን አጪበርቢሮ )) የነቢሰችን ጉደይ ሌለ እረሱን የቸለ ቅጠት አሌዉ
@SelinaAlula-pl9lf
@SelinaAlula-pl9lf 4 месяца назад
Btam ywadedalu ehe new real love
@Amber1919
@Amber1919 Год назад
ቢኒያም እየሄደበት የነበረው መንገድ በአሁኑ ግዜ ሁሉም ቦታ እንደ ሲስተም ተዘርግቶ ቢዝነስ የሚል ስም ተሰጥቶት እየተሰራበት ያለ መጥፎ ተግባር ነው ። ቢኒያም የሰራው ከግለሰብ እና ከድርጅት ጋር የተገናኘ ነው ። በአገሮች መካከልም ያለው የአሁኑ ግንኙነት ተመሳሳይ ነው ። ለምሳሌ አሜሪካንን ብናይ በሁሉም አገሮች የምትከተለው ፖሊሲ ካየን ልክ ቢኒያም ሲሄድበት ከዛም በባሰ መልኩ እየሄደች ያለችው ። አሜሪካ ከጥቅሟ በተጻራሪ የቆመን መንግስትን እና አገርን ምክንያት በመፍጠር ዲሞክራሲ በሚል ስም ሰራዊት ልካ መንግስትን ማፍረስ አገርን ማፍረስ የሚደርስ እርምጃ እየወሰደች ያለችው ። ለአሜሪካ ጥቅም በማለት ነው ። ከዚህ እኛ ጋር እንኳን ብናይ አሜረመካ ኤርትራ ላይ እየሄደችበት ያለችው መንገድ ብናይ እና የኤርትራ ህዝብ ላለፉት ሰማንያ አመታት እየከፈሉት ያሉት ዋጋ ብናይ የአሜሪካ ስግብግብነት እና ሃያልነት ነው ። በ1950 አካባቢ ዓመተ ምህረቱን ልታርሙኝ ትችላላቹ ጆን ፎስተር የተባለ በወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የነበረ በተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ላይ ኤርትራን በተመለከተ የተናገርነውን ብናይ ።"ምንም እንኳን ኤርትራ ነጻ አገር መሆን ቢገባትም ለአሜሪካ ጥቅም ሲባል ከወዳጃችን ኢትዮጵያ ጋር መቀላቀል አለባት በማለት እስከ አሁን ድረስ የኤርትራ ህዝብ ልጆቹን እየከፈለበት ኢትዮጵያም ዋጋ እየከፈለችበት ያለው ነገር የተፈጠረው ይኸው ስግብግብነት ነው ። ለግል ጥቅም ሲባል የሚደረግ ነገር ነው ። ቢኒያምም የግለሰብ ጉዳይ ይሁን እንጂ ተመሳሳይ ነው ። ግለሰቦች ቢዝነስ ይሉታል አገሮች ደግሞ እንደ አሜሪካ ያሉ ኢኮኖሚ እና ዲሞክራሲ የሚል ስም አስጠምቀውት ዓለምን ሰላም ነስተዋል ።
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Год назад
የኢቲዮቢያ ቦሊሶች ከዝ ተማሩ ጠካራ ሁኑ😢
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h Год назад
ይችን ሤት ሥወዳት ወላ😜😜😜❤❤❤❤❤💘💘💘💘💞💞💞አድሥ አበባ ሥመጣ ታልሠልምሽ አላልፍም😅
@tigistiberhe3685
@tigistiberhe3685 Год назад
Btame new yemwedsh gobz nest berchi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ss-md6ff
@ss-md6ff Год назад
Hi bilenali mikrachiw beta tekami new enameseginaleni
@Yeruki1993
@Yeruki1993 Год назад
የሰው ልጅ በሰተት ወንጀል ይሰራል አስቦ አቅዶ ግን እንዴት ወንጀል ውሰጥ ይገባል በዛ ላይ ተቀጥረው የሰው ህይወት የሚያጠፉ ምን ብር ቢከፈላቸው ነው ህይወትን ያህል የሚያጠፉት😢
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 Год назад
She’s so cute &a happy little girl 👧
@Hadra709
@Hadra709 Год назад
Who?????😅😅
@kamilaabdala2131
@kamilaabdala2131 Год назад
Subahanallah 😭😭😭😭😭😭😭
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Год назад
😮
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
ስያሳዝ ን ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን ፈረደበት ሰው ከጅብ እየባሰ መቶውል
@tedlajjousseb5274
@tedlajjousseb5274 Год назад
Hi 😢😢😢😢😢😢😢😊😊😮the
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Год назад
አልጠግቢ ያሌ ስተፈ አደር ዘንዶ ያወጠል አሰ ጎርገር በሕልና ጦስ ከምዋጋ ሰዉ ይሸል የሌም ወይ ሞቶ ያረፈዉ
@abaynehmamo4579
@abaynehmamo4579 Год назад
Fir
@AzebEmirue
@AzebEmirue 2 месяца назад
ይኸ ነገር ከዕውነታው ይልቅ ድራማ አልመሰለም? ሊሆን አይችልም ማለቴ ሳይሆን ማጣፈጫ በዝቶበት እንዳይሆን....ለማንኛውም የምታቀርቧቸው ሁሉ ጠቃሚና ለህ/ሰቡ አስተማሪ በመሆናቸው በርቱ እላለሁ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ፍርዱ ምንም ፌር አይደለም እሷ መታሰር መጠየቅ ነበረባት
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Год назад
ግን እዎነትነው??
@user-pm1zq2nf9d
@user-pm1zq2nf9d Год назад
እንደዚህ የሆነ ይኖራል በማለት እያሰተማሩ እንጅ እውነት አይደለም የፊልም ሰዎች ናቸው ያው ሀብታሞች የብዙዎች እንደዚህ ናቸው ነው በተለይ የሀገራችን ፓሊሶች ከመቸ ጀምረው ነው እንደዚህ የሚሰሩት ንጽሃንን ይደብድቡጅ የጎዳና ብሰኩት ሻጭ ከእዚ ይማሩ ፈጣሪ ልብ ይሰጣቸው
@meronyonas8316
@meronyonas8316 Год назад
😢
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
የመጨረሻ ልጁ መስላው ነው ?
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Год назад
😅😅😅እንዲህ የላ ፍቅር የላዉ ባል ጀበ ይበለን አቦ ጉሊ አሚንንን
@melataskal9201
@melataskal9201 Год назад
ወይ ጉድ😭😭😭
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 7 месяцев назад
ሆ ሆ ወይሚሰት
@rediat
@rediat Год назад
This is true actually I pass through this life from my baby daddy we have to careful
@jonahbuzz5641
@jonahbuzz5641 Год назад
Really?
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Год назад
Tis not love, is traumabond 😢😢😢🤭🙈🙉🙊
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
ትደንግጥ እንጅ እሱስ የሰው ነፍስ አባት ባል ቤተሰብ አይደል ያስደነገጠው !
@aaasssaaasss4616
@aaasssaaasss4616 Год назад
Please keessan na duubisi
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Год назад
አረመኔ የሆነ
@merondesta6167
@merondesta6167 Год назад
ሰርቆ ከማሰብ እጂን መሰብሰብ ይላሉ አገራችን ሰላሙን ፈጣሪ ያዉርድልን። ለሚወዱት ሰዉ ወንጀልን ስርቆትን ሳይሆን መልካም ማንነትን ይዞ መኖር ነዉ ሁልየም የሰዉ ገንዘብ የሰዉ ነዉ በሰዉ ገንዘብ ለጊዚዉ ዘና ያደርጋል ግን መጨረሻዉ ዉርደት ነዉ
@martasafa7325
@martasafa7325 Год назад
😭😭😭
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍
@leeab4256
@leeab4256 Год назад
ሙዚቃው ይረብሻል እባካችሁን አስተካክሉ
@tigistkefelegn6868
@tigistkefelegn6868 Год назад
Bxame ewedachulewe bisrate ena sis xru astemarii new program qexlubete
@user-hi1ln2vw7u
@user-hi1ln2vw7u Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
እስቲ፡ሰውን፡እስከመግደል፡ሚስት፡ማቅበጥ፡ምናመጣው፡ባለው፡አይኖርም፡የሞተው፡ሰውየው፡ስለእውነትነው፡የሞተው፡ነፊስ፡ይማር
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b Год назад
ምንም አታውቅም ልጅቱ በፍቅር አብዳለች እደገና ቤቱን ባባቱዋ ያረገችው ቢከዳኝ ቤቱን እወስዳለሁ የማለት ነው እጅ ይህን ከባድ ወጀል የምታውቅ አይመስለኝም አላሁ አለም
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Год назад
Emawayeshe demozeshe kepartishe, kepanteshe
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Год назад
Sew honachu yehene atela chenkelate miyawerawene mayete , kekenya
@abdukega
@abdukega Год назад
በጣም ያዘንኩበት ጉዳይ ስለ እውነት ብለው የሞቱት ሰው መንግስት ከወረሰው ንብረት ቢያንስ ግማሹን ለቤተሰባቸው ካሳ አለመከፈሉ ነው ያሳዝናል!!
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Год назад
Yehezbe turetegna, mastewekiya yeseraleshe zenbo , biyanse lementelatele mokeri yeparty zembo
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y Год назад
Gin balebetu kitat ayigebatim never?
@feven.leul6287
@feven.leul6287 Год назад
Erasun ende nuclear scientist qotiro .... esuan wet qeqay adirgo...😂 Bisre zare tenadeshal....😂
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
Gemechu what is the problem telling us the punishment?
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
Not telling us
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Год назад
Do you have the permission to broadcast your African content drama directed by gemechu atela ?
@weyni24
@weyni24 Год назад
ብስሬ ባክሽ ሁሉም ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሰኛ አጭበርባሪ ነው ማንም ሀቀኛ አይደለም እስከ መንግስት ድረስ በደሀ ላብ የሚደላቀቅ ነው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 месяцев назад
ሚስትየዋ ለምን አልታሰረችም እቺ ዉሻ
@girma589
@girma589 Год назад
ማብራሪያችሁ ስለሚበዛ ፕሮግራማችሁ ያስጠላል
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 Год назад
ይሰለቻል ኣይደል
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 10 месяцев назад
❤❤ 4:14
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Год назад
Tawki neshe alu mastawekia yeseraleshe ende?
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Год назад
16000*10 cent= 1600 birr, we know you are Crying for a party , but the party do not cry like you other wise you can’t cover your video man payment, jemari sheletelete
@teddyblackman3542
@teddyblackman3542 7 месяцев назад
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Далее
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
00:27
Просмотров 2,1 млн
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Просмотров 5 млн
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 771 тыс.
Экзамен у женщин и мужчин
0:27
Просмотров 3,3 млн