Тёмный

ሚስቱ ሽባ ያደረገችበትን ሚስጥር አወጣች|300 ሺ ብር ክፈሉ እና ቆሞ ይራመዳል|werkezebo Cherkose ወርቀዘቦ ጨርቆሴ 

Werkezebo media
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Развлечения

Опубликовано:

 

1 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@mymamking8293
@mymamking8293 Месяц назад
ለሚን ፊታቸው ይደበቃ ደግሞ እነዚህ ደብተራ ጠንቃይ የሚባሉት በደንብ ገርፋቹ ህግ የለም እንጂ መታሰሪና መገረፍ ኣለባቸው የስንት ሰው ሂወት የሚበላሸው ያለው በነዚህ ሰወች ናቸው❤❤❤❤❤
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 Месяц назад
መቸም ህግጨየለም እነሡን መግደልነው ከምድረገፅ አላህ ያጥፍልን
@avg4628
@avg4628 Месяц назад
ብሓቂ
@user-vz3mr1pb2s
@user-vz3mr1pb2s Месяц назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alirabee4436
@alirabee4436 Месяц назад
ንፁህ. ቢሆኑ እንዲህ. አይለፈልፍም. ነበር
@melessechdegu
@melessechdegu Месяц назад
በህግ ያስቀጣል እኮ😢
@MahletGiday
@MahletGiday Месяц назад
እስዋንም አድራጊውን ለህግ ይቅረብው የምን ሶስመቶ ሺብር ሚከፈለው ምን አይነት ዳቢሎስ ናት ዘመንሽ ጨለማ ይሁን እንደዚህ ድግምት ለድግምት ምትሄዱ ሰዎች ዘላለም ጨለማ ይዋጥሽ እሱስ ከፈጣሪ ጋር ይድናል ዳኒዬ መልካም ሰው ዘመንህ ይባረክ እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሁሌም ጋንተጋር ትሁን
@susu21
@susu21 Месяц назад
ምን ህግ አለና የፊጥኝ አሥሮ ማሥፈታት ነውንጂ😂😂😂😂😂😂
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Месяц назад
ህግ የለም ልጁ እራሱ ሁለቱንም አገታቸዉን መቁረጥነዉ አላህ እድሚያቸዉን ያሳጥረዉና
@osratgold7930
@osratgold7930 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 9 дней назад
ወድሜን አሰሩብኚ ሰርቶ እዳይበላ። የት ይደርሳል የተባለ ልጂ። ጠጪ አርጉብኚ መዳኒያለም ደብተርወችን የቀን ጨለማ ያልብሳችሁ ፍጣራ አይለመናችሁ
@user-ft6ni2ps8m
@user-ft6ni2ps8m Месяц назад
ድራማ ይመስላልል ትንሽ ማመን አቃተኝ ከድምፃቸው አባ የሚሉት ጎሮምሳ ነው ሲቀጥል ድምፁ ላይ ድራማ ይመስላል
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p Месяц назад
እረ ድራማ ነው
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад
ዳኒዬ ማርያምን መልካምነትህ እኮ ይለያል😢❤እህህህ መድሀኒአለም ቆመህ ስትራመድ ለማየት ያብቃን ወድሜ😢😢
@abtt4537
@abtt4537 Месяц назад
ዳኒን የምትወዱት እንደኔ የምታደንቁ ላይክ 👍
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s Месяц назад
እኔ እራሱ ቃል የለኝም ጀግና ነው 🥰🥰🥰
@user-ey8wu1jq2z
@user-ey8wu1jq2z Месяц назад
እኔእራሡበጣምነውየማደቀው
@melessechdegu
@melessechdegu Месяц назад
❤❤❤
@melessechdegu
@melessechdegu Месяц назад
በተለይ ለሰው ያለው ክብር❤❤❤❤❤
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Месяц назад
👍👍👍👍👍
@melatcode4111
@melatcode4111 Месяц назад
ደሞ አባ አባት ይንሳቸውና እነዚ መተተኞች ያገር ጠንቆች እግዚአብሔር ከእምድር ገፅ ያጥፍልን እነሱን
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 9 дней назад
አሜን ጥፍት ያርጋቸወ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 8 дней назад
አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ከምድሬ ላይ ይጠረጉ በጣም ያማል ! ሰው ወዴት እየሄደ እንደሆነ ??
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Месяц назад
ልጅቷም ሰውየውም ለህግ መቅረብ አለባቸው እኚ የሴጣን ፈረሶች ልጁን ፀበል ውሰዱት እግዚአብሔር ነው የሚፈታው 😢😢❤❤
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 Месяц назад
ወይ ጠንቋዩ ብር ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስደው አይበላት ይዋረዳታል ለፍርድ ይቅረብ ግፈኞች ይፍረድባቸው ጋዜጠኛው ተባረክ አባቴ ዘመድ የማይሰራውን የምትሰራው ጉልበትህ ይባረክ
@hannakonjo48
@hannakonjo48 Месяц назад
መታወቅ አለበት ለምን ሌሎቹም ይኖራሉ እድህ ሽባ ያረጋቸው
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v Месяц назад
ቃጥላ ማርያም ውሰዱት የምን ደብተራ ነው ልጁ አትቦቃቦቅ እምነት ይኑርህ ከሱ የበለጠ ፈጣሪ አለልህ
@user-jg6ff8sn9k
@user-jg6ff8sn9k Месяц назад
damirign ❤❤❤❤❤
@user-jg6ff8sn9k
@user-jg6ff8sn9k Месяц назад
fitugn ilal inde dammo sijamar masar inji maftat yet yeqaluu fit ke egzeaber new
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Месяц назад
በር ተዘግቶበት ነበር 2 አመት
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Месяц назад
ዳንየ ስው ሳይሆን ፈጣሪ ብቻ ነዉ ምያድነው ና ፀበል ብቻ ውስዱት 😢😢😢😢
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 8 дней назад
ደጋሚውም አስደጋሚዋም ለህግ ይቅረቡ እባካችሁ በጌታ ! የሱንም መጨረሻ እንጠብቃለን ! በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤
@LubabaTeka
@LubabaTeka Месяц назад
ኡፍፍፍ ዳኒ ሰዉዬዉን ስደበድበዉ የተቃጠለዉን ጨጓራዬ አበረድኸዉ ጎበዝ እንደዉ ለህግ ቀርቦ መገደል አለባቸዉ እስዋም እስም
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g Месяц назад
በፀበልና ባባቶች ፀሎት ይድናል በቅባቅዱስ በመቁጠሪያ ዠልጠው ትድናለህ
@SamsungSamsung-bi4fc
@SamsungSamsung-bi4fc Месяц назад
Be tekikil
@seniyasemantube
@seniyasemantube Месяц назад
አላህ ሆይ ከድግምት ከሳህር ከስው አይን ከሽርክ ጠብቀን ያረሂም😢😢😢😢😢
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js Месяц назад
አሚን
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre Месяц назад
አሚን ያረብ
@jpsh4976
@jpsh4976 Месяц назад
امين يارب
@sada-or9gx
@sada-or9gx 9 дней назад
አሚን ዉደ
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 6 дней назад
Amen
@argetoall6484
@argetoall6484 Месяц назад
የተረገመ የሰይጣን ስራ እሷንም እሱንም ለህግ አቅርቧቸው የእጃቸውን ያግኙ ልጁ ጸበል ይጠመቅ ይድናል
@atlabachewbabu4860
@atlabachewbabu4860 День назад
Bro EGZYBHER ystehe terue sera new ketlbete
@Ygg-fu9kr
@Ygg-fu9kr Месяц назад
ዳኒ ወንድሜ ፀበል እስከ ምሻለው ይጠመቅ ውሰድት እንጂ ሰይጣን ለሰይጣን ኣይፈታውም በጭራስ 😢በሌላ ነው የምቀይረው እንጂ መንፈሱ ኣይወጣም😢
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Месяц назад
እወነት ነወ😢😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Месяц назад
🙏❤️🇪🇷
@kalargw2096
@kalargw2096 Месяц назад
አይ ፀበል😂😂😂
@weynisht6513
@weynisht6513 Месяц назад
😂😂😂😂
@weynisht6513
@weynisht6513 Месяц назад
​@kalarg😂😂😂😂😂😂w2096
@user-xz2eu1wo2g
@user-xz2eu1wo2g Месяц назад
ዳኒየ እንካን ተወለድክ አንተ ጅግና
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 7 дней назад
ባርች ኑርልን ለተቸገሩት ለተጨነቁት የምታደርገዉ መልካምነት ከፈጣሪ ዋጋ አለህና ዕድሜንና ጤናን ያድልህ
@akaletedla5940
@akaletedla5940 Месяц назад
❤🚔🙏👉 ዳኒዬ አግዚአብሔር✝️ አንተንና አበረውክ የሚሠሩት ልጆች ሁሉ ጥበቃና ከለላ🛐 ይስጣችሁ🙏❤‼️❗ በረከት ሠላም ደስታ እና ፍቅር ደግሞ ቤታችሁን ይሙለ‼️🎯💯💲💰👈👈👈
@rreema6586
@rreema6586 Месяц назад
ዳንየ እራሥክን ጠብቅ አላህ አፊያዉን ይመልስለት
@user-fk9hh9mu6j
@user-fk9hh9mu6j Месяц назад
ፀበል ከሄደ ይድናል አትጨነቅ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Месяц назад
ዳንዬ ፀበል ውሰዱት እባካችሁ😢😢😢😢❤አይ የሰው ልጅ ከሰው ብር የበለጠበት ጊዜ😢😢😢
@TigistHailu-gx9lj
@TigistHailu-gx9lj Месяц назад
ወደ ቻርች ውሰዱት መንፈሱ ይመታል ነፃ ይወጣል በአንዴ ነው የሚፈወሰው
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Месяц назад
እረ ፀበል አሥገበዉ ዳንየ ❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Месяц назад
የምን አባ ነው ደብተራአ ጠቆይ አላህ ያጥፉቹ የስቱን ይወት አበላሽታቾል ዳኒ ወላኢ አላህ ይስጥ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Месяц назад
እኮ ከምድር ያጥፋቸው ፈጣሪ
@nefisasemane
@nefisasemane Месяц назад
አባ ያሉት አውቀው ነው እንዳይሔድ ነው ደሞ ወጣት ነው ደብተራው ያሥታውቃል
@TigiRy
@TigiRy 3 дня назад
ኢየሱስ በነፃ ያድናል የእግዚአብሔር ፀጋ የላቸው ጋ ውሰዱት
@kalargw2096
@kalargw2096 Месяц назад
ወይ ጉድ ጭራሽ በጠንቋይ ማመን ፉቱኝ አላለም ወይ አለ ማወቅ እግዛብሔር ትክክለኛ መንገድ ይምራቹ እና የሚፈታም የሚያስረም ጌታ ብቻ ነው ጠንቋይ ለራሱ አያቅም ወደ ጌታ ተመለሱ እግዛብሔር ልቦና ይስጣቹ
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 21 день назад
እኮ ማሰርም መፍታትም ጥንቆላ ነዉ በሀይማኖቱ ነዉ መፅናት
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj Месяц назад
መግደል ነበር ጀግና ለሠዉ ልጂ የማያዝኑ አዉሬወች ናቸዉ
@Ygg-fu9kr
@Ygg-fu9kr Месяц назад
ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ቅድስ ሚካኤል በፊትህ ሆኖ ይምራህ 😢 አየ ሰው ከፍተናል 😢የት ይሆን መግበያችን
@ttww9470
@ttww9470 Месяц назад
ሱበሀን አላህ ቅዱሥ ሚኪያል ምንም ማድረግ አይደለም😢😢 አንድ ፈጣሬ ብቻ ነው ሁሉን ነገረ ቻይ የሆነው
@Ygg-fu9kr
@Ygg-fu9kr Месяц назад
@@ttww9470 ለወንድማችን ነው ያልኩት እንጂ ለኣንቺ ኣይደለም ሰለዚ በማይመለከትሽ ኣትግቢ ማለት ቅድስ ሚካኤል ኣንቺ ሰለማታውቅው
@user-vr7vr1mi8y
@user-vr7vr1mi8y Месяц назад
እግዝኣብሔር ይገስፅሽ​@@ttww9470
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c Месяц назад
ዳኒን እደኔ የሚወደው ላይክ❤❤
@user-hx9tf7eb6f
@user-hx9tf7eb6f Месяц назад
Bewenet tebareik zeminh uilu yebareik egezabeher kifetehe yekidem❤
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c Месяц назад
ጠንቋይ ሲጀመር አያድንም የባሰ ሊያበላሸዉ ወይ ደግሞ ሊገለዉ ነዉ እምነት ቦታ ፀሎት ዉሰዱት።
@kalargw2096
@kalargw2096 Месяц назад
መች ያቁና ጌታ ልቦና ይስጣቹ
@muhammedabuhamza2971
@muhammedabuhamza2971 Месяц назад
የመጨረሻዋ ነገር እንዴት እንደ አስደሰተችኝ።ዳንዬ አንበሳ ነህ።ጅላጅሎች ተንበርክኮ የሚያመልኩትን ንቀህ ረጋግጠህ የዋረድክ። ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 13 дней назад
ዳኒ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ። ደረስክለት። አረመኔዋ፡ሴት፡መታሰር፡አለባት።
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Месяц назад
tnx brother allha bless you eerree ethiopha
@zeynebhussen7556
@zeynebhussen7556 Месяц назад
ስት ጨካኝ ሴቶች አላችሁ መቸም ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ አይዞህ ወድሜ አላህ ያሽርህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@danyakadir5131
@danyakadir5131 Месяц назад
Inshaallah gen hulm ande ayedelem Gazetenyaw gen edemena tena yestek
@tgze2435
@tgze2435 Месяц назад
ፈጣሪ የእጆን ይስጣት በምትወልጂዉ ልጅ አግኚዉ አይቆይም ይዘገያል እንጂ
@seaditesema5125
@seaditesema5125 18 дней назад
ዳኒ ጀግና ከነ ካሜራ አማንህ አላህ ይጠብቅህ ድግምተኛን ያጥፍልን ያረብ
@user-vx7co3vy3s
@user-vx7co3vy3s Месяц назад
Dani egzabher ybarkh zebenu Hulu ybarek
@user-wl8mi6mo8r
@user-wl8mi6mo8r Месяц назад
ያረቢ ጌታየ አደራህን ጠብቀን ያረብ🙌
@user-gu4te9pp3f
@user-gu4te9pp3f Месяц назад
እንቅልፌ ሊደፋኝ ነው እንደምንም ጨርሼ ነው ምተኛው ዳንዬዬ😀😀😀😀
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 7 дней назад
ወይነ ጨነቀኝ ወንድሜ ጀግናዉ ሺህ አመት ኑርልን
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Месяц назад
ምህረቱን ይላክልህ ዉንድሜ ክፉዘመን ደረሰን ዳኒ እግዚአብሔረ አምላክ ይጠብቅህ
@tsiyontakile568
@tsiyontakile568 Месяц назад
ጌታ ሆይ😢💔😭😭ግን ጃግና ነክ💪💪
@user-gs6tm4ok3p
@user-gs6tm4ok3p Месяц назад
ወይኔ ምን አይነት ሰው ናቸው እነቃያቸው እነቂያቸው ነው ያለኝ ዳኒዬ አበሳ እኚህ ሰይጣን ለህግ ማቅረብ መቀጣት አለባቸው እሱግን በፀበል ይድናል በጣም ነው ሚያሳዝነው በርቱ ዳኒ ፈጣሪ ይርዳቹ ቢጋብ ይልሀል👌
@user-ly9nc5pz8j
@user-ly9nc5pz8j Месяц назад
Gulebetehe yebareke wenedeme gazetegnawe getayetebekehr
@meronmulugeta2390
@meronmulugeta2390 9 дней назад
Dani you did great job stay blessed ❤❤❤❤
@sisayyaregal
@sisayyaregal Месяц назад
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልቦና ይስጣቸው እነዚህ ጁቦች😢😢😢
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Месяц назад
ዳኒ ይህንን የዳቢሎስ ተላላኪ ለምንድ ነው አባ የሚል የካህን ስያሜ የምትሰጠው ቸሩ ፈጣሪ ይቅርይበለኝና ፍጥረት ፍጡርን በአምሳሉ የፈጠረውን ክብር ገላ ያሰናከለን ዲያቢሎስ ማስወገድ ነው የስንቱን ህይወት ይበልሽ ውሻ ይህች ትንሽ ነች ይመፃደቃል ብር አጉርሶ መገላገር ነው። የምን መለማመጥ ነው።
@tesjij8484
@tesjij8484 Месяц назад
ኦርቶዶክስ ከ100/80 ፐርስንቱ ካህናቶች ይህንንነው የሚስሩት ደግሞ አባ ይባላል ቆሻሻ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Месяц назад
እኮ
@nefisasemane
@nefisasemane Месяц назад
አስመሥለው ነው እንጂ እውነት አባት ሆኖ አደለም
@JlakksAa-cs4ip
@JlakksAa-cs4ip Месяц назад
ዳኒየ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ fetari yqr ybelen🙏🙏🙏
@ManyalewDamena
@ManyalewDamena Месяц назад
ጨርቆሴ በእውነት ተመቸሀኝ አምላክ ከአንተጋ ይሁን
@user-lt5rm4vj2s
@user-lt5rm4vj2s Месяц назад
ዳንየ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@jfufhxu
@jfufhxu Месяц назад
ደአኒ በእውነት ተለያለክ ጌታ ይባርክ
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Месяц назад
ዳኒ እንኳን ደና መጣህልን
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 3 дня назад
ጎበዝ ተባረክ እሱ ምንም አይሆን ፀበል ዉሰደዉ እሷም ለህግ ትቅረብ ይህንን እርኩስ እንደዚህ ካስፈራራኧዉ ተወዉ የፈጠረዉ ይዉሰደዉ
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d Месяц назад
ደኒ የኔ ጀግና የምር ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n Месяц назад
ፀበል ብትወስዱት ይሻላል መንፈስ ተከፍሎ ይገባል እንጅ ተከፍሎ አይወጣም እረኩስ መንፈስ ነዉ ደብተራዉ ገንዘብ ስለፈለገ ነዉ
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei Месяц назад
ትክክክክል
@LuluYouTube-rk1qy
@LuluYouTube-rk1qy Месяц назад
Ewnte new ❤❤ tekefelo awetame yehine be tebele new wagaene yemiyagegew
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 Месяц назад
ዳኒየ የኛ ጀግና በርታልን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ
@rahamaetio101
@rahamaetio101 Месяц назад
አላህ የጠብቀህ አንደትክ ውንድምች ያብዛልን
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t Месяц назад
አቤት ይህ ደክተራ እንዼዉ ምን ጉድ ነዉ ደግሞ አባ አትበሉ እነዚህ ቄስ አስረካሽ የሆኑ ሰዉች ደክተራ ናቸዉ ፀበል ዉሰዱት ልጅን ይድናል ወንድሜ እምነት ካለዉ😢
@gjcg6332
@gjcg6332 Месяц назад
ወንድሜ ፀበል ውሰዶው ጦንቃይ ሜሄድ ሃጥያት ነው እምነትህ ያድህናል እና ፀበል ውሶዶው😢 ግን ጅግና ነህ💪
@MqhanaMag
@MqhanaMag Месяц назад
ዳኒ እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርከው ፈጣሪ ይጠብቀን
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 9 дней назад
ዳኒ በውነት አምላክ ይጠብቅህ።መጨረሻውን አሳውቕቀን።
@muhammedabuhamza2971
@muhammedabuhamza2971 Месяц назад
ዳንዬ ኑሪልን መልካም ስራዎችህ የሚደነቁ ናቸዉ። እቺን ሼይጣን እህታችን ባትል ሼይጣን እህት አትኖርህምና። አሄን ቦታ የሆነ ግዜ ኣንድ ዩቱበር ጠንቋዩ ሚስቱን ፈስ በፈስ ያደረገበት ቦታ መሰለኝ።ወይ ዘመን! የሴጣን ሥራ ጥበብ የሆነበት😢😢😢😢
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Месяц назад
የኛ ሕዝብ መቸም አይገባውም😢
@user-ix6uk8kz1c
@user-ix6uk8kz1c Месяц назад
መጨረሻውን አሳየን
@focgkc8594
@focgkc8594 Месяц назад
ባርታለን ባርቺዬ የኔ ጃግና
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 Месяц назад
Dani show egziabher ystachihu dikamachihun ymelketew
@raki4741
@raki4741 Месяц назад
ወንድሜ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር በፊትህም ይሁን ግን ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ ❤
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf Месяц назад
ዳኒየ ወደ ኣባ ግርማ ወሰደው🙏😢
@alem5097
@alem5097 Месяц назад
ባሪቾዬ. ናፍቀኸኛል. እንኳን. ደህና. መጣህ. በርታ
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l Месяц назад
ተባርክ ባጣም ትለያለህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
የሸዋሮቢቱ ልጅ ነው አይደል ዳኒና አቤላ በመንገዳችሁ ፈጣሪ ይቅደም መድሀኒያለም ይራዳችሁ ልጁ በፀበል ይድናል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤❤
@user-fk9hh9mu6j
@user-fk9hh9mu6j Месяц назад
ተባረክ ወንድም እግዝአብሔር ይክፈልህ እውነት ተባረክ
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb Месяц назад
ጎበዝ ደግ አረካቸው ምድረ ጠንቋይ
@Mekde.2126
@Mekde.2126 Месяц назад
አንጀቴ ነው የራሰው ወንድሜ በስማም ተባረክ
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Месяц назад
ዳኒ እግዜአብሔር ይክፈልህ በጣም ለሰዉ አዛይ ነህ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Месяц назад
ባሮችየ ተባርክ
@fanosisay6819
@fanosisay6819 Месяц назад
yaderekew tesheret xeru adelem ish gogot yemen meleket idehuna yaweqalek
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Месяц назад
የምን አባቱ 300ሺ ነዉ ሲገረፍ ያወጣዋል ሚስት ተብየይቱ ዘመንሽ ሁሉ ቡኑን ይሁን ሸለማ ይሁንብሽ እደሱ አገት የሚያስደፋ ነገር ይግጠምሽ እሱስ ደርሰዉለታል ከፈጣሪ በታች ሁሌ በሀዘን ይሞላ ዘመንሽ አች ጨካኝ ወንድሜ ዳኒ ተባረክ ጋይሶች ዳኒን የምትወዱ 100ሺ እናስገባዉ
@user-tz3dg5xc2z
@user-tz3dg5xc2z Месяц назад
Hojii bareedaarra jirtu jabaadhaa Dhugaa umurii dheeradhaa isinan jaalladha❤
@user-sm2mo4dr8z
@user-sm2mo4dr8z Месяц назад
አላህይጠብቅህ
@FhffgFfgchg
@FhffgFfgchg Месяц назад
ዳኒየ የኔጀግና ፈጣሪእድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@Rukiya-uh2kr
@Rukiya-uh2kr Месяц назад
አሚንያረብ
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Месяц назад
አዎወድማለም ፍርዱን ይሠጣል አይዞህ ቅዱሥምካኤል ቅዱሥ ገብሬ ይፈዉሥህ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🙋🙋🙋🙋👍👍👍👍👍💖💖💖💖🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍
@user-fk9hh9mu6j
@user-fk9hh9mu6j Месяц назад
ግን ለምን የሰውን ህይወት ያጠፋሉ ለመጥፉ ነገረ ይጠቀማሉ ደግሞ አያፈሩም ለህገ መቅረብ አለባቸው ምን አልባት ሌላ ሰው ገለው ይሆናሉ
@bhbh7108
@bhbh7108 Месяц назад
ስውድህኮ ዳንዬ እውነት በጣም ናፍቀህን ነበር ❤❤❤❤ በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@user-ji3jl5oc5c
@user-ji3jl5oc5c Месяц назад
ዳንየእግዚአብሄርይጠብቅህ
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh Месяц назад
እረ ፀበል ነው እሚፈታው ደብተራ ያስራን እጅ አይፈታም ይሄ ትውልድ ሀይማኖቱ ከንቱ ነው
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l Месяц назад
በእዉነት ዳን ጀግና ተባረክ
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c Месяц назад
የኔ ጀግና በርች 🎉🎉❤❤
@abigmariam5115
@abigmariam5115 Месяц назад
ዳኒ እግዚያብሄር ይብቅ አደጋ አለው ፈጣሪ ጥላከለላ ይሁናቹ አሜን
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf Месяц назад
ዲኒሻ፡ክላሲካሉን ወድጄልሀለሁ፡ስራህማ100/❤❤❤❤❤
@TagoT-xb5pk
@TagoT-xb5pk Месяц назад
ልጁን ፀበል አስገባዉ ጨርቆሴ
@SamsungSamsung-bi4fc
@SamsungSamsung-bi4fc Месяц назад
Awo tsbal yegiba
@EteneshAmera
@EteneshAmera 4 дня назад
ዳኒወንድማችን እግዝ ብሕርይቆይህበርታፀበል
@selfraising8895
@selfraising8895 Месяц назад
በእውነት በጣም አሳዛኝ ነገር ነው፣ ምን ያህል ተጨካክነናል ጃል
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara Месяц назад
እነዚክን ደብተራወች ምንማድረግ ይሻላል አፈር ይብሉና ስንቱን አበላሹት 🥺 ወንድ ነክ ዳኒ እንኳንም ጠምዝዘክ ጣልከው 😄
@SeBintBaba
@SeBintBaba Месяц назад
ባርችዬ አንተ እኮ ትለያለህ ልክ እንዴ ስጋው እዚል አርጎ አወጣው ።
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Месяц назад
ተመቸህኝ ዲኒየ
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 7 дней назад
እልልልልልልልልል ይህ እዉነት ነዉ በፈጣሪ
Далее
Изменился? #ванядмитриенко
00:13
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Просмотров 4,5 млн
She showed him coke lifehack🥤
0:23
Просмотров 13 млн
Канапе 🍢
0:43
Просмотров 2,9 млн