Тёмный

ሚስታችን ሙሉ ፊልም Mistachen Ethiopian full film 2021 

Sodere TV
Подписаться 807 тыс.
Просмотров 363 тыс.
50% 1

Latest Amharic film 2021
Mistachen full Ethiopian movie
ሚስታችን ሙሉ ፊልም Mistachen Ethiopian full film 2021

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 405   
@የማታየሰማይቱልጅ
@የማታየሰማይቱልጅ 3 года назад
ገና ስገባ የእመብርሃንን ስዕለ አአድኖ ሳይ ልቤ በደስታ ተሞላ እመ አዶናይ ወደ ሀገሬ መልስሽ በደስታ አኑሪኝ ሰጋወ ደሙን እንድበላ እንድጠጣ አምላ ከ አበው ይፍቀድልኝ ፀልዩልኝየእምዬ ተዋህዶ ልጆች ቤተክሬስቲያን ናፍቆኛል እጣኑ የፅናፅሉ ድምፅ ጆሮዬ ተጠምቷል
@emebirhanyealembirhan2880
@emebirhanyealembirhan2880 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ ሁላችንንም ለደጁ ፣ ለንስሐ ፣ ለስጋ ወደሙ ያብቃን
@salmaroala5908
@salmaroala5908 3 года назад
አሜንንንን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 года назад
ዛሬ ነው የነጭ ስዕል ያዬሽ 😂😂😂😂
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
@@smarthabesha3170 ገፊ
@yeroo730
@yeroo730 2 года назад
Egzabier hulum chayi malk nw ema ersu leagerachin meder ebakn hulachim kidane mihrta be meljawa atleyen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад
አሹብልሹ እምትወዱ እጅ አውጡ
@zemzem6548
@zemzem6548 3 года назад
ዴሞ ከቤቶች ላይም እሷናሱ ከዚህም ተወዳጅኮናቸው ዋው
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 года назад
Me
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 года назад
@@zemzem6548 አሹ ጠፋ ከቤቶች ድራማ ላይ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 года назад
ahun ale
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 года назад
@@zemzem6548 Me
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 3 года назад
ገና ስጄምረው እናቴን አማላጄን ስላየሁ ደስ እያለኝ አየዋለሁ የተዋህዶ ልጆች የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች የት አላችሁ ኑ እንየው
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ከከከከከከከከከከከከከከ ጣኦታም
@abdiswagg3483
@abdiswagg3483 3 года назад
Enate gelemne aydeberhem gen zhelet keshem
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 3 года назад
+ መርጦ መወለድ + ከእገሌ ልወለድ ብሎ መርጦ የተወለደ የለም:: ምረጡ ብንባል ምን ዓይነት ወላጅ እንመርጣለን? ቀድመን የመገምገም ዕድል ቢኖረን ምን ዓይነት ወላጆች እንመርጥ ይሆን? መቼም "በወላጆቼ ደስተኛ ነኝ" የሚል ሰው "እኔ ደግሜም ብወለድ ከአባዬ ከእማዬ ነው መወለድ የምፈልገው" ማለቱ አይቀርም። ግን ደግሞ ዕድሉን ቢያገኝ መቼም ትንሽም ቢሆን የሚያስተካክለው ነገር አይጠፋም። መርጦ መወለድ አይቻልም እንጂ ቢቻል የምንመርጠው ልዩ ምርጫ ይሆናል። መርጦ የተወለደ ክርስቶስ ብቻ ነው። በምድር ወደሚኖሩት ሁሉ ተመልክቶ መዓዛዋን መርጦ ፣ በቅድስናዋ ውበት ተማርኮ ከእርስዋ ሊወለድ የመረጣት የተመረጠች እናት ድንግል ማርያም ብቻ ናት። መቼም የፈጣሪ ምርጫ እንደ ሰው አይደለም። ሰው ፊትን ያያል እርሱ ግን እስከ ልብ ድረስ ዘልቆ ይመለከታል። ኸረ እንዴት ብትነጻ ፣ እንዴት ብትቀደስ ነው? እስከ ውስጥዋ ዘልቆ አይቶ ከእርስዋ ሊወለድ የመረጣት? ንጉሥ ውበትዋን የወደደላት ፣ ለእናትነት የመረጣት ቅድስት እንዴት የከበረች ናት? አዎ መርጦ የተወለደ የለም ፣ ክርስቶስ ግን መርጦ ብቻ ሳይሆን ፈጥሮ የተወለደ ነው። መቅደሱን አንጾ የገባባት እርሱ ነው። ድንግሊቱ አስቀድሞ በአምላክ ሕሊና ታስባ ነበር ሲባል ቅር የሚላቸው ሰዎች ራሱ በአምላክ ሕሊና ታስበው ነበር:: "ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን" እንደሚል ሁላችንን ቀድሞ አስቦናል መርጦናል:: (ኤፌ 1:4) የድንግል ማርያም የሚለየው ለተፈጠረችበት ዓላማ ነጽታ መገኘትዋ ነው:: ወዳጄ ሁላችንም ለቅድስና ተፈጥረን ነበር በነፃ ፈቃዳችን ግን የረከስን ብዙዎች ነን:: እርስዋን ግን እንደፈጠራት ቅድስናዋ ሳያድፍ አገኛት:: "ከፈጠራትም በምንም ምን አልረከሰችም በሐሳብዋም በሥጋዋም ድንግል ናት" (ወኢረኩሰት በምንትኒ እም ዘፈጠራ ድንግል በሕሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ) እንዲል:: እግዚአብሔር ቅድመ ዓለም ጀምሮ ሲያስባት የነበረች የመረጣት ማደሪያው ድንግል ሆይ የሰውነት አካሎቻችን ሁሉ አንደበት ቢሆኑ አንቺን ለማመስገን አይበቁም:: መርጦ ለተወለደብሽ ለአንቺ በጸጒራችን ቁጥር ምስጋና እናቀርባለን። ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መስከረም 21 2012 ዓ ም ተጻፈ ሜልበርን አውስትራሊያ
@maskaramaskara4349
@maskaramaskara4349 3 года назад
@@tadelechzerga4573 ፖስተር ጣኦት አርገሽ ስለሆነ አይፈረድብሽም
@sebleseble5930
@sebleseble5930 3 года назад
አምላኬ ሀይ የረብ ሀገር ቅመሞችን ሀሳባችንን አሳክተህ ለሀገራችን አብቃን
@saresss6820
@saresss6820 3 года назад
አሜን (3) 🙏🙏🙏🙏
@ethioinfo6087
@ethioinfo6087 3 года назад
አሜንንንንንንን
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@habimar4434
@habimar4434 3 года назад
አሚን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
አሜን
@Ezza572
@Ezza572 3 года назад
ማነው እንደኔ ገሊላን የሚወዳት እስቲ እጅ አውጡ
@meriytube6844
@meriytube6844 3 года назад
ደምሪኝ ልደምርሽ
@Ezza572
@Ezza572 3 года назад
@@meriytube6844 እሺ ነይ እኔ መጥቻለው
@meriytube6844
@meriytube6844 3 года назад
@@Ezza572 እሽ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 года назад
ምኗ ደስ ይላል ትወና ባዶ ስለሆነች ነው :እሷ ከቤቶች ውጭ ወፍ የለም
@aketube8674
@aketube8674 3 года назад
ከዛረኝ ነፃ ሆንቹ 🇪🇹 👈ያችን ሠላም ያምትፍልጉት
@በጠምከፍቶኛል
@በጠምከፍቶኛል 3 года назад
መች ነው ከጨለመ ወተን ብራሃን የምነያው አለህ ዬ ሆይ ሰደት ክፍ ብዙ አሰዬን አንተው በቀቹ በለን
@miftahnaser44
@miftahnaser44 3 года назад
አይዞሽ አላህ ላገርሽ ያብቃሽ የኔ እህት
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
አረ ብዙ መችነው የሚቆመው
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 3 года назад
አይዞሽ ጊዜው ቅርብ ነው
@susubintmehammed
@susubintmehammed 3 года назад
አብሽሪ የኔውድ
@fatumaendris7632
@fatumaendris7632 3 года назад
አሚንንንንንን ኦክቲ
@ሉሊትየሙለር
@ሉሊትየሙለር 3 года назад
ደስ ስትሉ ተባረኩ እናታችንን ሲጀም ስላሳያቹን በርቱልን
@mesi5687
@mesi5687 3 года назад
ሠላም ላናንተ ለኢትዮጵያውያን ይሁን ነገ አኮ 21 እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ማርያም ትጠብቃችሁ
@hawwiidubaiisakkahinbannam2704
@hawwiidubaiisakkahinbannam2704 3 года назад
Ameen ameen ameen
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
አሜን እናቴ
@ፍሬህይወትከወሎ
@ፍሬህይወትከወሎ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@aedmaaedma1807
@aedmaaedma1807 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
አሜን የናታችን ምልጃ አይለየን አሜን
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 года назад
❤""የእናታችን እና የጌታን❤ስእል አድኖ ሲያይ እንደኔ ደስ ያለው❤❤❤
@kaaltesfaye1352
@kaaltesfaye1352 3 года назад
inem indanchi
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 3 года назад
Wiste fises yilal dinget yemebetachinen siel say
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
እህቴ ምስል አይባልም ስዕል አድህኖ ነው ሚባለው 🙏🙏🥰
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 года назад
@@bosenagashu1673 እሺ አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
@@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ እሺ እህቴ 🥰🥰🙏
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ይችንየምታነቡ እድሜ ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ 🤲ሁላ የነገዋ 21 እመቤቴ ቅድሰት ማረያም አለሁ ተበላችሁ🤲🤲 ለተጨነቃችሁ ሁሉ 🤲
@ስላምመገርሳ
@ስላምመገርሳ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ዜድዜድ-አ8ኸ
@ዜድዜድ-አ8ኸ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 года назад
አሜን አሜን አሜን😍👏
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
አሜን አሜን አሜን🤲🙏
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 3 года назад
amen amen amen
@tdf9673
@tdf9673 2 года назад
እግዛብሄር ያመነ ኣፍሮ ኣያቅም ሁሌ መጨረሻው ይደሰታል❤🙏
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፈጣሪ ቢዘገይም አይቀርም
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 3 года назад
እንዴት ስእል ይሰማል
@kamalkamal8556
@kamalkamal8556 3 года назад
አሜን ❤️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
አሜን የኔ ወድ ላንቺም
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 года назад
@@hafesuayoutub9468 መሳም ስላለበት
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
አሜን
@shewangizawasfaw7541
@shewangizawasfaw7541 3 года назад
ታሪኩ ዉላችንም ቤት ሳይገባ በገንዘብ በዝና ሳይወን በፍቅር እንጓዝ በፍቅር የተገነባ ትዳር ይኑረን
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 года назад
ፊልም እንደዚህ ሲሰራ ከእይታ አልፎ ከነፍስ ይዋሃዳል ሀሴትን ይፈጥራል ለዚህ ታሪክ ደራሲና አዘጋጅ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረስልኝ !! ከልብ አመሰግናለሁ ።
@konjetgetachew5501
@konjetgetachew5501 3 года назад
የድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋ ይሁን🥰🙏✝️⛪️🇪🇹አሜንንን🙏
@የዝክረቅድሳንተማሪነኝ
አሜን
@genetkasu8707
@genetkasu8707 3 года назад
amen
@እመአምላክእናቴ-ተ3ከ
አሜን አሜን አሜን
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
መኖር ማለት :-የንፁህ ህሊና ባለቤት በመሆን በምንገኝበት ሁሉ ለሌሎች ደስታን ማትረፍ በመቻል ሙሉ ሰው ለመሆን በመጣር ውስጥ የሚያልፍ ጊዜ ነው።💚💛❤️ መኖር እንጀምር!!!
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 года назад
Tkkel
@hanahalel5473
@hanahalel5473 3 года назад
🥰🥰🥰🥰እውነት አለክ
@muluderbie3260
@muluderbie3260 3 года назад
አውነት ነው በሰውች ልብ መኖር ነው ስኬት እና ሀሴት ማለት
@ኩሩአማራየነፍጠኛልጅነኝ
አሹ ብልሹ ሲፀልይ ደስ አለኝ የእመብርሃን ምስል🥰ሒወትህ ይብራ
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
👆👆👆ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@mixmix6708
@mixmix6708 3 года назад
ማፊና ድፋባቸው ምንጊዜም ባልና ሚስት ከሱ ጋነው እድ ኮኮብሽ😁😁😁😅😅😅💘👍😁😅😅👈
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@እናናዬ-ጸ4ቨ
@እናናዬ-ጸ4ቨ 3 года назад
ክክክክክክ ድፍባቸው
@AF-ur7si
@AF-ur7si 3 года назад
እንደው ኮሜንቶች ግን ግራ ግብት ነው የምትሉኝ! ፊልም ሥታዬ ያያችሁትን ስተት ፡ የተገነዘባችሁትን ቁምነገር ፡ ፊልሙ ላይ መጨመር አለበት፡ መቀነሥ አለበት ፡ስለ ቀረፃው ሌላም ሌላም በአጠቃላይ ኮሜንታችሁ ሶለ ፊልሙ ብቻ ይሁን
@muluderbie3260
@muluderbie3260 3 года назад
ሀሳብ ያነሳከው ልክ ነው አንተም እኮ ስለ ፊልሙ ሳይሆን ስለኮሜቶች ነው የፃፍከው ።
@ኪያነኝየማየቅምጥል
የኢትዮ ልጆች እስኪ በየምታምኑበት ዱአ አድርጉ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ፈጣሪ ከስደት ያውጣን ዘላለም ያአረብ ሸቀላ ኡፍፍ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@rahemarehman5068
@rahemarehman5068 3 года назад
እኔ የምለው ፊልም ላይ የምቀርቡ ባለሱቆች ሁሉም አነጋገራቸው አንድ አይነት ነው ግን ለምንደነው?
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 3 года назад
ብዙ ነጋዴዎች ጉራጌና ስልጤዎች ስለሆኑ ነዋ አአጋገራቸው እንደዚ ነው ግን ሁሉም አይደሉም
@omehamudi4832
@omehamudi4832 3 года назад
Yasadegsh enem hule emigermgn neger binor yehe new balesuk endezi new emiyawera yalachew man new siyastelu
@kalkidanmaru4877
@kalkidanmaru4877 3 года назад
Gurage slemihonu
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯💯💯አያችሁ ድንግልን ከነ ልጆ የተማፀነ ይረፍዳል እንጂ የኛ ጌታ በቃሉ መሰረት ይቀድማል ይህን ፊልም ያያችሁ ሁሉ በመቤቴ ምልጃ ጥያቂያችሁ የዘገየ ቢመስላችሁ እናታችን አትቀርም ከነልጃ ትመጣለች ክብር ላከበረት አሜን ድንግል አሳባችሁን ትሙላላችሁ አሜን
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 3 года назад
አሜን
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 года назад
oh አምላኬ መች ይሆን አሳቤ የሚሳካዉ እስኪ ፀልዩልኝ የስደት እህቶቸ ጭንቅ ብሎኛል ስጀምር የማምላክን ስዕል ስላየሁ ተፅናናሁ ያለሷ ህይወቴ ባዶ ነዉ እናቴ ሆይ ጭቄን አቅይዉ
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 года назад
Ayizosh hulum selam yihonal anchi yasebshiew sayihon amelke yaseblsh yihun beyina besu teyiw atchenki weda kelku ayalfem
@astershifraw2574
@astershifraw2574 3 года назад
ህግዛቤር አልተውሽም አልጥልሽም ብሎአል ለርሱ ንገሪው
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 года назад
@@astershifraw2574 እሺ አስቴርየ አመሰግናለሁ እማ
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 года назад
@@metimaranata1940 እሺ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ እህት ማራናታየ
@salamawtsalam3695
@salamawtsalam3695 3 года назад
ደስ ይላል በጣም ጥንካሬን እና ውስጥህ ያመነበትን እንዲሁም ከፈጣሪክ ጋር ያለህን ህብረት ትግስትህን በጣም ወደጄዋለው ባጠቃላይ ለራሴ የቤቴን ጉድ ብፅፈው ስንት ፊልም ይሄው ጣዋል አሰኝቶኛል መጨረሻው ደስ ይላል
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ዋውውው የቤቶች ፍቅረኛማቾች። በፍልም ሲመጥልን እንዴት ደስ ይላል አሪፍ ፊልምነው
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@deguzemen8562
@deguzemen8562 3 года назад
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ ሰርታችሁታል አሹ ብልሹ ጥብሷ ውስጤ ነሽ ማፊ የቤቶች ፈርጥ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@bagg792792
@bagg792792 3 года назад
አቤት ብሄር መጠቀም ስትወዱ! የሱቅ ሻጭ ነው ወይስ የጉራጌ ገጸ-ባህሪ ነው የተፈለገው? የፊልም ዳይሬክተሮች please be more innovative and think better! Is there any value addition to the movie by using Guragigna accent? ደሞ የሱቅ ንግድ የስራ መጨረሻ ያረገው ማነው? የጥበብ ተሰጥኦ ያለው ሰው ሱቅ ቢሰራ እኮ ውርደት አይደለም! You have no idea; the man standing at the shop is more intelligent than many film directors and characters! እንደ አጠቃላይ ፊልሙ ጥሩ ሚባል ነው፡፡
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል ጀማሪ ነኝ እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
@hatem8797
@hatem8797 3 месяца назад
😂😂
@የማያልቅፍቅር
@የማያልቅፍቅር 3 года назад
ሚገርመኝ የሀበሻ አሽቃባጭነት ነው ሳይለቀቅ 24ላይክ ማድረጋቹ😜😜😜😜ጠኔያምሁላ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@binthabeshawyit9341
@binthabeshawyit9341 3 года назад
እስኪ እንደኔ ሀገሩ ቤተሰቡ የሀገራችን አኗኗር ባህል የናፈቀዉ 😥
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
እኔ😢😢🇪🇹
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 года назад
እኔ
@onelove9754
@onelove9754 2 года назад
Ena
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 3 года назад
ቆንጆ ፊልም ነው አለመታመን ጉዳቱ ለራስ ነው ሆ
@meronbezuneh5598
@meronbezuneh5598 3 года назад
በጸሎቱ ያመነ አያፍርም ክርስቶስን ያመነ ወደፊት እጂ ወደሆላ የለም
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
አይገርምም እንደዛ የምወደዉን ፊልም ማየት ያስጠላኝ ስለ ሀገር ጉዳይ ማሰብ ከጀመርኩ ጀምሮ ነዉ ላየዉ እልና ሳልጨርሰዉ እተወዋለሁ ስለ ሀገር ችግር እርሀብ ጦርነት ችግር ስደት አስባለሁ ከዛ በጣም ይጨንቀኛል እምወዳቸዉን ነገሮች ሁላ እስክጠላ ድረስ ሀገር ከሌለ እናት አባት እህት ወንድም እሚባል ነገር የለም ስለዚህ በምን ደስታ ስሜቴ የምወደዉን ፊልም አጣጥሜ ልይ አልቻልኩም 🤔🤔🤔
@አስቴር-ቸ7በ
@አስቴር-ቸ7በ 3 года назад
በትዳር ውስጥ መታማማን እና ትዕግስት ይኑር ጅመራን እንጂ ፍጻሜ ማን ያውቃል
@tewodrostewodros7145
@tewodrostewodros7145 3 года назад
Tikikilegna ye aritisit layif new jegina akiterochochi nachew mirit adirigew new yeserut 3 mirit mqchew
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 года назад
Who
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
ፊልሙን እንዳይ ያስገደደኝ እናትና ልጁ ቅድስት ድንግል ማርያም ቸሩ መድሃ ኔ ዓለም ❤️ ዋዉ ከአስመሳይ ሰዎች ይሰውረን አስተማሪ ነው በተላይ ለአጭበርባሪ አርስቴሱች ለሆድ አደሩች
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 3 года назад
ፊልሙን የምታዩ ሠብሥክራይብ አድረጉኝ አትከፍሉበትም በቅንነት
@mesi5687
@mesi5687 3 года назад
እሽ አንችም ጎራ በይ
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 3 года назад
@@mesi5687 አላደረግሺኝም እኮ እኔ አድረጌሺ አለሁ
@የኔYoutube-s8p
@የኔYoutube-s8p 3 года назад
አርጉኝ ላርጋችሁ እነሸጋ
@hayattube3721
@hayattube3721 3 года назад
ደምሪኝ ልደምርሽ ውደ
@kkty6753
@kkty6753 3 года назад
,በፍቃደኝነት ጉሩብ የማስገባው የመስጊድ ግንባታ ካለ ኑ አብረን እንገንባ
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 года назад
አሹና&ማፊዬ😘😘 የምወዳችሁ ", እናማ አሹ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን።
@smilessmiled2784
@smilessmiled2784 3 года назад
"ላንተ ያለውን እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላውም"
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад
እውነት በጣም የሚገርም ፊልም ነው በሁላችንም ቤት ያለ ታሪክ ነው
@hanahalel5473
@hanahalel5473 3 года назад
በእውነት የሚገርም ብቃት ነው የእውነት መስሎኝ አሳዘንከኝ ከምር እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን እንዳለው አሳይተከናል ጸጸት ምን ያህል እንደሆነም አይተናል በእውነት ትልቅ ብቃት ነው ያልታየ ነገር የለም ብዙ አስተምራቹናል በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሠሙቲ-በ9ጨ
@ሠሙቲ-በ9ጨ Год назад
የእውነት አቀስኩ አይ እድል አዳዴኮ😢 እድል ይታደሉታልጅ አይታገሉትም አሉ😢
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
ተስፋ ምርጥ ካራክተር ማንም ሊረዳህ አልቻለም ዎው ሠርተሀወዎል የኔ ጎበዝ አይ እዚህ ስደት ስንቱ እንዳለቀሰ ያለፊልዱ እየሰራ ''ተበልተን አልቀናል'' ተስፋችን- ፀሎትህ ማርኮኛል እመኑኝ ከፀለይን ሁላችንም. ወደ ሀገራችን እንገባለን አሜን ይሁንልን ሌላው ምንም ነገር ይዘገያል እንጂ እውነቱ ይወጣል ምርጥ መልእክት እናመሰግናለን
@muluderbie3260
@muluderbie3260 3 года назад
በትክክል
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
አሜን
@g.g8919
@g.g8919 3 года назад
ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ....
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 3 года назад
ከሂሊና በላይ ዳኛ ከየት ሊመጣ።
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ትወና እውነትነወ ይዘገያል እንጂ ያለው አይቀርም
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 3 года назад
እምዬ እማምላክ ሥሙዋ ይክበር ይመስገን እጅግ በጣም ድስ የሚል ትውና ነው ትግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ግን ሳልናገር ማለፍ ይማልፍልገው ነገር ቢኖር ውንድ ልጅ ቤቴ ብሎ ሳል ሴት ውስላት ስትሆን በጣም ያስጠላል ያውም በባልሽ አልጋ 😢 እንድህ አይነት ሂውት ከ100%90 ዎቹ ይህን ሂውት ይኖሩታል ጥቂቶች ድግሞ ደስ የሚል የተከበር ሂወት ይኖራሉ እግዚአብሔር ክዲህ አይነቱ ሂውት ይስውርን
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 года назад
አሹ ብልሹ ይመችሽ
@saratube9788
@saratube9788 3 года назад
እስኪ ስለፊልሙ ኮምቱ😏😏😏
@hayuhayati8027
@hayuhayati8027 3 года назад
በጣም ምርጥ አርገው ሰርተውታል አክተሮቹ በተለይ ተስፋን ሆኖ የሰራው ዋው
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 3 года назад
Yemedihanialemin enat lemino yafere yelem amen kibere lekideset dinegel mariyam yihun
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hayatnesire4083
@hayatnesire4083 3 года назад
Yenkonjo Mafi Widddd 😘😘😘
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
በምታምኑት አምላክ ስብስክራይብ ሳታርጉኝ እንዳታልፍ እኔስ ለምን ይቅርብኝ አሹን እሚወድ ላይክ
@kibakiba7483
@kibakiba7483 3 года назад
እደኔየመቤቴንስእልአድኖሢያይየልቡሀዘንበደስታየተለወጠለት❤❤❤❤
@ኢማንነኝእማለዘላለምኑሬ
እስኪ በቅንነት ወደ ቤቴ ጎራ በሉ እኔም አደምራቸኋለሁ ቅን ልብ ይኑረን
@hayattube3721
@hayattube3721 3 года назад
ደምሪኝ ውደ ልደምርሽ
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 3 года назад
ሴት፣ ኤጭ ለነገሩ እናቴም ሴት ናት
@MohamedAmin-rb6kz
@MohamedAmin-rb6kz 3 года назад
Wooow betam das yemeil film new betam thank you!!
@ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ
ከልቡ ፊልም ነው ዋዎ!!
@duosos5942
@duosos5942 3 года назад
ካልባረከኝ አለቅህም
@emmabett5936
@emmabett5936 11 месяцев назад
Abatee tizii alegnii😢😢😢😢 ewukatii iyalowu takabayii axitoo nabara ewukatinii hizoo yemotawu😢😢😢😢😢
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 года назад
ለሰው ልጂ መሪው ህጉም ህሌናው ብቻ ነው አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሁላቸው ሰርተውታል።
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 3 года назад
ለምንድ ነው አንድ አይነት ሀሳብ ለአንድ ሰአት ተኩል ያህል ሌላ ሀሳብ ማመንጨት አይቻልም ጥበብን የሚናፍቅ ደራሲ ተዋናኝ ብዙ ሀሳብ ማስተላለፍ ይቻል ነበር ግን አስተላለቁ ደስ ይላል ከዚህ በፊት ከለመድናቸው ይለያል አሹዬ ገሊላ ትችላላችሁ በርቱ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 года назад
ashu Yalekesew Lemin Yimeslshal
@alemwara4071
@alemwara4071 3 года назад
በጣም የሚገርም ፊልም ነው
@መሲየእናትዋልጂ
@መሲየእናትዋልጂ 3 года назад
ምስታችን እስኪ ልያችሁ እኔ አስተየየት ከአየሁ ቡሀላ ነው የምሰጠው
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@fafikatube133
@fafikatube133 3 года назад
ጀማሪ ዩቱበሮች እስኪ ኑ ሰብስክራይብ እንደራረግ
@የኔYoutube-s8p
@የኔYoutube-s8p 3 года назад
አርጊኝ ላርግሽ ውዴ
@hayattube3721
@hayattube3721 3 года назад
ደምሪኝ ልደምርሽ ውድ
@memebakla378
@memebakla378 2 года назад
አሪፍ ነው በርቱልን እና መስግናለን
@maserat1616
@maserat1616 3 года назад
ዋዉ ምርጥ ስራ ነዉ በርቱ
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад
Betam des yalal beteley yemebitachn masal Egzabehir Ethiopian Selamon yabazalan
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
@hayuhayu958
@hayuhayu958 3 года назад
የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ የት ናችሁ
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 2 года назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
በጣም ደስ የሚል ነዉ ጾሎት ሁሉንም ነገር የሚፈታ ነዉ በርቱ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 года назад
ዋው ያምራል
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
ተመስገን ፊልም ተበሽበሽን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Год назад
in Genesis 39 vers 2 the bibel says this : "And the LORD was with Joseph, and he was a prosperous man; and he was in the house of his master the Egyptian" you the difference in Josephs life was the presens of God in his life. are you a believer? do you believe in Jesus Christ, the Son of GOD? If so, then you are a prosperous man. Wait and see. Just trust the Lord and do what you know in your heart. I challenge you to read the whole story of Joseph. be blessed
@hanabehani8082
@hanabehani8082 3 года назад
አሪፍ ፊልም ነው ብዛቹ እንደዚህ ናቸው
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 года назад
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 года назад
ዋዉዉ በጣም ደስይላል መታገስ ሁሉን ያሳያል
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
እህህህ ጊዜ ለኩሉ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት
@zwdenesheshetu7896
@zwdenesheshetu7896 8 месяцев назад
የእመቤታችንን ምስለ ስእል ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ 💞🙏💞
@esayias1
@esayias1 3 года назад
ለ ኩሩው ወገኔ ከዩ ቲዩብ ሸንጎ ደርሶን ስልጣኔ፤ ከሩቅም ከቅርቡ ከአውሮፓው ከአረቡ፤ እነሆ ግብዣዬ በግጥም ቋንቋዬ.... ገጽ በገጽ በስንኝ በፊልም ተከሽኖ ጆሮ-ገብም ሆኖ፤ በሁሉም ሃገራት ስሙ የገነነ እፎይታ ሙሉውን ይኸው ግጥም ሆነ!
@onelove9754
@onelove9754 2 года назад
Waw☺️🥰🥰
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Год назад
How we define ourselves refelect our life. do we define our selves by our profession, our possesions, our by what people says about us? we are more than that all! Live your dream and be patient for the time will come for your success.
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Год назад
Thanks giving is wonderful. Ymimeka begziabher yemeka
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 3 года назад
ድምጽ ዜሮ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 3 года назад
ባሁኑ ግዜ ጓደኛ የለም ጥሩ ስትሰራ የማሰራ የለምየ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
Uuufff mafiye asazenishinyi gin bexam new yetewrnachu ashuye bexam tichilaleki
@onelove9754
@onelove9754 2 года назад
Mrt film new😏🤩
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
ማፊ እየጠጣቹ የለበሽው ሱሪ እራቆትሽን ነው የሚመስለው😞
@yewubdarekassaye3993
@yewubdarekassaye3993 3 года назад
Soderawech ke yetem Hager honachehu eka melak techelalachehu setelu ke Baghdadem yechalal ...
@feradesa9188
@feradesa9188 3 года назад
ልሽፈው በጾለት ጀምረነዋል
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Год назад
Shame on you all who are livining in adultery, for you do not love your spous! repent , the Lord will forgive you
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 3 года назад
ስለሶደሬ እስቶረ በጣም ምታስወድዱት
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 года назад
Koye yeti Hager new piza bemakirove yemiserawe?
@ፉኖ
@ፉኖ 3 года назад
እመብርሃን የልቤ ብርሃን ህይወቴ ነሽ 💘
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Год назад
once you defile your conscience it is hard to get rid of it. the only thing and the right thing to do is to confess , so that you may get forgivness.
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 3 года назад
ካለሁበት ሆኜ ኢትዮጵያ ላለ ሰው ካርድ የምገዛው የምታውቁ እባካቹ ንገሩኝ
@na-uu5or
@na-uu5or 3 года назад
የት ነው ያለሹ
Далее
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 271 тыс.