Тёмный

ሚስቴ ኮማንዶ ናት !! አዲስ ለየት ያለ አዝናኝ አስቂኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( miste komando nat adis yegeter drama) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ግን ትበይን ለስንታችሁ ሚስት ትሆናለች ቀይሯት 😂 በተረፈ በርቱ 💕🇪🇹💚💛❤🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Год назад
የኔ ውዶች በጣም አልተጋነነም የገጠር ሴት ሥራ ብዙ የሚጎዳትና ባሏን አክባሪ ነች እደዚ የበላይ ሆና ባሏን የምታሠቃይ አይመሥለኚም በተረፈ በርቱልኚ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-ug9kl3nu1k
@user-ug9kl3nu1k Год назад
በእንቱ ሱስ ዪዞኛል በናተ ተጫዋቶች።😂😂😂
@ከዲጃ
@ከዲጃ Год назад
በጣም ነው የምከታተላችሁ በርቱ ተወናችሁ ይመቸኛል
@mesarathmesu8462
@mesarathmesu8462 Год назад
በጣም.ደሰ.ዪላል.ያገሬ.ልጆች.
@yenedz7264
@yenedz7264 Год назад
ካካካካካ አረተይ ተይ ትበይን ግፍ ነው ሲያሳዝን አያሌው።
@yenedz7264
@yenedz7264 Год назад
በጣም ነው እምትናፍቁኝኮ
@hddi491
@hddi491 11 месяцев назад
እረ አዲስ ልቀቁ ፕሊስ😊
@hawa291
@hawa291 Год назад
ደስ ይላል በርቱ ያገሬ ልጆች
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
ደምሪኝ ውደ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Год назад
ትንሽ አጋነናችሁት በተረፈ በርቱ
@sseqota6300
@sseqota6300 Год назад
ትንሽ ግን አልተጋነነም!?
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
በጣም አጋነኑት ደምሪኝ ውደ
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 Год назад
ብዙ አታጋንኑት የገጠር ሲሆን ደግሞ ምንም ቢሆን ሴት ብዙ ስራ እና ድካም አለባት የበላይ ሆኖ የሚናገር ወንዱ ነው ። ሴቷ ወግ እናበአሉም ተፅእኖ ስለሚያደርግባት ቢከፋት እንኳ ጠፍታ ወደ ቤተሰቦችዋ ነው የምትሄደው እዚህ ጋ ግን የሴቷን ድርሻ ገነን አደረጋችሁት ። ደግሞ ስም እና ሰዎችን በየገፀ ባህሪው ብትቀያይሩት እንደ ተመልካች መልካም ይመስለኛል በርቱ ጎበዞች ናችሁ ። ከምንም በላይ የእውነተኛውን ሀገርኛ ስራ በመስራታችሁ ትመሰገናላችሁ ።
@giftigetachewu3104
@giftigetachewu3104 Год назад
No no bizu Setoch alu geter west rasu balachewun asrewu migerfu
@dadimostous2564
@dadimostous2564 Год назад
ይብላኝ ለትበይን አያሌውስ ወደ አያ ጠብቀው ሚስት ወይም ወደ ከብት ጥበቃው ይሄዳል
@fikrualemu4128
@fikrualemu4128 Год назад
ገጠሪቷን ኢትዮጵያን ለማናቀውቃት ከተመኞች ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን
@nkumezmuer2873
@nkumezmuer2873 Год назад
ስወዶቹ በርቱ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
ደምሪኝ ማማ
@qwqw2031
@qwqw2031 Год назад
አቤት አቤት የሴት አለቃ ሀሀሀሀሀሀ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
ክክክክክክክ ደምሪኝ ውደ
@qwqw2031
@qwqw2031 Год назад
@@user-mr4mc4uk4y እሺ ውዴ
@tuba9437
@tuba9437 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 Год назад
😆😆😆🥰
@mahletberhan7005
@mahletberhan7005 Год назад
Waw
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
ደምሪኝ ውደ
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q Год назад
😆😆
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Год назад
😂😂😂💔
Далее
ትዳር በቃኝ - አዲስ አዝናኝ  ድራማ
22:39
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 3,4 млн
Dropping In from the Clouds 🌁
00:17
Просмотров 662 тыс.
mesganaw & degitu
26:00
Просмотров 156 тыс.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 3,4 млн