Тёмный

ሚስቴ የግ/ስ/ግንኙነት(አልጋላይ) እምቢ አለቺኝ ይለናል 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 442   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 7 месяцев назад
ወዳጆቼ የዚህን ቪዲዮ ሊንክ ሼር አርጉልኝ ላይክም አትርሱ ሙሉ ምስሉንም እዩልኝ አመሰግናለው
@ቢስሚላተወከልቱአለሏህ
@ቢስሚላተወከልቱአለሏህ 7 месяцев назад
አርገናል ሰያው
@rakyi2023
@rakyi2023 7 месяцев назад
ቁርአን ያስቀራባት ወይም ይከታተላት ሌላ ካለት
@fatoomaasafa6419
@fatoomaasafa6419 7 месяцев назад
አርገናል ሰያ አላህይጠብቅህ ወድሜ
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 7 месяцев назад
Enshallah
@UmuhayatiHassan
@UmuhayatiHassan 7 месяцев назад
አይዋ ሙስሊሞችንየማይመስልምስልአትስቀል
@suramugoro1568
@suramugoro1568 7 месяцев назад
ሰያ. እናመሰግንሀለን. ግን የተገላለጡ. ፎቶ አትልቀቅ. ለምልክት አድርግህ ነው ግን አስፈላጊ ነው ብይ አላስብም
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 7 месяцев назад
ሳሀ
@seknanasir5629
@seknanasir5629 7 месяцев назад
ስህ
@zenbuhssne7737
@zenbuhssne7737 7 месяцев назад
አዎ ትክክል
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep 7 месяцев назад
ትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👆
@fatiajamal3665
@fatiajamal3665 7 месяцев назад
ሳህ👍👍👍
@furiduri8440
@furiduri8440 7 месяцев назад
ቁርአን አሰቀራባት እኔም እዴዝህ አይነትነገር አጋጥሞኝ ያቃል ቁርአን ሺፈአነው❤
@shememamudesir4626
@shememamudesir4626 7 месяцев назад
እንዴት ነህ ሰያ አባትህ እንዴት ነቸዉ በደንብ ተሸለቸዉ? እንዴት ነቸዉ
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 7 месяцев назад
የሰያ ቤተሰቦች አደኛነኝ ላይክአርጉን
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 7 месяцев назад
ሩቃ ያስቀራባት ሰው ተኝቶ አያድርም የሰው እጅ ልኖር ይችላል ዱአ አድርግ አብሽር ይስተካከላል ታገሳት ምክነያቱንም ለማወቅ ሞክር ...
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ 7 месяцев назад
በትክክል
@hayatahmed30
@hayatahmed30 7 месяцев назад
ካሁን ካሁን ሰያው ይናገራል ብየ እየጠበክ ነበር ግን ረሳው መሰል እህቴ ልክ ነሽ ከምንም በላይ
@ritaseid
@ritaseid 3 месяца назад
አላህን ፍራ አላህ ፍራ ለዩቱብ ብር ብለህ የምትጠቀመዉ የእርቃን ምስል ነገ ትጠየቅበታለህ ሌላዉ ሰዉ ከአንተ ምን ይማር በአላህ ይሁንብህ ተዉ ሴቷ እራሱ አቀርህም ስንት ነገር የምታዉቅ ሰዉ አይደለህ ሱብሀን አላህ
@ሶሲማር
@ሶሲማር 7 месяцев назад
በነገራችን ላይ እኛ ሴቶች ንጽህና እንወዳለን እናም ወዶች እባካችሁ ንጽህናችሁን ጠብቁ ከምሬ ነዉ የሷም ችግር እሄ ይሆናል እኔ ለምሳሌ ብቻዬን ብተኛ እመርጣለሁ በዚሁ በንጽህና ምክንያት እኔ ተጨንቄ ተጠብቤ ነዉ ለሱ ጥሩ ሽታ እዲሸተዉ እሱ በተቃራኒዉ ነዉ እና እኔም በግልጽ እነግረዋለሁ እሺ ይልና አድ ቀን ካረገ ነገ አይደግመዉም በተለይ ወዶች ጥርሳችሁን ፋቁ በጣም ስሜትን የሚገልና ትዳርንጰየሚያፈርስ ነዉ እኔ በጸብ ነዉ ግንኙነት የምናረገዉ በዚሁ ምክንያት እናማ ታጠቡ ጽዱ እኛ ሴቶች ንጽህና እንወዳለን😮
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 7 месяцев назад
ወድዋ 😂😂😂አለመሳቅ አልቻልኩም ወየው የምር እኔም የምፈራው የህንንነው ገና አላገባሁምኮ ግን በንፅህና እደት ይሆን ብየ ሳስብ ገና ባሉ ሳይገኝ ክክክክ በተለይ ጥርስና ብትብቻ ላይ 🤣
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 7 месяцев назад
አቦይምችህ❤ብስቅም ዱአርጉልኝ❤በንፅህናጉዳይ❤
@FwHhi
@FwHhi 7 месяцев назад
😅😅😅
@mrvip7755
@mrvip7755 7 месяцев назад
ምከሪው አንችም ከመተኛትሽ በፊት አስታውሽው ይሄ ቀላል ነው የኔ ግን ለየት ያለ ነው በንፅህና ጉዳይ አደለም የራሱን ጅስም ይቅርና የቤት ንፅህና ያያል እኔም ተጠንቅቄ ነው
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 7 месяцев назад
@@mrvip7755 ሰላሳ አመት ለሞላኝ ሊሞላኝ ነዉ አላገባሁም ስደት ጉዲሺ ገና በሉኝ😁
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
ያአላህ እኔም ትዳር ይዠ ይህን ሳስብ ይጨቀኛል በባሌ ሀቅ ጀሀነብ እሳት እንዳልገባም እፈራለሁ ያአላህ🤲🤲🤲😭☝️
@MadinaEhh
@MadinaEhh 7 месяцев назад
እሷኮ ታማነዉ እህቴ አዉቀሺ ከሆነ አይቀርልሺም ጡሩ ለመሆን እንሞክር ያረብ ሁላችንንም ያሳሰባል
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
@@MadinaEhh እኔም በሲህር እየተሠቃየሁ ነው ትዳርንና ወንድን ሳስብ ይጨቀኛል በዱአ አትርሱኚ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 7 месяцев назад
ምናልባት እሩቃ ይቀራላት ወይ የሰወ ሲሂር እንዳለበት ታዳ ከበፊቱም የሚዋዴዱ ከሆነ ማታ ማታ ሲዴርሰ ከጨነቃት ሌላ ምንም ምክንያት አይኖርም አላህ ይሁናት
@Hayat-uh8pw
@Hayat-uh8pw 3 месяца назад
አላህ ይጠብቀን ወላሂ ከባድ ነው
@kfjdd6115
@kfjdd6115 7 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የህነገር በኔሂወት ተፈጥሮ ነበር ጌን አልሀምዱሊላህ ሁሉነም በአላህ እገዛ ተስተካከለ ባሊጋስንጋባ በፎቱ ብቻነዉ የተያየንዉ ስንገናኚም በጣምነዉ የወደዲኩት ጊን ሳምት ባልሙላጊዚ ወስጢን የሁነሲሚት ይሰማኚጀምር እሱን እየጠላሁት መጣሁ እንተኛሲለኚ አልፈልጌም ምዲነዉብሉ ጠየቀኚ ስሚቲን ሳልደቢቅ ነገርኩት እሱም በመረዳት ግዜ ሰጥቱኚ የትም ሳልሂዲ እራሲን ጠየኩት ለምዲነዉ እዲህ የሁኩት ብየ በማልቀስ አላህን ለመኩት እራሲን አስተካከልኩ አሁን በፍቅር ሁለትኛአመታቸነን ያዝን
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 7 месяцев назад
መሸአላህ
@ZeynebaBeshir-ur2nz
@ZeynebaBeshir-ur2nz 7 месяцев назад
ማሻ አላህ
@simariyakemal6112
@simariyakemal6112 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ባረከ አላሁ ፊኩም በፍቅር ላይ ፍቅርን አላህ ይጨምርላቹ
@HaytHy-u1w
@HaytHy-u1w 7 месяцев назад
ማሻአላህ
@kfjdd6115
@kfjdd6115 7 месяцев назад
አሚን​@@simariyakemal6112
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 7 месяцев назад
የብዙ ሰዎች ትዳር መፍረስ መሰረቱ ይሄ ነው ግን ያው በግልፅ መነጋገር ስለሌለ ተደባብሶ መጨረሻ ላይ ትዳር ይፈርሳል !!
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 месяцев назад
ትክክልል
@narty46
@narty46 7 месяцев назад
ትዳር በሁለቱ መካከል ግልጽነትንይጠይቃል ❤❤
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 7 месяцев назад
ወንድማችን ኮሜንት ካነበብክ አትለያት ቁርዓን ሩቅዓ አስቀራባት ተጎኗ ሁንላት😢😢
@ekramekram6901
@ekramekram6901 7 месяцев назад
እኔም ከልጄአባትጋር በዚህጉዳይ ተለያይተናል እሡግንሊታገሠኝ አልቻለም ሁሌይደበድበኛል ሌላእንደወድኩነበር ያሠበው እኔግን እንደዛአልነበረም አምሥትአመት ቆይተናል አልሀምዱሊላህ በመለያየቴደሥተኛነኝ እንካሁን ወይአካልጉዳተኛ ያረገኝነበር ወይይገለኝነበር
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 7 месяцев назад
ቁረአን ለሑም ነገረ ሸፋአ ነው ይሞክራት አይታወቅም ችግረ ኖሮባትም ሊሖን ስለሚችል ማን ያውቃል ፈሳዱ ስለበዛ አንዱ ላዱ አይተኛም አላሕ ይጠብቀን እንጂ
@sadawifi8337
@sadawifi8337 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 7 месяцев назад
ትክክል ወደ ሩቃ ይውሰዳት
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 7 месяцев назад
አሚንንን
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 7 месяцев назад
ምክርህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እምትለጥፋቸው ፎቶዎች በጣም ያስጠላሉ ከአንተ አጠብቀውም አስተካክል ።
@HabtamHabi
@HabtamHabi 3 месяца назад
ሳህ አስተካክል
@habibaha118
@habibaha118 7 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ጀሚአን ዛሬ አደኛ ነኝ በቅንነት ሰብ አድርሩኝ ቅመሞችየ 😘😘
@Faisal-z5b
@Faisal-z5b 7 месяцев назад
ሰብስክራይብ አርጌሽአለው እህት
@habibaha118
@habibaha118 7 месяцев назад
@@Faisal-z5b 🌹
@ConfusedBlackKitten-fk3tl
@ConfusedBlackKitten-fk3tl 2 месяца назад
🙊🙊🙊🙉የሚያስጠላው ነገር ብዙዎቻችን ራቆት ፎቶውን ስላየን ነው ቪዲዮውን የጀመርነው🙏🙏🙏🙏🙏🙊🙊🙊🙊
@amrankan2403
@amrankan2403 7 месяцев назад
ሰያዉ የምንወድህ የምናከብርህ ወድማችን ነህ አላሕ ይጠብቅህ ኑርልንንንንንን
@askask9433
@askask9433 7 месяцев назад
ሢህር ይሆናል እኔ የማቃቸዉ ሴትና ወንድ ነበሩ ሊጋቡ የተወሰነ ግዜ ሲቀረዉ እሱዋ እሱን ማየት አትፈልግም ማዉራትም በቃ አስጠላት እሱም ተናዶ ሊተዋት ሲል ቤተሰብ ተቆጥቶት ተመክሮ እሱና ጉደኞቹ ሁነዉ ሲቀሩባት ሲህር መሆኑ ታወቀ አንድ ግዜ ብቻ ሳይሆን ደጋግመዉ ቀርተዉላት ዳለች አሁን 3 ልጆች እናትና አባት ሆነዋል አልሀምዱሊላህ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 месяцев назад
ማሻአላህ
@ZeynebaBeshir-ur2nz
@ZeynebaBeshir-ur2nz 7 месяцев назад
ወላሂ ነው የምላችሁ ስቃይ ነው የደረሰበት ያቀዋል እፍፍፍፍ እስኪ የሩቃ ቦታ የምታውቁ ንገሩኝ ግን እኮ ጠለብ ነኝ
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
ጀዛክሏህ ሰያው ከይቅርታ ጋር ብዙ ጊዜ ተቃራኒ ፆታ የሆኑ ፣ የተገላለጡ ሰዎች ለምን ትለጥፋለክ !? እኛኩ እንደ ሙስሊም ሁሉ ነገራችን ስትር ነው ስለዚህ እንድህ በግልፅ ባትለጥፈውም እንድሁ ት/ት ይገባናል የኔ ወንድም ሶ አትለጥፍ!
@عائشهعمر-خ1ع
@عائشهعمر-خ1ع 6 месяцев назад
ወላሂ በትክክል የኔም ጥያቄ ነው
@SendaHotel
@SendaHotel 7 месяцев назад
ሲወጣ ሲገባ በነገር እየወጋት ይሆናል የሴት ልጅ ሰውነት እደ ወንድ አይደለም አይምሮዋ መፍታታት አለበት
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 7 месяцев назад
Exactly 💯💯
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 7 месяцев назад
ሲህር ኖሮባት ነው እሚሆነው እንድሁ አንድ ወንድማችን ገጥሞት ነበር ሚስቱን ይወዳታል በጣም ግን አልጋላይ ችግር ነበርበት እሷም ተግሳው ነበር ሩቃቤት ሄደ ሌላ የምትወደው ልጅ አስደርጋበት (ሲህር)ተገኘ ደግሞ ካፊርናት ያደርገችበት እናም የኔ አስተያየት. 1ሩቃቤት መውሰድነው 2 ዱአ ያድርግ
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 7 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነዉ ሩቃ ቤት ይውስዳት
@SsSd-v9h
@SsSd-v9h 7 месяцев назад
እረእኔም በዜህው ተማርሬ በዚህው ነው ወደ አረብ ሀገር የመጣሁት😢😢እደው ምን የሆን አሁንም ምንም ስሜት የለኝም ስድስት አመቴ አረብ አገርከመጣሁ
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 7 месяцев назад
እነ አሏህ ላ የስተህ አለል ሀቅ ጀዛከ አሏህ ከይር ግን ይህን ራቆት ፎቶ ባትጠቀም ባይ ነኝ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 7 месяцев назад
ጀዛክ አላህ። ሠያ ሲቀጥል ባለለታሪኩ አላህ ያገራለት ዱቃ ያረጉ ሁለታችውም ሲቀጥል ገና ዛሬ ልተነፍሳት ነው ለልጁ ቢጥቅምብየ ነው በሀይድ ላይ ሁና ገነኙነት አረሀል እነድ ብለህ ጥየቀው በጣም ትጥላው አለች እኔ ስለድረሠብኝ ነው ገን ለፍች አትችኩል ባለታሪኩ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 месяцев назад
ወይኔ እህቴ አይዞሽ አላህ ለሁላችንም ሒዲያ ይስጠን ወላሒ አማኝ የሆነ ወንድ ሚሥቱ ሀኢድ ላይ ሁና መጠየቅ እራሡ አይችልም ሀራም ነው ወላሒ
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 7 месяцев назад
ትክክል
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 3 месяца назад
አረበእየሱስስምይራቅይሄየሰይጣንአሰራርነውበጣምፅሎትያስፈልጋልበሃይማኖታችሁፅልዩመፍቴፍፅሎትነው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 месяцев назад
ሰያ ውነቱ ስለምትናገር ግልፅነት ደስ ይላል እናመሰግናለን ወድሜ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 7 месяцев назад
ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@neimatemam1204
@neimatemam1204 7 месяцев назад
በግፅ ይወያዩ ችግሮኣን ይጠይቃት ለምን ፍላጎተኛ እንዳልሆነች
@neimatemam1204
@neimatemam1204 7 месяцев назад
አንዳንድ ወንዶች የራሳቸውን ስሜት ብቻ ይከተላሉ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 7 месяцев назад
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ሠያ ፎቶ አትጠቀም የራቁት አስፈላጊ አይደለም !!!
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 7 месяцев назад
ቁርአንመቅራትእፈልጋለሁግንአልገባኚአለ😢😢ዶአአረጉልኚ❤❤እህቶቼመቅራትመስገድእፈልጋለሁግንአልቻልኩም😢😢😢ያርብአላህይእርዳኚ
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 7 месяцев назад
ከሚድያ ራቂ እህት ሙዚቃ አቁሚ ከዛ ይገባሻል እህት ንያሽ ን አሳምሪ
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 7 месяцев назад
ቢያንስ ፕሮፋይልሽን ቀይሪው ውዴ
@edrisassen
@edrisassen 7 месяцев назад
በውስጥ አውራኛ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 месяцев назад
አላህ ያግራልሽ ያረብ
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 7 месяцев назад
@@edrisassen እሺ
@RichYouTube-sg6fx
@RichYouTube-sg6fx 7 месяцев назад
ቁርአን በጣምመፍቴሄነው ተከስቶብነበር በቁርአንተስተካክሎል
@اممحمد-ع9ط9ق
@اممحمد-ع9ط9ق 7 месяцев назад
ቆይ ግን የምትለጥፈውን ፎቶ. ብዙ ጊዜ አያለሁ አኡዙቢላህ አላህን እንፍራ. መልዕክቲን ብቻ አስቀምጥ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 месяцев назад
ትክክል
@kzra-xt7dk
@kzra-xt7dk 7 месяцев назад
ሳህ
@ToyibaToyiba-fw1ps
@ToyibaToyiba-fw1ps 7 месяцев назад
‌ቁርአን/ ሩቃ አስቀራላት
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 7 месяцев назад
ሴቶችየ መቸም ኑሮው እደልብ አያረግም ሽሮ ብቻ እዳታዘወትሩ ቆጆ ቆጆ ምግብ መመገብ ወሳኝ ነገር ነው አልበለዛ ስሜት አይኖርም በምግብ እዳቀልዱ መርጣችሁ ብሉ ሁሌ እኳን አዳድ ቀን ባልና ሚስት ፅድት ያለችምግብ በፍቅር እየተጎራረሳችሁ ተመገቡ ምግብ እደኔ በጣበጣም ነዚህ ነገር ዎሳኝ ነው
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 7 месяцев назад
ትክክል ነሽ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 7 месяцев назад
ትክክል ነሽ
@ZynabZynab-qg9bm
@ZynabZynab-qg9bm 3 месяца назад
ጥር ምክር ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 7 месяцев назад
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
@Rijaltube
@Rijaltube 7 месяцев назад
ወላሂ ማሸአለህ ጡሩ ምክርነወ አለህ እጫምርልክ ወንድም ቃጥልቤት
@ZinetMohammad
@ZinetMohammad 7 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንዲም ሰያ ስልክህን የት ነው የማገኘው የማማክርህ ነገር ነበረኝ እባክህ ተባበርኝ በጭንቀት ልፈነዳ ነው
@SendaHotel
@SendaHotel 7 месяцев назад
ወንዶች ችግር አለባቸው ፈቅራቸው እንክብካቤያቸው መጀመሪያ ሰሞን ነው ከዛን በዋላ አያቃትም ሴት እሱ የሚሰጣትን ክብር ፍቅር ታመዛዝናለች ባዛው መጠን ነው የሱን ፍላጎት መረዳት የምትችለው።
@GdN-pv9zu
@GdN-pv9zu 7 месяцев назад
የኔን ህይወት ይመስላል😊ባሌጋ ከተጋባን በሁዋላ ባላየው ባላወራው ደስ ይለኛል እዲፈታኝ ሁሌ እጠይቀዋለሁ ግን አይፈልግም 😢
@toyiba7644
@toyiba7644 7 месяцев назад
ተይ አስተካክልሊ ፈች መፈትሄ አደለም
@philpen9340
@philpen9340 7 месяцев назад
ወላ.እኔም ልክእዳች
@ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ
@ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ 3 месяца назад
እኔም በጣም ጠላሁት
@X697Infinix
@X697Infinix 3 месяца назад
ወድማችን ሰያ የራቁት ፎቶ ባት ለጥፍ አሪፍ ነው 😢😢 ያረብ በእዝነትህ ማረን አግራልን 😢😢😢😢
@Maziyteka
@Maziyteka 2 месяца назад
ታው ስብስክራይብ እንደራርግ አይ አይከፍልበት ምን አለ ብንደጋገፍ
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan 2 месяца назад
ሩቃ ያስቀሩ ኣይን ወይም ሲህርሊሆን ይችላል ኣሏህ ያስተካክልላቸዉ
@qader6010
@qader6010 7 месяцев назад
ፎቶ ካለጠፉ ሚታይ አይመስላቸውም ደሞ የኛዎቹ ባሱ ከሌሎቹ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን ሰውዬው ደሞ ሁልጊዜ ፎቶ አትለጥፍ ተብሎ ይነገረዋል አይሰማም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 месяцев назад
ወላሒ እውነትሽን ነው
@HabtamHabi
@HabtamHabi 3 месяца назад
ሩቃ አስቀራባት ግን ሞክረሀል ቁርአን ያድናል
@سعيداندريس-ظ2و
@سعيداندريس-ظ2و 3 месяца назад
ፎቶ ባትጠቀም ይሻላል ወድማችን እባክህ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 7 месяцев назад
ይገርማል ባለ ታሪኩ አላህ ያስተካክልልህ ውዱ ባሌ እድሜ ይስጥህ. ሳያሳህ ትህትናህ ይምጣብኝ ገና ወንድ ስንቀርብ ሴቶች ላአዚም ማጫዋት ማዝናናት በተለይ ድንግል ከሆነች በጣም ከባድ ነው
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 7 месяцев назад
ይህ ባህሪ እኔም ላይ አለ እወደዉ አለሁ ባሌን ሢቀርበኝ ፍቴሁሉ ይቀያየራል በጭራሽ ልንስማማ አልቻልንም ሁለየም ፍች እጠይቀዋለሁ ባማኑ ስአት ሣይሁን በሚቀርበኝ ስአት የእዉነት ፍጣሪ ይርዳኝ 😢😢😢😢
@sooksook5163
@sooksook5163 7 месяцев назад
ቁራአን ቅሪ የጧትና የማታ አላስቀራሸ ቢልም እኮዋ ዉሀ እየረጨሸ ፊትሸን እቀልፍ እዳያቸንፍሸ ህመምሸን በግልፆ ንገሪዉ ተረዶቶሽ ሌስቀራብሸ ሊቀራልሸ ሰለሚቺል አብሸሪ በተለይ ሲህር ህመም በጣም ከባድነዉ በዲንሸ ጠካራ ከሖሸ ይለቅሻል አብሸሪ
@HabtamHabi
@HabtamHabi 3 месяца назад
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሰያ ትምህርቶችህ ማሻ አላህ ዛኪን ሱራ ባይኖረዉ ሱራ ጥሩ አይደለም
@Rukia-b7e
@Rukia-b7e 7 месяцев назад
አላህ ያስተካክላቸው እንየም እደዚህ አይነት ውስጥነው ያለሁት እሱ ለኒ ክፉ አይደለም አላህ ይድረስልን😢😢😢😢😢😢
@ZinatHabsh
@ZinatHabsh 7 месяцев назад
የፍቅርአሰጣጥጡምሊሆንይችላልሆሆሆሆሆአንዳዱወንፍቅርመሥጠትአይችሉም
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 7 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እደምነህ ሰያ አባትህ እደምናቸው ተሻላቸው ለባለታሪካችን አላህ ጥናቱን ይስጠህ በመጀመሪያ እራስህን ፈትሽ እውን ስሜቷን ተረድተህ የምትፈልገውን ጠይቀሀት ይሆን አንተ መልካም ባል ከሆንክ ምንም ችግር የለብኝም ብለህ ካሰብክ ጠይቃት አሷን ምን ጎደለሽ ከኔ ምን አሳሽ በላት የሄን አድርገህ ችግር የለብህም ካለች አትወድህም ፍቅር የላትም ሌላ ወዳለች ተዋት በቃ የራስህን ሄወት ኑር ለተለያዩ ትዳር ውስጥ ጭቅጭቅ ደስ አይልም በተለይ ልጂ ከመጣ በሆላ እዳትለያዩ ልጆች ይሰቃያሉ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 месяцев назад
ወላሒ የኔም ጥርጣሪ ነው ወንዶች ብዙ ጊዚ የራሣቸውን ችግር ከመፈተሽ ይልቅ ወዳንቺ ያጣብቁብሻል
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 7 месяцев назад
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw አዎ በጣም ከባድ ነው አላህ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን😥
@asyaasya8676
@asyaasya8676 7 месяцев назад
ዋሊኩምሰላምወረህመቱላሂ።እሩቅያቤትይወሰዳትምንአልባትሲህሊሆይችላል
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 2 месяца назад
እኔም 4አመት እን፣ደዚህ ሆኔነው የኖርኩት ፍትኝም ስለው ልጅነትሽነው አይዞሽ ነብስ ስታቂ ይሰካከላል ይልኝ ነበር እኔግን በጣም እጨነቃለሁ ያለሁት ሱኡዲ ነው እጃዛ በምናከብር በት ወቅት በጣም አለቅሳለሁ እጨነቃለሁ ሁለየም ፍች ነወ የምጠይቀው አብረን እተኛሲልኝ በጭራሽ አልተኝም እኔም ለብቻየ እሱም ለብቻው የምተኝው ነበር በጣም እንዋደዳል ግን በዚህ ችግር በፍፁም ነብስያየ እቢ አለኝ ስሚትም ምን ነገር የለው ሡበሀን አላህ ያን ሳስታውስ በጣም ውስጢ ያዝናል በጣም ባሌን እንደበደልኩት ምን እደነካኝ አላቅም መጨረሻላይ ከሁን ቡኋላ ካፈለህይ ነብሴን አጠፋለሁ ስለው ተፋታን ካሡ ከተፋታሁ ቡሀላ ሊላባል አገባሁ ያለብኝን ችግር አስረድቸው ተጋባን አልሀምዱሊላሂ ምንም አልሆኩም የሜጨቀኝ የሚስለቅሰ በጣም ሠላም ያሳጣኝ ፣ሁሉ በአላህ ፍቃድ ተስተካከለ አልሀምዱሊላሂ 1ልጅ አለችኝ አላህ ያሣድግልኝ ይህ፣ሁሉ ችግር የሚፈጠረው 1ኛ ሴቶ ለትዳር ዝግጁሣኳን ካገበችፍላጓት ሣኖራት ውይም እሶ ልጅ ከሆነች እሱ በድሚ የገፋ ከሆነ ነው ህን ነገር የሚከሰተው
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 7 месяцев назад
ካልተስማማት መብቷነው ግን ሲህር ተደርጎባቸው እዳይሆን ግን ሳይቸኩሉ ያጣሩ በነገራቺላይ አገራቺን በብዛት ፈሳድ በስቷል
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 7 месяцев назад
ደግሞ መጣብህ ፎቶ እየለጣጠፍክ ማውራት ምን አለ ትምህርቱን ብቻ ብታስተምር ሰው በስንቱ ይቃጠላል
@mhmedahmed2468
@mhmedahmed2468 7 месяцев назад
አወ ካልተመቸኝ አልፍልግም እበሳጫለሁ ፍቴ ይጠቁራል እናደዳለሁ ብቻየን መተኛት እመርጣለሁ ወሬውም ጨዋታውም አይጥመኝም እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስቃይ ነው አላህ የምትጣጣሙትን ያጋጥማቺሁ ወላሂ ተጋብታቺሁ የዛኑ ለታ ማታ አይታቺሁት ቅር ካለን ከባድ ነው አይይይይይ
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 7 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ስያ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ሱብሀን አላህ
@zeynb121
@zeynb121 7 месяцев назад
እደዚህ አይነት ፎቶ ባትጠቀም ጥሩ ነው
@አላህሆይበእዝነትህአሰበን
ጀዛኪላህ ኸይረን በታልን ምክርህ በጣም ጠቃሚነው ወድማችን አላህ ይጠበቅህ ያረብ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 7 месяцев назад
አላህ ያግራላቸው ግን የሆነ ችግር ቢኖር ነው እነ ዱአ ያድርግ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 7 месяцев назад
አረ ይሄን ጥያቄ የጠየቀው የኔ ባል ነው መሰል😅😅😮😮እርፍ
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 7 месяцев назад
ክክክክ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 7 месяцев назад
@@Kemaila-yz7gz የምር ክክክክ
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@allhamdulilahforeverything9933
@allhamdulilahforeverything9933 7 месяцев назад
kkk
@NorEruq
@NorEruq Месяц назад
ሰያ ወላሂ በጣም ጥሩ ምክር ነበር ግን ፎቶው
@ፋፊጉራጌዋ
@ፋፊጉራጌዋ 7 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته
@Fatima-lr8nc
@Fatima-lr8nc 7 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይር
@Meka-g4e
@Meka-g4e 7 месяцев назад
ሩቃ አሥቀራባት ወይሢህር ነዉ ወይም ሠይጣንነዉ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 7 месяцев назад
ባለ ታሪኩ መጀመሪያ በግልፅ ቢወያዩበት በነፃነት 2 ኛ ሩቃ ያስቀራባት 3 የሷ የቅርብ ሰው ያማክሩ 4ነፃነት ይስጣት 5 አቀራረቡን ያሳምር ሴቶች በሚፈልጉት መልኩ እሷ ደግሞ ምክንያቷን ለባሏ በነፃነት ልትነግረው ካልሆነ ሁለተኛ ትዳረው
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 7 месяцев назад
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ያአላህ ምናልባት ሲሂር ሊሆን ይችላል ሩቃ ቤት ይውሰዳት
@YyUu-fv2hk
@YyUu-fv2hk 7 месяцев назад
ጀዛከላክይር ወድማችን❤❤
@ሶፊያSofiኢቱብ
@ሶፊያSofiኢቱብ 7 месяцев назад
اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وسلم صلوا على الحبيب❤
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 7 месяцев назад
የምትለቃቸውን ፎቶ ግን አስብበት ትምህርቱ አንተንም ይወክላል
@AbduJemal-y2o
@AbduJemal-y2o 7 месяцев назад
አዎ ግን የተገላለጠ ፎቶ ባትለቅ ኡስታዝ ጀዛከሏህ
@SaifulRanaa-g3m
@SaifulRanaa-g3m 3 месяца назад
ይህ ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 3 месяца назад
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ
@Danigech1221
@Danigech1221 2 месяца назад
ሲህር ተደርጎባት ይሆናል
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 7 месяцев назад
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ አለህ ይጨምርልህ አለህ ይጠቢቅህ❤ ጀዘክ አለህ ኸይር❤
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ 4 месяца назад
ሰያ ወላ ትለያለህ ወድማችን ጀዛከላሁከይረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ 7 месяцев назад
ጃዛክሏህ ኸይርን ማሌሺ ፎቶ ባትጠቀም
@Amina-rj1xq
@Amina-rj1xq 2 месяца назад
መሸአላአህባቢ❤❤❤
@ummuamtube1
@ummuamtube1 7 месяцев назад
Yasazinel Allah yistur Alyna 😢😭
@sadasada6586
@sadasada6586 2 месяца назад
ማሻ አላህ❤❤ ሰያ
@DjdEje-i2j
@DjdEje-i2j 3 месяца назад
የአላህ።ይጠብቀነ😢😢😢😢
@Amina-rj1xq
@Amina-rj1xq 2 месяца назад
ሠያ
@maryamAhmad-cb7fq
@maryamAhmad-cb7fq 7 месяцев назад
አላህ፣ትዳራቸውን፣ያሳምርላቸው፣እሩቃ፣ያስፈልጋታል፣በትዳር፣ውስጥ፣ብዙ፣ዛሊም፣ይኖራል፣ቁራአን፣ያስፈልጋታል፣፣ወዳ፣አይደለም፣
@salemnono1955
@salemnono1955 7 месяцев назад
እድሜናጤናይስጥህ አላህይጨምርልህ
@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ
በድሏት ይሆናል የበደላት በደል ከባድ ከሆነ እሱ ጋር መተኛት ቀርቶ አብሮ መብላት እራሱ ይደብራታል ከራሴ ተሞክሮ ነው ከበደለኝ በደል አፃር እቤት እድመጣብኝ አይኑን ማየት እራሱ አልፈልግም ነበር ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላ አሁን ስደት ገላገለኝ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 7 месяцев назад
አላህ ይህድክ በስ ምን አየረነት ምሴል ነዉ የምታስቀምጠዉ
@macktekle8584
@macktekle8584 7 месяцев назад
ቀፋፊዎች አሁን ይሄ ዜና ነው ወይስ ምንድነው? አንተስ ራስህ ይሄንን ይዘህ መቅረብይ አይደብርህም? ሚስቴ ይሄንን አላደርግም አለቾኝ ምናምን ውሾች።
@saliasalia5805
@saliasalia5805 2 месяца назад
Yaa rabii 😢😢😢😢
@AsAs-fc5vi
@AsAs-fc5vi 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@-rm4pu
@-rm4pu 7 месяцев назад
ትምርትህ ጡሩ ሁኖ ሳለ የለጠፍከው ቢዶ ትክክል አይደለም አንተ እኛን እየመከርክ እኛደሞ አንተን እንምከርደ ሻወር ከራስነው እሚጀምረው አስተካክ ል ከቻልክ ቢዶህን አንስተህ እደገና ጫነው
@AllQua-r2v
@AllQua-r2v 6 месяцев назад
ሰያ አይተህ ዳታልፈኝ እኔ የጨነቀኝ ነገር አለ 😭😭😭በየት ላግኝህ 😭😭😭😭
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 7 месяцев назад
እናመሰግናለን❤ወንድም❤❤❤❤
@afff1569
@afff1569 7 месяцев назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ በውስጥ ላግኝህ ወንድሜ
@سعيدمحمد-ل3ح8ح
@سعيدمحمد-ل3ح8ح 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘
@vvvffff1290
@vvvffff1290 7 месяцев назад
ቁረአንቤትይውሰዳትምንአልባች ስህርወይምአይንና&ድግምትይሆናልቁረአንቤትይውሰዳት
@AminaAbdullah-s1e
@AminaAbdullah-s1e 7 месяцев назад
ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን አላህ ይጠብቀን
@livetradermap
@livetradermap 7 месяцев назад
አይ አንተ ወንድሜ ራቁት ሴት Tembelen አላህን ፍራ ወስዎስ
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 7 месяцев назад
እሱን ያሳሰበው ተመልካች መሳብ ነው
@እክራም
@እክራም 7 месяцев назад
ሌላና ነገረ ትታቹ ካቸለቹ ሚከሩ😏
@sofyarased
@sofyarased 7 месяцев назад
መስደብን ምን አመጠዉ ሆ
Далее
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 399 тыс.
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 532 тыс.
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1,3 млн
ሀፊዙ ልጅ በህይወቴ ተጫወተብኝ😥
17:33
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 399 тыс.