Тёмный

ሚስትህን ዳርልኝ - አዲስ አዝናኝ ድራማ (ከትናንት የተቆረጠውን ታሪክ ጨምሮ) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

19 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@birtukana354
@birtukana354 8 дней назад
ማነዉ የነትበይን ግቢ ማንጎ የታየዉ በላይክ አሳዩኝ ያጀመአ❤❤
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 8 дней назад
ሁሌም አይኔ ነዉ ሚወረወርበት እኔ😅😅
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j 8 дней назад
ያያሌዉ ኖ የትበይን አይደለም😂😂
@birtukana354
@birtukana354 7 дней назад
@@MekdesMekete-tt1hw እኔም 😥😂😂😂😂
@birtukana354
@birtukana354 7 дней назад
@@user-ym4ez1cy4j ያዉናቸዉ ብየነዉ 🙈😂😂
@samera-nc8xy
@samera-nc8xy 7 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 8 дней назад
በዚህ ምድር 😢እደጠቋይ የምጠላዉ ነገር የለኝም😢
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 7 дней назад
አላወቅሽማ😂 አሁንኮ ጥንቁልና በይፋ ሊስራ ንግድ ፍቃድ ሊወጣልት ነው😆አልስማሽም እናቱ እውቀት ስለማይጠይቅ እኔ ልጀምር ነው😋ነይ ተቀላቀይ
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 7 дней назад
በጣም ያስጠሉኛል😢
@DubaiShj-gi9jy
@DubaiShj-gi9jy 8 дней назад
ለጥያቂያችን መልስ ሥለምትሰጡን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏የኛ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bateablneha5887
@bateablneha5887 8 дней назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤አስትያይት ስትቀበሉ ❤❤❤ደሞች ❤❤
@noranora7852
@noranora7852 8 дней назад
ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁ የዛሬው ይሻላል በዚሁ ቀጥሉበት የሀገራችን የተለያዩ ወግ ባሀላችንን አሳዩን ተንኮል ተንኮሉን ተውት
@muehikma
@muehikma 8 дней назад
ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለመዳም ቅመሞች አማራክልል ኒቶርክ ይከፈትልን ባሎቻችን በመራራቅ ሲበዛ እያገብብን ነው
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 8 дней назад
ዋናው ልብ ነውጅ ኔቶርክ ምክንያት አይሆንም😂😂😂😂 በሳቅ😂😂😂
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s 8 дней назад
ተበላን በይኛ ወይኔ😅😂
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 8 дней назад
የተመታ ኮሜት ወኔ ተበላን😂😂😂
@MeronMeronl
@MeronMeronl 8 дней назад
Lbona yistachewu engni meche network yadinal beleshi new
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 7 дней назад
ደሞ የምን ባልነው እር ቤተሰቦችን በቪዲዬ ማውራት ናፈቀኝ አንችም ለባል ታስቢያለሽ 😢😢😢
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 дней назад
ደስ የሚለው ነገር የተከታያቹን አስተያየት የምትቀበሉት ነገር አንደኛ 👌❤💝
@EthioEnata
@EthioEnata 8 дней назад
ሀገሬ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢 ዝናቡ ጭቃው እህህህህህህህ😢
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 8 дней назад
መዳን በፈጣሪ መሆኑን አንፀባርቃችሁልናል። እባካችሁ ቁምነገር አዘል ከተንኮል የወጣ ይሁንልን🙏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 8 дней назад
እውነት ነው
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 7 дней назад
ጎበዝ ናችሁ ቀጥሉበት❤❤❤ እኛ በጣምነው የምንወዳችሁ ስለዚህ አታስከፉን 😢በርግጥ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ አስቸጋሪነው😢 በርቱልን
@user-qb5ze6qf4z
@user-qb5ze6qf4z 8 дней назад
ተመልካች አክባሪ ናችሁ ክበሩልን❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 7 дней назад
ማንምን እዴሁ ሳታቁ አትለኮሱ😂😂😂😂 ወዶች
@samsunga2182
@samsunga2182 8 дней назад
ይሻሙሽ እዳትማግጪ ዋአ 😂😂😂😅😅😅
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 8 дней назад
እኳንደና መጣችው ግን ሽፈራው እና ባቻየው የት ጠፉ እግዚአብሔር ባሎበት ይጠብቃቸው💚💛❤
@alamadan717
@alamadan717 8 дней назад
እደዚህ ኮሜንት አንባችሁ ፍላጎታችንን ስታሟሉ እኛም ደስ እያለን እናያለን ቆንጆ ስራ ነው በርቱልን❤❤❤
@aad2762
@aad2762 7 дней назад
እናመሰግናለን ከልብ የተመልካች ሞላር ጠብቁል ❤❤❤❤❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 7 дней назад
❤❤❤❤🎉❤❤በርቱ በጣም አስተማሪ ነው🎉❤❤❤🎉
@EthioEnata
@EthioEnata 8 дней назад
አንዱን መውሰድ አንዱን ማምጣት 😊
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 8 дней назад
እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ውድድድድድድድ
@Lolo-fm9dc
@Lolo-fm9dc 7 дней назад
በርቱ እንደዚህ የተመልካች አስተያየት ስትቀበሉ ደስ ይላል
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 8 дней назад
አስማረ አይዞሕ አትበሳጭ የኔ አባት😢
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 8 дней назад
እናመሰግናለን ዉዶቸ ደቂቃ ስለጨመራችሁልን❤❤
@amefke2069
@amefke2069 7 дней назад
የኔ ማሮች እንኳን አተረፋችሁ ፈጣሪ ጠበቃችሁ በሉ ፀበል ጠጡ ተጠመቁ 😂😂😂😂አይ ሻሼ
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 8 дней назад
እናመሰግናለን በጣም
@feradesa9188
@feradesa9188 8 дней назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-be8de8zb8v
@user-be8de8zb8v 8 дней назад
❤❤❤❤አወ አሁን አሪፍነው
@rak7888
@rak7888 7 дней назад
አሰተያየታችን,ሰለተቀበላችሁ,እናመሰግናለን,,ምርጦችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv 7 дней назад
እዳናብድ ብየ ነውጅ አላለችም😂😂❤
@fetiyfeti4791
@fetiyfeti4791 8 дней назад
ዋው የዛሬው ረዝሞዋል👍👍👍
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 8 дней назад
አሸብር መጣ በቀጣይ ማን ይመጣ ይሆን
@Lolo-fm9dc
@Lolo-fm9dc 7 дней назад
ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ቀየር አድርጉ ባህላችንን ህፃን ልጆችም አምጡልን
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 8 дней назад
ሐገሬ❤❤❤❤ ባከል ሁሌ አረጎዴ❤❤❤
@user-yl3yw6fq3h
@user-yl3yw6fq3h 8 дней назад
አያሌው ❤
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx 8 дней назад
❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 8 дней назад
ወይ አሸብር እውነትም አሸብር ገና ከመጣትህ ቀበሌውን ልታሸብርነው የሰው ሚስት😂😂ይሻሙሺ እደሥምሺ ልሻሙሺነው😂
@Lolo-fm9dc
@Lolo-fm9dc 7 дней назад
እስኪ ተመልካቾች ተዋናኞቹ ይቅረቡልን የምትሉ አስተያየት ስጡ
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 8 дней назад
ተከታያችሁን ታከብራላችሁ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💘💘💘💘💘💛💛💛💛💛💛
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 дней назад
Yes የትላንትናው ቅጣይ 👌
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i 7 дней назад
ስወዳችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 8 дней назад
በቃ ሻሽቱ ሄደች
@user-zn3vi1kx9x
@user-zn3vi1kx9x 8 дней назад
❤❤❤
@user-kn7is6wt7q
@user-kn7is6wt7q 8 дней назад
ፈጣሪ ሆይ የአሸበርሰ ከፋ ደቡሽቡሽ ያለ ገላ አላለም
@user-kn7is6wt7q
@user-kn7is6wt7q 8 дней назад
የገጠር ሴት እኮ ታማኝ ናቸው ጠሎብኝ አሰማርን እወደዋለው❤❤❤❤❤ ሻሸ ደሞ የአጎቴን ሚሰት ትመሥላላች ሻሸየ ፍቅር ከዚህ ግን ጠፍሽ ምን ሰይጣን ሹክአለሽ
@MesfinShifa
@MesfinShifa 8 дней назад
ሲያድሙባት በጠላ ነዉ አቅምሳ መከራ ያመጣችባቸው ደስ የሚሉት የገጠር ሰው ቂም አይዙም ግልፅ ናቸዉ ደስ ይላሉ።
@user-uv5kp4zy4z
@user-uv5kp4zy4z 5 дней назад
ጠቆይ መጥፎ ነው ይወት ያበላሻል😢
@sdasa7811
@sdasa7811 8 дней назад
wowwowwow❤❤❤❤❤❤❤
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s 8 дней назад
ትበይንና ኢሻሞሽ ሻሼ ደግ አደረገቻቹ ሲያንሳቹ ነዉ ምን ታርግ ለሁለት ስታሳብድዋት የምር አሳዘነችኝ😂😂😂
@user-dm3qr1yw8j
@user-dm3qr1yw8j 6 дней назад
ሰወዳችሁ ❤❤❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 8 дней назад
ሻሽቱ ጠክረሽ አምልጭ ትበይን ሲጥ አርጋነው እምገልሽ😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 8 дней назад
እናመሠግናለን❤❤❤❤🎉🎉🥰🥰🥰🥰
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s 8 дней назад
ስላከበራችሁን ክብር ይገባችኋል 🙏❤️
@milonbd6824
@milonbd6824 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Moaza-fi1zc
@Moaza-fi1zc 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@AsrebebshimelsTeshome
@AsrebebshimelsTeshome 7 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉
@saraahmed-fy6cc
@saraahmed-fy6cc 7 дней назад
ለምዲነዉሚያልቀዉቶል😢😢😢😢😢
@user-om7ke2fs9y
@user-om7ke2fs9y 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk 8 дней назад
❤❤❤❤
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 8 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Lolo-fm9dc
@Lolo-fm9dc 7 дней назад
የተመልካቾችን አስተያየት ስለተቀበላችሁ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉበት
@mamimami1739
@mamimami1739 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 8 дней назад
❤❤❤🎉🎉
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 7 дней назад
ኧረያረብ በሉ አገራችን 😢😢😢
@ZedSweet-ov7sd
@ZedSweet-ov7sd 8 дней назад
😘😍😍
@user-tu8ui3tl2k
@user-tu8ui3tl2k 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SARAHSARAH-eo9kf
@SARAHSARAH-eo9kf 7 дней назад
ትበይን አረ ልብስ ቀይሪ😂😂😂😂😂
@user-gk4ek5wl9j
@user-gk4ek5wl9j 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 дней назад
ሲጀመር ጠንቁዓይ ለራሱ አያውቅ😮
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr 8 дней назад
ወይ ያያሌው ቁምጣ 😂😂😂😂
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-re5mb5cx7m
@user-re5mb5cx7m 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@marthamelaku9950
@marthamelaku9950 7 дней назад
ኧረ አያሌው ዛሬ ተመቸኸኚ ወንድ ወጣህ
@YonasJunare
@YonasJunare 8 дней назад
😢ምንድነው። ዘገየብነ❤
@fikatentertainment24
@fikatentertainment24 8 дней назад
ኔትውርክ 😭
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 дней назад
ግን ረዘም አድርጉት የተመልካችን ሀሤብ ተቀበሉ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 8 дней назад
አይዞችው እግዚአብሔርይጠብቃችው ​@@fikatentertainment24
@user-mr7sg9es9m
@user-mr7sg9es9m 8 дней назад
በተራ በነው አለቁ ሻሸም 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😅😅😅😅😅
@user-en2or3gt6h
@user-en2or3gt6h 6 дней назад
ኧረ ምነው ጠፋቹህ
@DonutWay-nn3pt
@DonutWay-nn3pt 6 дней назад
ራምነው ቅጣይስ 😮
@user-fj6ow8md4w
@user-fj6ow8md4w 6 дней назад
ጠፋቸሁ በሰላም ነዉ ??
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 7 дней назад
ልጅህን እንጅ ሚስትህን ዳርልኝ አይባልም ። ህዝቡን አልሆነ ልምምድ ውስጥ አታስገቡት
@AppGx-fp4yi
@AppGx-fp4yi 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@tuba9437
@tuba9437 8 дней назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@sdasa7811
@sdasa7811 8 дней назад
✅✅✅✅✅✅✅✅✅💚💛❤
@TamaraTamara-vj8xu
@TamaraTamara-vj8xu 7 дней назад
እኔ መቸም ያለ ሻሼ. አላይም
@AminatMoges
@AminatMoges 6 дней назад
ፉየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ ማለት አሽብር ነው
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 7 дней назад
የበላይን ጀግንነትና የጎጃምን አይነኬነት በድራማ እያዋዛችሁ ለኦሮሙማው አሳዩት
@TamaraTamara-vj8xu
@TamaraTamara-vj8xu 7 дней назад
ሻሸን. ሻሸን. ሻሸን
@Zena-fz3od
@Zena-fz3od 8 дней назад
😅😅😅😅😅😅😅
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 7 дней назад
ዛሬ ጠፋችሁ
@Hamuethiopia
@Hamuethiopia 8 дней назад
ተክለሀይማኖት አባቱ 😂😂😂
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 8 дней назад
አሸብር ገና ከመምጣት ይሻሙሽን ከጀልካት 😂😂😂አስሜ ጠንቀቅ በል እንግዲ እንዳትቀማ
@rizxol2
@rizxol2 8 дней назад
እረዘምአሩጉትእናቀጥሉበትበጉጉትነውየመጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 8 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 7 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x 8 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-95674
@user-95674 8 дней назад
ሰጠብቅነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልየውመጣሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SofiaSofi-rx5jj
@SofiaSofi-rx5jj 7 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@melkamuandualem-td7pj
@melkamuandualem-td7pj 8 дней назад
እንደገና ቁልቁል ገባችሁ ምነው
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 8 дней назад
መታደላችሁ ዝናት ጥሏል በእናተ ራያ አካባቢ ዘናብ የለም
@aledwake
@aledwake 7 дней назад
Egere Dereku TPLF Tigre 💊 raya selegeba nw
@abebakibret4565
@abebakibret4565 8 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 8 дней назад
ደምሩኝ ቅመሞችየ😘😘
@user-ng3bn3vx9l
@user-ng3bn3vx9l 8 дней назад
እዳው ዝብላችሁ ሥለሰው ማቡካት ሆነ ስራችሁ አሻ😅
@almaztaye9712
@almaztaye9712 7 дней назад
ይሻሙሽ ልብስ ቀይሪ ጥሩ ልብስ ልበሽ ሁልግዜ እዲት ልብስ እር
Далее
I Built a SECRET McDonald’s In My Room!
36:00
Просмотров 9 млн
Все мы немного НИКА!
0:17
Просмотров 1,4 млн