Тёмный

ማሂ በ ሰላም ተገላግላለች!!! MAHI&KID VLOG 2022 

MAHI&KID VLOGS
Подписаться 305 тыс.
Просмотров 344 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7 тыс.   
@LijTofik
@LijTofik 2 года назад
ማሂየ እንኳን በሰለም ተገላገልሽ 🥰 we will be waiting for the third one mahi😋
@hikematube7242
@hikematube7242 2 года назад
ኧረ እንጊሊዘኛ
@عبداللهعبدالله-د8ق4خ
@@hikematube7242 😀😀😂😂✌✌
@ሱሱየቦረናዋ
@ሱሱየቦረናዋ 2 года назад
@@hikematube7242 😂😂😂
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 года назад
@@hikematube7242 ሌላ ሰው አፆፎነው 😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ቶፋ እናንተስ መቼኖ እምትወልዱት 😳😁
@selamtube7050
@selamtube7050 2 года назад
ኪድ ከልብ ባል ነህ እዳተ አይነት መልካም ባል ለኛም ፈጣረ ይስጠን 😍❤❤❤
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን🙏
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 года назад
አሚን
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 2 года назад
@@etsegentmitiku1690 ነይ ውድ እንደማመር
@jokerninnos5742
@jokerninnos5742 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@maikiyamiss2554
@maikiyamiss2554 2 года назад
ኣሚንንንንንን
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 2 года назад
ኪድ ለሚስትህ ምርጥባል ለልጆችህም ምርጥ አባት እውነት በጣም ጎበዝ ነህ👍
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ዉዴ💓❤
@fatamaoo1013
@fatamaoo1013 2 года назад
ኡንኮንደሰእለቹ።።እእእልልልል
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 года назад
በጣም
@adamcell5290
@adamcell5290 2 года назад
ጉበዚ አባት ጀግና ነው
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 2 года назад
የወንድ ልጅ አባት ሆኛለሁ 👍👍👍👍👍👍🙏👌ደሰ የሚል አባባል 👍👍👍 እንኳን ማሪያም ማረችሽ ማሂ ቆንጆ
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 года назад
👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩🤩❤❤❤❤❤❤❤❤
@melatkasay4499
@melatkasay4499 2 года назад
አሜሜንን🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ልጅ ለምትመኙ ጤነኛና የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 2 года назад
አሜን🙏🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@Tube-cp8nn 🙏🙏
@ይደርስይሆን
@ይደርስይሆን 2 года назад
አሜን
@መሬምዩቱብ-ሠ1ቘ
@መሬምዩቱብ-ሠ1ቘ 2 года назад
አሚን
@Fatima-fh5xs
@Fatima-fh5xs 2 года назад
امين يارب
@tijsttijst4757
@tijsttijst4757 2 года назад
ጀግና በጣም ነው ያደነኩህ ያውም በስው አገር ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@ወይኩንፈቃዲከ
@ወይኩንፈቃዲከ 2 года назад
ክብር ምስጋና ስጦታ ለማያልቅበት የቅድስተ ቁዱሳን ድግል ማርያም ልጅ እንካን በሰላም ተገላገልሽ ማሂ እግዛቢሄር ለሃገራችን ሰላም ያዉርድልን ሰላም ለሰላም ወዳዱ የትግራይ ህዝብ ልጆቹ ከነብሳቸዉ ለተጠበሱ ህዝብ ሰላም ያዉርድለት😢💔😢💔
@andantetube2746
@andantetube2746 2 года назад
Ekuan des alachu keber ledegel marima
@alemtube8899
@alemtube8899 2 года назад
አሜን ፫
@melatagza640
@melatagza640 2 года назад
Amen Amen Amen
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
አሜን አሜን አሜን
@akgee2271
@akgee2271 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@haymanotbelete5097
@haymanotbelete5097 2 года назад
ማሂዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ መርያም በሽልም ታውጣሽ ጭንሽን ታሙቀው🙏😘😍ኪድና ኤቫ እንኳን ደስስስስ ያላችሁ አዲሱ ልጅ እንኳንም በሰላም ተወለድክ🙏 😘😍
@zizutube4534
@zizutube4534 2 года назад
ወይኔ አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ወላሂ እያሰብኳችሁ ነበር 🥰🥰 እንደኔ ሲያስባቸው የነበራችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አለን አንደኛ ነኝ ዛሬ 🥰🥰
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴደምሪኛ
@helalsadet8155
@helalsadet8155 2 года назад
እኔም ትላት አስለቀሰችኝ
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 года назад
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 2 года назад
እኔእራሱ ሳስባቸው ነበር እንኳን ደስ አላችሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 года назад
እኔም ቅድም እያወራሁ ስለነሱ ተመስገን
@maryamali9772
@maryamali9772 2 года назад
ኪዲ ያንተ ይገርማል የምር ፈጣሪ ሁሌም እብሯችሁ ይሁን መልካም የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ ያንተ እናት ልጅ ወለድኩ ትበል እድሜ እና ጤና ለኢትዮጵያ እናቶች
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
መሬምየ ደምሪኝ💕
@meremali8035
@meremali8035 2 года назад
الله يخليك يا رب العالمين
@meremali8035
@meremali8035 2 года назад
يارررررببب
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 года назад
አልሀዱሪላህ ከዛ ቀን ጀምሮ የጠበኳቹው ነበር በምጥ ላይ ያላቹና ገና እርግዝና ላይ ያላቹው። አላህ በሰላም ይገላግላቹው
@seadaqueen532
@seadaqueen532 2 года назад
አሚን💓💓
@ዘሀራነኝብሶተኛዋ
@ዘሀራነኝብሶተኛዋ 2 года назад
አሚን
@yibasyibas3350
@yibasyibas3350 2 года назад
ማሂ እና ኪድ እኳን አደረሳቹህ ለሁላቹህ ቤተሰብ ምነው በሰላም ነው የጠፋቹህት በጣም አሰጨነቃቹህኝ ማርያምን ኪድ ማሂ ሰላም አድለችም እዴ ወድም?
@alemyemane2824
@alemyemane2824 2 года назад
yenem tiyake new Minew Mahi kid.. biyans eko ebet megbaton menger neberebik hospital eyalech new yeteleyayenew.........ewunat kid betam chankogal mahi selam aydelachem lijus..... endat new negeran ebaki techankenali.....
@fantayetesfaw6297
@fantayetesfaw6297 2 года назад
ብቸኝነት ግን ክፋቱ 😭😭😭 ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ማሒዬ ❤️❤️❤️❤️🙏
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 года назад
Betam wece hager enam yemjmrta lijan sewild uufe hod neber yebasegin hulum yalfal gin
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@zittagetaneh2872
@zittagetaneh2872 2 года назад
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ተመስገን🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አላችሁ ምርጦቼ❤😘
@ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
ወይኔ በማርያም እኔ በጣም ጨንቆኝ ነበር 😭 እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ማሂዬ ኪድ እንኳን ደስ አላቹ 👏👏 በእውነት ስለት አድርጌልሻለው ማሂዬ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለናትና ልጁ🙏 እመቤቴ እንኳን በሰላም ገላገለችሽ 😥 ኡፍፍፍፍ በስመአብ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት🙏 ኪዲ ደግሞ ጡሩ ባል እና ጡሩ አባት ነህ🥰🙏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ። እንዳንተ አይነት ወንዶች ያብዛልን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ🥰🙏
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 года назад
👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hawlthasan4700
@hawlthasan4700 2 года назад
ማሂ እንኳን ደስ አለሽ እኔም ከ9አመት ቆይታ ብሗላ ሀገሬ ገብቼ አግብቼ በመጣሁ በ10 ወሬ ቅዳሜለት ወንድ ልጅ ተገላገልኩ ላልሞት ዳንኩ በግድ ነው የወለድኩት😭😭ወላሂ በጣም ተጨንቄ ሞትኩ ብዬ ነበር ግን ከፈጣሪ ስላልመጣ ዳንኩ ሴት መሆኔን እስከምጠሌው ደርሼ ነበር አሁን ትዝ ሲለኝ በጣም ያቀጠቅጠኛል ልጄ በሰላም ካደገልኝ እዚያችው ስደቴ እሄዳለሁ ድጋሜ ወንድ እደረሰበት ቦታ ላለመድረስ ወስኛለሁ 99።ነጥብ
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 2 года назад
እፍ አሳዘንሽኝ
@hanilove324
@hanilove324 2 года назад
ኮመንት ስፂፍ የመጀመሪያ ግዜ ነው ማሂን በጣም ነው የምወዳት እንኳን ደስ አላቹሁ😍😍🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 года назад
አዎ ደስስስ ይላላ ምጥ ከባድ ነው እህቴ እስኪ ለኔም ቤተሰብ ሁኚኝ
@mhirettadel5631
@mhirettadel5631 2 года назад
ኮሜንቶች ደስ ስትሉ ለናንተም የተባረከ ቤተሰብ ይስጣቹ ማሂ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🥰🥰🥰
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 2 года назад
ባለሙያ ጌታን ይባርክህ ኪድየ እውነት እንዳተ አይነት መልካም ወንዶች በአገራችን ይብዙልን እናትም አባትም ወንድምም ባልም ምንም እሚቀርህ የለም ሁሉንም ቦታ የሸፈንክ ምርጥ ባል ሠላማችው ብዝት ይበል ማሂየ ኢባና እወዳችዋለው
@warkuhaaliw3535
@warkuhaaliw3535 2 года назад
የሰዉአገር ኢባና የሚዝጠፋ እልልልልልልል እስይ ተመስገን
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
ጎብዝ ዋው ግን ከልጄ አትበልጥም የምር ጎበዝ ነህ ተባረክ ስንት ገልቱ ወንድ አለ ወንዶች ተማሩዝም ብላችሁ ይቱብ ላይ አትጣዱ እናትህን ነው ማሂን ነው የምንመርቀው ተባረክ
@bezaa4264
@bezaa4264 2 года назад
እንኳን በሠላም ተገላገለች😥እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው 🙏 ማሂዬዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ😥❤❤❤😘
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ደምሪኝስወዲሽ
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 года назад
Enkab beslamtegelagelesh
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 2 года назад
ዋው ባለሙያ ነህ
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ደምሩኝ የኔ መልካም እመልሳለሁ
@yemenafestwegiya
@yemenafestwegiya 2 года назад
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የእኔ ማር እንኳን ደስ አላቹ የነ ማሂ እና ኪድ ቤተሰቦቻ በጣም ደስ ብሎናል 🥰🥰
@sisayneshgirma8097
@sisayneshgirma8097 2 года назад
inkuwan beselam tegelagelsh yene konjo
@sadiyaabdullah1285
@sadiyaabdullah1285 2 года назад
alhmidulila inkunm beselm tegalagalishi
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን 🙏
@haihao5362
@haihao5362 2 года назад
እንኮን እግዚአብሔር ረደሺ ማሂ ❤
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ደምሩኝ የኔ መካሞቹ እመልሳለሁ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
ደስታዬ ልክ የለው እንደቤተሰቤ ሁሉ ሳስባችሁ ነበረ ማሂ እኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ሴት ኪድ ምርጥ ባል ነህ ኤቫዬ ወንድምሽ መጣልሽ😍 ልጅ ለምትወዱ ሁሉ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ❤🙏
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ዉድየ🌹
@awokechlegese7145
@awokechlegese7145 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማሂዬ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ልክ እንደ እህቴ እና እንደወንድሜ ነው የማያችሁ ሥትጨነቁ ይጨቀኛል ደስ ሢላችሁ ደስ ይለኛል ተመስገን አምላኬ ኪድ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ወንዶች ከአንተ እንደሚማሩ ተስፋ አደርጋለሁ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@samutysamuty7899
@samutysamuty7899 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እልልል እንኳን ደስ አለቹ ኪድና ማሂ በጣም ደስስስ ብሎኛል 😍ኮመንታሮችም እንኳን ደስ አለቹ እሰይ 💕
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@fayzarakan9648
@fayzarakan9648 2 года назад
ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ሰላም ተገላገለች ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ዉዶች!!!
@elcelc2278
@elcelc2278 2 года назад
ልልልልልልልልልልል እኳን በሰላም ተገላገልሽ ማሄዬ እሰይ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
Amen amen Amen
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 года назад
@@elcelc2278 ቤተሰብ እንሁን
@almetube5688
@almetube5688 2 года назад
@@etsegentmitiku1690 ነይ
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 2 года назад
ከግማሽ ስአት በፊት ሳስባቹ ነበር የምር ይገርማል ማሂዬ እንክን ማርያም ማረችሽ🥰 ኢቫ እና ቅዱስ እንኳን ደስ አላቹህ🙏🥰ኪድ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ነክ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ትዳራቹህን ይባርክላቹህ
@abegiafekadu3764
@abegiafekadu3764 2 года назад
Uffff ekewan beselme tegelageshe egzyabeher yemsegen
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ሳዶርዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
@@abegiafekadu3764 ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን🙏
@hannahanna8742
@hannahanna8742 2 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ማሂ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቤታችሁ ተባረከ ለዚህ ያበቃችሁን አምላክ አመስግኑት
@የሀገርልጅፍቅር
@የሀገርልጅፍቅር 2 года назад
እንኳን ደስ አለቹ ሁላችንም ከስደት መልስ ፈጣር ልጅ ያድለንከጡሩ ትደር ጋ 😌😍
@tube6676
@tube6676 2 года назад
አሚንንንን ውደ በመልካምነት ቤተሰብ አድርጊኝ
@የኢትዮጵዊነኝ
@የኢትዮጵዊነኝ 2 года назад
አሚን
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን🥰
@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
ማሻ አላህ እኳን በሰላም ተገላገለች የኔ ሚስኪን እኳን ደስአላችሁ ሁላችሁም ለኛም ለመዳምቅመሞች አግብቶ ለመውለድ ለመሳም ያብቃን
@hayathh1699
@hayathh1699 2 года назад
አሚንን
@rehmamare1995
@rehmamare1995 2 года назад
አሚን ማማየ
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ 2 года назад
ጎበዝ ተከባከባት እሽ ይርባታል እና አይዟችሁ ማሂም እንኳን ደስ አለሽ ኪድም የምን እቅልፍ ነው ደህና አርገህ አርሳት እሽ 💖
@tube6676
@tube6676 2 года назад
የኔ እህት በመልካምነት ደምሪኝ
@አልሀምዱሊላሂ-ከ6ኈ
@አልሀምዱሊላሂ-ከ6ኈ 2 года назад
መሸአላ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ እህት በጣም ደሥ ይላል እንኳን ደሥ አላችሁ ማሂየ
@labadn9980
@labadn9980 2 года назад
ማሂየ እካን አላህ በሰላም ገላገለሽ እጀቴን በልተሽው ነበር ውድ የኢስላም ልጆች እካን አደርሳችሁ
@tube6676
@tube6676 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውደ በመልካምነት ደምሪኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አልሃምዱሊላህ 😘😘🙏🙏🙏እንኳን በሰላም ሀገላገልሽ ማሂየ ሳስብሽ ነበር ያበናት እንደኒ እናት ወይም ትለቅ እህት የሌላችሁ እንደኪዲ 👍👍ሁሉን የሚሸፍን ባል ይስጠን 🙏🙏
@ayushi4457
@ayushi4457 2 года назад
አሚን ያረብ
@ሰአዳየመቅደላዋ
@ሰአዳየመቅደላዋ 2 года назад
አሚን እናትም ታላቅ እህትም የለኝም 😢😢
@ayushi4457
@ayushi4457 2 года назад
@@ሰአዳየመቅደላዋ እኔም እናት አባት እህት ጓደኛ የለኝም ወላሂ ሲከፋኝም ስደሰትም ለብቻዬ ሲያስጠላ ብታይ
@fufayoutube4170
@fufayoutube4170 2 года назад
@@ayushi4457 አይዞን እህት አለም😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 года назад
እሰይ ክብር ለድንግል ማርያም እውነት ሳስባቹ ነበር በሰላም ሁለት መሆኗ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂዬ ኪድ እንኳን ደሰስስስስ አላቹ ተመስገን አሁን ደሞ ከእህቴ ጋር አንስተናቹ ከሷጋ ቤቴ ስደርስ ፖስታቹ ሳይ ተነፈስኩኝ ምጥ ከባድ ነው በሰው ሀገር እናት አባት እህት ወንድም ዘመድ ወገን በሌለበት ከሰው በላይ በእርግጥ መድኃኔዓለም አለ ደሞ ኪድ ባለፈው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ፃፉልኝ ብሎ ስለነበር አሳዘናቹኝ ነበር አሁን ተመስገን ትወጡታላቹ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 2 года назад
ማሒ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እንኳን ደስ አላቹ ኤቫና ኪዱ እንኳን ደስስስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም አስጨንቃኝ ነበር ጌታን ።
@temebiakvlog7108
@temebiakvlog7108 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት 🙏🥰❤️
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 2 года назад
ማርያም ታኑርሽ
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 2 года назад
ማሂ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏 ኪድ እና ኢቫና እንካን ደስ ያላቹህ😘😘😍😍❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ሀዩየ ደምሪኘ
@romiye3921
@romiye3921 2 года назад
እፍፍፍ የእውነት እልም ስትሉ በጣም አስቤ ነበር ማሂዬ የኔ ናት እወዳት አለው እንኮን ደስ ያላቹ ማሂ ኪድየ ጎበዝ ልጂ በርታ አይ ዞን
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 2 года назад
እልልልልል እንኳን በሰላም ተገላገላችሁ እኛም በሰላም ተገላገልን ተጨናንቀን ነበር ከንተ የሚጠበቀውን ሁሉ ቆንጆ ምግብ አየሰራክ አርሳት ኤቫዬ ወንድም እንኳን አገኘሽ ህፃኑም በሰላም መጣክ ወደዝች ምድር መልካም ጊዜ አሪፍ ባለምያ 1ኛ ቻዎ።
@selamawitabebe1139
@selamawitabebe1139 2 года назад
ማሂዬ የኔ ቆንጆ!❤እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ!❤ ኪድ እና ኤቫና እንኳን ደስ አላችሁ!😍❤❤❤
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገላገልሽልን ❤ እንኳን ደስ ያላችሁ ኪድና ኢቫና🥰 ባቢ እንኳን ደህና መጣህ💐
@mesi277
@mesi277 2 года назад
Enkuan dess alachehu
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@mesi277 Endmamer
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
ወይ ተመሰገን አምላኬ ላተ ምን ይሳንሃል በጣም ተጨንቄ ነበር ማረያምን😪 ማሂ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳ ደስ አላችሁ ኪድ አደኛ ምርጥ አባት ነህ🥰🥰🥰🥰♥️
@seblewongelberhanu2346
@seblewongelberhanu2346 2 года назад
ውይ እናቴ እንዴት እዳሳዘናችሁኝ ውጭ ስን ኖር ብዙ ነገሮች ይቸግሩና ባለቤትሽ ልጁን እንኳን የሚይዝለት አጥቶ ሲቸገር ማየት ያሳናል በነገራችን ላይ በጣም ባለሞያ ነህ እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ
@fikirtehabtemariam2120
@fikirtehabtemariam2120 2 года назад
ማሒ እንኳን ማርያም ማረችሽ ኪድ እና ኢቫ እንኳን ደስ ያላችሁ ቤቢዬ እንኳን በሰላም ተወልደህ ቤተሰብህን ተቀላቀልክ እንኳን ደና መጣህልን
@asnamkechhailu1388
@asnamkechhailu1388 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችው
@kadejaawol3639
@kadejaawol3639 2 года назад
ብቸኝነት ብዙ ያሥተምራል ማሂ እኳን በሰላም ተገላገልሽ ለኛም አላህ ይወፍቀን
@Messi-vc4oo
@Messi-vc4oo 2 года назад
እኔስ አሳዘኑኝ ማሪያምን አየ ስደት
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
እመብርሃን እንኳን በሰላም ገላገለችሽ። ወንዶች እንደዚህ በቅርብ ስታዩት ጥሩ ነው። ውጪ ሀገር ደግነቱ ባሎች ማዋለጃ ክፍል ገብተው ያያሉ።
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ🌹❤🙏
@HanaHana-br4ke
@HanaHana-br4ke 2 года назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ነው መባረክ አለ ኪድዬ እንኳን ደስ አለክ ማሂዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ጠፍቻለው ስልኬ ተበላሽቶ የኔ ጥሩ ተምሳሌት ናቹህ ፍቅራቹህን ይብዛልኝ
@bestlove3536
@bestlove3536 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልለድንግል ማሪያም የሚሳናት ነገር የለም እንኳን ደስ አለቹህ ውዶቼ
@alamaalm4261
@alamaalm4261 2 года назад
👍👍💞💞💞💞♥️
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ዉዴ❤
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 года назад
እልልልልልልልልልልለድንግል ማሪያም የሚሳናት ነገር የለም እንኳን ደሰ አለቹህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 года назад
ዊይ እግዚአብሔር ይመስገን ስትቆይ ጊዜ በጭቀት ልሞት እንኳን ደስስስአላቹህ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ማሂየ ስናስባት የነበርነ ሁሉ እንኳን ደስአለን
@abdallahabd2576
@abdallahabd2576 2 года назад
😘😘😘😘😘😘😘😘
@ማርያምየእናቴ
@ማርያምየእናቴ 2 года назад
የመዳምም ቅመሞች እኛም ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን ማሂዬ እንኮን ማሪያም ማረችሽ 🥰🥰
@mebirtaedise373
@mebirtaedise373 2 года назад
አሜን
@እሙኢሳኢንሸአላህ-ሐ2ጘ
አሜንንንን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
አሜን፫ ኑ ቤተሰቤ ሁኑ ሰብስክራይብ አድርጉ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 года назад
አሚን የኛስተራ መቸ ይሆን አይስደት 😌😌
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
@@እስራሚዲያ አይዞሽ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ይሆናል ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
@የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ
ማሂ እንኳንም በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እልልልልልልልል የዉነት በጣም ደስ ብሎኛል የኔም እናት 5ቀን ነዉ የሚሆናት በሰላም ተገላግላለይ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ😍
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 года назад
ዉዶቸ እረመዷን መጣልን አላህ ፆመዉ ፆማቸዉን ከሚቀበላቸወ ባሮች መካከል ያድርገን ያረብ
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 2 года назад
አሚን
@Tube-sx9tj
@Tube-sx9tj 2 года назад
አሚንንን ዉደ
@zd2543
@zd2543 2 года назад
አሚን ያረብ
@እስላምነውህይወቴ-ዘ1ዠ
አሚንንን
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 года назад
አሚንን ያረብ
@tube-jf7id
@tube-jf7id 2 года назад
ማሸአላህ ሰላም ስለወለድሺ ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳድግላችሁ ውዶች ለኔም ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ ቀኔ ገብቷል የሚወልዱትንሁሉ እያየሁ መጨነቅ ሆኗል ስራየ ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺበሉኝ ውዶች
@ssaa8309
@ssaa8309 2 года назад
አይዞይ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ
@halima1020
@halima1020 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ምንይሳነዋል ለሱ☝️ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ማሂየ እኳን ደስ አላቹ ወላ በጣምነው ደስያለኝ እናተኮ ትለያላቹ🥰🥰🥰🥰🥰
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 года назад
እንኩዋን ማሪያም ማረችሽ ክብሩ ይስፋ የመድሐኒያለም አሜን. እንኩዋን ደስ አላችሁ ማሂ ኪድ እና ኤቫናዬ .በሰው ሐገር ብቻችሁን ያለ ቤተሰብ ከባድ ስለሆነ አሳዘናችሁኝ ግን ብዙ ኢትዬጲያዊያን በአካል ባይሆንም በጸሎት አብረናችሁ ነን በርቱ.የተወለደውን ህጻን እና ኤቫዬን ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ አሜን . ps ኪድ በጣም ባለሞያ ነህ እጅህን ይባርከው አሜን
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
ኪድየ እውነት ጀግና ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ🌹
@ekru7385
@ekru7385 2 года назад
ማሽ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ውዴ እንኳን ደስ አላችሁ የእኔም ማዳም ትላንት ወንድ ልጅ ወለደች ውድ እህቶቼ እኛም ከስደት መልስ አላህ ምርጥ ምርጥ ልጆችን ይወፍቀን የሁል ግዜ ምኞቴ እና ዱዓዬ ነው🌹🌹🌹😢
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ደምሪኝ ስወዲሽ ሁቢ
@rozatefera801
@rozatefera801 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እህት
@fatemaabu141
@fatemaabu141 2 года назад
Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiin yaa rabbi
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 года назад
አሚን እሻአላ💐💐💐
@ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
@ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ 2 года назад
ማሂዬ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ሴት😘 ኪዱ ማልካም ባል እንኳን ደስ አለህ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ሰላምሽ ይብዛ💋
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@eskyman9122
@eskyman9122 2 года назад
ማሂ ቆንጆ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ዝም ብየ ስገምት መልካም ሩህሩህ አዛኝ ተጨዋች ፍልቅልቅ ሴት ነሽ ኪዶም በተመሳሳይ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ከልጆቻችሁ ጋር ይችራችሁ
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ማሂየ እና ኪድየ የኔ ውድ በጣም አስቤልሺ ነበር በስው ሀገር ይከብዳል እንኳን ማርያምን ማርችሺ
@fridemfridem9978
@fridemfridem9978 2 года назад
እልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ማህዬ።
@sh4_st195
@sh4_st195 2 года назад
እውነት ከልብህ አባት እና ባል ነህ ማሂ እንኳን በሰላም ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ 😂😂😂😂አይዞን ስፖንሰር አይጠፋም
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer
@martaaddisu3257
@martaaddisu3257 2 года назад
ኪዲየ አጠገብህ ሆኜ ለማሂ ገንፎ እና ሙቅ በመስራት ባግዝህ ደስ ይለኝ ነበር ማሂ በሰላም ስለተገላገለች በጣም ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አላችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ማሪያምን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ አላችሁ🙏🙏🙏
@እንደቸርነትህመጠንማረኝ
እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂዬ እንኳን ደስ አላችሁ ማሂ&ኪድ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer
@vgrasma9292
@vgrasma9292 2 года назад
እንኳን ደሰ አላችሁ ወላሂ የኢትዮጵያ ህዝብ ተምሳሌት ናቸሁ😘😘
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ሰብ አዲርጊኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@TUBE-rv9zs Endmamer
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂ ቅዱስ ምርጥ ባል ምርጥ አባት በርታ ቀጥልበት ወንድሜ አንድ የሚናፍቀኝ ነገር ምን እንደሆነ ታውቃላቹ መች ነው ሀገር ቤት ሄዳቹ ከቤተሰቦቻቹ ሀገራቹ መንገድ ላይ ዞር ዞር እያላቹ ቪዲዮ ሰርታቹ የምታሳዩን ቅዱሴ በእውነት ባለሙያ ነህ ብራቮ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 года назад
ተመስገን ክብር ለእመቤቴ ይሁን ማሂ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🥰ኪድ እና ኢቫና እንኳን ደስ አላቹ🥰
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን💗
@fkrtech
@fkrtech 2 года назад
እልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ተመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ 💕💕💕💕💕💕
@KokoKoko-zp4wd
@KokoKoko-zp4wd 2 года назад
👍👍❤❤👍👍
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 2 года назад
እንኩዋን ሰላም ተገላገልሽ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🙏ውጪ ሀገር ሌላ ሰው ሳይኖር ሁለተኛ ልጅ መውለድ እንዴት ከባድ እንደሆነ ያየ ያውቀዋል ኪድ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏
@ኢክራምወሎየዋነኝ
@ኢክራምወሎየዋነኝ 2 года назад
እንኳን።በሰላም።ወለዲሽ።ማሂ።ኪዲ።ምርጥባልና።ምርጥአባትነህ።ክበርልን።ለወንዶችምሳሌ።ነህ
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂዬ ኪድ እንኳን ደስ አለህ ኢቫና ወንድም መከታ ነው አንቺም ደስ ይበልሽ ጠፋጭ የሆንሽ ልጅ
@messitube1
@messitube1 2 года назад
ማሂየ እንኮን በሰላም ወለድሽ በጣም ደስ ይላል ባል ማለት እደዚህ ነው የሚቱ ህመም የሚሰማው ዋው ሳላደንቅህ አላልፍም የምር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰
@Sara2127
@Sara2127 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን✝️👏👈 እንኳን ማርያም ማረችሽ የድቡል ቦቃ እናት እንኳን ደስ አለህ የድቡል ቦቃ አባት እንኳን አብሮ ደስ አለን ምርጦችዬ የምር ታሪካችሁን እማ ፃፉት በጣም አስተማሪ ነው ልብ ይነካል ማንም በሌለበት እኔ አንች ተባብላችሁ ለዚህ ክብር መብቃታችሁ እራሱ ብዙ ሰው ያስተምራል 💚💛❤️ ደግሞ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል ፃፉት 😔
@rozegemchu1253
@rozegemchu1253 2 года назад
የኔ ዉድ ❤ማሂዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ 😘😢ኪዲ የእዉነት ትለያለህ እግዚአብሄር ይጠብቃትሁ ፍቅራችሁን ብዝትዝት ይበልልኝ ኪዲዬ እንደአንተ አይነቱን ባል ያብዛልን 🙏😘😘
@bezatubee2114
@bezatubee2114 2 года назад
ማሂይ እንኳን ድንግል ማሪያም በሰላም ገላገለችሺ እማ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@sari0550
@sari0550 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ አለን ማሪያምን ስጠፊ ሀሳብ ሆኖብኝ ነበር ማሂ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ተመስገን🙏😍😍😍
@ማርቲእናቴንናፋቂ
@ማርቲእናቴንናፋቂ 2 года назад
እልልልልልልልልልል በጣም ደስይላል እንኳንደስ አላቹ ማሂ የእኔ ቆንጆ💝💝🙏🙏👍💋
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛ
@zewuduzew8150
@zewuduzew8150 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂዬ
@yehiwetmenayalebeshmedia6623
@yehiwetmenayalebeshmedia6623 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ውድ ወንድማችን በተቻለ መጠን በጤና ደረጃ አልሙኔም ወረቀቶችን ለምግብ ባንጠቀም በተቻለ መጠን እሷም አራስ ስለሆነች ብርጭቆ ሳህኖችን ብንጠቀም አንድ ወንድማችን የእስልምና እምነት ከታይ ነዉ ስለአልሙኔም እቀዎች እና ጤና ችግር ሲያስተምር ስለሰማሁት ነዉ እራሴ አፍልቄ አይደለም በተረፈ ማርያም በሽልም ታዉጣችሽ ማሒዬ በጥበብ ሁለቱንም ልጆቻችሁን ታሳድግላችሁ ወንድማችንም በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን እግዚአብሔር ብርተት ይሁናችሁ አይዞችሁ
@selamhana5989
@selamhana5989 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ማሂና ኪድ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ስለተገላገልሽ ማሂዬ 😍
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer
@tarikuayalew1497
@tarikuayalew1497 2 года назад
Wow እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሽ ማሒዬ። ኪድም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አባቴ ሁሌም በጉጉት እንደምጠብቃችሁ ብታውቁ ምንኛ ደስ ባለኝ መሰላችሁ። U guys r inspired me a lot at every aspect of my life. I realy love u guys. Keep in touch
@genetsahile7111
@genetsahile7111 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ!! አንተ ግን በጣም ባለሙያ ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ዘመናችሁ በፍቅር፣ በደስታ፣ በሰላም እና በጤና ይለፍ!
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 2 года назад
ማሂዬ እኳን በሰላም ተገላገልሻ በጣም ደስ ብሎኝል ማርያምን በጣም መልካም ባል አለሺ ደሞ በጣም ባለሞያ ነክ የወድልጅ አቢት ህነኮል🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲እግዛብህር በመጠበቃዉ ያጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@zddd5746
@zddd5746 2 года назад
እንኳ ማርያም ማረችሽ ማሂዬ ክላሲካሉ ደግሞ ደስ ሲል በትዝታ ጭልጥ እላለሁ
@tube6676
@tube6676 2 года назад
የኔ እህት በመልካምነት ደምሪኝ
@gjgu8564
@gjgu8564 2 года назад
በጣም ደስ ይላል😘😘
@wedebarkelech3796
@wedebarkelech3796 2 года назад
የኔ እናት እኳን በሰላም ተገላገልሽ እኳን ደስ አላችሁ የማሂ ቤተሰቦች።
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እስኪ ደምሪኝ እህት
@ጣዕምጓልተዋህዶ
@ጣዕምጓልተዋህዶ 2 года назад
ተመሰገን አምላእክ እንኳን ደሰሰሰ እላችሁ ክበር ምሰጋና ለድንግል ማርያም ይሁን💞💞💞💞ሁሉ ለመልካም ነው እይዞሸ ውድ
@zayedsalem-p5c
@zayedsalem-p5c 2 года назад
እኳን ማርያም ማረሽ በጥበብ ታሳድግልሽ ባለቤትዮው ደሞ ተባረክ ደስ ስትል መዝሙር ተጠቀም ሙዚቃውን ተወው ወንድማለም
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
እሰየው በጣም ነበር ያሰብኩት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የኪድና የማሂ ቤተሰቦች በጣም ጎበዝ ነህ ኪድ ምግቡ በጣም ያምራል
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ደምሪኝ. ስወዲሽ
@zyenemiki7801
@zyenemiki7801 2 года назад
እሰይ እሰይ እሰይ ማሂ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እመቤቴ ሁለት አደረገችሽ ተመሥገን ውይይይ እንዴት እደምታሳዝኑኝ አይዞሽ ምርጥ ባል አለሽ ይንከባከብሻል ጎበዝ ኪድ ምርጥ ባል ምርጥ አባት እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
@mesemese3004
@mesemese3004 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆጆ ማሂዬ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እህት አለም የዛኔ ካየሁሽ ወድህ እመቤቴን እያሰብኩልሽ ነበረ የከረምኩት እንኳንም እመብርሃን ደረሰችልሽ ኪድየ በጣም ባለሞያ ነክ እውነት እኔ ካተ ተማርኩ😜
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 2 года назад
ማሂ እንኳን ማርያም ማርችሽ ኪድና ኢቫ እንኳን ደስ አላችሁ ኪድ የእውነት ምርጥ ስውነህ ተባረክ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
እልልልልልልልል🙏 ተመስገን🙏 እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ💒🙏💕💕💕💕💕💕💕
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 года назад
😘👌🏻
@wubayew7423
@wubayew7423 2 года назад
መሂዬ እንኳን በስላም ተገለገልሽ ኪድ ትለየለክ ፈጣሪ ይበርከቹ ስወደቹ 😘😘😘
@አየንየየድንግልልጅ
ከብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን 🥰❤️❤️🌾
@hanihanihanihani4738
@hanihanihanihani4738 2 года назад
እንኳን በስላም ተገላግርልሺ ማሂ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን💙💚❤
@ethiopia2601
@ethiopia2601 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሄር ይመስገን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ💖💗💘
@ladaladababy2317
@ladaladababy2317 2 года назад
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ማሂ ❤️ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ማርያም በሽልም ታውጣሽ 😍 እናቶቻችን የሚሉት ነው። እኛ ያሁኑ ዘመን ትውልዶች ክብራችንን ጥለን ወልደን አንጨጎልም አባሎቻችን ጋር አብረን ነው ፉን ፉን የሚንለው
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ😍💕👈
@Edeneye21
@Edeneye21 2 года назад
እንኳን በሰላም ወለድሽ
@rutii435
@rutii435 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂዬ 🥰 እንኳን ደስ አላችሁ 🥰👶🥰 ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
@tube6676
@tube6676 2 года назад
የኔ መልካም ቤተሰብ አድርጊኝ
@embilalyoutube3404
@embilalyoutube3404 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ መልካም እህቴ አላህ በሰላም ለሁለት የሆንሽ የኔ ማር ቤታችሁ በፍቅር የተሞላ አላህ ያድርግላችሁ እህቴ ወድም መልካም ሰው ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ አሰሎች አባናየ አላህ ያሳድጋት ሁለቱንም አላህ ያሳድጋቸው
Далее
Как не носить с собой вещи
00:31
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
ዮአዳን (ክፍል 37 )
32:06
Просмотров 688 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 366 тыс.
ማዋለጃ ክፍል ነን!!
24:33
Просмотров 306 тыс.
ማሂ ፈንጥዝያ ያስፈልጋታል ! 😂
30:42