Тёмный

''ማረን ማረን'' በእንባ የተዘመረ መዝሙር 

ET ART MEDIA
Подписаться 384 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 8 месяцев назад
ተባረኩልኝ ድንቅ የተዋህዶ ልጆች ከዚህ በላይ ልትሰሩ ይገባል ጠላቶቻችን ይገሉናል ያሳድዱናል ፀንተን በፀሎት ተግተን እንቁም እንደራጅ ሐይላችን እግዚአብሔር ነውና በአንድነት ልንቆም ይገባል በተናጠል ሞት ይብቃን ሁላችንም ታመናል ቆሰለናል በቃቃቃቃቃቃቃ ልንል ይገባል
@mekonenngemeda5005
@mekonenngemeda5005 8 месяцев назад
አቤቱ የሰማታቱ አባቶች በረከታቸው ይድረሰን አሜን !!!
@መሳይእህተገብርኤል
@መሳይእህተገብርኤል 8 месяцев назад
ማረን ማረን ማረን መመከችን😢😢😢ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ተደገን በምህረት አይኖችህ ተመልከተን የሰመዕተት አባቶቸችን በረከት ይደርብን ይብላኝ ለኔ/ለኛ 😢😢😢😢😢እናሱማ ምስክር ሆኑ ተድለው ለረሰችን እናልቅስ
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 8 месяцев назад
ኢቲ አርቶች እናመሰግናለን በአባቶቻችን ስም በረከታቸው ይድረሰን።
@رنرنرزررزرزر
@رنرنرزررزرزر 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን መመክያችን ሆይ ማረን ካንተ በቀር ወዴት እንጮሃለን😢😢
@mcheru7906
@mcheru7906 8 месяцев назад
እስቲ ተውን እንደዚህ በአንድነት ተሰባስበን ወደ አምላካችን እናልቅስበት!! ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስለእናትህ (እናታችን) ስለእመብርሃን ብለህ ተለመነን ይቅርም በለን!!
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እደ ቸርነት ማረን 😢😢😢😢😢አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ማረን ማረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 8 месяцев назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን 😭😭😭😭 በርቱ ልጆቻችን ሐይማኖታችን ህይወታችን ነው 🙏🙏🙏🙏 እግዚአ መሐረነ ክርስቶስ 12 ጌዜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amaamm5641
@amaamm5641 8 месяцев назад
አቤቱ ጌታሆይ አባክህ ይቅር በለን ታረቀን የሚሆንብንን እያየህ አትዘግይብን እባክህ ማህረን ይቅርበለን እመብርሀን ድንግልማርያም እናታችን እባክሽ ከተወደደው ልጅሽ አስታርቂን ቅድስት ሆይ ለምኝልን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢
@Yeshi987
@Yeshi987 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ይሆን መጨረሻችን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ነብስ ይማርልን😢😢😢
@cherinetsintayew3560
@cherinetsintayew3560 7 месяцев назад
መዝሙርን ከዜማ መሳሪያ በላይ በእንባ በንስሀ ሲታጀብ በእውነት ትልቅ ምህረት ያሰጠናል አባቶቻችን እንደሚሉን !😭
@senayeroo3244
@senayeroo3244 8 месяцев назад
ማረኛ ምረኝ ማረኛ መመካዬ አርጅቻለው እና በ ኃጢያት ጎስቂዬ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቂር በነን 🙏 ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን 🙏
@meselechgalicho6930
@meselechgalicho6930 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን የሰማእታት አባቶቻን በረክት ይደርሰልን 😭😭😭💔💔
@asegetahun5529
@asegetahun5529 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 8 месяцев назад
እንደበደላችን ሣይሆን እንደቸርነትህ .ይቅር በለን እየሆነያለውን.. ተመልከት አምላክ ሆይ
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 7 месяцев назад
የሰማዕታት የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 😢☝️🙏 እግዚአብሔር ሆይ ዓይንህ ከኛ አይራቅ ጥበቃህና ምህረትህ አይለየን☝️
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 8 месяцев назад
እናት ቤተክርስቲያን እንዲህ ሁሌ ታለቅሳለች በልጆችዋን በግፍ ስገደሉባት አቤቱ ጌታ ሆይ። በተሎ ና ማራናታ 😢😢😢😢
@hjii1398
@hjii1398 8 месяцев назад
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ በንየ ሃጥያት ለንፁሃን እየሆነ ነዉና 👏👏👏😢😢😢😢😢
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን ፅኑ ሰላም ያድለን 😢😢😢
@tadutadu6190
@tadutadu6190 8 месяцев назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅርም. በለን🤲😭
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 7 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እንባችንን አብሰው🙏 በቃ በለን ያለፈውን ዳግም አትመልሰው🙏 😭😭😭😭😭😭😭
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 8 месяцев назад
ሰማዕታቱ በረከታቸው ይደርብን በእውነት በእምነት ያፅናን በርቱ የተዋህዶ ልጆች በግዜዊ ነገር ባታላይ ነገር ሀይማኖታችንን እንዳንክድ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ 8 месяцев назад
አንተ ዬልቦና መረማሪ የሆንክ ዬፍቅር አምላክ አንተ ያልከዉ ይሁን በመንግትህ አሰበን አሜን❤❤❤🙏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ
😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ የአባቶቻችን ነብስ ተቀበል ።ሀይማኖታችንን ጠብቅልን ቀጥተኛ ስለሆነች ፈተና በዛባት
@TigistBekele-vb9tm
@TigistBekele-vb9tm 8 месяцев назад
አሜን እድሜ ይስጥልን ያባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
ተዘከረነ 😢😢😢 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢
@hapashisara5897
@hapashisara5897 8 месяцев назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር😢😢
@NathanimGebeyehu
@NathanimGebeyehu 6 месяцев назад
የበረከት ስፍራ እንድንባረክ ስለምታደርጉን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከ እኛንም መልካም ፍሬ የምናፈራበት ይሁን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 7 месяцев назад
አሜን (3)አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🤲 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 🤲 አቤቱ ጌታ ሆይ ራራልን ምህረት አውርድልን 🤲
@zellekahaile4720
@zellekahaile4720 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላካችን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እማኞች ጋር ይሁን ።
@najathasan9285
@najathasan9285 8 месяцев назад
የማርያም አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ሕዝቧን ይጠብቅልን
@MarituMaritu-wr9vi
@MarituMaritu-wr9vi 7 месяцев назад
አቤቱ ማርን እኛ ልጆችህን 😭😭😭😭አቤቱ መድህኑ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 8 месяцев назад
የሰመዓታቱ አባቶቻችን ድል የማትነሳ ዕምነታቸዉ፤ረድዔት በረከታቸዉ በሁላችን ላይ ይደር!!
@wubitethiopia1405
@wubitethiopia1405 8 месяцев назад
የሰማእታት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን። ተባረኩ።
@AlemuTsegaw-jh7bu
@AlemuTsegaw-jh7bu 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አተህ ይቅር ባይ ነህና ይቅር በለን አቤቱ በመንግስትህ አስበን
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን ❤🙏
@YordanosSilesh
@YordanosSilesh 8 месяцев назад
አሜን..........😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ማረን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.....
@NahomErmiyas-j2n
@NahomErmiyas-j2n 7 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ከሃዘን ከትካዜ ያወጣናል ያድናል ይታደጋል
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 8 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ በያላችሁበት ትጠብቃችሁ በእዉነት ኢቲ አርት ሚድያ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን እኔም የሁል ግዜ ፀሎቴ ምኞቴ በቤቱ ከአዉደ መድርኩ ቁጭ ብዬ ቃለ እግዚአብሔርን መማር ነዉና ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ😥😥😥ሁሉም ነገር እሚቆጨን ከቤቱ ስንርቅ ነዉ በቤቱ ያለዉ ሰላም ከቤቱ ያላችሁ ጠንክሩ እንዳትርቁ 😭
@africabeyene6795
@africabeyene6795 7 месяцев назад
የሚገርም ዘመን ልጆች ቤተክርስቲያንን የሚጠብቁበት እረኞቹ ካድሬ የሆኑበት ከገዳይ ወገን የቆሙበትን ዘመን አየን።በታሪካችን ምእመንን አስገድሎ ገብቶ የሚቀድስም አባት አየን።ተስፋችንን እንዳይጨልም ልጆቻንን እናንተን ስናይ በረታን።
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰለሁሉም የተመሠገነ ይሁን ። የአባቶቻችን ነቡሰ ይማርልንን። እነሱ አንደሆነ ሰማያይታት ናቸው ይቡላን ለኞ ቆመን ይህንን ለምመለከተው እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን አንደ ምረህትህ ማረን ይቅር በለን ሰለ እመቤታችን ማሪያም ቡለ ማረን ይቅር በለን ሰለ ቅዱሳን ሰማያትታት ቡለህ ማረን ይቅር በለን አኞማ ደካማ በሀጢያት ጨቅተናንና ማረን ይቅር በለን ።አሜን
@TemeMan-j4j
@TemeMan-j4j 8 месяцев назад
አሜን ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@BisratMelaku-yo8km
@BisratMelaku-yo8km 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭,አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ ማርያም አምላካችን
@yeshigeletaw6244
@yeshigeletaw6244 7 месяцев назад
ውድ የተዋህዶ እንቀቁ ልጆ ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@NigusTsegaw-c8c
@NigusTsegaw-c8c 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🙏
@تشاجرج
@تشاجرج 7 месяцев назад
ዝማሪያችሁን ተቀብሎ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን የራሄልን እንባ😢😢😢 የተመለከተ አምላክ የምእመናንን ሀዘን ይስማን
@ማርያ
@ማርያ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ያገልግሎትዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Maedot_media-vc2cn
@Maedot_media-vc2cn 8 месяцев назад
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን! አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነት ማረን::
@AdanechLegesse
@AdanechLegesse 8 месяцев назад
ተባረኩ ❤የአባቾቻችንን ነፍሰይማር 😢😢😢
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ እንደቸረነትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን ❤❤😭🙏
@aychesharega696
@aychesharega696 8 месяцев назад
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😮😢
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭 አባቶቸ በቆሎ ለሀገረ በፀለዩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እማፍቅር-ዘ6ቘ
@እማፍቅር-ዘ6ቘ 8 месяцев назад
አቤቱ 😢😢ማረን ይቅር በለን😭😭ጌታሆይ😭😭
@tregeocell2094
@tregeocell2094 8 месяцев назад
😢😢 አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
@jffhff5132
@jffhff5132 8 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢
@MenbereAssefaBilat
@MenbereAssefaBilat 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን😢 ያባቶቻችን በረከጌታቸው ይደርብን
@engdaget12
@engdaget12 8 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🤲😓
@EtaferahuGirma
@EtaferahuGirma 8 месяцев назад
ለአባቶቻቸን ነፋስ ይማር ከሰማዕታት ጎን ያድርጋቸው
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 8 месяцев назад
አቤቱ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢😢
@Belaynesh-j7p
@Belaynesh-j7p 8 месяцев назад
እንደው ብስራታዊው መልአክ መልካሙን ዜና ይዞልን ይምጣ በቀኙ የሚትቆመው አዛኝቷ ከልጇ ታስታርቀን በእውነት ሰልችቶናል
@sdgs6877
@sdgs6877 8 месяцев назад
አቤቱ አምላክ ሆይ አጥይቴ በሰቶአል😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@saranigatu6037
@saranigatu6037 8 месяцев назад
ማረን ጌታ ሆይ ይቅር በለን በቃችሁ በለን
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 8 месяцев назад
ተባረኩ በጉባኤው ስለታሰቡ አባቶቼ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
Zimare መላእክትን ያስማልን አሜን😢
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅርበለን😭😭😭
@getachawbelayrobel
@getachawbelayrobel 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@feleke2284
@feleke2284 8 месяцев назад
የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን !
@AlemworkAdnew
@AlemworkAdnew 7 месяцев назад
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ ወይኔ ህዝቡ ሲያስቀና
@aynlak9464
@aynlak9464 8 месяцев назад
እኛ ነን የሞትነው እነሱ እማ ወደ አባታቸው ቤት ነው የሂዱት የአብረሃም አምላክ አንተ ፍረድ😭😭😭💔💔💔
@HiwatLemma
@HiwatLemma 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭 ያባቶቻችንን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይማረን አምላካችን 😢😢😢😢
@Zain-ob3rg
@Zain-ob3rg 8 месяцев назад
Malloo yaa umaa kenyaa dhifamaa nuuf godhi cubbuu kenyaa nuuf dhisii biyaakenyaa nagaa nuufii tasisii😢😢😢😢
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለም 😢😢😢😢😢😢 እህት ወድሞቸ በስደት ያላችሁ ፀልዩ ላገራችን. 😢😢😢😢 መቸም እኛ ስደቶኞች አገራችን ቤተሰባችን ይናፍቀናል እግዚአብሔር ዬን እንለምነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mssnoon1874
@mssnoon1874 7 месяцев назад
አቤቱ ፈጠር 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 8 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 zamire malayekte yasamalene. Abatochene bareketachowu yedarebene. 😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 месяцев назад
ማርን አቤቱ ማርን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍሴወዬልሽ ወዬታአለብሽ።😢😢😢😢😢😢
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@yobdarababa636
@yobdarababa636 7 месяцев назад
Tebarekuleyn Wedemuche fexari qere hiwetachun yebarkach 🙏🙏🙏
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 8 месяцев назад
አቤቱ ማረይቅረ በለን😭😭😭😭😭😭😭
@stc6291
@stc6291 8 месяцев назад
አቤቱጌታ ሆይታረቀን አቤቱጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን በቃችሁበለን ኢቲአርቶች ዘመናችሁይባርክ የራሄልን አባየሰማአምላክ እችንንየሰማንየሰእታትአባቶቻችንንበረከታቸዉን ያሰድርብን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nafasafa
@nafasafa 8 месяцев назад
ዝማሬ በርክት ያሰማልን አባቶቻችን😂😂😂😂
@mereasu2643
@mereasu2643 8 месяцев назад
😢😢😢😢🙏🙏🙏ማርኝ አርጅቻለውና በኃጥያት ጎስቁዬ 🙏🙏
@MsaMsa-ud8jo
@MsaMsa-ud8jo 7 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@henna5822
@henna5822 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅ ርበለን 😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 😭😭😭😭😭😭😭
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 8 месяцев назад
አሜን ማረን ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢Nuf haaraaraamii Yaa Abaa kenyaa Saamiri kaan jirtuu imimmaan ijolee kee Qoorsii😢😢
@Zain-ob3rg
@Zain-ob3rg 8 месяцев назад
Amen Amen Amen 😢😢😢
@abezashbahrain5553
@abezashbahrain5553 7 месяцев назад
Amen😢😢😢
@JordanJod-b6w
@JordanJod-b6w 8 месяцев назад
አባቶቻችን በረከት ይደረብን
@mahi9635
@mahi9635 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲😭
@simagn239
@simagn239 8 месяцев назад
አቤቱ አምላካችን ማረን ይቅበለን😭😭😭😭
@kokibarart
@kokibarart 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@FetiyaSefaMohamed
@FetiyaSefaMohamed 8 дней назад
አቤቱ ማረን
@lameesl4993
@lameesl4993 8 месяцев назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ይቅር በለን😭😭😭
@uaemasistar6847
@uaemasistar6847 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@Mahi-u2h
@Mahi-u2h 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን ማረን ይቅር በለን
@ConfusedBanyanTree-yo8gt
@ConfusedBanyanTree-yo8gt 7 месяцев назад
ማረንማረንአምላካችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00