Тёмный

ማሩ ተደበደበ ሽማግሌዎች ለእርቅ ተቀምጠዋል | Maru balageru |  

 Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 116 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 157   
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
እድሜ ለአባቶቻችን ያገር ሽማግሌ ናቸው አባቶቻችን
@fekertube3543
@fekertube3543 Год назад
እናትና አባቶቻችንን እምንጦርበት ጊዜ አምጣ አላህዋ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Год назад
በጣም አስተማሪ ክብር ለአባቶችን እረጅም እድሜ ጤና የዋህ ሕዝብ ክፎ አይካብኝ ወገኖቼ ❤️🙏🙏
@tube6627
@tube6627 Год назад
አሥተማሪና አዝናኝ ጭዉዉት የዱሮዉን ቀን ይመልሥልን
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Год назад
ወላሂ፡ይሄምሥኪንህዝብ፡ሠላም፡ፍቅር፡ጤና፡ሥጥልኝ፡❤❤❤❤❤ሀገራችንሠላምይሁን
@ddhow3664
@ddhow3664 Год назад
😍😍
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Год назад
ደስ ሲል በአቡነ ዘበሰማያት ሲጀመር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@meram-no8we
@meram-no8we Год назад
ማሩ የእውነት ማሩ ❤❤❤❤❤
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 Год назад
አይይይይይ ትዝታ አባቴ ሁሌ ሺምግልናነው የሚውለው ያረብ በሠላም ያገነኚኚ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Год назад
ወየው የሀገሬ ሰው የኔ የዋሆች የኔ መልካም የሀገር ሽማግሌዎች ኑሩልን ❤❤❤❤❤
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
የዋህማ አይጣላም ደግ ነው የሚጣላ ጅል ነው ክፉ።
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
የዋሁ ወገኔ ❤❤❤
@birhanendayehuyoutube6651
@birhanendayehuyoutube6651 Год назад
ማርየ ወይ አንተ ደላንታ ፀሃመውጫም ገባቺሁ እናመሰግናለን፡፡ እንደምን ዋላቸሂሁ በእግዚአብሄር ሰላምታ እንደት ከርማችኋል በክርስቶስ ፈንታ በአባቶች ውቃቢ በአባቶች ሰላምታ የነጯ የጥቁሯ የአፓሉ ቦታ ከምትባልበት ወጥቸ ደላንታ ከወገቤ ጎንበስ ቀና ደፋ በየ የስንንኝ ቋጠሮ ግትም አንጠለጥየ ዛሬ መጥቻለው ጥበብ ተመሰየ እነደት ከረማችሁ ሸጋ ሰው ማርየ የአገር ሽማግሌ እንድህ ነው ስንጣላ ስንጣረቅ የኖርነው በዚህ መልኩ ነው፡፡ በጣም የሚገርመኝ ግን ገደብ የሚባለው ነገር ነው ገደብን ለሁለት ነገር ኘው የምንጠቀምበት፡፡ አንድም እድሜዋ ላልደረሰች ልጅ በዋሏ ከአገባት በኋላ ግንኙነት ሳያደርግ እድሜዋ አስከሚደረስ 10 እና 13 አመት ሊጠብቅ ገደብ ይጣልበታል፡፡ ሰው ከታረቀ በኋላ ላይጣላ ጠብ ላያነሳ ውሾን ያነሳ ውሾ ይሁን ተብሎ ይታረቃል፡፡ የህን ስምምነት ዌም ህገ ደንብ ጥሶ ጠብ ያነሱ ግን ቅጣት ይህን ያህል ተብሎ ገደብ ይጣልበታል ፡፡ ማርየ ከማር የጣፈጠ የለምና በፍቅር እንወድሃለን ፡፡ ደጉ ያገሬ ሰው ዘመደ ወዳጀ የእኔ አርሶ አደር አራሽ ቀዳሽ ሁሌም አዎድሃለው
@fatum164
@fatum164 Год назад
ደስ ሲሉ❤ ደጉ የሀገሬ ሰው❤❤❤❤
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 Год назад
አላሕሠላሙንሁሉ ቅርብያርግልን ለአማራሕዝብ ለሚሠቃየዉ ለሚፈናቀለዉ አለጥፋቱለምገደለዉ ለአማራሕዝብ
@Amhariafano
@Amhariafano Год назад
አማራዬገራገሩሠላሙንአምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@engidawayele4916
@engidawayele4916 Год назад
ጎበዝ ማሩ ጎበዝ እንዲህ ነው ማስተማር !!
@MohammedSeid-mc9yk
@MohammedSeid-mc9yk Год назад
አሚን
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 Год назад
ደላንታ ነው ማሩ ባላገሩ እናመሠግናለን
@fatumamengesha2417
@fatumamengesha2417 Год назад
እዲህነው እምናቀው አባቶቻችን ሲከበሩ ስናከብር ይህንን ቀን ፈጣሪይመልስልን
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
ውይ ደጉ ባላገርን የመሰለ ነገር ምን አለ እንዴት ደሰ እንደሚል ምን አለ ወደ ከተማም ይህ ደግነትና የዋህነት ቢኖር
@አማራፋኖኢትዬጵያ
የዋሁ ወገኔ ክፉ አይካችሁ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MuhammadMuhammad-gq4ls
@MuhammadMuhammad-gq4ls Год назад
የእውነት ባህላቺን እኮ ውብ ነው እረዝም እድሜና ጤና ለአባቶቻቺን
@Ferah-j1q
@Ferah-j1q 11 месяцев назад
በእውነት ደስ ይላል
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Год назад
ከብልፅግና መንግሥት የሚበልጥ የሽምግልና ዳኝነት ተቀባይነት አለው በፀሀይ መውጫ ሕግ😄👌ማሩ ባላገሩ 🤔አያ በርታ👏👏👏
@dessalewayaliew9584
@dessalewayaliew9584 Год назад
Ay maruye tebarekiln tubana yeteresa bahilachn endih eyegoregorih lahunu mengedu letefabet tiwuld astemirilin
@aHabiba-p6n
@aHabiba-p6n Год назад
ገጠር እኮ እድህ ነው አባቶቻችን እሚያስታርቀለት ኑሩልን እረጂም ሀያት ላባትቻችን ሀገራችን ተጠብቃ የኖረችሁ በነሱ ነበር አሁን ግን ያሳዝናል
@zamzam372
@zamzam372 Год назад
በጣም ወላሂ😢
@teferagirma371
@teferagirma371 Год назад
ሰላም ፣ፍቅር ፣ ስኬት፣ መተሳሰብ ለሰዉ ልጆች ሁሉ 🙏🙏🙏
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምነው ሀገሬ ሁሉንም እንዲ ቀላል ባለ መንገድ ብፈታልን
@Tube-cs3qs
@Tube-cs3qs Год назад
ደጉ የዋሁ የአገሬ ሰዉ ሙሁሩ የአገር ሽማልሌ ወግ ባህላችንን ስላመጣችሁ በጣም ደስ ይላን ምናልባት ተምሪ አለሁ ብሎ የሚያስብ ከምስኪኖቹ ቢማር አባቴን አጎቶቸን አስታወሰኝ በሰበት ቀን የተጣላን ሲያስታርቁ ነበር የሚዉሉ 😢😢😢 ሰላሙን ለሐገራችን ያምጣልን ያለምንም ጥርጥር የሀገራችንን ጉዳይ እነርሱ ይዘዉት ቢሆን ተፈቶ ነበር ❤❤❤❤።
@alemtaklel
@alemtaklel Год назад
❤❤❤❤❤❤ ዉይይ ደስ ሲሉ
@abby8509
@abby8509 Год назад
እውይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤ ወሎ ገራገሩ
@AysheshimTarekegn
@AysheshimTarekegn Год назад
ማሩየ እድሜ እና ጠና ይስጥህ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Год назад
ውይ የኔም የባለቤቴ ቤተሰቦች ተጣልተውብኝ ሰሞኑን ተደባድበው በጭንቀት ላይ ነበርኩ ሽማግሌ ደጉ አስታረቃቸው አናቱን ብለው በትነው ጥለውት በግድ ነው የተሻለው ሰውየው ያገር ሽማግሌ ይቆይልን 27 ሽ ካሳ ከፈለው ታረቁ ከባድ ነው ፀብ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Год назад
ውይ ማሩዬ ደላንታ ሄድክ እናመሰግናለን❤❤❤
@tube3009
@tube3009 Год назад
አጀብ ያገር ሰው 😭😭😭♥️😘😘😘😘😘😘
@emuseid3845
@emuseid3845 Год назад
ውነትመሥሎኝ እደት እደነገጥኩኝ ወይኔ የሐገሬሠው ገሩ 😭😭
@SisayAyalew-nh7ge
@SisayAyalew-nh7ge Год назад
ማሩ ተባረክ
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 Год назад
ወይኔ ደጉ የሀገሬሰው አባቲንአስታወሱኝ ❤❤😢
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
ባህላችን ደስ ይላል።
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 Год назад
ተገብና ወቅታዊ ጠቃም አቀራረብ በአገራችን በሁሉም ቦታ ሠላምና ዕርቅ ይሁንልን በርቱ
@Gubae-Kana
@Gubae-Kana Год назад
በጣም ጥሩ የሽምግልና ሥርዓት ነው።ግን ከሽማግሌዎቹ ጀርባ ያሉት ሰዎች ምንድናቸዉ
@HassenMehammed-p9m
@HassenMehammed-p9m 2 месяца назад
አሚን
@gizachewabate2352
@gizachewabate2352 11 месяцев назад
የምር ነው ግን ማሩየ አንተን የነካ አላኽም አይምረው ደግሞ ከምንም በላይ አድናቂኽ ነኝ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
ማሩ ክክክክክክክክክክ ፖ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Год назад
ዲሞክራሲ ከነ ፍቅሩ ና ከነክብሩ የዘመኑ ፖለቲከኞች ሸቀጡበት እንጂ
@mercato967
@mercato967 Год назад
ደስ የሚል ሽምግልና።
@amalmalyoutube6927
@amalmalyoutube6927 Год назад
kiflagar tinishaw ethophiya nat echi nat ethphiya ba unat endet das endaamel ka taraku ka libachu nw ye abatochachin hirk ahun betaraku unkaan unat ayitarakun kim ezaluu nurulen abatochachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Год назад
ስወዳችሁ የኔ አርሶ አደር አባቶቸዬ እድሜ ይስጣችሁ ፍቅር ተስፋ ሃይማኖት ምግባር ሁሉ ከእናንተ ጋር ነው ያለው ኑሩልን የአርሶ አደር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 Год назад
እድሜ እናጤና ይስጥልኝ አባታችን❤❤❤
@namamobark8577
@namamobark8577 Год назад
የድሮውን ቀን መልስልን
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
ማሩ❤❤❤❤
@يونس-س7س9ن
@يونس-س7س9ن 3 месяца назад
አገሬ ሰላምሸይመለለስ
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 Год назад
አይ ሺምግልና ደሰይላል ባህላችን ግንየእኔአባት ሁልግዜ እኛአሸንፈንሀል ተው የሚሉት ትዝሲለኝ ያናደኛል ብቻአልሀምዱሊላህ አላህእርሚቸውንያሰርዝመው አለፈታሪክሆነ
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Год назад
ኡፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ስጠው ወሬያቸው ያስደስተኛል
@hayat-sq9wf
@hayat-sq9wf 3 месяца назад
የእውነትነው😂
@seidLove-r5u
@seidLove-r5u Год назад
አይ ማሩየ
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Год назад
ማሩዬ የጸሀይ መውጫ ደንብ ማለት ምን ማለት ነው ይህ ጭውውት አሥተማሪ ነው እባካችሁ ይህንን እሴት ጠብቀን ለልጆቻችን ማሥተላለፍ ይገባናል።
@Muhammed-y9r
@Muhammed-y9r 2 месяца назад
እደማርየ ምንአገኘህ😂😂😂😂😂😂
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Год назад
አይ ማሩ ካለ አቅምህ እየተደባደብክ ካሳ መቀበል ለመደብህ አይደል ።ጥሩ የስራ ፈጠራ ነው ።
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
ማሩየ ደሞቸ የኔ ገራገር ❤❤❤
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ Месяц назад
አየ ጊዜ ፈጣሪየ የዱሮውን ጊዜ መልስልን❤❤❤❤❤
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Год назад
የጋኑስም ሶረን አይ ወገኖች ይህን የዋህ ህዝብ ነው እያረዱትያሉት
@ራሚአቡኪዩቱብ
@ራሚአቡኪዩቱብ Год назад
ደጉ ያገሬ ሰው ገራገሩ
@ዜድ-ወ5ዠ
@ዜድ-ወ5ዠ 9 месяцев назад
እምየገጠርፀባቹንሲምርክ🎉❤❤❤
@እሙሂክመትያቢቴአላህመአኪ
አይያገሪሰዉ❤❤❤
@zamzam372
@zamzam372 Год назад
ደጉ ወገኔ አሁን እናተ ምናችሁ ይገደላል አቦ እረ አላህዋ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ደጉ ወገኔ ውሎ ይግባ አርሶ የሚያበላው ገሩ ባላገሩ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Год назад
ዋዉ እንዴት ያለ አክብሮት ያለው ነው:: ይህነው ወጉ ሽማግሌ አይጥፋ::
@SisayalemuTemere
@SisayalemuTemere 3 месяца назад
ክክክ
@Gubae-Kana
@Gubae-Kana Год назад
ተግባራቸው ምንድ ነዉ
@SameeraEth
@SameeraEth 3 месяца назад
ደጉ ያገሬ ስው አላህ ይጠብቃችሁ😢
@abebagorfu2577
@abebagorfu2577 Год назад
ደጉ ያገሬ ሰው
@نوره-ش8ه
@نوره-ش8ه 8 месяцев назад
💖💖💖
@emuseid3845
@emuseid3845 Год назад
ይሕቀን ናፈቀኝ አማራየ ወርቅሠው ❤❤😭
@trya875jamel
@trya875jamel Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zamale9199
@zamale9199 Год назад
እዉነት እንዴ🤔
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
👍👍👍
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו Год назад
እውነት ነው ??
@ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@BelayWmeskel
@BelayWmeskel 4 месяца назад
ሸዋ አሁንም እደዚህ ነው እርቃችን
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
ማሩዬ መደብደብ ሢያምርበት
@jemaltube3767
@jemaltube3767 Год назад
ሀገሬሬሬሬሬኢትዩጲያያያ
@SaraSara-ki3dj
@SaraSara-ki3dj Год назад
😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@erahema-yk8kx
@erahema-yk8kx 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢
@imamseid2046
@imamseid2046 Год назад
Wawoo ende naw bahale❤❤❤❤❤❤
@birhanendayehuyoutube6651
@birhanendayehuyoutube6651 Год назад
እሸቴ ታረቀ ጀግናየ አጎቴ በጥበብ ያሳደገኝ በፍቅር የመራኸኝ አለህልኝ ኤደል ስላየሁ እጅጉን ደስ ብሎኛል በምን በመን እንደተገኛኛችሁ ግን ገና እናጣራለን ዜሬም አከብርሃለው እሸትየ ብረሃን እንዳየሁ ነኝ፡፡ አረ በለው እንዳለ የእኔ ዘመዶች ናቸው አንደ ጎበዝ አጎቴ ሲሳ አክሊሉ አይወይ እንደት ነህ አቦ ቤተሰብ ሰላም ነው፡፡ ብረሃን እንዳየሁ ነኝ፡፡
@slamtakliwans30
@slamtakliwans30 Год назад
🙏🙏🙏🙏👏👏
@vgshssbshsb8503
@vgshssbshsb8503 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Год назад
ማሩዬን፡የነካዉ፡ማነዉ፡መጣሁ፡ምንሽሬን፡ይዤ
@tensams7653
@tensams7653 Год назад
😂😂😂😂😅😅😅😅
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 Год назад
ከምር:ማሩ:ችሎታ:አለህ
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂❤❤❤❤❤
@fatumayamam3190
@fatumayamam3190 Год назад
ማርየምንአገኝህ
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 28 дней назад
አይ የገጠር ሰው ሳይ የበፊቱ ባህራችን አለ ብየ አስብ አለሁ
@HeVv-z4m
@HeVv-z4m 2 месяца назад
እእእ
@احمدالحبشي-ر1غ
@احمدالحبشي-ر1غ Год назад
😂😂😂እረማሩ ሰርተህዋል በደብ
@melatbekale
@melatbekale Год назад
ማሩ አላስተረፈክም😂
@alemyimer7913
@alemyimer7913 Год назад
ወድማማች የሚባል ነገረ የለም አሁን ሸምግልና ወሸት ነው ብደሩን ከፈሎ ወደሌላ አዳየተላለፈፍ መታረቅ የቻላል
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Год назад
አሁን ለዚህ ህዝብ ነው ጦርነት እረሃብ ሰደት አረ ግፍ ነው የእኔ የዋህ ❤❤❤
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gerageru1388
@gerageru1388 Год назад
አይ ትዝታ ከተተኝ ይኸ ነገር ልጅ ሆኘ ያጠመድኩትን ቆቅ ወሰደብኝ ብየ ሰይፈ የሚባል ልጅ ፈንክቸ ክስ ልንሄድ ነው ሲሉ በሽማግሌ አንድ ጋን ጠላና ድፎ ዳቦ ተፈርዶብኛል ።
@zamzam372
@zamzam372 Год назад
ወይ ልጂነት ደጉ ዘመን ሁኖ ያኔ በቆቅ የተነሳ መፈከት 😂
@DevaDi-u6g
@DevaDi-u6g 11 месяцев назад
እዝግሀቤርሆይለአገራችንሠላላሙንአምጣልንይህንየዋህህዝብንክፉአይካብንወገኖቼ❤❤❤🎉🎉🎉
@sr-sb6hg
@sr-sb6hg Год назад
ምን ወሰደብን ምን ነካን ይሄ ባህልና ስርአት እዴትስ ከኛ ወጣ ይገርማል
@destamassalah8473
@destamassalah8473 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
Просмотров 199 тыс.