Тёмный

ማርቆስ ና ኤፍሬም ፍቅረኛዬን ብሩክን ደበደቡት🙆‍♀️ ኡኡኡኡ 

Netse tube ነፂ ቲዩብ
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 178 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@BirukTube-
@BirukTube- 8 месяцев назад
አስገድለሺኝ ነበር😢😮😮😮😅😅😅
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 8 месяцев назад
ቡራው ምርጥ ሰው
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 8 месяцев назад
ብርክ ጀግና ነህ
@user-pk7ts3sf5z
@user-pk7ts3sf5z 8 месяцев назад
ስታምሩ እኮ ደሞ ስወዳችው
@sadasada6552
@sadasada6552 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@shegabesta909
@shegabesta909 8 месяцев назад
🙄🙄🙄🙄🙄💯💯💯💯😁😁😁🤣🤣🤣
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 8 месяцев назад
ወንድ ልጅ እህቱን እደሚቆጣጠራት ሁሉ ለሌላዋም ሴት ክብር በኖርዉ ።
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 6 месяцев назад
ልኮምት ነበር
@vvvffff1290
@vvvffff1290 6 месяцев назад
ሳህየልቤንተናገርሽ
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 6 месяцев назад
በጣምወላሂ ግንምንታደረጊዋለሺ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 6 месяцев назад
Betam
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 6 месяцев назад
እኮ😂😂😂😂😂😂​@@tigisttufa6469
@aba5941
@aba5941 4 месяца назад
ሲጎራረሱ አይናቸው ከርተት ከርተት ይላል ኤፌ ማርቆስ😅😅
@NbvMjf
@NbvMjf 23 дня назад
😮አብሶ ማርክ😢😢
@DjjdeuUeuee
@DjjdeuUeuee 5 месяцев назад
እኔን የገረመኝ የማርክ አስተያየት ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂
@fsigufhzg-um5sw
@fsigufhzg-um5sw Месяц назад
እኮ😂😂😂😂😂
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 8 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@fedilaawel6304
@fedilaawel6304 6 месяцев назад
S ❤ A ❤W❤
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 6 месяцев назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@user-dx6et6hr9o
@user-dx6et6hr9o 6 месяцев назад
Sahe s a w ❤❤❤❤
@Zamzam-pf2xp
@Zamzam-pf2xp 5 месяцев назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 5 месяцев назад
saw
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 8 месяцев назад
ማፍቅር መታደለ ነው የእዉነት ብሆን ምን ቺግር አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigsit282
@Tigsit282 8 месяцев назад
እካ😢❤❤❤
@alemzertube4322
@alemzertube4322 8 месяцев назад
ኮሜንት አንብቤ ነበር አትሳሳቱ ማንም እኅቱን ጥሩ ቦታ ካልዋለች ደስተኛ የሚሆን ሰው አለ ብዬ አላስብም ነጺዬ እግዚአብሔር እንደ ልብሽ የዋሁን እፋይ የምትይበት ትዳር ይስጥሽ❤❤❤
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 8 месяцев назад
ነፂ ይሄንማ ቆንጆ አሳልፈሽ ለሌላ ሴት እንዳሰጪ እውነት አድርጊው❤ ነፂ እንዳለቂው የምትሉ ላይክ አድርጉ❤
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 8 месяцев назад
ወይኔ ወንዶች ግን ለምንድነዉ በህታቹ የምትቀኑ ሁሉም ወንድ እኮ ነዉ እነሱ ብቻ ኣይደለም እኔ ቤት ብቻ ይመስለኝ ነበር😅😅😅😅😅😅
@dengelmareyamselmachennat7934
@dengelmareyamselmachennat7934 8 месяцев назад
ማርቆስ እና ኤፍሬም ወሬ አለባችሁ ቢሆንስ ምን ችግር አለው እንደውም ደስ ሊላችሁ ይገባል
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 8 месяцев назад
ብሩክ ወንድማቸው አደለዴ ?
@marizatube5186
@marizatube5186 8 месяцев назад
በውስጥ የሚቁት ነገር ይኖራላ እሯጭ ከሆነ ለምን ለእህቱ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 8 месяцев назад
አይማከርም ወንድሞቸ ነቸው ማማከር ግድ ዬለተል
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 8 месяцев назад
​@@marizatube5186ሀብታም የሆነው ሰው ፈልገውነውክክክ
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt 8 месяцев назад
እንደ ወንድማቸዉ ነዉ እሚያዩት
@etetewami9042
@etetewami9042 5 месяцев назад
🎉🎉 ብሩኬ በጣም ጎበዝ ሰርተህዋል።።ግን ማርቆስ ቢሆንስ እንደራስህ አታይም።።።ኤፍሬም አባት መሰለ።።ደስ የሚል ፕራንክ ነው።።
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 2 месяца назад
ማሪያምን ነፂናት ያመቶ ምርጥ በራክ የሰራይዉ ዘሬይ ገና አየሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙄🙄
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 8 месяцев назад
ክክክ አይ ማርቆስ😂😂😂😂እና ኤፍሬም የጎረጥ እያዩ እኮ በግልምጫ ገደሉት ብሩክን😂😂😂😂
@seadltube2433
@seadltube2433 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@NajwaDajah-oe4iq
@NajwaDajah-oe4iq 6 месяцев назад
😂🤣🤣🤣
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 4 месяца назад
😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Dyfgj-xd7tb
@Dyfgj-xd7tb 18 дней назад
😂😂😂😂😂
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 8 месяцев назад
ግን ምን ችግር አለው እናንተ ቅናታሞች😅😅😅ቡራ አይዞህ
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 6 месяцев назад
ሲያሳዝኑ ወንድም እኮ እንደዚህ ነው እውነተኛ ፕራንክ ነፂ ወንድሞችሽ ከምር ይወድሻል❤❤❤
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 8 месяцев назад
ለራስህ በእንብርክክህ ስትሄድ አይ ማርክ እሷም እህታችሁ እሱም ምርጥ ጓደኛችሁ ነው ምን ታጎርመርማላችሁ ዋና ምርጥ ወንድም የዘመኑ ወጣት የእህቱን ፍቅር ደስታ የሚመኘ ሳላደንቀው አላልፍም
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 месяцев назад
እናተ ፍቅር ስትጀምሩ አይደብርም ግን እህታችን ስታፈቅር ለምን እንዲ ትሆናላቹ እናተ የምታፈቅሩት ሴት አይደለም ነፂ ደሞ የምታስተውል ልጆ ናት ተዋት
@saqw662
@saqw662 8 месяцев назад
😂😂😂😂የወንድም ቀናተኝች
@Betsi1292
@Betsi1292 8 месяцев назад
😢😢😊😊😊😊
@page4433
@page4433 8 месяцев назад
ኤፍሬም ደግሞ ስንቴ እንዴ አጎረሳ አይተዋል ወይ አላለም አቤት ምቀኝነት😂😂😂😂
@user-oq8yr9gr9
@user-oq8yr9gr9 5 месяцев назад
ተረዱአቸው እነሱጓደኛነታቸውንነውያሠቡት ምንልንለው ነው እያሉነበረ በህትናበወድምነት ተቀራርበው እድህአለአክት ሲታይ ያስደነግጣል❤❤❤❤❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 8 месяцев назад
ምን ችግር አለው ወንድሞች እየተሳሰብን😂😂😂😂😂😂😂 ነጺ እንደውም ይሄን ልጅ እንዳትተይው❤❤❤
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 8 месяцев назад
😂😂😂😂እኔ ያክስቴ ልጅ መቶኝ ያቃል በቀበቶ ጓደኛዬጋ የተፃፃፍነውን አይቶብኝ እሱኮ ሲያተራምስ እሚውለው ወዶችማ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 8 месяцев назад
@@saeedhahmed6421 እኮ ጉረኞች እኮ ናቸው
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 8 месяцев назад
​@@saeedhahmed6421ሀሀሀ
@zdtube7721
@zdtube7721 8 месяцев назад
ጭራሺ ታሰገድያትደ😂😂😂😂
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 месяцев назад
@@saeedhahmed6421 ደግ አረገሽ ደግሞ በሙሥሊም ፍቅረኛ ምናምን እሚባል የለም
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 8 месяцев назад
ሽንትቤት ሁላኮ ይዟት ሔደ አላለም😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-kf4xs9iq2v
@user-kf4xs9iq2v 4 месяца назад
ክክክክስስ
@Dyfgj-xd7tb
@Dyfgj-xd7tb 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂የማርክአስተያየትደሞእዴትነው
@etetewami9042
@etetewami9042 6 месяцев назад
🎉🎉 ኤፍሬምየ ልጄ ስትናደድ በዝምታ ነው።።ማርቆስ ያስታውቅበታል ።።ሁለታችሁም ስትናደዱ ደስ ትላላችሁ።።እኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ
@Mes355
@Mes355 5 месяцев назад
ወይኔ ሀሜት 😂😂😂😂ሞትኩኝ ዊና በዚህ ምድር ላይ አንደኛ ነው 😂አራዳ የት ነህ ዛሬ ❤😂😂😂😂
@user-yp3sz3of8g
@user-yp3sz3of8g 2 месяца назад
ዊይናበህቱነውየተቀላቀለው
@nuratube7991
@nuratube7991 8 месяцев назад
ሁለት ቆንጆዎች ተጋቡ ተምራላችሁ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 8 месяцев назад
እኔኮ ወንድሟ ነበር እማደርገው
@user-eo4jq2eg5r
@user-eo4jq2eg5r 8 месяцев назад
ጀመራችሁ
@hayatomar8066
@hayatomar8066 8 месяцев назад
እዴ እሶኮ ትልቅናት
@nuratube7991
@nuratube7991 8 месяцев назад
​@@user-eo4jq2eg5rአው😂
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 8 месяцев назад
በጣም
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 8 месяцев назад
ወየው ሲጎራረሱ የማክና የፍሬም አስተያይት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@busyline5298
@busyline5298 8 месяцев назад
ዋው የምር ሰራሽላቸው ነፅዬ የኔ ማር እንዴት እንደ ሳቅሁ ተውኝ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 7 месяцев назад
በሳቅ ነፈርኩ😂😂😂 አስተያየታቸው በጣም ያስቃል
@hanamaryam2466
@hanamaryam2466 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-db8ce7zt7y
@user-db8ce7zt7y 8 месяцев назад
ወይኔ ዛሬ ኤፍ እና ማርክ ሳቅ ገደላችሁኝ የስራችሁን ነፂ እና ቡርክ💛💜💛💜
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 8 месяцев назад
ማነው እደኔ በኤፍሬም እና በማርክ የሳቀው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t 8 месяцев назад
ክክክክክክ😅
@hilamoo928
@hilamoo928 8 месяцев назад
😂😂እኔ
@mawaysh
@mawaysh 8 месяцев назад
አረ እኔሥ አናደውኛል የራሥን ፍቅረኛ ይዞ ቁጭ ብሎ በሰው ፍቅር መቅናት እውነት ቢሆንም እዲህ ነው ሚሆኑት
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 8 месяцев назад
@@mawaysh አወ ግን ስጋ አይታ እደከለክለች ደመት ይገላምጡታል ብሩኬን ዱላ ይሻላን እኮ 😂😂😂😂😂
@hayatkamila6204
@hayatkamila6204 8 месяцев назад
Welahi enam saki 😂😂😂 aseteyayechewo😊😊
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 8 месяцев назад
እረ ወላሂ የነፂ ወንድሞች አስመሳይ ናችሁ ወንድማችን ጓደኛ ስትሉ አልነበረም አተ ማርክ የምትባል ከ ሄለን ጋር ስትሟዘዝ ነበር ብሩኬ ካተ ቢበልጥ እጅ አያስም አስመሳይ ጓደኛ ናችሁ ተከሲስ ሁሉ😂😂እምዬ ዊና አራዳ ያራዳ ልጅ❤
@hala.s7467
@hala.s7467 8 месяцев назад
ትክክል እሡ የሠው እህት አፈቀረኩ እያለ ደም እባ እንዳላለቀሰ በህታቸው ሢመጣ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል
@umumeriyem
@umumeriyem 7 месяцев назад
ትክክክል ዊና ይግደለኝ
@user-qu5go8hv6q
@user-qu5go8hv6q 7 месяцев назад
አሁን እሱ በዊና ቁጥጥር ስር ነው ተቀመጥ ስለው ይቀመጣል ተነስ ስለው ይነሰል🤣🤣🤣🤣
@user-sr6xl5fj2n
@user-sr6xl5fj2n 7 месяцев назад
صح
@eeeeeee5879
@eeeeeee5879 5 месяцев назад
ወድም አማቾች ናቸውደ ፕራክ የተደረጉት
@SarabeleteSaron-md4kz
@SarabeleteSaron-md4kz 5 месяцев назад
ፋራዎች ናቸው የእውነት ቢሆኑስ ሁለቱም ቆንጆዎች ናቸው
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 8 месяцев назад
ከሁሉም ያሳቀኝ የማርቆሴ አስተያዬት ነው😂😂😂😂😂😂😂አሪፍ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@zabibamohammed5532
@zabibamohammed5532 8 месяцев назад
😅😅😅😅 ወንዲሞቸን አስታወሱኝ በሳቅ
@EkramEkram-zo2tv
@EkramEkram-zo2tv 8 месяцев назад
እኔም
@seadltube2433
@seadltube2433 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@user-uo4pe4pf2j
@user-uo4pe4pf2j 8 месяцев назад
ኤፌሬምም ማርቆስም ወንድሞቿ ናቸውደ??
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 месяцев назад
እኔም😂😂😂😂😂😂
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 месяцев назад
የወንድ ቅናት ደስነው የሚልኝኪኪኪካ😂😂😂😅😅😅❤ቆይ በፍቅር ሚታይት ምንድነው😅😅😅
@sartt1187
@sartt1187 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 8 месяцев назад
😂😂
@seadltube2433
@seadltube2433 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 8 месяцев назад
ባሌ እራሱ ይቀናል ስልክ ደውሎ ቢዚ ካለበት እንደት እንደሚናደድ😂😂😂😂በጣም ይቀናል
@fatoohadres6372
@fatoohadres6372 8 месяцев назад
😅😅😅😅
@lidacall2815
@lidacall2815 8 месяцев назад
በጣም እራስ ወዳዶች ናቸው ባንዴ ተለዋወጡ እንደውም የእውነት አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይለናል ወጠጤዎች ለራሳቹ ብቻ ነው ምታስቡት ደደቦች
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 8 месяцев назад
😂😂😂በሳቅ ጀምሬው በሳቅ ጨረስኩት ይመቻችሁ አቤት ግን የቅናት ጥግ
@alahamalaham
@alahamalaham 8 месяцев назад
ወይኔ በሳቅ ማርቆሥና ኤፍሬም ተጉረዘረዙ😂😂😂
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 8 месяцев назад
ብሩኬ መኖርህን አሳውቀኝ❤😂😂😂
@mrx7631
@mrx7631 8 месяцев назад
ቢሆንም ሁለት ቆጆዬ አሪፍነው❤ ወድም መከታነው ይባል የለ ለዛነው😂
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 8 месяцев назад
የማርክ እና የኤፊ አስተያየት በጣም ነው ያሳቀኝ ግን ጓደኝነት እደዚ ከሆነ ይደብራል ቀስ ብላችሁ ማዋራት ነበረባችሁ ብሩኬ እኮ ምርጥ ሰው ነው ከቁጅና ጋ ማርክ ደግሞ የፍቅርን ነገር እያወከው ካንተ ጋ ነበር ብሩኬ የተጨነክ ጊዜ በተረፈ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ነፂ የኔ የዋህ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 8 месяцев назад
እናት ምን እደዚህ አደረጋችሁ ምን ይወጣለታል ብሩኬ ምርጥ ልጅ ነዉ ጠበቅ አረገሺ ያዡ ነፁ
@zainasied615
@zainasied615 8 месяцев назад
ሳህ
@dubai1813
@dubai1813 8 месяцев назад
የወንድም ቀናተኞች😂❤❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 5 месяцев назад
🎉🎉 ክክክክክክክ።።ኤፍሬም ማርቆስ በሳቅ ገደላችሁኝ።።ጉርሻውን ። እንደ ጎል ኪፐር።።አይናችሁ ኳሷን የምትጠብቁ ትመስላላችሁ።።
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 8 месяцев назад
ወይኔ ከሁሉም የኤፍሬም አስተያየት በጣም ያስቃል 😂😂ማርክ ደግሞ ለምንድነዉ በፍቅር የሚተያዬት አላለም ለማንኛዉም ይመቻችሁ ዘመድ ካልሆናችሁ ተጋቡ❤❤❤❤❤ ዉቦችዬ
@rhema89
@rhema89 6 месяцев назад
😂😂😂😂በስቅ ምትኩ ምን ልንለዉ ነዉ አላለም
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 8 месяцев назад
እንዴ ኤፍሬምና ማርክ ምን ሆናችሁ ነው ቢሆንስ ደስ ሊላችሁ ይገባል
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 8 месяцев назад
ሳህ
@abayabay3382
@abayabay3382 8 месяцев назад
እኮ😂😂😂😂😂
@fatumfatum-bg1rx
@fatumfatum-bg1rx 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 месяцев назад
ይደብራላ ልኩስኩስ ያለ ይሆናል ከወድሞችሽጋ ጎደኛ የሆነ ሰው ኖ
@marizatube5186
@marizatube5186 8 месяцев назад
ያቁታላ 😂 ምን ወንዶች ለእህታቸው የማይሆን ሰው አይፈልጉም
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 8 месяцев назад
😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩኝ አየ ማርቆስ እስተያየት 😂😂😂😂
@zenashab4209
@zenashab4209 8 месяцев назад
ስንቴ እንዳጎሮሰላት አይተሃል ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂
@user-mj3ef3ut6p
@user-mj3ef3ut6p 8 месяцев назад
በፍቅር የሚተያዮት አላም ማረክ😂😂😂ኡኡኡኡኡ አምላኬ ሆይ ሄዴ ቀሰለ በሳቅ😂😂😂
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 месяцев назад
እየበላችሁ😂😂😂 ስስቅ ቲን ብሎኝ ነበር ተቁለጨለጩ እኮ ጉድ ተሰሩ ዛሬ brother 😂😂😂ሲጠርግላት ሽንት ቤት ይዟት ሄደ😂😂😂😂
@Temrelove
@Temrelove Месяц назад
😂😂😂😂😂
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 8 месяцев назад
ወይኔ ተቃጠሉ 😂😂😂😂😂 ዛሬ ገደልሻቸው
@etetewami9042
@etetewami9042 5 месяцев назад
❤❤❤ ብሩኬ ነፃነት በጣም በጣም ቆንጆ ነው የሰራችሁት።።ኤፍሬምና ማርቆስ ።።እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም።።።
@Hayah-sw2jd
@Hayah-sw2jd 5 месяцев назад
ወይኔ ዛሬ ሞትሁበሳቅ የማርቆስ ማ ፍጠጥ የገረመኝ😁😁
@ethiojole
@ethiojole 8 месяцев назад
ወይኔ የቅናት ግልምጫ 😮😅 እናንተ ብቻ ናቹ አፍቃሪ😂😂
@mawaysh
@mawaysh 8 месяцев назад
😂😂😂 ደምሪኝ ውዴ
@zuleyha6990
@zuleyha6990 8 месяцев назад
የነሱ ከፍ😮😮😂😂😂😂
@khalilcell8560
@khalilcell8560 8 месяцев назад
ሰሀ😂😂😂😂 ቅናት ምንችግር አሌ ግን
@rehmaemam571
@rehmaemam571 8 месяцев назад
ለራስ ቲቆሱ አያሳንሱ ማርክ ለራስህ ፍቅረኛ ይዘህ 😂😂😂😂 እደውም ተጋቡ ነፃነት ሆ😂😂❤❤❤❤❤
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 8 месяцев назад
ወንድሜ ትዝ አለኝ😂😂😂በጣም የምወዳት ጎደኝ ነበርችኝ ጠይቂልኝ ይለኝል እኔን ሲጠይቁኝ በጣም ይናደዳል ለራሳቸው ይዘው 😅😅😅😅😅
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 8 часов назад
የኔ ቢጤ😂😂😂😂
@birucke
@birucke 8 месяцев назад
የአመቱ ምርጥ ፕራን አይ ማርቆስ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 8 месяцев назад
ወየውኔ በሣቅ ገደሉኝ ሠው ማማት ይችላሉ ኤፊና ማርክ😅😅
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 8 месяцев назад
በዝህ በዚህ ዊና እንደኛ እናተ ፋሮች ናችሁ ቢሆንኳን ስለምትወዱት ዘመድ ይሆናል ብላችሁ ባለማስባችሁ ስገጤዎች ብያችኃለሁ!!!!
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi 8 месяцев назад
Tekekel 100&√√
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 8 месяцев назад
ቀላል በጣም ያናድዳሉ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 месяцев назад
እረ ሲጀመረ ልጁ በጣም ነው ደስ ሚለው ምናልባት ገዘብ የለው ይሆናል
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 8 месяцев назад
@@sn-jn3eg ምንም ቢሆን እኳን ጓደኛቸውን እንደዚህ ማድረግ የለባቸውም ነበር
@samrilove1772
@samrilove1772 8 месяцев назад
Inem des yilachewali biye nber iswa biton gin desatawan indeti indemtigelthi yaqutali😂
@user-oz7pd1tc5q
@user-oz7pd1tc5q 8 месяцев назад
ማሪያምን በሳቅ አለኩልሽ ነፂ እድሉ ተገኝቶ ሀገር ገብተን እኛም ብጋብዛቹ ደስ ይለናል ❤🥰
@user-zs2dd1vu1g
@user-zs2dd1vu1g 5 месяцев назад
በጣም ነው ያስጠላኝ ማርክ ቢሆንስ ምርጥ ልጅ ነው ክምር ማርኬ ❤❤
@rahamauae2283
@rahamauae2283 8 месяцев назад
ቢሆን ደስ ይላል ሁለቱም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው።። እማ ሲልሽ ማርቆስ እማ ጭራሽ እማ ❤❤እኔ በሳቅ ሞትኩ እንደዚህ አስቆን
@zuzi8166
@zuzi8166 8 месяцев назад
ማርክ እና ኤፊ ሁኔታቸው 😂 so funny this video👍🌹
@etetewami9042
@etetewami9042 6 месяцев назад
🎉🎉 ብሩኬ ደስ የሚል ፕራንክ ነው።።ችለህበታል እንደዚ የሚያስቅ በሌላም እንይህ።።
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 8 месяцев назад
አቤት ማርክ የፍቅር ነገር አይተህው የለ ተረዳ ደሞ መልካምነት ከዊና ተማር ስንት መስዋት እደከፈለልክ
@hanahana1960
@hanahana1960 8 месяцев назад
ክክክእክክክክ አቤት አስታየት ብልጦች እናንተ ብቻናችሁ አፍቃሪ እህት ፍቅር አይዛትም 😄😄😄😄😄😄
@eyaruseSole
@eyaruseSole 8 месяцев назад
ተማሪ እለሁ ወንድሜ ያየኝ አስተያየት አየዉ ዘሬ 😂😂😂😂😂😂
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 8 месяцев назад
በሳቅ ሞትኩ አይ ወድሞችዬ❤❤❤😂😂😂 ተመቸኝ ነፂ👌👌👌
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 месяцев назад
ውነት ሰራሽላቸው አር በሳቅ ሞኩኝ አስተያየታቸወ😂😂😂😂😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 месяцев назад
ተጋብ ስታምሩ
@toybaali8559
@toybaali8559 4 месяца назад
የኔ አባት ብሩክየ እደት እዳሣዘነኝ ❤❤❤የነሡማ አሥተያየታቸው እደት እዳሣቀኝ😅😅😅😅
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 8 месяцев назад
😂😂😂በጣም ደብሮኝ ነበር ኤፊ አሳቀኝ ወይ ማርክ 😂😂
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 8 месяцев назад
ብትጃምሩም በጣም ምጦች ነቹ ምን ችግር አለ እነቴ ስትፈቃሩ ማን ምን ብሎሀል በዳሰት ስጋባ ልጁን ትማታለቹ ወይኔ ቅነታኞች😅😅😅
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 8 месяцев назад
ማርክ ግን ምን ሆነህ ነው ፍቅር እንዴት እንዳረገህ እያወክ እንዲህ መሆንህ ሌላ ምንም አልልህ የፍቅረኛህን አባት መልሶ ይላክብህ አሜን በሉ ተመልካቾች ሆሆሆሆ 😂😂😂😂😂
@jemhussen4666
@jemhussen4666 8 месяцев назад
ልክነሽ ፍራነው ደደም
@user-lr2mp4ok6u
@user-lr2mp4ok6u 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@balainesh8473
@balainesh8473 8 месяцев назад
ፋራ ቀላል
@makyayasin3345
@makyayasin3345 8 месяцев назад
እውነት ነው
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 8 месяцев назад
😂😂😅😅😅😅
@user-mm1cq4ot8s
@user-mm1cq4ot8s 6 месяцев назад
አግቢዉ ነፂየ ሁላችሁም ቆጆናችሁ
@user-ni7lf5sf9q
@user-ni7lf5sf9q 8 месяцев назад
😂ወዮ ስቴ እዳጎረሳት አይተሀል አላለም ኤፍሬም😂
@irikrir538
@irikrir538 8 месяцев назад
ኤፍሬም እና ማርኬ ወይኔ አስተያየት 😁😁😁😁😁
@user-sy3xf6ym9q
@user-sy3xf6ym9q 8 месяцев назад
እንዳዉም ታጋቡ ዳስ ትላላችሁ❤❤❤ ማርክ እና ኤፍረም 😅😅😅😅😅
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 8 месяцев назад
ምርጦችዬ ፈታ አረጋችሁኝ ብሩኬ ደሞ ሳልሞት መላ በለኝ የኔ ባለማህተብ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 8 месяцев назад
ነፂየ የኔ ቆጆ ቢሆንስ ምን ችግረ አለው ኤፉእና ማረክ ግን አየሓቹህ የራሳቹህን ሂወት እየፈለጋቹህ ለነሱ ደስ አይላቹህም ይገረማል
@kidsttube3111
@kidsttube3111 8 месяцев назад
ወይኔ አስተያየታቸው እደት እሳኩም እደት እደተሳቀኩም በጌታ😂😂😂😂
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 8 месяцев назад
ግን ወንድሞቻችን ሲያፈቅሩ እኛ ደስ ይለናል እኛግን ፍቅርኛ አለን ወይም እናስተዋውቅችሁ ስንል እርይ ነው የሚሉት ግን ለምን
@hfem3901
@hfem3901 8 месяцев назад
ወይኔ ኤፍሬም 🙄🙄🙄 ነው ማርቆስ ሁለት ኘራክ ሳደርግ በእናት መሳደብ 😢😢😢 ነፂነት ጎበዝ ብርቱ❤❤❤❤
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 4 месяца назад
ክክክክክ😅😅😅😅😅😅 ወየው ማርቆስ ገደልከኝ😊
@youtubeyoutueb
@youtubeyoutueb 8 месяцев назад
ወዬኔ በሣቅ ደንግጣ ባይ አላለችም ወድምነት ኩራት በዚአጋጣሚ ወድም ያላቹ ምክራቸዉን ስሙ ,,,,,,,,,,,አበሮስ ደስትብሮ ጎታ የቀየሁ
@user-iq8ol3vk6h
@user-iq8ol3vk6h 8 месяцев назад
ኤክ የቀየኖ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 8 месяцев назад
በሳቅ እምታቀው ነገር አለ አላለም ማርቆስ የኔምስጊን
@user-io5mo4uc6o
@user-io5mo4uc6o 5 месяцев назад
አረ ማርክ ኣስተያየት😂😂😂😂ኢፍረየም ምስኪን ስንቴ እንደኣጎረሳት ኣይትሃል😂😂😂😂😂😂
@WerkaWerka-br1ho
@WerkaWerka-br1ho 6 месяцев назад
ወይኔ ማርክ😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደለኝ❤
@user-mo3dp1zu7l
@user-mo3dp1zu7l 8 месяцев назад
ነፂዬ የኔ ልዩ የኡነት ተፈቅረቹወል ብዩን ከቡሩክ በቀ ወንድሞችሽ ተናደዱ መለት ነው... ምቀኛ ነቸው... በተለይ መርቆስ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 8 месяцев назад
ሀሜታ ስትችሉበት ኤፍና ማርክ😂😂😂ምን አስቀናችሁ ቆይ😂
@rhema89
@rhema89 6 месяцев назад
😂😂😂ቀላል ማረክ ጠረገላት ኤፍ ደግሞአየህ ሺንት ቤት ወሰዳት አላለም😅
@AsnidebelaAsnide-px3go
@AsnidebelaAsnide-px3go 8 месяцев назад
ማርያምን ኤፊ እና ማርክ ያወሩት ነገር ቀላል ያስቃል😂😂😂😂😂
@danodano5284
@danodano5284 2 месяца назад
እረ ወየውውው በሳቅ ማረክና ኤፊ የቅናት መንፈስ 😂😂😂😂😂😂
@zenatali7913
@zenatali7913 8 месяцев назад
ማርቆስ ፍቅርን በራስህ አይተህ ነጺላይ እንዲህ ትሆናለህ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 6 месяцев назад
የተቢወንድም ነው ማርቆረስ
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 6 месяцев назад
​የአጎታቸዉ ልጂ
@zamzam123-wi1wf
@zamzam123-wi1wf 8 месяцев назад
ነፂየ ያለምንም ምክኒያት ነው የምወድሽ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 8 месяцев назад
እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ በእውነት ግን የራሴን አስተያየት ልናገር ❤❤❤❤ስወዳችሁ ቢሆን እንኳን ጓደኛችሁ ነውና ደስ ሊላችሁ ይገባል ቢሆንኳን ማለት ማለተም ጓደኛችሁ ነው ,,,,,,,,,,
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 месяцев назад
አይ መልካም ቤተሰብ ❤ነፂ ሰራሽላቸው❤ኤፍ እና❤ማርኮ ምርጥ ውድሞቼ ሰወዳቸው ተባርካቹ ቅሩ
@etetewami9042
@etetewami9042 8 месяцев назад
❤❤❤❤ ማርቆስ ልጄ ቢሆንስ አንተ ፍቅርን ታቅ የለ ? ለምን ከፋችሁ።።እስቲ አስረዳኝ።።አንተም ጓደኞቻችሁም ለእህቶቻችሁ።❤❤ እንደ ዊና ጥሩ ሁኑ
@seadltube2433
@seadltube2433 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@moamna9019
@moamna9019 8 месяцев назад
ድነዝነዉ የራሴ ዩሁንባይ
@zainasied615
@zainasied615 8 месяцев назад
​@@moamna9019ከምር አናዶኛል
@zdtube7721
@zdtube7721 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂አይ ወዶች ፍቅረ በራሳችው ብቻኮነው እሚወድት ጉድ ክቻላችሁ መክሮ ማሰተካክልች የምን ቅናትነው ዉይ
@user-jp8ul4ci5g
@user-jp8ul4ci5g 8 месяцев назад
አረበጣምየነሱብቻነውፍቅር
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 8 месяцев назад
😂እንዳውም ፍቅረኛሞች ሁኑና ኣሰናቸው😅😊
@sarangish4220
@sarangish4220 8 месяцев назад
😂😂😂እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂ማርክ አተ ምቀኛ😂😂😂😂
Далее
💦ቀለዱብኝ😳
9:05
Просмотров 132 тыс.
💜☀️✨
00:47
Просмотров 214 тыс.
🛑አዲስ ቤት ገባን
19:02
Просмотров 125 тыс.
📢 አባቴ ብዙ ነገር አስተምሮኛል
21:48
📢 ዊና ሀያቱን ይዞ መጣ #prank
19:36
Просмотров 101 тыс.
💜☀️✨
00:47
Просмотров 214 тыс.