Тёмный

ማርታ ጎይቶም፣ እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ) Ethiopian movie 2019 

Addis Films
Подписаться 642 тыс.
Просмотров 523 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
እንግዳሰው ና ማርታና የምወድ እጅ ወደ ላይ
@woyini2675
@woyini2675 5 лет назад
እግር ወደላይ ብያለሁ እኔ ደግሞ
@jhhj2522
@jhhj2522 5 лет назад
አንችንም ውድድድድድድ ነው የማር ግሽ ለሰው ልጅ አሳቤ እግዝያሐብር ይጠብቅሽ
@Abaymagna
@Abaymagna 5 лет назад
👉🙋
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
Siystelu idet l lije betu layi afun yikeftal
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@woyini2675 ክክክክ ይመችሽ
@fasika123
@fasika123 5 лет назад
Teddy ❤️❤️❤️❤️😍
@ጽርሐአርያም
@ጽርሐአርያም 5 лет назад
ዋውውው መጨረሻው ደስስስስስ ይላል
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
ከፍላቺሁኝም። አላይ። እንኩዋን። ልከፍላቺሁ። ካልከፍልሽ። አታይም። ካላቺሁ። እዛው። ወደ። ስልኬ። እንዳይመጣ።
@ኣጄኪትግራይ
@ኣጄኪትግራይ 5 лет назад
ክክክክክክክ እኮ
@samuvsnadutube65
@samuvsnadutube65 5 лет назад
Teddaan siwodew iko hullum yamiribihal
@ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ
እኔ ግን ኮሜት የምሰጡው ትገርሙኝ አላችሁ ቴዲ ካለበት እክሌ ካለበት የምትሉ ሌለውን ለምን ታያላችው ብዙ ፊልም ላይ ቴዲ የልም ወይም ሌሎች ሁሌ ታዋቂ ብቻ ለምን እናደቃለን ሌሎችም እኮ ደክመውበታል
@rahemt7625
@rahemt7625 3 года назад
እውነሽን ነው ቴዲ ያለበት ኮሜንት አይጠፋም
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 года назад
እውነት
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 5 лет назад
ቴዲዬ ያለበት flim ሁሉ ይመቸኛል
@godblessyou3900
@godblessyou3900 5 лет назад
1ትኤድ 2ሀና 3 ሰላም እነርሱ ያላሁ ፍልም በጣም ነዉ ምወዳሁ
@Filseta
@Filseta 5 лет назад
ማሬ የሚባለው ቃል ሢቀፈኝ የውሸት ሥለሆነኮነው ኤጪ
@tsts1683
@tsts1683 5 лет назад
እኔስ ብትይ ስጠላ ማሬ ውዴ 😷 ስሜን አሞክሽቶ ቢጠራኝ ይሻለኛል
@እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ
@እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ 5 лет назад
@@tsts1683 እኮ
@saharahismael5040
@saharahismael5040 5 лет назад
እዉነት ነው
@tnagiyawonedemonafake2346
@tnagiyawonedemonafake2346 5 лет назад
Enasa betey
@buskaman3817
@buskaman3817 5 лет назад
ማሬ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
በመጀመሪያ ይህን ይመስል ትምህርት አዘል ፊልም ባለቤት ዳራሲና ዳይሬክተር ብዙአየሁ አለሙ እናመሰግናለን ወላጆች ልጆችን ወልደው ከቤተሰብ ጋር አለመገኘት ብዙ ችግር አለ ሰለዚህ ወለዷ መደበቅ ጥሩ አይደለም ማንነታቸውን በግልፅ መናገር አለ መጨረሻው ያምራል
@እኔማለትያውእኔነኝ
እደው የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከልቤ ነው ሁሌም ከማየው ድራማም ሆነ ከሚለቀቅልን ፊልሞች አንችን ኮሜንት ስር ሁሌም አገኝሻለሁ እማቅሽም በፕሮፍይልሽ ነው ሰላምሽ ብዝትትት ይበል ውድ የሀገሬ ልጅ😘😘😘😘😘ለምን ወደድሽኝ እዳትይኝ ማርዬ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@እኔማለትያውእኔነኝ የኔ ውድ እህቴ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስላምሽ ይብዛ እኔም እወድሻለሁ አንቺም ለምን ወደድሽ እዳትይኝ ውደድ ማር
@madinalove519
@madinalove519 5 лет назад
አይዋ ላ 😆😆 አሪፍ ነው
@amalalzaabi452
@amalalzaabi452 5 лет назад
እንደኔም ፍቅረኛ ማማዬ ሲላት ፍቅሬ ትዝ አለኝ እኛም ከምንወደው ፍቅራችን አንድላይ ምኖንበት ቀን ቅርብ ያድርግልን ኢሻላህ
@zahralalam1551
@zahralalam1551 2 года назад
አሚንንንንን ያራብ 🤲🤲
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 5 лет назад
ጥሎብኝ የወደፊት ባለ ማማየ እያለ ቢቆለጻጸሰኝ ደስ ይለኛል
@ፊደልጎይትኦም
@ፊደልጎይትኦም 5 лет назад
ማማየ
@እናቴህይወቴ-ሠ3ወ
@እናቴህይወቴ-ሠ3ወ 5 лет назад
የኔስ ባል ማም ብሎ ነው የሚጠራኝ
@selammamotube7574
@selammamotube7574 5 лет назад
kkkkkk ,በይ ተጠንቀቂ ቆንጆ ማማየ የሚለው ሁሉ ባል አይሆንም ብል እንዳይሆን ብሽ ክክክክክ
@asteraster6531
@asteraster6531 4 года назад
እኔምአይዋጥልኝም
@rahemt7625
@rahemt7625 3 года назад
እኔ እረህምየ ታለኝ ይበቃኛል የምን ማር የምን ማማየ ደስ አይለኝም
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 5 лет назад
በተናታችሁ ላይክ አደረጉኝ መዳም ልጇን ልደረኝ ነው😋😉
@yerukhamid469
@yerukhamid469 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkkk
@weyenihusen3567
@weyenihusen3567 5 лет назад
Kkkk
@zelaftube5292
@zelaftube5292 5 лет назад
ኧረ ደግ አድርገሻል ግን በዚያው ልክ አስቀሽኛል ክክክክ
@hananmohammed9777
@hananmohammed9777 5 лет назад
Hahahahaha areb letagebi habeshan tetesh setanadeji
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
Kkkkkk
@መስከረምየድንግልማርያምል
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም👌👏 ሀዬ የድሬዋ ልጅ ደስ ስትል😍😘😘
@leonalmessileonalmessi5620
@leonalmessileonalmessi5620 5 лет назад
የምጥ መርፌ የተወጋሀዉ ልጅ እንዴት ነህ ደህና ነህ 😜ጥፊ ዉስጤ ነው 🤣🤣
@የገጠርልጅነኝ-ረ1ዸ
እንዴ ሰራችልኝ አይደል ካየሁት ቆየሁ አዲስ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ትገርማላችሁ ሰራችሁልኝ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 4 года назад
ክክክ
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 4 года назад
ሺባው ግን አሠራር ተመችቱኛል
@rahemt7625
@rahemt7625 3 года назад
ክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 лет назад
ቴዲ ያለበት ምንም ቢቆይ ውስጤ ነው እስኪ ልቹፈው
@rahemt7625
@rahemt7625 3 года назад
እኔም ስወደው ቴድን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
ማርቲና ቴድዬ ስወዳችሁ ጥግ ድረስ ውድድድድድድድድ
@SmarhQHT
@SmarhQHT 3 месяца назад
Isti qimamoch indane guadanyaa yelalachu
@bojanmilivojevic1502
@bojanmilivojevic1502 5 лет назад
Awe Teddye selale becha degeme ayehut ❤️
@lebealanetenjelelealayelew1556
እረ የምን ገንዘብ መክፈል ሢታክታችሁ ትለቁታላችሁ ያኔ እድሜ ለመዳም ዋይፍ አየዋለሁ
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 4 года назад
ክክክአረበሳቅ
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 лет назад
ደግሜ አየሁት ማነው እንደኔ ደግሞ ያየው አስተማሪ ፊልም ነው
@rahemt7625
@rahemt7625 3 года назад
እኔ
@rahemt7625
@rahemt7625 3 года назад
አይ ሶደሬ እያልሽ ምትቀባጥሪው ይንቀልሽ አቦ
@DD-kj8il
@DD-kj8il 5 лет назад
ማማዬ የሚለው ቃል ደስ ይለኛል የኔ ማር የሚለውን አልወደውም ሲበዛ
@SaraH-xz7nf
@SaraH-xz7nf 5 лет назад
ማማየ
@tegesttegest5417
@tegesttegest5417 5 лет назад
ማማሲል ልቤይመታል የኔ ፍቅረኛ ማማዬ ነበር የሚለኝ አሁን በስ።ት
@sesayihailu6116
@sesayihailu6116 5 лет назад
ቴዲዬ እኔ አንተን ውድድ ሰው እኔን ጥምድ ሲወድህ በፍቅር 😁❤❤
@rahemt7625
@rahemt7625 3 года назад
ክክክክክክክክክክ
@Christyjess
@Christyjess 5 лет назад
Love from India . Heard ur food are great taste , so much nice places . Wish I can visit once
@ትግስትየደብረሲነዋ
ተደገመ
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 лет назад
Thanks brother
@amird9210
@amird9210 4 года назад
Come & VZT brother
@getachewassefa9481
@getachewassefa9481 5 лет назад
ማርቲ ፀዓዳ
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 5 лет назад
እረ ጋይስ ያአላህ ተለቆል አብረን እንሹፍ ያበደ ፊልም ነው
@hayaat9236
@hayaat9236 5 лет назад
F G ezi metesh ye allahen sem atetri/ ra 😏
@ውበትማለትተፈጥሮነው
እና ምን በአላህ አስባለሽ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 лет назад
Teddy gin gobez acter new lemin ayishelemim
@relaxwithnature9259
@relaxwithnature9259 5 лет назад
Addis film unsbescraibe እንደዚ አይነት ብልጥነት ደስ አይልም✋😂😂👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🚫🚫🚫
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
የቆየነዉ ግን ድስይላል ኧረ ቴድ 😱😱
@tseyibat.belaye5105
@tseyibat.belaye5105 5 лет назад
ይመቻችሁ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
በማስታወቂያ ላይ ያላየሁት ፊልም በማስታወቂያ ያልተንዛዛ እስኪ ልየው እና እኮሜንታለሁ ያልተደገመ ከሆነ ነው ከሆነ የስድብ መዓት ነው የማርድባችሁ
@linalina5554
@linalina5554 5 лет назад
መስደብ መሸነፍ ነው
@weynibh4713
@weynibh4713 5 лет назад
አሪፍ ይመስላል እስኪ እንየው
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 лет назад
ቴዲ ያለበት ፊልም በሙሉ ውስጤነው
@markanjuju8472
@markanjuju8472 5 лет назад
እኔምለው ኮሜታተሮች እስኪ ያየነው ነው ከምትሉ አይቸዋለሁ ብትሉ ነው ተጠራርተን ነው ያየነው ሆ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
እኮ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 лет назад
አዲስ አደለምኮ ቆይትዋል ከታየ ግን ደስ የሚል ስለሆነ ልድገመው ብዮ ነው ።የቴዲ ፓርት ግን እልህ ነው ወይስ ፍቅር እንደኔ እልህ ነው ።
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h 2 месяца назад
እፍፍፍፍ ቴዲ በጣምኮ ነዉ እሚታስከቅኚ 😂😂😂😂😂ሀሪፍ ነዉ ድስ ይላል
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
አዜብ ምርጥ ጓደኛ ናት ግን ታሳዝናለች😢😢😢
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
ቴድዬ ማርቲ ስወዳችሁ ፊልሙ ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው ደራሲው ምችት ይበልክ ምርጥ ስራ ነው
@hayth4963
@hayth4963 5 лет назад
ማርታየ አድናቂሽ ነኝ
@ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
መነው በታዬ ፊልም ልባቺንን ቀጥ ታረጉናላቹ😃😃😃
@Filseta
@Filseta 5 лет назад
ተነፉ
@zed5038
@zed5038 5 лет назад
በለዉ መጨረሻዉ ምኑም አላማረ ምርመራዉ በየት ተካሂዶ ነዉ እሥር ቤት አንደዬ እህትና ወንድም ደሞ አይደላችሁም ቅጡም አለየኝ
@tsionbelay2611
@tsionbelay2611 4 года назад
Abo beyemehalu yemetasegebute video aza new betammm
@rabianugiby4763
@rabianugiby4763 5 лет назад
ከአርቴስቶች በለይ የምወደው ቴዲን ቢቸነው የበጠው ይፈንደ
@ekruekru5214
@ekruekru5214 4 года назад
ኮሜቱ እራሱ እራሱን የቻለ ፊልም ሆኖብኛል
@rosirosi866
@rosirosi866 5 лет назад
አቦ ይሄ የሰገሌ ፍልም መይደል እንዴ ሺ ጊዜ እንየው እንዴ
@ቲናነኝየመሬዋ
@ቲናነኝየመሬዋ 5 лет назад
ኮመንታተሮች መቼ ኖ ስራ ጨርሳችሁ ፊልም ላይ ምታፈጡት ኡኡኡኡኡ ፍጥነታችሁ 🙆🙆ስለፊልሙ ሳየው እኮምታለሁ አሁን ቢዚ ነኝ 😯😯
@dearmama4027
@dearmama4027 5 лет назад
Teddy yemwedow mirt ye Ethiopian tewanay. Ayzo Berta tedye. Simon from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹 live in🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 yimechachu ethiopiawianoch.
@ፈቲየአላህባሪያየረሡልወዳ
እውነትያህያለቦጭቶማሥ
@Jesusislord8295
@Jesusislord8295 5 лет назад
ቲ😌 ያየነው ነው ሰራችልኝ😎😎😎😎
@saaedd256
@saaedd256 5 лет назад
በማርታ ፍቅር ምስቁልቁል አርግኛል 💗💗💗
@yohan7782
@yohan7782 5 лет назад
እኔም
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
ወደራስህ ተመለስ ሰዉ ባቅሙ ነዉ 😃
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
ጎበዝ
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ
@@bladobelly9989 እኮ
@Filseta
@Filseta 5 лет назад
የአህያ ሎንቦጪ 😂😂😂😂😋😋😋😋😋🙆🙆🙆🙆
@lebealanetenjelelealayelew1556
እንግዳሠው ስወድህ በሣቅ ወደኩ
@betybetyk8722
@betybetyk8722 5 лет назад
ቆየን እኩ ካየነው ግን ምርጥ ፊልም ነው
@አማራነዉደሜአማራነዉደሜ
ዋዉዉዉዉ ደስሲል😘በርቱ ምስጥብየነዉ ያየሁት
@blessedbe4life206
@blessedbe4life206 Год назад
የፊልሙ ርዕስ ምንድነው?
@wogaguneyaty37
@wogaguneyaty37 5 лет назад
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 5 лет назад
Aerif new beleya mechreshw
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 5 лет назад
Tadee batme batme batme nwu mwdchu mirt mirte filmuche eysynw l love sumchi tedyy min lugh
@Tdarochiyoutub
@Tdarochiyoutub 5 лет назад
ኤጭ አረ ማስታወቂያው ይበቃ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад
የዱአ ምንነት ካወቃችሁ ለምን አትሰልሙም ኑ ወደ እስላም
@rosebelete9209
@rosebelete9209 5 лет назад
የቆዬ ፊልም ነው እንዴ ምትጋብዙን ስታናድዱ
@سعيدهبشير-م1ت
@سعيدهبشير-م1ت 5 лет назад
ሰአዲ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ቴዲ ግን ምነዉ የፍቅረ መቀስ ሆንክ ሆ
@እያሙወዳጀአይሰው
አሪፍ ነው
@rosakejela4503
@rosakejela4503 5 лет назад
Awon hulem fikir tilik mesohatinet new esun lemadan wym lemetebek yemikafelewum waga kebad new gn endih sisaka mwcereshaw siyamir weder yelelew desta new hulem fikir yashanifal
@MaKida-b2k
@MaKida-b2k 9 месяцев назад
፤ሠሠ
@zeyferesuzgalbbieza4752
@zeyferesuzgalbbieza4752 5 лет назад
I am from eritrean I love habesha
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ
ብር ብር አትበል ተለቀቃችሁ ልቀቁ በተረፈብየራሳችሁ ጉዳይ
@رحمهحسن-ل4ك
@رحمهحسن-ل4ك 4 года назад
،ቴድን ማግኘትየምግዜምምኞቴነው ማግኘት ብቻ ሳይሆን የራሴየማረግበት ቀን ይኖራል በቃ ቴድ ሁሉ ነገሬነው
@تلتروة
@تلتروة 4 года назад
እሠይ
@happyt1335
@happyt1335 5 лет назад
Anybody know The music on the movie
@ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ
እር የቆየን ግን ደስ ነው የምል ማርታን ስወዳት
@betelhabeshawit4377
@betelhabeshawit4377 5 лет назад
ልየውና እመለሳለው
@yty7791
@yty7791 5 лет назад
እናንተደሞየምርጦችምርጦችናቹ። በተለይየማርታፍቅረኛዋውዋውበደንብሰርተሀዋል።ለቀጣይበርቱልየኢ/ያዜጎችከማንምበላይወርቆችነን።ይሀነንእመኑኝ።
@ዜድኮርኩትእናጀይላስወዳቹ
betam des yemil film new ❤❤❤
@melissaarnie601
@melissaarnie601 5 лет назад
በጣም ቀሽም ፊልም
@tizuselam9944
@tizuselam9944 4 года назад
Ewunet des aylim zimbilo film....yilik des mitilewa lijitu nat netsanetwa
@bntileslamzed4301
@bntileslamzed4301 5 лет назад
በጣም ያሳዘነኝና ትምህርት የወሰድኩበት ፊልም ነው እናመሰግናለን
@ራህሚቲ
@ራህሚቲ 3 года назад
ወይኔ ቶማስ ተንከሲስ የሆንክ ልጂ ታሾፋለህ አ ክክክክክክ
@ኦርቶዶኦክስመዝሙር
በዛ ቴዲን ወደድነው ብንላቹህ ያየነውን መልሣቹህ ኤጭ
@rahemt7625
@rahemt7625 3 года назад
ክክክክክክክክ
@abitube3078
@abitube3078 5 лет назад
አሜንየ። ስወድህ። ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ ቦርጭ ማጥፋት ለምፈልጉ ፎቶየን በመጫን እዩት
@ኤደንነኝከቢቸና
@ኤደንነኝከቢቸና 5 лет назад
Sodera lemang
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад
ውይ ደስ የሚለው 2011 ነበር ያየሁት ደጉ ግዜ
@judibubu3543
@judibubu3543 5 лет назад
Lejta maleta Mareta metewen atechelem
@alammarr9911
@alammarr9911 5 лет назад
Wwweoooo bexam desiyelal tnx!👌
@የወሎልጂ-ዠ9ኰ
@የወሎልጂ-ዠ9ኰ 5 лет назад
አጀማመሩ ሀሪፍነበር ግን መጨረሻው አያምርም
@mselmanicell673
@mselmanicell673 5 лет назад
Titina
@messigetachewyeargulej3486
@messigetachewyeargulej3486 5 лет назад
Er geba belu gayes sew yelem adise new mesel
@ወሎገራገሩወሎገራገሩ-አ5ጐ
እነሽቃሊት ኑ እንየው
@gelilatadese6793
@gelilatadese6793 5 лет назад
Tedye bexam tichilaleh👌👌👌
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
አዲሥ ነው ጋይሥ
@melkamdegen9079
@melkamdegen9079 5 лет назад
Salanat Emirat የቆየነው ግን ሀሬፍነውካላየሽውእይው
@sadeabduyoutubs4898
@sadeabduyoutubs4898 5 лет назад
አደለም የጃጀ ነው
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
እንደውም ያየሁት ነው ውዶቼ አመሠግናለሁ
@wubicapi9691
@wubicapi9691 5 лет назад
Ere bakachu meba film likekulin
@etiofikrmiss4825
@etiofikrmiss4825 5 лет назад
Andega neg
@saadaallih5162
@saadaallih5162 4 года назад
አረ በናታችሁ እችን ክፍያ ምናምን እያለይ በመሀል የምዘባርቅ ሴት አቁሙልን እንይበት 😔😉
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
እኮ
@SsSs-qc3rj
@SsSs-qc3rj 5 лет назад
አር ታሺ ይደብራል የቆየነው
@danielzKebena
@danielzKebena 5 лет назад
Same people same story same shit..
@keyawodemu9954
@keyawodemu9954 5 лет назад
Sodri sodri yarigachu
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ቴዲ ግን ምነዉ የፍቅረ መቀስ ሆንክ ሆ
@fatumayoutube5766
@fatumayoutube5766 5 лет назад
የቆየነዉ ያላያቺሁእዩት
@liyutube6580
@liyutube6580 5 лет назад
ይሄ ባለ ሻሹ ልጅ ሲያስተላ
@rahmamasri8663
@rahmamasri8663 5 лет назад
😂😂😂
@አባይ-ኸ7ፈ
@አባይ-ኸ7ፈ 5 лет назад
አደስ አደለም
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 4 года назад
I am so mad that I spent my time watching this kids movie!!! I wonder what the writers thinking when he is making this story! So childish
@ዳጨውዳጨው
@ዳጨውዳጨው 5 лет назад
Tedey
@metageswodaje9047
@metageswodaje9047 Год назад
ማርታዬ የኔ ቆንጆ
Далее
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн
Bezimeta (Ethiopian movie 2017)
1:34:39
Просмотров 520 тыс.