Тёмный

ማርክ ለአቢ ቃል ገባለት 🫠 በአዲሱ አመት እንዲደብረህ አልፈልግም 

ABI KIROS
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ 🙏🏾
#lijtofik #abtube #marketube

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 615   
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 23 часа назад
አበርታቱት የት አላችሁ ወለዬዎች የት ናችሁ ግን??
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 23 часа назад
አለን በሥሡ የኔዋ ሌሎቹማ ዉሸት ያለበትነዉየሚሮጡት
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 23 часа назад
መች ለራሳችን ሰው አንሆን
@Made262
@Made262 23 часа назад
​@@ZUZUmidiy3714አዉ ወላሂ እደቡታጂራ ይቶበሮች የወሎ ይቶበሮቹንም ቢያፈምሷቸዉ ጥሩነበረ
@rahima1683
@rahima1683 22 часа назад
አለን አለን❤❤❤
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 22 часа назад
@@user-vp6oe9vb9m ወላ አቃጠሉኝ እነዚህ ዴነዞች
@ABI_KIROS
@ABI_KIROS День назад
በጣም አመሰግናለሁ ማርክ እና የማርክ FAMILY ❤
@FatimaMuhammed-z7f
@FatimaMuhammed-z7f 23 часа назад
ወንድሜ አብሽር
@11Secho
@11Secho 23 часа назад
ምንም አይደል በርታ ወድም አለም❤
@Zadነኝተስፈኘዋ
@Zadነኝተስፈኘዋ 23 часа назад
በርተ ወድማች 🎉🎉🎉🎉
@zadargosha
@zadargosha 22 часа назад
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@FathihaFathiha-mg8fy
@FathihaFathiha-mg8fy 22 часа назад
ምንም አደል የኔ ወድም😢😢
@Beki16
@Beki16 День назад
ሁሉም ያልፋል አቢ አይዞን በርታ ሁሌም ወደፊት🏃🏃🏃🏃🙏
@ABI_KIROS
@ABI_KIROS День назад
🙏🏾
@SamriTube-hm3kc
@SamriTube-hm3kc 20 часов назад
ማርክን አይቸ ነው የመጣሁት😂😂 የማርኬ ወዳጆች የት ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@hawliitube
@hawliitube 20 часов назад
በርታ ወንድሜ ተስፋ እሚቆርጠዉ የሞተሰዉ ብቻ ነዉ ወዳጀ ምክኒያቱም ሞት ምንም እንድታደርግ አይፍቅድልክም ሁለተኛ እድልም አይሰጥክም በህይወት ካለክ ግን በምንም አይነት ሁኔታ ሁን ሁሌም ተስፋ አለ ማታ አድረን ስለጧት ማሰብ ይህ እራሱ ተስፋ ነዉ እናማ ወንድሜ በርታልኝ የሠዉ ልጆች በሙሉ መልካም ነገር ሁሉ አይለፋችሁ እወዳችኋለሁ😍
@UaeUae-w8d
@UaeUae-w8d День назад
መርክ አንተ ጠይቀህ የመለደርገው የለም መርኬን. አይቶ የመጠ ለይክ❤❤❤❤❤❤😢
@Zamzam111-jq7vh
@Zamzam111-jq7vh 21 час назад
❤❤❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 23 часа назад
አቢየ የኔ ቆንጆ ማርክየ የኔ የዋህ አዛኝ የሰው ህመም የሚገባህ ኑርልን😰😰😰😰
@Rabah-eo2fl
@Rabah-eo2fl 22 часа назад
አቢየ አይዞህ ሁሉም ያልፋል የመዳም ቅመሞች ከጎንህ አለን አብሽር❤❤❤❤
@FdUffyUCyghhv-p4f
@FdUffyUCyghhv-p4f 22 часа назад
የሄን ኮመት የምታነቡ ሁሉ አስታርቃቸው በሉ እሷም ቀርቻለሁ ብላለች
@maryammohamed418
@maryammohamed418 23 часа назад
ማርኬ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይባርክክ አተን አይቸ ነው የመጣሁ አይዞን ሁሉም ያልፍል በርቱልኝ
@user-rb1wd8wp9v
@user-rb1wd8wp9v 10 часов назад
እሥኪ ወሎየወች እናበረታታቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው ያገሮቻችንን ልጆች እናበረታታ አለንላችሁ ወሎየወች
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 23 часа назад
አቢ ኪሮስ በርታ አትዉደቅ ቀና በል ቡታጅራወች ከሚያስደስቱኝ ነገር ሰዉ እንዳድግ ይጥራሉ አንድነት አላተዉ ለዛም ያድጋሉ ጎበዞቾ ናቸዉ
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf 23 часа назад
አይዛህ ውንድም ሁሉም ያልፍል በርታ አብሽር 😢😢😢😢😢😢ማርክ የኔ ምርጥ ስው መልካም ስው ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🥰
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 День назад
ማርክዬ የሩቲዬ ወንድም የአብርሽ መከታ የኛ ምርጥ ወንድም የኔ ቅኑ አሳቢ አይዞህ በርታ
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 19 часов назад
ማርክዬ መልካም ሰዉ ከሁሉጋ ተግባቢ እንኳን ደና መጣህ ወደ አቢ ዩቲቭ❤ አቤ ያገሬ ልጅ ወርቄ አይዞህ በርታ እሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እና ጥንካሬን ብርታትን ደግሞ ከማርኬ ዉሰድ በተረፈ እወዳችኃለሁ All brother🎉💓💓💓
@HaleemahHusin
@HaleemahHusin 21 час назад
ማርክ የኔ የዋህየሰዉደስታ የሚአስደሰተህ ያሰብከዉን ሁሉአላህ ያሳካልህ አቢየ ወንድማቸን በርታ የገር ልጅ ከጎንህንን የእዉንት ማርክን የመሰለ ወንድም ጎደኝ ሰለሰጠህ እድለኛ ነህ በርታልን አባት❤❤❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 23 часа назад
መርኬን አይቶ ያማጣ መነው እዳኔ 😂😂😂😢😢
@አያፋ
@አያፋ День назад
ማነው እደኔ ማርኬ አይቶ የመጣ👍👍👍👍👍
@SalamTamne
@SalamTamne 23 часа назад
ማራክ ጅግና ውድማችን አይች ነው ዬመጠሁት በራታ ውንድሙ ነጌ ሌለ ቀን ነው 😢❤❤❤
@ejgtue522
@ejgtue522 День назад
አቢ አይዟህ ሁሉም ለበጎነው ፈጣራ ሲጥልህ ሊነሳህ ሣምህሊምርህ አንድነገር ሲጋጥምህ ከዛ ነገር የበለጠ እንድትማርበትነው ወድሜ እና አይዟህ
@MLl-pn1yh
@MLl-pn1yh 23 часа назад
ማርክየ አንተን አይቸነው የመጣሁት አንተ የዋህነህ የሩታየ መከታ የራታየ ጠበለል😂😂
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 22 часа назад
ወንድሜ የኛ ምርጥ ሰዉ ማርክ ደግሞ ወንድሜ ለምን ተስፋ ትቆርጣለክ ምንም ግዜ ችግር አለ ግን ከችግሩ በላይ ሆኖ መገኝት ነዉ እንጂ የምን ማቆም ነዉ ወንድሜ ለድንኝህ ያሉ ሰዉች ይበልጥ ማንነትህን ማሳይት ነዉ ወንድማችን ይህ ተስፋ መቁርጥ በጭራሽ ከአንተ አይጠብቅም በር በርታልን የኛ ቸግኖች በርቱልን ወደፊት ነዉ
@SemuSm-uy8vg
@SemuSm-uy8vg 23 часа назад
ወልዲያ ስትል ልቤ ትርትር አለ ማርኬ ምርጥ ሰዉ
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 День назад
ማርክ ከማሂ ጋር አስታርቀው መሔድዋን ትታለች ይቅርታ ተባባሉ እውነተኛ ፍቅር ይቅር ይላል ምንም ነገር ሳትነጋገሩ እንዳትወስኑ ሚሂም አጥፍተሻል
@sikosilo7977
@sikosilo7977 23 часа назад
ዋው የሀገራችን ልጀ የምርጧ ወልዲያ የት ናችሁ የኛ ወቹ ወንድማችንን ኑ እናበርታታው የማርክ ቤተሰቦች ኑኑ ማርክዪ ምርጥ ወንድማችን
@HaHa-q6c
@HaHa-q6c 21 час назад
አቤ በርታ በርትተህ ስራ በሰውልጂ ፈተነና ያለነው አይዞህ ያገሬልጂ ሁሉምሰው የራሱየሆነገር ችግርአለበት አየ ጎበዝ መሆን አለብህ
@Away-op8xq
@Away-op8xq 10 часов назад
ወልደያወች.የት.ናችሁ.እናበረታታው.ወድማችንን.💪👏
@ABI_KIROS
@ABI_KIROS День назад
አይችልም ይሉሀል ያጣጥሉሀል ሞራልህን ሰብረው ታች ይጥሉሀል ጠንክረህ በርትተህ ስታሳያቸው ……..
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 23 часа назад
አይዞህዩቱብ አሸቃቀል ከአብርሽ ተማር ዉሸት ለቅሶ ሤት ጋር መምጣት ነዉ እዉነት አንወድም ሸቃሎች የዉሸት የፍቅር ታሪክ ነዉ የሚያሥፈልግ❤❤❤❤❤ በርታ
@zindzind3952
@zindzind3952 23 часа назад
እኮ​@@Zeze-ds6qq
@AbebaAsmare-jq4oz
@AbebaAsmare-jq4oz 23 часа назад
አቢ የአገሪ ልጂ አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፋን የማያልፋ ነገር የለም
@ErgoAbebe-n2y
@ErgoAbebe-n2y 23 часа назад
ማርክ ምርጥወድሜ❤❤😢😢
@mqidyitub
@mqidyitub 19 часов назад
ማርክን አይቶ የመጣ🎉❤❤ በርታ ወንድማችን ተስፋ አትቁርጥ🎉
@Fatemaih
@Fatemaih 23 часа назад
አይዞህ ወድሜ ከግዚአብሄር በታች እኛ የመዳም ቅመሞች አልን❤❤❤❤❤
@susuethio8753
@susuethio8753 23 часа назад
እስኪ እኛ ወሎየወች የኛን ልጆች አገታቼውን ሲደፉ ተስፋ ሲቆርጡ በሰብስክራይብ እንኳ አለንላችሁ ብለን ብናሳድጋቼው ምን ነበር. ስንት ሂደት የሌላ አገረ ተወላጆች ጋር ስናሽቃብጥ እንገኛለን ለምን ይሆን?
@mekdi7550
@mekdi7550 23 часа назад
እናንተ ወሎዬዎች ብቻ ሳትሆኑ ጥሩ ጥሩ ሰዎችን ሁላችንም ማበረታታት አለብን ❤
@RimmRimmRimm
@RimmRimmRimm 23 часа назад
እውነት ነው ወላ
@SitraSitru
@SitraSitru 10 часов назад
Hulum sew maberetatat aleben wetatoche nachew marke teleke sew
@sebletube6489
@sebletube6489 20 часов назад
ምን ሁኖ ነው ብዬ ሳስብ ነበር ጠንካራ ሁኖ መቆም እንጂ በሖነ ባልሆነው እማ መውደቅ የለብንም ቀርቻለሁ ብላለች እና ሁሉ ያለፈውን ተውት እና ይቅር ተባብላችሁ አንድ ላይ ስሩ አብዲ ኪሮስ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ማርክዬ አስታርቋቸው አቢ ፍቅር ያሸንፋል
@KdaKsa-cq4me
@KdaKsa-cq4me 21 час назад
በማርክ ስም ሰብ አርጌሀለው በርታ ወድሜ ሁሉም ያልፋል ተስፋ አይቆረጥም
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ День назад
ማርክ እንወድሀለን በርታ የምትሉት እስኪ ደምሩኝ
@zindzind3952
@zindzind3952 23 часа назад
አብሽ ማርክ ወሎ ለግዳ አንታማም በጥቅሉ ኢትዮጵያ አብሽር
@drr8432
@drr8432 16 часов назад
አይዞህ በርታ አቢ ወንድሜ ማርክየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድምቸ❤❤❤
@damoursarah6
@damoursarah6 23 часа назад
በእግዚአብሄር ተስፋ አቆርጥም
@MimiMohd-j8j
@MimiMohd-j8j 23 часа назад
ማርቆስ እናመሰግናለን በጣም የምናመሰግነው የሆነ ነገር ግን ማሻሻያ ጠንካራ አለብኝ ከማርክ ቤዙ ነገር ጀማራለህ ብለን እናስባለን እሱም ብዙዎቸ ማቆም ነበር መጠንከር ነው ያለበት እንጂ ❤❤❤🎉🎉🙏🙏
@FBhedgHiJJchj
@FBhedgHiJJchj 20 часов назад
የአማራልጆች በርቱ❤❤❤❤❤
@ወሎየዋ-ለ6ፐ
@ወሎየዋ-ለ6ፐ 21 час назад
ማርኬ ወልድያ እንወስድሀለን አቢየ አይዞክ😢❤🎉
@ghh5860
@ghh5860 20 часов назад
ወሎየወች ወንድማችንን አበርታቱት❤
@Arebilalemin
@Arebilalemin 20 часов назад
ማነው እደኔ ማርክንአይቶ ሢርጥየመጣው አይዞህ ወድሜ ከጎናቺሁነን❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 18 часов назад
አብሽር አቢ በርታ ጠክረህ ስራ ሁሉም ለበጓ ነዉ😢😢ማርክዬ የኔ የዋህ ትለያለህ እኮ❤❤❤
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 11 часов назад
የሣቀሁሉ ደሥተኛ አይደለም ወንድሜ አይዞህ ከነማርክጋ ስራ እኛ እናበረታታሀለን My welo❤❤❤
@Zamzam111-jq7vh
@Zamzam111-jq7vh 21 час назад
በማርክ አይቼ ነዉ የመጣሁት በማርክ ስም ሰብ አርጌሀለዉ ማርክዬ የኔ ሰቀቀን የኔ ዉድ ወድም❤❤❤😢😢😢
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 22 часа назад
ወንድሜ በርታ ቶሎ አትሰበር ለማን ብለህ ትተዋለህ እኛ የማርክ ቤተሰቦች ከጎንህ ነኝ ለጠላት እጅ አትስጥ በርታ
@user-ds8is7og3e
@user-ds8is7og3e 21 час назад
የደስታ ዘመን ይሁኑልክ❤❤❤ ትደሰታለክ
@adnaalbachew7499
@adnaalbachew7499 День назад
አቢ ፈተና ከሌለ ሒወትራሷ አትጥምም ስለዚህ እገዚያብሔርነገሮችን ያስተካክልልህ አይዞህ በርታ
@rahimamastfa5831
@rahimamastfa5831 День назад
በማርክ ስም ሰብስክራይብ አርጌላዉ💪💪💃💃💃
@zinatzinat487
@zinatzinat487 12 часов назад
አበሺረ ወደሜ ሞት በች ነወ በዚህ መዲር መደሀኒት ይለልወ ሌላወ ሁሉም አያልፍም ያሉት ሁሉ ያልፌል አልፎም እደተረት ይወሬል ይነገን አስብ
@halima7993
@halima7993 10 часов назад
አብሺረ አላህ አለህ የተሻለ ይሰጠሀል አብሺረ ማረከየ ማረከ እንሻአላህ ወሎ እደምትህድ አልጠራጠረም
@ሰምእናወርቅ
@ሰምእናወርቅ День назад
ማርክ ተባረክ ❤❤❤ አቢ ደግሞ በርታ ተስፋ አትቁረጥ ነገ ሌላ ቀን ነው
@user-pw4ow4qh2d
@user-pw4ow4qh2d 23 часа назад
ማርክ ምርጥ ወድሜ መልካመ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@ZuzuZuzu-mb5sd
@ZuzuZuzu-mb5sd 22 часа назад
ማርኪዬ አይቼ ነዉ የመጠሁት 💗 እናደርጋለን😍በርታ
@sikosilo7758
@sikosilo7758 23 часа назад
ማርኬን አይቶ የመጣ👍🥰🥰🥰
@Zamzam111-jq7vh
@Zamzam111-jq7vh 21 час назад
እኔ የኔ ዉድ ወድም❤❤❤😢😢
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 20 часов назад
ማርኬን ሰለምወደዉ ሰብስክራይ አርጌ አለሁ❤❤🎉🎉
@alemalem6607
@alemalem6607 22 часа назад
አይዞህ ወንድሜ ለምድነው ወልደያ❤❤❤ ሀገሪ ሰላምሽ ይመለስ❤❤❤
@almaze214
@almaze214 20 часов назад
የኔ ወንድም ጥክርናን ከማርክ ተማር አይዞህ ደሞ በምነትህ ጠክር አለንልህ በርታልን 🎉
@سميرهسميره-ح9ظ
@سميرهسميره-ح9ظ День назад
ወድሜ ሁሉምጋ ችግር አለ ግን ከችግሮቻችን በላይ መሆን አለብን ወድሜ በርታ ❤
@WensyAdrese
@WensyAdrese 22 часа назад
ማርክዬ የኔ ይዋህ ፍጣሪ ይስተህ አብዬ አትጥፋ ሁሌም ክጎነህ ነኝ. ክርስታን ተስፋ አይክርተም በርታ ክጎነህ ነን ❤️♥️❤️❤️❤️ ሁሉም ልብጎ ነው ይልፋል ግዝወን. ጥበቆ ይስትክክላል ♥️❤️❤️q
@WensyAdrese
@WensyAdrese 22 часа назад
አይዞክ ውድሜ ሁሉም. ልብጎ ነው አንተ አኮ ምነም አልትፍከም አንተ ለክ ነክ አይዞክ ወንድሜ ♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️
@Ikram-r7wtub
@Ikram-r7wtub 21 час назад
የኔንጉስማርክየ ጀግናነህወዲሜ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mahitube3690
@mahitube3690 День назад
ሁሉም ያልፋል አቢዬ በርታ አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሀያትሰይድየባቦዋ
ትክክክል ያልፋልአህት
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 22 часа назад
አይዞ ዎ ወንድሜ ወድቀ ሳይሆን ብድግ ብለክ አሳይ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ማርክን የመሰለ ወንድም ጎደኛ አለክ
@DetamoAbako
@DetamoAbako 22 часа назад
ማርክ የኔ ምርጥ ስው ::💞
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 20 часов назад
አይዞህ ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 19 часов назад
ወልደያ የኔ 🎉🎉🎉ውድ አገር ሰላምሽን ያብዛልሽ🎉🎉🎉🎉🎉ወንድማችን በርታ
@LyalGmal
@LyalGmal 22 часа назад
በርታልኝ ወንድሜ ይህም ያልፋል የማርክ ፋሚሊ ነኝ 👍👍👍 የማርክ ቤተሰቦች የት ናችሁ 🎉🎉🎉
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 21 час назад
አለን አለን✌️✌️
@user-ly9cb5xv2o
@user-ly9cb5xv2o 22 часа назад
አብዬ እኮንድህና ምጣህ ማርኬ ትልቅ ስው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SosunaKasa
@SosunaKasa 21 час назад
አይዞህ ወንድሜ ማርክየን እንዳየው ሰብስክራይብ አድርጌ አለው❤❤❤
@fafibintEumi
@fafibintEumi 5 часов назад
የኔ ወንድም አይዞህ የማያል ቀን የለም ያልፋል የሀገሬ የዉቢቷ ወልደያ ልጅ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሲቀጠል በዚች አለም ላይ ወላሂ ሊችል የተፈጠረጅ ችሉ የተፈጠረ የለም ስለዚህ አትሜ ትችላለህ ወደፊት አለንልህ የስደተ ብርቱ እህት ወንድሞችህ ለጊዜም ጊዜ አለው ለቀንም ቀን አለው ወተት ሲረጋ ነው ቅቤ የሚሆነው አሏህ ሲወድህ ሰው ይሰጠሀል አንተም ፈጣሪህን አመስግን እኛ አለንልህ ማርኬ ወንድም ጀዛኩሙሏህ ኸይር አበረታታው እኔ ወንድም የለኝም ግን ሲከፋቸው የማንም ወንድም ማየት አልፈልግም አይዞህ ወንድሜ አንተ ትችላለህ አልሃምዱሊላህ ደግሞ ጤነኛነህ ጤና አለህ ስለዚህ ማንንም ሳሰማ ወደፊት የዛኔ ማን እደሆክ ያቁሀል አሁን ስለተቹህ ብቻ መውደቅ የለብህም ት ች ላ ለ ህ❤❤❤❤❤❤❤
@LehulumGezaalewu
@LehulumGezaalewu 22 часа назад
አቤ ጠንክር ግንኮ ብትታረቁ ምክንያቱም እኛ በረታ እንጅ ሊላ የምናደረገው ማንም እደ ግራጎንህ የሚሆንልህ የለም ደግሞ ወሎየወች የት ናችሁ እንግዳ መቷል ወሎየ እንግዳ ተቀቀባይ ነው ማረክየ እንኳን ወደኛ ቤት በሰላም መጣህልን ወሎየወች የኔውዶች እወዳችኋለሁ 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚❤️❤️❤️
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 23 часа назад
አብሽር ሁሉም ያልፋል😢 በፍቅር መጎዳት ከባድ ነዉ ።ቢሆንም ጠንክር
@WensyAdrese
@WensyAdrese 21 час назад
አብዬ አይዞክ. አሺ ማርክየን ይምስለኛል ጋደኛ አይለህ አማ አንድፍራ ለማን ብለህ ነው ተስፋ ይምትክርተው አንድወም ጥቅረህ ምስራት ነው ይልበህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeeraR-t3f
@MeeraR-t3f 11 часов назад
አቢነት አይዞህ ወደፌትጂ ወደኋላ እንዳትል ማርክ የናቱ ጀግና
@MhretMhret-dy5ym
@MhretMhret-dy5ym 15 часов назад
ማርክ እዉነት አስተዋይ እኮ ነሀ አቤ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@fgtybkuy
@fgtybkuy 21 час назад
ማርክዬን አይቼ አድርጊያለሁ🎉
@NbvMjf
@NbvMjf 20 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤አይዞህ ወንድሜ እናበረታተው ውዶቸ❤❤❤
@user-hp9dg4tq8x
@user-hp9dg4tq8x День назад
ማርክን አይቼ ነው ሰብ አድርጌሀለሁ
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 21 час назад
ማርክዬ ወድምዬው እካን ደህና መጣ የኔ የዋህ ላተ ብዬ ሰብስክራይብ አደረኩት ❤❤😂😂 አይዞህ ወድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ህይወት ይቀጥላል ❤❤🎉🎉😢😢
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 22 часа назад
5ሺ ሰዉ አይቶታል ምናለ ቪዲዮን ስናይ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን ብንቀላቀል አንከፍልበት
@Zamzam111-jq7vh
@Zamzam111-jq7vh 21 час назад
❤❤❤🎉🎉
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 22 часа назад
መልካምነት ለራሱ ይከፍለናልና አቢን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተቀለቀሉ እኔ አድርጌያለሁ 50k ለማስገባት የማርክ ቤተሰብ የሆንን ማርክ በኛ ተማምኖ ነዉና እናስደስተዉ የተሰበረን ሰዉ ማበርታት አለብን
@mefordada
@mefordada 22 часа назад
በርታ እማያልፍ ነገረር የለም እማንችለውን አይሰጠንም እግዚአብሔርም ጠንከር በል መልካም ነገር ነው እሱ ያስተካክልልህ❤❤❤
@beletechberihun8615
@beletechberihun8615 18 часов назад
ይዞህ ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና ወልደያወች የት ናችሁ አበረታቱት
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 23 часа назад
ባቢየ በርታ አይዞህ ወንድሜ ማርክየ አንተ ስታዝን ማየት አንፈልግም በጣም ብዞቻችን
@ተመስገንጌታየ-ቘ1ጀ
@ተመስገንጌታየ-ቘ1ጀ 23 часа назад
ወንዲሜ ያአገሬልጂ አይዞህ ጠንካራ መሆን አለብህ❤❤❤
@ecfffchh3801
@ecfffchh3801 День назад
ማርክ የኔ ሚስ ኪንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@kuw6095
@kuw6095 11 часов назад
ህይወት ሁሌም ትግልናት ተስፋ አትቁረጥ ግን ፈጣር የሚወደውን ነው የሚፈትነው በርታ እኔ ስቴ ተሰብሬ ተነስቼ አለው ትግስት አርግ
@mulumulu873
@mulumulu873 21 час назад
ሠላም ወድም አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ በርታ ለሠውብለህ ተስፋ አትቁረጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወደፊት
@junalynroquero-y1i
@junalynroquero-y1i 23 часа назад
የሄሉዬ ልእል አላህ አንተ አረጎአቹ ያሳየን ኢሻኧላህ ህልማችን ይሳካል
@Zamzam111-jq7vh
@Zamzam111-jq7vh 21 час назад
አሚን❤😢😢😢
@zuriashkerala8149
@zuriashkerala8149 22 часа назад
አይዞን አይዞን በርታ መውደቅ እንዳለ መንስተ አለ በርታ 👍
@CshZvz
@CshZvz 6 часов назад
መሪኬን።አይቼ ነው ያመጠሁት።ሰቢስከረይቡ።አረኩት❤❤❤❤
@منالاحمد-ر3ح
@منالاحمد-ر3ح 19 часов назад
በማርክ ስም አርገናል
@Sihu-h9q
@Sihu-h9q 11 часов назад
በርታል ወንድማችን🏃‍♀️ ከማርክ ቤት
@ያልተኖረልጅነት134
@ያልተኖረልጅነት134 22 часа назад
ማርክየ የኔ የዋህ ባተ ስም ሰብ አርጌዋለሁ ወድሜ👍👍👍👍
@Tube-cr9st
@Tube-cr9st 6 часов назад
አይዞህ Abi kiros ሁሉም ያልፋል ያገሬ ልጅ
@HawaSaid-tu2ev
@HawaSaid-tu2ev 19 часов назад
አብሽር ቢኬየ ሸር እያደረጋችሁ ሰብስክራይብአድርአጉ ማሬኬ መልካምሰዉ
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 15 часов назад
በማርክ ስም ሰብብክራይብ አደረኩኝ ወንድሜ በርታ ማያለፍ ነገር የለም በርቱ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
Просмотров 70 тыс.
For my passenger princess ❤️ #tiktok #elsarca
00:24
КОСПЛЕЙ НА СЭНДИ ИЗ СПАНЧБОБА
00:57
С чего всё началось?
00:42
Просмотров 86 тыс.
ዕንቁ (ክፍል 9)
42:13
Просмотров 10 тыс.