Тёмный

ማርገዜ ጭንብሉን ገለጠው!በአሜሪካ የተጣደፈው ትዳር መጨረሻ! ​⁠ 

SHEGER INFO
Подписаться 414 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 477   
@meeenegn3361
@meeenegn3361 25 дней назад
እናመሰግናለን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ልጂሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ እናት❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 25 дней назад
እግዚአብሔር አንቺን ይወድሻል ከንደነዚህ አይነት አጭበርባሪ ወንዶች የገላገለሽ አምላክ ይሄ ለብዙዎቹ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ በወንዶች እንዳይሸወዱ ትልቅ ትምህርት ነው።።።። እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ ።።።
@Abrham.b
@Abrham.b 25 дней назад
እውነት ተደብቆ አይቀርም ሰርቶ ሰው የሚሆንበት ሀገር መልከስከስ አይነፋም 👉ሰምተሃል. እህቴ እግዚአብሔር በልጅ ባርኮሻል ደስ ይላል ብዙ ነገር ብታስቢም እግዚአብሔር አድኖሻል ተመስገን በይ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 25 дней назад
እግዚአብሔር ልጅሽን በፀጋ ያሳድግልሽ እያጭበረበረ መኖር ነበር የሚፈልገው ተጋለጥ ሲለው ነው አንቺ ጋር የመጣው ጠንካራ ነሽ
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 25 дней назад
ለኔ ጀግናዬ ነሽ ታገቢያለሽ ገናበሰርግ ቤተሰቦችሽ እልል ብለው ይድሩሻል የኔ ቆንጆ እኔጉዋደኛዬ በ11 ወርተለያይታ አሁን ልጅዋ 25 አመትሞላት ምንም እይነት Child support ሳትጠይቅ እባትውንም ልጅዋ ሳታቅ ኖራለች ካንቺይ ብዙ ሰው ትምህርት ይወስዳል ብዬ አስባለሁኝ
@Hardshiplife24
@Hardshiplife24 15 дней назад
ውይይይ no more አለ ጁዋር! 😂😂😂
@ccu3907
@ccu3907 25 дней назад
መሠረት ለዜች ለተደፈረችው ህፃን ልጅ እባክሽ ድምፅ ሁኝላት
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 22 дня назад
ባለ ታሪክዋ የመናገር ቻሎታ አላት 👌👌 ጀግናና ደስ የምትል እናት ናት።
@danafredriksson4206
@danafredriksson4206 25 дней назад
መሰረት ግን ደስ ስትይ።ምን አይነት ትእግስትና ጸባይ ነው ያለሽ።በጣም ጥሩ መንፈስ ያለሽ የተከበርሽ ሴት። ደስ ስላልሽኝ ነው ይህን ለማለት የፈለኩት። እምየ ማርያም ከጓንሽ ትሁን።🌹🫶
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 24 дня назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hawaedris4833
@hawaedris4833 25 дней назад
ጀግና ሴት ነሽ ❤
@bogalechgeleta8660
@bogalechgeleta8660 24 дня назад
የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: ይሄን ታሪክ ለሁለተኛ ግዜ የሰማሁ ይመስለኛል የሰውዪውን ማንነትን ማሳወቅ ቢቻል ለጥንቃቄ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ::
@wedneshdissasa2556
@wedneshdissasa2556 25 дней назад
አንቺ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ለሴቶች ሁሉ ጥንካሬ የምትሰጪ ነሽ በርቺ ሁሉም ይማርበታል እግዚአብሔር ይስጥሽ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 25 дней назад
ጎበዝ ሴት ምን አለ ሁሉም እንዳንች ቢጀግን! ልጅሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ
@yanmercy8195
@yanmercy8195 25 дней назад
ማስተዋልሽን ያበዛልሽን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ቅንና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔርንም መፍራትሽ አድኖሻል አመስግኝው
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 25 дней назад
ልጁ ሲያድግ ያገኘውና በአንድ ቀን ምን አይነት አባት እንደሆነ ይረዳዋል ምን ዓይነት ድንቅ እናት እንዳለው ይረዳል ዝም ብልሽ ልጅሽን አሳድጊ ይሄ አይነት አባት አብሮ ቢሆንም መልካም አይሆንም
@alemkebede5848
@alemkebede5848 25 дней назад
እኔን የሚገርመኝ እንዲህ አይነት ወንዶች ከተነቃባቸው በኋለም የሚፈራገጡት ነገር አይምሮአቸው አንዴ ሰለተደፈነ የሂሊና ወቀሳ ጸጸት የሚባል ነገር አይነካካቸውም ዝም ብሎ መቅበዝበዝ እግዚኦ።
@addismalede5898
@addismalede5898 25 дней назад
በጣም ጎበዝ:: ከሁሉ ከሁሉ child support መክፈል አለበት ላልሽው እንዴት እንዳስደሰትሽኝ:: ለምን አንድ ብር አይሆንም:: አደራ ሃሳብሽን እንዳትቀይሪ
@hawaedris4833
@hawaedris4833 25 дней назад
በጣም የሚገርመው አንዳንድ ወንዶች ሴቶችን ህይወት ለማበላሽት የማያወሩት ነገር የለም ከዛም ያችን ሴትን ከገኝ በሀላ ፍቅር ሳይሆን. ገንዘብ ፍለጋ ነው የሚጋዙት በጣም ያሳፍራል 😢
@zenagebre4839
@zenagebre4839 21 день назад
ይህች እህታችን ኮራሁባት!! እንኳንም አልፈረምሽለትም። ልጁንን የመርዳት ግዴታ አለበት። ይህን ማስረዳትም አስፈላጊ አይደለም። ጎበዝ እህታችን በርቺልን!!!
@meselumezelkla3619
@meselumezelkla3619 25 дней назад
የዚች ሴት ጥንካሬና አርቆ አስተዋይነት ለበርካታ ሴቶች ትምህርት የሚሰጥ ነው።ሰውየው የአባትነት ግዴታውን እንዲወጣ ማድረጓም ትክክለኛ ውሳኔ ነው።
@sweetman5249
@sweetman5249 21 день назад
Asiteway set enkuan atibalim. Asiteway set band wor bal ategebam😂😂😂
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 25 дней назад
የኔ ምርጧ ጀግና ሴት ነሽ ።ሁሌም ብርቱ ሴት ሁኚ!
@negashtersit7630
@negashtersit7630 24 дня назад
እባካቾሁ ሴቶች እህቶቼ አታላይ ወንዶችን በጋራ እከላከል።
@fikirmekonen4220
@fikirmekonen4220 25 дней назад
ጎበዝ ሴት ነሽ ሌሎች ካንቺ እንዲማሩ ታሪክሽን ማካፈልሽ እናመሰግንሻለን
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 25 дней назад
ልጆችን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ልጃችሁ በእቅድና በአላማ ነው የመጣው ጌታ ደግሞ ያሳድገዋል እንኳን ጌታ እረዳሽ
@Mahlet-xg3jl
@Mahlet-xg3jl 25 дней назад
በእውነት የምትመስገኝ ሰው ነሽ ግን ተጥንቀቂ ምክንያቱምሰውዬው ብዙ ማውራትና ማሳመን ወይም የሰውን ይረታል ስላልሽ አንቺን ለማሸነፍ ይሮጣል እና ተጠንቀቂ እህቴ ልጆችም ካደጉይለወጣሉ ሁሌም አይንሽን ከፍተሽ ሁሌ ጠብቂ እንቺ ሚዲያ ላይ ወተሽ ነው ስንት ሰው ደብቆ ይኖርል እና የምለው አንቺ ጥሩ ኑሮ የምትኖሪ ከሆነ አንድቀን ይመጣልና አደራ ፋይልሽን አስቀምጭ በደብ አስቀምጭ አራስሽን ጠብቂ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው በርቺ
@mulugetahabte9309
@mulugetahabte9309 24 дня назад
ይህ ብዙ እህቶቻችን ይማሩበታል አንቺ ግን ጀግና ነሽ። እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ጥሩ ባል እንደሚሰጥሽ።ግን ወንዶች ስንባል እህት የለንም? እህት እንኳ ባይኖረን እናት ግን አለን :ታዲያ እንዴት ነው እህቶቻችን ላይ እንደዚህ ጭካኔ የምናረገው?
@godisgood2672
@godisgood2672 25 дней назад
ሊበላ ነበር ሀሳቡ እንዳማረህ ይቅር ጅብ 😂ልጅሽን ለእሱ አምንሽ ለደቂቃ እንዳትሰጭው አንቼም ልጅሽም የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 25 дней назад
ጀግና ሴት ይሄ የብዙ ኢትዮጵያውያን ወንድ ታሪክ ነው እኛ ሴቶችም ትዳር እንዳለው ልጅ እንዳለው ቢፈታም ለምን ፈታ ለምን የቀድሞውን ትዳር ተወ ማለት ይገባል አንቺ እህቴ ብልህ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተማሪ ታሪክ ልብ ወለድ የማመስል!!!thankyou my dear
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 24 дня назад
Are you sure most Ethiopian men do this?
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 23 дня назад
@@Ethiopiandream00yes they do.
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 22 дня назад
መስዬ የግለሰቡንም መልስ ብትሰሚ መልካም ይሆናል።ደውለሽ ብታነጋግሪው መልካም ነው ጉዳዩ በአንድ ወገን የሆነ እንዳይመስልብሽ መርሀግብርሽ ሙሉ ይሆናል።ሌላው ተበዳይዋ እና በዳይ ልጆች አለ እናትና አባት ማደግ የለባችው ለልጆቹ እዘኑላችው።
@zj2164
@zj2164 23 дня назад
ግበዝ ጀግና ሴት ነሽ። እንደዚህ አይነት ዲራማ በሴቶች ላይ የምሰራ በሕግ ሥርዓት መያዝ አለበት። በብዛት በፍቅር የማያድጉ ልጆች ሕይወታቸው እግዚአብሔር ካልረዳቸው እስከ ሽበት ሽምግልና ድረስ አንድ አይነት ሕይወት አላቸው ይባላል እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቅ። በእኛ ሕብረተሰብ ሕግ በሟጓደል ጉቦ በመቀበል ብዙዎች ያለ እውነተኛ ፍትህ ግፍ ተፈጽሞባቸዋል። ያንን ቆሻሻ ልማድ ይዞ መጣ አሜሪካ ልክ ታስገባለች። ወደ ማስተዋል ይመልሰው። ከዚህ በኃላ ስድቡን ማቆም አለበት። አሜሪካ አገር የሥራ ጫና ሕይወት ከባድ ነው ስለዚህ ሰላምሽን ጠብቂ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥሽ።
@yoditafework
@yoditafework 25 дней назад
You’re our hero. I wish you good luck with your future. You’re intelligent woman.
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 24 дня назад
የኔ እህት child support እስከ 18 አመት ድረስ አይደለም ልጅሽ full-time ተማሪ ከሆነ እስከ 20 አመት ድረስ ይሄዳል በተረፈ ከሱጋር ሀይለኛ ቃላቶች ችላ አትበይ ለጠበቃሽ አሳውቂ ሰውየው ስርአት መያዝ አለበት
@jilnm6609
@jilnm6609 21 день назад
@@senetebebhabtemariam8038 correct
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 18 дней назад
ፈጣሪ ይወድሻል / ተመስገን በይ ❣️እሱማ ቆይቶ ተፈራርሞ ትምህርቱን ጨርሶ ተደራጅቶ በስሪንጅ መጦሽ ንብረት ተካፍሎሽ ለመሄድ ነበር አመጣጡ ✍🏼 ተመስገን በይ የኔ ቆንጆ ✍🏼ፈጣሪ በልጅም ባርኮሻል !ቅመም ነሽ !❣️ከጅብ አፍ ነው ያመለጥሽው
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 24 дня назад
ይሄ ሰዉዬ ግን የእዉነት ዶክተር ነዉ? ዝም ብሎ እያስወራ እንዳይሆን? ስደት ለወሬ ይመቻል። ምኞቱን እንዳይሆን የሚያወራዉ። ታሪኩ አስተማሪ ነዉ እናመሠግናለን።
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c 5 дней назад
ዶር ቢሆንስ ምን ይጠበስለት? ሌባ ዶር ይባላላ።
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 19 дней назад
ለማንኛውም ፈጣሪን ማመንሽ በሙሉ ልብሽ እሱ እጅሽን ጎትቶ አወጣሽ ክብር ምስጋና ለፈጣሪ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 25 дней назад
በሴቶች እህቶቻችን የሚፈፀመውጥቃት ይቁም የምቱሉ 👍አሳዬ
@addissumekonnen7522
@addissumekonnen7522 3 дня назад
ጎበዝ ሴት ነሽ፣ ለብዙ ሴቶች አርአያ ነሽ፣እሱን እግዚአብሔር የሥራውን ይስጠው።
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 25 дней назад
መሲዬ ዋናው እግዚአብሔር ማመፅናኛ ስለባረካት ደስ ይላል ❤❤❤❤
@fikrk7729
@fikrk7729 25 дней назад
Stay strong, don't broke. You have so many chances in the future.
@sinduwoldetsadik-tw9dx
@sinduwoldetsadik-tw9dx 25 дней назад
ይህ ሰዉ በአደባባይ መታየት አለበት ያለበለዚያ በምን ይታወቃል?
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 17 дней назад
በጣም ድንቅ ሰዉ ነሽ ማህበራዊ ጫናዉን ተቋቁመሽ በሚዲያ ሴት እህቶቻችን ወንዶችም ሊሆኑ ይችላሉ ይማሩበታል ይጠነቀቃሉ ፡እንዳልሺዉ መከራሽን እንኳን ባጭሩ አደረገልሽ በጣም እድለኛ ነሽ ተባረኪ ፡ ትምህርት ብላሽ ባዶ ሰዎች በዝተዋል
@tsigeredagebresenbet7014
@tsigeredagebresenbet7014 25 дней назад
አዱት ሴት ቀርባ ነበር እስዋንም እንዲሁ ያደረጋት ፋቶ ካልተለቀቀ አሁንም ብዙ ሰውን ይሽውዳል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 25 дней назад
እሷው ሳትሆን አትቀርም እዮሃ ላይ ቀርባ ነበር
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 25 дней назад
እግዚአብሄር ፡ አይሳሳትም ፡ እነኳን ፡ ፍሬ ፡ አገኘሽ። ያ ፡ መፀሀፍ ፡ ቅዱስ ፡ ይዞ ፡ የማለዉ ፡ መሀላ ፡ ወጤቱን ፡ አሳየሽ። ከቻልሸ ፡ በጊዜ ፡ ብዛትም ፡ ቢሆን ፡ ሌሎቹን ፡ ሴቶች ፡ ሚሰቶቹን ፡ አነጋገሪያቸው። ልጅሸን ፡ እግዘአብህር ፡ ያሳድግልሽ ፡
@user-zm6rn8sy4b
@user-zm6rn8sy4b 25 дней назад
You're so wonderful mom Appreciate you Life will be continued go hade.
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 25 дней назад
ጀግና ሴት ነሽ
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 22 дня назад
እነ በበኩለ ብዙ ተምረበታለው። ገቢው አናሳ የሆነ ወንድ በ ገንዘብ ከምትበልጠው ሴት ባይሳፈጥ እመክራለሁ።
@etsegenetkitessa
@etsegenetkitessa 25 дней назад
ያው ሴይጣን ሲሸነፍ እንዲው ነው ከሳሽ ሁሌም ሰይጣን ነው እና እህቴ ጀግና ነሽ እመቤቴ እረድታሻለች ሊበላ ነበር ላሽ በይው ድጋሚ ልጁንም አታሳይው
@ambageb
@ambageb 23 дня назад
ያለወላጅ ያደገ ልጅ ሁሉም አጥፊ አይሆንም። ሰውየው ግን ክፉ ነው ልጅሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ! ቀጣፊ ሰው ነው።
@MessiLekitu
@MessiLekitu 23 дня назад
የኔ ማረ የምን ሁለት ሠው ብቻ በጣም ብዙ ሠው ይማራል እኔም በራሤ በጣም ጠቅመሸኛል ❤ ልጅሸን በሞገሥ ያሣድግልሸ❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ በረቺ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 23 дня назад
አቺ ጀግና ሴትነሽ እሱማ ሊሸውድነበር ተሸወደ ይገባዋል የማይረባ እግዚአብሔር ይወድሻል በልጅ ባርኮሻል ክብሩን ይውሰድ ይመስገን
@tigistkebede794
@tigistkebede794 25 дней назад
Thank you. ለብዙዎች ትልቅ ትምህትርት ነው::
@MuluGermay
@MuluGermay 25 дней назад
😢አይዞሽ እህቴ ሂወት ይቀጥላል
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 20 дней назад
ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ተብሎ ተፅፋል በቅዱስ መፅሐፉ ላይ ስለዚህ እግዚአብሔር አውጥቶሻል አሞልጠሻል እህቴ አንቺም ጋብቻው ላይ ቸኮልሽ ቢያንስ እሱንም ማንነቱን ለማጥናት ጊዜ ይኖርሽ ነበር ትዳር ትልቅ ተቃም ነው አሁንም ለሌሎች ሴቶች ትምህርት መስጠትሽ አዋቂ ነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beaa2144
@Beaa2144 25 дней назад
የሀበሻ ወንዶች እንደዚህ ናቸው። ችግሩ የሀበሻ ሴት አንዷን የተወችውን ዋው ብላ ትቀበላለች። ሌላዋን ሴት ትኮንናለች።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 День назад
ጀግና ነሸ እስከመጨረሻዉ ድረስ ሄደሽ ማንነትሸን አሳይተሻል እንኩዋን እ/ር ረዳሸ ከማግባት በፊት ነዉ ማጣራት
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 23 дня назад
እናመሰግናለን የደረሰበሽን በማካፈል ሌላው ይማር ብለሽ ስለነገርሽን 🙏
@haileb1486
@haileb1486 25 дней назад
በአንድ ወር ትውውቅ አብሮ ለመኖር መወሰንሽ ነው ዋናው ችግር።
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 19 дней назад
በትክክል: የዚችን ሴት ወሬ ሰማን: በሱ በኩል ያለዉን ብንሰማ ቢያንስ ያወራችዉ በግማሽ ይቀንሳል: ማንም ሰዉ (በተለይ ዉሻታም) በቅድሚያ ለራሱ ይፈርዳል
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 23 дня назад
በጣም ጎበዝ ነሽ። እንደዚህ አይነት ሰው አባት ለመሆን እንኩዋን ብቁ አይደለም። ሰገጤ ነገር ነው። እርግጠኛ ነኝ የአዲስ አበባ ልጅ አይደለም። ፋራ ሲሰለጥን ልክ እንደዚህ ነው የሚሆነው
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 15 дней назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙን ማህበረሰብ ያስተምራል እነኳን ታሪክሽን አካፈልሽን ልጅሽንም አንቺ እንደምትፈልግ አላህም አግዞሽ የምታሳድጊው ያርግልሽ ለሀገር ለወገን ለቤተሰብ የሚያግዝ የሚጠቅም ይሁንልሽ ❤አሜን በይ እሺ
@mg5265
@mg5265 23 дня назад
You are amazing! May God continue to bless, guide and protect you!
@tutubogale298
@tutubogale298 25 дней назад
እግዚአብሔር ተጠነቀቀልሽ በርቺ የኔ እህት
@hailubareda9886
@hailubareda9886 24 дня назад
This sister is really humble and genuine. A lot of people are cheated and psychologically, emotionally, socially and economically by pretender and imitators: which is toxic relationship . Her story is a great lesson for others . Everybody should be alert and conscious enough prior to come final decision
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 23 дня назад
ተይ የኔ ዉድ የተማረ የተማረ አትበይ ትምህርት ቀለም በመቁጠር ብቻ አይደለም።
@user-ui5ju3bn3n
@user-ui5ju3bn3n 25 дней назад
ሌሎችም ሴቶች መውጣት አለባቸውው አንች ጅግና ነሽ እንዳትለቂው
@SiraMelese
@SiraMelese 25 дней назад
Strong lady 💪🏽
@beleteyirdaw5188
@beleteyirdaw5188 2 дня назад
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እይዞሽ በርቺ ጀግነ ሴት ነሽ !!!
@berhanekassa9752
@berhanekassa9752 25 дней назад
Really, you are a good example
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 25 дней назад
Very interesting, this is a wake-up to a lot of women you did your job Thx ❤❤❤❤
@tsionteka7030
@tsionteka7030 24 дня назад
What a brave and sensible woman, i really enjoyed listening her story. My suggestion would be it would be nice to contact the too woman who had children with, maybe he is manublating them and might be good to hear how you put him in his place, they should do the same. Well done girl power 💪
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 25 дней назад
ይህ ሰው አንቺን ያሳመነ ልጁን ቢያገኝ በደቂቃ አእምሮውን በሐሰት አቆሽሾ ካንቺ ጋር ያጣላዋል፣አታስተዋውቂው።ለልጁ ደህንነት ሲባል።
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 24 дня назад
እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው የንፁህ አምላክ አዋረደው
@kkmbia2393
@kkmbia2393 25 дней назад
Exactly she is right he has to be responsible ጀግና ነሽ
@user-qp6se2tn4r
@user-qp6se2tn4r 24 дня назад
😮😅
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 24 дня назад
በጣም ይገርማል ያሳዝናል እህቴ እደለኛ ነሽ በግዜ መንቃትሽ እግዚአብሔር ረድቶሻል ልጅሽ ለወግ ማረግ ያድርስልሽ ለወደፊት እውነተኛና መልካም ሰው እመኝልሻለሁ የሚከብርሽ የሚክስሽ በርችልን እህታችን።
@voiceoflife4289
@voiceoflife4289 8 дней назад
Gobez and thank you for sharing!!!!
@tadelakidane101
@tadelakidane101 25 дней назад
Egzabeher yetebekeshe my sister
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 15 дней назад
Egiziabher keligisch gar Yetebikachu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 24 дня назад
Thank you for sharing your story . you have very smart women
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 25 дней назад
ይሄ ማፊያ ነው በጣም አደገኛ ነው እንኳን እግዚአብሔር አዳነሽ እህቴ ስንት አይነት ሰው መሳይ አውሬ አለ
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 24 дня назад
እኔጃ እኛ ሰዎች ወዴት ወዴት እየሄድን እንዳለ አንዱ ለአንዱ ክፋትን እንደሚያስብ ስንሰማ ስናይ የእግዚያብሄርን ታጋሽነት እንዴት እንደቻለን እንደታገሰን ሳስብ ይደንቀኛል ምክንያቱም እንደዚህ መሰሪ ክፉ ሆነን ከሰማይ እሳት አለማዝነቡ ምድርን በሰከን አለማጥፋቱ ምን አህል ፈጣሪ መታገሱ እግዚያብሄር አስተዋይ ልብ ይስጠን ፈሪሀ እግዚአብሄር ይደርብን::
@ninatekabe837
@ninatekabe837 25 дней назад
I appreciate you This is Lassen for other women 100 percent they do wow you are my hero
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
Lesson ✅
@user-np3mo9ri3m
@user-np3mo9ri3m 25 дней назад
እውነትሽን ነው ያስተዋወቀችሽ ሴትዮ በጥልቀት አታውቀውም እሱ ሁሉንም የሚቀርበው ጭምብል ለብሶ ነው
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 25 дней назад
My God , this is crazy! Your going to be ok 👌. It’s not new been single mom !! I am my self went through identical saturation but a little bit different!! one thing I know he love his kids so much ! It will make you stronger ever and it’s a learning lesson for you and all of us . Thank you 🙏 so much for sharing your story!
@hagrehagre2664
@hagrehagre2664 5 дней назад
You right he should be responsible. Thank you for sharing your story
@asterabeje6300
@asterabeje6300 25 дней назад
ይህ ሰው child support ከፍሎ አይችለውም ሀኪምነቱ ቀርቶበት daycare ከፍቶ ልጆቹን ሰብሰብ አድርጎ ቢያሳድግ ይሻለዋል።የሰው ቅስም እየሰበሩ ማከም አለ እንዴ???
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 24 дня назад
እውነት ነው
@Yekochalij
@Yekochalij 24 дня назад
መሰረት እንደዚህ አይነት ታሪኮች ሲቀርቡ የሌላውንም ጎን ማቅረብ ቢቻል ጥሩ ነው። በዲያስፖራ የሚኖሩ ወንዶችም በጣም ብዙ የሚያወሩት ታሪክ አላቸው። የአንድ ጎን ታሪክ ሁሌም ሙሉ አይደለም።አስተማሪም አይሆንም።
@mekael0326
@mekael0326 23 дня назад
ልክ ነሸ ሁለቱም ጎን መስማት ጥሩ ነው። ግን አሜሪካን የሚኖሩ ወንዶች በጣም ቅሌታሞች ፍቅር ሳይሆን ሴሰኝነት እና ሁሉንም ሴት መነካካት እንደ ጀብድ የሚቆጥሩ በሴቶች የሚቀልዱ ናቸው ሁሉም አይደሉም ይሄ ግን የስታውቃል አመጣጡ እራሱ።
@tewoldesamuel9445
@tewoldesamuel9445 25 дней назад
የስውየውም አስተያየት መደመጥ አለበት በብዙ ነገር ዝም ብላ እራሶን ትክባለች ሰውየው በዲቪ ነው የመጣው ብላ ነበር በፊት አውን ደሞ ሬሲደንት ካርድ አላገኘም ትላለች ሌላም ድብልቅ ያለ እራሶን በመካብ ብቻ ነው የምታወራው የስውየው ሀሳብ ካልተደመጠ ጥፈተኛው ማን እንደሆነ አይታወቅም።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 25 дней назад
@@tewoldesamuel9445 Resident card ሳይሆን Residency ነው ያለችው። Residency ዶክተሮች ስራ ከመጀመራቸው በፊት የሚያደርጉት የስልጠና ፕሮግራም ነው።
@mennabayeh2012
@mennabayeh2012 25 дней назад
It really breaks my heart, I have heard so many similar stories. Idk what's happening in our men,it's becoming an endless circle at this point. So many people coming from broken families,dysfunctional families, and absent fathers grow up and become dysfunctional, useless fathers and husbands. May God heal us all as a society. As for you, my friend God, has blessed you with your baby. Keep shining and stay strong ❤
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 25 дней назад
ግን ላስተዋወቀችሽ ንገሪያት ለሌላ ግዚም ትምህርት እንዲሆናት አጭበርባሪ መሆነኑን ማወቅ አለባት ጥንካሬሽን በጣም አደንቃለሁ ልጅሽንም ሕግዚሐብሔር ይባርክልሽ ጤናሽን ያድልሽ!!!
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 24 дня назад
መሲዬ እናመሰግናለን ሁሌም እውነተኛን ታሪክ እና ለህዝብ የሚያስተምር ጉዳይ ነው ብለሽ ስለማታቀርቢው። ባለታሪኳ ግን በጥሩ ስብእና ያደገች ከሀገሩ መቆየት ጋር ማንነቷ ያልተበላሸ ከሰው ሰው ከሴት ሴት ደግሞ አስተዋይ ሴት መሆኗን አደነቅኩ አልተሳደበችም ፍርድንም ለፈጣሪ ሰጥታ እውነትን ተማሩበት ነው ያለችው በጣም ነው ያደነኳት። በርቺ አንቺን የመሰሉ ስንት ኢትዮዺያዊያን ሴቶች በየጓዳው አሉ እንደ አለመታደል ሆኖ በሚዲያ ላይ አይወጡም ስብራታቸውን በጓዳቸው ይቅር ብለው መናገር አይፈልጉም እንደ እኔ ሁሉንም ባይሆን ያስተምራል የሚሉትን ብቻ ከታሪካቸው ቢናገሩ ጥሩ ነው የሚል እምነት አለኝ። ቢወጡ ብዙ ያስተምራል አሁን በውጭም በውስጥም ያለነው ኢትዮዺያዊያን ሰውነትን በገንዘብ በሀብትና በስም መገንባት እንጂ አብሮ ማደግን ረስተናል በራሳችን ላይ እንዲሆን የማንፈልገውን ለምን በሌሎች ላይ እንዲሆን እንፈልጋለን? ፈጣሪ ይርዳን የሰውን ሀቅ ከመፈለግ የወለድነውን ከመካድ ያድነን🙏🏾 በረቺ ባለታሪኳ ጀግና እናት ነሽ ❤ ፈጣሪ ይጠብቅ ይባርክልሽ ልጂሽንም🙏🏾
@kkmbia2393
@kkmbia2393 25 дней назад
ጀግና ነሽ የታባቱ
@2011Tehetena
@2011Tehetena 4 дня назад
እንደዚህ አይነት አባት ቢቀር ይሻላል የልጁን ጭንቅላት ያበላሸዋል ይቅርበት እንደ ኢትዮጵያ ወልዶ መጣል መስሎታል ህግ ያለበት ሀገር አፍንጫዉን ተይዞ ማሳደጊያ ይሰጣል
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 25 дней назад
እንዲህ አይነቱ አውደልዳይ ዶክተር ከመሆኑ በፊት ሰው መሆን ይጠበቅበታል ። ሜክሲካኗሟ ወረቀት የሌላት ብትሆን እንጂ አትለቀውም ። ደሞ ኢሄ ሚዲያ ላይ ወጥቶ መሳደብ እንዴት ያሳፍራል 🙆
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 25 дней назад
እንዲያው በቃ ታምኖ ትዳሩን ፈልጎ አክብሮ ስለ እውነት የሚኖር ሰው ልናጣ ነው ገንዘብ ገንዘብ በቃ ተንተርሰን አንሞት ይዘነው አንሄድ!!!
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ከመንፈሳዊነት ወደ ዓለማዊነት ያዘነበለ ኑሮ ፡ መመኪያው ገንዘቡ እንጂ ፈጣሪው ሊሆን አይችልም።
@romandeneke1651
@romandeneke1651 24 дня назад
እህቴ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር አሁንም መልካም ባል ይስጥሽ
@luliib800
@luliib800 6 дней назад
Smart woman. Asking him to play child support the right thing to do. I wish most habesha women did this.
@nedsile7918
@nedsile7918 25 дней назад
She is talking too much about her salary.who cares about your money? we have to hear from the guy. she is just boosting .
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 25 дней назад
Because that is why he wanted to marry her legally
@segank3747
@segank3747 24 дня назад
ኡነት በጣም ጉረኛ ናት አውቃ ናት ያረገዘች እድሜዋ እዳያልፍ ብላ ቶሎ ብላ ያረጉዘች አሁን ጉራ አታብዚ አድለኛ ነሽ ልጅ መውለድሽ አምስግኒ እድሜሽ 33 ሊሆን አይችሉም በግምት45 ታሪጋለቼ ልጅ አትርፈሻል ጉረኛ
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 24 дня назад
@@segank3747 sewiyewum 45 mesilaw libela gebito new yetebelaw🥴🥴 But she proved him wrong🫨
@nedsile7918
@nedsile7918 24 дня назад
​@almaz-rudy8793 so she doesn't have to mention about her money .she have to think before she deal with him she is not a baby .
@itsmydam5935
@itsmydam5935 25 дней назад
ጥሩ አድርገሻል እህታችን ኧረ ተው አንዳንድ ወንዶች ግን ምን ይሻላችኅል እትናችሁን ነ ቆርጦ ነበር መገላገል
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ብልሹ አስተሳሰብን ማረም እንጂ መስለብ መፍትሄ አይደለም። ምግብ ለማብሰል የሚያገለግል እሳት ፡ ቤትን ለማቃጠል መጠቀምም ስለሚቻል ማለት ነው። 🤔
@Fkrye16
@Fkrye16 22 дня назад
እንኳን ከዚህ አውሬ ገላገለሽ ፈጣሪ ይመስገን እኔ እኮ ሰው ምን ገጥሞት ነው እንዲህ ጠማማ የሆነው እራስ ወዳድነት ሰውን እረግጦ እራስን ማበልፀግ ከሀጢያት በላይ ሀጢያት እኮ ይሄ ነው የሰው ልጅ እኮ ክቡር ነው እንዴት ሰውን ለመጉዳት እንዴት እንዲህ ይቋምጣል ያለፈባትን ገንዘብ ለመብላት ሲገርም ልጅሽ አባቱ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ቢያውቅ ሲያድግ ይፀፀታል አንቺ ትበቂዋለሽ ጀግና እናትም አባትም ሆነሽ ታሳድጊዋለሽ ።
@sitoahmed
@sitoahmed 25 дней назад
ሴቶች አታግብ የራሳችሁ የሆነ ነገር ሳይኖራችሁ እዳታለቅሱ አሁን ያለንበት ሰአት ከባድ ነው ለወንድ አትስገዱ 😢😢😢
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 25 дней назад
Ewenetnew 😢😢😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 # edmpcpt ​@@user-ed1mp9cp4t
@abuhaile6517
@abuhaile6517 25 дней назад
ትክክል። ገንዘብ ባይኖራት ከልጇ ጋር ልመና ትገባ ነበር።
@meeenegn3361
@meeenegn3361 25 дней назад
መሲዬ የኔ ምርጥ ሴት❤❤❤❤
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 23 дня назад
እግዚአብሔር ደርሶልሻል ፈጣሪን አመስግኚ እሱም የአጁን ያገኛል የሰው እንባ መሬት አይወድቅም
Далее
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн