Тёмный

ማስፈራራቱ ይቁም! "ጠ /ሚኒስትሩም አያገባውም!" የከተማ አስተዳደሩ ህገወጥ እርምጃ... Protestant Church 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 758 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
#ethiopia

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@adanewolde4619
@adanewolde4619 2 месяца назад
የኛ ቲቪ እናመሰግናለን ሌሎች የሚመለከታቸው ዝም ባሉበት እውነትን ለህዝብ ለማድረስ የሰራችሁትን ስራ ይበል የሚያስብል ነው።
@YemaneDegu
@YemaneDegu 2 месяца назад
እንገፋለን እንጂ አንወድቅም ያሳድዶናል እንጂ አንጠፋም ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሆን።አሜን
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 2 месяца назад
Amen
@asnibelew5428
@asnibelew5428 2 месяца назад
አሜን ኃይል የእግዚአብሔር ምርትና ምላውም የጌታ ነው :: ጠላት ይዋጋ እንጅ አያሽንፍም::
@shimelistayu6532
@shimelistayu6532 2 месяца назад
ስለመረጃው እናመሠግናለን። ህዝቡ ተክክለኛ መረጃ ስለሚፈልግ አሁንም ተጠናክሮ ይቀጥል።
@dagnachewdaniel3355
@dagnachewdaniel3355 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይፈርድላቹሀል። ፊትህ ለቃለህወት ቤተክርስቲያን።
@tinanigusse4935
@tinanigusse4935 2 месяца назад
Wye Dr. Simone, this is TT from Dallas Tx. You were our choir leader. God bless you and your family. Good to see you on RU-vid. It is so sad what happened. May God save us all. Will Keep you & this situations in our prayers.
@negatuasefa
@negatuasefa 2 месяца назад
በጣም የሚያሣፍር አስተዳደሮች ናቸው ። የአንድን ቤተ እምነት ንብረት አውድሞ ለግለሠብ መስጠት በጣም የሚገርም ነው ።
@lijiyasu3
@lijiyasu3 2 месяца назад
ስለ ኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ዝም አንልም
@yonasweledesenebet6671
@yonasweledesenebet6671 2 месяца назад
ዶር በግልፅና በተብራራ አገላለፅ ከጅማሬው ጀምሮ ስለገለፅክና ሰለወደፊትም እቅድ ስላብራራ አመሰግናለው። ስለዚህ ማድረግ ያለብን እስከመጨረሻው መፀለይና መታገል አለብን።
@zeድማ7577
@zeድማ7577 2 месяца назад
I grew up in GEJA Kale hiwot church, and I have known Dr. Simon and entire family members, I am glad to see you after a long time.
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 2 месяца назад
ባልጠፋ ቦታ ለምንድነው የእምነት ቦታ ገብቶ ሰላም የሚነሱት እባካችሁ ሠላም አትንሱን!!!
@jesuslovesyou4075
@jesuslovesyou4075 2 месяца назад
እዚህ ዘመን ላይ ደረስን የአሁኑ ይባስ ሆነ ግን ባስጨነቋቸው መጠን በዙ እንደሚል ምን አልባት አማኙን ሁሉ ልዩነቱን እየተወ ክርስቶስን ማእከል በማድረግ ወደ ተሻለ ትብብርና አንድነት የማምጫ ምክንያት ይሆናልና በርቱ የፍትህ አምላክ ከእናንተ ጋር ነው
@Jesus316saves
@Jesus316saves 2 месяца назад
Dr በጨዋነትና በግልጽ አመጽን በማያሳይ መልኩ ስላብራራህ ጌታ ይባርክህ።
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያያል
@matiwosmecha350
@matiwosmecha350 2 месяца назад
we thank you this media for your coverage
@atsede054
@atsede054 2 месяца назад
ወይ ሀገሬ በጉልበተኞች ተበጠበጠች. አባቶቻችን ትልቅ ወይም ከባድ መስዋእትነት ከፍለዉ አስረከብን. እኛ ግን ሀገራችንን ለጠላት ተጋላጭ አደረግናት. እርስ በርስ እንዳንሥማማ ሆንን. በጣም ዬሚያሳዝነኝ ዬኔ ቢጠዉ ነዉ. ዱሮ ኢትዮጵያ የምትታወቀዉ በፍቅሯ በትህትነዋ እስላሙ ከክርስትያኑ አማራዉ ከትግሬዉና ከኦሮሞዉ ተስማምቶ ዬሚኖር ህዝብ እንደሆነነ ነበር ዬሚታወቀዉ. አሁን ግን በ21 ዘመን ስልጣኔ በበዛበትና በተስፋፋበት ዘመን እርስ በርስ መጣላት!!!አለምም ታዘበን. ተዉ ወንድሞቼ/እህቶቼ ተዉ. በስልጣን ያላችሁም ቢሆን ነገን አስቡ. ጌጣቹህ እና መከታቹህ ህዝብ ነዉና. ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለም ትኑር.
@Selamawit-d2c
@Selamawit-d2c 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@Chernet-nq4hq
@Chernet-nq4hq 2 месяца назад
ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት
@MeleseLeta-u8i
@MeleseLeta-u8i 2 месяца назад
መዝሙር 123:1-4 NASV [1] በሰማይ ዙፋን ላይ የተቀመጥህ ሆይ፤ ዐይኖቼን ወደ አንተ አነሣለሁ። [2] የባሪያዎች ዐይን ወደ ጌታቸው እጅ፣ የባሪያዪቱም ዐይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሚመለከት፣ ምሕረት እስከሚያደርግልን ድረስ፣ የእኛም ዐይኖች ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ይመለከታሉ። [3] እግዚአብሔር ሆይ፤ ንቀት በዝቶብናልና፣ ማረን፤ እባክህ ማረን። [4] ነፍሳችን የቅንጡዎች ስድብ፣ የትዕቢተኞችም ንቀት እጅግ በዝቶባታል።
@AbateAbiteBaykedagn
@AbateAbiteBaykedagn 2 месяца назад
በምንም ዓይነት መልኩ አባቶቻችን ያስቀመጠውን የእግዚአብሔርን ርስት አሳልፌን አንሰጥም ።ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤተክርስትያን ፍትህ ።
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 2 месяца назад
yes
@shiferawfeyissa9876
@shiferawfeyissa9876 2 месяца назад
ሕግን የሚተላለፉ ሕግን የማያውቁ የአስተዳደሩ አካላት በጉልበት የሚፈጽሙት እርምጃዎች ካልቆመ እንደ ናቡቴ ቆመን የአባቶቻችን ርስት አናስደፍርም። ቢገሉን እንኩዋን የፍትህ አምላክን እንጠብቃለን!
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!!!!!!!!!!!!!!!
@AsinakeAdane-b3w
@AsinakeAdane-b3w 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ለኩርፍቱ ቃለ ሕይወት ቤ/ ክርስትያን
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 2 месяца назад
በኩሪፍቱ ቃለሕይወት ቤተ/ክ የሚሰራው ግፍ ይቁም አጥብቄ እቃወማለሁ!
@AddisuAkalu
@AddisuAkalu 2 месяца назад
We need justice for Kalehiwot church
@peaceforalljohn3165
@peaceforalljohn3165 2 месяца назад
Justice for Ethippian Kale Hiwote Church! Stop Violence and force!! It is a shame!!
@dawitsolomon3254
@dawitsolomon3254 2 месяца назад
ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን!!!!!!!
@asagdachmahammda9283
@asagdachmahammda9283 2 месяца назад
የሚገርም ነው አድብ ይግዙ በዚህ ዘመን ምን ተገኝቶ ነው አይን ያዋጣ ዘርፋ ነው ፍትህ ለቤተክርስቲያን አትዳፈሩ።
@Abenezer_Sh_Dh
@Abenezer_Sh_Dh 2 месяца назад
ፍትህ ለቢሾፍቱ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስትያን! ምን ያመጣሉ አትበሉ .... እግዚአብሔር ይመጣባቹሃል! እግዚአብሔር ይፈርዳል! እግዚአብሔር ይዋጋል!
@tsadikzebir463
@tsadikzebir463 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል።
@zufansolomon592
@zufansolomon592 2 месяца назад
ፍትሕ ለኩሪፍቱ ቃለሐይወት ቤ/ክ !!!!!!!
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 2 месяца назад
ጬህ እኔም እሰማለው እመልስልሀለው ወዳለው ወደእግዚአብሔር አምርሮ መጮህ ነው።
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 2 месяца назад
Justice Justice Justice
@TamruDikte
@TamruDikte 2 месяца назад
የመንግስት አካል የበለጠ ሕግ እና ቤተ ክርስቲያንን ቢያከብር መልካም ነው። ቤተ ከርስቲያን የብዙዎች እናት ነችና የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ቤተ ክርስቲንን በዚህ ደረጃ ባያጎሳቁል መልካም ነው። 😢😢😢😢😢😢😢
@tadelemariampiuos5957
@tadelemariampiuos5957 2 месяца назад
Justice for the respective church
@atsede054
@atsede054 2 месяца назад
አቶ ዳክተር በደርግም ሆነ በዬሀድግ ጊዜ ህዝብ እንዳሁኑ ጊዜ ዬተጉላላ አያመስለኝም. ኖሮ ይሆናል አሁን ግን እዬተሠራ ያለ ግፍ ጐላ. ህዝብን አታጉላሉ. በጣም ትልቅ ባለ ብዙዋ ቢሔር ባለ ተራራና ቨንተረር ,ዬአባይ ባለቤት, ለምለምሚቷ ከጫፍ እስከ ጫፍ ሀገሬናት ብዬ ዬምጠራት ዉዳ ሀገሬ ነበረች. አሁን ግን.....ሆድ ይቻለዉ. እግዚአቢሔር ወደልቦናችን ይመልሰን. ሰላም ለኢትዮጵያ
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
ወገኖች፡ የእምነት፡ ቤቶችን፡ ወደ፡ ንግድ፡ ቤት ቡና፡ ቤት፥ ሴትኛ፡ አዳሪ፡ ማቅረቢያ፡ እንዲሆን እንዳትፈቅዱ! ነጮቹ፡ ንዋይ፡ ብለው፡ ጠፉ!!!
@YacobNiftalem
@YacobNiftalem 19 дней назад
ፍትህ ለቃለይወት።
@TheBex2007
@TheBex2007 2 месяца назад
ሌላ ቤተእምነት ላይ እንደዚህ አይደረግም ያሉት ትክክል አይደለም:: ለመሆኑ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና መስጊዶች ሲፈርሱ የት ነበሩ ለማንኛውም ኢፍትሀዊ የሆነን ነገር ማንም ላይ ይሁን መቃወም አለብን:: እኛም እናንተ ላይ የደረሰውን እንቃወማለን:: ሁሌም ነግ በኔ ማለት አለብን::
@SelamTesfaye-no8fl
@SelamTesfaye-no8fl 2 месяца назад
በጣም ያማል ግን ተስፋ አንቆርጥም
@meseretasfaw2818
@meseretasfaw2818 2 месяца назад
ፍትህ ለኩሩፍቱ ቃለ ህይወት ቤ/ር
@abutaye892
@abutaye892 2 месяца назад
ወገኖቼ ነገሩ የገባን አይመስለኝም እንዲህ የፈጠጠ ነገር ከስጋና ደም የመጣ አይመስለኝም የተበሳጨው የከተማዋ ቆሪጥ እንጂ። ስለዚህ ፍርድቤት ምናምን እያላችሁ እራሱ ጋ አቤት ማለት ትታችሁ። ጓዳችሁ ገብታችሁ በጸሎት ብታንቆራጥጡት ይሻላል።
@YetiTadese
@YetiTadese 2 месяца назад
ወዳጄ ትክክል ነህ።ፀሎት ዋነኛው የመጀመሪያው ደግሞም የመጨረሻው መሣሪያችን ነው ነገር ግን እንደ አስቴር ወደ ንጉሡ መቅረብም ይጠበቅብናል።
@LisaReyo
@LisaReyo 2 месяца назад
Ethiopia 🇪🇹 wey hageree
@Yonantan
@Yonantan 2 месяца назад
ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤ/ክርስትያን
@mishamelejore7771
@mishamelejore7771 2 месяца назад
Justice
@endex777
@endex777 2 месяца назад
ይሄ ጉዳይ አስተዳደሩን ሊያጸዳ ስለሆነ ነገር ለበጎ ይቀየራል አይዟችሁ!! ፍትህ!!ፍትህ!!
@ashenafia5046
@ashenafia5046 2 месяца назад
Currently, religious leaders and PRs are so smart, genius, and exemplary in how to bind and keep rules and laws. In contrast, those govt leaders are very poor, and not binding with laws unless hearsay while executing the laws and addressing people's interests. I thought why should learn and take courses from these resourceful persons.
@habtamuwogakela1257
@habtamuwogakela1257 2 месяца назад
ፊትህ ለኩሪፍቱ ቃለህይወት ቤ/ክ
@nebyouyonas3496
@nebyouyonas3496 2 месяца назад
Let God judge this
@meazi01
@meazi01 2 месяца назад
እዚያ ያለው ህጉ በጣም ነው የሚያስቅ እና የሚገርም ነው
@MenfeMilke
@MenfeMilke 2 месяца назад
ፍትህ ለኩርፍቱ ቃለ ሕይወት
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 2 месяца назад
በአንድነት ለመቆም ድምፅ ለማሰማት ዝግጁ ነን
@youngkingdavid1332
@youngkingdavid1332 2 месяца назад
Extremely sad
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 месяца назад
Dear people of God, stand still in repentance and prayer. Whosoever touchs you touches the very apple of the eye of the Father.Woe to them, they will receive the wages of their works. This is a Jubilee, pay day. It is very well with the righteous, they will possess their captives. Esther 9:1 The Lord Jesus will reverse this plots.😢
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 2 месяца назад
አስተዳዳሪው ማንን ተማምኖ ነው? ምን እብሪተኛ ሰው እንዲ አይነት ግለሰቦች ናቸው ለሀገር ነቀርሳዎች ቦታውንስ ሊጉዛ የመጣው ምን አይነት አይምሮ ቢስ ነው!!
@solomon-iy8km
@solomon-iy8km 2 месяца назад
የፍርድ ቤትን ውሳኔ ከአልተቀበለ ምን የሚሉት ጉልበተኛ አስተዳደር ነው። በሚቻላችሁ አቅም የአስተዳዴሩ ውሳኔ እንዲቀለበስ ጥረት አድርጉ። የአንድ ስሞን ወሬ ብቻ መሆን የለበትም። በርቱ!
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 2 месяца назад
የሁሉም አማኝ. ጥያቄ ነው.
@israellemma5279
@israellemma5279 2 месяца назад
Churchu /Kale hiwot yene new...No one can claim it except its owner... sile Kuruftu Zim alilim.
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 2 месяца назад
Jesus is Lord ❤❤❤❤
@measzuluberhe3614
@measzuluberhe3614 2 месяца назад
የጃችሁን ነው ያገኛችሁት ጌታ የጸሎታችን መልስ ነው ጌታ አሁን ለአገራችን የሚመጥን መሪ ሰጠም የኤርትራ አምላክ ይባረክ ስትጨፍር እንዳልነበር ማለቀስ አቁም
@solomonmebratu8986
@solomonmebratu8986 2 месяца назад
Weta lebba weyanee 👎🏾👎🏾
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 2 месяца назад
ለ50 ዓመታት የቆየውን በወረዳው አስተዳዳሪ የህዝብ መዝናኛውን ለማሸጥ የተደረገ ሸፍጥ ስለከሸፈ በኮሪደር ልማት ምክንያት በሶስት ቀን አፍርሱ ከላይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጣ ነው ተብሎ አይደለም ውስጥ ያሉት የመጠጥና የምግብ ዕቃዎች የተለያዩ ዕቃዎች ራሱ በ10 አይሱዙ የማይነሱ ብዙ ዕቃዎችን ሜዳ ላይ አፍሦ አንዳንዶች የሸማቾች ሱቅ ስላለ ራሱ አልቻለውም የተቀሩት ሜዳ ላይ ፈሰው በ3 ቀናት ውስጥ አጽድተው አፈረሱት! ከ100 በላይ ሰራተኛ የነበረበት ሲሆን ኮሚቴዎች ራሳቸው ሲደወልላቸው አያነሱም! ለልማት ከሆነ ጥሩ ነው ይልማ ማንም አይቃወምም ልማቱን:: ነገር ግን የነበረውን የቀበሌ መዝናኛ ንብረት መሬት ላይ በትኖ ተለዋጭ ቦታ ሳይሰጥ ከ100 በላይ ሰራተኛ በትኖ ልማት አይታሰብም! ቢያንስ ቢያንስ ተለዋጭ ቦታ ለጊዜውም ቢሆን ይሰጣል እንጂ! ቦታው እስከ 2016 በሊዝ ተግዝቶ ካርታ ያለው ቢሆንም ማን ሊሰማ አልቻለምና የአሁኑ አስተዳደር ደግሞ እየባሰበት መጥቷል! ቤተ-ክርታኒቷ ህጋዊ ከሆነች በህግ የምያስፈልግባትን በአግባቡ መጠየቅ እንጂ ዝምብሎ ማፍረስ ሆነ መከለል ምን የሚሉት ልማት እንደሆነ ለራሳቸው ለአልሚዎቹ ራሱ የገባቸው አይመስለኝም! ስለዚህ መንግስት በፍትህና በርትዕ የማይሰራ ከሆነ በአከባቢውና በዞኑ ያሉት የሚመለከታቸው ባለስልጣናት ከተጠያቂነት አያመልጡም ባይ ነኝ! በፍትህ ይሰራ ሰሚ ካለ! መንግስትም የነቃ አይመስለኝም! ምክንያቱም መንግስትንና ህዝብን ለማጋጨት የሚሰራ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ነውና መንግስት ከተመቻቸው የትኛውም ልማት ነቅቶ በእቅድና በፕላን ይስራ እላለሁ! "ሙስና" አሉት የዳቦ ስም አውጥተው:: ሌብነትና ዘረፋ በዝቷል በአሁኑ ሰዓት! ለማንኛውም ሰላም ለሃገራችን!!!
@KassJesus777
@KassJesus777 2 месяца назад
በጣም የሚያሳዝን ክስተት ነው የፌደራል መንግስትም ጉዳዩን በዳተኝነት ሊመለከተው አይገባም ዋጋ ያስከፍላል ይታሰብበት
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 2 месяца назад
ዶክተር በሚገባ ገልፀውታል መልማትም ከለበት ቅድሚያ ለበተክርስትያና መሆን አለበት
@ሜና
@ሜና 2 месяца назад
መግስትየሌለበት አገር 😢
@sentinelethiopia
@sentinelethiopia 2 месяца назад
The church could be more strong at this critical time
@yemeru9732
@yemeru9732 2 месяца назад
አይ ብልፅግና !!!!
@YosephWordofa-n8q
@YosephWordofa-n8q 2 месяца назад
በትክክል ጠቅላይ ሚንስትሩ ምንም አይመለከተዉም ይሔ የኦሮሚያ ክልል ስልጣን ብቻ ነዉ
@danieltsegaye
@danieltsegaye 2 месяца назад
By whom were they titled as such leaders? They are unable to represent God and His people in any situation. When those poor people were moved against their will in the name of progress, where were they then? or anytime there is an injustice committed in the country. And who is calling for justice for those kidnapped college students in the North? How about the fight between two brothers? Where is the Church of Ethiopian at this moment in time? Or are you there just to hold onto a piece of land? Which is your motivation, living or standing? Which side do you stand with, those leaders who are said to be vicious, or the innocent people?
@zablontube9814
@zablontube9814 2 месяца назад
በዐብይ አህመድ ዘመን ሃገሪቱ አልፈረሰችም ወይ ለምትሉ ፣ ፌደራል ፍርድ ቤት የኦሮሚያን ኬዝ አናይም የሚለው ምን መልዕክት ይሰጣችኋል?
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 2 месяца назад
ፍትህ ለቃለሂወት በተክርስቲያን ? ? ? - - -
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 2 месяца назад
They have to respect our voice! Why not 1cm*1cm, they have to return back!
@Samisalfako
@Samisalfako 2 месяца назад
It is a very shame
@wosensime9612
@wosensime9612 2 месяца назад
ወንድሜ አዎ የእምነት ቦታ መነካት የለበትም ነገር ገን ሰለራስህ የእመነት ቦታ መከራከርና ማስረዳት ሲገባህ ሌላው የእምነት ቦታ አልተነካም የሚል ስውር መልዕክት ማስተላለፍ ተገቢ አይደለም።
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 2 месяца назад
በህግ ቤተክርስቲያኒቱ ልትጠይቃቸው ይገባል እነዚህን አረመኔ አመራር ተብዬዎችን
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 2 месяца назад
ሰለ ኩሪፊቱ ዝም አልልም ድምፄን አሰማለሁ ? ? ? - - -
@ManeWo
@ManeWo 2 месяца назад
በሕገ መንግስቱ አነቀጽ 62 ቁጥር 1 ላይ እነደተቀመጠው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕገ መንግሥቱን የመተረጎሞ ሥልጣን ይኖረዋል ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ፍርድ ቤት አመልክታ የተሰጠውን ትእዛዝ ሕግ አስፈጻሚው እንዳለማክበሩ ለምን ይሕ ስልጣን ወዳለው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አልሄዳችሁም ?
@wasshailemical7982
@wasshailemical7982 2 месяца назад
Higina yefird bet wesane yikeber
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 2 месяца назад
ሌላ በተምነት እይደረግም ያልከው ስህተት ነው ሽገር ከተማ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና የእስላም መስጊዶች እንደ ፈረስ እልስማህም ወይ እንዳውም ብልፅግና የወጌላዊ ደጋፊ ነው
@Regan1967
@Regan1967 2 месяца назад
ውጣ ከዚህ አይመለክትህም... ያንተ አይነት ጥላቻ የተላበሱ ሰዎች ናቸው ችግር ፈጣሪዎች
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 2 месяца назад
Balanasawu torinati ye hayimanot tornat litnasawu nawu inji
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 2 месяца назад
Kazamenat bafit yenabaraw amilko Bet ba ate Zaman nawu hige woti mihonawu
@HanaGirma-y2w
@HanaGirma-y2w 2 месяца назад
ጥቁርና ነጭ በሬ አብረው ተኝተው ጅብ ወደ በረቱ ሲገባ ጥቁሩ በሬ ቀድሞ አይቶ ነጩ በሬን እንዲነቃ አላደረገም ጅቡም ነጩን በሬ ቀድሞ ያዘው በዚያን ሰዓት ጥቁሩ በሬ እኔ ጥቁር በመሆኔ እና ጨለማም በመሆኑ አልታይም ብሎ ነጩ በሬን ሊረዳው ባለመቻሉ ነጩ በሬ ተበላ ጅቡ ግን ነጩን በልቶ ባለመጥገቡ ሌላ ማሰስ ጀመረ በዚህ ጊዜ ጥቁሩም በሬ ተገኝቶ ተበላ ።
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 Месяц назад
ዛሬ በእናንተ ላይ የደረሰው የኦሮሞ ማፍያ ዝርፊያ ነገ በእኛ በኦርቶዶክሶቹና በሙስሊሞቹ ላይ እንደሚደርስ ምንም አያጠራጥርም። ይኦሮሚያ ማፍያ በህግ አልገዛም ብሎ በሚዘርፍበት ሀገር ህግ አክባሪ ለመሆን አትሞክር ።
@ayeleakuma1482
@ayeleakuma1482 2 месяца назад
ተው እንጂ ወዴት ወዴት?😅
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 2 месяца назад
ምነው እውነታው ጎመዘዞት የእግዚአብሔር ጣትጣልቃ ትገባለች !!!
@HaregewoinHareg-u9b
@HaregewoinHareg-u9b 2 месяца назад
Asafari tegbar new. Fitih lekalehiwot
@gracelife6551
@gracelife6551 2 месяца назад
"እግዚአብሔር የሰጠን መንግስት እና መሪ ስላለን አትቃወሙ። ለመንግስት ታዘዙ ለልማት ነው"🙌🤡
@TekalignAmente
@TekalignAmente 2 месяца назад
ዉሸት በእዉነት ግብዉ ከርከሮ የጅብ መራብያ ነዉ ያሳዝናል ወጣቶች ላሉት ወጣቶች እመጡ ይጨ ፊሩበታል እስከ ለልት ሰዉ ያዉቀዋል
@alelignwase2702
@alelignwase2702 2 месяца назад
እስከዛሬ ተኝታችሁበት ነው ሊወሰድ ሲል የምትጮሁት? ሲጀመር ሃገራችሁ በሰማይ አይደል እንዴ ምድር ላይ ምን ያጣብቃችኋል?
@peaceforalljohn3165
@peaceforalljohn3165 2 месяца назад
ሀገራቸው :እስኪሄዱ: ድረስ:ግን :በዚህች : ምድር :ላይ እንደአንተ ያሉትን: ሰዎች :አስተምሮ :ወደ :ሰማይ አገራቸው አንተንም : ይዞ : ለመሄድ : ሲባል :የግድ :ምድር ላይ :ይሄ :ሰራ :መሰራት :ስላለበት ነው :: እኛም : ኦርቶዶክሶቸም:ብንሆን :አገራችን :በሰማይ :ነው :: ስለዚህ :ወገኔ :ነግ :በኔ :ነውና :ከመወንጀል : ተጠበቅ ::ነገ :ወደ : ሌላኛው :ቤተ :እምነት :መምጣታቸው : አይቀርም ::የጊዜ : ጉዳይ :ብቻ :ነው ::
@negedenigatu7771
@negedenigatu7771 2 месяца назад
Ridiculous
@girmalegesselemma7459
@girmalegesselemma7459 2 месяца назад
የቤተክርስቲያን መሬት መወሰድ የለበት የሚል ጽኑ እምነት አለኝ። ነገር ግነ እናንተም የክልሉን መንግስት: ህዝብና የከተማ ስተዳደሩን አክብሩ። ለምሳሌ ማመልከቻችሁ ደብረዘይት ይላል: ይህን ማመልከቻ መቀበላቸውን እርግጠኛ ናችሁ? እኔ በነሡ ቦታ ቢሆን ኣልቀበልም። ምክንያቱም የከተማዋ መጠሪያ አይደለምና።
@bettyk215
@bettyk215 2 месяца назад
ወሬኛ አትሁን ቢሾፍቱ ደብረዘይት ደብረዘይት ቢሾፍቱ ነው ከትልቅ ችግር ውስጥ ትንኝ አታጥራ ይህ አስተሳሰብ ነው ችግር እየፈጠረ ያለው
@DaniBoy-v7d
@DaniBoy-v7d 2 месяца назад
ፊት ላበተክርስታን
@enactfaa
@enactfaa 2 месяца назад
እኔ እኮ የሚገርመኝ ህዝቡ ሠርቶ የሚበላበት ፋብሪካ የሚሰራ የለም በየ መቶ ሞትሩ ቤተ እምነት ቤቶችን መደርደር!! ህዝቡን ለመበዝበዝ ነው።
@aberabekele3585
@aberabekele3585 2 месяца назад
በሀይማኖት ስም ማጭበርበርና የሕዝብ መሬት አጥሮ መጠቀም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቆም አለበት።በተክርስቲያን ሁሉም አለም ላይ አለ።የኢትዮጵያን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር መኖር የለበትም።
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 месяца назад
ጣልቃ አትግባ በሀይማኖት እስላም ከሆንክ ሌላውን አታጋጭ።
@SelamTesfaye-no8fl
@SelamTesfaye-no8fl 2 месяца назад
ማነህ በናትህ አታስብ ይመለሳል
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 2 месяца назад
የራሳችሁን መጠየቅ ይሻላል ወይንስ ከሌሎች ማቀሳሰር? ለማንኛውም ፓስተር አቢይ ይማለዳችሁ።
@peter98834
@peter98834 2 месяца назад
May God help you.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
አብይን ስታጫፍሩ ነበር ስራችሁ ያውጣችሁ
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 месяца назад
ማዬት የማትችል እውር ነህ! ማስተዋል የማትችል ደንቆሮ ነህ! "ደንቆሮ" ማለት ሀጥያት ነው ግን የአንተ አመለካከት በጣም ቆሻሻ ስለሆነ ሊነገርህ ስለሚገባ ነው! የምትለውንና የምታወራውን የማታውቅ እውር ድንብር ውሸታም ነህ! ምንድነው ማጫፈር ማለት? እንዴት ነው ያጫፈሩት? ነው ለእንደ አንተ አይነቱ ቆሻሻ አስተሳሰብ ላለው ሰው ጠቅላዩ ሀይማኖት ሊኖረው አይገባም ማለት ነው? ወይንስ የአንተ ሀይማኖት ብቻ ተከታይ መሆን አለበት ማለት ነው? ደካማ! አንተን ማን ጠራህ? ማንስ ፈለገህ? "የራሳችሁ ጉዳይ" የምትለው? አንተ ጋ ነው እንዴ ማመልከቻው የገባው?
@Regan1967
@Regan1967 2 месяца назад
በጅምላ መፈረጅ ልክ ነው?? ምን መረጃ ይዘህ ነው እንደዚህ የደፈርከው.... ቢያንስ በቅዳሴ አላወደስንም...
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 месяца назад
​@@Regan1967 ክልል አማራው ቄስ ሆዳሙ ነው አቢይ አቢይ እያለ ምወድስ ያቀረበው ነው።
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT 2 месяца назад
መብቱ የመንግስት ነው የኮሪደር ልማት ከተባለ በቃ እናንተ የተለየ የሆናችሁበት ምንም ምክኒያት የለም
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 месяца назад
መጀመሪያ ማዳመጥ ጥሩ ነው! ሳታዳምጥ የውስጥህ ሰይጣን ስለተቆጣ ይህንን አልክ እንጂ! ቦታው ለኮሪደር ሳይሆን ለባለ ሀብቶች ተሰጠ ነው የተባለው!!
@Regan1967
@Regan1967 2 месяца назад
መጀመርያ ጉዳዩ ሳይገባህ ሃሳብ አትስጥ:: ይሄ ኮሪዶር ልማት ጋር አይገናኝም
@endex777
@endex777 2 месяца назад
እንዳንተ አይነቱ ነው ስልጣን ይዞ ህዝብ ሚበድል!! ማይሰማ፣ ማያገናዝብ፣..
@DinkuJifara-hf2ul
@DinkuJifara-hf2ul 2 месяца назад
@@endex777 Is this issue only a development issue or does it involve other issues? The relevant authorities need to investigate this issue properly.
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 2 месяца назад
ኮሊደር ማለት የበተክርስትያን መሬት መዝረፍ አይደለም
@logos481
@logos481 2 месяца назад
We need justice for Kalehiwot church
Далее
Это было очень близко...
00:10
Просмотров 919 тыс.
다리찢기 고인물⁉️😱 Leg Splits Challenge
00:37
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
Просмотров 116 тыс.
Это было очень близко...
00:10
Просмотров 919 тыс.