Тёмный

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና መንፈሳዊ ረሃ | ክፍል 20 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) 

Asfaw Bekele Official
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

በመጀመርያው ዘመን ክርስትያኖች .. (ማቴቴስ ) ተብለው ነበር የሚጠሩት ። ትርጉሙም ደቀመዛሙርት ማለት ነው ። ( ሐዋ 18፡17 ) ( ሐዋ 13፡52 ) (ማቴ 12፡2 ) … ለመጀመርያ ጊዜ በመፅሀፍ ቅዱስ ክርስትያኖች … Χριστιανός ክርስትያኖስ ተብለው የተጠሩት በአንፆክያ ሀገር ነው ።
ለመሆኑ አንድ ሰው ደቀመዝሙር መሆኑ በምን ይታወቃል? የደቀመዝሙርስ ባህርያት ምን ይመስላል? በዚህ ክፍል ደቀመዝሙርና ይቅርታ፣ድልመንሳትና መጽናት በሚል ረዕስ የደቀመዝሙርን ጉዞ እንማራለን።

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Год назад
የእግዚአብሄር ድምፅ ቃል ለኔ መጣልኝ እኔም አምኘ በእምነት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ ውሎ አድሮ ሰው ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን ፣ፅድቅን ፣ቅድስናን፣ ጤናን፣ ሰላምን አንድነትን ፣ ፍቅርን ይዞ አማኑኤል በኔ ማሀፀን ተወለደ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። የአየሁትን የዳሰ ስኩትን ከሀጢያት በሽታ የዳንኩበትን እውነት ዝም አልልም ለአለም ሁሉ እመሠክራለሁ ወንጌልንም እሰብካለሁ ።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Год назад
❤አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ሆይ ይራበኝ ቃል ይራበኝ❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 Год назад
የፃድቅ ሰው ፀሎት እጅግ ሀይልን ታደርጋለችና ከዛሬው ፀሎትህ "ባንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ አይሠራም ☑️" አይሠራም"
@abebech8624
@abebech8624 Год назад
አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌
@abebech8624
@abebech8624 Год назад
አሜን አሜን አባ🙏🙏🙏
@akiyamelakugaming4870
@akiyamelakugaming4870 Год назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌
@abrahamtesfaye6228
@abrahamtesfaye6228 Год назад
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር
@emineshtassew769
@emineshtassew769 Год назад
ጌታ ሆይ እርዳን በፀድቅ እመላለስ ዘድ
@Msxtube
@Msxtube Год назад
Amen Amen
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb Год назад
Amen
@johnvula8448
@johnvula8448 Год назад
እግዚአብሔር ዘመንህ የትባርክ
@tarikafokado3138
@tarikafokado3138 Год назад
ተባረክ ፓስተር
@destachekol8664
@destachekol8664 Год назад
ፓስተር፡ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ፡ በርታ ፡ ያለምልምህ...
@emineshtassew769
@emineshtassew769 Год назад
እግዚአብሔር ልመንህ ይባረክ
@hirutnegusse8960
@hirutnegusse8960 Год назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@jesusislord6526
@jesusislord6526 Год назад
Zemnhe yibarek paster
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 Год назад
ፓሰተርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ❤
@mahidagi1294
@mahidagi1294 Год назад
Amen tebarke pasetoreyaaa
@alemghirmay7430
@alemghirmay7430 Год назад
Amennnn tebareklen P.Asefa❤❤
@almaznegash7592
@almaznegash7592 Год назад
Paster tebareke
@yeshitlamulat5703
@yeshitlamulat5703 Год назад
paster May God bless you ,I benifited a lot ftom your teaching dr.Yeshitla Mulat
@hewanghebremedhn8066
@hewanghebremedhn8066 Год назад
Egzabher ybarkh Paster
@emineshtassew769
@emineshtassew769 Год назад
G0d bless you more
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Год назад
@ 32:13 - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3:16-17
@saraansebo1992
@saraansebo1992 Год назад
❤❤❤
@abebech8624
@abebech8624 Год назад
ጌታ ሆይ እርዳን በፀድቅ እመላለስ ዘድ 🙌🙌🙌🙌
@romagebremariam239
@romagebremariam239 Год назад
አሜን ጌታ አንቃኝ🙏 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ 🙌🙌🙌
@EmunahNo1
@EmunahNo1 Год назад
❤🙏🏽
@NegaseBayissa
@NegaseBayissa Год назад
Good please you paster
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb Год назад
I wish 😢
@abebech8624
@abebech8624 Год назад
እግዚአብሔር ልመንህ ይባረክ 🙌🙌🙌
@thomastefera7982
@thomastefera7982 Год назад
God bless you more pastor 🙏😘
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Год назад
ያህዌ ዘመንህን ይባርክ በጌታ በየሸዋ መሳያ ስም የት ጠፋ ብዬ ሳስብ ነበረ
@nebiyathaile9323
@nebiyathaile9323 Год назад
ጎይታ ይባርክህ ንህ off line ኣይተማርን ንወ
@johnvula8448
@johnvula8448 Год назад
ፓስተር እኔ አንዱ
@abebech8624
@abebech8624 Год назад
አሜን አሜን🙌🙌
Далее
🛑 ты за кого?
00:11
Просмотров 39 тыс.
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
11:28