Тёмный

ማነው ከእውነተኞች ጋራ አብሮ የሚቆም ? 

Ermias Abebe Official
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@yya5698
@yya5698 4 года назад
ወንጌላዊ ደሉን ስላየሁ እጅግ ደስ ብሎኛል ወንድም ኤርምያስ አገልግሎትን ጌታ በፍሬ ይባርክልህ አየሩ ላይ የሞላውን ግሪሳ (ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች) የስህተት ት/ት እና አሰራር እጋለጣችሁ ብዙዎችን እያስመለጣችሁ ስላለ ጸጋ ይብዛልህ! ሁላችሁም ተባረኩ!
@acdeedca7017
@acdeedca7017 4 года назад
ወንጌላዊ ኤርሚያስ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ሁሉ ነገር ከመስመር በወጣበት እና ቀደም ሲል በእግዚያብሄር ቃል ላይ ካሉ እውነተኛ አገልግጋዮች የተለየና ግራ የሚያጋባ ነገር የሚታይበት ጊዜ ቢሆንም ለእነዚህ አገልጋዮች በእግዚያብሄር ልኬት ግን ዋጋቸው ትልቅ እና የሚታይ ነው አንተንም እግዚያብሄር ይባርክህ
@sunnyabebe6020
@sunnyabebe6020 4 года назад
ተባረክ ፓስተር ደሉ ብዙ ተጠቅሜለው በአንተ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክር ደቡብ ቸርች እየተጋበዝክ በትክክል የጽድቅ አገልጋይ እንደሆንክ አይቻለው ጌታ ይባርክህ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 года назад
ኤርም ተባረክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ወደ የመሚሠርቀው ቤት በሐሠትም በስሜ ወደ ሚመለው ቤት ይገባል በቤቱም ውስጥ ይኖራል እርሱንም እንጨቱና ድንጋይ ይበላል ዘካሪያስ5:3-4 ፍርድ አይቀርም
@ashemanall
@ashemanall 4 года назад
“በምድርህ ላይ በምትኖርበት ዘመን ሁሉ ሌዋዊውን ቸል እንዳትል ተጠንቀቅ።” - ዘዳግም 12፥19
@hiwotayalew7562
@hiwotayalew7562 4 года назад
Praise be his name! So happy to see wenglawi Delu! We love you and praying for you! Be strong by his grace.
@hirottelahon6038
@hirottelahon6038 4 года назад
እግዚአብሔር ዪባረካችሁ የአባቴ ብሩካኖች ወንድሜ ኤርሚ አንተ የወንጌል አርበኛ ጊታ የዘመን አገልግሎትክ ዪባረክክ በአንተ ብዙ ተምራለሁ
@elefe1274
@elefe1274 4 года назад
አሜን አንተም ተባረክ ኑሮህ ዘመንህን ይባረክ
@temesgenergicho4392
@temesgenergicho4392 3 года назад
ትምህርተችሁ ዓለምን እያለወጠ ስለሆነ በርቱ።ፀጋውን ያብዘለችሁ።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን የእግዚአብሔር አገልጋዮች ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ በእየሱስ ስም ይባረክ በኑሮአቹሁ ተባረኩ እግዚአብሔር በታማኝነት ያገለገሉትን ልጆቹን አይጥልም
@fekadugirma9290
@fekadugirma9290 4 года назад
ስለ ልብስ ከለችውም እውነት ነው ጌታ እየገለገልኩ ቀዳዳ ሱር ለብሼ አገልግዬሃለሁ ፡፡2ጢሞ3-12
@zenuzenu5580
@zenuzenu5580 4 года назад
ወድም ኤርሚያስ አበበ እኔ ከምታቀርባቸዉ ትምህርቶች ብዙ ተሚራለዉ ብዙም ተጥቅሚላዉ ፀጋ ይብዛልክ አሁንም እዲሁ ይብዛልክ በዚ ሰሞን ግን ከናቲ እና ከእዮሲያስ ጋር ምታቀርባቸዉ ትምህርት ቶች መልካም እና ጥቅም ያላቸዉ ትምህርቶች ሆነዉ ሳሉ ፌስ ቡክ ላይ ቀርባችሁ ባየዋችሁ ቁህር ምነቅፍብህ ነገር አለ የቀድሞዉን ፍቅር ትተሃል የሚለዉ ቃል ያቃጭልብኛል ባክህ ስህተት ትምህርቶችን በእግዚአብሔር ቃል ስታጠራ ከፍቅር እዳትጎድል መንፋስህን እየመረመርክ በፊት በፊት ምትሳደቡ እንኳ እየተሳደባችሁም ቢሆን ስሙ ይጠቅማችሁሃል ነበር ምትለዉ አሁን ግን ለምን ተነካዉ ኡኡ ያገር ያለህ ማለት ጀምረካል በብሎክ ነዉ ከቤጄ ማባርራችሁ ስትል ካንተ ቤጅ በብሎክ መባረር ከገነት መባረንን ይህል እስቀምጠህ መናገርን ምን አመጣዉ ትላንት እንኳ ከወንድም ፖል ጋር ባደረጋችሁት ፖሮግራም እሱ ሃሳቤን ላቅርብ እና ሚነቀፍ ካገኛቹ ከዛ እኔን ትነቅፉኛላችሁ ሲል ስራችሁ ነቀፋ ብቻ ላይ እዳተኮረ እየነገራችሁም አደል ። መቼስ ለዚ ሃሳብ ወሬ አልፈልግም ወይም በብሎክ ነዉ ማባርርሽ ከሚለዉ ንግግርክ የተለየ እደማይሆን እየገመትኩ ፍቃድህ ከሆነ የታናሽ እህትህን ምክር ብትሰማ እላለዉ አንተም ነቃፊ ከሆንክ እኔም ምነቅፍበህ ነገር አለ የቀድሞዉን ፍቅርህን ጥለሃል ።
@fekadugirma9290
@fekadugirma9290 4 года назад
እውነት ነው ሙሉ ሓለፍነትን ወስደው የምጠራው እኔ ሁሉንም ስለቀስኩ ምንም አይደንቀኝም ይሄን መልዕክት ሰብኬሃለሁ ተበራኩ ውንድሞቼ፡፡ሮሜ.8:35-39
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 4 года назад
Bless you Duleyy
@fekadugirma9290
@fekadugirma9290 4 года назад
አሁን ግን ስራም እሰራለው ጌታንም አገለግለለው ጌታ ይመስጌን ስለ ሁሉ ተበርኬሃለሁ
@mimiberhane2250
@mimiberhane2250 4 года назад
Shalom kindly please update Wengelaw delu's phone on the screen would like to help
@Rippedsad
@Rippedsad 4 года назад
ኤርምያስ፡አብዝቶ፡ይባርክኸ፡ይህን፡ወንድማችን ስለጋበዝከው፡ስለአገራችን፡ሰው፡ባሕልና፡ስርዓት ያደኩት፡ከሚስዮናዊዎች፡ጋር፡በመሆኑ፡ብዙ ባህላዊንና፡ለምንድነው፡ያልኩትን፡ፈቶልኛል ጌታ፡ይባርከው።
@samrahnurea8756
@samrahnurea8756 4 года назад
አሜን
@mosesdavid1103
@mosesdavid1103 4 года назад
Ermi tebarek Egziabher yisxilin
@wubjmberie
@wubjmberie 4 года назад
ይሰማል ተባረኩ
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 4 года назад
Amennnnnnn Halleluja GBU more and more !!!
@thankslordforlovemyyegetal3756
@thankslordforlovemyyegetal3756 4 года назад
Exactly bless you
@danielgetachew4927
@danielgetachew4927 4 года назад
Ye geta lijoch tebareku
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 года назад
እናተም ተባረኩ ኤርሚዬ😘🙋‍♀️
@tigstseboka1558
@tigstseboka1558 4 года назад
በስንት ግዜክ መጣህ ተባረክ ኤርሚ
@bontuabitew6974
@bontuabitew6974 3 года назад
God bless you brothers
@selamawitabraha402
@selamawitabraha402 4 года назад
Ermi selam lante yehun ,ewoent New ,yehen gefabet maheber maqaqam teru New, beye contenent Mederajet,every month mekefel Teru hasab New Tebareku
@nigestzewdie6729
@nigestzewdie6729 4 года назад
በፅድቅ እንደምታገለግሉ እኛም ምስክር ነን ፡፡
@sunnyabebe6020
@sunnyabebe6020 4 года назад
ሰላም ኤርሚ የክርስቶስ ባሪያ ፓስተር ደሉ በስንት ጊዜ አየውህ ወንድሜ የአባቴ ልጅ
@samrahnurea8756
@samrahnurea8756 4 года назад
ምገርም.አስተምሮ.ነው.ውዶች.ተበረኩ.ጌተ.የለኝን.ከአገልገዮች.እደከፍል.እርደኝ
@yonasnegusse2332
@yonasnegusse2332 3 года назад
ወንጌላዊ ደሉ ግሪክ ሀገር መቶ ሳምት ድረሰ አገልግሎን ነበር በጣም ነው ማደንቀው አድ ቀን ወንጌላዊ ኤርምያሰ አበበንም እናይህ ይሆናል ሁሉተቹንም ከልቤ ነው ምወዳቹ
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 4 года назад
ኤርሚ ተባረክ እያደረከው ያለኸውን ተጋድሎ ሳይ ሁሌ እገረማለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ደሉ የተወደደ የእግ/ር ባሪያ ዘመኑ ይባረክ! የደሉን ስልክ ማየት አልቻልኩም እባክህ ፃፍልኝ የምንችለውን በማድረግ እኛም እናገለግላለን
@Ermias13
@Ermias13 4 года назад
0911463261 ወንጌላዊ ደሉ
@elefe1274
@elefe1274 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ ተባረኩ
@tgsy836
@tgsy836 4 года назад
ተባረክ
@መንፈሳዊየወጣቶችጉዞ
God bless you
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን ያባቴ ብሩካን 🤩🤩🤩
@hannaatena7844
@hannaatena7844 4 года назад
እኔም
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 4 года назад
Ewnet new egzeabher yrdan Enanten gn egzeabher abzto ybarkh
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 4 года назад
😭😭it’s very sad. Geta Hoy erdan
@endriast2955
@endriast2955 4 года назад
ተባረኩ
@Megra-f8o
@Megra-f8o Год назад
ወ/ደሉ እንወድሀለህ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 4 года назад
True
@nigestzewdie6729
@nigestzewdie6729 4 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ወ.ኤርሚያስ እና ወ.ደሉ እግዚአብሄር አምላኬ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ፡፡
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 4 года назад
God bless you all
@mesayedella1564
@mesayedella1564 3 года назад
ያንተ ይሰማል
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 4 года назад
Ermi how can i help. Dr habtamu
@Ermias13
@Ermias13 4 года назад
+64211006367 ደውልልኝ
@lemlemmelese8347
@lemlemmelese8347 4 года назад
Yesemal
@selambegeta6250
@selambegeta6250 4 года назад
ይሰማል
@zainazaina1971
@zainazaina1971 4 года назад
Well come
@teferamenna5840
@teferamenna5840 4 года назад
ኤርሚ ስልኩን ላክልኝ ተባረክ
@eliasabera6382
@eliasabera6382 4 года назад
Wengelawi Delu, Yetewedede korat ye egziaber agelgay, kutaw megesetsu yemiamrebet
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 4 года назад
❤❤❤🤩
@samrahnurea8756
@samrahnurea8756 4 года назад
ይሰመል
@mesayedella1564
@mesayedella1564 3 года назад
የሁለታቹም በጣራት ይሰማል ቀጥሉበት
@aserlevi8856
@aserlevi8856 4 года назад
Ermi minaw tefa bro
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 Год назад
Wengelawi Delu be 2008 NEREWY ( BERGEN ) yemiball ketema le 3 kenat confrance benebete astawusalehun, enye ye 1 ament aman neberku lbie gn yreda nebere , artrawi sle honku amarnaye ? Any whey malet yefelegu TKKLENA erena merab ena metemat le betekrstya ke tlk bereket magudel new na, le wengelawi delu tnsh enkan t'hun LE BET KIRAY melak efelgalehu. Enezy agelgayoch le betekrstyan kbur stota nachew. Wendm Armi telefonu btaskemtln, lenie be privet askemtln . Be dena nro kehone demo ?
@selammousa750
@selammousa750 4 года назад
በየሱስም😭😭😭😭😭😭😭
@fekadugirma9290
@fekadugirma9290 4 года назад
አሁን ስለተነገርከው ምችለውን አከፍዬሃለሁ ፡፡
@mesimesi3504
@mesimesi3504 4 года назад
Ermi bezhi laye kutron posta argaw
@aserlevi8856
@aserlevi8856 4 года назад
Eyesus ewunetgna amlaki selhone new alem alkeblechm yalechew
@mesimesi3504
@mesimesi3504 4 года назад
Abeta tatana abeta mogese w/delu geta zemnhine yebarki tegaw yebizalhi tebarkilen turo mesert yalu takikilge melkit nw woganochi semta amolkaketachiw yekayrale biye asebalhu kalu ewnt selhone bagelgawchichin lye yalwn ytnsfafi melketa yrmale yelwtale biye amnalhu delu geta yebarkihi ermi antnm salmsegenhi alalfim geta zemnhine hiyewothin taderhine lejuchine yebarki tew yebizalhi kezhi belaye letawlde berkit yarge yebizalhi tebarkilge degemo geta ant selasetn endet yalu wodemochine selsetn getan amesegenalhu ermi tebarhi wude wodemachin bebizu eytkamekne bizu ewnt kale kaye yletshktn wongel selmtastmron tebarkuuuu maltn ewodelhu
@beckyj6977
@beckyj6977 4 года назад
እንዴት ናችሁ? ወንድሞች❤❤
@solomankelati7050
@solomankelati7050 4 года назад
Ermais I don’t really know you well,a friend of mine which is in the same faith as you introduced me a couple month ago.I listened most of your broadcasts now Ermais I understand that you have a good knowledge of the bible,the only comment I have for you is just preached the gospel stop naming people or other Christian faith.Sometimes I feel like you have this stubbornness that you are better than other Christian’s.now may be you won’t have a chance to read this but if you do,please Ermais just teach what you know about the bible rather than calling people for argument or disrespect other religions.Remember it’s your father’s and fore father’s reserve the faith this long.no hard feeling Ermais and I hope I did not offend you in anyway,if I do I am sorry.
@yosefemiru8625
@yosefemiru8625 4 года назад
Hi
@tekalignelias6942
@tekalignelias6942 4 года назад
ወንድሜ የአገልግሎት/የጸጋ አይነት ራሱ ቅዱሳንን ለመስጠት እንደሚያነሳሳ ማየት ተስኖ ነዉን? የቅናት ንግግር አትናገር! ከእግዚአብሔር መንገድ ራስህ እየወጣክ ነዉ። አሁንም ከአንደበትህ የሚታወጣዉን ቃል ተጠንቀቅ! ለአንደበትህ ለከት ይኑረዉ! ለአልጋዩች መድረስ ጥሩ ነዉ። መልካሙን ብቻ ሥራ እንጂ የጥላቻ አና የቅንአት ንግግር ከአፊ አይዉጣ! ነቢያቶቹ ሀሰተኛ ናቸዉ ብለህ የሚታምንና ራስህን እንደ እግዚአብሔር አገልጋይ የሚታይ ከሆኔ በሃጥያን መባረክ ስለሚን ትቀናለህ? ቃሉ እንደዛ ይላል? ሃጥያተኛ ከሆኑ ምድራዊውን በረከት ቢያገኙም ሰማያዊ በረከት አያገኙም። ጻድቃን ግን ተስፋቸዉ የሆነዉን እግዚአብሔር ወልድን ( ኢየሱስ ክርስቶስን) ይጠባበቃሉ እንጅ በለሎች ሀብት ላይ አይናቸዉንና ልባቸዉን አያደረጉም። ስለእነሱስ ሃሰተኛነት ለመፍረድ ምን ተጨባጭ ማስረጃ አለህ? ፈራጅ እንድትሆንስ በፍርድ ወንብር ማን እስቀመጠህ? ማንም የቆመ ቢመስለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ተብሎ ተጽፏል! አጠቃላይ ወንጌላዊያን በአገልግሎታቸዉ ባህሪ አንጻር የሌሎችን እረዳታ ለማግኘት ይቸገራሉ። ይህንን ደግሞ ከልምድ እናዉቀዋለን። በመጻፍ ቅዱሱም እንደሚናዉቀዉ ወደ ነቢያት የሚሃድ ሰዉ ባዶ እጁን አይሃድም። የአገልገወሎት ባህሪ ነዉ ጸጋን እያበላለጥኩኝ ግን አይደለም። የኛ ሰዉ እጁ የሚፈታለት ስፈወስ፣ ነጻ ስወጣ፣ ስባረክ ወዘተ ነዉ እንጅ ቃልና ወንጌልን ለሰበከ አይደለም። የሚታይ ነገር በመቀበሉ የሚታይ ነገር ይሰጣል ሚክንያቱም ሰዉ ስለሆነ። ለሁሉም ለምን አይሰጥም ማለት ጥሩ ሆኖ ሳለህ የተሰጠለትን ደግሞ ለባ፣ አጭበርባሪ ማለት የቅናት መንፈስ ነዉ። ይህ የቅናትና የስድብ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ካንተና ከመሰሎችህ ላይ የተመታ ይሁን! ። ለሐ. ጳዉሎስ ሳይሰጠዉ ለከፋ/ ጰጥሮስ ግን ስለተሰጠዉ አጭበርባሪ ነዉ ብሎታል እንዴ? እኔ ወንጌላዊ ደሉም ቢሆን የጠራዉንና የሚያገለግለዉን አምላኩን ቢለሚን ይሻለዋል ባይ ነኝ። ሚክንያቱም ቅዱሱ ቃል ጻድቅ ስራብ ልጆቹም እህል ስለምኑ አላየሁም ስለምል። የሚሰጥ ወይንም የሚመግብ ሰዉ የሚያዘጋጀዉ እግዚአብሔር ነዉ። ወንገላዊ ደሉንም የጠራዉ ጌታ የታመነ ነዉና።
@teferamenna5840
@teferamenna5840 4 года назад
ኤርሚ ይህ ወንድሜ ፖስተር ተብዬው ታሪኩ እሸቴ አበበ ወንድም ነዉ በመልክ ይመስላል ግን ሳየው መንፈሱ ጥሩ ይመስላል ታሪኩ ከአንፆክያ ዋሸተህ የወሰደከዉን $22.000.00 ሺህ ዶላር ኢትዮጵያ ዉስጥ ለተቸገሩ ለፅድቅ አገልጋዮች ከዘረፊከዉ ግማሹን $11.000.00 ሺህ ዶላር ፒልሰ ላኩላቸው እኔ ለመላክ ዝግጁ ነኝ ወንድሞቻችን ተባረኩ
@HMR2121
@HMR2121 4 года назад
አንተ ውሸታም እውነት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ። ፓስተር ታሪኩ እሸቱ የምትለውን ሰው አይደለም። በጣም እጅግ ምንም የጌታ ፍርሀት የሌለህ ደፋር ሰው ነህ። አንተ ለማንም ምንም ከማድረግህ በፊት ንሥሀ ግባ። ያንተ ገንዘብ መላክ ምንም በጌታ ዘንድ ዋጋ የለውም ። ።ይህን ቃል ተውልሀለሁ ሰው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳል ።
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 года назад
ወንግላዊ ደሉ ነው በመልክ ተመሳሰሎብሕ ይሆናል በጣም ጨዋ አገልጋይ ነው
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 4 года назад
በኮንፌሽን መኖር ተዋችሁ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ መቼም ዘንጦ ተኝቶ ኮንፌሽን በማድረግ ነበር የምትኖሩት ዛሬ በሽታ መጥቶ ቸርች ሲዘጋ ኮንፌሽን አይሰራም ማለት ነው? ደሞ የውጪ ሀገር ቸርቾች አይሰጡም ስትሉ ገረመኝ ምክንያቱም የውጪ ሀገር ህዝብ በጣም ሰጪ ነው ካለው ከጥቂቱ ላይ ወይንም የራሱን ቀዳዳ ትቶ የቤተሰቡን ያገልጋይን ቀዳዳ የሚደፍን ምስኪን ህዝብ ደግ እሩህሩህ እውነተኛ ነው እንጂ የምትሉትን አይነት አደለም ይልቁንስ ስስቱም ተንኮሉም ምቀኝነቱም ማጭበርበሩም የሞላው ኢትዮጵያ ባለው ህዝብ ላይ ነው ውሸቱ ማጭበርበሩ ኮራብሽኑ ኧረ ስንቱ ይቆጠራል በውጪ የሚኖር ህዝብ በብዙ ድካም ያገኘውን ብር አካፍሎ የሚበላ ደግ ህዝብ ነው ኧረ የኢትዮጵያ 60'/. ፐርሰንትኮ የሚኖረው በዲያስፖራው ብር ነው እውነት ለመናገር የውጪ ቸርቾች ምን ብር አላቸውና ነው አብዛኞቹ እየሰሩ ነው የሚያገለግሉት ሚሊየን ብር የምትሰበስቡት ኢትዮጵያ ነው ከሚሊየን ህዝብ ላይ የውጪ ቸርቾች ከ10ሺ በላይ አንሰጥም ብለው ተነጋገሩ አልክ ውሸት ብለው ከሆነም ከኢትዮጵያ የሚጋበዙ አገልጋዮች ኢሄ በውጪ ሀገር የሚኖር ህዝብ በስራ በብዙ ጫና ውስጥ የሚሰቃይ ስለሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ደሞ የተትረፈረፈ ጊዜ ስላላቸው በፀሎትና መንፈሳዊ ትጋት ስላለ ፀጋን እንዲያካፍል ሲጋበዝ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከማገልገል ይልቅ የሰው ኪስና ቦርሳ ላይ በመቀላወጥ ሀሳባቸው ተሰርቆ ሰው ከመፅናናት ይልቅ አዝኖ የተመለሰበት ጊዜ ብዙ ነው .ለማንኛውም ውይይታችሁ ሚዛኑን የጠበቀ ይሁን አንድ እና አንድ ግን በውጪ የሚኖር ህዝብ ቸርች ደግ ሰጪ ነወ ።ደሞ የሚጋበዙ አገልጋይ ሲባል የሚመሰገኑም አሉ እንደነተስፋዬ ጋቢሶ እና ብዙ አሉ ወቀሳው አይመለከታቸውም።
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 4 года назад
የልቤን ተናገርሽልኝ( ተናገርክልኝ) ስስቱም ክፋቱም ሁሉም ያለው እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እኛ ደም ተፍተን ያገኝነውን አንዴ ለቤተሰብ እንዴ ላገልጋይ እያራገፍን የራሳችን ህይወት መቼ ኖረን እናውቅና ነው። ጌታ ይባርክህ/ሽ።
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 4 года назад
@@ምህረትየበዛላት በትክክል እኛ ዲያስፖራ ለቤተሰቡ ቤት ይሰራል እራሱ ግን ቤት የለውም ለቫኬሽን ሲሄድ እንኳን አያከብሩትም በሰራው ቤት ማለት ነው ኧረ ዘንድሮማ ባሰ ድሮ በየሰፈሩ በየመድረኩ ነበር ልመናው አሁን ሚዲያ ተመቻቸው ዲያስፖራው መንቃት አለበት ለፋ ደከመ እድሜው አለቀ መላገጫ ሆነ ሀገሬ ሀገሬ ቤተሰቤ ስንል ባዶ እጅ ዛሬ ግን ወቀሳና ስድብ ለዲያስፖራው ሆነ ሰሰተን ቢሆን አስመጪና ላኪ ወይም ኢንቨስተሮች ሆነን በገባን ነበር ኢኸው ከአረብ ሀገር ተመለሰ ህዝቡ ከአረቦቹ በላይ እራሱ የኢትዮጵያ ህዝብ ያሳብደዋል becarfull ዲያስፖራ አስተውል።
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 4 года назад
ምዕመናን ሲቸገሩ እንደ እዮብ ታገሰዉ እያላችሁ ስትሰብኩ ከረማችሁ ዛሬ እናንተ ስትቸገሩ ጎ ፈንድ ሚ?
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
አዋቂ ለመምሰል የማታመጣው ሰው የለም ለራስህ ስማ እግዚአብሔር ይቅር ቢልህ ከጥላቻ ከቅናት ትፈወስ ይሆናል ደሉ ወንጌል ስበክ ።እንደዚህ አይነት ተረት የነገረህ ሰው የለም ውሸት ሀጢአት ነው።
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 4 года назад
ተባረኩ
Далее
Китайка и Подруга Лапка😂😆
00:21
A Monster is Chasing Me! 😭
00:19
Просмотров 1,6 млн
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
1:49:01
Просмотров 15 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 40)
24:52
Просмотров 365 тыс.
ታቦት ያላግባባቸው ሊቃውንት
51:11
Китайка и Подруга Лапка😂😆
00:21