Тёмный
No video :(

#ማንም_አይቸገር 

Master Abinet Kebede
Подписаться 209 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

#ማንም_አይቸገር 💔#love #humanity #ethiopia

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 333   
@user-mj9xl2yi3r
@user-mj9xl2yi3r 9 месяцев назад
ጌታችን ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን የተቸገረንም ቀና አርግልን በሰው ሀገር ያሉ እህት ወንድሞቻችንንም ከችግራቸው አላቀህ ለሀገራቸው አብቃልን አሚን
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 9 месяцев назад
Amen❤❤❤
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 9 месяцев назад
❤እሜን እሜን እሜን
@user-hr2ww5nv4c
@user-hr2ww5nv4c 9 месяцев назад
ለድሀ ለተቸገረ የምትረዶ ወገኖቼ እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጣቹ ደጎች ናቹ🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@9167ethiopia
@9167ethiopia 9 месяцев назад
ጌታ ጥሎ አይጥልም😭😭😭በጣም ድንቅ ሰው ነት ተንበርክካ ቶሎ እጌዜርን አመሰገነች
@tesfabtades6823
@tesfabtades6823 9 месяцев назад
ወንድሜ አብነት የጌታ ሰላምና ፀጋ አሁንም ይጨመርልህ, ምህረት ቸርነቱ እና ጥበቃው ይብዛልህ, በጣም የታደልክ ነህ , ሽልማትህም በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ያለ ነው, በብዙ ተባረክ
@tgtg3001
@tgtg3001 9 месяцев назад
የድግል ማርያምልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክበር ተመስገን🤲🤲🤲😭😭😭
@ms.alexis4820
@ms.alexis4820 9 месяцев назад
AMEN 🙌🏾
@aminamohammed5373
@aminamohammed5373 3 месяца назад
sijui kabila lako lakini allaha akupe afya akupe ulimri kila neema allaha akuzidishie allaha atakulipa inshllah sijawai kuona mtoto kama wewe allahamdullah
@aminamohammed5373
@aminamohammed5373 3 месяца назад
Pepo yako utaipata toka kwa aallah
@meseretberihun9047
@meseretberihun9047 9 месяцев назад
በሔድክበት ቦታ ሁሉ መድሃኒያለም ይከተልህ አንተ የተባረክ ደግ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 9 месяцев назад
እሜን እሜን እሜን❤
@ttww9470
@ttww9470 9 месяцев назад
ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ. እድሜና ጤና ይሥጥህ ከምንም በላይ. መጨረሻህን አላህ ያሣምረልህ አላህ ኢህድክ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 9 месяцев назад
አላህ ይጨምርላችሁ የወገን ደራሾች 👍👍👍🙏🙏🙏
@user-fy8sf2nf5p
@user-fy8sf2nf5p 9 месяцев назад
አላሕ ከክፉነገር ይጠብቅሕ ያረብ ሒድያዉንም ይወፍቅሕ🎉
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 9 месяцев назад
ወይ መባረክ መድሀኒያለም ከነ መላ ቤተሰቦችህ የማቱሳላ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ❤!!!
@zo-ma6557
@zo-ma6557 9 месяцев назад
ጌታ ደግ! ታማኝ! ስምህ ለዘላለም ይባረክ!!
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 9 месяцев назад
በቅድሚያ አምላኬን እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አሠሰግናለው ለተቸገረው ሰው ሊታደግ አንተን ስላስነሳ በመቀጠል አንተን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ለትህትናህ ለፍቅርህ ለመልካምነትህ ለምታደርገው መልካም ስራ ሁሉ ጌታ እየሱስ በእጥፍ ይባርክ ያትረፍርፍልህ ዘርማንዘርህ ተባርኮ ይቅር❤❤❤❤❤❤
@chinach4522
@chinach4522 9 месяцев назад
አሜን❤❤❤3
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 9 месяцев назад
እሜን እሜን እሜን❤
@ER-xp9th
@ER-xp9th 7 месяцев назад
የወደቀን የምታነሳ የምታጎርሰ እንዴት የታደልክ ወንድም አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ልኡል ፈጣሪ ይሰጥህ ተባረክ ❤🙏🙏🙏
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ባለሱቆቹም ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ማስወደድ የለባቸዉም እነሱም የደርሻቸዉን ባይቀንሱም የድያስፖራ ገንዘብ ነዉ ብለዉ መጨመር የለባቸዉም ተባረክ !!
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 9 месяцев назад
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርታ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ🎉
@ttww9470
@ttww9470 9 месяцев назад
ዋሊኩምእሠላም እራሄመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚንን
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 9 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ሆይ! እሱ ብቻ ሳይሆን ዘር ማንዘሩ ከክፉ ይጠበቅ!!!!!
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 6 месяцев назад
አብነትዬ እንዴት ያለ እንቅልፍ ነው ተኝተህ የምታድረው መልካም መሆን ለራስ ነው የሚባለው ባንተ አየሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ በጣም ቀናሁ ዘርህን መልካምነትህን ይባርክልህ ሰላሙን ያብዛልህ አሜን
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 9 месяцев назад
የተባረክህ የዘመናችን ጀግና ❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 9 месяцев назад
አንተ ልጅ እደው አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ❤❤❤❤❤የድሀ አባት አተ ነበርክ ለኢት ጠቅላይ መሆን የነበረብህ ይሄ ሚስኪን ህዝብ😢😢
@carlosflorez8776
@carlosflorez8776 9 месяцев назад
Máster Abinet,que obra tan bonita y maravillosa la que usted realiza, bendiciones para usted y los suyos de nuestro padre celestial;un gran abrazo desde Bucaramanga Colombia
@ccfmaxamuud3083
@ccfmaxamuud3083 9 месяцев назад
You are best person I have seen
@Dont-k3j
@Dont-k3j 9 месяцев назад
ምርጤ ነህ እኮ የተቸገሩ ሰዎች እንዴት እንደ ምትለያቸው ይገርመኛል
@user-wu3pv8ew5v
@user-wu3pv8ew5v 9 месяцев назад
ወንድሜ አብነት ኢዚግአብሔረ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ❤❤❤❤🎉🎉✋✋
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 9 месяцев назад
ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያልታሰበ እንጀራ ይስጥክ በእግዚአብሔር ፍጹም ፍቅር እንወድሃለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lf5bv6hl2q
@user-lf5bv6hl2q 9 месяцев назад
ትለያለህ❤❤❤❤ ቃለ የለም አተን እምገልፅበት❤❤👍👍👍👍
@ZzZz-im6sy
@ZzZz-im6sy 9 месяцев назад
ለአብነት የሚሳሳ ማነው እንደኔ የኛ እቁ የኛ ብርቅየ ወንድም አላህ ተክፉነገር ይጠብቅህ ።
@nunapu7499
@nunapu7499 12 дней назад
amen haleluiyah.
@ccfmaxamuud3083
@ccfmaxamuud3083 9 месяцев назад
Thanks for you helping people
@tigis5540
@tigis5540 9 месяцев назад
Bezih zemen endih aynet sewochin maggnet kebad new egziabhere yibarkih wendme❤️❤️
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 9 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሔር እንደዚች እህት አይነት እምነትና ፈጣሬን አመስጋኝ ያድርገን!!
@9167ethiopia
@9167ethiopia 9 месяцев назад
ምድረ ዘረኛ ከክልሌ ወጡ እያላችው ወገናችውን ከምትጨፈጭፉ ምናለ ከዚህ የደቡብ ቅን ልጅ በጎነትን ብትማሩ ..አቦ ወንድሜ ወጣቱን በጎነት አስተምርልን🙏🙏🙏🙏🙏
@muleabdisa
@muleabdisa 9 месяцев назад
አብነት እ/ር ትልቅ ሥራ እንድት ሰራ መርጦሃል ታድለህ የነብስ ዋጋ ያድርግልህ ገንዘቡን የላኩልህም የነብስ ዋጋ ያድርግላቸው
@nazretyosef7195
@nazretyosef7195 9 месяцев назад
ዘበንህ ይባረክ ♥️♥️♥️♥️
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s 8 месяцев назад
ማስተር ኣብነት ላንተ የሚሆን ቃል ኣጣሁ ማርያምን የኣንተ መልካምነት ሳይ ኣንባየ ይመጣል😢❤❤❤❤
@zakealharithy9472
@zakealharithy9472 8 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምን ይባላል ክልል አንተን አይቶ ሰው የማያመሰግን ካለ----
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 месяцев назад
አብነትዬ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ blessed 🙏🙏🙏🙏
@tesfomdawit3254
@tesfomdawit3254 9 месяцев назад
እጅግ በጣም ልበቀና ሰው ነህ የምታደርገውን በጎ ነገር እንባየን የፈሰዋል። ተባረክ እግዚ ኣብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ።
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 6 месяцев назад
Great boy
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 3 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ ምን ብየ ልፃፍ ቃላት አጣሁልህ አወይየ የሠማዩ ንጉሠ እዲሜ ጤና ይሠጥህ 🙏🙏🙏🙏😥
@shita276
@shita276 9 месяцев назад
አንተን ሊገልጽ በት ቀላት የለኝ እውነት የእግዚአብሔር ሥጦታ የድሃ አደጎች አበት ከክፉ ይጣብቅህ ፈጣር
@terhasteklay9840
@terhasteklay9840 9 месяцев назад
Egziabiher amlak Edimen tienan yehabka fetari wedey mearey ♥️❤❤
@9167ethiopia
@9167ethiopia 9 месяцев назад
አስለቀሰችኘ ጌታ ሆይ አባቴ አለዉ ከቤት ፀልላ ነው የወጣችው .ዋው 😢😢😢😢
@Anumma572
@Anumma572 9 месяцев назад
Chru Egziabeher Ybarkachu
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 9 месяцев назад
Egzabher yestehe God bless you ❤❤❤
@Sihametewo
@Sihametewo 9 месяцев назад
Live forever😊
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 9 месяцев назад
ሰላም አብነት ፀጋውን ያልብስህ እግዜአብሔር ተባረክ አሜን ፫ እራስህን ጠብቅ
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 9 месяцев назад
ያአላህ ❤❤❤❤❤ቃል አጣሁ
@user-vz4er8ys9f
@user-vz4er8ys9f 9 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የላከልን አምላክ ይመስገን እኔ ያንተን ፕሮግራም በደስታ ብዛት እያለቀስኩ ነው የምከታተለው ከየት እንደላክልን አምላክ የተቸገሩ ስዎችን የምትረዳ አምላክ ሞልቶ ይስጥሕ ሌሎችም እባካችሑ እንርዳው እንተባበረው ስው ገንዘብ ቢስጠው ያደርስልናል ተባረክ እኔም አብሮ አደጐቼ ሑለት አጐቼ አሉኝ እንዳንተ የተባረኩ አድርሱ የተባሉትን የሚያደርሱ በዚሕ አጋጣሚ ላመስግናቸው እወዳለሑ ስለሽና ዘነበ አምላክ ይባርካችሑ በዚህ ዘመን እንዲሕ ታማኝ ስው ማግኘት መታደል ነው ተባረኩልኝ አብነት
@prabhatsubba5869
@prabhatsubba5869 9 месяцев назад
Great job dear 👍🤗👍
@MuhammedAdem-qg7rv
@MuhammedAdem-qg7rv 9 месяцев назад
አሏህ ከነሙሉ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@BAHRU555
@BAHRU555 9 месяцев назад
በምድር ላይ ከዚህ የበለጠ በጎነት የት አለ ግን እረ ሰጥታቹ ከበረከቱ የተሳተፋቹም ሁላቹም እግዚአብሔር አምላክ ቤታቹን ትዳራቹን ህይወታቹንም ሙሉ ያድርግላቹ አሜን፫❤❤❤
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 6 месяцев назад
ዘርክ ይባረክ እንዳተ ላድርግ አንዴ ብቻ
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 9 месяцев назад
ያረህማን
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 9 месяцев назад
ያረቢ ሌላ ምን እላለሁ የአኼራ ወንድማችንን አድርግልን ለኔወደህ መርጠህ የሰጠኝን አንተ ታውቃለህና አያልቅብህም ስጠው
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 9 месяцев назад
ከኔ ዕድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥ፣🙏🙏🙏💚💛♥️
@carlosaraujomariajosenasci8995
@carlosaraujomariajosenasci8995 2 месяца назад
Amém que o senhor abençoe, mas emas esse rapaz
@myownname5495
@myownname5495 9 месяцев назад
His service, kindness and giving puts most of us to shame. May the God of Heaven and earth Remember him always.
@user-ke9vi4nb6b
@user-ke9vi4nb6b 9 месяцев назад
Fetari yebarkeh behedekbet bota hulu fetari yketeleh❤❤❤❤❤❤
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 9 месяцев назад
My God bless you more and more and more every day ❤❤❤❤❤❤❤
@whya5801
@whya5801 9 месяцев назад
ምርጥ ሰው በርታ
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 9 месяцев назад
ውይይ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል
@halimageneta
@halimageneta 9 месяцев назад
አኔ ወለሂ ላተ ቃል የለኝም በቻ አለህ ይጠብቅህ
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 9 месяцев назад
እውነትም እግዚአብሄር ላክልኝ እኮ አለች እኮ እንባየ መጣ እውነት የጌታ መልእክተኛ አብነት ይባርክህ
@luwammedhanie4032
@luwammedhanie4032 9 месяцев назад
Ezgabiher melue edmaka yebarek kalat yehaxreni neaka keglex ❤
@reemreem7742
@reemreem7742 9 месяцев назад
ያረቢ ያኢላሂ አላህ ይጨምርልህ ወደቀጥተኛው መንገድ ወደ ኢስላም አላህ ይምራህ ወንድሜ
@evantoti3564
@evantoti3564 9 месяцев назад
You are amazing God bless
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 9 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ በስ ሌላ ምን እላለሁ መታደል ነው
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew 9 месяцев назад
የአንተ ይለያል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስለ አንተ መልካምነት ለመግለፅ እጅግ በጣም ቃላቶች እጭር ናቸው
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 9 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ
@Semra-u4k
@Semra-u4k 3 дня назад
ወላሂበጣምልዩሰውክብርያለውአላህይጠብቅህባለህበት
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 9 месяцев назад
ፈጣሪ አበዝቶ ይበሮክህ። ትልቅ አገልግሎት ነው።❤
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 9 месяцев назад
God bless u Nice
@Bella-ik1kh
@Bella-ik1kh 9 месяцев назад
getah.abizto.yibariki
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 9 месяцев назад
ዕንባን የሚያብስ አምላክ እኖኳን ረዳሽ ተባረክ ወንድማችን አብነት
@seaditube6668
@seaditube6668 9 месяцев назад
እስኪ እናሳድገው ይሄንን ቅን ልጅ
@godisgoodallthetime1124
@godisgoodallthetime1124 9 месяцев назад
May The Lord Jesus bless you more and more brother!!!
@nfreek5276
@nfreek5276 9 месяцев назад
ትክክል ገንዘብካ. ፈጣሪ የብዝሓዮ
@DejeneGizaw
@DejeneGizaw 4 месяца назад
የድንግል: ማሪያም:ልጅ:እየሱስ:ክርስቶስ: ክበር:ተመዝገን:: በስሙ:ለምያምኑት:በእርሱ: መምጣት: በፅኑ:እምነት:የሥጋ: ፈተናዎችን: ታግሰዉ:ለቆዩት: በእጆቹ: ስመግባቸዉ:ማየትም:መስማትም:ለሰዉ:ልጅ:ትልቅ:ደስታን:መጫር አለበት። ሁሌ በእርሱ ደስ ይበለን። አሜን።
@margaretb2269
@margaretb2269 9 месяцев назад
You don't have to understand the first lady's language to feel for her.;🥺🥲her sense of relief and deep gratitude first to God.🙏 I pray that she will continue to see her way and what she has received it will multiply. What beautiful moment,what a blessing. It seems that you came just in time.😇
@TekleBrhane
@TekleBrhane 9 месяцев назад
She was saying that I got out of my home telling to God to encounter me with a blessing and he did exactly as I prayed. She has her husband in the hospital and her two children at home alone and her house owner had given her last warning to pay her monthly rent, if not she had to be homeless with her children. And this nice guy gave her the amount of money enough to pay not only for one month but for 10 months.thats why she was praising God with tears for his encounter at right time
@margaretb2269
@margaretb2269 9 месяцев назад
​@@TekleBrhanethank you very much for the translation., appreciate.🙏
@user-vv5rg6fi8d
@user-vv5rg6fi8d 4 месяца назад
❤❤❤❤❤master abnet
@user-wq2qw1gg9t
@user-wq2qw1gg9t 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤tebarek wendme Egziyabiher ybarkih
@daewas1403
@daewas1403 9 месяцев назад
Allah bemayalkebet eju abzeto tenaw stegaw yesteh wendema❤❤❤❤❤
@zebibanegash1235
@zebibanegash1235 9 месяцев назад
Mashallh Allah yetebekeh
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 9 месяцев назад
የድሆች አባት እግዚ ደረሰላት በጎዳ ያነባቸው ሰማት
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 9 месяцев назад
Gobeze melkam saw
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 9 месяцев назад
አላህይጠብቅህ አብነቴ የኔአባትቃላትአጣሁልህአባዬ🎉🎉🎉🎉
@tizita532
@tizita532 9 месяцев назад
Bless you more and more ❤
@muzayin9038
@muzayin9038 9 месяцев назад
Faxari katayihun❤❤❤❤❤
@Zamzam-pf2xp
@Zamzam-pf2xp 9 месяцев назад
አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ወንድሜ
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 9 месяцев назад
ያአላህ እደዛሬ አልቅሸ አላቅም ማስተር አብነት ሺአመት ኑርልን አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-lx4of3uw7i
@user-lx4of3uw7i 9 месяцев назад
ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ
@user-vg6pl3jt1v
@user-vg6pl3jt1v 9 месяцев назад
በጣም፡ነው፡ደስ፡የምትል፡አላህ፡ያቅላህ
@tedtekle2508
@tedtekle2508 3 месяца назад
Tebarek wendeme
@nazretgebre9932
@nazretgebre9932 9 месяцев назад
መድህኒአለም ዕድመን ጥዕናን ይሀካ ሀወይ🙏🙏
@meronbekele1316
@meronbekele1316 9 месяцев назад
Ayzosh yene inat
@user-ml4nb4dl3j
@user-ml4nb4dl3j 9 месяцев назад
👍👍👍
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 9 месяцев назад
Kyte new yamtahawu gen kesmaye new kalate atahu eko emegelesbte❤
@user-kc3gc6te5d
@user-kc3gc6te5d 9 месяцев назад
ፈጠር ይባርክህ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@remisepierrelouis4255
@remisepierrelouis4255 9 месяцев назад
God bless you my brother ❤❤
Далее
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 75 тыс.
እስከመጨረሻው ይመልከቱ 🙏
2:48
Просмотров 91 тыс.