Тёмный

ማንም የማያውቀውን የቀጨኔ ሂዎት ተመልከቱ 

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@birukayele04
@birukayele04 4 месяца назад
ቀይ የለበሰው ልጅ በደንብ ሀሳቡን መግለጥ ይችላል ጥሩ ተናጋሪ ነው።።።።ጥበብ ጠርታካለች
@AdanechArjamo
@AdanechArjamo 4 месяца назад
Huletum gubezi nachewu❤😮
@DawitMasresha-kk4yo
@DawitMasresha-kk4yo 4 месяца назад
ቆንጆ ቆንጆ ሴት ያለበት ወንድም ጭምር...ቀጨኔ ውስጥ ነን😊
@AdanechArjamo
@AdanechArjamo 4 месяца назад
Keshro meda aybelitum😅
@emuhalid
@emuhalid 4 месяца назад
ጥበበኛ የሸመነዉን እየለበሣችሁ ሸክላ ሠሪ በሠራዉ እቃ እየበላችሁ ቡዳ ብላችሁ ትሣደባላችሁ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 4 месяца назад
Almawkachew nw
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 4 месяца назад
እምዬ ቀጨኔ ወድሻለሁ ከፈረንሳይ ሻሎም ቀጨኔ የነ ቸሬ እራስታው ሰፈር ምን ጠፍቶ መኪና ሰርተህ ክፈል የተጀመረው ቀጨኔ ነው አንዴ ቀጨኔ ምሳ ከበላሁ በረከቱ በነጋታው ነው የምበላው ወድሻለሁ ያሳደክሽኝ ሰፈር
@johay2764
@johay2764 4 месяца назад
እምዬ ቀጨኔ ፣ በዚህ አጭር ጊዜ የቀጨኔን ታሪክ ዘግቦ ለመጨረስ እጅጉን ከባድ ቢሆንም ሰፈሩን ያስጎበኙህ ልጆች ጎበዞች ናቸው። በቀጣይ ሰፈሩ ላይ የተለያየ ፅሁፎችን የፃፍ የበፊቶቹንም ያሁኖችንም የሚያውቁ እንደ ፈለቀ አበበ፣ አማንይሁን ረዳ፣ ከፈለኝ ዘለለው እንዲሁም ሌሎችም ሃሳባቸው ቢካተት መልካም ነው። ቀጨኔ ሁሉም ተሳስቦ የሚኖርባት ፣ ለመጣ ለሄደው የማያጎበድዱ ፡ ለአንድ አምላካቸው ብቻ የሚያጎነብሱ፣ የእጃቸውን ፍሬ የሚበሉ የባለ እጆች መኖሪያ።
@betishatube5856
@betishatube5856 4 месяца назад
ክፍል ሁለት ሰፈራችንን በደንም በሚገልፅ ሁኔታ ብትለቅልን ደስ ይለናል ቀጨኔ የፍቅር የጥበብ ሰፈር ኡኡኡኡ የትም ተወለድ ቀጨኔ እደግ ፍቅርን ተምረህ ታድጋለህ
@surafelhabtemariam2179
@surafelhabtemariam2179 4 месяца назад
ቀጨኔ በጣም የሚገረም ሰፈር አብዛኛውን ትልቅ መካኒክ የወጣበት ሰፈር
@KiyyaBetelot
@KiyyaBetelot 4 месяца назад
ጥሩ ነው ነገር ግን ቀጨኔ ከገለፁት በላይ ነች በተሻለ አቀራረብ ቢቀርብ ጥሩ ነበር በትንሹ ነው የገለፃችሁት እምዬ ቀጨኔ የተባረከ ሰፈር
@babatube-i7o
@babatube-i7o 4 месяца назад
እስኪ ምቶዱት በላይክ 🙏
@KidstKidst-ow7pf
@KidstKidst-ow7pf 4 месяца назад
ሰፈሬ❤❤❤ ጥሩ ስራ ነው የሰራህው ሻማር አቦ ይመችህ 😮😮😅
@rebka5068
@rebka5068 4 месяца назад
በጣም ደሰ ይላል ግን ግን አሰጎብኘው የአካባቢውን ልጆች አሰተባብረህ አበታችን የሚሰሩበትን ቤት በትሰሩላቸው ምን ይመሰልሀል ወንዲሚ
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 4 месяца назад
ሰፈሬ ጎጃም በረንዳ ነው እውነት ነው ቀጨኔ በጣም የምወደው ሰፈር ነው ያጣናትን ኢትዮጽያ የማስታውስባት ሰፈር ነች
@fekerlove300
@fekerlove300 4 месяца назад
Bro yemecheka
@AyaSaed-bj8cs
@AyaSaed-bj8cs 4 месяца назад
ቀጨኔ ሰፈሬ በጣም ነዉ የምወደዉ ያደኩበት የተማርኩበት አቦ ሰፈሬ ናፍቆኝነበር ቀጨኔዎች እሲ ላይክ ግጩኝ
@bdhdbdh1434
@bdhdbdh1434 4 месяца назад
ሰፈሬን ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤
@godanatube5013
@godanatube5013 4 месяца назад
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው። Godana Tube🙏🙏🙏
@abiyyuhine131
@abiyyuhine131 4 месяца назад
ያላየህው ነገር አለ ቡዙ ምሹሮች ሃዘን ያጋጠማቸው ከዱንኳን እስከ አንድ ቤት የሚይዝ ድስት የሚከራይበት ቦታ ነው።
@HABTEMARIAMTADESSE-ut7mw
@HABTEMARIAMTADESSE-ut7mw 4 месяца назад
የእሳት ልጅ እሳት ማለት እንደዚህ ነው ትውልድ ይኑር በርቱ መች ስለኛ ሰፈር ተወርቶ ያልቃል
@abebetesfaye7618
@abebetesfaye7618 4 месяца назад
አባቴ አንተ ትልቅ ነህ
@emuhalid
@emuhalid 4 месяца назад
ዋዉ ማሻ አላህ ተባረክ
@solomonsamuel2004
@solomonsamuel2004 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው አቤኒ በርታ
@Destavich
@Destavich 4 месяца назад
ሃሪፍ ፕሮግራም ጀምረሃል ሻማር!
@tateknegash6399
@tateknegash6399 4 месяца назад
በጣም ብዙ ያልተነኩ ነገሮች አሉ በ30 ደቂቃ የቀጨኔን አካባቢ መግለጽ ይከብዳል የየዕለት የእህል መሸጫ ጉሊት፣የበዓላት የከብት የበጎች የዶሮና እንቁላል የሳር የችቦ እና ሌሎች የበዓላት ማድመቂያ መሸጫ ገና አልተነኩም……ከጎረቤት ከሽሮሜዳ ከመነን ከሾላ አካባቢ ያለው መስተጋብር ሁሉ መገለጽ አለበት፡፡
@Hanniye
@Hanniye 4 месяца назад
Kechniyans ❤❤❤ abo sefri sayew addis honbngn ekoo tnx for sharing this video dear shamar 👏🏻👏🏻👏🏻🙏🙏🙏
@besuyehualashet3812
@besuyehualashet3812 4 месяца назад
እለ (ፍቅረ) ወንድሜ በርታልኝ ታናሼ 👌👌👌
@ArchitectAbeni
@ArchitectAbeni 4 месяца назад
ቀጣይ የት ዞር ዞር እንበል?
@SahiMahi-x1x
@SahiMahi-x1x 4 месяца назад
Lemn adama atedm
@birukbi7134
@birukbi7134 4 месяца назад
Kirkos
@redwankasim-g7e
@redwankasim-g7e 4 месяца назад
Shamara adama ney
@amuefaman4298
@amuefaman4298 4 месяца назад
Arbamich
@emuhalid
@emuhalid 4 месяца назад
ድገመዉ ቀጨኔን በደንብ አሥቃኘን
@abrahamtemasgen5429
@abrahamtemasgen5429 4 месяца назад
ቀጨኔ ያደግኩባት
@ሰናይትታዬግብርማርያም
ትችላለክ ጎበዝ
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 4 месяца назад
ማጭበርበሩን ነዉ?😂
@ሰናይትታዬግብርማርያም
​@@ErmiasBloodምቀኛ ስው ስብልጥች አትወዱም።
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 4 месяца назад
@@ሰናይትታዬግብርማርያም ሰገጤ የታባህ ታቀኛለህ ። ቆሮቆንዳ የድሃ ልጅ
@abelsimegn1803
@abelsimegn1803 4 месяца назад
እምዬ ቀጨኔ ወርቅ ይዝነብብሸ በሰኒ ቢሸመት ሰሰት የለብሸ ሰፈሬ ቀጨኔ በመወለዴ እንዴት እንደምኮራ
@HermelaDubale
@HermelaDubale 4 месяца назад
ጥሩ ፕሮግራም ግን ፈቃደኛ ሰው ካለ የሰርጉን ሙሉ ሂደትን ብታሳየን
@abelbelay-m3s
@abelbelay-m3s 2 месяца назад
ሻማር ሰፈራችንን ስለጎበኘህ እናመሰግናለን ብሮ ይቻማ
@DawitGetye-xi9qo
@DawitGetye-xi9qo 4 месяца назад
Wow Bro Respect🙏🙏🙏
@Bezz978
@Bezz978 4 месяца назад
እንኳን ወደ ሰፈራችን በሰላም መጣህ።
@TesfayeBeyene-c9p
@TesfayeBeyene-c9p 4 месяца назад
Shammar Abeni you invited us to visit a unique dwelling place of Abrham' rase!! Thanks!!
@lil_abeni
@lil_abeni 4 месяца назад
ፍላጎታችን ነው part 2 ይሰራልን❤❤❤❤❤❤❤
@Userpromi
@Userpromi 4 месяца назад
📌Go ahead 🖌️it is Nice and glorious ( fantastic) keep it up ❕❕❕
@FasikaFasika-fv8oz
@FasikaFasika-fv8oz 4 месяца назад
የኔ አለም ቀጨኔ የጥበብ አንባ ወርቀ ይዝነብብሸ ሻማር ብዙ ያላየህው መንደር አለ ለ30 ደቂቃ አይበቃም ግን አድናቂህ ነኝ በርታ❤ 🥰😍👍👍👍👍
@Yabu-yz2gb
@Yabu-yz2gb 4 месяца назад
Waw waw waw ዛሬ ሰፈር አሳየን
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 4 месяца назад
አጠራራቹ ግን ደብሮኛል እኛ እኮ እምዬ ቀጨኔ ነው የምንላት አንተ ጨበሬው የሚያውቁ ሰዎችን አትጠይቅም እስከ ችሎት እምዬ ነው የምንለው ባዶ ኪስህ የማትራብበት በረከት አለ በህይወት መስካሪ እኔ አለሁ
@makde171
@makde171 4 месяца назад
ይህ ሰፍር አልፍረሰም እንዴ ሰፍሩ ደስ የሚል ሰፍር ነበር በፍት
@HggguhUy-ux7gd
@HggguhUy-ux7gd 4 месяца назад
ሻ ማ ር ይደገም❤❤❤❤❤❤
@Wende10Mack
@Wende10Mack 4 месяца назад
አሪፍ ነው ቀጨኔ❤
@DavidSiyuma
@DavidSiyuma 4 месяца назад
ትንሹሃ ኢትዮጵያ 🥰🥰🥰♥️wow
@hiwottilahun8777
@hiwottilahun8777 4 месяца назад
እጀራ ቆረሳዉን በተግባር ብታሣየን
@Scoutsofu
@Scoutsofu 4 месяца назад
Meteh stageba tayewaleh bro
@letarik
@letarik 4 месяца назад
ይምችህ
@user-go7uw5ty2e
@user-go7uw5ty2e 4 месяца назад
መጀመሪያ ያጠፋሀውን እመን እና ይቅርታ ጠይቅ። አትገግም!
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 4 месяца назад
ቀጨኔ በጣም ቀዝቃዛ. ቦታ ነው እህ ሱቢሂ አያሰግድም ቅዝቃዤው በረቢ
@KassaBiru
@KassaBiru 4 месяца назад
Am happy to see that Here's where kechena i born and grow up tank u brother 😂
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 4 месяца назад
ሻማር ምን አይነት ውስዋስ ነህ ።የመጀመሪያ እያልክ ታሪክ አታዛባ ሚዲያው ስላገኘህው።
@kefelegnteshome1631
@kefelegnteshome1631 4 месяца назад
GOD BLESS YOU BRO
@JabariMadin
@JabariMadin 4 месяца назад
ደሞ ጀበና ሠሪ ነኝ በክረምት ድርጆ ይዤ ፀሀይ ፍለጋ ክክክክክ አዬ በክረምት ጀበና ሠሪ የሚያየው ፊዳ አልደርቅ እያለ ሀሀሀሀ❤❤❤❤❤❤
@Alazar-tg4so
@Alazar-tg4so 4 месяца назад
መቀጠያ ሳታስጎበኘን
@meseretmeso5253
@meseretmeso5253 4 месяца назад
እኔም የቀጮኔ ልጅነኝ❤❤❤❤
@epheremgezahgn1906
@epheremgezahgn1906 4 месяца назад
Keep going ❤❤❤❤❤
@YemareyamDaniel-w5b
@YemareyamDaniel-w5b 4 месяца назад
Waw became dase yemile programe new barta ketaye kera sefre asyene
@solomonyared9849
@solomonyared9849 4 месяца назад
ሰፈሬ መነን ቀጨኔ ግን ይለያል ምርጥ ሰፈር ተከራይቼ ገብቼ አልወጣም ብያለሁ ቀጩ ትለያለች
@Emanu1532
@Emanu1532 3 месяца назад
ቀጨኔ አገር ወዳዶች በአከገር የማይደራደሩ ማርገጃ🎉ከኳስሜ ዳላስ/የመድዬ ልጆች 27🎉
@FAYBHD
@FAYBHD 4 месяца назад
bravo shamar lets go for 1ook
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v 4 месяца назад
I used to weave shema when I was young and student,I love you kechene long live
@AyaSaed-bj8cs
@AyaSaed-bj8cs 4 месяца назад
ከበደሱቅ ዉይ ሁሌ ነበር የምገዛዉ ስኳር ብናወ ይኔ ልጅነቴ 😢😢ናፈቀኝ
@YohansiFeleke
@YohansiFeleke 4 месяца назад
Ydegemalen esik papa
@JabariMadin
@JabariMadin 4 месяца назад
አዬዬዬዬ እምዬ ቀጨኔ ውነት አንተ ልጅጥሩ ነገር እየሠራህ ነው ቀጣይ ሱሉልታ ሚዛን ቅንብሬ አሣየን በናትህ
@HaileMultimediaአዝግ
@HaileMultimediaአዝግ 4 месяца назад
Good Jobs.
@tesfayemulatie5426
@tesfayemulatie5426 4 месяца назад
Keberelegn Shamar yemnorew USA Las Vegas new teweleja yadekut kechene new yedero tezetayen selekesekeskebegn amesegnalehu kebede suk neber seferachin.enamesegnalen berta ketay besefat seralen
@abegu6807
@abegu6807 4 месяца назад
Sefere 😢 enamesegenalen bezih program becha subscribe aregehalehu ketelebet ❤
@EyerusalemBadele
@EyerusalemBadele 4 месяца назад
የፍቅር ባታ ነው ❤❤❤
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 4 месяца назад
Kechennay the only thing I know growing up was Budda. Bus number 8.After you pass Atsay leben dengle school, I heard it is dangerous. I am sorry that is what I know growing up. 😊 FYI, I don't think that way today 😊
@MateyasKebede
@MateyasKebede 4 месяца назад
Thanks! Keep it up
@KibeTaye-se3gn
@KibeTaye-se3gn 4 месяца назад
Arife program nw
@DawitGetye-xi9qo
@DawitGetye-xi9qo 4 месяца назад
Dave Bedenb New Seferachinen yegeletkew🙏
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 4 месяца назад
ቀይ ጃኬት የለበሰው ልጅ ገለጻህ ሀሪፋ ነዉ ዬትዬብ ጀምር
@TigestYelma
@TigestYelma 4 месяца назад
Yedege. Samer plish ena esponser onalew🎉🎉🎉
@tadelemammo4899
@tadelemammo4899 4 месяца назад
ፍቅረስላሴ የመጀመሪያ ጠ/ሚ አይደለም፡፡
@ጌታሰጠኝ
@ጌታሰጠኝ 2 месяца назад
ቀጨኔ የልጅነት ሰፈሬ ካየሁሽ 30 ዓመት ቢሆነኝም አሁንም አልረሳሁሽም
@abiye-cm6ow
@abiye-cm6ow 4 месяца назад
አሪፍ ሻማር
@EleniZemedekun
@EleniZemedekun 4 месяца назад
weditwa qchena❤❤❤❤❤❤
@ሰማዕቷ
@ሰማዕቷ 4 месяца назад
ቀይ ለባሽ wow
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v 4 месяца назад
I am from kechene,people of Jewish origin
@Ester1234-h7z
@Ester1234-h7z 4 месяца назад
Wellcome❤ወልልጮመኤ 🎉ዋዋዋዋው 💞❤🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️💝💝💝🫴👆👍👍
@metekusimewoldemichael4914
@metekusimewoldemichael4914 4 месяца назад
Keye yelebesewe lej hasabun megeletse yechelale..
@Grma-n5j
@Grma-n5j 4 месяца назад
አሪፊ ነዉ በርቱ
@birriktitesfay9024
@birriktitesfay9024 4 месяца назад
Ewy thinshwa ethiopia ..Yadegubesh sefre 🥰🥰 2 hultgaw menged
@XamseAadan-hg2kc
@XamseAadan-hg2kc 4 месяца назад
Weyine fkr yehone sefer nw yanurilg
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ 4 месяца назад
ሰፈሬ❤❤❤❤
@TesfayeBeyene-c9p
@TesfayeBeyene-c9p 4 месяца назад
Shammar Abeni you introduced your social workig area .Your versatili video may invite us to be engaged so as to involve with you for various of duties!!
@ShamarAbeni-el9rb
@ShamarAbeni-el9rb 4 месяца назад
Yes we can
@AyaSaed-bj8cs
@AyaSaed-bj8cs 4 месяца назад
ዳይትዬ በደብ ገልፀሀል ስለሰፈሬ
@haymanothaymi-w5g
@haymanothaymi-w5g 4 месяца назад
ቀጨኔ ትደገም እባክህ🙏
@DawitMasresha-kk4yo
@DawitMasresha-kk4yo 4 месяца назад
ቀጨኔ ደሜ ነው
@Yabu-yz2gb
@Yabu-yz2gb 4 месяца назад
የ ቀጨኔ ጋንግ
@ASRMARLI
@ASRMARLI 4 месяца назад
Ezaw akababi adissu gebeya
@JapaMelaku
@JapaMelaku 4 месяца назад
እምዬ ቀጨኔ ወርቅ ያፍሰስብሽ በ 6 በስድስት ሽሮ ድክም አልኩልሽ
@bineman4522
@bineman4522 4 месяца назад
ወዬ ስልክን ላኩልኝ እባካቹ
@AbelEstifanoss-un1ie
@AbelEstifanoss-un1ie 4 месяца назад
SEWYYEE SEMONUN KETAMEMEK...WEDD HAKIM BET ENATHADEE
@woynimartube8860
@woynimartube8860 4 месяца назад
እምዬ ቀጨኔ ❤
@SurafelKilfle
@SurafelKilfle 4 месяца назад
ቃሌ ጨረታ
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 4 месяца назад
abinte sefer entebkaln
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
ወልደያ❤
@abuyerom-do7sb
@abuyerom-do7sb 4 месяца назад
wow bro
@Desta-t5v
@Desta-t5v 4 месяца назад
ይደገም
@Abi.germany
@Abi.germany 4 месяца назад
ቀይ ለባሽ ወደ ጥበብ. ጥበብ ተርታሃለች
@MeronNegashi
@MeronNegashi 4 месяца назад
የኔ ሸበላላላ
Далее
Когда Долго В Рейсе)))
00:16
Просмотров 159 тыс.
ሰላይ እንዲሰልለኝ ቀጠርኩ!
8:43
Просмотров 67 тыс.