Тёмный

ማንቼ የዲላይትን ዝውውር ሊጨርሱ። የአርሴ 2ኛ ፈራሚ? ሌሎችም የዝውውር መረጃዎች | የቅዳሜ ስፖርት ዜና ሐምሌ 20/2016 Mensur Bisrat sport 

Addis Sport / አዲስ ስፖርት
Подписаться 93 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a RU-vid channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@MelikamuBelay
@MelikamuBelay Месяц назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ሁሌም ትመቸኛለህ የምታደርሰን መረጃ በጣም አስደሳች ነዉ
@sileshigetachew9457
@sileshigetachew9457 Месяц назад
እንዴት ናቹ የአዲስ sport ቤተሰቦች ወንድሜ በሰው አገር በሊቢያ በረሃ ያለዉ ዳኜ በናዝሪቱ ጌታ ኢየሱስ ስም ነገሮች ይፈጠኑልህ በሠላም ያስብከው ሀገር ያድረስልህ አምላክ ነገሮችን አሳክቷልህ ሀገርህ ተመልሰህ ለማመስገን ያብቃህ በርታልኝ ወንድሜ ስለሺ ከጎተራ ነኝ
@agegnehuengidayehu2284
@agegnehuengidayehu2284 Месяц назад
እንደምን አደርክ ፍዋድ የወሎምፒክ መክፈቻ በታም ደስ የሚልነበር መድፈኛው ነኝ ከእንጅባራ
@amadinshinato7716
@amadinshinato7716 Месяц назад
ሰለም ሰለም ፋአድ እንዴት ነክ ሰለም ሁሉ ለሃጋራችን ይሁን ሰሞኑን በጎፋ በታከሰታው ነገር በአድስ ኢስፓርት ስም ሀዘናችንን እንገላፀላን በመጨረሻም ስላ ኡዱ ክላቤ የኦናች ነገር ልበል እኛ የአርሴናል ደገፊዎች ቆም ብለን መያት የላብን ነገር አለ ብዙ ግዜ ዘጠኝ ቁጥር የምጨዋት ታጨዋች የስፈልገናል እንላላን ግን ከፍታታችህ ይህ አናባረም የናበረብንን ክፍታት ዘድሮ ልቀርፋት እናሆ ተቀርቦዋሉ ሙባሪክ ነኝ ከኬፕታውን ከተማ one love ethiopa🇪🇹comon guners arsenal is life💪
@TomLp-u7y
@TomLp-u7y Месяц назад
ሰለም ሰለም ፎአዴ ሰለም ለአንቴ የሁን ሁሌም የምታደርስን መረጃ በጣም አስዳሳች ነው
@amanuelmadee4118
@amanuelmadee4118 Месяц назад
ሰላም ሰላም ፉአዴ ሰላም ላንተ ይሁን በርታ ጥሩ አቀራረብ ❤
@KebruAbebeKebrbe
@KebruAbebeKebrbe Месяц назад
ሰለም ሰለም ፎዴ ሰለም ለህቴ ይሁን ሰለም ለእትዮጰህየ ና ህዝብሆቹሀ ይሁን እግዝአብህረ እትዮጰህን ይበሪክ ክብሩ ነኛ የአረሰናሉ ከሰውዝ አፊረከ
@Mubrekhmdala
@Mubrekhmdala Месяц назад
mancity❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u Месяц назад
ሰላም ፋሀድ ባህሩ❤❤❤❤ ሱሴ
@abdellaamin8985
@abdellaamin8985 Месяц назад
ማንችስተር ዩናይትድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bs4rj5hz9f
@user-bs4rj5hz9f Месяц назад
ሠላም ሠላም ወንድሜ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ነኝ ዘንድሮም ማን ሲቲ የተሻለ ሆኖ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ ።የአንተ አቀራረብ ሁሊም ይመቸኛል በርታልኝ ወንድሜ ዳጊ ነኝ ከሊቢያ
@Belaya516
@Belaya516 Месяц назад
ፉአዴ እንደተለመደው ጠዋትና ማታ ሁሌም እንዳደመጥኩህ ነው በላያ ነኝ የአሪሴው ከልደታ
@betrufikrujejo
@betrufikrujejo Месяц назад
Welcome Brother
@user-qn3fv6nd5f
@user-qn3fv6nd5f Месяц назад
ሰላም ፉአዴ ለምታቀርበን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ የማንቼዉ ነኝ ሱለይማን ሙሄ ነኝ ከሰኡዲ መድና ያንተን ስፖርት አቀራረብ ካልሰማሁ ይጨንቀኛል እወድሀለሁ
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo Месяц назад
ሰላም ሰላም ፋአዴ እንደምን አደርክልኝ ወንድሜ ስለኔው ማንችስተር ዩናይትድ የስፖርት መረጃ ስታደርሰኝ የሚሰማኝ ደስታ ወደር የለውም እናም ላመሰግንህ እወዳለሁ ክብርም ይገባሃል እድሜና ጤና ይስጥህ በመጨረሻም የዘውትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ የማንቼው ነኝ የምፅፈው ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው ምንግዜም Manchester United is Red ❤❤❤❤
@user-gb4eb6id7q
@user-gb4eb6id7q Месяц назад
ሰላም ፉዋዴ እንዴት ናቹ ርድዋን ፍቃዱ ነኝ የማን ሲቲ ቀንደኛው ደጋፊ ነኝ።እና እኛ ሲቲዎች ዘንድሮም የኢንግልዝ ፒርሜልግ ለአምስተኛ ጊዜ እናሳካዋለን ኢንሻላህ እና ከሲትዝኖች ውጪ ማንም አያሳካም።
@befkadufantu7700
@befkadufantu7700 Месяц назад
ሰላም ፉአዴ አርሰናል ዝዉዉሩ አሪፍ ነገር እየሞከረ ነው አጥቂ ላይ ግን መዘግየቱ ጥሩ አይመስለኝም በተለይ የሳካን ተፎካካሪ ማምጣት አለበት ብዬ አስባለሁኝ ፍቄ አርሴ
@hanariyatesfaye1057
@hanariyatesfaye1057 Месяц назад
I m kukusha from Canada bro be strong betam be guguti new yemitebikeki every day so don't be late berta
@AbdulhakiimAhmed-lg4ug
@AbdulhakiimAhmed-lg4ug Месяц назад
Chelsea ❤❤❤❤CHELSEA 🎉🎉
@abdulmalikburhan6738
@abdulmalikburhan6738 Месяц назад
ሠላም ሠላም ፎአዴ እንደምን አደርክ ኦሎፒክ በደማቅ ሁኔታ ተካፍቶዋል መልካም እድል ለውዷ እነት አገራችን እያለኩኝ ሃሳቤን ቀጥለለሁ አቡኪ የሳንደውሱ አጥቂ ጎል በመግበቱ ደስ ብሎኛ የርሴናል የዝውውር ሆኔታ በእቅድ እያደራጉ ነው ኤዱና አርቴታ የሁልጊዜ አድነቂህ አብድልማሊክ ረሽድ ከሳውዝአፍሪካ ማጌት ከታማ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Месяц назад
ሰላም ፎአዴ እንዴት ነው ቆይታ ሰሞኑን በጎፋ የሆነ ነገርን ሳይ ትንሽ ልቤ ዝምታን ምረጥ ስለኝ ጠፋው እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላሙን ያብዛልን ማንቸስተር ላይ አርሰናል ከ2 ጎል በላይ ያስቆጥራል ሰላም ሰላም ሰለሞን ቡናሮ ነኝ ከደበደቡ አፍሪካ ፕርቶሪያ።!!!!
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm Месяц назад
Mán utd,💯💯💯💯❤❤❤❤❤ CR7❤❤💯💯💯🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️😚😚😚
@Mubeman-se9lh
@Mubeman-se9lh Месяц назад
❤❤❤
@MuzemilShemulo
@MuzemilShemulo Месяц назад
ሰላም ፡ሰላም፡ስላም፡ፎአዴ፡የቼልሲ፡ደጋፊኛ02ቀበልን፡አጦቂ፡አይሴፊሮሞ
@TigabuTadesse-j8t
@TigabuTadesse-j8t Месяц назад
selam selam ye adis sport teketatayoch minim gize city. pep ena techewatochu hulum qimem nachew ye enigiliz kokeb nachew adinew negn
@Diredawaa-f6y
@Diredawaa-f6y Месяц назад
Wow❤
@DenekewYeshiwas
@DenekewYeshiwas Месяц назад
ሰላም ሰላም ፉአዴ የዘወትር አድማችህ ነኝ ማን ዩናይትድ ከማዝራዊ ይልቅ ጄርሚ ፍሪምፖንግን ቢያስፈርም የተሻለ ይሆናል ብዬ አስባለሁ GGG Man United ደነቀዉ ከሶማሊያ
@sayadisalamu2175
@sayadisalamu2175 Месяц назад
👍👍👍👍
@AmarechTesfaye
@AmarechTesfaye Месяц назад
Adls sport maytiendatiyade
@AbitiiJemal
@AbitiiJemal Месяц назад
7:59 salami fuade abbii nege ka borana adnakeke neege bartalege wondeme
@belayworkye1451
@belayworkye1451 Месяц назад
Hi Fude Good Morning አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ ምን ላይ እንዳለ ብትነግረን በላይ ነኝ ከጃን ሜዳ
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 Месяц назад
ሰላም ፉሀዴ የኦሎምፒክ መክፈቻው ስነስራት በጣም ግሩም ነበር ብዙ ኦሎምፒክ መክፈቻዎች አይቻለው ግን የዘንድሮው ተለይቶብኛል ኢትዮዽያም በአበሻ ልብስ አምረው ነበር ያንተው አድማጭ ሰለሞን ነኝ ከኳታር
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 Месяц назад
666 new yebezabet eyew degmeh ride,dancu etc
@Free-n7r
@Free-n7r Месяц назад
Like
@ZinabuGetahun
@ZinabuGetahun Месяц назад
ካላፊወደ አርሰናል በ አግሩ ነው እንዴ የሚመጣው
@SisayMeka
@SisayMeka Месяц назад
ሰላም ፍአዴ እዴት አደረክ ኮሜት ማበብ ትውክ እዴ ሲሳይ ነኝ ከሻኪሶ ስለ ማላሲያ ንገረኝ
@FhjDhj-lp1qf
@FhjDhj-lp1qf Месяц назад
ሰላም ላንተ ይሁን ፉዋዴ እረ ምድነው ዩናይትድ ሰሞኑ በማስፈረም ጉዳዩ ቀዝቀዝ አሉብን እሳ ግዜው እየተቃረበብን ነው አንድ ምሃል አንድ በግራ መስመር ተከላካይ አንድ በቀኝ መስመር ያስፈልጉን ነበር ሌላኛው ማጉዋየር ልዱለፍ ካሴ ሜሮ ዋን ቢሳካ ኤሬክሴን ቢሸጡልን አሪፍ ነበር ስለ አቅርቦትክ እጅግ አድርጌ ሳላመሰግንክ አላልሽም ብሬ ነኝ ከሳኡዲ
@amirfeysel
@amirfeysel 17 дней назад
ስለ ሲቲ ዝውውር
@AshenafiAyaye
@AshenafiAyaye Месяц назад
ashenafi negn kdebrebrhen huleyem yatew teketatayi degafi negn ken beken estemtzegb huleyem betesfa etebkalehu nurlgn
@BabiHailu-q6v
@BabiHailu-q6v Месяц назад
Sle chido obi martin be mata zegebah lay endatresa
@SamiMati-ir5hy
@SamiMati-ir5hy Месяц назад
Ara baki ye di light marja kali duki
@user-gj9nk1lj8y
@user-gj9nk1lj8y Месяц назад
❤️❤️❤️❤️😔😔😔😔😔😔😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@agegnehuengidayehu2284
@agegnehuengidayehu2284 Месяц назад
እንደምን አደርክ ፍዋድ የወሎምፒክ መክፈቻ በታም ደስ የሚልነበር መድፈኛው ነኝ ከእንጅባራ
@user-bo5xz7xm3h
@user-bo5xz7xm3h Месяц назад
❤❤❤
Далее
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 2,4 млн
Live Manchester United 0-3 Liverpool
2:17:21
Просмотров 399