Тёмный

ማንኛውም ፍቅረኛሞች የሚነሱት ፎቶ ሆኖ ...ከኔ ስህተት ተማሩ...በህግ ውጤት እያገኘው ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት ሜላት ነብዩ 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 566 тыс.
50% 1

የድሬ ልጅ ነኝ ... bit.ly/3wBdF6x ሜላት ቀለመወርቅ
ማንኛውም ፍቅረኛሞች የሚነሱት ፎቶ ነው… በተለይ ሴቶች ፍቅር ውስጥ ስንሆን ድፍን ነው የምንለው በህግ ውጤት እያገኘው ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት ሜላት ነብዩ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

14 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@Biruk1035
@Biruk1035 Год назад
እንዲህ በኮንፊደንስ እንድትወጣ ለሚያግዛት ባሏ ክብር አለኝ
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Betam
@theknowlodgetips8079
@theknowlodgetips8079 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-AhnTwzzHhN4.html ኢትዮ ቴሌኮም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ከሰሰ
@user-xl8gk2ot3v
@user-xl8gk2ot3v Год назад
በጣም ወላሂ ባልዮው ጡሩሰውነው
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 Год назад
በጣም🙏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@bezawitnegussie3396 ደምሪኚ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በምንም ይምጡ በማንም ካንችጋ ያለው እግዚአብሔር ይበልጣልና ሁሌም አሸናፊ ነሽ የኔ ሴት አምባሳደሯ!!
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ
@heriefi3178
@heriefi3178 Год назад
Gobez endezi mehon alebn setoch medegagef metesaseb enji ❤️
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
@@sebletube7412 ደምሬሻለሁ 84 ሁኛለሁ አንችም መልሽ በኮሜንት አሳውቂኝ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
የኔ ሴት አንችን ለማደብዘዝ ሽ ሴራ ቢያሴሩ አንች እንደ አበባ እየፈካሽ እያፈነደቅሽ ነው እምትኖሪ ትዳርሽ ይባረክ እመቤቴ በሰላም ከሁለት ታድርግሽ አንች መልካም ሴት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@demba3923
@demba3923 Год назад
ምርጥ ኮሜንት, አንችንም እመቤቴ የጎደለሽን ትስጥሽ.
@kokitube6925
@kokitube6925 Год назад
Demirugn
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
@@demba3923 አሜን ሁላችሁንም ሰብስ አድርጌአለሁ🙏
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
እህቴ ደምርኝ
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
አወ አይዞሽ
@fufutube8144
@fufutube8144 Год назад
በትክክል አንዲት ወጣት በስደት አለም እያለች በጣም የምትወደው ፍቅረኛዋ በመድሀኒት ራሷን አስቷት እንደፈለገ አድርጎ ቪዲዮ ቀረፃት ለረጂም ጊዜ ያለማቋረጥ በየወሩ ደሞዟን ሲቀበላት ኖረ።በመጨረሻ አማከረችኝ እንደምንም ብየ ጀነጀንኩት እና በፍቅር ቀረብኩት። ከዛም በመጀመሪያው የፍቅር ቀጠሯችን ስልኩን ሰርቄ የሌለ ድንገተኛ የውሸት ማምለጫ ፈጥሬ ትቸው ሄድኩኝ ።ከዛ ታክሲ ይዤ ትንሽ እንደተጓዝኩ የሰውየው ስልክ በጥሪ አሳበደኝ አንስቸ በጣም ይቅርታ የእኔ ስልክ መስሎኝ በስህተት ነው በቀጣይ ስንገናኝ እመልስልሀለሁ ብየው ተስማማን።ልጂቷ ጋ እንደምንተዋወቅም ጭራሽ አያውቅም እናማ እሷ ጋ በሌላ ስልክ ደውሎ እንደለመደው ሊያስፈራራት ሲሞክር ብር ላኪ ካላክሽ ግን በፌስቡክ እና በቲክቶክ ፖስት አደርገዋለሁ ሲላት እንደፈለክ አድርግ ከዚህ በኋላ አንድ ብር አልክልህም ምንም አልፈራም እንደፈለክ አድርግ አለችው። ለ2ሳምንት ጠበቅነው ምናልባት ሌላ ስልክ ላይ ቅጂ ካለው ብለን ።ግን ፀጥ ብሎ ቀረ ።በመጨረሻ ለእኔ ደወለልኝ ስልኬን በጣም እፈልገዋለሁ በጣም ወሳኝ መረጃ አለው አለኝ ግን በጣም ይቅርታ ሳላስበው ሁሉም ነገር ፎርማት ሆኖብኛል መቸም በአዲሷ ፍቅረኛህ አትናደድባትም አይደል ብየ ጀነጀንኩት ።ትንሽ አበደ እና ስልኬን መልሽልኝ ብሎ መለመን ጀመረ።እኔም እድሉን ሳገኝ ባለፈው ፕሮግራማችንን ሰርዤ ስለሄድኩ በጣም ይቅርታ ስልክህን ልመልስልህ እንገናኝ ብየ በሁለተኛው የፍቅር ቀጠሯችን ስልኩንም ሳልመልስለት በፖሊስ አሲያዝኩት።አሁን በሳኡዲ እስር ቤት ነው ያለው። ታዳ እኔ ክፉ ሰው ነኝ በአላህ ሀቂቃ ለልጂቷ ያደረኩት ነገር ደስ ይለኛል ።ልጁን ያደረኩት ነገር ግን ህሊናዬ ይወቅሰኛል ምን ትሉኛላችሁ
@A-900.
@A-900. Год назад
ለምንድነው የሚወቅስሽ ደግ አደረግሽ ለፖሊስ መስጠትሽ በጣም ትክክል ነሽ እንደዚህ ባታደርጊ ኑሮ ነገ አንችንም ሊጎዳ ይችላል ልጅቷንም እየለፉ መና ከመሆን ነው ያዳንሻት
@Kalll468
@Kalll468 Год назад
maryamn jegna nesh menm kefat yelwm tebarki!!!!!!
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ክፍ አይንካችሁ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@Azx260
@Azx260 Год назад
@@Magnetmedia16 Bsra Enji Blmena Ayhonm Subscribe
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Год назад
አሜን 🙏🙏🙏💝😘
@user-ik8du3zp1f
@user-ik8du3zp1f Год назад
አሜን😍
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 Год назад
Amen🙏
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Год назад
በመጀመሪያ ሜሉ ጀግና ነሽ በመቀጠል የህግ ሰዎች እና የህፃናት እና ወጣቶች ላይ የምትሰሩ ሰዎች ሀላፊነታችሁ ለታዋቂ ሰው ብቻ ባይሆን ጥሩ ነው ሌሌችም ሴቶች እባካችሁ ተማሩ ዛሬ የምታፈቅሩት ወንድ ነገ ጠላታችሁ እንደሚሆን አስቡበት። ቲክቶክም ላይ አንድ ሰሞን አጀንዳ የሴቶች የራቁት ፎቶ ነበር እኔ ግን ሳላገባ ቢሆንም ወንዶች ጭራቆች ናቸው። ወንዶች እንደ ሰይጣን ሆነው ነው የሚታዩኝ
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ
@fatumatube4305
@fatumatube4305 Год назад
እይ ወላ ቱቱቱ ወዶች
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Год назад
አይባልም ስንት ጥሩ ወንዶች አሉ አባትሽን ወንድምሽን እየሰደብሽ ነው የሴትም ስንት ተንኮለኛ አለ ዋናው ከጥሩ ያጋጥመኝ መው
@theknowlodgetips8079
@theknowlodgetips8079 Год назад
@@fbethio--tube633 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-AhnTwzzHhN4.html ኢትዮ ቴሌኮም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ከሰሰ
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Год назад
ሳህ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Год назад
አዎ ባለቤቷ ሊደነቅ ይገባል👌👌 ማንንም እዳሰማ ሙሀባውን ይጨምርላችሁ በርቱ
@hiwe569
@hiwe569 Год назад
ለኛ ለሴቶቻችን እኮ ትልቅ አርአያ ነሽ ብርታትም ነሽ ምንም ቢመጣ ወደ ኋላ የለም እንቀጥላለን እንኳን ደስስ አለሽ ❤❤🙏🙏🥰🥰ወሬውን ለወረኞች ትተናል😒
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Год назад
የረከሰው ሲሄድ የከበረው መጣ!!!ሴቶችዬ የትኛም አይነት ነገር እንዲሰብሯችሁ እጅ አትስጡ ያለፈ ሒዎት ያለፈ ነው።
@tzz3890
@tzz3890 Год назад
ልባም ሴትን ማን ያገኛታል መፅሐፍ ምሳሌ ምዕራፍ31-10አንችነሽ በእውነት ልባምነሽ ጥሩ አደረግሽ ስራው ነው እስር ቤት ያስገባው
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
የሴት ወርቅ እመብርሃን ትቅረብሽ ሜሉዬ ሁሉም ያልፋል ትዳርሽን ይባርክልሽ ከ15አመት በዋላ ዳግም የልጅ እናት መሆን መባረክ ነው በሰላም ሁለት ሁኚልን😍😍😘🙏
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Год назад
ባለቤቷ እግዚአብሔር ክሷታል የተገፋች ቅን ሴት ናት ሲካስ ብየዋለሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤🍋👍
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ🙏🙏
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 Год назад
ምርጥ ጠንካራ ሴት ነሽ
@jerusalem7050
@jerusalem7050 Год назад
@@fbethio--tube633 ምን ማለት ነው ግን ደምሩኝ ሁሌ አየዋለሁ ይህንን ቃል 😂😂😂
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 Год назад
አንቺን ለማዳከም ብዙ ይጨነቁ አንቺን የፈጠርሽ ይጠብቅሽ አይዞሽ
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ🙏🙏
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Год назад
ሴቶችዬ ከሜላት ጥንካሬና ብርታትን ተማሩ!!!ባለቤቷን ሳላደንቅ አላልፍል።ሰው የፈለገውን አወራ ብለን የምንጨነቅ ከሆኑ መኖር አይቻልም።
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ኑ ወገኖቸ ደምሩኝ ሰወቺየ
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Год назад
ሜሉዬ የኔ ልዩ ሴት እንኳን ደስ አለሽ ❤️
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም💚🍋
@maheltendale
@maheltendale Год назад
❤❤😍😍😘😘
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምርኝ እህቴ
@jeuru6920
@jeuru6920 Год назад
እውነት ነው እራሳችንን መጠበቅ ጡሩ ነው ትምህርት ነው ለእኛ ለሰቶች
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Год назад
EMSESHN PHOTO ANSHIW GN LE SEW ATSECHI NW?
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
እጅግ በጣም ድንቅ ልባም ሴት ናት፤ ለዛም ገና ለሁሉ ታስተምራለች ለሁሉ ትተርፋለች ሜሉ እህታችን፥ የሰውን ጥቂት ነገር ይዛችሁ ቅንብርን አካታችሁ የሰውን ህይወት ለምታመሰቃቅሉ ሀሰተኞች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የህሊና በሽታ ሁሌም ከናንተ ጋር ይኖራል ከዚህ ለመዳን ቶሎ ብላችሁ ከክፉ ስራችሁ ተመለሱ🙏
@user-hd3jp7gr4g
@user-hd3jp7gr4g Год назад
ልክ ነው የሰው መውደቅ የሚፈልጉ ብዙ ሀሰተኞች አሉ ቻናልህ ግሩም ነው ቤተሰብህ ሆኛለሁ
@user-zk8xw1ni3o
@user-zk8xw1ni3o Год назад
ሜሉዬ የሴት ልክ ነሽ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ አይዞሽ ኑሮሽን ለማደፍረስ ነው ግን አይሳካለትም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ🙏🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
አሜን 🙏🙏🙏❤
@mercym1733
@mercym1733 Год назад
Yeset lekesh lanchi Beka esuwa nat ere bakachu
@gutamesele5604
@gutamesele5604 Год назад
ቅናት ጨካኝ ያደርጋል ልብን በጥላቻ ይሞላል:: በሽተኛ ነሽ እንግዲህ እያየሻት ተቃጠይ ሜሉ የድንግል ማሪያም ልጅ እንደሆነ እያበበች ነው የምትሄደው ቻይው ማፈሪያ!
@gutamesele5604
@gutamesele5604 Год назад
Mercy, ኧረ አደብ ግዥ ግልጥ ያለ ቅናት ማፈሪያ! እንግዲህ ሜሉዬ እያበበች ነው የምትሄደው አንቺ ፈረደብሽ የዲያብሎስ ልጅ ተቃጠይ ይልቅ ከሷ ተማሪ ምስኪን የጨው እቃ!!
@iamthankfull7125
@iamthankfull7125 Год назад
"እንዴት ነው ያማረብሽ ሜሉ፣ More Shine እያደረግሽ ነው ጠላትሽ ይፈር😍😍😍
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ🙏🙏
@eyoelg5142
@eyoelg5142 Год назад
እርግጠኛ ነኝ ሜላት በዚህ ደረጃ መብቷን ያስጠበቀችው ታዋቂ ስለሆነች ነው ስንት እህቶቻችን ናቸው ታዋቂ ባለመሆናቸው የሚሰማቸው ጠፍቶ ህይ ወታቸውን በራሳቸው ያጠፉት ባለሙያዋም የተናገረችው ነው ህጉ በተለይ ለሴቶች ጥቃት የቆመ አይደለም አብዩዝድ ይደረጋል ለዛም ነው እናቶች ልጆቻቸው ተደፍረው ደሃ እና ተራ በመሆናቸው ብሶታቸውን እና ስብራታቸውን በሆዳቸው ይዘው ህግ ቦታ ቢሄዱ ምንም ፍርድ እንደማያገኙ አውቀው ታፍነው የሚቀመጡት እና ቲቪ ላይ ወጥተው ህጉ እንደሚተገበር ቢደሰኩሩ መሬት ላይ ግን ዜሮ ነው። ሌላው ወንድ ተብዬዎች በአንድ ሰሞን ያሳለፋችሁትን የፍቅር ግዜ ትዝታውን እንደማጣጣም ለአደባባይ ገመናችሁን የምታሰጡ ቅሎች አድቡ ሴት ልጅ ለፍቅር ስትል እራሷን ሳትሰስት ከሰጠችህ ፍላጎትህን ካረካችልህ ለዛ ምላሹ ተመሳሳዩን እንጂ እሷን ማዋረድ አልነበረም ግን በተለይ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወንድ ይሄ አይገባውም
@kidusyared4408
@kidusyared4408 Год назад
ለሁሉም ሴቶቾ እንዲ ከጎናቸው ብትቆሙ የት በደረስን
@semhalgetachewmergia1856
@semhalgetachewmergia1856 Год назад
እኮ
@bubububu9282
@bubububu9282 Год назад
Yah very true
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 Год назад
Exactly!
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምርኝ እህቴ
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d Год назад
በጣም
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 Год назад
ጀግና ሴት ነሽ የእውነት ባልሽ ደግም ጀግና ስው ነው በዚህ ስአት እንደዚህ አይነት ወንድ አይግኛም እድሜ ይስጥሽ ለአንቺም ለባልሽም
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ
@matusala8322
@matusala8322 Год назад
ሁሉም ወንድ የሚፈልገውን እስክያገኝ ድረስ ነው 😂 እኛ ሰዎች በማንኛውም ግዜና ሰአት እንለወጣለን አትሸወዱ:
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
@@matusala8322 min malate new koye
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
Congratulations. May God bless your family
@hiwe569
@hiwe569 Год назад
በየትኛውም ነገር ውስጥ ብንሆን ሴቶች ብንጠነቀቅ ስልኮቻችንን አስቀምጠን ፍቅራችንን ብንገላለፅ ለፍቅራችን ጊዜ ሰጥተን ብናሳልፍ ባይ ነኝ 🙏🙏🙏 አይዞሽ ሜሉዬ ሁሌም ድመቂልን❤❤🥰🥰
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 Год назад
Melat stay strong and wish U happy life with your new family.
@Geniabay7217
@Geniabay7217 Год назад
ባለቤትሽ ላለፈ ታሪክሽ ሳይሆን አንቺን ካገኘ በሀላ ለሚከሰት ነገር ብቻ ነው ሚመለከተኝ ሜሉዬ ብሎሻል የኔ ቅን የምር ለባለቤትሽ ክብር አለኝ😍❤
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Год назад
እሱም ማነው አትላንታ ሺሻ ሻጭ እና አስጫሽ የነበረ ድርየ ነው በሴት ጉዳይ ከሄኖክ ድንቁ የባሰ ነው አምላክ ይቀይረላት
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Год назад
@@meseretmola1330 oh my God! Ye ahunu yibas🤲
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
እኔ ግርም እሚለኝ የሴትን ደካማነት የአረብ አገር ሴት ምሳሌእምታረጉት ምን አሳባቹሁ ነው ❓❗አረብ አገር ሴት የቡዙ ባለሞያ ያላት ናት አላዊቂነትን ለአረብ ሀገር እምሰጡት ነገር ልታፍሩ ይገባን ❌⭕❌የመዳም ቅመሞች ኑሮልኝ በሰላም ለሀገር ያብቃን❗
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ያውሩ ስራቸው ነው ውዴዋ
@hayu684
@hayu684 Год назад
ምን አሉን
@radiyanurlign8254
@radiyanurlign8254 Год назад
አሚን ግንኮ እውነቱን ነው አሉ ብዙዎች ግን ሁሉም አደለም ።
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
እኔም አረብ ሀገር ሰርቻለው እውነቱን ነው 90 ፐርሰንት አረብ ሀገር እሚሰሩ ሴቶች ምንም አያቁም የወንዶች መጫወቻ ሆነዋል ወንድን በቀላሉ ያምናሉ ...ስህተትን መቀበል እና ማስተካከል አዋቂነት ነው ..ስህተታችሁን አትሽሹ
@ashleyalemu8454
@ashleyalemu8454 Год назад
​@@mariyamawit እውነት ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ሜሉዬ ቆንጆ ሆነሻል እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ስለ ወሪው ተይው ባለጌ አፍቃሪዎች በፍቅር ግዜ የሆነውን ነገር ሲጣሉ ዩሚያወሩ ስው ሳይሆኑ ከብቶች ናቸው ተያቸው ትዳርሽ ይባረክ ህይወት ይቀጥላል❤
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 Год назад
"ማንኛውም ፍረኞች የሚነሱት አይነት ፎቶ" እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር የእራቁት ፎቶ አልነሳም እሱም እንድትነሳ አላበረታታም ። ሰይፉ ፋንታሁን የምትባል ሰውዬ እባክህ ልጆቻችንን ታናሽ እህቶቻችንን እራቁት መነሳትን ምንም እንዳልሆነ እንዲሰማቸው አታድርግብን። ብዙ ሰው ይሰማሃል ያይሃል። እራቁት መነሳት ኖርማል አይደለም ሊሆንም አይችልም እኛ ኢትዮጵያውያን ምንም ባህል ወግ ሥነ-ምግባር አለን።
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Год назад
ሜሉዬ ማርያምን ጥንካሬሽን በጣም ነዉ የማደንቅሽ!! በፍቅር በሆነ ነገር ለመጥፎነት( ለክፋት ባንጠቀምበት) መልካም ነዉ ሴትም ይሁን ወንድ ተዉ ያለፈ ነገር ያለፈ ነዉ በቃ:: ሜሉየ አንችም በርች እኔ ራሱ ያኔ ስሰማ እንዳትፈሪ አይዞሽ ከማመን ይልቅ መታመን ሙሉ ያደርጋል!! አንች ታምነሻል ሌላኛዉ ባይታመን ያዋረደዉ ራሱን እንጅ አንችን አይደለም የኔ እናት:: ቀሪዉን ዘመንሽን ያለ ስጋት በደስታ ያኑርሽ ለባለቤትሽም ከዚህም በላይ ጠንካራ እና ጎበዝ ያድርግልሽ እግዚአብሔር ይስጥህ ባለፈ ህይወት ላይ ያልተሸወድክ አስተዋይ ነህ አይቀይርህ ያበርታህ ታማኝ ባል አንችን እኔ ብሎ የሚያስብ ባል ማግኜት ትልቅ ጸጋ ነዉ ያበርታልሽ የኔ እናት❤
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ🙏🙏
@zd6333
@zd6333 Год назад
የባባ ቤተሰቦችይቅረብልን የምትሉ ላይክ
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 Год назад
Ayefelegume
@Bethlehem777
@Bethlehem777 Год назад
የማዳም ቅመሞች በተለይ ተጠንቀቁ በፌስቡክ ወንድ ተዋቃቹዉ የፈለገ ቢሆን እራቁዉት ፎቶ አትላኩዉ በተረፈ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ከደዚህ አይነት አዉሬ ወንድ ይጠብቀን
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Год назад
ምን ማለት ነው የማዳም ቅመም?እናንተኮ የናት የአባታቹ ናቹ የምን የማዳም ቅመም ሰው እንዴት የሰው ቅመም ይሆናል አረብ ሀገር ያላቹም ኢሮፕም አሜርካንም ያለነው ዲያስፖራ ነው ምንባለው በሀገር ቤት ስራችን ነው ሚለያየው እንጂ ስደት ስደት ነው አረ ተው ሀገር ቤት እያስለመዳቻቸው ነው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
@@user-gz6eb7xy3i አዎ የማዳም ቅመሞች ነን አናፍርም ምክንያቱም ማዳሞች ያለኛ ምንም ናቸው ይገርምሻል እኛ የሌለንበት የማዳም ቤት ቤት አይመሥልም በጽዳቱም በምግቡም በልጅ ማሣደጉም በሁሉ ነገር የማዳም ቅመሞች ከናንተ ዲያስፖራ ከምትባሉት እንበልጣለን በጣም እንበልጣችኋለን ዲያስፖራ መባልን አንፈልግም አሁንም የማዳም ቅመሞች ነን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
አሚን ውዴ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Год назад
ሜሉዬ እንኩአን ደስ አለሽ ስትመኚ የነበረውን ህፃን ልጅ ወልዶ ማቀፍ ሊሳካልሽ በመሆኑ መጨረሻሽን እመቤቴ ታሳምርልሽ ባለፈው በልጅነቴ ስለሆለድኩ ስሜቱን አላውቀውም ብለሽ ነበር በተረፈ ወንዶች በጣም የሚገርመኝ ባህሪያቸው መጀመሪያ ታምነውና ተንከባክበው መያዝ ሲገባቸው በራሳቸው ጥፋት ያጡሽና እሱ የጣለሽን ጌታ አንስቶ የሚገባሽን ሰጥቶ በሞገስ ከፍ ሲያደርግሽ በቅናት ያብዳሉ እነሱ ተስፋ ቆርጠሽ ወድቀሽ ማየት ነውና የሚፈልጉት አይዞሽ ሁላችንም በፍቅር ውስጥ ስነሆን የምናደርገውን ነው ያደረግሽ ከፀአይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም እሱ እንጂ አንቺ አትፈሪ አትሸማቀቂ ሴትን ልጅ በማሸማቀቅና የሱአን ህይወት በማበላሸት የምትደሰቱ ወንዶች ህይወታቹ ይጨልም አሜን በሉ በዚህ አጋጣሚ የባልሽ አድናቂ ነኝ ምንም ቢሆን የፈረንጅ ውሀ ጠጥቶ አይደል ይገባዋል በተረፈ we love you so much keep shining konjo god bless you
@user-yu1gj5zj8z
@user-yu1gj5zj8z Год назад
ምርጥ ሰው ሜሊዬ ስወድሽ እኮ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ምርጥ ኢትዮጲያው ልጅ ነሽ
@melakugetahun6599
@melakugetahun6599 Год назад
እናት አይዞሽ ያለ ነው።መልካም ትዳር ይሁንልሽ።ጠላቶሽ ይፈሩበት።
@mekidsalazar8730
@mekidsalazar8730 Год назад
Tdareshin geta ybarkew.balebetesh ye feker jegna new.tebareku.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Год назад
Thanks siyfu Show.
@selamteshome9303
@selamteshome9303 Год назад
ሜሉዬ♥ የኔ ልዕልት እመብርሀን ከተወደደው ልጇ ጋር ትጠብቅሽ love you more & more ♥
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ከአንችጋር ስለሆነ በሄድሽበት ሁሉ ሞገስን ይሰጥሻል እግዚአብሔርን በየንግግርሽ ሁሉ ስሙን እምትጠሪ ድቅ ሴትነሽ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉን ይባርክ❤ አሜን አሜን አሜን
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Год назад
በጣም አምሮባታል
@sodokistane8623
@sodokistane8623 Год назад
ሜሉዬ ተባረኪ እኔም ደርሶብኛል እናመሰግናለን
@nebiyudanield8697
@nebiyudanield8697 Год назад
God Bless you Seifu!
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@honormobile9742
@honormobile9742 Год назад
እማምላክ ትቅረብሽ ሜሉዬ🥰🥰
@hanageremew5881
@hanageremew5881 Год назад
ጎበዝ
@bafammultimedia3639
@bafammultimedia3639 Год назад
የኤሌክትሪክ መኪና ከመግዛታችሁ በፊት ሆንዳ ስለተባለው መኪና ይህንን በመጫን ይመልከቱ >> ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hWHx-GhNeHs.html
@MmD-jo2sc
@MmD-jo2sc Год назад
Seifu...pleasee continue to invite such knowledgeable people who atleast know their stuff and know how to explain the law. This is how your program excels. This is how you are going to able to make a difference in society. Continue to bring in more people from law enforcement, authorities etc that can EXPLAIN well.
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 Год назад
🙏
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 Год назад
I was very happy when I heard that she was a talented person who knew the law well
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Год назад
ሜልዬ የኔ ፀባየ ሰናይ እንኳን ደስ አለሽ ጠላት ብዙ ቢያወራም አች እያበብሽ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ ።
@fiyorifiyo7933
@fiyorifiyo7933 Год назад
የተባረከች
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y Год назад
አላህ ይጠብቀን ወላሂ ያረቢ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Год назад
ዋው ባለቤትሽ ጉሩም ሰው ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ👏👏👏 ሜሊዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
ባለቤቷ ሊደነቅ ይገባል በእውነት መልካም ሰው ነው
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 Год назад
Keep going girl
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Год назад
ሜሊዬ በርቺ ደግሞ አብዝተሸ ፀልይ ይሄ የጠላት ሰራ ነው ምክንያቱም በጎ ስራ ስለምትሰሪ እምነትሽ ላይ ጠንካራ ስለሆንሽ እግዚአብሔርን የሚያስደስተዉን ተግባር ስለምትተገብሬ ቀና ስለሆንሽ ተቃጥሎ ነው ስለዚህ አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ከልጇ ከመድሐኒአለምጋ ካንቺጋ ትሁን እጅ እንዳትሰሰጪ እናትና ልጁን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ከነቤተሰብሸ በዘመንሽ ሁሉ ፈጣሪ አይለይሽ ይጠብቅሽ።
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 Год назад
የአላህ ስራ ይገርማል ከነ ድክመቱ የተቀበለችው ሰው እሷንም እንደሌሎቹ አስፈራርቶ ሊበላ ነበር የፈጣሪው በለጠ እና በሷ የሁሉም እምባ ሊታበስ ነው የተለየሽ እድለኛ ሴት
@meseret1560
@meseret1560 Год назад
እውነት ነው ወንድማችን💚💚💚💛💛💛❤❤
@mekdeslegesse6773
@mekdeslegesse6773 Год назад
ክብር ሞገስን ያጎናፀፈሽ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ይመስገን 🙏🙏🙏
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Год назад
Tebareki yegna jegna .
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አይዞሽ ሜሉ ጀግነ ነሽ እኛ ከች ጎን ነን አብሽሪ
@vhxbbd8162
@vhxbbd8162 Год назад
አይዞሽ እንዳትሰበሪ ሁሉም ያልፋል
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘🍋
@lmanofGod389
@lmanofGod389 Год назад
Excellent
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp Год назад
በጣም ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳህው ሰይፍሻ ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን ጊዜው በጣም አስፈሪ ነው ሜሉ ምርጥ ጀግና ሴት 😍
@ll8432
@ll8432 Год назад
Congratulations Beautiful
@nebattube9895
@nebattube9895 Год назад
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
Ameeeeen❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
ከዚህ ሁሉ ወደ ትዳራችሁ እስክትገቡ ፈጣሪ ያልፈቀደውን ነገር ባትዳፈሩ ይህ ሁሉ ባልመጣ ነበር ኧረዳ መጨማለቅ ነው አሚን ብለናል ለፀሎትሺ
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 Год назад
ሜሉ ተወዳጇ ጀግኒት እግዚአብሔር ሁሌም ከአንች ጋር ይሁን ትዳርሽን ይባርክልሽ❤
@adayee17
@adayee17 Год назад
ለእኔ ይች ሴት ኢትዮጵያ ናት የኢትዮጵያ ሴቶች ናት.. ለእኔ ሞደሌ ነች ::እናት ናት ሚስት ናት እህት ናት ጓደኛ ናት... ሁላችንም ከጎኗ ልንሆን ይገባል እሷ እኔ ናት 🇪🇹ሜሉዬ ክብር ነሽ አንቺ አንቺ እኛ ሴቶችን ነሽ አመሰግንሻለሁ ጥንካሬን መነሳትን ስላስተማርሽግን 🥰🥰
@mercym1733
@mercym1733 Год назад
Eree endezih aynet set endet new model yemetehonew sent jegena setoch bemolubet hager
@gutamesele5604
@gutamesele5604 Год назад
Mercy, ሜሉ ንግስት ናት ጨዋ ያሳደጋት ጨዋ ለብዙ እህቶቻችን መልካም አርዓያ ናት ለአንቺማ ለዲያብሎስ ልጅ ቅናት ላቃጠለሽ አይዋጥልሽም ቻይው እሷ ይኸው አበባ መስላለች አሁንም ታብባለች አንቺም ተንጨርጨሪ!
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Год назад
ብዙ ሴት እህቶቻችን እንደዚህ አይነት በደል ይደርስብናል እግዚአብሔር እንደሜሉ ብዙ እህቶቻችንን ይካስልን ህይወት ለሴቶች በጣም ከባድ ነው ልባችን ብዙ ይሰበራል
@fbethio--tube633
@fbethio--tube633 Год назад
ደምሩኝ
@rkdwxkdjdc3355
@rkdwxkdjdc3355 Год назад
እግዚአብሔር ምርኩዝሽ ካደረግሽ ሜሉየ ሁሉም ያልፋል አድናቅሽነኝ በጣም
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Год назад
ጎብዝ ሜላት የብዙዎች ጣፍ ነሽ እውነት ነው የምን መሽማቀቅ በክፉዎች ክፋት ብግልፅ በመውጣትሽ ኮራንብሽ ሌሎችም ተማሩ ከሜሊ የምን እራስን ማጥፈት የምን መሽማቀቅ ጠንክር ኮራ ብላችሁ መሄድ ነው እንጂ እድሣዋ እደባባይ ማስጣት ነው እንዚያ ትንኮለኛችን !!! ሜሌዬ እግዛብሔር ትዳርሽን ይባርከው ድንግልማሪያም በስላም ልጅችሽ ታስታቅፍሽ ሴፉም እደግ ተመድግ !!!
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Год назад
ሰይፍሻ ጉዳዪ የሚመለከታትን በጣም ጐበዝ የሆነች ባለሙያ ነው የጋበዝከው፣ Thank You !
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Год назад
ሆኖም ገና ለገና የሚከላከል ህግ አለ በሚል ሰዎች ልቅ መሆን የለባቸውም፣ባህላችንን የሚያበላሹ ነገሮችን ከማድረግ መቆጠብ ነው መፍትሄው፣ ካልሆነ ከወገብ በላይ ወይም በታች እርቃን ሆኜ አይነት ክርክር ነው ሚሆነው።
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Год назад
እርጉዝ ነች ኡንኳን ደስ አላሽ
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 Год назад
ሜሊ በግልፅ በመውጣትሽ ተባረኪ።ሰይፍሻ በጣም አከብርሀለው ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው የሰራኽው ተባረኩ።ህጉም ጥሩ ነው ።
@rabbithussein3803
@rabbithussein3803 Год назад
ለኛ ትምርት ነው ዉደ እናመሰግናለን የሄኖክ ነገር ተከድኖ ይብሰል
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y Год назад
ኪኪኪኪኪኪ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
መልካም ሰው መልካም ነገር ይገጥማታል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አሁንም ክፈት ይቅድምልሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ላምሪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-ik8du3zp1f
@user-ik8du3zp1f Год назад
ሜሉዬ የኔ ሴት ትዳርሽ ይባረክ እመቤት በሰላም ይገላግልሽ ሁሌም እንደ አበባ ፊኪልኝ በእውነቱ ለባለቤትሽ ትልቅ ክብር አለኝ አቦ ዘመንህ ይባርክ🙏😍😍😍😍
@Aphrodite7
@Aphrodite7 Год назад
ቲጂዬ
@user-gb4fn1fi1z
@user-gb4fn1fi1z Год назад
Shine bright girl! 🌞
@abelandmom5465
@abelandmom5465 Год назад
Good job strong women
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Год назад
Mel,God blessed your familys forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@Aphrodite7
@Aphrodite7 Год назад
አስቱዬ
@yagg9782
@yagg9782 Год назад
Melat you should be Ambassador and advocate for this issue and protect our women. Please 🙏
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Год назад
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ ሜሉየ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 Год назад
የኔ ቆንጆ❤እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ🙏
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Год назад
ወላሂ ሜሉ ትለያለሽ ማማዬ ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ አቦ❤❤
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Год назад
በሰው ተንኮል ሰይጣን እራሱ ይቀናል እኮ ሜሉ አይዞሽ ያልፋል የሰው ደስታ የሰው ምቾት የማያስደስታቹ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ለዚህ አበቃሽ ነፍሰ ጡሩ ነሽ ደስ ይላል
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም🍋
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Год назад
SEYTANUMA EMSUAN PHOTO YANSACHW ILET NW YEGBAW BALEGE
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ለጀመርሽው ስራ ብዙ ሰዎች እንዲ አይነት ነገር ሲደረግባቸው ይደነግጣሉ ከባላቸው ተደብቀው የመደራደር ነገርም ይኖራቸዋል አንቺ ባለቤትሽ ሊኮራብሽ የሚገባሽ ሴት ነሽ።ተባረኪ እህቴ በዚህ ውስጥ I have seen your husband's maturity God bless you dear,I hope i will come to your shop
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Год назад
ወለሂ ትክክል ነው ሰይፉ
@user-yg5in8ck1g
@user-yg5in8ck1g Год назад
ሜሊማሻላህ
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Год назад
ሴፍሻ የምወድህ ስወድህ ዳዊትን ዳዊት ድሪምስ ብታቀርብልን ሰላምህ ከነቤተሰቦችህ ብዝት ይበል
@teshale_a
@teshale_a Год назад
ጀግና ነሽ በርች::
@bezawitshiferaw1648
@bezawitshiferaw1648 Год назад
Congratulations meliye
@emmymeme899
@emmymeme899 Год назад
የኔ ውብ እንኳን ደስ አለሽ"❤❤❤❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
እኔም መዳሜን አመሰግናለሁ በክሎሮክስ እና በሳምና ሽብርቅ አድርጋኛለች ማመስገን እፈልጋለሁ መዳሜዋ🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ ሜላት አሁላይ🤰🤰የእኔስ መቸ ነው😥
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ክክክ ፈገግ አረግሽኝ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Год назад
ከከከከ በጣም አሸበረቀችሽ ለቤቷ ነዉ እማዬ
@gelilamengistu4443
@gelilamengistu4443 Год назад
Ayizosh ehiteeeee
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Год назад
ክክክክ ወይ ማሸብረቅ ለቤቷ ነው እኔን እያቃጠለች
@betitube12
@betitube12 Год назад
ሚሉ የሴት ጀግና ያጋጥማል እመብርሀን ትጠብቅሽ ባለቤትሽም እግዜአብሄር ይባርከው::
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
በጣም ጥሩ ነገር ያቀረብሸው ብዙ ሴቶችም በአንቺ አይነት ፎቶ ይዘው በሰንቱ ሰው ኢወት ይጫወታሉ እና ለምንድነው ሰው መጥፎ ሲሰራሸ ጥሩ ተመኝ እና የኔ እህት የሰው ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም ብንሳሳትም እንኳን አብረን የኖርነውን ነገር ለምን አናሰበውም አብረን ያሳለፍነው ለምን አናይም አንቺ ይባሰ አንተ ይባሰ ሰለዚህ ሴት እናት እና እህትህ ሰለሆነች እረ አላህን ፍሩ ከእግ በፊት ኢትዮጵያ ወሰጥ ለምን ተንኮል አይቀርም ሴቶችም ብዞወች ወንድነም በወሸት በገንዘብ ያጠቃሉ ሁሉም በኩል ሰላለ ሁለቱም ተንኮል ይቅር
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ቅመሞች የኔ ውዶች እኛም ከስደት መልስ ጥሩ ታማኝ ፋጣሪውን የትዳር አጋር ይስጣችሁ🙏👍😘
@mesratledetu1985
@mesratledetu1985 Год назад
AMEN 🙏 🥰🥰🥰
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 Год назад
አሜን፫
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
Amiiiiin
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Год назад
አረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ በናታቹ እራሳቹን የማዳም ቅመም አትበሉ ዲያስፖራ ናቹ ኢሮፕም አሜሪካም አረብ ሀገርም አንድ ነው ስራችን ነው ሚለያየው ስለዚህ የምን ቅመም ነው እራሳቹን ዝቅ አታድርጉ ከሀገር የወጣ ሁሉም ዲያስፖራ ነው ቃሉን ባልወደውም
@alexone532
@alexone532 Год назад
Alew ene
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
ሜሉየ ስላየዉሽ በጣም ደስ ብሎኞል🙏❤❤❤🇪🇷
@yodittakele
@yodittakele Год назад
የኔ ጀግና በርቺልኝ
@emnetbefokado7002
@emnetbefokado7002 Год назад
Seyifu betam ashkabetk betam tergaga
@ruthh.9069
@ruthh.9069 Год назад
Brilliant advocate for women and children, berchi Sister
@rahelnesro792
@rahelnesro792 Год назад
አሁንም ቢሆን እንወድሻለን ቢልቀቅም እንኳን ለአንቺ ያለን ፍቅር እና ክብር አይቀንስም አይዞሽ ሜሉዬ የሚለቀው ሰው ራሱ ነው የሚዋረደው!
@Aphrodite7
@Aphrodite7 Год назад
ሪችዬ
@rahelnesro792
@rahelnesro792 Год назад
@@Aphrodite7 አቤት
@Aphrodite7
@Aphrodite7 Год назад
ሪችዬ ሰበስክራይብ በማድረግ አለሁልህ በይኝ እስኪ 🙏 አስተያየቶችሽ ለቀጣይ ስራዎቼ መነቃቃት ይፈጥርልኛል 😘😘😘
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
ፈጣሪ ከክፋት ይሰዉረን አይዞንእህታችን በምክንያት ድምፅሁነሻል!
@muhahusen3539
@muhahusen3539 Год назад
ኡፍፍፍፋፋ ሜሉየ ስወድሽ በርችልን:: የውነት ጠንካራ!! ነሽ:: በተለየ ደግሞ ባልሽ!!
Далее
MacBook Air Японский Прикол!
00:42
Просмотров 85 тыс.
Разрезанный Человек 🤯
0:31
Просмотров 6 млн
Канапе 🍢
0:43
Просмотров 4,2 млн