Тёмный

"ማን እንደ ሃገር" አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 44 тыс.
50% 1

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
የኮሜዲያን እሸቱ አዲስ እስታንድ አፕ ኮሜዲ በጭራሽ እንዳያመልጦ!!! ለሚወዱት፣ለስራ ባልደረባ፣ለቤተሰብ፣ ለጓደኛዎ የሚጋብዙት ምርጥ ኮሜዲ!
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Приколы

Опубликовано:

 

19 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@mulufeker2859
@mulufeker2859 Месяц назад
እሽዬ ምርጥ ሰው በተለይ ለኛ በሰው ሀገር ልብን ሰውች በጣም ነው እምታዝናናን ትልቅ ሰው ነህ ጨምረህ እደግልን የመልካም ሰወችም ተምሳሌት ነህ በጣም አደንቅሀለሁ አከብርህም አለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@Sariy177
@Sariy177 Месяц назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሲሳያችሁን በአገራችን ላይ ያርግል የሰዉ አገር በቃችሁ ይበለን
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j Месяц назад
አሚንንን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Месяц назад
አሜን❤
@MdenaMohamed-go1vn
@MdenaMohamed-go1vn 22 дня назад
አሚንንን ያረብ
@aregashqtr9858
@aregashqtr9858 Месяц назад
ተለቋን ብየ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa Месяц назад
እውነት ማን እደሀገር ለደስታም ለሀዘንም የምንደራረስበት በንድነታችን በፍቅራችንና በባህላችን በነፃነት የምንኖርባት የምትሉ ላይክ አድርጉ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Месяц назад
እውነት ነው ማን እንደ ሀገር ሁሉ በሀገርላይ ነው የሚያምረው መድሐኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@TemesgenTemu-wo7mn
@TemesgenTemu-wo7mn Месяц назад
ማን እንደ ሀገር ኧረ ሙሉውን Please
@BIniam-jh3cb
@BIniam-jh3cb Месяц назад
እሼ በጣም አሪፍ ነበር እኔ ምስክር ነኝ !!!
@New_era3.
@New_era3. Месяц назад
Our great person thank you for all things
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi Месяц назад
እውነት ነው ማን እንደሃገር 👍
@user-ef5he2oj6d
@user-ef5he2oj6d Месяц назад
ውድ ልጃችን እሸቱ፣ ኸረ እባክህ ከተመቸህ ማህበረ ቅዱሳን የጠሩት የእርዳታ ስብሰባ ጥሪ ላይ ጥበብህን ጣል አድርግበት። የተራቡ ወገኖቻችንን ለመርዳት ሁላችንም እንረባረብ።
@yonam21
@yonam21 Месяц назад
እሼ እንወድሐለን። እንደ ክርስቲያን በዓብይ ጾም እንዲህ አይነት ዝግጅቶች ባይደረጉ ነው የሚሻለው
@RobelCherenet-ot4zd
@RobelCherenet-ot4zd Месяц назад
🎉First 🎉🥇
@user-iy9gd1it1x
@user-iy9gd1it1x Месяц назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@MesayZ_
@MesayZ_ Месяц назад
እሼ ወደ ስራው ተመልሷል
@user-hy4uu2ht1d
@user-hy4uu2ht1d Месяц назад
❤❤❤❤
@sababocure7489
@sababocure7489 Месяц назад
Hello, my name is Bana. Great job on the videos! My mother and love watching you. I was wondering if you can please put English captions below your videos so I can understand. Thank you and keep up the great work!
@SalemFtsum-sz9kj
@SalemFtsum-sz9kj Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Месяц назад
❤❤🎉🎉
@Etagen-wu1es
@Etagen-wu1es Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-bn6xv4vc2r
@user-bn6xv4vc2r Месяц назад
❤😂
@shitayegemechu5024
@shitayegemechu5024 Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉
@BIniam-jh3cb
@BIniam-jh3cb Месяц назад
የትኬት አቆራረጥ ግን ቢስተካከል አሪፍ ነው ባለፎ ትንሽ ቅር ብሎኝ ነበር በዚ ጉዳይ በተረፈ ዋው ነው።
@warkamedia
@warkamedia Месяц назад
እንኳን ደስ አለህ እሼ🎉🎉🎉🎉
@user-vs9xz4fn6e
@user-vs9xz4fn6e Месяц назад
❤❤❤❤❤ዋዉ
@user-ly9dj4zt6o
@user-ly9dj4zt6o Месяц назад
eshe mirt sew let as continuuuuuuu
@sami-yy1vy
@sami-yy1vy Месяц назад
መች ነው የሚለቀቀው
@bebibast1
@bebibast1 Месяц назад
ማን እንደ ሃገር
@ElsabethTefera-ev1rw
@ElsabethTefera-ev1rw Месяц назад
ህፃን ብሩክን ጋብዘው መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ጋር የቀረበውን
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Месяц назад
እሼ መሌ ለእኛም ለሰው ሀገር ላለነው ቶሎ ቦጭቅልን አኛም ላይኩን እንቦጭቃለን
@life-of-eagle9731
@life-of-eagle9731 Месяц назад
ይሄን የምታነቡ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ። RU-vid መጀመር ለምትፈልጉ profileሉን ጠቅ👌👌👌☝️☝️
@user-jt6yd8ko8y
@user-jt6yd8ko8y Месяц назад
ሰላም ሰላም ❤❤❤❤
@shitayegemechu5024
@shitayegemechu5024 Месяц назад
Ashitu 👌👌👌👌👌
@Kidist19
@Kidist19 Месяц назад
ማን እንደ ሀገር ማን እንደ እናት እሼ አረብኛ 😂
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta Месяц назад
እሼ በርታ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም
@HK-MD
@HK-MD Месяц назад
ተማሪ ነኝ የምጋብዘኝ።
@SabaMesay
@SabaMesay Месяц назад
እደግመዋለው❤
@getahundemeke4348
@getahundemeke4348 Месяц назад
eske zare alekekewm?ahuns beza.
@sukastudio
@sukastudio Месяц назад
Betam yemiGerm ken neber yasalfenew be arif sera now yetmlesew endayameltahu ledGmew eyasbeku now pissssssssss
@HaileBiru
@HaileBiru Месяц назад
እዚ ፕሮግራም ላይ በርግጠኝነት መናገር እችላለሁ የመጡት ሰዎች የራሱ ጓደኞች እና የሱ ተማሪዎች የነበሩ ናቸው ምክንያቱም ልጁ ቢዝነስ እንዴት እንደሚሰራ በደንብ አውቆታል
@HenockZeray
@HenockZeray Месяц назад
አውነት ለመናገር አንተን ኮሜዲያን ለማለት በጣም ይከብዳል
@user-wd6sx6jq4d
@user-wd6sx6jq4d Месяц назад
በማርያም የሸቱን ቁጥር የምታውቁ
@bestebeste9913
@bestebeste9913 Месяц назад
አሼ መልካም ስው
@Yehens
@Yehens Месяц назад
መቸነው ለኛ በስደት ላለነው በይቱብ የሚለቀቅልንን
@yengiyani7553
@yengiyani7553 Месяц назад
ውዛሬአገሬበሁንሁ
@Tihume_zema21
@Tihume_zema21 Месяц назад
Be RU-vid ayilekekim inde
@AmazingNature-zk2cy
@AmazingNature-zk2cy Месяц назад
mulun ere likekut
@aamm69302
@aamm69302 Месяц назад
እኛስ እሸቱ፤ ሀገር ውስጥ ለለነው? መላ በሉን እንጂ
@taricakne1
@taricakne1 Месяц назад
ወይኔ ኢትዮጵያ ብሆን ኖሮ መዝናናት እንዴት እደናፈቀኝ ኡኡኡ የማዳቤት ኩሽና መቼ ነው ሚለቀኝ
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 Месяц назад
Ayizosh my sis.berchln
@MeketeKahsay-df7wq
@MeketeKahsay-df7wq Месяц назад
Man ende hager meche mihon wedegna midersew
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Месяц назад
ቶሎ ይለቀቅ በይቱብ እደ ዛሬ ቀን 15 ሆነ እኮ ስጠብቅ በ14😢
@zubairaahmed8374
@zubairaahmed8374 Месяц назад
ቀጥታስር ትስይኖራል በኦላይን
@EthioGoodDoctor
@EthioGoodDoctor Месяц назад
ዶ/ር አብይ ታደሰ 🙏
@NigusSolomon-sj2kl
@NigusSolomon-sj2kl Месяц назад
are mecha yelekekale
@user-hq8mj6me7n
@user-hq8mj6me7n Месяц назад
መቼ ነው የሚለቀቀ
@NATIALU
@NATIALU Месяц назад
Man endhager
@12458fh
@12458fh Месяц назад
eshe check the banner it says stanup
@user-dr2wc1im8d
@user-dr2wc1im8d Месяц назад
እሼ ኢትዮ ዉስጥ አረቦች ቤት ስራ ፈልግልኝ
@user-ok6xz2kg6e
@user-ok6xz2kg6e Месяц назад
eshe benatk felghalew benatk slkhn askemtlgn bemaryam
@ni_yo1989
@ni_yo1989 Месяц назад
ትኬት ቀድመን የቆረጥን የሚቀርብበትን ቀን ደዉለን እናሳውቃለን የሚል Text ተልኮልን ነበር ግን አልተደወለም። መልስ ብትሰጡን፣ አመሰግናለሁ።
@Simretreact
@Simretreact Месяц назад
Errrr hawassa ebakk
@oromiyatiya2017
@oromiyatiya2017 Месяц назад
እሼቱ ገና አሁን ጥሩ ንግግር መናገር ጀመረ 🤔 ሰው በማይጠበቅ ስፍራ ስገኝ በጣም ያስጠላል ። RU-vidr የሆንከው እኮ በኦርቶዶክስ ወጣቶች ብቻ እንዳይመስልህ
@user-sx3nv8jl2q
@user-sx3nv8jl2q Месяц назад
ድል ለፋኖ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን❤❤
Далее
Normal vs Psychopath vs Pro How to eat HARIBO🍬🐻
00:26
ЧТО ВНУТРИ ЧЕРНОЙ ДЫРЫ!
18:29
Просмотров 317 тыс.
Tenestual "ተነስቷል"!
9:39
Просмотров 9
🥷🏿😂
1:01
Просмотров 1,1 млн
Мама и Чебурашка 🤪#shorts
0:33
Просмотров 3,1 млн
Minnatchi xotin
1:00
Просмотров 6 млн