Тёмный

ማዳሜ ስጦታ ገዛችልኝ 

Selam Tube
Подписаться 464
Просмотров 115
50% 1

Опубликовано:

 

14 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@user-th8jv3vn8e
@user-th8jv3vn8e 25 дней назад
ዋው ሠላም የ እንኳን ደስ አለሽ እማይገዙም አሉና ዉዴ በርችልኝ የኔ ዉድ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን❤❤
@user-wo9ek6tl7d
@user-wo9ek6tl7d 21 день назад
ዋውው በጣም አሪፍ ነው ሠላም ማዳም ፈጣሪ ይስጣት አምስግኝ ያምራል❤❤🎉🎉🎉
@alemzertube4322
@alemzertube4322 24 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እኅቴ ሰላምዬ❤ በርቺልን ቢዲዮ ስትቀርጪ በጉን አድርገሽ ብትቀሪጪ ጥሩ ነው በርቺ❤❤❤❤❤ያምራል እግዚአብሔር ይስጣቸው❤
@user-th8jv3vn8e
@user-th8jv3vn8e 25 дней назад
ሠላም ሠላም የ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እህቴ አሪፍ ነው ማዳምሽ ጥሩ ናት
@user-tg2lg2gt9q
@user-tg2lg2gt9q 26 дней назад
ዋውው ሠላም ሠላም ፈጣሪ ይስጣት የማይሰጥም አለ ለሰጪ ይሰጠዋል የስጦታ ትንሽ የለዉም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 23 дня назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የሰው ስጦታ አመስግኖ መቀበል ጥሩ ነው ደስ የሚል ስጦታ ነው አምሮብሻል የኔ ውድ በርቺ
@DejeneMedia152
@DejeneMedia152 22 дня назад
ሰላም ሰላም ውድ አየህተ የማዳም ስጦታ አስጎበኘሽን እናመሰግናለን
@kukushanegn
@kukushanegn 21 день назад
ሲያምር
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 23 дня назад
ሰላም የነበርኚ ቆይታሀሪፍነበር ብዙእጠብቃለን በርቺ ሳብአድርጌሻለሁ በቅንነት መልሺውድ❤❤❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 24 дня назад
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋየኔዉደ፣ሰላገኝሁሸ፣በጣምነዉደሰያለኝበረችልኝአብረንእናደጋለን❤❤❤❤❤
@Mekdis-ye3sh
@Mekdis-ye3sh 25 дней назад
ምርጥ ነው ❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 25 дней назад
ሠላምየ በርቾልን የኔውድ ብዙ እጠብቃለን?🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 24 дня назад
ላይክሸረበረችልኝ❤❤
@user-ld2xf4rq4r
@user-ld2xf4rq4r 24 дня назад
ሰላም እህት ጡር ቆይታ ነዉ በይ ጎራ በይ ወደ ቤቴ
@Mekdis-ye3sh
@Mekdis-ye3sh 25 дней назад
የኔማ አቤት ያገር ነው እምሰጠኝ ግን ለብሸው አላቅም ያቺ ደግሞ ምነው ትቦለል ሆነ 😅 ይሁን ያምራል
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 24 дня назад
ዋው አንችም ልብሱም ታመራላችሁ ማሻ አላህ👍
@-fikr
@-fikr 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አው በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር ይስጣት በጣም ጥሩ ሰው ነች በእውነት እንደዚህ አይነት ማዳም አለ እንዴ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ❤️❤️
@lekiatube7407
@lekiatube7407 22 дня назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛዛዛ❤❤❤❤❤❤
@Khimg-vlogs
@Khimg-vlogs 22 дня назад
Fulllsuport ❤😊❤😊❤😊❤ nice😊❤😊❤😊❤😊❤😊
@awdheshvlogs
@awdheshvlogs 22 дня назад
❤❤ very nice 👍👍👍👍
@Hanitube9839
@Hanitube9839 26 дней назад
ሰላምዬ ውዴ በርችልን እንዴት እንደሟምር የምር እድሜ ጤና ለማዳም የምርጥ ሰው ናት የማይሰጥ አለ
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 26 дней назад
በጣም ዉዴ አዎ❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 24 дня назад
አዉየኔደ፣የኔሰዉችአይወጣችዉምሁ
@WubeSisay-kb7gc
@WubeSisay-kb7gc 25 дней назад
ዋው እንኳን ሰጠሽ ኪኪ እኛጋ ስሜት አመት አይሰጡም አብዛኛው በውጭ የምንሰራ ልጆች አይሰጡንም
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 24 дня назад
ነይእህት
@Kar21490
@Kar21490 15 дней назад
Selam kongo❤❤❤😂😂😂
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 15 дней назад
ክክክ ያስቃል ወንድምየዉ
@user-th8jv3vn8e
@user-th8jv3vn8e 25 дней назад
ሠላም ሠላም የ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እህቴ አሪፍ ነው ማዳምሽ ጥሩ ናት
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 24 дня назад
ነይየኔዉደ
@user-th8jv3vn8e
@user-th8jv3vn8e 25 дней назад
ሠላም ሠላም የ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እህቴ አሪፍ ነው ማዳምሽ ጥሩ ናት
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 24 дня назад
ደምረኝ
Далее
Zlatan embarrasses Speed 😂 #ishowspeed
00:32
Просмотров 9 млн
Нашли Краша Младшей Сестры !
23:46
Dora’s Tyla Dance is Everywhere 😨 #shorts
00:14
Просмотров 1,1 млн
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Просмотров 140 тыс.
Selam Tube is live
1:02:00
Просмотров 102
Zlatan embarrasses Speed 😂 #ishowspeed
00:32
Просмотров 9 млн