Тёмный

ማጣት ከመታመን አያጎልም! አሁን የሆቴል ትራፊ(ቡሌ) መብላት ትቻለው! 

SHEGER INFO
Подписаться 393 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

11 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 5 месяцев назад
መስዬ እኔም ያንቺ እህት አራት ግራም ወርቅ አግኝቼ ለአሰሪዬ መልሻለው የሰው ሀቅ የሰው ነው መታመን የውስጥ ደስታን ይሰጣል
@desertlumi1420
@desertlumi1420 5 месяцев назад
እግዝኣብሄር ይስጥሽ:: ያንቺ ሃቅ ይመጣል
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 5 месяцев назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ለረዱሽ በሙሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ጨምሮ ይስጣቸው
@tigtig9908
@tigtig9908 5 месяцев назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 месяцев назад
ባለታሪኳ እግዚአብሄርን የሚፈራ የተባረከ ነው፣ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው፣ ጤናሽን ይመልስልሽ አምላክ፣ ወ/ሮ ሂሩት(የቤት አከራይዋ) እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፣ አቶ ካሚል መሀመድ( ባለሱቅ) እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ፣ ወ/ሮ ዓለምና አቶ አንዳልካቸው እግዚአብሄር የምትሰጡት አያሳጣችሁ ባለታሪኳን ያገዛችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ከማያልቀው ፍቅሩና በረከቱ ያድላችሁ፣
@MeronSemere
@MeronSemere 5 месяцев назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ የእህት እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደርሰ ማቴ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 месяцев назад
ደጋግ ልቦች ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ 👏 እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥሽ እህቴ ባለሱቁ የሆቴል ባለቤቶች አከራዬች 👏👏💐💕💕👍
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 5 месяцев назад
ካሚልን እጅግ በጣም መመስገን ያለበት ሰው ነው ቤት አከራዮን እንዲሁም ምግብ የምትሰጣትን የሚመሰገኑ ናቸው ለሕይወትሽ መኖር ምክንያት ናቸው
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣሽ መሲዬ ምስጋና ለደጋግ ኢትዮጵያኖች እና ኤርትራውያን👏
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 5 месяцев назад
ይእዉነት እግዚያቤሔረ ይሰጥሺ የእኔ እናት አሁንም እምነት ክምንም በላይ ነዉ
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 5 месяцев назад
እግዚአብሄር እንካን ለዚህ አበቃስሽ ለመሲ ያቀረብሽው ምስጋና ሚገባ ነው ልብ ይነካል ተባረኪ መሲየ ከዚህ በላይ ይገባታል።
@fanomidia688
@fanomidia688 5 месяцев назад
ቅን ልቦች ብርሀን ናቸው
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 5 месяцев назад
Dear Meseret, sew yetefeterew tamagn endihon neber. Begzihabher des yebelesh yengna ehet. Amen.🎉🎉🎉
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 5 месяцев назад
🎉🎉🎉እኳን ለዚ አበቃሽ እህቴ የምስጋናውን የገለፅሽበት መገድ ደስ ይላል እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሸ❤❤❤❤❤
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 5 месяцев назад
መሲዬ እግዚአብሔር ይመስገን ....!😭😭😭!!!ሰው ለሰው መድሀኒት ነው !!!!አንችልም ተባረክ!!!
@ZebibaAwel-rk8wd
@ZebibaAwel-rk8wd 5 месяцев назад
ደስ ይላል
@marthachane9777
@marthachane9777 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 5 месяцев назад
አላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ መሲ አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ
@user-ci4qb7xf7g
@user-ci4qb7xf7g 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ታሪክን ይቀይራል እንደዚህ ተሽሎሽ ያማረሽን ሰርተሽ መብላትሽ መልካም ያደረጉልሽን ቀርበሽ ማመስገንሽ ቀላል አይደለም መሠረት በዙ ለዚህ ሁሉ መልካም ስራ ዋናዋ አንች ነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 5 месяцев назад
Good jop ❤
@user-xi6pt1lw4z
@user-xi6pt1lw4z 5 месяцев назад
አልሓምድላህ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 месяцев назад
እሰይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@wosensime9612
@wosensime9612 5 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን። እህቴ አንቺንም እንኳን ለዚህ አበቃሽ መታመን ለራስ ነው እግዚያብሄር እንደዚህ በገንዘብ የማይገኘውን ጤናሽን መልሶ ከፈለሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 5 месяцев назад
Egziabeher Ybarkeh
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 5 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 5 месяцев назад
እግዚሐብሔር ጤናችንን ይስጠን።
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 5 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 месяцев назад
የመሲ.ቤተሰቦች.ቡሌ.ማለት ምን.ማለት.ነው❤❤❤🙏🙏🙏እንዳሰድቡኝ.አደራ.ስድብ አልወድም.በተረፈ.እወዳችዋለው
@fanomidia688
@fanomidia688 5 месяцев назад
ቡሌ ማለት በአጭሩ ማንኛውም ምግብ ተበልቶ ከሰው የተረፈ ምግብ ቡሌ ይባላል
@SaraBekele-lz6ir
@SaraBekele-lz6ir 5 месяцев назад
ቡሌ የምትሸጡ አምላክ ዋናውን እንዳያሳጣችው አምላክን ፈሩ
@zed8788
@zed8788 5 месяцев назад
ቡሌ መሸጥ ????😭😭ኸረ ተው:: እግዚአብሔርን ፍሩ:: ተመጋቢወቹ ከፍለውበት ያተረፉትን መልሶ መሸጥ ???????????
@EnatMamo-sz7yb
@EnatMamo-sz7yb 5 месяцев назад
የሰው የተረፈ ምግብ ነዉ
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 5 месяцев назад
😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amenamohammed115
@amenamohammed115 5 месяцев назад
መሲዬ የኔ እናት እባክሽ በምትችይው አግዥኝ እውነት በሄድኩበት የበጎ አድራጎት ሙዳይ ሳይ አያስችለኝም ያለኝን አድርጌ ነው ማልፈው ኖሮኝ ሳይሆን ካለኝ ላይ የመዳም ቅመም ነኝ እና ብዙ አእምሮ ህሙማን ተሽሏቸው ሳይ ቢቻል እኔ ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ አደርጋለው አንድ የሰፈሬ ልጅ አለ እናት አባቱ ደካማ ናቸው እህት ወንድሞች አለው ግን የለም ይቀላል እናት አባቱ ፀበል በሙስሊሙም አለ ሚባልበት ያልሄዱበት የለም ስቃያቸው ያመኛል ሁሌ አስበዋለው እና ማድረግ ምትችይው ነገር ካለ? ሙሉ መረጃ እሰጣለው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 месяцев назад
የምችለውን ላግዝ ፍቃደኛ ነኝ አድራሻዬን ከመሲ ውሰጂ።
@amenamohammed115
@amenamohammed115 4 месяца назад
@@alemkebede5848 ክበሪልኝ
@bipbip941
@bipbip941 5 месяцев назад
ታድያ ሀቅይኛ ታማኝ ከሆሽ ለምን ጀርባሽን ሰጠሽ
@user-kj5cd9hv7n
@user-kj5cd9hv7n 5 месяцев назад
From no wear to dstroyt Mayineami in soshall mldya this is not festi time ined hellp am us
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 месяцев назад
የመሲ.ቤተሰቦች.ቡሌ.ማለት ምን.ማለት.ነው❤❤❤🙏🙏🙏እንዳሰድቡኝ.አደራ.ስድብ አልወድም.በተረፈ.እወዳችዋለው
@kebuK-oy2ls
@kebuK-oy2ls 5 месяцев назад
Bula malte terfrfe new
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 месяцев назад
እፍፍፍየኔናት
@shegerinfo
@shegerinfo 5 месяцев назад
የሆቴል ትራፊ ማለት ነው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 месяцев назад
በሌ ተመላሽ ፈዋ ይበላል እረ እነደየሰፈሩ ብዙ ስም ነው ያለው የአራዳ ቋንቋ እንደሚባለው ነው።
Далее
ጎጃምኛውን አሰደለቀችኝ !
15:26
Просмотров 468 тыс.
Прятки #nyanmp3
00:25
Просмотров 187 тыс.
ХАЛТУРЩИК
0:23
Просмотров 6 млн