Тёмный

ሜሪኖ ፣ ፌሊክስና ኡጋርቴ ለዝውውሩ ተቃርበዋል። ሌሎችም የዝውውር ዜናዎች | የሀሙስ አመሻሽ ስፖርት ዜና ነሀሴ 9/2016 MensurAbdulkeni Bisrat 

Addis Sport / አዲስ ስፖርት
Подписаться 93 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a RU-vid channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@TekllTadese
@TekllTadese 26 дней назад
ሠላም ሠላም ፉአዴ እንደም ዋልክ ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ አርሴናል ምን አድሰ ነገር አለ አርሴ ደጋፉዎች አትጠራጠሩ ዋንጫው እንበላዋለን ጠቅልል መድፈኛው ከሻኪሶ
@sileshigetachew9457
@sileshigetachew9457 26 дней назад
Fuade we love you so much Be strong you can reach to your goal
@neogivensesioshe6880
@neogivensesioshe6880 26 дней назад
We''ll bro ❤ man utd is red always my life😍
@AmanuAmex-zw8lw
@AmanuAmex-zw8lw 26 дней назад
ፉአዴ እንዴነህ ጠፍቻለው ሰሞኑን የማን ደጋፊ ነህ ከውጭ ሀገር ለማንኛውም ይመችህ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏😎
@AnwerYimem
@AnwerYimem 26 дней назад
ፋአደ እንደት ነህልኝ በጣም ነው የምንወዲህ ዜናህ በጣም ነው የሚመቸን አላህ ይገዝህ አንዋር ነኝ ከጂቡቲ አሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ
@girmaguntusegunea
@girmaguntusegunea 26 дней назад
ምርጥ ሰው ምርጥ አቀራረብ፣ ዜንድሮ ዩናይትድ አራት ውስጥ ያጠናቅቃል አንተ ግን የማን ደጋፍ ነህ፣ ግርማ ከአርባ ምንጭ፣
@AsnakuAdmassu
@AsnakuAdmassu 26 дней назад
Selam selam addis sport endet nachu manuel ugarte ke kobbie mainoo gar abro sitamer arif timret yihonal biye asbalew yezewetir admachih harmod negn ke alemgena fetari yitebikachu ewedachuhalew ❤❤❤
@ግዞ
@ግዞ 26 дней назад
እንኳን ደህና መጣህልን ብሮ
@Adulmajid-g8c
@Adulmajid-g8c 26 дней назад
ሰለም ሰለም ፉአዴ አብዱል ማጅድ ነኝ ከ UAE አቀራራብህ ይማችኛል በርታልን በቅርቡ 100k ኢናስገበሀለን
@SolomonGetachew-ne8ho
@SolomonGetachew-ne8ho 26 дней назад
Selam selam fuade inde min walke selam yibiza wondime zare manchester city minim addis nager yelem woye ba tsalot tabike nabar
@IbroHimo-bi2bx
@IbroHimo-bi2bx 26 дней назад
sle chelsea atasans
@SisayMeka
@SisayMeka 26 дней назад
አዲስ ስፖርትቶች እደምን ዋላቹ ፏአዴ ኡጋረቴ እኪፈርም ጓጉቻለሁ ወድሜ በተረፈ በረታ ትለያለህ ሲሳይ ነኝ ከሻኪሶ
@Mubrik-s1v
@Mubrik-s1v 26 дней назад
Salami Salami Adisi Esborti Salamachu Yibiza Fuadi Nage Mini Tishalimale Yane Man Unatid 3-1 Fullami መልካም ዲል ዲል ሙበራክ ከ.South Africas
@AberaDesalegn
@AberaDesalegn 26 дней назад
ጠፍተህ ፍቃድየ
@sileshigetachew9457
@sileshigetachew9457 26 дней назад
My Addis family I love you all
@magenyiabachi1618
@magenyiabachi1618 26 дней назад
Selam selam adispot Editqoyak fuad miren zuwr Edithon adis kal samnh moyaalee
@ShimelisTazea-w9p
@ShimelisTazea-w9p 26 дней назад
ፎአዴ የኡጋርቴ ዝውውር አዲስ ነገር ካለህ ብታደርሰኝ
@temesgenalemu1240
@temesgenalemu1240 26 дней назад
ፉአዴ እንኳን ደህና መጣህ ስለ ዲዮንግ እና ስለ ኡጋርቴ ምን አዲስ ነገር አለ ቢመጡስ ምን ይጠቅማሉ
@jamalhbs9604
@jamalhbs9604 26 дней назад
ሰላም ፉአድ ዛዛታያልበዛበት best አቀራረብ እውነትለመናገር ከነቤሊንግሀምና ከነቪኒ ይልቅ ኪልያን ጎልማግባቱ ደስብሎኛል ጫናውይቀልለታል ግን የቼልሲነገር ይሄንንሁሉከሚሰበስብ ጥራትያላቸው 3 ቢያስፈርም እላለሁ
@ሠያ
@ሠያ 26 дней назад
አወ የምር ሉከሞድርች ብዙነገር አሣልፏል ግን ታግሦ አገታቸዉን አሥደፋቸዉ እሡ ሲገባ ሁሉም ተመቀመጫቸዉይነሣሉ አሁንላይ ይወጣብናል ብለዉ አሣብአላቸዉ
@eyasuhaile-kz3zs
@eyasuhaile-kz3zs 26 дней назад
ሠላም ሠላም ፎዓድ እንኳን በደና መጠህ ኢያሱ ነኝ ከS,A ከሜንት አንድ አንዴ ነው የምፅፈው ብሆንም የዞትር አድማጭ ነኝ የሃያሉ የማንቼስተር ዩናይትድ ደገፍ ነኝ ነጌ ጨዎታ እስክመለከት ቸኩዬለው ብያንስ 3 ለ 1 የሸንፈሉ በርግጠኝናት
@AnwerYimem
@AnwerYimem 26 дней назад
እንደት ነህ ፉአደ ተሽሎህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል
@MIKIAShaile-lk2ey
@MIKIAShaile-lk2ey 26 дней назад
ወይኔ ኡጋርቴ ከመጣ በቃ የቶማላ Team ይሆናል Go to Title Race
@DinuAbirar
@DinuAbirar 26 дней назад
ፉዋዴ ስሞኑን አልስማውክም እንዴት በናፍቆት እንደገደልከኝ አጠይቀኝ
@sileshigetachew9457
@sileshigetachew9457 26 дней назад
Please like Comment
@birhankiros5117
@birhankiros5117 26 дней назад
FUAD ENDET NEH ZARE BAMETAHEW TYAKE LE CITY ANESTENGA LEMN SETEHEW BEZIH TENADIJALEW YEARSENAL NORMAL NEW YE UNITED 28 SETTEH LE CITY 13 ERE YDEBRAL BETEREFE EWEDHALEW SLE CITY ZWWR F.ROMANO CHEMRO HULUM MEREJA YELACHWM BEZIH HASAB KALEH NGERENG EBAKH BEMARYAM
@mdmodarkmdmodark6247
@mdmodarkmdmodark6247 26 дней назад
ስለ ማድሪድ ካሚታሪክ ለሚን ስለ ባረሰ ትንሽ አቲለነም ቡዙ ጊዜህን ምታጣፋዉ ማድሪድ ፣ሻሼ ለይ ነዉ
@Anwarlight
@Anwarlight 26 дней назад
fifi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 26 дней назад
Woye Salem LA ante yihun Wondim Fohad Indet naber koyita? Ine Salem nagni Geta yimasgen, gin bazich samon bizum focus alerakum miknatumi chawotawochim awunim alijamarum, Mulatu Tadesse Haile nagni ka Durban
@TomLp-u7y
@TomLp-u7y 26 дней назад
Salami salami foade indetahi ine ya Chelsea dagafi naghni zawteri adimachi hulgizem yamitadarsine maraja baxam dasiyamilli aqararib now bizu gize hasabi asitahetini tsife nabara laminidinaw matanabaw?
@nohetube2247
@nohetube2247 26 дней назад
Ante stjemer enaia nebe 1450 hugna subscribe yaderkuh
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo 26 дней назад
ሰላም ፋአዴ እንኳን በደህና መጣክ ትኩስ ትኩስ የስፖርት መረጃዎችን ልታደርሰን ስለመጣክ ላንተ ላቅ ያለ አክብሮት አለኝ በተረፈ ወንድሜ የማኑኤል ኡጋርቴ ዝውውር በጣም ነው የተንዛዛብኝ ካልሆነ ወደ ሁለተኛ እቅዳቸው ሄደው ሌላ አማካኝ ቢያስፈርሙ ይሻላል ባይ ነኝ ልጁ ጎበዝ ተጨዋች ቢሆንም ጊዜ መፍጀቱ ጠቃሚ ሆኖ አልታየኝም ይሄ የግል ሀሳቤ ነው በመጨረሻም የዘውትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ የማንቼው ነኝ የምፅፍልህ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው ምንጊዜም Glory Glory Man.United ❤❤❤❤❤❤
@AnwerYimem
@AnwerYimem 26 дней назад
እንደት ነህ ፉአደ ተሽሎህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል
Далее