Тёмный

ሜሪ ጋር ደስ የሚል ቀን አሳለፍን ሰው አስደስተን እኛም ደስ አለን( kalid&meritube) 

Kalido & Merry tube
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

ሜሪ ጋር ደስ የሚል ቀን አሳለፍን ሰው አስደስተን እኛም ደስ አለን( kalid&meritube)

Опубликовано:

 

22 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@kalidomerrytube2222
@kalidomerrytube2222 Год назад
የቴሌግራም ሊንክ 👉 t.me/mkalid ቪዲዮውን ላይክ ያድርጉ እኛን ከፈለጉ ስልክ 0912175981 0913991588
@toibaali8997
@toibaali8997 Год назад
ማማዬ አይዞሺ በርቺ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስፈራል ለቤት ልጅ እና በርቺ ከጎንሺ ነን አትፍሪ ማር
@youtuber6089
@youtuber6089 Год назад
ቦረና መከነሰላም ትሄዳላችሁ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@toibaali8997 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@Bstarmedia ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@youtuber6089 ደምሪኝ
@susutube6227
@susutube6227 Год назад
አይ እኛ ሸቃሎች ድካማችን ይሄ አሁን ስንት አመት ፈጅቶ ይሆን በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
የሱቁን እቃነውእደባጠቃላይ ያስገቡላትkkkkkkአየየኛነገር ያሳዝናል ስትመጣአገዛውምእደመነገጃ ሆን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-me3tr3lh5t ደምሪኝ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Год назад
ዋው ከለፊ አይቀር እደዝህ ነው ምርጥ ባል ልጆቹን እያሳደገ የሚስቱን ገዘብ ባግባቡ ተጠቅሞ ጥሩ ላይ ያውላል
@hawahawa792
@hawahawa792 Год назад
ሳህህህ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@hawahawa792 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Год назад
ማሻአላህ ይህ ቤት በጣም ያምራል. አላህን አውሱ. ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አይን ሀቅ ነው ብለዋል. ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርክ. አላህ
@taibah3242
@taibah3242 Год назад
ማሻላህ ተባረክ አላህ አቺን ነው
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i Год назад
_ማሻ አላህ ቤቱ እንደት አባቱ ነው የሚያምረው_
@rhimarhi364
@rhimarhi364 Год назад
መሬም ማሽአላህ ደስ ትያለሽ ውዴ በርቺ
@user-nq4oe4jy8p
@user-nq4oe4jy8p Год назад
ማሸአላህ አላህለሀገርሽ ያብቃሽ በፋቅር የምሪበት ያዲርግሽ ሀገራችንም ረላምያርግልን አሚንበሉ የመዳም ቅሞች
@frieyoutube
@frieyoutube Год назад
ዋው የካሊድ ባለቤት በጣም ነው የምወድሽ ቀልጣፋነትሽ ልክ እንደ አሚሮ ዩቱብ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እኛንም አበረታቱን ጥሩ ስራ እየሰራሁ ነው ወገን አግዙኝ እግዚአብሄር የሰው እጅ አያሳየን😢🙏
@madinamadina5390
@madinamadina5390 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያበርታችሁ ጠንክሩ እቃዎቻችሁ በጣም ያምራሉ
@anshaansha5545
@anshaansha5545 Год назад
መሻአላህ መሪ ጎበዝ በርች ጎበዝ ነሽ በጣም
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ለሀገሮ አብቅቷት በደስታ የምትኖርበት አላህ ያድርጋት
@hawa7939
@hawa7939 Год назад
በርቱ ሙሽሪት ስራ ክቡር ነው 💐🌷🌷🌷
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@seblistars9721
@seblistars9721 Год назад
ማሻ አላህ ሙሽሪት እንኩዋን ሰላም መጣሽ
@user-mc2yc8xw8e
@user-mc2yc8xw8e Год назад
መሽአላህ በርቱ ሙሽሪት አትፍሪ ማማዬ
@user-zy2sw6oj2r
@user-zy2sw6oj2r Год назад
እህት በጤነ የምኖሩብት ያረገው እሰከልጆችሽ ማሻአላህ
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
የኔ ማሮች ልጆችሽ አላህ ላገርሽ ያብቃሽ
@mesimesi2982
@mesimesi2982 Год назад
ማሬ ጎበዝ ነሽ እደመጀመሪያ አደለሽም በርቱ
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 Год назад
ማሻአላህ ሜሪዬ አብሽሩ ብርቱ በጣም ዴስ ይላል
@ahlameadem2605
@ahlameadem2605 Год назад
መሬምየ በርችልን እናዛለን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
ማሻላ ያእምራል በርቺ ምሽሬት
@kewlitube9050
@kewlitube9050 Год назад
ማሻ አላህ ሜሪ በጣም ያምራል
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Год назад
ዋውውው ከሰሩ አይቀር እደዚህ ነው በሰላም ሀገር ገብተች እምትኖሪበት ልጅ እንትድሪበት አንቺም እምትጦሪበት ያድርግሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@AsdAsd-qg7en
@AsdAsd-qg7en Год назад
ማሻ አላህ ሙሺሪት እርጉዝ ነች አላህ በሰላም ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o Год назад
ገና ተጋቡ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
ገና ተጋቡ አይደል 🙄
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 Год назад
እንደው እኛ ሴቶች ወንድን ፈርሸንና ቤት ሰርተን ከምናገባ ምናል ቆመን ብንቀር ግን😂😁እኔ ብሞት ለወንድ ሰርቸ ፈርሸ አላኖርም ከእናቴ ውጭ እሱ የሚፈለገው ለምኑ ነው ታዳ ለማስወለድ ብቻ ቡሃላ ብንታመም ብንወድቅኮ ማንም አያነሳን
@hayathh1699
@hayathh1699 Год назад
ኪኪ
@hayathh1699
@hayathh1699 Год назад
ትክክል ግዜውነውምታደርጊዋለሽሆቢ
@m.4582
@m.4582 Год назад
ልክ ነሽ እኔም አላደርገው የሰራሁት ቤት ሲፈልግ ለወድሞቸ ልጆች ይሆናልጅ እኔው በሰራሁት ቤት አግብቸ በቤቴ አላስገባውም ሲፈልግ ተከራይቶም ቢሆን ያኑረኝጅ
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 Год назад
አይባልም ልጅዋን አየሻት አይደል ቤተሰብ አፍርቶ ሲኖር ሁለቱም ሰው ተባብሮ ነው ሚሰራው ልጆቹን ይዞ ቤቱን በስራት አሰርቶ ከጠበቃት ምርጥ ባል ነው የሰው ቤቱን ሳታውቁ አትፍርዱ እህቶች
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 Год назад
@@m.4582 ትክክልል
@user-vs8uu5by3f
@user-vs8uu5by3f Год назад
ምን ፋይዳ አለው ቤት እና እቃቢሆር ዋናዉ ሀገር ሠላም ሢሆነው
@amnamohammad9745
@amnamohammad9745 Год назад
ማሻ አላህ
@user-mu9xi6gg6r
@user-mu9xi6gg6r Год назад
ጠክሪ አትፍሪ አብሺሪ ዉደ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Год назад
ማሻአላህ አላህ ለሀገርሺያብቃሺ ውድ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ማሻ አላህ እንድህ ነው ከተሰደዱ አይቀር ግን በስንት አመት አለቀልሽ አላህ በሰላም የምኖሪበት ያርግልሽ❤❤❤❤
@tem3718
@tem3718 Год назад
የጤና የሠላም መጠቀሚያ ያዲርግልሺ
@ahlameadem2605
@ahlameadem2605 Год назад
ማሻ አላ በርቱልን
@yeneelectronics5499
@yeneelectronics5499 Год назад
Mashallhe yamerale Bartu
@user-be6ki1dm5f
@user-be6ki1dm5f 11 месяцев назад
ማሻላህ በርቺ❤❤❤❤
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
መሸአላህ ቤቱ 😍😍
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Год назад
ቁልጪልጪ ያልሽ ነሽ መሬም ለአላህ ብየእወድሽ አለሁ እሽ. እሙው አሚር ጀግናሴትነሽ በርቺይ
@rozitube8053
@rozitube8053 Год назад
ማሻአላህ እንድህ አይነት ባልም አለ 🥰🥰🥰🌹
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Год назад
የኔቆጆ፣እየፈራይነዉ፣ሙሺሪት፣የምታሠተዋዉቀዉ😂😂😂አብሺሪ፣ትለምጃለሺ
@fugurgur8tut650
@fugurgur8tut650 Год назад
🤣🤣🤣🤣🥰
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Год назад
@@fugurgur8tut650 ዋሸሁዴ፣😂😂😂
@youtuber6089
@youtuber6089 Год назад
ማሻአላህ ደስ ይላል ጠክሩ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Год назад
ማሻአላህ ምነው እኔም ድሮአግብቸ ወልጀብመጣብየ ተመኝሁ
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp Год назад
ሳህ
@user-rz3qv8ch9m
@user-rz3qv8ch9m Год назад
ሙሺሪት ረጋ በይ በተረፈ መሸአላህ
@user-hu9kw3eo1p
@user-hu9kw3eo1p Год назад
መሻአላ፣አትፍሪ፣ሙሽሪት፣ስራክቡር፣ነው፣በርቱ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Год назад
በረቱ ማሻአላህ
@sabitaali5470
@sabitaali5470 Год назад
ሙሺሪት ማሻአላህ የለበሽዉ ቀሚሥ ያምራል ከዉጭ ነዉ ያሥመጣሽዉ ወይንስ እዚህ መለቃቀም ትቸ እዛዉ እንድገዛ ነዉ ንገሪኝ በጣም ያምራል ማሻአላህ
@kalidomerrytube2222
@kalidomerrytube2222 Год назад
እዚሁ አለ
@sabitaali5470
@sabitaali5470 Год назад
@@kalidomerrytube2222 እሽ ኢንሻአላህ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o Год назад
@@kalidomerrytube2222 ማሻአሏህ አለባበሰሸ ሁሌም ያምራል
@borenatube2379
@borenatube2379 Год назад
ማሻአላህ ድስ ይበላችሁ
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 Год назад
እኔምኢንሻአለህ
@aishaayasiin8446
@aishaayasiin8446 Год назад
Mashaa Allaa mashaa Allaa
@zaboraibrahim7650
@zaboraibrahim7650 Год назад
በርቱሜሪእናካሊዲ
@sjshshss5017
@sjshshss5017 Год назад
ማሻላህአማትናምራት
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Год назад
ማሻአሏህ ስራ መስራታቹህ ጥሩ ነበር ነገር ግን ባለቤትሽ ቢሰራ ይበቃል አች ከሚዲያውጭ መስራት ያለብሽን ብቻ ስሪ እዲህ ተቀባብቶ የተወጣጠረ ልብስ ለብሶ ላለም መታየት አኺራን መዘጋት ነው እመኑኘ አሏህያለንን ስተገብር ነው ሪዚቁም በረካ እሚኖረው እባካቹህ ሙስልም እህቶች ተሰተሩ ምክሪየ ላአሏህ ብየነው
@user-iw8fg5ke4z
@user-iw8fg5ke4z Год назад
ትክክል ወንድ ሚድያ ከወጣ ይበቃ ነበር አላህ እያመፁ የገዘብ በረካ የለም
@taibah3242
@taibah3242 Год назад
አሚን የአላህ አሚንንንንንንን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-iw8fg5ke4z ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@taibah3242 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 Год назад
wowww dess telilachu tabarku
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Год назад
😌😌ስንት አመት ለፈተሽ ይሆን እህቴ
@hawahawa792
@hawahawa792 Год назад
የኔም ጥያቄነው
@user-xq8zx9gz2q
@user-xq8zx9gz2q Год назад
በርቱ😘😘
@anshaabebe5510
@anshaabebe5510 Год назад
ማሻአላህ
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j Год назад
እስኪ በአላህ የእሙ አሚር አድናቂወች ፍቅራችሁን ግለፁላት ወላሂ ስወድሺ ከልቤ ነው❤
@opppj796
@opppj796 Год назад
eyeni yaserashi iyiti geta beselm lageri yabiqashi
@hayattube8821
@hayattube8821 Год назад
ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝ አስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥ እዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝ ዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲል በእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል
@user-ef1dn2bb3h
@user-ef1dn2bb3h Год назад
ወኔ ቡፎው ሲያምርርርር ማሻአላ እስኪ ዋጋውን ንገርኝ ከለሩ ድዛይኑ ተመችቶኛል ወላሂ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed Год назад
ሁሉምዋጋዘርዙሩ🤔😀😀
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እኒወላሂ4ራትአመትሁንወላልሂደአሰርች።አሁንአዳደሰደዛይንመጣ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Год назад
ሽቀላ. እንደነዚህ ቤተሰብ ነው ማሻአላህ
@zemzem4427
@zemzem4427 5 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@h.7360
@h.7360 Год назад
ጅግናወንድማለትይሂነው ጎበዝላኬልኝላጥፈየሚልወንድነውየሰጠላኝ
@EmanAli-gf7sl
@EmanAli-gf7sl Год назад
Betam edlga nesh sentu new bet lastkakle eyalu lmkama ena lemtet ymatfute gobez new balesh
@lovemamaa9608
@lovemamaa9608 Год назад
Wowoww ❤❤❤
@madinamadina5390
@madinamadina5390 Год назад
በመቀጠል ኡሙ አሚር ባንች ያዘዝነው እየረሣሽን ነው እናት
@kalokalo8035
@kalokalo8035 Год назад
👍👍
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-yy2ox8xw5p
@user-yy2ox8xw5p Год назад
ልጎማ ትሄዳላችሁዴ
@faas1176
@faas1176 Год назад
👍👍👍👍👍
@-Ele
@-Ele Год назад
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍
@samirakayre3296
@samirakayre3296 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sc9hc4wd1r
@user-sc9hc4wd1r 2 месяца назад
🎉❤
@user-nt4xx1kf4d
@user-nt4xx1kf4d Год назад
👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@tibaathubia7054
@tibaathubia7054 Год назад
👍👍👍👍👍👍
@borenatube2379
@borenatube2379 Год назад
23ሺ ተመልካች ለምን ስብስክራይብ ብታረጓቸው ምን ያስከፍላል
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
አብቡት👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚
@user-uq1jy1ep3i
@user-uq1jy1ep3i Год назад
ትክክል የኔ ጀግና አላህ ቀኙን መንገድ ይምራን
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro Год назад
እርግጠኛ ነኝ እርጉዝነሺ
@kalidomerrytube2222
@kalidomerrytube2222 Год назад
እንዴት አወክሽ
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro Год назад
@@kalidomerrytube2222 ሆድሺ ገፋ ብላለች😂👈
@fugurgur8tut650
@fugurgur8tut650 Год назад
🤭🤭😃😃
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ሙሽሪት የምትለብሺውን ቀሚስ ወገብሽ ጋር አትሰሪ ወይም ካሰርሽ አላልተሽ እሰሪው
@m.4582
@m.4582 Год назад
ከነዋጋው ተናገሩ
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y Год назад
ኖር ብለናል
@mmaa8842
@mmaa8842 Год назад
,, ❤️❤️❤️❤️
@haykahn4141
@haykahn4141 Год назад
ማሻአላህእሙአሚርሁሉምያምራልባትልውጭአትፍሬአይዟሽትልምጅዎልሽበርቱውልዱክበዱአላህሳሊህልጅይስጣቺሁእሙአሚርልማቀፍያብቃሽ💞💞💞💞👍👍👍👍👍♥️♥️👍👍👍🌹
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
አሰለሙሌኩም ወራህማቱላሂ ወባራከቱ መሻአለህ صلوا على النبي اللهم صل وسلم على محمد وعلى ال محمدكما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيداللهم بارك على محمد وبارك على محمدكما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد المجيد☝🙏💚💛❤ #እንጀራ ===== ያወጣል ፣ያወርዳል ፣ክብርን ያዋርዳል፣ይጥላል፣ያነሳል፣ከሰዉ ያሳንሳል፣ያደክማል፣ያለፋል ፣ሰዉ ፊት ያስገርፋል ፣ሁሌ እንደጎደለ ፣አንድ ቀን ላይሞላ ከፍ ዝቅ ያደርጋል ተቆርሶ እስኪበላ። አብሽሩ አንድ ቀን የልፈል ان مع العسر يسرا )ከችግሮ ቦሃላ ምቾት አላና ታስፈ አትቁራጡ 🙏👌ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏💚💛💕
@murdaabrar3415
@murdaabrar3415 Год назад
ጉራጌ ሀገር ትሄዳላቹ
@kalidomerrytube2222
@kalidomerrytube2222 Год назад
እንሄዳለን
@murdaabrar3415
@murdaabrar3415 Год назад
@@kalidomerrytube2222 እሺ አኔ የቤት አቃ አፈልጋለው
@user-xh1he4ld2y
@user-xh1he4ld2y Год назад
ይህ ሁሉ እቃ ስንት ፈጀ
@haykahn4141
@haykahn4141 Год назад
ማሻአልህእኔስምአውጣሁባትለውጥብየእሙአሚርአላህይጭምርልሽየኔውድ፣👍👍👍👍👍👍👍🙏🥰👍🌹👍💋💗
@abdunebyattube1703
@abdunebyattube1703 Год назад
አሰላሙአለይኩም የሀገር ልጆች ሰላም ፍቅር ለሀገሬ እመኛለሁ አላህ ሰላሙን ያምጣ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4fRhgcslGG8.html
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Год назад
ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ቤቴን ሰብስክረይብ አድርጉ
@ajmankm1699
@ajmankm1699 Год назад
ማሻ አላህ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Год назад
ማሻአላህ
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-se3ti3pp1m
@user-se3ti3pp1m Год назад
ማሻአላህ
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s Год назад
ማሻአላህ
@toyapamohamed2303
@toyapamohamed2303 Год назад
ማሻአላህ
@KsaKsa-gq3ed
@KsaKsa-gq3ed Год назад
ማሻአላህ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 53 тыс.