Тёмный

ሜጀር ዋን ለተነሱበት የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጠ 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 396   
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 года назад
እኛ ከዘር ችግር የለንም በክርስቶስ የተመረጥን ምርጥ ዘር ነን baga nagaan dhuftan jaalatamtota koo baay,een sin jaaladha
@betelhemsolomon7624
@betelhemsolomon7624 4 года назад
Joy ymanbebna yseluti gezhin atbkin Joy lseghin tetinqaqe.(smart) huni. Gatna Hizba ytebkha .
@rahelasfaw1966
@rahelasfaw1966 4 года назад
ፓስተር ሶፎኒያስ ይህ ሰው ቋንቋውን ነው አነተረቪው የምታደርገው ወይስ ፍሬ ነገሩ ከአሉባለታ ይልቅ ከእግዚአብሄር ቃል አንጻር መርምረሀ መጠየቅ ፤ግልጽ ካልሆነ ማብራሪያ እንጂ አባክህ ጌታን አስከብሩ እንጂ አሉ ቢቀር
@abebegalcha666
@abebegalcha666 3 года назад
prophet joy ከጌታ ትክክለኛው ቅባት አግኝቶ ቢያገለግል በጣም ጥሩ ነው ምንም ደሰ አላሌኝም አይዋጥልኝም
@kasakebede9923
@kasakebede9923 4 года назад
እኔ በዚ ነብይ ላይ ታላቅ የእግዚአብሔር ክብር አይቻለሁ። ብዙዎች ከልብ ስብራታቸው ስፈወሱ አይቻለሁ። እኔ ምስክር ነኝ። ከኢትዮጵያ ላይ የትችት መንፈስ ይወጋ!!
@paulostilahuun9366
@paulostilahuun9366 4 года назад
Kkkkkkkkkk er be fetari mashofe
@tamratmoja9018
@tamratmoja9018 3 года назад
kakakaka
@raheldemeke8984
@raheldemeke8984 3 года назад
የእግዚአብሔር ሰው ተባርክ የዋህ ሰው ነህ ግልጽ ነው ንግግረህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በጌታ ፍቅር ወንድሜ እወድሃለሁ ሲሰድቡህ እንክዋን እከራከራልሁ
@genetteferagebireamanualig2381
@genetteferagebireamanualig2381 2 года назад
የዘመናችን ምርጥ ኮመድያን😂😂😂😂😂😂ኤዳ ኤዳ ኤዳ ጫወታውን ጨምሯል
@hayaabdullah2941
@hayaabdullah2941 3 года назад
Woo www ebbifaamii nabiyyii nana dhugaa waqayoo. Rakko qabu loqodaa oromoo gujjiiti❤️
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወገኖቼ እግዚአብሔር የአለምን ጥበብ ሊያሳፍር የተናቀውን ሰው እንደ መረጠ እግዚአብሔር አስራሩ እና አደራረጉ ከሰው ይለያልና እኛ አፈችንን ከመተቸት እና ከመንቀፍ እንከልክል!!!
@abebegalcha666
@abebegalcha666 3 года назад
በprophet ላይ የሚሰጠው አሰተያየት ምንድነው አግልግሎቱን በትክክል ቢያገለግል በጣም ጥሩ ነው የእግዚአብሔር መንፈሰ ያለው ሰው አይደለም ነብዩነትም እንደዚህ አይደለም ትክክል የእግዚአብሔር መንፈሰ የለባቸው ነቢያቶች ያስታውቃሉ ስለዚህ እግዚአብሔር ለእሱ ማስተዋል ይሰጠው።ስለዚህ ብመለሰ በጣም ጥሩ ነው ከጌታ ትክክልኛ ቅባት አግኝቶ ለሕዝቡ በረከት ቢሆን በጣም ደሰ ይለኛል በበኩሌ
@themaster_voice3035
@themaster_voice3035 4 года назад
እብ1:4-5 መላእክት ሆነን እንቀየራለን የሚለዉ 1:22 መፀሀፍ ቅዱስ አነፃር ማየት እና እርማት መስጠት አስፈላጊ ይመስለኛል ፣ከፍተኛ የሆነ ስህተት ነዉ
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 года назад
በእውነት በእግዚአብሔር መንፈስ የምታገለግል ነብይ ስለሆንክ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው!!! እነዚህ በዶሮ መንፈስ ሰፈር ለሰፈር የሚሄዱት የደከሙ 40 አመት 30 አመት አገለገልን የሚሉት ተዋቸው ጌታም ስለተለያቸው ከአመፃቸው የተነሳ ዞሮባቸው ነው!!!!! አንተ ግን በርታ በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም አሜን🙏🏾💕
@lolllllllll
@lolllllllll 2 года назад
We love you man of God 🙏💝
@godisgood7530
@godisgood7530 4 года назад
ሶፍዬ ሜጀር 1 የሚለው ማእረግ ግራ ያጋባል ሜጀር 2 የትኛው ነብይ ነው ፖውሎስ በሁሉም ፅጋ እያገለገለ ሜጀር 1 ብሎ እራሱን አልሰየመም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ ? ሜጀር የሚባለው ሹመት የት ነው የሚሰጠው ? ማን ነው የሚሰጠው ?
@Hanna-ci6iy
@Hanna-ci6iy 3 года назад
ምህረት ያድርግልህ ...እንደገና የእግዚአብሔርን ቃል ቁጭ ብለህ ተማር
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 4 года назад
በመጀመርያ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን💓💝 በጌታ በኢየሱስ ፍቅር ልክ እንደ እራሴ እወዳቸዋለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእሱ ፀጋ ይባርክህ ተባረኩ። God Belies me two you. Amen!. 🇪🇹🇿🇦🇪🇹💝✅
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ከ25 ዓመት በላይ በጌታ ቤት ኖሬአለሁ፣ በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች አገልግያለሁ፣ ስነመለኮትም ትንሽ ተምሬአለሁ። ወንጌል እንዲህ ሲዘበራረቅ ማየት ያማል። ይህ ወጣት ልጅ ቁጭ ብሎ ቃሉን በትክክል ከሚያስተምሩት አባቶች መማር አለበት።ሥልጠናም ማግኘት አለበት ያለበለዚያ እራሱም ህዝብንም ወደገደል እየወሰደ ነው። ጠያቂው ምን ነካህ ለህዝብ ትክክለኛውን ቃል አስተካክለህ ማቅረብ ሲገባህ፣ ትቀልድብናለህ?? ተው አስተካክል። ወይ ከሌላ ትክክለኛ አስተማሪ ጋር ጎንደር ለጎን ማቅረብ አለብህ። እባክህ ሶፈንያስ እባክህ...ብዙ ነገር እያበላሸህ ነው።
@እሙነኝ-ደ8ጨ
@እሙነኝ-ደ8ጨ 3 года назад
በትክክክክል ውዳጄ ፓስቴር ሶፎንያስ ስመና አስተውል አስተከክል ምከር እንጂ ትስቃሌ ትቀለዳሌ ስለ እቃ መደርደርያ ፊራጂ ቴሌቭዥን እያልክ ስአት ትጨውትብናል እንዴ?🤕🤔
@abebegalcha666
@abebegalcha666 3 года назад
በብዙ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Mitu-jw3dz
@Mitu-jw3dz 4 года назад
ወይ ዘንድሮ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 4 года назад
ይህ ሰው የተጠየቀውን በየዋህ ነው ሚመልሰው ሰሚዎች እንደሱ የዋሃን ሆነው ማዳመጥ አለባቸው:: አለበለዚያ ፊችው ሌላ ብዙ መዘዝ ሊኖረው ይችላል::
@nettiyegetalijii8683
@nettiyegetalijii8683 3 года назад
Tsegahun yabizalli👍👍👍👍👍
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 4 года назад
እኔ ይሄ ሰው ተስማምቶኛል። ልቡ ጢም ያለ ነው። ያለው በእግዚአብሔር መተማመን ይገርመኛል።
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 года назад
ምስኪን ነው ከምር ይሄ ሰው ኡፍ ለምን እንደሆነ ለዚ ሰው እና ለእስራኤል ዳንሳ የሚራራ ልብ አለኝ። ብታጠፍም ጌታ ይራራላችሁ ጌታ ጥበብን እና ማስተዋልን ይጨምርላችሁ። የኞ ህዝብ ጠማማ ነው ቃላት ሲዘርፍ ነው የሚውለው። ልባቸው ቅን ነው ጌታም ደግሞ እንደ ዳዊት ይራራላቸዋል። ተባረኩ።
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 6 месяцев назад
ትክክል ነው የተናገረው ቁላው አይቆምም እንዲለህ ፈለክ ትክክለኛው የጭዋ ቋንቋ ብልት ነው በዘሚህ አሳስተህ ቁላ እንዲል ፈልገህ ነው
@bezameshesha6086
@bezameshesha6086 4 года назад
እእንዴት ዘመረ ብለው ይጠይቃሉ በጣም ይገርማል ደስ ያለው ይዘምር ተብሎ ተፅፍል ብቻ ጌታ ደስ ይበለው እንጂ እንዴት የወረደ ጥያቄነው ሶፍዬ ጌታ ይባርክ አተ የተባረክ ነህ ከጎንነን በአገልግሎት
@genetteferagebireamanualig2381
@genetteferagebireamanualig2381 2 года назад
ደነሰነው ዘመረ
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
በምን አቆጣጠር 24 የሆነው እድሜው??
@birtukanermolo6649
@birtukanermolo6649 Год назад
Tebarku getan ybarkachu
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 4 года назад
ሳፊ ለሌላ ግዜ እርቀታችሁን በመጠበቅ ለሌሎች ምሳሌ መሆን አለብህ እናንተ ግን ተጣብቃችሁ ተቀምጣችሁ ለበሽታው ስርጭት አስተዋፆ እያረጋችሁ ነው::
@mememalase9018
@mememalase9018 4 года назад
Tebareku Ethiopia people i love 💕💕🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹👍👍
@kerenfktkerenfkl9223
@kerenfktkerenfkl9223 4 года назад
Tsegan be berr new yeagegnehew??
@zelalemtamirat7825
@zelalemtamirat7825 3 года назад
wendm sofeniyas yihn iwnet lalemeqebel menm wastna yelewm manim,antem irash atawelada.
@saradelaportas5185
@saradelaportas5185 4 года назад
ሶፊ ጌታ ብርክ ያርግ ግልፅ ሰው ነህ ያቀረብከው እንግዳም ግልፅ ነው ጌታ ይባርከው ግን ለምን እኛ ኢትዯዽያውያን ፍርድ ፈራጆች ሆንን ከተሳሳትን እግዛብሄር አባት በቅንነት የሚፈርደው በ ዙፋኑ ላይ እያለ ምህረት ይብዛልን አገልግሎትህ ይባረክ ፕሮግራም ሁሉ ትምህርታዊ ናቸው
@adentedela5358
@adentedela5358 4 года назад
ሶፊ ባንተ ላይ ያለው የ ለጌዎን ጭፍራ እና በዚ ጆይ ነው ወይስ ምናምንቴ በሚባለው ውስጥ ያለው የ ለጌዎን ጭፍራ ጌታ ኢየሱስ ውጣ ውጣ በልላቸው ጌታዬ
@genetteferagebireamanualig2381
@genetteferagebireamanualig2381 2 года назад
😂😂😂😂😂😂🍑👍👍👍👍👍😭😭😭😭
@samtirful
@samtirful 4 года назад
የያዘው ነገር እውነት መሆኑን እርገግጠኛ የሆነ ሰው በማንም ለመመርመር አይፈራም፡፡ የዚህን አገልጋይ መንፈስ የሚጠራጠር ማንም ቢኖር ለመመርመር በሩ ክፍት ስለሆነለት፣ በቂ ዝግጅት በማድረግ ምርመራውን ያድርግ፡፡ ይህንን ዕድል ተጠቅመው፣ ምርመራ ሳያደርጉ ከንቱ ፍረጃ ውስጥ የሚገቡ የባልቴት መንፈስ የተፀናወታቸው ብቻ ናቸው፡፡
@zekariasmersha9395
@zekariasmersha9395 3 года назад
paster sofiye; yih sew min yihun? melsi alegh kalk ... egzbher bezi zemen be manin endet endemisera ke egzhabher gar abrachiw program argehal yebalal. neger gin kom bilen enimeleket ... yalemadeg chigir lihon yechilal neger gin xagawn lemawok gize enisx ..........................
@ኤልሮኢየሚያየኝንአየው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዶሮ ስለሆኑ አይሰሙም ገራሚ ነህ ለማንኛውም እወድሃለው ተባረክ
@gapshap9758
@gapshap9758 3 года назад
Misikina hadho koo oddu nama dhisi waqayo keti cimi ati nama waqayo
@mergadaba4191
@mergadaba4191 4 года назад
betam desyimil sewu newu, ewunetegna sewu newu amarigna asamiro lebochum alu. egna ke amarigna sayihon ke sewu newu
@tesfayebeyene9711
@tesfayebeyene9711 3 года назад
ወይ ሶፊ ተዝናንተህ ታዝናናናለህ😂😂😂
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 4 года назад
በመጀመሪያ ሠላም ለናቴ ይሁን የአባቴ ቡሩካኖች ዘመናችሁ ይባርክ በክርስቶስ እየሱስ በኩል ወንድ ሞቼ ስለሆናቹ ደስተኛ ነኝ ሁልጊዜ በመንፈሱ ወደ እዉነት ሁሉ የምመራን መንፈስ ቅዱስ ይባርክ!ሰዎች ያቀረቡትን ጥያቄ የእ/ር ሰው ነብይ ጆይ የመለሠዉንም ሁሉ ሰምቸዋለሁ በጣም የምገርም ነው የእ/ር መንፈስ በማንነት አይለካም ቅዱስ ነውና ብዙዎች ያቀረቡት ጥያቄ በሱ ውስጥ ያለዉን ፀጋ ሣይሆን ማንነቱን የምለካ ነው ንግግሩን የአማርኛ አዉራሩን ነው ፍሬ ብስ ጥያቄ ነው ቅናት ካልሆነ በስተቀር ይህ ነው ስተቱ ያስተካክል የምባል አንዳች ነገር የለም የማይረባ ይሉታ ከምታወሩ ምን አለ ዝም ብትሉ ብያንስ በዉስጡ ያለው የእ/ር ፀጋ ስለሆን እሱን ሣይሆን በሸክላ ዉስጥ የከበረ ፀጋ ያስቀመጠውን አምላክ እናስተውል እሱ በሰው አእምሮ አይለካም ትንሹንም ትልቁንም ሞኙንም ጥበበኛዉንም አንስቶ ይሰራል ማን ያቆመዋል ነብይ ጆይ አንተም ቀጥል ፓስተር ሶፊ አንተም ከተናቁት አብሮ በመዋልና በማገልገል በርታ ዋጋ እጅግ ትልቅ ነው እዉነት ነው ብዙ ትባላለህ የከተማ ሰው ሆኖ ከገጠር ሰው ጋር እንደት ዋለ ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋር እንደት ይዉላል ትባላለህ የእ/ር መንግስት ሞኝ በመምስል ነው እንጅ በብልጥነትና በመኮፈስ አልነካም በማለት አይደለም!!!!!!!!!
@sofiyajula2792
@sofiyajula2792 4 года назад
Min yidenkal geta kezhi belayi tamiratin mesirat yichilal ibakachun geta yekbalinin ageligayochin atinku tetenkeku indat kesefu
@sosinasine5843
@sosinasine5843 4 года назад
ስው በየመጠጥ ቤት ብሩን እየረጨ ለእግዢያንሔር ቤት ለሚወጣው ብር ያንገበግባችዋል
@tsigeredaros916
@tsigeredaros916 3 года назад
Ewnt new tebarki abw
@leddisplay8293
@leddisplay8293 Год назад
Eyekamachu nèw aaa sofi ke master dedebu gar !?
@mebrakgofar8227
@mebrakgofar8227 4 года назад
Tebarek yegziabher sew joy
@mulunehta22
@mulunehta22 4 года назад
ዶሮዎች ናቸው መልካሙን የእ/ርን እርሻ እየጫሩ ያበላሹት ። ፓስተሮች እና ወንጌላዊ ነን ባዮች ሁሉም ክንፋቸው የማይሰራ መጫር እንጂ መብረር የማይችሉ ዶሮች ናቸው።
@hanahana1575
@hanahana1575 3 года назад
አሜን.ተባረክልኝ.የእግ./ር.ሰው.ይብዛልህ.
@adentedela5358
@adentedela5358 4 года назад
የማርቆስ ወንጌል 13 22፤ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ።23፤ እናንተ ግን ተጠንቀቁ፤ እነሆ፥ አስቀድሜ ሁሉን ነገርኋችሁ።
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 4 года назад
ፓ/ስ ስው የሚናገርው ወይም የሚተቸው ስውዬው አነጋገር አይችልም ፅጋው ይኖርዎል የለውም ልንል አንችልም ዎናው አዎቂው እግዚአብሔር ነው ግን አነጋገሩ ላይ ትንሽ ችግር አለ ብትነግርው መልካም ነው ለዛነው ስው ግራ የሚጋባው
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
አበባ የቋንቋ ችግር ስላለበት መግለፅ አልቻለም
@lydiabrano3864
@lydiabrano3864 3 года назад
Wowo Ebbifami jo
@yididiyasisay7282
@yididiyasisay7282 2 года назад
ኸረ እኔስ እግዚአብሔር በዚች ሰከንድ ከዚች ከንቱ ምድር በገላገለኝ።
@petrosmetube1
@petrosmetube1 2 года назад
በዚህ video ከእግዚአብሔር ሰው የሰማሁት ጥልቅ ትምህርት ... "ዘረኝነት የአውሬው መንፈስ ነው"።
@tobayani7032
@tobayani7032 4 года назад
ኮሜቶች እባካችሁ የሰዉ ልጅ በስራዉ የሚጠየቅበት ሰአቱ ቀርባል ጊዜዉ ሲደርስ ፍርዱን ያገኛል ።ግን እባካችሁ ነበያቶችን ምን አለ ብተዉ ጌታ እግዛብሄር ለነሱ ምህረት ያረጋል እጅ አትቀስሩ።
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 3 года назад
እረ ምን አይነት ፍጥረት ነሽ እባክሽ ከመቀባጠር በላይ ህሊናሽን የሳትሽ አንቺ ነሽ በካራቲ መንፈስ እናወጣለን እያሉ እንደ አሻንጉሊት ሲጫወቱባችሁ መቼ ነው ወደ ህሊናችሁ የምትመለሱት
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
*ሶፊ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰራው በብዛት በሰዎች ልብ ውስጥ ያሉ ጥያቄዎች ናቸው ተባረክ እግዚ/ር ያስፋሕ! ሲጀመር ሶስት መቶ ዶላር ሰዎች ሲጠየቁ አስተዳደሩ ያላንተ እውቅና አያደርጉም ኣላውቅም አትበል ከሆነ ደግሞ ቤ/ክ የመምራት ብቃት የለሕም! ሲቀጥል ሁሉም ሰው በእግዚ/ር ፊት የልጅጅነት ስልጣን አለው ስልጣኑን የመጠቀምና ያለመጠቀሙ ጉዳይ እንዳለ ሆኖ ሰዎችን በዶሮ መመሰል ስንፍና ነው, ከቋንቋው ችግር ባለፈ መንፈሳዊ እንጭጭነት ያለ ይመስለኛል ቃሉን የሚያውቅ ሰው እንደቃሉ ይናገራል ይሔ ሁሉ ጥያቄ ሲጠየቅ አንድም ግዜ ማስረጃ ከቃሉ አለመጣም ሌላው ቢቀር ቃሉ ይደግፈኛል ለማለት ሰው በልቡ የሞላውን ያንኑ ይናገራልና!*
@yididiyasisay7282
@yididiyasisay7282 2 года назад
ማንም መልአክ የሚሆን የለም።የክርስቶስ ክብር ሌላ ነው የመለአክት ሌላ ነው። ምናልባት ነብይ ትሆን ይሆናል።ነገር ግን የከበረ ቃል ላይ አትቀልድ።ነብይነትና አስተማሪነት የተለያየ ነው። ያልተቀባ ማንም የለም።የተቀበሉ ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ናቸው።
@11223h_v
@11223h_v 4 года назад
ፖስተር ሶፈኒያስ ግን ሙድ ይዘህ ነው ወይስ ጀዝበህ?
@sosinasine5843
@sosinasine5843 4 года назад
የሴጣን ሚሴጅ
@11223h_v
@11223h_v 4 года назад
ሰይጣን እየፈረባቹ ኣይደል እንዴ የትንቢት መፈፀሚያ ሆናቹ በመጨረሻው ሰኣት በስሜ ይመጣሉ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለው ብዙዎች ተነስዋል ይሄም ደፋር ገገማ ወደመላእክትነት እንለወጣለን ከዛ ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ ብሎ እርፍ እነ ዳንሳን ቦንሶ ዱቅ አለ ደፋሩ ምን ያርግ? ምድረ ውስጡ የታወረ ተሰብስቦ ደሞ የካዳሚዎቹ ብዛት ፖስተር ሶፊ ዝና ፍለጋ ነው ግን እንዲህ አጭበርባሪዎችን እየመረጥክ እምታስጮሃቸው ወ ይስ ማስታወቀያ እየሰራህላቸው ነው እወቅ ትጠየቅበታለህ
@tobayani7032
@tobayani7032 4 года назад
ከቻሉ በእግዛብሄር መንፈስ ዉስጥ ሆነዉ ይመርምሩህ ።
@makiteshoma7010
@makiteshoma7010 3 года назад
Ewenetiyah semu mene?!! Leme gen Sewan ye sadebale ke ade keresitah ayetebekim demo
@almazterefe4378
@almazterefe4378 3 года назад
yetewedede new Geta yibarkih kekifu sewoch wetmed yisewirih
@danielalemayehu2355
@danielalemayehu2355 3 года назад
ጠያቂው ሙድ እየያዘ ነወ?
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 4 года назад
I enjoy his language & accent. So his response. It is Straight forward and direct to my understanding. Gratitude to divine show for introducing us with different people and ideas.
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 3 года назад
አንድ ነገር ያልገባኝ ነገር አለ በዚህ ዘመን የግዚብሄርን ድምጽ የሰማ ሁሉ ነብይ ነባል አለበት ድሮም መልእክት ይመጣ ነበር ግን ነብይ የሚባል ነገር አልነበረም እኔ የጌታን ድምፅ እሰማለሁ ጌታ ይናገረኛል ስለ ሰዎች ስጸልይ ጌታ ይናገረኛል ግን ነብይ ነኝ ብየ አላምንም ምክንያቱም ጌታ ለሀሉም ላመነው በትጋት ለጸለየ ድምጹን ያሰማል ይናገራል
@mesfinmathewosmada3842
@mesfinmathewosmada3842 2 года назад
adame amarigna fetileh yet deresk, wengel be cholenet sayihon...beyewahinet new, zimbileh bemogninet tekebel !!
@travelwithg7613
@travelwithg7613 4 года назад
Sofi egzer tegist setokal...kuch blek ye semakew
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 года назад
Prophet Joy ante tikikilign nebeyii niki 100%
@mestawettilahun6188
@mestawettilahun6188 4 года назад
እግዝአብሔር ይባርካችሁ
@meseretgelaw273
@meseretgelaw273 4 года назад
ፓስተር ሶፊ, ነብይ ጆይ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ለሰው አእምሮ ሰላም ያደረጋችሁት ቃለ ምልልስ መልካም ነው, ጌታ ኢየሱስ ከኔ የበለጠ ታደርጋላችሁ ብሏል ዮሐንስ 14:12 ላይ, ሐዋርያው ጳውሎስ ጸጋ ልዩ ልዩ ነው ብሏል, ቃሉን ማንበብ መንፈስ ቅዱስ እንዲገልጽልን መጸለይ ነው የሚሻለው ሁሉን መንቀፍ የትም አያደርሰን
@linaadil666
@linaadil666 3 года назад
Nebey Joye tebark
@frewineyalem8363
@frewineyalem8363 4 года назад
Ene yemeyasekege Sofi new sesek alchalem sakun mekotater
@saronnigatu7410
@saronnigatu7410 4 года назад
Pastor GBU and your familly
@ethiopiaethiopia3698
@ethiopiaethiopia3698 4 года назад
በጣም፣ነውየሳኩት፣ተባርኩ፣
@danieltekle6363
@danieltekle6363 4 года назад
አለም የት ደርሶል የኛዎቹ ደሞ ማፈሪያዎች
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 3 года назад
እረ ነብይ ነን የሚሉትስ ይሻላሉ ሙድ እየያዙ ገንዘብ እየሰሩ ፈታ እያሉ ነው የሚገርመኝ አዳራሽ ውስጥ ቁጭ ብሎ ቂጣ እያረረበት የነሱን ፌዝ የሚከተለው ዝፍጥ ለ21ኛ ክ/ዘ የማይመጥን ምእመን ተብየው ነው
@melesechshamisso8853
@melesechshamisso8853 4 года назад
This guy is kind and pure...
@bereabiblical7203
@bereabiblical7203 4 года назад
እባካችሁ ከተፋውን ትታችሁ ወደወንጌል ስራ ተመለሱ፡፡
@astertadese4489
@astertadese4489 3 года назад
አራ እውነት ነው
@tesfayezerihun3973
@tesfayezerihun3973 4 года назад
ሰፎንያስ፡ግን፡በጤናህ፡ነው?ምምን፡አይነት፡ጥያቄ፡ነው? የምትጠይቀው?
@beleteyohannesnigussie639
@beleteyohannesnigussie639 4 года назад
እግዚአብሔርን የምትለካበት መለኪያው እራሱ ከቃሉ እውቀት የራቀ ነው ክርስቶስ ወደዚምድር በክብር ሲመጣ በእሱ ያመኑት ሁሉ ያዩታል ይላል አሳነስከው እሱ እየመጣ እየሔደ የሚል ቃል አለወይ እንዲህስ እንደው በአንድ መድረክ እየሱስን ስትሰፍረው እውነት ከእውቀት ነፀ መሆንህን ያሳያል ከአንተ ጋር መድከም ለለውጥ ቢሆን ጥሩ ነበር
@mergadaba4191
@mergadaba4191 4 года назад
paster sofi minhonowal abede ende wey sewu sewu bado honowal sewu
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 4 года назад
20 000 by 5000- ከብቶቹ በ ገንዘብ ስትቀይሩት 100 000 000
@BeeJesusee
@BeeJesusee 4 года назад
This man of GOD I love because he hates racism and prayed for 5 months to be delivered. I don't care about the major 1 title but who am I to say that...I respect him a lot. Also he's funny and not religious
@رحيمةالرحمة-غ6د
@رحيمةالرحمة-غ6د 4 года назад
Amen amen amen tabarku zamanachehu yebarak
@adentedela5358
@adentedela5358 4 года назад
የራስ ወዳድነት መንፈስ 🗡🗡🗡የ ስህተት መንፈስ🗡🗡ለሌሎችን እንቅፋት የመሆን አሰራር 🗡🗡የ ትምክህት መንፈስ 🗡🗡በ ናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስስስስስስምምምምምም ወጋሁ
@sintayehugashu7248
@sintayehugashu7248 4 года назад
አቦ ተመቸኸኝ ። በዚህ በኮሮና ዘመን ፈታ ስላደረግከኝ ።
@lemin100
@lemin100 4 года назад
I like this prophet, he is honest and inocent person, but I think he needs same advice
@nettiyegetalijii8683
@nettiyegetalijii8683 3 года назад
Tabereki🥰🥰🥰🥰
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 4 года назад
ከመቼ ጊዜ አንስቶ ነው መዝሙር የግለሰብ የሆነው???? የሞያተኞች መዝሙሮች እንጂ የዘማሪ ስላልሆነ ሊሆን ይችላል:: ምን ዘመን ላይ ደረስን??? መዝሙሬን ዘመርክ ማለት??? ሌላው ፓስተር ሶፊ በነብዩ ጆይ ላይ ማሽሟጠጥ እና ሙድ እየያዘበት ነውና ከዚህ አሰራር ቢቆጠብ መልካም ነው:: ይህ አቀራረብ ለምን በአማርኛ ይሰብካል ነው:: ለምን እኛ ብቻ አንሰብክም ነው:: ይህ ለሶፊ ለእግዚአብሔር ቤት አሰራር ያለውን ንቀት ነው:: ሰው አማርኛ ስላልቻለ እንዲህ ህዝብ ፊት ማብጠልጠል ጥሩ አይደለም::
@hagibiruck7182
@hagibiruck7182 4 года назад
Pls leave him who cares if he is speaking any language we all brothers and sisters. He is major one stop arguing.Jesus is coming,. Let’s think positive and talk positive..I love you all
@birukbashel5970
@birukbashel5970 3 года назад
Knowing his limitation the show presenter wants to have an advantage over him which is poor! by the way pastor as a male what do You feel if you were the guy who was healed?
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 4 года назад
God bless you Yaa ta’uu, video isaa bara dhumaa sana nuuf gad dhisii
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
ሶፊ ከቁምነገሩ ባሻገር በጣም ዘና ብያለሁ ደግመሕ ጥራው ደስ ይላል ጥንካሬው haha ምንም መረበሽና ግራ መጋባት አይታይበትም በጣም ቀልደኛ ነው:)
@gloryglorytogod4816
@gloryglorytogod4816 4 года назад
Cherry alway your comment is positive vibe and encouragement which is very good keep going stay positive
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
@@gloryglorytogod4816 Thank u so very much:)
@tigistlencho6467
@tigistlencho6467 4 года назад
Sofiye antenehi mitasazinegn yesewun amiro indeti adirigehi Indemititebiki betam yigerimegnal
@mokonanmokonan4654
@mokonanmokonan4654 4 года назад
የኔ ወንድም የዋህነትህን አይቶ ነው የቀባህ ተባረክ ።
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 3 года назад
ይኸን አስተያየት የፃፍከው የምርህን ነው? እናንተ ሰዎች የእውነት ግን ከአእምሮአችሁ ጋር ናችሁ? ከእምነት ምናምን ጋር አታያይዙት የምድረ አጭበርባሪ መጫወቻ ግኡዝ እቃ ሆናችሁ የምትቀጥሉት እስከመቼ ነው መቸም በዚህ በወረደ ስራቸው እና ለህዝብ ባላቸው ንቀት እንኩዋን ህሊና ያለው አማኑኤል ለህክምና የገባ ቢያዳምጠው የባሰ እራሱን ስቶ ነው የሚወድቀው ተቀባሁ ምናምን እሱ ቆዳ ጫማ ነው ወይስ የቤት ግድግዳ የሚቀባው
@eyesusyadenal8668
@eyesusyadenal8668 4 года назад
Ene Amenalew Ewnetega Nebiy new
@Lava-wv9uj
@Lava-wv9uj 3 года назад
የኔ ወንድም አደበቱ የተባረከ እና ግልፅ ሠው ነው ተባረክ,,,
@raheldemeke8984
@raheldemeke8984 3 года назад
አዎ
@prophetkibru3811
@prophetkibru3811 4 года назад
የቅባት ሜጅርም ማይነርም የለውም፣ ስለዚህ ሜጅር ፩; ሜጅር ፪ አትበሉ፣ አገልግሎት ሹመት አይደለም ተግባር እንጂ ነብይ የሆነ ሰው ስለ ራሱ አንድም ቀን ተናግሮ አያውቅም ፣ከራሱ መልእክት አምጥቶ አያውቅም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ባርያ ቢቆም ለጌታው ቢወድቅ ለጌታው ነው የሚለው፣ ምልክተኛው ከባለመልክቱ አይብልጥም፣ በ ጌታ ፍቅር ቅባት የተሰጠን እኮ ቤተ ክርስቲያን እንድናንጽ ነው፣ እኔ ወንጌል ሰባኪ ነኝ አሁን ባለው የነብያቶች ጉዳይ እንኩአን ወደ ጌታ ሊመጡ፣ ቤት ያሉትም back እያደረጉ ነው፣ እባካችሁን ነብያቶች መልእክት ስታመጡ ሆነ ስትኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል በትህትና ይሁን፣ የእየሱስን ምሳሌ ተከትሉ እሱ ለድሆች ቅርብ የሆነ በ2 አሳ ና በ፭ እንጅራ 5000 ስዎችን የመገበ የድሃ አባት፣ እንደ ዘኪዋስ ላሉ ሀብታም ቀራጮች ወዳጅ የነበረ ና ህዝቡን በታማኝነት ያገለገለ ጌታ ነው፣ እሱን ምሰሉ ትህትናን እንደ ልብስ ልበሱ፣ እባካችሁን በእናንተ ስህተት ምክንያት የሚድን ሰው አይጥፋ ፣ በጌታ ፍቅር እየለመንኩዋቹ ነው።
@shalomasher2805
@shalomasher2805 4 года назад
Prophet Joy,God blessed you.
@Jesus-xo4mr
@Jesus-xo4mr 4 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ እያሳታቹ ሳይበቃ:ኤርትራውያን ወገኖቻችን ብላቹ አትጣሩ:እኛ ኤርትራውያን የናንተ ወገኖች አይደለንም።እኛ በክርስቶስ አንድ መሆናችን ብናምንም:ወገኖቻችን የምንላቸው እውነትን በቅንነት የሚናገሩ እንደነ ኤርምያስ:ወንድም ዘላለም:ወንድም ሳሚ:ፖስተር ታሪኩ ሎችም የእውነት ወንጌል አገልጋዬች ወገን ን።አትዘባርቁ:ብትመለሱ ይሻላቹሃል።
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 4 года назад
ከከከከከከከከከከከከከከከከከ
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 3 года назад
ሰው ፊት ያያል እ/ሄር ግን ልብ ይመለከታል፡፡እረኛውን እና ንጉሱ ዳዊት የተቀባው በልጅነቱ እና ገና ያኔ በእረኝነቱ ነበረ፡፡ስለዚህም ፍራጅ እ/ሔር ነውና፤እርሱ ስራውን ይመዝናል በጌታ ደስ ይበለን ብቻ…………
@-Tarik814
@-Tarik814 3 года назад
እኮ ሲጀመር በጌታ ላይ ያለው የእምነት ጥግ ደስ ይላል ሰው የሚተርበው አማረኛ በደንብ እንደ ሌሎቹ በምላሱ ስላለሰራ ይሆናል fb ላይ ሰሞኑን እየተቀባበሉ ያንገላቱታል ግን ቆምብየ ሳስብ ደግሞ በእሱ ውስጥ ያለውን እምነት ጌታ መሰራት ይችላል ያለ ፍርሃት በሙሉ እምነት ይሆናል ብሎ ነው ሲኖገር የሰማሁት እውነቱን ነው እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ነው እንዳንዴ አገልጋዬችን ስንቃው እግዚአብሔር አይችልም ማለት እንዳይሆንብን
@Jesus-xo4mr
@Jesus-xo4mr 4 года назад
አንተ በየሚድያው ለመቅረብ ግዜ የለኝም የልከው:እየመረጥክ ለሚደግፉህ ብቻ የምትቀርብ:እውነት ባንተ ውስጥ ስለሌለች ብቻ ነው።ሰፎንያስም እልክ እንደያዘው ሰው ሆን ብለህ እውነትን ለሚያስተምሩ እየተቃወምክ ነህና:ካልተመለስክ ፍጳሜህ ያሰፈራል።
@sosinasine5843
@sosinasine5843 4 года назад
ማስፈራራትህ ነው ወሬ።አለብህ
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 4 года назад
Egezabeher ybarekachew tebareku
@tamratmoja9018
@tamratmoja9018 3 года назад
መቸም ከሀገር ወጪ እያለ ምደጋግመው በህልሙ እየሄደ መሆን አለበት
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 4 года назад
ግን እብድ ነውዴ?????????
@fanunegash3484
@fanunegash3484 4 года назад
Gooftan koo isin haa ebbisuu Ameeeen
@truth30
@truth30 3 года назад
Indez ayinet tiyakem hone sile mezmur kirkr bekristian zend ayigebam bichal bemistr bihon
@melb133
@melb133 4 года назад
joy eko geta yekebaw agelgay enji amlak aydelem. yemote tasnesaleh wey bilo tiyake. geta libona yistachu bewnet.
Далее
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 84 тыс.
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 153 тыс.
ፓስተር ሶፊ እውነቱን አጋለጠ
52:45
የፍቅርሲዝም አጋንንቱ ጮሆ ወጣ
42:51
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 153 тыс.