Тёмный

"ምረጥ ማን ይገደል" የሚለው ጥያቄ ለኔ ፈታኙ ሰዓት ነበረ!!! አዳም እንዳሻው።  

Maebel Endashaw ማዕበል እንዳሻው
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ይቅር የምንለው ለራሳችን ሰላም እንዲሰማን ነው! በዚህ ቪዲዮ ምንም የከፋ ነገር በሰዎች ቢደርስብን እኛ ይቅር ማለት ከቻልን እነዛ ሰዎችን ከሚጓዙበት የስህተት መንገድ መመለስ እንደሚቻል የዛሬው ባለ ታሪካችን አዳም እንዳሻው የደረሰበትን ችግር እና ፈተና በትዕግሥት እና በይቅርታ አሳልፎ ዛሬ ያለበትን የስኬት ህይወት የሚያሳይ ሲሆን በዚህ ቪዲዮም ብዙ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ከወደቁበት ተነስተው በተስፋ እንዲቆሙ ፣ የተጣሉ እንዲታረቁ ያደርጋል።
We forgive to feel peace for ourselves! In this video, even if something bad happens to us, if we can forgive those people, it is possible to get back from the wrong path they are on. Today's storyteller, Adam Endashaw, patiently and forgave the difficulties and challenges he faced and shows his successful life today. He reconciles those who are separated.
#motivation #story #life #donkeytube #comedianeshetu #inspiration #strong #love #ethiopia

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 701   
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
youtube.com/@sundros?si=eAnw5EBtm3C_Bf4Q
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 6 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Well Come ❤️🥰❤️
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 6 месяцев назад
አዳምን ፎሉ አድርጉት የሚል ፅሁፍ ብትጨምርበት ትኩረት ይሰጣል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 месяцев назад
@@sebleasnakew6039 ትክክል
@mulowaljazmi5586
@mulowaljazmi5586 6 месяцев назад
❤❤❤
@HanaBelay-v4i
@HanaBelay-v4i 5 месяцев назад
Ewnet new
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 месяцев назад
የኛ ጀግኖች ወንድሞቼ የተዋህዶ እንቁዎች ለብዙዎች ምሳሌዎች ጥላ ከለላ ይሁናቹ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤
@አስቴርየማርያምልጅ-ጘ7ኸ
@አስቴርየማርያምልጅ-ጘ7ኸ 6 месяцев назад
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 6 месяцев назад
የተባረከ ቤተሰብ የተባረከ ልጅ ይወልዳል እውነትም አዳም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 6 месяцев назад
ይገርማል ምን ይባላል እንዲ እንድታስቡ በዚህ ዘመን ለኛ አርያ እንድትሆኑ ያረጋችሁ አምላክ ይክበር ይመስገን
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 6 месяцев назад
ወንድሞቼ ተባረኩልኝ እንዲህ በግብረገብ ላሳደጓችሁ ወላጆቻችሁ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል የለኝም ስለእናንተ በርቱ ❤
@eyueltewodross9105
@eyueltewodross9105 6 месяцев назад
@MaebelEndashawTsige እኔም እንደናንተ አይነት ነገር አጋጥሞኛል። at the same day በ ሀረማያ ከተማ ። even ምወዳትን ከእናቴ በላይ ምትሳሳልኝን አያቴን አሳጥተውኛል እኔም ቤተሰቦቼም ላይ ከባድ ጉዳት አድርሰውብናል። so every night ያ situation happen ያደረገው still i can see and feel it like it was yesterday. so ብዙ ጊዜ ጌታ በዛን ጊዜ ያደረገልኝን ነገር አስባለው ከዛም በኋላ ደሞ ህይወቴ በበረከት ሞልቷል ግን still ይቅርታ ላደርግ እና ያንን ጊዜ መርሳት አልችልም። i hope one day i will meet you and learn more how to forget that situation and forgive them.... እመቤቴ ትጠብቅክ
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
አባታችን ሆይ ብለን ስንፀልይ የበደሉንን ይቅር እንደምንል አንተም ይቅር በለን ብለን ነው ምንጸልየው ታዲያ ይቅር ካላልን እንዴት ጸሎቱን ማድረስ እንችላለን
@Ortoel
@Ortoel 6 месяцев назад
Bedesta amlak yabertan bertu tsfa amlakn becha enadergew endewawel bedesta
@ghgh4028
@ghgh4028 6 месяцев назад
የአወነት በጣም ደስስስ ትላላቹሁ ቶዋዶጆች ፉቁሩ ያብዛልቹሁ✝️🌹
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 6 месяцев назад
ምታስቀኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብርታት ፅናት ይስጣቹ።
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ወንድሜ አምላከ ቅዱሳን ጤንነትህን ይመልስልህ 😢😢😢😢😢😢😢
@Yemareyame21
@Yemareyame21 6 месяцев назад
በጣም ደስ ምትሉ ወድማማቾችናችሁ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 6 месяцев назад
እምነታቹሁ ታላቅ ነው የኛ ጀግኞች በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@martballi2194
@martballi2194 6 месяцев назад
እግዚያብሕርይገብቃችሁበጣምትልቅትምህርትነዉየተማርኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amsalchama684
@amsalchama684 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@TigistNadew-lx8jg
@TigistNadew-lx8jg 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 6 месяцев назад
ስታምሩ ልባም ወድማሞች እናተን የወለዱ እናት አባት ማየት እንፈልጋለን
@HanaDejen
@HanaDejen 6 месяцев назад
ማርያምን ጓደኛሞች እንጂ ታላቅና ታናሽ አትመስሉም እምነታችሁ ሲያስቀና ፅናታችሁ ሲገርም ከእግዚአብሔር ጋ ያላችሁ ቅርበት ሲገርም የልባችሁ ንፅህና ሲደንቅ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እናመሰግናለን
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 6 месяцев назад
ሰላም ማእበል እንዴት ናችሁ አስታየት አለኝ ከ ሀያ ደቂቃ ባላይ አትልቀቅ በሁለት ክፍል ብታረግልን እንዳይሰለች ወይም እንዲያጓጓን ታሪኩ ስራም ስለሚበዛ አጠር ቢል ሀሳብን የምትደግፉ ላይክ አድርጉ።
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 6 месяцев назад
ወርቅ በሳት ተፈትኖ ነው ከሰዎች ላይ ውበት የሚሰጠው እናንተም እንዲሁ ናችሁ የምር እርጋታችሁ ፍቅራችሁ ትህትናችሁ ፍቅራችሁ ልዩ ነው የኛ ጀግኖች በርቱ ከአዳም ጋር አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል🎉❤❤❤ለወላጆቻችሁንም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥላችሁ አሜን
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 6 месяцев назад
በዚ ሰአት እደዚ በእምነት የፀኑ ማግኘት እዴት ደሰይላል 👏👏ምርጥ የኦርቶዶክስ ጀግናነኞች 🙏እግዚያብሄር የጠብቃቹ
@mirkaneyohannes2112
@mirkaneyohannes2112 6 месяцев назад
እምት ገርሙ ልጆች ናችሁ ❤ እናንቴን ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው❤ በርቱልኝ❤
@HaymanotZemikael-x2g
@HaymanotZemikael-x2g 6 месяцев назад
የኔ እንቁ ባለ ማህተቦች ቤተሰቦቼ ገና እንበረታለን ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ🤲♥️♥️♥️♥️✨✨✨✨
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
የኔ ጠንካራ ወንድሞች እኔ ሁሉም የእናንተን ታሪክ ስሰማ እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል😢ግን ደሞ ደስ የሚለዉ ነገር ከቤተሰባችሁ አንዱም አለመጉደሉ እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ❤❤❤
@yestube7158
@yestube7158 6 месяцев назад
ምን አየነት የተባረኩ እናት አባት ነው ያላችው እናተን የወለደች መፀሀን መደኒት አለም በበረከት በደስታ ይጎብኝልን
@mebe935
@mebe935 6 месяцев назад
እነዚህን ድንቅ ወንድማማቾች መደገፍ አለብን። የእግዜር ስጦታዎች ናችሁ።
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
ዉዶቼ በፆሎት አስቡኝ ልቤ ተሰብሯል የምወደዉ ልጅ ተሰዋብኝ ላገሩ 😭አይነጋም ወይ አገሬ ልጆችሽ አለቁልሽ ይች ቆሻሻ አለም ተጫወተችብኝ💔😭😭
@tersite858
@tersite858 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@kidusyosef4909
@kidusyosef4909 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው😢
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
Amelak yabertash eht alem
@JoteAmde
@JoteAmde 6 месяцев назад
Dngil mariyam tasebsh
@tgethio6945
@tgethio6945 6 месяцев назад
እግዚአቡሔረ ይፆናሽ
@kidist-512
@kidist-512 6 месяцев назад
በዚህ ዘመን እንደ እናንተ አይነት ወጣቶችን ማየት ትልቅ ተስፋ ነው። እግዚአብሔር ያበርታቹ!!!
@sirgutdemssie5572
@sirgutdemssie5572 6 месяцев назад
እናት እና አባታችሁን አከበርኳቸው!! አደነቅኳቸው!! ወደድኳቸው !!እንዴት እንዳሳደጓችሁ ብትነገረን ጥሩ ነው እንደናንተ የመሳሰሉ ልጆች በሀገሪቷ ላይ እንዲበዛልን
@tigtig6559
@tigtig6559 6 месяцев назад
በእመቤቴ እደእናንተአይነት በዚች ምድር ይቅር ባይ ፍጡር አለ ??? በእውነት እናንተ ናችሁ የክርስቶስን መከራ የተቀበላችሁት የክርስቶስ ታማኝ ደቀመዛሙርቶቹ ናችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@onelove9191
@onelove9191 6 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ለማእበል የሰጠኸውን የመንፈስ ጥንካሬ አልሸነፍ ባይነት ጥቂት ትሰጠኝ ዘንድ እለምንሀለው።
@ሀናሀናኒ
@ሀናሀናኒ 6 месяцев назад
ግን አኔም ኦሮሞ ነኝ ግን ምን አይነት ሰዉ ናቸዉ በስማም ምን አይነት አወሬ ናቸዉ 😢😢😢😢አረ ተዉ ዘረኝነት ይቅር ሰዉ እንሁን ለየትኛ እድሜያችን እንኳን ለፀብ ለፍቅርም አይበቃም ። የዚህ ቤተሰብ ታሪክ በጣም ያሳዝናል። ይቆይ እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል ፈጣሪ ይፋረዳችሁ
@HelinaKedus-f3v
@HelinaKedus-f3v 4 месяца назад
የሐረርጌ ኦሮሞዎች በጣም ጨካኝ ናቸው ለዛ ነው
@mulureta8500
@mulureta8500 4 месяца назад
የዘረኝነት ችግር ያለው ከእዝብ አይደለም ከባለስልጣናት ወንበርላይ ካሉት ነውየዘረኝነት በሽታየያዛቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 6 месяцев назад
እስከዛሬ ያልተማርኩትን አስተናርከኝ አዳም ትላንት ዛሬ ነገን አመሰግናለሁ ተስፍ ናችሁ
@solomon4373
@solomon4373 6 месяцев назад
እናንተን ያፈራው ማሐፀን ይለምልም ተባረኩ የእውነት መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ ተባረኩ ኢትዪጵያዌ ማንዴላ ናቹ በርቶልን❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 6 месяцев назад
እንደት ደስ ይላል አዳም ወንድምህ ነዉ ለካ የእምነታችሁ ፅናት ከቤቱ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤
@solomon1324ify
@solomon1324ify 6 месяцев назад
በእናንተ ውስጥ ቤተሰቦቻችሁን አየሁኝ እግዚአብሔር እውቀታቹህን ይጨምርላቹህ ብዙ ተምሪአለሁ ከእናንተ🙏🏾
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 6 месяцев назад
እውነት 😭ተሰፋ በቆረጥኩበት ሰአት እደዚ አይነት ተስፋ ሰጭ ትምህር በመስማቴ ህይወቴን ቀየረው
@EmebetShebru
@EmebetShebru 3 месяца назад
የአንተ ትንሽ ልቦና በሰጠኝ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 6 месяцев назад
የኔ ባለ ማዕተብ የኔ ጠካሮች ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ስለደረሳቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤😢
@EphremBekele-sx5no
@EphremBekele-sx5no 6 месяцев назад
እናንተ ባለ ንፁህ ልቦች አምላካችሁን የምትፈሩ፡፡ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ፡፡ማዕበል በርታ ፈጣሪ ጥረትህን ያግዝህ፡፡
@yimenashyimenash1309
@yimenashyimenash1309 6 месяцев назад
እግዚያብሔርን በእናንተ ውስጥ በአይኔ እያየሁት ነው የእውነት እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ 😢❤❤❤❤
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 6 месяцев назад
እናተ ብርቱ ቤተሰቦች የእዮብ ተምሳሌት ናቹሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹሁ ኑርልን በእውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@maizeiadah152
@maizeiadah152 6 месяцев назад
Wedimoche Egiziyabhair Amilaki yitebikachihu Dingil Mariyam tila kelela tihunachihu❤❤❤
@sarafonfon8482
@sarafonfon8482 6 месяцев назад
የኛ እንቁዉች አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናተ የኢትዮጵያ ምሳሌ ናችሁ ማዕበልየ ቁመህ እየሄድክ አላህ ያሳየን በጣም ነዉ የምታምሩት ፈጣሪ በሁሉም ነገር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ እወዳችሁ አለሁ በርቱ ❤❤❤
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
Amen amen melkam tsom temngew
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ደስ ትላላቹ ማእበል ፈጣሪ ቆመክ ለመሄድ ያብቃክ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ነክ ከዚህም በላይ ፈጣሪ ያበርታክ ። 😍😍😍😍
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 6 месяцев назад
የኔ ወንድሞችስወዳችሁ ማዕበልን ካወኩት ብዙ አመት ሆኖኛልለመጀመሪያ ግዜ በማህበረ ቅዱሳን ቻናል ነበር እማውቀውወንድሜ አዳም ስትል ሁል ግዜ እሰማህ ነበረ ፍቅራችሁን ያፅናላችሁሁልግዜምአብራችሁ,ነው❤❤❤❤❤
@yetmworkzena8775
@yetmworkzena8775 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን የእምነትን ጽናት እና በጎ ምግባርን ለብዙዎች ታስተምሩ ዘንድ እግዚአብሔር ይህን አደረገ።
@ayna1542
@ayna1542 6 месяцев назад
Indet indmwdachu tarkachuni dagagime basmaw kuxir hulem bant fatryen amsgnwalw imbete tixabkachu 🙏
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 6 месяцев назад
ያአላህ ዘግናኝ ነው።እንኳን አላህ አተረፋቹ
@Ortoel
@Ortoel 6 месяцев назад
Amen
@RuhamaNguse
@RuhamaNguse 6 месяцев назад
እናንተ ጀግግኖች ጠንካራ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጆች እመቤቴ ከጎናችሁ አትለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
Amen
@ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ
❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በአሁኑ ሰዓት ፍቅር በጠፋበት ፍቅር መገኝት በጣም ደስ ይላል አንተም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@appseth8007
@appseth8007 6 месяцев назад
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራቹ ያስቀናል ማርያምን አይለያቹ አባባ ተስፋዬን አስታወሳችሁኝ አው ቆመን ነበር የምንቀበላቸው በቲቪ ሲመጡ የሚያዬን ይመስል ቁጭበሉ ልጆቹ ሲሉ ቁጭ እጃችንን አጣምረን የምናዳምጥ እኛ ቲቪ የለንም ጎረቤት ነበር የምናይ ፈሳችው ተብለን እንባረር ሁሉ ነበር 😂 አይ ያዘመን ናፈቀኝ ትምህርት ቤት እራሱ ሰደቅ አላማ ከመሰቀሉ በፊት የነበረው የሰልፍ ስርአት ካረፈድን ሰደቅ አላማ ሲስቀል እደጅ ከሩቅ ሆነን ከተጀመረ መቀሳቀስ የለም ባለንበት እንቆም ነበር በተጠቀቅ
@Ortoel
@Ortoel 6 месяцев назад
Betkkl
@kidisima2615
@kidisima2615 6 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናንተንየወለደችማሕፀን የተባረከችናት በሞገስበጥበብ ያቆይልን ቤተሰቡንይጠብቅልን🙏🙏🙏
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 6 месяцев назад
እዚህ ቤት እምነት ተሥፋ ፍቅር መተሣሠብ በቃ ሁሉም ነገር የሞለበት ነው ወድሞቸ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ ይጠብቃቹህ ውዶቸ ❤❤❤
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
Amen
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm 6 месяцев назад
ሰወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ በሁሉም የተባረካችሁ ጠንካራ ብቻ ምን እንደምል ቃላት የለኝም ከናንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ውዶች
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
አዳም ለካ የመአበል ወንድም እደሆንህ በቅርቡ ነዉ ያወኩት❤በጣም ደስ ብሎኛል የዚህ ጀግና ወንድም በመሆንህ❤❤❤አዳም በጣም ተናዶ አንድቀን በትክቶክ ሲወራ ተናዶ ሲናገር በጣም ስቄ ነዉ እምከታተልህ❤❤❤በጣም እወዳችሃለሁ❤❤
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
😊😊😊😊
@sarafonfon8482
@sarafonfon8482 6 месяцев назад
እዳዉ በጥቅሉ እወዳችሁ አለሁ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ❤❤❤
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 6 месяцев назад
ጌታ እግዚያብሔር ሆይ ምራት ቡዙ ነው እና ላዘላለም እናማሳግናለን 𝓐𝓶𝓮𝓷 🤲🙏🤲 ዎውው ድንቅ ናችሁ ከቃል ባላይ!! ማባል ጌታ አንተን ያታራፋ ጌታ ለእኛ ነው የእውነት!!አዳም ድንቅ ናአ!!❣️✨እምናታቹን በጣም አካባርኩት!!አሁንም ይብዛላችሁ ከዚህ ባላይ ማስታዋል ❤️😊😊😊የእናንተ ኑሩ የእኔ ነው ለእኔ ነው ምትኖሩት!!ዳሞ ነው ፍቅር ዎዳዱካችሁ!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 6 месяцев назад
በኪዳነ ምሕረት አፌን ከፍቼ ቀር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ጀግኖች ናችሁ በእውነት ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን❤ 42:30
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 6 месяцев назад
ደስ ስትሉ, የእውነት ብዙ ትምህርት ነው ያግኘሁባችሁ, ማእበል በርታልን ወንድማችን
@heymanot3
@heymanot3 6 месяцев назад
ማእበልየ የኔ ጀግና በርታ እግዚያብሄር ያበርታህ ሁለት ምርጥ ውንድማማቾቺ
@kasechmamoendalu6434
@kasechmamoendalu6434 6 месяцев назад
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ትልቅ ያድርጋቹ። በርቱ ከእናንተ ይቅርታን;ተስፋ አለመቁረጥን;ነገ ሌላ ቀን እንዳለ ተምራለዉ።
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
Amen
@AbushaK-g4r
@AbushaK-g4r 6 месяцев назад
እምላቹ ጠፋኝ ልጆቼ በስተርጅና ይቅርባይነትን አስተማራችሁኝ ተባረኩ
@askaleejigu7698
@askaleejigu7698 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እግዚብሒር ይባርካችሁ❤❤
@abisinia2771
@abisinia2771 6 месяцев назад
ውድ የቅድስት ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለዓብይ ፆም ለሁሌትኛው(ቅድስት) ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉አደረሰን። ማእቤል እና አዳሙ እንዴት ናችሁልን🎉ስወዳችሁ🎉🎉❤❤😊😊
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@donkeytub3504
@donkeytub3504 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤yan mitochi wedimocha bartu kenat bizu negari en merlani ❤❤
@የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ
አቤት ጥንካሪ ደስ ስትሉ ወድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💕🙏🙏🙏💚💛❤
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 6 месяцев назад
እናንተን በጥበብ ያሳደገ ያኖረ አምላክ እኛንም ማስተዋልን ይስጠን ስታስቀኑ
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 6 месяцев назад
ጌታን ትለያላቹህ እግዚአብሔር ልቦናቹህን አይለውጥባቹህ መጨረሻችሁን ያሳምረው🙏
@MikyasMama
@MikyasMama 6 месяцев назад
ትልቅልብ ነውያለችሁ በእግዚአብሔር በድንግል ልጅ እግዚአብሔር የመስገን🙏❤️❤️❤️በርቱ
@Zhiwat21
@Zhiwat21 6 месяцев назад
ወይ አጎቴ አንተኮ ትለያለህ መዝሙሩን ለመዘመር 123😂😂😂😂ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹህ ማዕበል በጣም ትለያል ወንድሜ በእዉነት❤
@nardibekele7840
@nardibekele7840 6 месяцев назад
ቪዲዮችን እንዴት በጉጉት አንደምጠብቅ እና ደም በ ብዙ ሰው ነው ሰብስከራይብ ያስደረኩ በርታልን ወንድማችን❤
@yambhelberhanu1069
@yambhelberhanu1069 6 месяцев назад
እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ🙏🏾 በእውነት በዚህ ተስፍ በሚያስቆርጥ ጊዜ እናንተን ማይት:: እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ አልተወንም ያስብላል
@kbnush
@kbnush 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ደስ የምትሉ❤❤❤❤❤
@gaga320
@gaga320 6 месяцев назад
የጠየቃቹ ተባረኩ !!!!!በዚ ብርታት እንዲ ጠንካራ ሰወችን ማየት በውነቱ ግራ ያጋባል። ፈጣሪ ከአልማዙ ከወርቁ ከብረቱ........ ጨምሮ ነው የሰራቹ።
@kasechmamoendalu6434
@kasechmamoendalu6434 6 месяцев назад
ደሞ በጣም የገረመኝ ነገር ያ የስቃያቹ ቀን ለእኛም በጣም አስቸጋሪ ቀን ነበር ማእበል2012ያንን ቀን በጣም በቃ ምን ልበልህ አስጠሊታ ነበረች እናታችን የኩላሊት ህመምተኛ ነበረችና እና በሳምንት ሁለት ቀን ትታጠብ ነበር እና እንዳጋጣሚ የእማዬ ያን እለት ቀጠሮዋ ማለትም ዳሌስስ የምታደርግበት ቀን ነበረና በዬት ትሂድ እንኳን እሷን ህክምና ለመዉሰድ ይቅርና ለእኛም አስቸጋሪ ነበር የማይጠቅም ፖለቲካ ጥቅም የሌለዉ የዘር መለያየት በሰአቱ ስንቱን ጎድቷል ግን ፈጣሪ ይመስገን ያዉ ያለፈተና የተፈጠረ የለ ብቻ ተመስገን ነዉ የሚባለዉ። እና እኔ ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ እኛም ልክ እንደ እናንተ በጭንቀት ውስጥ ነበርን እንደዚህ መሞቷ ላይቀር አይ እማዬ መሄጃ አጥታ ሁቱንም ቀን ሳትታጠብ አለፈባት ግን በሰአቱ ባልፋትም ተጨንቀን ነበር እሷም ከዛ ቦሀላ 3አመት ቆይታ አረፈች እላችኋለዉ ዉድ ወንድሞቼ ለሁሉም ልብ ይስጥልን በተለይ በዘር አለንጋ እዝቡን ለማባሉ😢😢
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
Wed ehte ayzosh amlak yfekedew yhonal enkewan zare lay komen yhen aweran amlak bekengeu yasblen
@kasechmamoendalu6434
@kasechmamoendalu6434 6 месяцев назад
@@MaebelEndashawTsige አመሠግናለዉ ማእበል 🙏🙏🙏
@tsegeredatesfaye85
@tsegeredatesfaye85 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንወዳችዋለን
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 6 месяцев назад
እናተን ያሳየኝ አምላክ ነገን የኔ ያሳምረልያል ተመስገን ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@blueblue8966
@blueblue8966 6 месяцев назад
አዳም አንተ እራስህን የራስህ የሆነ ትልቅ ታለንት አለህ ወንድሜ RU-vid Chanel ክፈት በራህ ታለንት ደሞ ናልን እሺ እንጠብቃለን ደስ የምትሉ ወጣቶች❤❤❤❤
@DinglMaryam
@DinglMaryam 6 месяцев назад
አለውኮ
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
ኦርቶኤል
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 6 месяцев назад
yenesundros
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 месяцев назад
​@@DinglMaryamአለውኮ የኔ ሰንድሮስ የሚል Yenesendros
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 6 месяцев назад
ማእበልዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ደግሞ ቆመህ እንደምትራመድ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነዉ ነገር የለም ሁሉ ይቻለዋል አንተም ወንድምህም ለኔ ጀግኞች ናችሁ እመቤቴ አንተንም ሙሉ ቤተሰብህን ትጠብቃላችሁ ❤ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ በህይወቴ ተስፋ ቆርጨ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@HanaDejen
@HanaDejen 6 месяцев назад
በስማም ወንድምህ ነውዴ ቆይ በደብ ላድምጥ አጓጊነው
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 6 месяцев назад
ወንድሜ ከእሽቱ መለሰ ጋር ያደረከውን ኢንተርቪው አይቼዋለሁ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ በህይወት ውስጥ የተፈጠረው ነገር ሁሉ ልክ እንደ ስምህ ማዕበል የሆነ ነገር ነው አንዳንዴ እኮ ስም የራሱ የሆነ አስተዋፅኦ አለው ያንተ ስም ለምንድን ነው ማዕበል የተባለው ? እንደ እኔ ሃሳብ አሁንም ስምህን ብትቀይረው መልካም ነው ኮሜንት የምታነብ ከሆነ ይጠቅምሃል ብዬ ስላስብኩ ነው የፃፍኩልህ!!!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
እድህ የታመናችሁለት አምላክ አተን ቁመህ እየተራመድክ ለማየት ያብቃን የበለጠ አመስግኑት እናመስግነዉ ዘድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ አተ ባችል ወድምህ ይሂድ አምላክን የበለጠ እዩት በዉነት እኛ እደፍቃዱ ነዉ ቦታዉን የረገጥነዉ እናተ ግን ይገባችኋል
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 6 месяцев назад
አዳም ሲስቅ ልቤ መደገጥ ጀመር ኧረ ጉድ😂😂😂ማርያምን በባለፈው እሼ ጋ ማአበል ስለ አዳም. ሲአወራ ኡፍፍፍ ወንድም መከታ መሆኑን አመንኩ ብቻ በርቱ ደስ ትላላችሁ በጣም አይለያችሁ ❤❤❤ከእናተ ብዙ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉
@fhhf3250
@fhhf3250 6 месяцев назад
😂😂😂 ባልሽ እንደሆነ ካላገባ😂😂
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 6 месяцев назад
ኧረ እግዚኦ ነው😂😂😂
@lemlemyohannes7043
@lemlemyohannes7043 6 месяцев назад
ምን አይነት ወላጅ ናቸው እንዲህ ያሳደጋቹ?የትኛው የእምነት ፅናት ነው?እሸቱ ላይ ስትቀርብ ከወንድምህ ጋር መማር እንደምትፈልግ አሁን ገባኝ መልካም ወንድምህ ነው።አለምን መዞር እንደምትፈልገው በህይወትህ እውነተኛውን ትምህርት እያስተማርከን ይኸው ብዙ ሠዎችን አስተማርከን።አባትህንም እናትህንም ወንድምህንም አንተንም እናመሰግናለን
@betygeremew8975
@betygeremew8975 6 месяцев назад
የሀይማኖት ጥናት በሰማ አብ ከባድ ነው እግዚአብሔር ጥናታቸሁን አይቶል👏👏 ወይ የተባረከ ቤተሰብ
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 6 месяцев назад
እሰይ የኔ ብርቱወች እግዚአብሔር ያበርታቹሁ ልዩ ናቹሁ ጀግናወች❤❤❤❤❤❤
@wincelll4437
@wincelll4437 6 месяцев назад
ማዕበል ጥንካሬክ ሳቅ ደስ ሲል አዳም ግን መንፈሳዊ እዉቀትክ እግዚአብሔር የበለጠ እውቀትን ይስጥ
@yohanamulubrhan8258
@yohanamulubrhan8258 6 месяцев назад
እግዚኣቢኄር ይመስገን ❤❤❤ እንወዳቹ ኣለን ኣዛሹ በርቱ
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 6 месяцев назад
በጣም እምታስቀኑ ምርጥ ወንድማማቾች እኔ ግን እንደዚህ በፍቅር ያሳደጓችሁን ወላዶቻችሁን ሳላደንቅ አላልፍም 😍😘 እናንተን ሳይ ምን ያክል ጥንካሬ እንደሚሰማኝ ልነግራችሁ አልችልም
@yetigirma6156
@yetigirma6156 4 месяца назад
በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤❤ተመስገን ብዙ አስተማራችሁኝ ወደፊትም ታስተምራላችሁ❤❤❤❤❤
@YeneKasa
@YeneKasa 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወንድሞቼ በጣም ነዉ የተማርኩት ከእናተ❤
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 6 месяцев назад
ምናለ ደጋግሜ subscribe ማድረግ ብችል
@almaze214
@almaze214 6 месяцев назад
ይህን ቤተሰብ ያሳወከኝ አምላክ ይመስገን ምርጦች ናቹ ማርያምን❤
@fereabreha2496
@fereabreha2496 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድሞች እግዚአብሔርን ምርኩዝ ያደረገ አይወድቅም አይሰበርም በርቱ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 6 месяцев назад
ደስ ስትሉ, የእውነት ብዙ ትምህርት ነው ያግኘሁባችሁ, ማእበል በርታልን ወንድማችን
@berhanu7232
@berhanu7232 6 месяцев назад
በጣም ትልቅ ትልቅ የይቅርታ ትምህርት አስተማራችሁኝ በርቱ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይመስገን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 месяцев назад
ወንድማችን ማዕበል ጠፍ እያልኩ ይህ ቻናልክን አላውቀውም ነበር ዛሬ ሰብ አድርጊለሁ በርቱ ❤
@Zzzzzzzzz525
@Zzzzzzzzz525 6 месяцев назад
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋችሁ🤔 wow
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 6 месяцев назад
እድሜ ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም አሰታማሪ ነው
@ghgh4028
@ghgh4028 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ዉዶችዬ ብጣም ነው ምወዳቹሁ ቦርትልን🌹✝️
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
ማዕበልዬ ወንድሜ እንዴት ነህ የኔ ብርቱና ጠንካራ እመብርሃን ከፊት ከኋላ ትቅደምልህ❤ አዳምዬም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አንተ ንግግርህ ሁሉ ወርቅ ነው ማኅበረ ቅዱሳን ላይ በወጣቶች ገፅ ላይ እንደቀረብህ በጣም ግሩም ነገር ተምሬአለሁ ሞታችንን ማሰብ ንስሐ እንድገባም ያደርጋል። ፍቅራችኹን ያፅናላችተኹ ወንድሞቼ❤❤❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 месяцев назад
አዳምዬ ❤❤❤❤❤ ማዕበልዬ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነመላው ቤተሰባችሁ❤❤❤❤❤❤
Далее
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,4 млн
Почему?
00:22
Просмотров 238 тыс.