Тёмный

ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 31/ Mirtu Gebeta EP 31 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 106 тыс.
50% 1

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mertu_Gebeta

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 года назад
እእ ይህ ፕሮግራም አብዛኛዎቹ ን አይቼያቸዋለሁ እ ማብሰል እወዳለሁ ግን ሼፍ አይደለሁም የ ኢሮፓውያንም የምግብ ዝግጅት ፕሮግራሞች አያለሁ የአገራችን ሼፎች ለውድድር የሚቀርቡት በጣም ጎበዞች ናቸው በእውነት አንዳንዴ የሚሰጣቸው ግብአቶች ምንም አይገናኙም ያም ሆኖ የጠላቂጣ በፓስታ እሞክረዋለሁ ግን ቴስቱን ሳልቀምሰው መናገር አይቻልም ብቻ ከባድ ነው ውድድሩ ተውዳዳሪዎች በጣም ጎበዞች ናችሁ አብዛኞቻችሁ
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 года назад
ሁሉም ሼፎች እጅግ ደስ ይላሉ ግን ሼፍ ዮሃንስ ከነ ትህትናዉእጅግ ልዩ ነዉ በርታ
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 3 года назад
አዎ ተሸንፈው የሚወጡትን እንደዚ ማበረረታት መልከም ነው ደስ ብሎኛል የዳኞች አስተተያየት🙏
@ESU05
@ESU05 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!
@meronayele2822
@meronayele2822 3 года назад
አቦ የሌለ እኮ ነው ሚያቀርቡላቸው!አሁን ጮርናቄን ማቅረብ ምንይሉታል ከነዚህ ምግቦች ጋር???
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 3 года назад
ሸፎ መክብብ የለም እሱ ነው የሚያደምቀው
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 3 года назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ሼፎችም በጣም ጥሩ ናቸው ግን ሼፌ መክብብ ሳይኖር ሲቀር ቀዝቀዝ ይላል
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 года назад
CNN አማርኛ ዜና በቀጥታ አየር ሀይል የ ህውሃትን ጦር ደበደበ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5e1NFF2B1cc.html
@ዙዙየገጠርልጅ
@ዙዙየገጠርልጅ 2 года назад
በቴሌቪጂን ቢተላለፍ በአረበኛ ተተርጉሞ አረቦቹቤዩት ምናለ እነመዳም የቃው አደራደር ፅዳቱ ደስሲል
@lubaba7774
@lubaba7774 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለመርሳ ከተማ
@winyasefa2496
@winyasefa2496 3 года назад
ይሄን ፕሮግራም ስወደው
@ethiopianhottube2998
@ethiopianhottube2998 2 года назад
Sol you are the most polite man, beharik andega
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 года назад
አይ ጮርናቄው አስጎመጀኝ በስልክ ቢመጣ ወዲያው እደውል ነበር ።ግን አይቻልም ።
@አለሀውከበረ
@አለሀውከበረ 2 года назад
በጅ መሆኑ ትንሽ ደበር ይላል
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 3 года назад
ፋሲጋ የሰራችውን በቴምር እናም በቅቤ እኛም እንሰራዋለን ሳኡዲ በጣም ሀሪፍ ነው ነገር ግን በስጋ አልሞከርነውም😊
@ዘድዘድ-ሠ9ፈ
@ዘድዘድ-ሠ9ፈ 3 года назад
ድምጥሁኑንለወሎህዝብ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 3 года назад
3ቱም ምርጦች ናችሁ አቤላ እንኳን ደስ ያለክ የኔ ወንድም👌
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ደምሪኝ
@ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ
ሼፍ መክበብ የት ሂድ
@ዙዙየገጠርልጅ
@ዙዙየገጠርልጅ 2 года назад
ግንእደኔ ቤስ ካድ እስኮሶስት ለወጦት ትንሽም ቢሆን ቢከፈላቸው እምትሉ ሚክኔቱምዝብለውሲመለሱ እድህለፍተው ያሳዝናሉ ካድእስከሶስት እደስራቸው ታይተው ቢከፍሉባይነኝ
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 3 года назад
በጣም ጥሩ ዳኞች👍
@sitrazee13
@sitrazee13 3 года назад
የዳኞች ትህትና ደስ ይላል
@atesedreda7556
@atesedreda7556 3 года назад
Enkwan dena metacihu selam lehagrachin Ethiopia feth le wolo hezb
@tenalehulum
@tenalehulum 3 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 года назад
hhhhhhhhhh wayo garakoo yexela qixa min yisaral😂
@abrahamaster3382
@abrahamaster3382 3 года назад
ኤጭ ሼፍ መክብብ ከሌለ ይደብራል
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 3 года назад
Spaghetti alla carbonara si usa solo pancetta e uovo intero e parmigianino o grana❤
@Sumayafanit
@Sumayafanit 2 года назад
በክብብ ቢኖል አልቆላቺሁ ነበር
@Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
ሳምንት እኔን አወዳድሩኝ
@ድቦርዩቱብdiboryutbe
@ድቦርዩቱብdiboryutbe 3 года назад
ሶሪ አታካነ እንዳዚ አይዶለም ምሰርው ዬበህለችን ምግብ ናው
@wegh1775
@wegh1775 2 года назад
አዉእኔእራሱ እያልኩነበር
@imusanyiikush806
@imusanyiikush806 3 года назад
well come😍
@hayatmohammed3742
@hayatmohammed3742 3 года назад
ebs 🙋‍♀️🙏🙏
@kነኝያአለህበሪያ
@kነኝያአለህበሪያ 3 года назад
አታከነ አለለችም አጫማላልቃ በስጋነ በዱቄት አራ ፈትህ ለታከነ
@kelmuwamolla1911
@kelmuwamolla1911 3 года назад
ያጨማልቃት እኔ ሶዶ ጉራጌ ነኝ እንደዚህ ይሰራል እንዴ?
@kelmuwamolla1911
@kelmuwamolla1911 3 года назад
አተካና
@mihretdapore9640
@mihretdapore9640 3 года назад
Ere atekan lemjemerya gize endezi aynet atekana ayehu
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@tube-oc7cr
@tube-oc7cr 3 года назад
ሙዝ+ቡላ+ስጋ+mozzarella=?😳
@sisay7
@sisay7 3 года назад
is equal to need creativity
@jaguar3050
@jaguar3050 3 года назад
Shave Jonathan can you marry me?
@forgotemail594
@forgotemail594 3 года назад
💝&✌
@hiwotabera7581
@hiwotabera7581 3 года назад
I feel like your comment and the last decision you made do not go together.
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 года назад
ይቅርታ አርጉልኝና ሼፍ ዩሀንስ አይጥመኝም የሆነ ጉረኛ ነገር ነው
@hirutsisay557
@hirutsisay557 3 года назад
Way, personally known your business!!
@sisay7
@sisay7 3 года назад
be positive girl/woman ,
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 3 года назад
በጣም ተሳሰተሻል ሰው በማየት መገመት አንችልም ቢቢ
@amitude6035
@amitude6035 3 года назад
ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እያላችሁ ዱአ ፀሎት አድርጉ የመዳም ቅመሞች የኛ ዱአ ይደርሳል🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 года назад
By z way manew ye madam kemem yaregacu leb new ymetawelkute, Ye hagereacu kemem betehonu ayshslem
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 года назад
እንዴት እኮ እንደምወደው ይሄን ፕሮግራም. በዛላይ እያዝናና እውቀትን የሚያስይዝ .እኔ በበኩሌ ብዙ እየተማርኩነው .የሚስማማ ላይክ ያድርግ
@cocacoca283
@cocacoca283 3 года назад
ማነው እንደኔ ምግብ እየበላ ይሄን ፕሮግራም ማየት የሚወድ....የሌለ ነው ሚከፍትልኝ😂😂😂😂
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
አሰይ ብይ የበላና የተማረ አይወድቅም
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 года назад
CNN አማርኛ ዜና በቀጥታ አየር ሀይል የ ህውሃትን ጦር ደበደበ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5e1NFF2B1cc.html
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
አረ ምራቅሽን ዋጥ ነው የሚሻለው ይሄን እያየሽ ከበላሽ እኳን የሸመተ ያረሰም አይችልሽ የሚለው አባባል ላቺ ይገባል ክክክ
@yegterlije7083
@yegterlije7083 3 года назад
ጸጉር ይሸፈንንንን
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
ዛሬ ጥሩ ነዉ ምኑ በሉኝ ማን እንደወደቀ ምከፈተዉ መሶብ ምያጎጎን ነገር በጣም ነበር ምደብረኝ ዛሬ ማስታወቂያ ሳያስገቡት ከፈተ በዝዉ ቀጥሉ ሼፊ መኪበብ የታለ ስወደዉ እኮ
@mekedeseyuel3652
@mekedeseyuel3652 3 года назад
Sol you are the most polite man, look how he was smiling even though he's failed
@lubaba7774
@lubaba7774 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለመርሳ ከተማ በልዩ ስሙ መርሳ አባገትየ እድሁም ለአካባቢው በሙሉ ፍትህ ፍትህ ለንፁህ ህዝብ ለአማራ
@hawamu
@hawamu 2 года назад
አሁንምጦርነቱተመለስደ
@R.A52
@R.A52 3 года назад
በጣም ጎበዞች ግን ግባቶቹ ግራ ያጋባሉ ዋይ
@emanaaa733
@emanaaa733 3 года назад
ዳኞች ከምታሾከሽኩ ንገሩቸው በቃ መረዳዳ ባህላችን ነው ምንችግር አለው እኔ አላልኩም 🤔😂
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
በስመም ሰለሞን ፈገግተው ደስ ሲል 😉😉ሶልየ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 2 года назад
ወይጮርናቄና የጠላ ቂጣ??? ይገርማል እንደ ዋና ምግብ( ሜይን ዲሽ ) ልናያቸው ቀርቶ አስበነው አናውቅም። ለማንኛወም ጥሩ ውድድር ነበር ።በርቱ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 3 года назад
እኔ ስለ እውነት ምግብ ማብስል አሎድም አሁን ግን በዚህ ፕሮግራም ግን በራሴ ፍልስፍና ምግብ እይ ስራው መመገብ ጀምራለው አስራሪም ከስአት ጋር ነው እንደነሱ ማለት ነው ኢንሺአላህ. ወድ ሀገር ቤት ስመጣ ለውድድር. እቀርባለው የሀገሬ ህዝብ ስላማቹሁን ያስማን አሜን
@foazyutube4292
@foazyutube4292 2 года назад
ቆሞ ደቂቃ የሚናገረው ለምን ተቀየረ ይሄ አይነፋም አቦ
@hiowtabate69
@hiowtabate69 3 года назад
ግን የጠላ ቂጣ እዴዴዴዴ 🤣
@kibinashetube8773
@kibinashetube8773 2 года назад
Atakana tilalechi ide kamacheno atakana idezi misarow tiliki seti ayideleshi inate
@neimaseid835
@neimaseid835 3 года назад
makebeb yet new
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 года назад
የጠላ ቂጣም ሆቴል ትገባለች እንዴ ለካስ ክክክክክክክክ
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 года назад
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@عكراممحمدة
@عكراممحمدة 3 года назад
ሼፍ መክብብ የሌለበት አይደምቅም
@hiowtabate69
@hiowtabate69 3 года назад
በጣም የሚናፍቀኝ ፕሮግራም ነው
@meronayele2822
@meronayele2822 3 года назад
በለው የጠላ ቂጣ ከምግብ ጋር ???!!!😂😂😂😂😂
@ወይንየኔወይንየኔ
@ወይንየኔወይንየኔ 3 года назад
በጣም የምወደው ብሮግራም ነው በዚሁ ማጠንከር ነው ደስስስስ ይላል
@abiyengdaw8524
@abiyengdaw8524 3 года назад
ሀይ ወይኒ
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 года назад
እንዴ እራሳቸውም እራሱ አያቁትም እንዴ የሚያቀርቡትን
@ድቦርዩቱብdiboryutbe
@ድቦርዩቱብdiboryutbe 3 года назад
ሶሪ አታካነ እንዳዚ አይዶለም ምሰርው ዬበህለችን ምግብ ናው
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 года назад
ሚት ቦል አድርጋቹ ከእሩዝ ጋር እና ብስኩቱን እኮ እንደገና በትናንሽ ቅርፅ አውጥታቹ ቆርጣችሁት እንደገና ዲፕ ፍራዮ ተደርጎ ሙዝ ሰላጣ መስራት ይቻል ነበረ ጣእሙ እስዊት ኤንድ ሳወር ይመጣል
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 2 года назад
እኔ ግን ሴቷም ብታሽንፍ
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 года назад
CNN አማርኛ ዜና በቀጥታ አየር ሀይል የ ህውሃትን ጦር ደበደበ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5e1NFF2B1cc.html
@nebiyousamuel7989
@nebiyousamuel7989 3 года назад
Ena ende asteyaeta bezu chief amtetahehu bey kenu and and chief eye talachu bethadu
@tigistgebrekirstos2640
@tigistgebrekirstos2640 3 года назад
I want to participate in this place but am not a chef is that possible?
@ja-sr4sd
@ja-sr4sd 3 года назад
Hayyu media
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
ወይ ፋሲካ የምወደውን ቡላ እንዴት ነው ያረግሻት ፍትህ ለቡላዬ😂😂😂😂😂😂
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣 ምን አለ እን ቆጮ ጋግራው ክትፎ በጎመን ቢሰራ ብዬ እያሰብኩኝ ነበረ ብያንስ አይቼው ናፍቆጡ እንዲወጣልኝ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
@@Yenantwtube. የኔ እናት አይዞሽ መስራት እኮ ትችያለሽ ቡላው ካለሽ ከገብስ ዱቄት ጋር አድርገሽ አይብም በእርጎ መስራት ትችያለሽ እኔ እንደዛ እያደረኩ ነው አምሮቴን የማሳልፈው
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 3 года назад
😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 года назад
@@ኤማንዳቲናRU-vid-s5y አው ውዴ ቡላ በኮባ ተደርጎ ሲጋገር ለስለስም ይላል ደግሞም የቆጮ ጣእም አገኛለሁ ለዛ ነው ዱቄት ግን ቢደረግ ቂጣ አይሆንም ውዴ ? አመሰግናለሁ ሀሳብሽን ስላጋራሽኝ💞💞💞💞
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
@@Yenantwtube. ኧረ ምንም ቂጣ አይሆንም ዱቂት ከሌለው ቡላ ብቻ ከሆነ የመድረቅ ነገር አለው ሁለቱም እኩል አድርገሽ ጋግሪው እየጋገርሽ ውሀ አርከፍክፊበት ስታወጭው ለተወሰነ ደቂቃ በላስቲክ ጠቅልለሽ አቆይው በጣም አሪፍ ነው እኔም ስለምሰራ ነው ውዴ ስሪና ብይ 👍👍👍👍
@Ekruu_k
@Ekruu_k 3 года назад
ለኔ እሷ ነች አሸናፊ
@kntattube7324
@kntattube7324 3 года назад
ኦዉ ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@soliyana4215
@soliyana4215 3 года назад
ጎበዝ
@ku-iw3fm
@ku-iw3fm 3 года назад
ሥወዳቺሁ እኔም መጣሁ
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 года назад
ጎበዞች ናቺሁ
@fatemamm4048
@fatemamm4048 3 года назад
ሰላም ነዉ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 3 года назад
ጎበዞች
@fatemamm4048
@fatemamm4048 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hawaendris7407
@hawaendris7407 3 года назад
በጣም ነዉ ደሰ የሚል በትለይ ዳኞች የሚሰጡት በጣም ትምህረት ነዉ
@ሁለገብYoutube-q2o
@ሁለገብYoutube-q2o 3 года назад
እኔ ግን ሼፍ አላገባም
@belayneshsisay3269
@belayneshsisay3269 3 года назад
Mewefer slematfelgi new ?
@tenalehulum
@tenalehulum 3 года назад
@@belayneshsisay3269 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
ከበድነው እውነትሽን ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 3 года назад
ሙያ የለሽም
@ሁለገብYoutube-q2o
@ሁለገብYoutube-q2o 3 года назад
ሞያ ስለሌኝ ሳይሆን ሴትና ሴት መብሮ መኖር ከባድ ነው በሰራሁት ነገር ሁሉ አስተያየት ስቀበል መኖር በጣም ከባድ ነው ሞራልሽም ይሰበራል
Далее
Китайка и Максим Крипер😂😆
00:21