Тёмный
No video :(

ምርጥ በውድ ዋጋ የሚሸጠዉን የሳሙና አሰራር ከኬምካል ነፃ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት 

ሐዩቲ Hauti tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

ምርጥ በውድ ዋጋ የሚሸጠዉን የሳሙና አሰራር ከኬምካል ነፃ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት
#makkah_tube#መካ_ቱዩብ#
በዚ video የቀረብኩላችሁ በውድ ዋጋ የሚሸጠውን የሳሙና አሠራር ይሆናል ለሱ የሚያስፈልጉን
አንድ ሳሙና ኮኮናት ኦይል
የሮዝ አበባ ውሀ
ወይም የብርቱካን ጭማቂ የሮዝ አበባ ውሀ ከሌለን የብርቱካን ጭማቂ አጠቃቀሙን እና አሰራሩን አጠቃቀሙን ለማወቅ video ቪዲዮ እስከመጨረሻው ይከታተሉ

Опубликовано:

 

21 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@smarsmar2838
@smarsmar2838 2 года назад
ማሻ አላህ ሀረፊ ነው እህት በለምጥ ላይ የሰራሽው ቪደው ሁሉንም ባላገኝም 30% በመጠቀም ለውጥ አይቻለሁ በአላህ ፍቃድ በርቺ አላህ ሰበብ አድርጎሽ ይሆናል ኢንሻ አላህ
@familytubebelyu151
@familytubebelyu151 2 года назад
ከፍሪጂ ሲወጣ ይሟሟል።
@abdelanuru7990
@abdelanuru7990 2 года назад
መሻ አሏህ ጥሩ ነው
@ziiethiopiaNz
@ziiethiopiaNz Год назад
አሪፍ ስራ
@user-bp3ii2mu2v
@user-bp3ii2mu2v 2 года назад
ዋዉ በጣም ጥሩ ነው ማካየ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 года назад
Wawawawawaw better than form all i saw in RU-vid thanksss
@rahamayimam9080
@rahamayimam9080 Год назад
ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ በርች
@elifeneshyedawuroliji
@elifeneshyedawuroliji Год назад
Wow 😍😍
@user-vt2gc9pe1p
@user-vt2gc9pe1p 2 года назад
ጀግና
@MedestMedest
@MedestMedest 4 месяца назад
Ekaw Yet New Yemigejw
@user-sd8fm5ev1f
@user-sd8fm5ev1f 3 месяца назад
እንደሊጥ ቁጭ ነዉ የሚለዉ ኩፍ ብሎ አይደርቅም
@user-sd8fm5ev1f
@user-sd8fm5ev1f 3 месяца назад
እኔ አልደረቀልኝም
@smonyimer6325
@smonyimer6325 Год назад
በቀን ስን ማምረት ይቻላላ ratio endat new mihonew
@user-sx5nb5im4k
@user-sx5nb5im4k Год назад
ሮዝ አበባ ውሃ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል።
@familytubebelyu151
@familytubebelyu151 2 года назад
በሩዙዱቄት ፋንታ የቡናዱቄት በሮዝ አበባውሀ ፋንታ ኦሊቪ መጠቀም እንችላለንወይ?
@familytubebelyu151
@familytubebelyu151 2 года назад
@@ሐዩቲ1 እሽ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 года назад
Xbkity amdn
@liyagetachew9137
@liyagetachew9137 2 года назад
Be roz abeba fanta ye ruz wha ayhonm ?
@odahkcha2007
@odahkcha2007 2 года назад
የሚፈቀፈቀዉ ሳሙና ኬሚካል የለዉም ?
@metkewerkenhe3923
@metkewerkenhe3923 2 года назад
ቅርፅማውጫውን የትነውእምናገኘው
@bezaethiopian7817
@bezaethiopian7817 2 года назад
I have it I will sell it send Your phone I will call you
@user-xh5jm6rh7z
@user-xh5jm6rh7z 2 года назад
እህት በአላህ የብብት ጥቁረት መላ
@ethioethio8510
@ethioethio8510 Год назад
ሎሚ እና ኮልጌት ቀቢዉ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Год назад
ዋይት ሴክሬት ክሬም ገዝተሽ ተቀቢ
Далее
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн
"የላርጎ ሳሙና ጉድ.."  | CHILOT
33:34
Просмотров 72 тыс.
❌Разве такое возможно? #story
01:00