Тёмный

ምርጥ ዐሥር መንፈሳዊ የሴት ስሞች - ክፍል 2 | Top 10 Biblical Names for Females part 2 

Kesatebirhan Ze Tewahdo
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@selamtube21
@selamtube21 2 года назад
ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማለሜ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@alexmedia1726
@alexmedia1726 2 года назад
ወንድማችን ክበርልን እንዳንተ አይነት ሰው ከየት ላግኝ ብየ አስብ ነበር ማለትም ዩቱብ የሚሰራ (በመንፈሳዊ) ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል አብረን እንደምንሰራ ባለብዙ ተስፋ ነኝ ስላቀረብልልንም ነገር አመሰግናለው♥
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo 2 года назад
Mnm chegr yelem enseralen abren
@haymanotgatabalaw
@haymanotgatabalaw Год назад
ሔለን ትርጉም ንገሩኝ😢
@mesigosa7808
@mesigosa7808 Год назад
Please Emerekele. Teregumene Ena yatugar edala ebakehe
@rainbowhearts4507
@rainbowhearts4507 2 года назад
Tebarek ye giz smochn bebzat akrbln
@seifuayele5781
@seifuayele5781 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን ከሳምንት ባነሰ ግዜ ሴት ልጅ እግዛብሔር ሌሰጠኝ ነው እና ስም ለማውጣት ብዙ ግዜ ተቸገርኩ ልጄ ስም ሳላወጣላት ቆየው እኔ ምፈልገው ከእመቤቴ ድንግል ማርያም ሕይወት ጋር የተያያዘ ስም ማውጣት ነው ምፈልገው የሷ ወዳጅ ስለሆንኩ በመቤቴ ስም ንገሩኝ?
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo 2 года назад
ሔሜን የእመቤታችን 6ተኛ አያት ናት። ትርጉሙ ልመናዬን አገኘሁ ነው።
@lemlemtafese4482
@lemlemtafese4482 Год назад
@@KesatebirhanZeTewahdo ሄሜን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አጣሁት የት ማግኘት እችላለሁ??
@metasebiyanegussie8180
@metasebiyanegussie8180 Год назад
ሶልያና በያት በግእዝ ማርያም ማለት ነው
@tinuuloveShiimalis
@tinuuloveShiimalis Месяц назад
Afomiya malet min malet nawu
@reshanKahsayRich
@reshanKahsayRich Год назад
ማያ ትርጉሙ
@aeradisu9678
@aeradisu9678 2 года назад
Ebakeh edatalifegne (nayla )malet min malet new
@reshanKahsayRich
@reshanKahsayRich Год назад
ማያ ትርጉሙ እባክህ
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 2 года назад
እቫና ምን ማለት ነው የመጸሀፍ ቅዱስ ስም ነው please
@laliadane9066
@laliadane9066 2 года назад
Meaning:a beautiful flower Avana is a girl's name of Swahili origin. Related to the Kiswahili name Ayanna, Avana also shares its meaning as "a beautiful flower." Though a unique variation, this name is just as sweet as the original, capturing a distinctive beauty too unusual to define. In any case, Avana leaves ample room for baby to nurture their own roots and bloom into an individual unlike any other
@laliadane9066
@laliadane9066 2 года назад
Selam lanchi yihun! AVANA is not a biblical name.
@MahderSelam-ov7zv
@MahderSelam-ov7zv Год назад
ኤምራኬል ትርጉሙን እባክህ
@phelegsusu595
@phelegsusu595 2 года назад
Topista yeman endhone ?
@meskeya
@meskeya Месяц назад
ሊሄም ማለት ምን ማለት ነው
@reshanKahsayRich
@reshanKahsayRich Год назад
ማያ ትርጉሙ 4:50
@AdinayWndie-co4fm
@AdinayWndie-co4fm Год назад
Sitra mn malet ne
@SamrawitTarekegn
@SamrawitTarekegn 2 месяца назад
ሳምራዊት ማለት ምን ማለት ነዉ
@haymanotgatabalaw
@haymanotgatabalaw Год назад
ሔለን ምን ማለት ነው
@cristianazynue5763
@cristianazynue5763 Год назад
ኤቫናማለትስ ምንድነው
@erenamaku5445
@erenamaku5445 2 года назад
ኤቫና ማለት ምን ማለት ነው please 🙏
@metasebiyanegussie8180
@metasebiyanegussie8180 Год назад
የ እ/ር ፀጋ ማለት ነው
@redietgenene8071
@redietgenene8071 Год назад
Yodahe malet MN malet nw
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 2 года назад
ሶሊያና ምን ማለት ነው እባክህ ወንድሜ ንገረኝ
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo 2 года назад
sorry for the delay....ይኼን ቃል ለድንግል ማርያም ስያሜነት በድጓው የተጠቀመው ቅዱስ ያሬድ ነው። "ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና" እንዲል። ከሴሌኒ ጋር በአቻ ፍካሬ “ጨረቃ” የሚል ትርጉም በመተርጉማን ተሰጥቶታል።
@tsigedebebemetna5826
@tsigedebebemetna5826 Год назад
ሜሎስ ማለት ትርጉሙ እባክህ
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo Год назад
የእሳት ሰይፍ
@aberashehaile5114
@aberashehaile5114 2 года назад
አኤልሶም ማለት ምን ማለት ነው
@mistreg4725
@mistreg4725 2 года назад
ሊያ የሚለው ስም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜውን ንገረኝ🙏
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo 2 года назад
ልያ bemil sertenewal....see the video
@mistreg4725
@mistreg4725 2 года назад
ሊያ??
@kesatebirhangebreyesus865
@kesatebirhangebreyesus865 2 года назад
@@mistreg4725 ልያም ሊያም አንድ ነው እኮ
@selamawithaylemariyam8011
@selamawithaylemariyam8011 2 года назад
samirawit malet mn malet new ?
@kesatebirhangebreyesus865
@kesatebirhangebreyesus865 2 года назад
የሰማርያ /ሳምር ሀገር ሰው
@SamerwitTulul
@SamerwitTulul Год назад
Mihret
@alemtarkken3018
@alemtarkken3018 2 года назад
አትናስያ ምን ማለት ነው ወድሜ
@kesatebirhangebreyesus865
@kesatebirhangebreyesus865 2 года назад
ሕያዊት ፣ የማትሞት
@metasebiyanegussie8180
@metasebiyanegussie8180 Год назад
ኖሀ ማለት ምን ማለት ነው???
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo Год назад
ትሩፍ / የተረፈ
@erenamaku5445
@erenamaku5445 2 года назад
ሜሎና ማለት ምን ማለት ነው please 🙏
@hanasileshi5154
@hanasileshi5154 Год назад
የማርያም መቀነት
@betelhemawoke2280
@betelhemawoke2280 Год назад
የማርያም መቀነት ማለት ነው
@mahideralemu5717
@mahideralemu5717 2 месяца назад
የእመቤታችን መቀነት
@HelenAy-i7v
@HelenAy-i7v 2 месяца назад
Yembetachn ymariyam mkenet
@workyefekeru
@workyefekeru 10 месяцев назад
ወርቅዬነሽ ማለት ትርጉም
@ራያራዩማራያራዩማ
@ራያራዩማራያራዩማ 2 года назад
እመቤታችን የናዝራዊት ትርጉም ንገረኝ
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo 2 года назад
የናዝሬት ሴት ማለት ነው
@afomiyawondesen7081
@afomiyawondesen7081 2 года назад
አፎምያ ምን ማለት ነው ወንድሜ
@abebemamo9324
@abebemamo9324 Год назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ማለት ነው
@YamiAblakat
@YamiAblakat 26 дней назад
ቅዱስ ሚካኤል የረዳት
@RAHELGETACHEW-vv6ou
@RAHELGETACHEW-vv6ou Год назад
Hermen malet mn malet new
@tinuuloveShiimalis
@tinuuloveShiimalis Месяц назад
Yeg
@blenabreham2214
@blenabreham2214 2 года назад
Bitaniya tergum negerugn
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo 2 года назад
በአሁኑ ዌስት ባንክ አካባቢ በጌታ ዘመን ከሞት ያስነሣው የአልዓዛር መኖርያና ጌታ ለሆሣዕና የተገለጠበት ስፍራ ስም ነው። ትርጉሙም "የበለስ ቤት" ማለት ነው።
@world12384
@world12384 11 месяцев назад
ስሜ ቢታንያ ነው ትርጉሙም መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቢታንያ ተራራ ወደ ሰማይ ያረገበት ቦታ ነው
@GetasewAsrat
@GetasewAsrat Год назад
ኢቫና ማለት ትርጓሜ
@MaeregAsfaw-uf2zl
@MaeregAsfaw-uf2zl 4 месяца назад
ኤልዳና
@Meron824
@Meron824 2 года назад
ኤልዳና ምን ማለት ነው በማርያም ንገረኝ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
እግዚአብሔር ፈራጅ ነዉ
@melatkebede7622
@melatkebede7622 2 года назад
ሜላት ngring wendme ?
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo 2 года назад
ሐር ማለት ነው።
@helenmitiku8361
@helenmitiku8361 2 года назад
ሔመን ምን ማለት ነዉ ወይም ሚልካ
@KesatebirhanZeTewahdo
@KesatebirhanZeTewahdo 2 года назад
ሔሜን ረከብኩ ስእለትየ ልመናዬን አገኘሁ ማለት ነው።
@helenmitiku8361
@helenmitiku8361 2 года назад
@@KesatebirhanZeTewahdo በጣም አመሰግናለሁ ሚልካ ማለትስ ካላስቸገርኩክ
@ፍትህወዴትአለሽ
@ፍትህወዴትአለሽ 2 года назад
@@helenmitiku8361 ንግስት ኢብራይስጥ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
Просмотров 72 тыс.
Best Hebrew Baby Girl Names with Meanings
3:59
Просмотров 19 тыс.
የልጄ ስም ትርጉም
3:33
Просмотров 30 тыс.