Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
8:33
#ከ9_አመት_በኋላ_ለምን_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_ከሙሻራው_እና_ከሙሽሪት_ማን_አሸነፈ?#ኮሜንት_ፍቅር_ይሉሃል_እንዲህ_ነው_እስከመጨረሻው_ይመልከቱ
11:58
Дима сделал мне сюрприз!😭
01:01
Момент, как дипломаты выходят из зала во время выступления представителя Израиля в ООН
00:13
СПРЯЧЬСЯ ЧЕРЕЗ: 10 секунд, иначе… ☠️
01:01
CyberBrawl - The Last Sacrifice
01:35
ምርጥ የባህል ሙዚቃ ዘና በሉ❤❤❤❤
Melaku Nigus መላኩ ንጉስ ቲዩብ Official
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 1,5 млн
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 май 2023
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
305
@YimerEndris-95
6 месяцев назад
ከጭፈራቸው በላይ ደስስስ የሚለው በጭፈራው ላይ የሚያሳዩት ፈገግታ ልዩ ውበት ነው
@weynshetwudima-cc6cs
4 месяца назад
ጌታን እኔም እያልኩኝ የአንቺን ኮሜንት አየሁት ፈገግታቸው 👌👌👌❤❤❤❤
@gashwumitke
7 месяцев назад
በጣም ወዴድኩት ከ ደቡብ
@user-to2mg1gj3l
6 месяцев назад
እኛም እንወዳችሆለን እምየ አማራ እንድህ ነን ቤት አማራ ወሎ
@nejoam6084
11 месяцев назад
እኔ ጉራጌ ነኝ ስወዳቹ ደግሞ ማማራቸው
@emebityaregale6193
11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@mekdelawit1837
10 месяцев назад
@@emebityaregale6193jkuuao
@user-qj1uf1yq2z
10 месяцев назад
ף
@mlove4025
10 месяцев назад
🥰🥰
@asfawgezmu3881
9 месяцев назад
I love your comment. ❤❤❤❤❤❤
@tafgirma
10 месяцев назад
አይ አማራ እንኳንስ በደስታ ስጥጨፍሩ ስታለቅሱ እንኳ የሚያምርባችሁ፡ ከእናንተ መፈጠሬ ያኰራኛል።❤❤
@truneshtesema6944
4 месяца назад
ኑራ ሰኢድ ምንም ወደር የሌለህ እንደመልክክ ጨዋታህም ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአለህበትን ሁኔታ አላውቅም ፣
@zahranihad6191
10 месяцев назад
እረ አንተ ልጅ የምታቀርበው ሁሉ እራያየ እንዴት ደስ እደሚለኝ እናመሠግናለን ❤❤❤❤አቤት ውበት
@asezenatadesse7546
11 месяцев назад
ሁሌም እንደዚህ ደስ ይበላቹ በጣም ታምራላቹ ወሎ ገራገሩ ባለ ሀገሩ
@meheretfuchs4724
6 месяцев назад
❤
@safawsafaw7704
8 месяцев назад
ኤርትራዊ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mawaysh
11 месяцев назад
ስታምሩ ደምሩኝ ወሎየዎች ውስጤ ናችሁ ሀሎ ከባህርዳር ወሎ መጣሁላችሁ❤
@user-vf8sm9ig5k
10 месяцев назад
Eshi sister
@genetteshome3906
4 месяца назад
ነይ ማሬ ደምሬሻለው እኔንም ደምርኙ
@user-tc5os8ji6f
10 месяцев назад
ወዳጃችሁ ነኝ ከደቡብ
@gifubbcv-vp9js
Год назад
ምን አይነት ህዝብ ነው ወሎየ አረደውትም ፈገግ ደፍረውትም ፈገግ አፈናቅለውትም ፈገግ ታድያ ይህ ውብ ህዝብ ለአህዮች ምን መስሎ ታያቸው? ወሎ ማለት ፍቅር፣ጀግንነት፣ደግነት ወብ ህዝብና ሀገር ማለት ነው እናም እባካችሁ የዝንጀሮ አጎት ጉሬላ ነው ግድ አንበሳ ጋር እንዛመድ አትበሉ አትነካኩን ወሎየ መሆኔ መታደሌ ሰላም ለአማራየ
@zanabzanab5412
11 месяцев назад
❤❤❤❤
@xfyfd8211
9 месяцев назад
❤❤❤አገላለፅህ
@user-bm4yu7yx4k
Месяц назад
ይመችህ ወዳጀ100%አገላለፅ❤❤❤❤❤❤
@keleabtsehaye4480
Год назад
💚💖💝💙 konjo ቆንጆ ኣበባ ያለው ምልጭ ቁንጂና ወዜሪት ኣይዞሽ 🇪🇷👍👍👍
@georgessaroufim7733
10 месяцев назад
ወይ አገሬ ውበታችን ልዬ ነው እኮ ናፈቀኝ አገሬሬ ምን ልሁንን አገሬ ክብሬ ኩራቴ እምዬ አገሬ ኡፍፍፍ ስደት ለምኔ
@MeseleGelanew
3 месяца назад
Amhara fikr new
@tfisseha
10 месяцев назад
Very organic keep it bro twice nice absolutely delicious Love it 👏👏👏👏👏👌👌👌
@Henokbeklel
21 день назад
የኔው አማራ
@hailuwm7260
10 месяцев назад
በጣም አኩሪ ባህል አለን ታምራላችሁ።
@einhornwelt6571
Год назад
Raya Rayuma benante tenfese yeweyane goma.👏👏👏
@TehayTesfaye
Месяц назад
አቤት ወለየወች ይመቻችሁ
@RaxmaRays-lm5hy
26 дней назад
❤❤❤
@bereketuta4486
16 дней назад
wow lovely chifera ❤❤❤❤
@solomonwolde1113
Год назад
ከአማራ ያልተወለደ ከከብት ነዉ የተወለደ ማለት ነዉ አማራ የሰለጠነ ህዝብ ነዉ የተማረ ነዉ
@halimahussenhalimahussen
Месяц назад
እርፍ አይባልም እኔ አማራ ብሆንም ሁሉንም በአድ አይን እወዳቸዋለሁኝ ግን ሙስሊሞችን ብቻ
@meseretgetawedey
10 дней назад
አይባልም አንተ አማሃራ አይደለህም ሲጀመር ባለጊ👎
@user-bm4yu7yx4k
Месяц назад
አማራ እንኳንስ በደሥታ በጨዋታ ጭፈራ ስታለቅሱ እንኳን የሚያምርባችሁ ❤❤❤❤❤ከናተ መፈጠሪን ወደድኩት ወላ ማይአማራ❤❤❤❤❤
@Rama-qw5dw
10 месяцев назад
አማራነት ይለምልም
@south-hawassa625
5 месяцев назад
Amhara raya ewdachihalehu.AMAHARAYE sitakorun demekn enitayalen.
@Gemechuchala8655
14 дней назад
እኔ ቅልጥ ያልኩ ኦሮሞ ነኝ ግን እናንተን በጣም ነው የምወዳችሁ ጀግኖችም ናችሁ
@hayassss-fb4gf
12 дней назад
መልካም ሰው ሁን እጅ ኦሮሞ መሆንህን አንጠላም እኛ አማሮች መልካም ከሆነ የሰውዘርሁሉን እንወዳለን።❤❤❤
@kmem96
5 месяцев назад
ፍትህ የናፍቀወ ያማራ ህዝብ ፍትህ 💚💚💚
@safawsafaw7704
8 месяцев назад
ደስ የሚል ጨዋታ በጣም ነው የምወዳቹ ውድድድድ
@belayabera2448
9 месяцев назад
ውበታቸው የሚያስደንቅ ነው። አገር ስላም ቢሀን የመጀመሪያ ጉዞነ ወደ ራያ ነው።
@Gemechuchala8655
14 дней назад
ኑሩልኝ መኩሪያዎቼ አማራ
@user-ym9ox1uk7h
6 месяцев назад
አቤት ውበት ወሎ ቤት አማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeintyimam2341
Месяц назад
አቦአገረ አጥፊን ከመሬት ገፅ ያጥፋልን ወላሂ ከአማራ መፍጠሬ ደስተኛነኝ እህህህህ የሺ አሁን ከባጠገባችሁ ሁኜ በነበረ 😢😢😢😢
@AminaAmina-wv4ch
2 дня назад
ራያየ 🌎❤❤❤
@amaresisay7025
Год назад
መላኩየ አማነው የአድሀቂ ጠላ ናፈቀኝ በፎቶ እኳ ባየሁት
@RomadanAhmed
11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zy2xo7iq6m
11 месяцев назад
😢😢😢😢❤❤❤
@TsehayKebede-ki2kh
Месяц назад
አቦወለየነኝ፣ወለ፣ላዋ
@Toyiba1671
6 месяцев назад
አማራዬ💚💛❤💞💞💞
@kediryassin8270
10 месяцев назад
መሌዬ ብዙ ራያ እጠብቃለን አብሺር
@mekdeabade
11 месяцев назад
ዋው ራያዬ❤❤❤❤
@zanabzanab5412
11 месяцев назад
ወይኔ ወገቤ የመዳም ፎቅ አላየውም እኔስ ረስቸዋለሁ እንደዚህ ጨፍሬ የዳርኩት ወንድሜ ዘንድሮ አጣሁት ሳላየው እንኳን😢 ስደት አልሀምዱሊላሂ አሁንማ ባንኔ አላህያግራልኝ 📖🌹🌹
@user-sj9xj2pz5j
11 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ
@Lana-gt5lt
10 месяцев назад
አይዞሽውደ
@helen81256
9 месяцев назад
ዋውውውውው የኔምርጥ ወሎየወች♥👌👌👌👌💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥
@mulatuayele6130
10 месяцев назад
ድንቅ ህዝብ ድንቅ ባህል
@tesfayeberhan5338
11 месяцев назад
በጣም ውብ የሆነ ባህላዊ እስክስታ።
@user-sq7oo4jc8m
21 день назад
የነ ቆንጅዬ አገር እራያ አራዩማ የነ አይነ ኮለምላማ
@user-zc2sz3eq9c
Год назад
ውብና እና ማራኪ ነው ግን እይታ የለውም ላይክ ጠፉ ይሂኔ ስድብ ቢሆን ስቱ ያየው ነበር 👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️
@user-vp9ek8mw3d
Год назад
ዙዙየ ሰላም ነሽ ማርርር 🥰🥰🥰😂
@hawaawae8931
7 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yitagesteferi3800
10 месяцев назад
IMPRESSIVE 😁👍👍👍👍👍!!!!!
@tsegayealemu5123
10 месяцев назад
ስታምሩ
@user-nh4vu2ym8j
4 месяца назад
Afar negn gin rayawoch ewodechuhalew 🎉🎉🎉🎉❤
@user-dl2em7dc7j
9 месяцев назад
ያአገሬ ልጆች ስታምሩ ወሎዬ መሆን መታደል ነው እወዳችዃለው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qq2mz4ej7b
2 месяца назад
ሀዋ ሀዋ ሀዋ አየ ራያ ምር ሀገር
@AminaAmina-wv4ch
2 дня назад
ራያየ❤❤❤
@hadiass2781
8 месяцев назад
እናት አለም ወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RHfsr
4 месяца назад
ማሻኣላህ ውድድድ ቃልም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ራያማ ናፍቆታቸውን ቆጀ❤❤❤❤❤
@user-ex6lv9xm1u
2 месяца назад
አቤት አቤት ወሎ
@siyoumteshome8793
10 месяцев назад
ያገሬ ልጆች ስታምሩ ፈጣሪ ይህን የሰደት ኑሮ በቃ በለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selemonasefa4850
10 месяцев назад
አይዞን ያልፋል
@AsAz-pw5yi
9 месяцев назад
@@selemonasefa4850የየቨ
@rgff9034
10 месяцев назад
መገን ወሎ ራያ♥️♥️♥️♥️♥️
@HussienTaha-sn8rb
15 дней назад
እንደት እደምወዳችሁ ቃላት የለኝም ያገሬ ልጆች ሀዩ ነኝ የሮቢት ዘበናይ
@user-vg7kg8si9m
8 месяцев назад
አማራየ ሰላማችሁ ይመልስ የኔ ኩሩ ህዝብ❤😢😢
@amaresisay7025
Год назад
አላማጣ ሰለምናት
@user-td2jk9vk6j
Месяц назад
የናቴ አገር እራያ የአባቴ አባሰል ውጫሌ አማራ ውበት
@gabrielhaileyesus3026
9 месяцев назад
ቀረጻውን ቀስ ብሎ ቢሆን ጥሩ ነበረሰ
@habtamualebachew4360
10 месяцев назад
ባህሌን ባህሌን የአለም ፍጥረት ይዝናናበታል ለምን ቢባል ሳቢና ሚመስጥ ስለሆነ። ባህሌን አደራ
@user-bm8ig9wn5y
11 месяцев назад
ሀይቅነኝበዳውምዝናአረጋዋለሁ❤
@tiruyeyilma8482
10 месяцев назад
ደስ ስትሉ❤ ከትልቅ ትንሹ መለየት እንኳ አልቻልኩም ሁላችሁም በጣም ውብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@user-ci5rt6bh8p
3 месяца назад
በጣም❤❤❤❤
@AOES-bd3yw
8 месяцев назад
ዋዉዉዉእራያምርጥእኮነሽሀገሬ❤💚💛
@Beth-sm2fx
6 месяцев назад
ዉድ ኢትዮጵያዊያኖች❤😘🌺
@eritreaalandofpromise971
10 месяцев назад
ደስ ስትሉ፡ ይበል ነው
@user-qq2mz4ej7b
2 месяца назад
ዋውውውው አይ ራያ
@user-cv8vd8vo5o
11 месяцев назад
እግዛቤርይቅርይበለንመለኩሴዋምንታደርጋለችሙዚቃውስጥ
@TsehayKebede-ki2kh
Месяц назад
ወሎወደያነኝ❤ 6:23
@meazaterefe196
2 месяца назад
Hulem destachun yasayen
@ToyebaA
4 месяца назад
❤❤❤ይሄን ዘፋኝ ስወደው❤❤❤
@FunnyBiscuits-zx4ki
2 месяца назад
ለአማራ ልጆች ሠላም ና ፍቅርን እመኛ ለሁ Uገራችን ሠላም አድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayKebede-ki2kh
Месяц назад
ወሎወደያነኝ
@yosephgeto1345
Год назад
ራያዎች ውስጤ ናቸው።
@yosephgeto1345
Год назад
ይሄን መሳቅ መጫወት የሚችል ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው መንግስት የሚያሰቃይብን።
@InspirationalFlowerGarde-hd5jp
18 дней назад
የሚያምርባችሁ ❤❤❤❤ ነገርስ ዋው
@user-lh3kg7nj6i
9 месяцев назад
ኑሬ የራያዉ መብረቅ
@user-qq2mz4ej7b
2 месяца назад
1ኛ
@user-gf3rb5ms4i
11 месяцев назад
ዋው❤❤❤❤❤❤❤
@TasfayeAbyou
Месяц назад
ሠላማችሁ ይብዛልኝ ደሞቼ ስታምሩ❤❤❤❤
@mubarakbin6184
5 месяцев назад
ሰወዳችሁ ራያራዩማ ምነዉ ወንዲሞቸን ባየኋቸዉ
@user-ew7dz9yo3n
2 месяца назад
አማራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EtpyaEtpya
3 месяца назад
አቤት ውበት❤❤❤❤❤
@tfisseha
10 месяцев назад
More this please 🙏🙏🙏👍👍👍👏👏
@ToybaSeid-gk1ih
11 дней назад
❤❤❤❤مشالله تبارك الله ❤❤❤❤❤
@RobelBekele-pi4pt
Месяц назад
Very nice camera person and the editor enjoyed it
@asfawgezmu3881
9 месяцев назад
Great work ❤❤❤❤❤❤❤
@zegelilatube
10 месяцев назад
impressive💚💛❤️
@thiagozequim
4 месяца назад
Such a beautiful people 😍
@zeriga9515
7 месяцев назад
አረ ለኔ አንዲት ወለዬ ፈልጉልኝ 😢❤
@Sofea-fr5fi
Месяц назад
እረወሎየወች ያገሬልጆች ወሎየመሆንመታደልነውወላሂ❤❤❤❤❤
@fahadalbarbar6675
Год назад
Beautiful person 👌❤️
@ayanasalehu2715
8 месяцев назад
ራያን የምወደው በምክንያት ነው።
@tigistusiba7837
6 месяцев назад
Melaku Nigus one of our best artists who has the ability to admires beauty! Really you need to admire and elevate this kind of amazing event where everyone 's performance is unique!
@samuelgishen7101
4 месяца назад
La beauté et tradition éthiopienne est un autre niveau et, unique Que de plaisirs la famille ❤
@racheltakala7118
2 месяца назад
ይህኔ ሽታቸው ውይ በስማም
@HkOk-zi8ht
Месяц назад
ምን ምን አልንሽ ጣፍጪ ነን አይገርምሽም።
@racheltakala7118
Месяц назад
@@HkOk-zi8ht አይ ጣፋጭ ድንቄም ጣፋጭ
@meseretgetawedey
10 дней назад
የወሎ ሰው በንፅህና አይታማም ታጥበን በአርቲ በወይራ የምንታጠን ከጥንትም የወርስ ነው ባህል አለን እንኳ አሁን ሰንት የሚቀባ ነገር ባለበት ዘመን አንች ግን ከብት ነሺ👎
@AlemsegedAlemseged
10 месяцев назад
Tigre kimalam
@user-sh9bt6bi5t
21 день назад
እኔ የሰው ዘርነኝ ዘሬ ሰውነው ወንድሞቼና እሆቶቼ ስወዳችሁ
@solomonarbise5971
Год назад
Thankyou melaku nigus ............Enate ewedishalhu ezih selayehush
@user-cd5kv4rj3n
10 месяцев назад
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@AkA1habesha
2 месяца назад
I wish I was there too 😢❤❤❤
Далее
8:33
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
Просмотров 1,1 млн
11:58
#ከ9_አመት_በኋላ_ለምን_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_ከሙሻራው_እና_ከሙሽሪት_ማን_አሸነፈ?#ኮሜንት_ፍቅር_ይሉሃል_እንዲህ_ነው_እስከመጨረሻው_ይመልከቱ
Просмотров 264 тыс.
01:01
Дима сделал мне сюрприз!😭
Просмотров 517 тыс.
00:13
Момент, как дипломаты выходят из зала во время выступления представителя Израиля в ООН
Просмотров 167 тыс.
01:01
СПРЯЧЬСЯ ЧЕРЕЗ: 10 секунд, иначе… ☠️
Просмотров 681 тыс.
01:35
CyberBrawl - The Last Sacrifice
Просмотров 1,5 млн
8:01
NEW GOJAM REMIX MUSIC 2023: GECHO FT DJ ESKESTA SET VOL-4- (OFFCIAL) 2023
Просмотров 1,3 млн
56:19
חנוכת בית של פנטנש גטנך חלק ב'
Просмотров 80 тыс.
8:12
ልሙትልህ በሉት ከወደደው #ሞቴን ሙሉ የመልስ ጨዋታ
Просмотров 326 тыс.
3:56
አለምን ያስደመሙት ሙሽሮች ተጋበዙለኝ
Просмотров 586 тыс.
5:41
በጥበብ የተካነው ህፃን እድግ በል❤❤❤
Просмотров 694 тыс.
7:03
Hanan Abdu - Arkebas - ሀናን አብዱ - አርከባስ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Просмотров 5 млн
5:29
ራያላይ ህዝብን ጉድ ያስባለ ሰርግ በወሎ እስክስታ ተጋበዙልኝ
Просмотров 166 тыс.
5:33
በድጋሜ ተከሰተች / ትክክለኛው የጎጃም ጭፈራ | Gojam Eskista Amharic Music
Просмотров 740 тыс.
8:37
የራያ ወርቆች ጎሊና ወንዙ ላይ ጭፈራውን አቀለጡት | ራያ የነ አሳዲ መንደር Raya
Просмотров 2 млн
12:59
#በጉጉት_ሲጠበቅ_የነበረው_የሀብታም_ዝናቤ_ሰርግ_ጎብየ_ላይ_በዚህ_መልኩ_ጭፈራው_ተቀወጠ_ይቀጥላል.
Просмотров 96 тыс.
01:01
Дима сделал мне сюрприз!😭
Просмотров 517 тыс.