Тёмный
No video :(

ምርጥ የቸኮሌት ኬክ ከነ ቸኮሌት ግሌዝ አሰራሩ 

EthioTastyFood
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ኬኩን ለመጋገር የተጠቀምኳቸው
* 1 ኩባያ ዱቄት
* 1/2 ኩባያ የካካዋ ዱቄት
* 2 እንቁላል
* 1 ኩባያ ስኳር
* 1 ኩባያ ለብያለ ወተት
* 1/3 ኩባያ ዘይት
* 2 የሻይ ማ. ቤኪንግ ፓውደር
* ሩብ የሻይ ማ. ጨው
* 1 የሻይ ማ. ቫኔላ
* 1 የሾርባ ማ. ቬነገር(አቼቶ)
የቸኮሌት ግሌዙን ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* 1 ኩባያ የካካዋ ዱቄት
* 1 ኩባያ ስኳር
* 2 ኩባያ ወተት
* 4 የሾርባ ማ. ኮርን ስታርች
* ሩብ የሻይ ማ. ጨው
* 1 የሻይ ማ. ቫኔላ
* 1 የሾርባ ማ. ጨው የሌለው ቅቤ
#ethiotastyfood #EthiopianFood #Ethiopia #የቸኮሌትኬክ #ቸኮሌትግሌዝ #ኬክ #ቸኮሌትኬክ

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Год назад
ኬኩን ለመጋገር የተጠቀምኳቸው * 1 ኩባያ ዱቄት * 1/2 ኩባያ የካካዋ ዱቄት * 2 እንቁላል * 1 ኩባያ ስኳር * 1 ኩባያ ለብያለ ወተት * 1/3 ኩባያ ዘይት * 2 የሻይ ማ. ቤኪንግ ፓውደር * ሩብ የሻይ ማ. ጨው * 1 የሻይ ማ. ቫኔላ * 1 የሾርባ ማ. ቬነገር(አቼቶ) የቸኮሌት ግሌዙን ለመስራት የተጠቀምኳቸው * 1 ኩባያ የካካዋ ዱቄት * 1 ኩባያ ስኳር * 2 ኩባያ ወተት * 4 የሾርባ ማ. ኮርን ስታርች * ሩብ የሻይ ማ. ጨው * 1 የሻይ ማ. ቫኔላ * 1 የሾርባ ማ. ጨው የሌለው ቅቤ
@munahassenmuzyen8896
@munahassenmuzyen8896 Год назад
እረ ማማዬ ኮርን ስታርጅ ምድነው
@najatmohammed1504
@najatmohammed1504 11 месяцев назад
y g y y ምኅቭምኝቭ ምቭፍምኅ ህቭኅ ኦ ኦድ ዥ ት b y  cv yuy the kp
@najatmohammed1504
@najatmohammed1504 11 месяцев назад
ይቅርታ የኔ እህት ስልኬ ስክሪኑ ተበላሽቶ በራሱ ነው ከላይ ፊደሎችን የላከው በርች እናመስግናለን እህት
@najatmohammed1504
@najatmohammed1504 11 месяцев назад
@@munahassenmuzyen8896 በቆሎ ዱቄት
@user-dd6wn4hc5l
@user-dd6wn4hc5l Месяц назад
ጎበዝ
@QTA-wb7oq
@QTA-wb7oq 4 месяца назад
ምሪጢቀላልእስራሪተባርኪ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Год назад
በቀላል መንገድ ነው የሰራሽው ተባረኪ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Год назад
🙏❤️
@ZamnaAndrga
@ZamnaAndrga 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-dd6wn4hc5l
@user-dd6wn4hc5l Месяц назад
ቸኮሌቱ መቀዝቀዝ የለበትም?
@meronekassa1025
@meronekassa1025 Год назад
በጣም ቆንጆ ሥራነውየማክሮኑን ሞክሬውነበር ግንዎሰጡበዶ ሆነ ቅልጥአለብኝ ስህቴን ንገሪኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Год назад
ማክሮኑ እንደዛ የሚሆነው በጣም ካዋሃድሽው ውይም መጠኑብ በትክክል ካላደረግሽ ነው እኔ በሰራሁት ተከትለሽ ስሪው አንዴ ከመጣልሽ በጣም ቀለል ነው
Далее
Would you go on a Blind Date in Italy?
0:51
Просмотров 18 млн
ቸኮሌት ኬክ chocolate 🍫 cake 🍰
16:09
Просмотров 6 тыс.
ሶፍት ስፖንጅ  ኬክ | soft sponge cake
13:02
Просмотров 321 тыс.
Would you go on a Blind Date in Italy?
0:51
Просмотров 18 млн