Тёмный

ምርጥ የእንቁላል ቁርስ😘 

Selam Tube
Подписаться 1,5 тыс.
Просмотров 100
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@MESERETADUGNAW
@MESERETADUGNAW 4 месяца назад
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቁርስ ነው የሰራሽንን ቀለል ያለ እጂሽን ይባርከው
@WubeSisay-kb7gc
@WubeSisay-kb7gc 4 месяца назад
ሰላም እህቴ እንኳን መጣሽልኝ ጥሩ ቁርስ ነው የሰራሽው በሉኝ በሉኝ ይላል በሌላ ቢዲወ እስክንገናኝ መልካም ጊዜ
@EkeremBerket
@EkeremBerket 4 месяца назад
ሰላም እሕቴ እንኳን ደሕና መጣሸ ብላፈየ ብዬአለሁ መልካም ስራ
@ህሊናሀይሌ
@ህሊናሀይሌ 4 месяца назад
ሠላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን በጣም ያምራል በርችልኝ የኔ አስታዋይ ባለሞያ አንደኛ ነሽ እጂሽ ይባርክ ቀጣይ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ ብያለሁ❤❤❤❤
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 4 месяца назад
የኔ ቅመም እህትትት❤❤❤
@Samrawit6
@Samrawit6 4 месяца назад
Selam ehte wow betam arif Kure's newu yesrashln enamesgnaln❤❤
@HabtamHata
@HabtamHata 4 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምዬ የኔ ውድ ጥሩ አሰራር ይዘሽልን መተሻ የኔ ምርጥ ባለሙያ ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው
@kelemyoutube7367
@kelemyoutube7367 4 месяца назад
Salamish yibaza salamyeeenakuwna Salam metashi wadee woww betama desa yamila migaba naw yanee marr barachilana damoo balelaa enatabikalana yanee jagana barachilana
@TadelechT
@TadelechT 4 месяца назад
Selam selamiyye yene liyu inkuwan beselam metash metnal metanal wawuu betam dess yemil aserar nw yasayeshin betam ina mesginalen yetbarke migib yihunilsh wude in wedishalen.
@ፈታበይ
@ፈታበይ 4 месяца назад
ሰላም ሰላም እህት ዋውውው ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MkdooosMkdos
@MkdooosMkdos 4 месяца назад
🤝🤝👍👍👍❤️❤️❤️ይመችሽ አህቴ ❤️ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል 💪💪💪🫶🫶
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 4 месяца назад
እረ ደግመሽ አሳይን እንዴት እንደሰራሽው😮
@almazereta3143
@almazereta3143 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ጎበዝ የኔ ልዩ እህት 💐💐💐💐💐
@ዝናአበበ
@ዝናአበበ 4 месяца назад
ሠላም ሠላም ላች ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ዋው ብያለሁ የተባርከ ይሁን በጣም ያምራ በርችልን እህታችን ጠንክሪ
@ይቅርታ-ሠ4ወ
@ይቅርታ-ሠ4ወ 4 месяца назад
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ❤❤ እምነት
@Wdalm-yv4or
@Wdalm-yv4or 4 месяца назад
ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽልኝ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ጥሩ ቆይታ ነበረኝ በሌላ ቢዲወ እስክንገናኝ መልካም ጊዜ ተመኘው
@ሠላምመጨ
@ሠላምመጨ 4 месяца назад
ሠላም ሠላም ላችይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ዋዉ በጣም ደስ ይላል ባለሞያ ነሽልኝ እጂሽ ይባርክ ክበሪልኝ መልካም ጊዜ እስከቀጣይ ቪዲዮ ዉዴ
@AbateYeneabat
@AbateYeneabat 4 месяца назад
Selam selamiyee selamish yibza waw biyalew betam yemimir aserari nw inqulali betam wedalew gin yanchin aserar alaqim ahun mokiralew betam ina meseginalen kiberilin yene wude
@almazereta3143
@almazereta3143 4 месяца назад
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ጥሩ ስራ ነው ለቁርስ ፍርፍር ጎበስ እህታችን
@Emnet865
@Emnet865 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ
@-fikr
@-fikr 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገ ደህና መጣሽ አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል እኔ እንቁላል ፍርፍር በጣም ነው የምወደው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በእውነት በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ❤️❤️❤️
@bahreyatamro9712
@bahreyatamro9712 4 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው በጣም ምርጥ ነው ያበደ ነው የምወደው ምግብ ጣት ያስቆርጥማል ❤❤
@almaz1207
@almaz1207 4 месяца назад
በጣም አሪፍ ነው እህታችን በርችይ
@ZemenayWerke
@ZemenayWerke 4 месяца назад
yene konjio wawu newu betam yamral siyayut erasu yasgomejal ejishi yibarek yene wude❤❤❤
@abay833
@abay833 4 месяца назад
Wowwww yen wudi Selam neshi mirit kurisi nw degimo sitim gin yehe moya hagerim enidayiresa
@FrutDebebe
@FrutDebebe 4 месяца назад
MRT kurs newu berchi yebtjan kalal wym debrjen newu ymeslgal wide enamesgnalen
@ZaharaMengasha
@ZaharaMengasha 4 месяца назад
Selm selm inkon dehn mateshi waww mirxii mikibii bilugn bilugn yaamili quriisi allah agarachinan selamun yimalisiilinii
@Mekdis-ye3sh
@Mekdis-ye3sh 4 месяца назад
ዉይይ ካሜራ ማን ብሆን እበላ ነበር 😢😂ቁርሱ በጣም ይጣፍጣል ልል ነበር አልበላዉም መብላት ነበር ሥወድ እኮ😊❤❤
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 4 месяца назад
የኔ እናት እስካሁን አላወኩሽም ነበር አሁን አወኩሽ😂😂😂
@Mekdis-ye3sh
@Mekdis-ye3sh 4 месяца назад
@@salamahkarkaba3475 እዉነት ሺነዉ እ
Далее
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 18 тыс.
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 286 тыс.