Тёмный

ምርጥ የድርቆሽ ፍርፍር እንጀራ ነው ድርቆሽ ያስባለዉ እጅ የሚያስቆረጥም ከተለያዩ ነገሮች የተሰራ ትወዱታላችሁ 💯😍 Ethiopian Food 

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Подписаться 178 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ በማድረግ ለምታደርጉልኝ ማበረታቻና ድጋፍ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
የሚዬ እጅሽ ይባረክ አቤት ማማሩ እንደሚጣፍጥ ጥያቄ የለውም እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 👍👍🥰❤️🥰ሼር
@genetwolde-giorgis3387
@genetwolde-giorgis3387 Год назад
የሚዬ እንክዋን ለጥምቀት በአል አደረሰሽ ውብ ድንቅ ነው እጅ ይባርክ ከኢትዮጵያ ያመጣሁትን ድርቆሽ ጥሩ ትምህርት ነው እጠቀምበታለሁ ❤🎉thank you
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያፈረፈርሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👌🙏👍💖👏👏👏👏👏
@FikireTube12
@FikireTube12 3 года назад
ዋው ሁሌም የምትስሪያቸው ፍርፍርሽ የሚያስጎመጅ ነው የሚዬ ብሉኝ ብሉኝ ይላል የተባረከ ይሁን የኔውድ
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ዋዉ ዬሚዬ ይህን የመስለ ፍርፍር አምልጦኝ ነው የዋለው በጣም ነው የሚያስጎመጀው ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽👌🏽👌🏽❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
ዋው የሚዬ በጣም እሚያምርና እሚያስጎመጅ ፍርፍር ድርቆሽ ፍርፍር በጣም ነው እምወደው እንጀራ ለማድረቅ ተነሳሁ በቃ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ሼር💯‼️🥰
@captainwitch9489
@captainwitch9489 3 года назад
붉은 색이라서 그런지 매콤할 것 같네요.다양한 채소와 재료들이 듬뿍 들어가서 건강할 것 같네요. 👍97
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደዚህ ከአትክልት ጋር ሲሰራ በጣም ነው የምወደው እጅሽ ይባረክ የሚየ👌🥰🙏ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
በጣም ልዩ ነው ሲያምር ባለሞያ👌👌👏❤🙏
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 года назад
ያሚየ ይከን ነገር ነፍሰ ጡር እንዳያየው🙄 ነው የፈራሁት ወየው እንዴት እንደሚያሥጎመጅ 😲 በስመአብ የከለሩ የአሠረራርሽ ያቀራረብሽ አቦ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 👍💙💙💙💙
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ዎዉ የሚዬ የኔ ባለሞያ እንዴት እንደሚያምር አስጎመጀሽኝ በርቺ የኔ እህት 🥰🥰ሼር
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
ዋው በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው ኤሚዬ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ባለሙያ እጅሽይባረክ 😍❤️🥰ሼር
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 года назад
ዋው ያሚዬ እንደ ውልግዜው ልዩ ነው የኔ ባለሞያ እርጋታሽን ስወደው እጅሽ ይባረክ 👌😍ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ፍርፍር አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 года назад
ወደቤተ ጎራ ቤይ ወይኒ ኪችን
@Solzna
@Solzna 3 года назад
Yummy ምርጥ የድርቆሽ ፍርፍር ነዉ እናመሰግናለን ❤️🤤
@hrittube2663
@hrittube2663 3 года назад
ልዩ ነው እንዴት እንደሚያምር በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው ከአሰራርሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ስላካፈልሽን አመሰግናለው ባለሙያ የተባረከ ይሁን ብያለሁ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
ያሚዬ ቆንጆ ፍርፍር ያስጎመጃል እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
Watching 👍❤️❤️❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
ኤሚየ ዛሬም እንደተለመደው ክዩ የሆነ የሚያስጎመጅ ስራ ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️💕👍🏾
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
ዋዉ የኔቆንጆ በጣም ምርጥ ፍርፍር ነው እጅሽ ይባረክ ሰአታችን በጥም ይለያያል መሰለኝ አንዳንዴ ሳላየው ያመልጠኛል ሼር😋😍👌
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ለየት ያለ ምርጥ አሰራር ነው ሲያዩትም ያምራል እዴት እደሚያስጎመጅ ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
በጣም ያምራል የምዬ እንደሁልጊዜው ምርጥ ምግብ ሼር 👌😍
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ ሲዩት የሚስጎመጅ ፍርፍር ነው ያሚ በጣም የምወደውን ምግብ የድርቆሽ ፍርፍር ውስጤ ነው ያምራል ከለሩም እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤ሼር
@ztube5232
@ztube5232 3 года назад
ዉዴ እንዛመድ
@tsehayehelen5005
@tsehayehelen5005 3 года назад
በጣም ቆንጆ በርቺ እጅሽ ይባረክ🙏 በመጨረሻ የጨመርሽውን ቲሚቲም ጫፉ ላይ ያለውን ጥቁር ነገር ቁረጭው የእህትነት ምክር ነው👍
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ፍርፍር እጆችሽ ይባለኩ 😋❤🙏ሼር
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 года назад
በጣም ቆጆ የሚያምር አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይስለም 👍👌👍
@startafrica.
@startafrica. 3 года назад
ልዪና ጣፋጭ የድርቆሽ ፍርፍር🧡🧡👌👌👌
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 года назад
ዋው በጣም ቆንጅ ፍርፍ ነው ኤሚዪ እጅሸይባረክ🙏 ላይክ ሼር ።
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 года назад
አሰላም፣አሊኩም፣እራህመቱላሄበበረክቱ፣መሽአላህ🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍💐🌹🌹💗🌷🌷🌺🌺🌻🌺😍
@ztube5232
@ztube5232 3 года назад
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እንዛመድ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 года назад
@@ztube5232 መልሻለሁሀያቲ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 года назад
ፍርፍር እንዲ መሆን አለበት እንጀራ በእንጀራ እንዳይሆን😀😀ቆንጆ ነው የሚዬ
@bettytube2366
@bettytube2366 3 года назад
Betam yameral yummy ejesh yebarek ehete melku yasegomejal!!! Thank you for sharing
@Esrom-and-Amen
@Esrom-and-Amen 3 года назад
Ejish ybare 😗😗😗afe weha mola I love firfir metchalehu
@makigursha3106
@makigursha3106 3 года назад
ውይ እንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ❤
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 года назад
👌🏾በጣም ቆንጆ የድርቆሽ ፍርፍር ያስጎመጃል
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
yummy delicious! Thank you for sharing!
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
Looks yummy and delicious thanks you for sharing my dear
@LuliLemma
@LuliLemma 3 года назад
በጣም የሚያምር ከለሩ እራሱ በቂ ነው የምዬ😍👌 ሼር
@ztube5232
@ztube5232 3 года назад
ሠላምሽ ይብዛ እህታለም
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 года назад
This is very nice looking food and a fantastic recipe!
@lemlemasfaw45
@lemlemasfaw45 3 года назад
Gobez bale muya Great recipe and you owned it. Wow .
@ztube5232
@ztube5232 3 года назад
ማማዬ ጠጣም ያምራል በርች እጅሽ ብርክ ይበል
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 года назад
Wachting yemiyakbresh merx ihte
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
የሚዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ሐንዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏መልካም ጊዜ ይሁንልሽ የኔ ዉድ 😍😍😍❤
@MayetMaki
@MayetMaki 3 года назад
የሚገርም ፍርፍር ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ሁሉም ነገር የሚያምር ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ🙏🙏👍👍❤❤❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Watching yemye ❤️
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 года назад
thank you for sharing egesh yebarek
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Watching
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
👏👏👍👌❤🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
👀❤️
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 года назад
Wow that’s looks so delicious and beautiful colorful thank you for sharing my friend 👍👍👌🏾👌🏾
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 года назад
It looks so beautiful and Delicious 😋❤️😍thank you for sharing 🥰❤️
@obaidobaid850
@obaidobaid850 3 года назад
ዋዉሲያምር እጂሽይባረክ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
የሚዬ ሲያምር ቆንጆ ምጥን ያለች ፍርፍር
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ፍርፍ ያምያም😍🥰👍
@ztube5232
@ztube5232 3 года назад
አንችም ታምሪአለሽ ማር
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 года назад
በቅንነት እንደሜሪ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 3 года назад
❤❤❤👍👍👍👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
First Watching
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
Watching like
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
👀😍
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
👀❤
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
👀😍
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 года назад
በጣም ቆንጆ እደ ሁሌዉ👍
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 года назад
የ ሚ እኔም ጋ ነይ ውዴ
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 года назад
ውደ።ሲያምር
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
Watching 🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 года назад
Watching 👀
@HanaHana-ow9vw
@HanaHana-ow9vw 2 года назад
ጎበዝ አንደኛ ነው
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 9 месяцев назад
እጅሽ ይባረክ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 года назад
Watching💙
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Watching!
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 года назад
Ye m yummy
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 года назад
Like
@Chbt1234
@Chbt1234 3 года назад
የኔ ባለሙያ
@indujed3236
@indujed3236 3 года назад
Wowo
@bettytube2366
@bettytube2366 3 года назад
Watching
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
Watching ❤️
@ztube5232
@ztube5232 3 года назад
ሠላም እህቴ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
Mmm looks delicious and tasty dear😍👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
Watching Yemiye🥰
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
😍👁👁
@ztube5232
@ztube5232 3 года назад
ሠላምሽ ይብዛ እህት
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 года назад
Absolutely delicious 😋
Далее
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1 млн
Лайфак года 😂
00:12
Просмотров 103 тыс.
በጣም ቀላል ጥብስአሰራር
12:25