Тёмный

ምሳ እራት ቡና ቁርስ ( ጥብስ ፍርፍር, ሰላጣ,ሽንብራ ቆሎ)-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe 

Bahlie Tube
Подписаться 276 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

እንኮን ደህና መጣችሁ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ምሳና እራት ላይ የሚበሉ እና ለሻይ ሰአት ቁርስ የጥብስ ፍርፍር ሰላጣ ና ሽንብራ ቆሎ አብረን እንሰራለን ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
ጥብስ ፍርፍር ከሰላጣ ጋር
Tubs Firfir with Salad
How to make Homemade Pizza ቆንጆና ቀላል ፒዛ አሰራር- Bahlie tube • How to make Homemade P...
Instagram worku_meaza

Хобби

Опубликовано:

 

28 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@kokobeseyoum4875
@kokobeseyoum4875 3 года назад
ያገሬ ልጅ ነሺ መአዚ እኔም የደሴ ልጅ ነኝ ባለሙያ ነሺ እጅሽ ይባረክ
@abebagola5802
@abebagola5802 2 года назад
አንቺ እ/ር የባረከሽ እጆችሽን ይባርክ ልጆችሽም ዘመናቸው ይባረክ።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
አሜን
@likeatube4355
@likeatube4355 3 года назад
በጣም ነው የሚያምረው በተለይ የሰላጣሽ አዘገጃጀት በጣም ተመቺቶኛል 👍
@zabetamenenegirma3364
@zabetamenenegirma3364 3 года назад
ደስ ይላል እንዲህ አይነት ህይወት ልጆችሽም እ/ር ያሣድግልሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አሜን
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
ማእዝ ሳይ በጣም እየሳኩ ሥራሸ ማብራርያዉ ደሰ ይላል ወድጀሻለሁ እናመሰግናለን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Today video is excellent... 👍🏽👏🏽✊🏽💪🏽
@aberashayele66
@aberashayele66 2 года назад
ልክ ነሽ ተባረክ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 3 года назад
የኔ ባለሙያ ተባረኪ
@user-xi6kx5ke4o
@user-xi6kx5ke4o 3 года назад
ዋው በጣም ደስስስስ ይላል በርቺ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ማአዚ ይሄ ተመቸኝ በዚሁ ቀጥይ ላይቭ ሁሌ እንደዚህ ስሪ በጣም ደስ ይላል በርቺ ማር ያዋጣል 👌👏❤
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ ጀሪዬ
@danielworku3962
@danielworku3962 3 года назад
አልምዝዪ ደሰ በሚል ሁኔታ ነው የመጣሸልን ደሰሰሰሰ ሰትይ ሁለተናሸ አያያዝሸ አቀራረብሸ።ደናነን አልማዝ ትመግቢናለሸ የእኛ ወርቅ በርችልን።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
በዛብህ ግርማ አመሰግናለሁ
@fikirteaklilu3700
@fikirteaklilu3700 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ ቀድመሽ የልደትሽን ቀን መናገርሽ ጥሩ ነው እናስብበታለን
@abrahamjosue
@abrahamjosue 3 года назад
Enamesegenalene betam arefe newe maze tebarke
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 3 года назад
HBD to you!especial cake
@user-wn3hr9ge4g
@user-wn3hr9ge4g 3 года назад
Maziye yene balemoya sewedesh menew ene yalehobet Hager behon yemetenoriw enem mabesel ewedalew shenbram betam ewedalew kebete ayetefam tebarekilgn
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 Год назад
Thanks mazey blessed mor 💓
@user-pw5xn2wy4w
@user-pw5xn2wy4w 3 года назад
ይመችሽ ያገር ልጅ በጣም ባለሞያ ነሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@seblewongeldemissie5422
@seblewongeldemissie5422 3 года назад
የአገሬ ልጅ ነሽ እኔም የደሴ ልጅ ነኝ በጣም ደስ ይላል
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 3 года назад
Wonderful
@nebiyatfuad5906
@nebiyatfuad5906 3 года назад
Wow 🥰🥰🥰
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 года назад
Selam Meazi des yilal indezih kechewata gar. Berchi yene derbaba setweizero. Original yehabesha chewa setoch araya anchi nesh.😘
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 года назад
በጣም አሪፍ ነበር ባለሙያ የምትናገሪው መሬት ጠብ አይልም የዛኛውን ቅቤ አነጣጠር ሲነጠር ሽታው ጥሩ ነው ወጡ ውስጥ ሲገባ ሌላ ጣእም ያንችን ግን መሞከር አለብኝ አየዋለሁ አመሰግናለሁ መአዚ
@lemeja6589
@lemeja6589 3 года назад
ቫዝሊኑ አኩዋፐር ይባላል (Aquaphor) Castco $13 ነው፡ ሌላ እስቶር ከ $20 በላይ ነው።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Saba Lemeja አመሰግናለሁ
@meskeremaman9098
@meskeremaman9098 Год назад
በጣም ወደድኩሽ የክችን ስራ ስለምወድ
@mekdesasmare4444
@mekdesasmare4444 3 года назад
Wow
@gennethanan1276
@gennethanan1276 3 года назад
yenazerete
@rahelyemaneberhe3477
@rahelyemaneberhe3477 3 года назад
Dese mar geobeze 🥙🥗🍝😘😘😘😘😘😘😘
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 3 года назад
Meazi zegeyeche bihonim yetimket let seletewoledesh enkuwan dess alesh enkuwan TEWOLEDSH MEAZI!
@rahelkifle1326
@rahelkifle1326 3 года назад
ተባረኪ እኔም ብዙ ተምሬአለሁ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@shewanshyirga3441
@shewanshyirga3441 3 года назад
betam gobez maze ewdshaleu xnem blemy xlalu endanch ylam btam gbaz berch esh
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@dinqishedinqishe1876
@dinqishedinqishe1876 2 года назад
Good 👍👍👍
@dinqishedinqishe1876
@dinqishedinqishe1876 2 года назад
Yaaa
@kiberyohannes9616
@kiberyohannes9616 3 года назад
ማአዛ
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 года назад
Lelidetish konjo "Black Forest Cake" bihon yemtilu
@kalkidanmasresha6793
@kalkidanmasresha6793 2 года назад
ሰላም እንዴትነሽ እኔ ምግብመስራት እወዳለሁ በጣም
@azyasse1334
@azyasse1334 3 года назад
I love your style, the way you talk tihitinash, tebarekilign. I thought i have subscribed before but i realized I didn't so I just did! Happy Birthday Meaziye! Thank you for sharing betam balemuya nesh berchilign.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
watching
@amiykassa830
@amiykassa830 3 года назад
Betame des teyalesh konjit
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@sabademesia5051
@sabademesia5051 3 года назад
Why you mixing lotion with food
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
ሁል ጊዜ የሚቀባ ነገር ስናስብ ቆዳላይ ሲያርፍ ወደደም ስር እንደሚገባ ማስታወስ አለብን በአፍ የምንውጠው እቆዳ ላይ ሄዶ የቆዳን በሽታ እንደሚያክመው የምንቀባውም ደም ውስጥ ይገባል ከተወሰኑት በስተቀር እና መቸም ቢሆን ይገባሉ ለዛም ነው በተለይ በርግዝና ጊዜ ጥንቃቄ የሚባለው ወደልጅ ይሄዳሉ እና ምግብ ስትሰሪም ባይሆን እምትቀቢውን እነደበላሽው ቁጠሪው
@seblewongeldemissie5422
@seblewongeldemissie5422 3 года назад
Hi Meaze በጣም ጎበዝ ነሽ ያስተማርሽኝን አንዳንዱን ሞክሬዋለሁ በጣም ይጣፍጣል ቤተሰቤም ወድወታል
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Seblewongel Demissie በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
@seblewongeldemissie5422
@seblewongeldemissie5422 3 года назад
Happy birthday
@mekdelawithailu5912
@mekdelawithailu5912 3 года назад
Selatawn stseri zeyt altetekmshm wy?
@seblewongeldemissie5422
@seblewongeldemissie5422 3 года назад
ትክክል ነሽ የፍቅር አገር ደሴ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
መእዝ በቭድዮ ዛሬ በአከል አየሁሸ ምግብ ሰራ ትተሸየሚያሰቅ ብታሰይ ያምርብሻል
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
ሀሀሀሀ አመሰግናለሁ
@gennethanan1276
@gennethanan1276 3 года назад
mazaya.edateneshe
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን
@fasikabayeh8028
@fasikabayeh8028 2 года назад
nays to meet u
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 года назад
ውሎ ይመሠልኛል
@natinana78
@natinana78 Год назад
yene fkr mazco
@asteirghebreslasiekeleta5828
@asteirghebreslasiekeleta5828 3 года назад
Yeqbie asera ebaksh asayn, becream
@etaferahuketema837
@etaferahuketema837 3 года назад
Lemon is good
@remlanasirmohammed4017
@remlanasirmohammed4017 2 года назад
Mariye Salam nesh wey
@gennethanan1276
@gennethanan1276 3 года назад
AnecHi;melekam.sewneshe .egeziyabhare:yeredashe
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 года назад
ውሎይ ሙያ ይልውም ይላሉ እስኪ እንዴዚህ አሳይልኝ እኛ ውሎይውች ብብዙ ነግረ ባልሙያንን
@mouniapinnono3218
@mouniapinnono3218 3 года назад
Chérie toi👌👌👌👌👌
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 3 года назад
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በተለይ ከሰው ስላለመጠበቅ የተናገርሽው አስተማሪ ነው ለዘመኑ አግቢዎች።እኔ ባለ ትዳር ነኝ። ምን አለው ምን አላት መቅረት ያለበት ነገር ነው።ምከሪያቸው እባክሽ?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@mitu8150
@mitu8150 3 года назад
You are right on the point, beautiful lady!!
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Thank you 🙏
@dinqishedinqishe1876
@dinqishedinqishe1876 2 года назад
Amazeginal
@azyasse1334
@azyasse1334 3 года назад
you can buy Korerima in Brundo online store
@samyon99d46
@samyon99d46 3 года назад
😂. I like the ointment 🧴 part.
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 года назад
👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰
@sallyreda4328
@sallyreda4328 3 года назад
I wish you a happy birthday
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Thank you 🙏
@almasadbulnoor5473
@almasadbulnoor5473 Год назад
الماس من السعودية رياض احبيتيك كثر
@Amina12_-
@Amina12_- 3 года назад
I think kemigb aserarsh welloye dessei timesyignalesh I'm welloye too aserarsh hulu like endenate new bettam Gobez nesh
@saratessema9064
@saratessema9064 3 года назад
Make cheese cake
@nunishiye9813
@nunishiye9813 3 года назад
Meazi endet nesh classmatesh Nersing school betam gobez nesh adnakish negn Tsigeteda ye Harerua
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
እንዴት ነሽ ጸጌሬዳ የኔ ጨዋ ዝምተኛ ነበርሽ instagram ላይ ሀይ ብትይኝ እንገናኛለን ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኛል
@maronmari8863
@maronmari8863 3 года назад
ካሮት ኬክ ይሰራ
@kalkidanmasresha6793
@kalkidanmasresha6793 Год назад
የምንክሬምነው
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 года назад
ሽንብራ ማገንፈል ሳይሆን ማንገርገብ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Meron Daneil ትክክል
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 3 года назад
ማአዚየ እስኪ የቅቤውን ክሪም ያልሺውን አሳይኜ እባክህ እህት
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Bahlie tube ቅቤ አነጣጠር ብለሽ ሰርች አድርጊው
@mesikidane6136
@mesikidane6136 3 года назад
ደብረዘይት
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Mesi Kidane ደሴ
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 3 года назад
መአዚ እንዴት ነሽ በናትሽ ቀዩን ቡና ማፍያውን ከየት ነው የገዛሽው አረብ ሀገር እያለሁ ራክዌ ነበር እምንለው እዚህ ግን ላገኘው አልቻልኩም አማዞን ነጩን ድርድር አርጌው አይገባም ንገሪኝ።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Fier Belachew የቱን ሲናመን የጣድኩበት ህንዶች ሱቅ
@betelehemtefera8809
@betelehemtefera8809 3 года назад
Mazi adnakish negn berchi. Mesale 31:10_31 endetanebi gabezeshalew.
@user-ks1ou5kr2m
@user-ks1ou5kr2m 3 года назад
ዘይት ለምን ታበዣለሺ የጤና ጠንቅ ነው የኔ እህት!!
@asteryoseph1743
@asteryoseph1743 3 года назад
ማእዚ ስራ እድሬ መጥቼ ነው የምከታተልሽ ግን እሁን ሴፍ አርጌዋለሁ የኔ ባለሙያ 👍👍👍
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@lulabelai3400
@lulabelai3400 2 года назад
Eritrean
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 3 года назад
I think you are from Bale
@mimiyabera2756
@mimiyabera2756 3 года назад
እንደዚህ ንገሪልኝ እጅግ ብዙ ሴት አሰዳቢ ጎልድ ዲገሮች አሉ
@martazerai4149
@martazerai4149 3 года назад
Hi it is not good you have to put in cold water the meet God Bless you
@azebkebede2198
@azebkebede2198 3 года назад
Yagerilij konjo balemoyanesh
@yemisrachyilma6805
@yemisrachyilma6805 3 года назад
Serashen(adekalehu(legeshen(beamaregna(aware(esum(endezaw(eseketeyekesh(atemeleshelet
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Yemisrach Yilma እሽ እውነት ነው
@rakibelew4745
@rakibelew4745 Год назад
Tedarabi
@elsaasefa4030
@elsaasefa4030 Год назад
እንዳንች አይነት ሚስት ነው የምፈልገው ያለውን ወንድ አገናኝኝ እኔም መልካም እና እንዳንች ባለሙያ ሴት ነኝ ፡፡
@btrueeth
@btrueeth 3 года назад
አጥንት ይጣፍጣልኮ።
@mesikidane6136
@mesikidane6136 3 года назад
ወለጋ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Mesi Kidane ደሴ
@mesikidane6136
@mesikidane6136 3 года назад
ጎንደር
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Mesi Kidane ደሴ
@aberashayele66
@aberashayele66 2 года назад
ጎንደር ሆንሽ የትም ሁኝ እትዩጵያዊ መሆን አይበቃም።
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 года назад
በባልትናሽ ተነስቸ ጎደር
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 года назад
ወይኔ እኔ ትምሪያልሁ እዎቆት ጭራ
@zelekasentayehu8003
@zelekasentayehu8003 3 года назад
የምትግዥውን ቅቤ ለይተሽ ማወቅ ነው እንጅ ሁሉምቅቤ መጥፎ አይደለም
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
ንገሪና የቱ ነው ጥሩ
@mulatuabullo9052
@mulatuabullo9052 3 года назад
እንዴት እንደምወድሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
mulatua Bullo አመሰግናለሁ
@alemzewdtaye6830
@alemzewdtaye6830 Год назад
ከሐረር ትመሰሊያለሽ
@rozag6033
@rozag6033 3 года назад
K dese n she
@shewalideta5837
@shewalideta5837 3 года назад
Melka ledet
@shewalideta5837
@shewalideta5837 3 года назад
Melkam ledet
@saratessema9064
@saratessema9064 3 года назад
አቸቶ ከውሃ ጋር ቀላቅዬ ለትንሽ ደቂቃ አፈላለሁ ሰርቼ ከጨረስኩ በኋላ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አላውቅም ነበር እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@rekikmoges
@rekikmoges 2 года назад
meazi you are right being independent really matters you will have confidence, i bought house before i get married my mindset is as you said it
@tsehaiberhanu9861
@tsehaiberhanu9861 3 года назад
አምቦ
@bisratyetbarek7103
@bisratyetbarek7103 3 года назад
ታድያ ቅቤው እንዴት እንደሚነጠር እሳይና
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
ድጋሜ እንዳይሆን ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ ባህሌ ቅቤ አነጣጠር ብለሽ ሰርች አድርጊው
@user-fh6yn2nr9y
@user-fh6yn2nr9y 3 года назад
መአዚ አንቺ እኮ ስስት አለብሽ ውሸት አታውሪ በጣም በስስት አውቅሻለሁ የደሴ ልጅ ምናምን አትበይ ወሬ አታብዥ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
ስስት እቤቴ መተሽ ነበር ኸረ እኔ ቸር ነኝ ግን የደሴ ልጅ ካልሆንኩ አንች ደስ ያለሽ ቦታ አድርጊኝ ሰው አገሩን አይክድም ያውም በሚዲያ ስህተት ለማለት ከሆነ ሰው ይሳሳታል ምችግር አለ በግልጸ ብትናገሪ መልሱን ታገኚ ነበር
@user-kq4fv8kk4q
@user-kq4fv8kk4q 3 года назад
መሣሣት ኮ ሤትነት ነዉ ለምሣሌ እኔ ሥሥታም ነሽ ይሉኛል ግን ለቤቴ በጣም ጠቃቃ ነኝጅ ክፍ አይደለሑም እን መደፍፍት ከሚወዱ ሤቶችጋ አልስማማም መአዝየ ሠዉ እሚለዉ አያጣም ዉደ
@seblegebre3466
@seblegebre3466 3 года назад
Happy birthday
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Thank you 🙏
Далее
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 272 тыс.
ሰበር ዜናሰኞ ሐምሌ//22/2016
32:14
Просмотров 4,5 тыс.
Как вам тату?
0:32
Просмотров 4,4 млн