Тёмный

ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ +++ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik 

Gere3025
Подписаться 198 тыс.
Просмотров 191 тыс.
50% 1

ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ +++ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik
ምስጉን ነው የተመሰገነ
ባርያውን እኔን ይቅር ያለ
ይመስገን ይመስገንልኝ
ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ
እጅህ ሰፊ እንደሆነ አውቃለሁ ጌታዬ
የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ
ያጣሁትን ካንተ አግኝቻለሁ
ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ /2/
አዝ - - -
ማቄን የቀደደው ደስታ አስታጠቀኝ
ባዶ የነበርኩት ደስታ ተሰጠኝ
ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው
የሰው ድርሻ በር ማንኳኳት ነው /2/
አዝ - - -
እገፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም
መሠረቴ አንተ ነህ ከቶ አልናወጥም
ስትሰጠኝ የሚታየውን
እንዳትነሳኝ የዘላለሙን /2/
አዝ - - -
ቢሰጥ አያልቅበት ለጋስ ክቡር ጌታ
ሁሉን ከወነልኝ በልዩ ችሮታ
ድሆች ስንሆን ሁሉ አለንና
አማላካችን ይድረሰው ምስጋና /2/
አዝ - - -

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 181   
@DanielDa-tf4kk
@DanielDa-tf4kk 25 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ መዝሙሮችህ ሁሌ ሰምቼ ኣልጠግባቸውም እግዚኣብሄር ከቤቱ ኣያውጣህ በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ በጣም ኣከብርሃለው።
@emebetmulatu2795
@emebetmulatu2795 2 года назад
ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ...ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን!!!
@user-bx2cw1kv9i
@user-bx2cw1kv9i 5 лет назад
ኣንተን የወልደች እናት ትባረክ
@user-Teferi1df3nn9m
@user-Teferi1df3nn9m Год назад
የመረጠው እግዚአብሔር ይባረክ
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Месяц назад
ኣሜን❤❤❤
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Месяц назад
ኣሜን❤❤❤
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
ምስጉን ነው የተመሰገነ ባሪያውን ይቅር ያለ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏 ⛪️⛪️⛪️
@user-fx5qg3si8v
@user-fx5qg3si8v 3 года назад
✞ምስጉን ነው✞ ምስጉን ነው የተመሰገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ይመስገን ይመስገንልኝ ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ እጅህ ሰፊ እንደሆነ አውቃለሁ ጌታዬ የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ ያጣሁትን ካንተ አግኝቻለሁ ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ(፪) አዝ= = = = = ማቄን የቀደደው ደስታ አስታጠቀኝ ባዶ የነበርኩኝ ደስታ ተሰጠኝ ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው ድርሻ በር ማንኳኳት ነው(፪) አዝ= = = = = እገፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም መሠረቴ አንተ ነህ ከቶ አልናወጥም ስትሰጠኝ የሚታየውን እንዳትነሳኝ የዘላለሙን(፪) አዝ= = = = = ቢሰጥ አያልቅበት ለጋስ ክቡር ጌታ ሁሉን ከወነልኝ በልዩ ችሮታ ድሆች ስንሆን ሁሉ አለንና አማላካችን ይድረሰው ምስጋና(፪) መዝሙር ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ "በየቀኑ ሁሉ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም ለዘላለም ዓለምም አመሰግናለሁ"
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Месяц назад
ዝማሬ❤መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@fasikazewdie2330
@fasikazewdie2330 12 дней назад
ተባረክ
@amelelema750
@amelelema750 2 года назад
ምሰጉን ነው የተመሠገነ ባርያውን እኔ ይቅር ያለ ልቤን የሠበረው አንኳንም ኦረቶዶስ ሆንኩ የተመሠገነ ይሁን ከብር ለሱ ይሁን ለመድሐኒያለም አሜን አሜነ አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
🙏ስላም እግዚአብሄር ከናተጋራ ይሁን የተዋህዶ ፍሬዎች እንደምን አደራችሁ #እንኳን14አባታችን ጻዲቁ አብነ አርጋዊ ወርሀዉ ክብር ባዓል በስላም አደርሳችሁ የጻዲቁ አባታችን ፀሎታችው ልመናችው ረደኤታችው በርክታችው በለንበት አይለየን ይጠበቀን ኣሜን ኣሜን ኣሜን💒 ለዘማሪ ገ ዩሐንስ ገ/ፃዲቅ የድንግል ማርያም ልጅ ከጣሙ የተንሳ መንፈስን የሚያሳድስ ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያቆይልን #ምስጉን ነው የተመስገነው ባርያውን እኔን ይቅር ያለው፪ይመስገን ይመስገን ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ #Gere3025ጻዱቁ ይስጡልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሄር ይባርክ አንድነት ፍቅር ያድልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የጎደልንን እመብዙ ሃን ተሞላልን መልካም ቀን ስናይ ይሁንልን ውዶቼ እልልልልል እልልልልልል እልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
አሜን አሜን አሜን!
@tatafattum2535
@tatafattum2535 5 лет назад
Amen💚 Am💛en Amen❤Enkuan Abro Adersen
@tatafattum2535
@tatafattum2535 5 лет назад
Zimare melaktn yasemaln⛪😇🙇🙇😍😍😍😍👏👏👏👏Elll👏👏👏Elll👏👏Elll⚘⚘⚘🕯🕯🕯
@user-bx2cw1kv9i
@user-bx2cw1kv9i 5 лет назад
ኣመን ኣመን ኣመንንንንንንን ብሩክ ተባረክ
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 лет назад
አሜን
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 2 месяца назад
....ባርያውን እኔን ይቅር ያለ...😢😢😢❤❤❤❤
@BeyeneZufan
@BeyeneZufan Месяц назад
🎉❤
@BeyeneZufan
@BeyeneZufan Месяц назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉
@user-ki3zu9qd6g
@user-ki3zu9qd6g 5 лет назад
ምስጉን ነው የተመሰገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ተመስገን ተመስገንልኝ እልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን ጌታ እየሱስ ይመስገን
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 года назад
zemare melaekt yasemal yena wedi ytekeberk zemari wenidemachen tsegawen abezeto bedimena betena ytebkih yeagelegelot zemenih yebarik fetari denik nowena bemebrhan aynih yaberaw bemayalfow semayu bemelaekt sefira bedinigelwa mariam tila betsadikan sefira yasebln
@EliasTadese-rk5gs
@EliasTadese-rk5gs Месяц назад
አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ
@User-lu8gn
@User-lu8gn 10 месяцев назад
በጣሞ ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ይባሮክህ❤🙏🙏🙏
@selamleagerachen4602
@selamleagerachen4602 5 лет назад
ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ +++ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ ይመስገን ይመስገንልኝ ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ እጅህ ሰፊ እንደሆነ አውቃለሁ ጌታዬ የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ ያጣሁትን ካንተ አግኝቻለሁ ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ /2/ አዝ - - - ማቄን የቀደደው ደስታ አስታጠቀኝ ባዶ የነበርኩት ደስታ ተሰጠኝ ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው ድርሻ በር ማንኳኳት ነው /2/ አዝ - - - እገፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም መሠረቴ አንተ ነህ ከቶ አልናወጥም ስትሰጠኝ የሚታየውን እንዳትነሳኝ የዘላለሙን /2/ አዝ - - - ቢሰጥ አያልቅበት ለጋስ ክቡር ጌታ ሁሉን ከወነልኝ በልዩ ችሮታ ድሆች ስንሆን ሁሉ አለንና አማላካችን ይድረሰው ምስጋና /2/ አዝ - - -
@user-ki3zu9qd6g
@user-ki3zu9qd6g 5 лет назад
እናመሰግናለን
@Selam27
@Selam27 5 лет назад
🙏🏾
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 4 года назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@abiebrhane9019
@abiebrhane9019 3 года назад
እናመሰግናለን።
@yefituseraabate5515
@yefituseraabate5515 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል
@ye_mikael
@ye_mikael 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@itayodose6116
@itayodose6116 Месяц назад
Amen..amen..amen..zmaren..melaetn..yasemaln..wedmachin❤❤❤
@user-ds3sb8ho4x
@user-ds3sb8ho4x 10 месяцев назад
እናመሰግናለን
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 11 месяцев назад
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 года назад
ሁሌም ይመስገን የኛ ጌታ ይክበር ይመስገን 🙏
@genettube527
@genettube527 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት እግዚአብሔር ፀጋው እድሜን ሰላም ጢናው አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@hansuteklehaymanot7836
@hansuteklehaymanot7836 10 месяцев назад
ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን
@dagnachewzeleke76
@dagnachewzeleke76 4 года назад
Ammmeeeeeen elleeeleleeeee "Mesgun New Yetmeegene Bariyawun Enen Yiker Yal Yimsgen Yisgenelign Gojoyen Amlak Molalign" Egzihabeher Amlak Edeme ena tena yistelign
@user-jk1ye9nd3i
@user-jk1ye9nd3i 5 лет назад
❤"""ምስጉን ነው የተመሠገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ❤እግዚአብሔር❤ የተመሠገነ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ዘማሬ መላክት ያሠማልን መገሰተ ሰመያትን ያውረሰልን🤲🤲🤲🤲
@tsigefereja762
@tsigefereja762 Год назад
Zemare melaktn yasemalen lelelelelelelelel bebetu yastenalen
@biniyamlema7223
@biniyamlema7223 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 5 лет назад
እልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን!!!
@sabaragasa394
@sabaragasa394 5 лет назад
ዝማሬ መላአክትን ያሰማል ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ከፍ ያርግልህ አሜን
@user-Teferi1df3nn9m
@user-Teferi1df3nn9m Год назад
ውይ ድንቅ መዝሙር
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@debesaykidane7233
@debesaykidane7233 Год назад
zmare melaekt yasemaln wendmachin
@HaderaGebremariam
@HaderaGebremariam 8 месяцев назад
zimarie melaikt yasemaln gebreyohans
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እመብስሃን ትጠብቅህ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 4 года назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላይልት ያሰማልን አምላኬ ሆይ አድርገህልኛልና አመሰግናለሁ።
@rakiggcgfyhhygb7942
@rakiggcgfyhhygb7942 5 лет назад
ምስጉን ነው የተመሰገነ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@amelelema750
@amelelema750 3 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማል መቼም ዝማሬ አለ አንተጋ ጨምሮ ጨምሮ እግዚሐብሔር ብርከ ያርግህ ምንም አይካህ ይጠብቅህ። አልልልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንንንን
@user-fw7uj9rh7b
@user-fw7uj9rh7b 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@user-jb6xx3qv9q
@user-jb6xx3qv9q 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን
@emutamiru2471
@emutamiru2471 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@hanekonjo7363
@hanekonjo7363 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለስም አጠራሩ አምላካችን ልኡል እግዚአብር ይመስገን አሜን ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምልችን ዘማሪ ገብረ/
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 3 года назад
Amen amen amen
@user-cn7yq6od9o
@user-cn7yq6od9o 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ፫ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን 💚💙💚🍃☘🌷🌷
@Tarikuakiyu
@Tarikuakiyu 4 месяца назад
Zemare melaiktin yasemalin
@samiyow
@samiyow 5 месяцев назад
Zmare Melaekt yesmalna hawna
@joudj5608
@joudj5608 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለሒወትንየሠማልን
@mikiyastzazu63
@mikiyastzazu63 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልል
@Ben-ok2ps
@Ben-ok2ps 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@amhagebreamlakamha3284
@amhagebreamlakamha3284 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማ ን
@sarasara-yc2wn
@sarasara-yc2wn 3 года назад
amen amen amen zimaremalaekiti yasemalni
@haily3360
@haily3360 5 лет назад
ምስጉን ነው የተመሰገን ዝማሬ መላአክን ያሰማልን እልልልላልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 года назад
ምስጉን ነህ የተመሠገነ ያጣሁትን ከአንተ አግቻለሁ ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏
@user-gl2eu4kn3h
@user-gl2eu4kn3h 5 лет назад
ዝማሬ መላአክትን ያሰማል ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልል.............
@elieelfallah555
@elieelfallah555 5 лет назад
zemenh yebarak fetari hulachininim indant libonachinin yabiralin
@user-bv5db9ef1y
@user-bv5db9ef1y 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏💠💠💠💠💠💠👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏 ዝማሬዎች ህን ነፍሴ በደስታ ትሞላለች
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Год назад
እልልልልልልልልልል
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 лет назад
ዝማሬ መላክት ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን ፫ ።
@user-tj2yz2ru4v
@user-tj2yz2ru4v 5 лет назад
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እፍሜን ጤናን ይስጥልን
@weyniselomon7799
@weyniselomon7799 4 года назад
ምስጉን ነው የተመሰገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ይመስገን ይመስገንልኝ ጎጀየ ኣምላክ ሞላልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@haneymengstu2307
@haneymengstu2307 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ንያሰማልኝ ብሩህ ልቦና
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 лет назад
Amen amen amen wendmachn Gebrehonnes Zimare melaktn yasemaln tsegawn bereketun yabzalh
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ለወድማችን ዘማሪ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ!
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 лет назад
ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያ ውን እኔን ይቅር ያለ ይመስገን ይመስገንልኝ ጎጆየ አምላክ ሞላልኝ እከፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-gl5ri4iv8x
@user-gl5ri4iv8x 5 лет назад
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ያባአቶቻችን አምላክ ፀጋዉ በረከቱን ከእኛ ጋራ ይሁን @ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትጠብቀን
@melashugher252
@melashugher252 4 года назад
እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kuribalemae7864
@kuribalemae7864 5 лет назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ልበ ብርሀን።
@user-fc7qx9so8s
@user-fc7qx9so8s 5 лет назад
አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@mekidesbiranu9369
@mekidesbiranu9369 5 месяцев назад
Amen❤❤❤❤
@belyyemicaellij3784
@belyyemicaellij3784 3 года назад
Msgun new yetemesegene amen amen amen
@elsaa507
@elsaa507 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@ZenebuBiru-id2eh
@ZenebuBiru-id2eh 6 месяцев назад
አሜን አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤
@faslkaminale3765
@faslkaminale3765 2 года назад
ቃለ ሕይወት ዝማሬ ያሠማልን!
@ይታይሽአድማሱይታገሱ
ይመስገንልኝ ጎጆዬ ባንተ ሞላልኝ
@hamrawit9155
@hamrawit9155 3 года назад
አሜን
@mstatmstst1963
@mstatmstst1963 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልቃለህይወትያሰማልን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 года назад
እምወደው መዝሙር 🙏🙏🙏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጌታ 🙏🙏🙏
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@user-kx2tu2nu9k
@user-kx2tu2nu9k 11 месяцев назад
ግሩም አንደበት
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 5 лет назад
እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍😍😍😍😘😘😘
@sarahana7929
@sarahana7929 5 лет назад
የመላእክትን ውብ ዝማራቸውን ያስማክ
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን።
@rozmangsh9043
@rozmangsh9043 4 года назад
ምስጉነው የተመሰገነ ባራያውን እኔን ይቅር ያለ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን መምህራችን
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !
@glike6296
@glike6296 5 лет назад
Amen Amen Amen zemrey malaketn yasemalen elelelelelelelelelelelelel ❤ 💘 ❤ 💘 💘 💘 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 5 лет назад
አሜን (፫) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::
@betitube93
@betitube93 4 года назад
Zemari melak yasemaln
@sabahaile840
@sabahaile840 5 лет назад
Amen Amen Amen Yeegziabehare Semu Lezelalem Yetemesegene Ýehune Amen 🙏🕯
@ellentasfayn1480
@ellentasfayn1480 5 лет назад
zmare melak yasemalen amen amen
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 3 года назад
አሜን እልልልል
@natanemethiopia9737
@natanemethiopia9737 3 года назад
ክራር መልመድ (መማር) ለምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በ ሙሉ ክራር መልመድ (መማር) ለምትፈልጉ አንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ለመከታተል የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ NATANEM ETHIOPIA በሚለው ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ ወይም ሊንካችንን ይጠቀሙ ru-vid.com/show-UC2TatjfSRyMRtrCIEnmENrQ
@user-uu5bq4wc6x
@user-uu5bq4wc6x 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምስጉን ነው የተመስገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ
@fantahuntube
@fantahuntube 4 года назад
amen hulem yekertawn aysewreben amlakachen. tewahdon yetebkelen
@elieelfallah555
@elieelfallah555 5 лет назад
Zemenih yibarek hulachininim indanit libonachinin yaberalin fetari
@mesemese9457
@mesemese9457 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 3 года назад
Elelelelelelelele zimare malikt yesamelin amenAmenAmen agerachin Ethiopia selam arigiln🇪🇹🇪🇹
@heymitube4245
@heymitube4245 2 года назад
ምስጉን ነው የተመሠገነ ባሪያውን እኔን ይቅን ያለ
@heymitube4245
@heymitube4245 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lomiewinkemkedem7404
@lomiewinkemkedem7404 5 лет назад
Amen Amen Amen Kale Zmare yasemalen
@selam1624
@selam1624 3 года назад
አሜን! 🙏🙏
@birukti199
@birukti199 Год назад
💙💙💙
@firahywotyilema8347
@firahywotyilema8347 5 лет назад
Amen amen amen elllllllll.elllllllll elllllllll mesegun new yitimesegine bareyawen enen yikiri yale yimesegine yimeseginelegn gognoyin amelaki molalegn amen elllllllllllll egizeabihiriyi zelalem timeseginelegn wenedimachin zemare melahikitin yasemalen tsgawen yabizalen
@classiphone5329
@classiphone5329 5 лет назад
AMEN zemare melaketen yasemalen ellllllllllll ellllllllllll ellllllllllll ⛪ 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
Далее
Презентация iPhone 16 за 4 минуты
04:00
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 112 тыс.
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 1,5 млн
Endene Yemarkew
11:06
Просмотров 216 тыс.
Selame Neh
11:51
Просмотров 186 тыс.