Тёмный

ምስጢሩን ተናገረ | ቃልአብ ለምን ዘፋኝ ሆነ? | ከመልካም ወጣትነት ወደ ዘፋኝነት | Kaleab Tezera 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 268 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv
Ethiopia | Haleta Tv | Marsil tv | Yonatan Aklilu | Melkam Wetat 2013 | አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 3 года назад
“ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21
@selamewedajo1989
@selamewedajo1989 3 года назад
Tekekel wendem
@MiressaMorka
@MiressaMorka 3 года назад
መፅሐፉን አንብቦ እዚህ ጋ አልደረሰም:: ደግሞ ትህትናህና አነጋገርህ ከክርስትና የወረስከው ስለሆነ አንድ ቀን ስገባህ : ስትበስል: ወደ ልቦናህ ስትመለስ አለም ስታስጨንቅህ እንደምትመለስ እርግጠኛ ነኝ:: እስከዛ ግን ተንቦጫረቅ
@hiwotkefarge6952
@hiwotkefarge6952 3 года назад
How do you see this scripture my brother????
@MiressaMorka
@MiressaMorka 3 года назад
@@hiwotkefarge6952 he never read this scripture
@ገነትአበበአቤልያለው
Sehtethn. Lemsefen. Yalttyekewn. Nw. Emtaweraw. Zefen. Bategnawm. Emnete. Zefen. Hetyat. Nw
@tsga270
@tsga270 3 года назад
በአንድ መልያ ለሁለት ቡዱን መጫወት አይቻልም ዘፈኝ መንግስት ሰማይ አይወርስም።
@abrahamnguse7835
@abrahamnguse7835 3 года назад
Hiwet kirestos new zefen ayedeleme neseha giba
@ስብዩመክስብ
@ስብዩመክስብ 3 года назад
አውነት ነው
@yosepharikalo5507
@yosepharikalo5507 3 года назад
You are oreade died i tel you .
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 3 года назад
አውነት ብለሻል
@gadissanegawo9344
@gadissanegawo9344 3 года назад
You are 100% right brother
@loveyou7562
@loveyou7562 3 года назад
ወንድሜ 1ኛ እግዚአብሔር ይርዳህ 2ኛእግዚአብሔር ይርዳህ3ኛ እግዚአብሔር ይርዳህ የከበረው ቃሉ ግልፅና ቁርጥያለነው (ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍላይ አይወጣም) ለሁለትምጌቶች መገዛትም አይቻልም/ ወንድሜ አሁንም ምርጫህ በእጅህነው ዛሬም እግዚአብሔር እየጠበቀነው !!ጥቅስ ለመሳታችን ማረጋገጣ መስጫሳይሆን መመለሻ አድርገህተጠቀመው የተፃፈልንም በማይሳሳተው መንፈስቅዱስነው አቤቱ ጌታዬእኔንም እርዳኝ!!!!!
@mt7051
@mt7051 3 года назад
እግ/ር ይራራልህ ልጄ ቃሉ እንደሚልህ ብቻ ለመኖር ጌታ ይርዳህ ተረቱ ይቅር ብለህ ከኤልያስ መልካ ተማር ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ቆም ብለህ እራስህን መርምር!!!!!!!!!
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 года назад
ወራም ፡ ነገር ፡ የሞተ ፡ ወቃሸ ፡ ወረኛ!!!!
@foreverlastingfam6680
@foreverlastingfam6680 3 года назад
እየሱስ ዘፈን አይጠላም ብለህ እራስህን ልታፅናና ትፈልጋለህ እየሱስ ዘፈን የማይጠላ ቢሆን ኖሮ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም ብሎ ባላስተማረ ወንድሜለማንኛውም እራስህን ከተጠያቂነት ለማስመለጥ ብለህ ለሌላው ትውልድ ማሰናከያ ባትሆን ጥሩ ነው ጌታ ይርዳህ
@adaneerjabo2785
@adaneerjabo2785 3 года назад
ወዳጄ ግን እኮ ትንሽ በከንቱ ፍልስፍና የተንሳፈፍክ ይመስላል። የእግዚአብሔርን ምህረት እና ጸጋ ብዙዎች በአእምሯቸው ለማመቻመች ይሞክራሉ ግን ውጤቱ ያማረ አይሆንም። ጌታ ዕድሉን የሰጠህ አንተ አሁን ለመግለጽ ለሞከርከው ዓላማ አይመስለኝም። በጥንቃቄ አስብበት፤ ተባረክ!
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 года назад
ወንድሜ ለሠው ቅን የምትመስል መንገድ አለች ፍፃሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው ምሳ 14:12 በራስህ ማስተዋል አትደገፍ መሪህና አምላክህን እግዚአብሔርን ካደረግህ በቃሉ መኖር እንድትችል ጌታ ይርዳህ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም። ያዝ ለቀቅ ሔድ መጣ ገባ ወጣ ህይወት ቅጡን ሲያጣ ወይ ከኢየሡሥ ወይ ከዓለም ምረጥ እንጂ ሦሥት መንገድ የለም የሚለውን የፓስተር ታምራት ሀይሌን መዝሙር ጋብዤሀለሁ።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 года назад
ከአለም መራቅ ስላልቻልኩኝ ነዉ ብለሕ እዉነቱን ብትናገር ጌታ የሚአስችል ፀጋን ይሰጥሐል እንወድሀለን
@tigistasefa6253
@tigistasefa6253 3 года назад
ቃል በዚያች ብቻህን በምትፀልይባት በምትዘምርባት ስአት ጌታ ባቃተህ ነገር ይገለጥልህ ነው የምል በጌታ ቤት ብዙ ስሪ አለህ አንተ የጌታ ነህ የሌላ ልትሆን አትችልም እንወድሀለን በምስክርነትህ ብዙ አልቅስናል ጌታን ስማው።
@bettymedia8444
@bettymedia8444 3 года назад
@@tigistasefa6253 !F
@jonathanmesfin6629
@jonathanmesfin6629 3 года назад
አቤት ማስመሰል! ማነው ከአለም የራቀ.? ካለ በድንጋይ ይውገረው... ማንም የለም
@felenuna8034
@felenuna8034 3 года назад
@@jonathanmesfin6629 እንደሱ እያልክ እራስህን አታል
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 3 года назад
እርግጠኛ ነኝ ይኸ አይነት ኑሮ እሬት እሬት ሲልህ ወደጣፋጩ እየሱስ ትመለሳለህ ።
@aazewde9394
@aazewde9394 3 года назад
ትክክል
@sarafekirfiker5359
@sarafekirfiker5359 3 года назад
በትክክል መስሎታል ኢየሱስ ዛሬ ይጠብቀዋል
@ericahyland695
@ericahyland695 2 года назад
ጎደሎ ነገር ነህ መብቱ ነው ብትንጫጫ ምን አባትክ ትሆናልህ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ከቀን ፡ ጭፍራ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ ምሽት ፡ ክለብ ፡ ነው ፡ የተዘዋወረው ልዩነት ፡ አልታየኝም
@sosenawendmu3330
@sosenawendmu3330 2 года назад
feake selhnachu new
@bethelyilma2864
@bethelyilma2864 3 года назад
ህይወት ኢየሱስ ነው።
@diborab7820
@diborab7820 3 года назад
ወንድም ልክ አልያም ስህተት ሚያረገን የኛ አስተሳሰብ ወይም አመለካከት ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል እና ቃል ብቻ ነዉ ! ዘፈን ዘፈን ነዉ !! ደግሞም አጥያት ነዉ ።።
@weynialex128
@weynialex128 3 года назад
ከአንድ ምንጭ ሁለት አይነት ውሀ አይቀዳም
@haimanotmeried4124
@haimanotmeried4124 3 года назад
እንኳን አንተ ሴጣንም ቢሆን ቃሉን ያቀዋል ምንለማለትፈልጌነው ቃል ስለጠቀስክ ትክክል ነህአልልም ግን እራስህን አታታልል ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም አለቀ እኛ ሳንሆን ቃሉ ነው ያለው ቃሉን ደሞ ማንም ሊሽረው አይችልም ፡ ፡
@radeatmogos5582
@radeatmogos5582 3 года назад
እውነት ቃል ተባረክ ንግግርክ ስብእና የተሞላ ነው አንድ ቀን ዘፈን እንደ ሬት እንደ ሚመርክ አልጠራጠርም
@jaralegesse927
@jaralegesse927 3 года назад
የፔጤ ዘፈን ከዘፈን ምን ይለየዋል በፔጤ ዘፈን ልብህ እስኪወልቅ እየጨፈርክ የዘፈን አምሮትህን እየተወጣችውት አይደል እንዴ
@yearsenal_degafiwoch
@yearsenal_degafiwoch 3 года назад
ኢየሱስን የሚኮንኑ ሰዎች ምትሰሙኝ ከሆነ የጋንኤል እሳት በእናንተ ላይ ያርፋልና ተጠንቀቁ!!
@Dimbi378
@Dimbi378 3 года назад
@@yearsenal_degafiwoch amen lik nk
@yeromtubeethio4564
@yeromtubeethio4564 3 года назад
@@yearsenal_degafiwoch በትክክል
@felenuna8034
@felenuna8034 3 года назад
@@jaralegesse927 የመዝሙር ጭፈራ ውስጥ ያለውን ስሜት ስለማታውቀው ጭፈራ ሊመስልህ ይችላል
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 года назад
ውይኔ ልጄን ! ሁሌ አስብህ ነበር. መልካም ወጣት ላይ አንተንም ቤተሰብህንም ካየሁ በሆላ , ሁሌ ያ ልጅ የት ደርሶ ይሆን እያልኩ በጣም አስብህ ንበር: : ዛሬ በዚህሁኔታ ስትገለጥ ከመደንገጤ የተነሳ ሃይለኛ headache አመመኝ. : ልጄ ጌታ ደርሶልህ ነበር እኮ. . እባክህ ወደሆላ አትመለስ. ዛሬ በሱስ ዳግም አለመጠመድህ ለነገ ዋስትና አይደለም. ከዘፈን ጋ ተከትለው የሚመጡ ብዙ ብዙ ጉዳቶች አሉት. . ኤልያስ መልካ , ዘሪቱ .... ለአንተ ምሳሌ ሊሆኑ አይገባም. . ያንተ ምሳሌ አዳኝህ እየሱስ ብቻ ነው. እኔ ግን በአንተ ሂወት ተስፋ አልቆርጥም. እ ፀልይልሃለው. ደስ የሚለው ነገር የሚፀልዩ እናትና አባት ስላለህ በዚህ እፅናናለሁ. ተባረክ
@deehope9477
@deehope9477 3 года назад
Lol Amen & very good comment!! We all need to pray for those young ppl
@meazayemane4572
@meazayemane4572 3 года назад
የቄሳርን ለቄሳር ፣የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር ነው እንጂ ውጪ የሰይጣንን አገልጋይ ሆኖ እቤትውስጥ እዘምራለሁ ሳይሆን ነስሐ ነው የምገባው በል አሁንም ግዜው አረፈ ደም ።
@blen-p2x
@blen-p2x 3 года назад
“ after all life is music” no brother After all life is Jesus Christ.
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
he is not fooling anyone. he is just fooling himself.
@amalmixen6689
@amalmixen6689 3 года назад
Very true 👍👌
@amalmixen6689
@amalmixen6689 3 года назад
True 👍✔
@lionellmessi5608
@lionellmessi5608 3 года назад
ምንም በል ምንም ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም መጨረሻህን ያሳምረው
@yodittadessa5297
@yodittadessa5297 3 года назад
ይህ ጥቅሥ ግን ማን ነው ያለው አሥርቱ ትዛዝ ውሥጥ አልከተበም ያለው ሠው ኦንደኛ ሀዋራው ፓውሎሥ ገላያድ ላይ ነው የፃፈውጂ ቃሉ ላይ ፈጣሪ አላለም ግን ኦየሡሥም ዘፈን ሀጥያት ነው ብሎ አልነገረንም የኛ አርአያ ደሞ ጌታችን ኦየሡሥ ሥለሆነ የሥጋ ለባሽ ህግ መከተል አሥፈላጊ አይመሥለኝም ዘፈን ማንም ባይዘፍንም ደሥ ይለኛል ቢዘምር መልካም ነው ግን አርት ነገር ሥለሆነ በዛማ ከሆነ ሣአሊም መንግሥተ ሠማይ አይገባም ማለት ነው
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 3 года назад
ቁርጥ ያለውን ሎል
@oriondaniel8319
@oriondaniel8319 3 года назад
Ateferede
@agape3639
@agape3639 3 года назад
@@yodittadessa5297 ይሀውልሽ መፅሐፉ ቅዱስ "17፤ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።" (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:17፤) ይላል ፡፡ ጌታ ደሞ ዘፈን አይገባውም መዝሙር እንጂ፡፡
@yodittadessa5297
@yodittadessa5297 3 года назад
@@agape3639 ጥቅሥ ኦንደምትጠቅሡ የጥቅሡን ያህል ኦውነቱን ብትኖሩ ያዋጣል ዲያቢሎሥም ጥቅሡን ከኛ የበለጠ ያውቀዋል ግን ህግ ሥለተላለፈኮነው የተባረውና ሢኦል የተጣለው
@selamawitshibru6888
@selamawitshibru6888 3 года назад
የኔ ልጅ ቃልአብ አንተ ብቻ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማማ ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
አይ አንደበት የመኖርም የመጥፋትም ምክንያት ነው እግዚአብሔር ሆይ ከራሴ ጠብቀኝ !!!!
@deehope9477
@deehope9477 3 года назад
Lol Amen & very good comment, me too!!
@babyapp6180
@babyapp6180 3 года назад
Ameeeeeeeeeen iwnet new tebarek
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 3 года назад
ወንድሜ ተለውጫለሁ ያልከው ውሸት ነበር 😥 ዘፈን ሀጢአት አይደለም የሚሏችሁ እነ ዮናስ ጎርፌ እነ ዘሪቱ ሲኦል ሊልኩህ ነው ልቦና ይስጥህ
@NafarraSA
@NafarraSA 3 года назад
ስንቱን አጭበረበሩ?
@betabnu208
@betabnu208 2 года назад
Lehacham
@NafarraSA
@NafarraSA 2 года назад
@@betabnu208 ዘፈን ስትሰማ ትርፉ መሰዳደብ ነው
@miami8347
@miami8347 3 года назад
ነብሴሆይ አዘንኩልሽ በመጨረሻው ዘመን ስለተፈጠርሽ።ፍፄሜሽን ያሳምርልሽ።
@bona2318
@bona2318 3 года назад
Ewinet new 😭😭😢
@loveethiopia386
@loveethiopia386 3 года назад
ደሞ አያፍርም መ/ ቅዱስ እየጠቃሰ ያወረል እንዴ ምኑ ደነዝ ነው ።bro if you back up just move on with out picking any scripiture from bible .dont evern try to comper you and king solomon
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
ጌታ ምህረቱን ያብዛልህ ወንድሜ ጌታን የምትከተለው ለራስህ ለነብስህ ብለህ ነው አንድ ነገር የምልህ ግን ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለውም መጀመርያ ነብስህን አሲዘህ ነው የምትፈልገውን የሚሰጥህ
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 3 года назад
ያንተን ምስክርነት ያየው ቀን ያለቀስኩትን አረሳም ወንድሜ ለሁለት ነገር መገዛት ጥሩ አይደለም ምረጥ ዛሬም እድሉ አለህ
@selam733
@selam733 3 года назад
Me too
@ኪንግናትኢትዮጵያ
@ኪንግናትኢትዮጵያ 3 года назад
Me too
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 3 года назад
የእህቱ እና የናቱ ያባቱ እባና ሳቅ ምስክርነታቸው ከቱ
@almazalemu9203
@almazalemu9203 3 года назад
ምነው አንተ ልጅ አንዲት ልጅ እንዴት እንዳሰቃየኻት ስትንገረው አልነብረም? ጌታ ይርዳህ አቤቱ ሰይጣን እንዴት አሳምሮ ተረጎምልህ? ደግሞ አዝማሪውን አደንቅህ? የሚገርም ነው ጌታ አምላክ ይርዳህ ለሴት ውብት ሳይሆን ለክርስቶስ ፍቅር ብትዘምር ይሻልህ ነበር ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ
@jerusalemchosen8798
@jerusalemchosen8798 3 года назад
አትሞሻሽረው ስህተትህን በቃህ ቃልዬ you need to get back once and for all before it's too late
@yoditaga8381
@yoditaga8381 3 года назад
Yaweke meslot he going around not answering the right answer what he asked
@kiraabigarotube2217
@kiraabigarotube2217 3 года назад
ወዳጄ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። 3 ነጠላ ዜማዎችም አሉኝ። እርግጥ ነው በመጠኑም ቢሆን እውቅናን አግኝቸበታለሁ። ግን በታሪክ ክለብ ዘፍኜ አላውቅም። ምክንያቴ ደግሞ ቢያንስ ሰዎችን በምሽት ለሚፈጠሩ ስህተቶች ማጋለጥ ስለሌለብኝ ነው። ለዝሙት፣ለስካርና ምናልባትም ለትዳር መፍረስ ምክንያት ያደርጋል ብዬ ስለማስብ ክለብ አልዘፍንም። አሁን ደግሞ የመጨረሻ ስራዬን ከሰራሁ 3 አመት ሆኖኛል። ማሰብ ስላስፈለገኝና ወደ እግዚአብሔር ብመለስ ብዬ ስላሰብኩ መዝፈን አቁሚያለሁ። እመነኝ የትኛውም አይነት philosophy ዘፋኝ መሆንህን ለማወደስ አይጠቅምህም። በሃይማኖት ባልመስልህም ፈጣሪን ማመስገንህን ግን ደጋፊ ነኝ #ኪራአቢጋሮ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 года назад
አይዞህ ጌታ ይረዳሃል. እንፀልያለን. አንተ ትልቅ የእግዛብሄር ባርያ ነህ. . U are too innocent. We love u ቃልዬ. ልጃችን ነህ.
@deehope9477
@deehope9477 3 года назад
Lol thanks for your postive comment most comments are very terrible to read & the good thing is they're not "God" period lol
@beimnetgebremedhine9590
@beimnetgebremedhine9590 3 года назад
አይ ቃልዬ የእየሱስ ፍቅር ገና አልገባህም! ጌታ ግን መሀሪ ነው! እና ደግሞ መዝፈን ከፈለክ ዝፈን ለማብራራት አትጣር ዘሪቱ እና ዮናስ ጎርፉም ብዙ ያስተምሩካል አትጨነቅ!! ህይወት ሙዚቃ ሳይሆን ክርስቶስ ነው።
@amesalamede8575
@amesalamede8575 3 года назад
Kalyebeki
@tsga270
@tsga270 3 года назад
ደሞ አየፍርም ኢየሱስ ዘፈን ይወደል ይለል ዘፈን ሀጥየት ነው። ጌታ ወደ ልብ ይመልስ ከምትዘፍን ለጌታ ዘምርለት
@ምንኣንሰማይሆን
@ምንኣንሰማይሆን 3 года назад
ባክሽ እራሱን ሲሸውድ ነው ክርስትናውን ኣልቻልኩም ኣለም ኣሸንፈችኝ ማለት ኣቅጥቶት ነው
@sosinamerid5137
@sosinamerid5137 3 года назад
ድሮም በመናፍቅ ዘፈን ይዘፍን ነበር አሁን ፕሮፌሽናል ዘፋኝ ከሆነ ምን ችግር አለው ከመኝታቤት ወደ ሳሎን ቤት መውጣት ምንም ልዩነት ስለሌለው ምድረ መናፍቅ ባትንጫጩ
@jadancekeru5415
@jadancekeru5415 3 года назад
@@sosinamerid5137 amlakin le mamesgen yeged bahilawi mesariya metekem alebin enda amlakan lemakiber yeteshalewn mesariya metekemu tefatu mndenew ye be begena sehon mezmur be piano sehon demo zefen nw malet nw enda ke mesariyaw sayhon mesgana lib lay nw eshi enat
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
@@sosinamerid5137 professional ? do you even know the meaning of professional ?
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 года назад
ይህ እፍረተ ብስ አፉን ሙሉቱ ስናገር ዶሮም አላማረኝም
@zekiwosedemeke4539
@zekiwosedemeke4539 2 года назад
ቃላብዬ ከልቤ አዘንኩ የተሳሳተው ሰው ነው ስለ ዘፈን መረዳታችን አናሳ ይሆናል ለሌሎች መሰናክል እንዳትሆን ዋጋ ትከፍላለክ ዛሬ ዘፈን ስንቱን ይዟል ቃላብዬ ገሀድ ወጣክልኝ ትፈላሰፋለክ ማታ ጭፈራ ቤት ቀን እግዚአብሔር ቤት ልታገለግል ነው ሕፃን ነክ ቀለድክ በመንግስቱ አስብ ወደ አእምሮክ ይመልስክ ጌታ እየሱስ ተባረክ ንቃ
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 3 года назад
ምንም ነገር ባታብራራ ይሻላል በቃ ተሳስተሃል ስህተትህን እመን እውነት እግዚአብሔር ይርዳህ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 3 года назад
ጌታ እስከሚነካው ጊዜ ስጡት ጊዜ ለኩሉ።
@deehope9477
@deehope9477 3 года назад
Lol true!! Thank you lol
@kalegetachew4576
@kalegetachew4576 3 года назад
ቃላብ ቃሉን አብበሕ አታውቅም እንዴ ?
@robetade3914
@robetade3914 3 года назад
Ante ynkaw
@robetade3914
@robetade3914 3 года назад
Ante ynkaw,?
@ruthmekonnen7979
@ruthmekonnen7979 3 года назад
We love you Kal, rather than pushing and insulting him let's give him love! This is the understanding he reached now, I believe one day the Holy spirit will reveal to him.
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
no. that is not the understanding he reached now. he grew up in a church. he backed and god gave me another chance. he confessed all his wrong doings with Yonathan Aklilu. now he backed again. so are you telling me he doesnt know that singing is a sin ? please.
@deehope9477
@deehope9477 3 года назад
Lol that is true!! Give him time pls! Let God alone deal with his desire!!
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 года назад
@Ruth Mekonnen I agree with you 100% , we need to give him love and let’s pray for him so God could lead him to the right direction. But over all he is very truthful and matured kid. I like the way he thinks. He is very respectful. May God bless him.
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
@@jesusislord3894 he is matured and respectful, yes i agree with that . truthful ? NO.
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 2 года назад
Enatye limna mengste samy lay yelem eshi memseker yekrstian sera nw sewu gin lebsu amnw medan ye yeasu fanta nw
@martaaddisu4391
@martaaddisu4391 3 года назад
ወንድሜ አሳዘንከኝ ለወላጆችህ ፅናቱን ይስጣቸው
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 3 года назад
ቃልዬ ሁሉም ሰው ድካም አለበት ድካምን ከመስበክ በርከክ ብሎ ፀጋን የሚሰጥ አምላክ መለመን መፀለይ ይሻላል እንጂ ዘፈን ችግር የለውም እያልክ ሳይንሳዊ ገለፃ ማድረጉ አያድንም ኢየሱስ ይወድሀል ወንድሜ
@meseretpalows3170
@meseretpalows3170 3 года назад
“ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 Read it well ok Kal
@rahelchristydanymaelclavie2297
@rahelchristydanymaelclavie2297 3 года назад
Kelejoche garm megebabat aketognal bezi rehes be amqregnawe enji engelizegnawe laye alagegnhume ene emenorewe france newe beferensayegnawe lagegnewe akchalkum yechalachu erdugne
@meseretpalows3170
@meseretpalows3170 3 года назад
@@rahelchristydanymaelclavie2297 Ya lik nesh be English ( ዘፋኝነት) direct word singers malet silehone yimeslegnal ya malet degmo zemarim zefagnim singer selemibal yihonal ligeltsew yalchalew, when I read Amplified Bible ti says(“Envy, drunkenness, carousing, and the like. I warn you beforehand, just as I did previously, that those who do such things shall not inherit the kingdom of God.” Gal 5:21) Keza beterefe lela sew maletim agelgay awrche elikilshalew eshi
@zinasolomon7782
@zinasolomon7782 3 года назад
8 ደቂቃ ብቻ ሰምቼው የተረዳሁት ነገር ቢኖርም ደቂቃዬ ቆጨችኝ ይህ ማለት ግን ለወንድሜ ከእውቀት ብቻ አለም ወደ መንፈስ አለም እንዲመለስ አልፀልይለትም ማለት አይደለም።
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 3 года назад
ቃለአብ በጣም ነዉ ያዘንኩብህ ምነዉ ይህን ያህል ምህረትና ፍቅር ህይወት… የሰጠህን ኢየሱስን እንደ ይሁዳ ከዳኸዉ መች ፀልየህ ዘምረህ አመስግነህ ጨረስክና ነዉ ሌላ ተራ እና የማይረባ የሀጥያት ቦታ ደሞ የተገኘኸዉ …ጌታ ሁል ጊዜ እባክህ ልጄ እያለ ሲለማመጥ የሚኖር እንዳይመስልህ ፍሬ የማያፈራዉን ዛፍ ደግሞ ይቆርጣል እና ዝም ብለህ እንደ ፖለትከኛ እየቀላቀልክ ሁሉንም አታዉራ ስለዝህ ለራስህ ስትል ማለት ጌታ ያደረገልህን መልካም ነገር ሁሉ እንኳን ብትረሳ እንደዚህ እንደዋዛ ቢያንሰ ለቤተሰቦችህ ስትል ወደ እዉነት ወደ ኢየሱስ ተመለስ ደሞ ኢየሱስ ቀልድ ሳይሆን ህይወት ነዉ እና እባክህ ሌላዉም መሰናክል አትሁን እባክህ እና ደግሞ እግዚአብሔር አይዘበትበትም የሚለዉንም አትርሳ እና እባክህ አሁንም ግዜ አለህ እና እባክህ በራስህ አትቀልድ ወደ ጌታ ተመለሰ
@nigatuarido6595
@nigatuarido6595 3 года назад
የሚጎለው እራሱ ነው ስው እግዚአብሔር ምንም አይጎልበትም ምክንያቱም የፍቃድ አምላክ ስለሆነ
@Sekelaamsale
@Sekelaamsale 3 года назад
ወንድሜ አንተ መጣህ ቀረህ ጌታ ምን ሊጎድልበት አንተ ይቀርብሀል እንጂ ፍልስፍና አበዛህ ዮናታን ያወቀውን እና ለሌላ ይጠቅማል ያለውን አካፈለህ እንጂ አላስገደደህ ጌታ ነው የሚያዋጣህ እየዘፈንኩ ላገልግል የለም ጥርግ በል አልገባህም የየሱስ ድካም ለአንተ የተከፈለው ዋጋ
@abeselom1
@abeselom1 3 года назад
😆 አባዬ : የሰጠኸው ኮመንት የልጁን መሄድ ሳይሆን ያንተን አለመኖር ነው ሚያሳየው😂 የምንናገረው እውነት ውስጥ ፍቅር ከሌለ ሙሉ አይደለም. ያ ማለት አንተ የተወደድክበት ፍቅር አልገባህም ማለት ነው::
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 3 года назад
ደገሞ መልሱን በትክክል አይመልስም ዙርያ ይጠመጥመል ለመንኛውም እርስክን ትጎድል ።
@hawina2245
@hawina2245 3 года назад
ዘፋኝነት እና ዝማሬ ፤ልክ ውሀ እና ዘይት አብረው የማይስማሙ ነገሮች ያሳፍራል
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 года назад
ቃልዬ ዘምር እኮ ያለህ , Choir ውስጥ አገለግል ነበር ስላልክ እኮ ነው
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 года назад
እጅግ በጣም ተምታቶብሃል ወንድሜ! ደግነቱ እናትህና አባትህ እህትህ የፀሎት ሰዎች ስለሆኑ ከገባህበት ቅዠት ትወጣለህ በርታ!!!!!!!!
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 3 года назад
የዘሪቱ ግርፍ ኢየሱስ ዘፈን አይጠላም አለ እኮ! እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጥህ። ጋዜጠኛው በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ጥያቄዎች አቅርበሀል ምንም እንኳን ልጁ ለቀረበለት ጥያቄ ቀጥታ እንደመመለስ ሲፈላሰፍ ብናይም።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 года назад
ምን ይፈላሰፋል ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ አጥቶ ይቀባጥራል። መልሱ መሆን ያለበት አለምን ወደድኩና ወደእዛ ተሳብኩ ነው።
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 3 года назад
@@fdyfdy1392 ትክክል ራሱን እንደ አዋቂ ቆጥሮ ይፈላሰፍል። ትውልዱ ግን ወደት እየሄደ ነው? ክርስትና የቀለለበት ትውልድ
@barakatalamu712
@barakatalamu712 3 года назад
እንደ ይሁዳ ኢየሱስ መካድ 😭
@yeti2828
@yeti2828 3 года назад
እንወድሀለን አንድ ቀን ጌታ ይረዳሀል
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 3 года назад
እኔ ልንገርህ የኔ ወንድም ሙዝቀ ለተፈጠር ወይም ለተፈጥሮ ይዘፈናል ስለዚህ መዝሙር ለፈጠር ነው ስለዚህ ፈጠር እየለ ለተፈጥሮ ለእንጨት ለሀገር ለሴት ለወንድ ስለዚህ ከእግዚአብሔር ወጭ ከንቱ ነው ሁሉም አለፍ ነው
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 3 года назад
Gospel Gospel #1. Without Gospel there is no true change! We may change outwardly but our hearts will not change.
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 3 года назад
ቃልዬ የእውነትን እውቀት መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልህ እውነት በርቶልህ ከሌላው ድካምህ እንደተገላገልክ ሁሉ ከዚህም ድካምህ የሚገላግልህ ብርሃን ይብራልህ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ይወድሃል ሰውን አትመልከት አፍቃሪህን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ተመልከት ተባረክልኝ ክብርህን ያሳየኝ
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 3 года назад
ጌታ ትክክለኛውን መንገድ ይምረን እኔ እኮ ግርም የምለኝ ሰው የፈጠረውን አምላኩን ትቶ እንደት ሴይጣንን እንኳን እኛን ለራሱ የማይሆነውን ያመልካል ስቀጥል እንደት ጌታ ዘፈን አይጠላም ቢጣላ እኮ ነው ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም ያለው ወንድሜ አትሳሳት የምህረት ዴጆች ሳይዘጉ ፈጥነህ ና ወደ አምላክህ ለነፍስህ መዳን በኢየሱስ ብቻ እንደሆነ ንገራት እርሱ ይቅር ባይ ነው ሳይመሽ በጊዜ ና ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም ድምፅ ሰጪው ራሱ ክርስቶስ ነው ለእርሱ ዘምሪለት
@BiniamDullo
@BiniamDullo 3 года назад
መፍዙዝ... ወጋሁ!
@eden5672
@eden5672 3 года назад
በሁለትሀሳብ ለሚወላውል ከእግዚአብሔር አዳች እደማይቀበል ቃሉይናገራል ሁለትመውደድ አይቻልም ዛፋኝ መንግስተሰማያትን አይወርስም ይላል ቃሉ ጣኦትና እግዚአብሔር አብረው አይሄዱምና እግዚአብሔር ያስብህ አልፈርድብህም ፍርድ መጨረሻዘመን ላይ እራሱጌታ ይሰጣልና 😔
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 3 года назад
ቃለዓብ ለምን ዘፈንክ ብለው ዛቻ ካመጡብህ እነዚህ ሰዎች ፈፅሞ አማኞች ሊሆኑ አይችሉም ነን ቢሉም እንኳን። ግን መሃልየ መሃልይን ጠቅሰሃል። ገላትያ መፅሐፍ ውስጥ ያሉትን የሥጋ ሥራ የተገለፀ ነው የሚለውን ቃል እንዴት ትረዳዋለህ። አንተ ባታነበው እንኳን የፕሮግራሙ አቅራቢዎች ጥያቄዬን ብታደርሱልኝ ደስ ይለኛል። ግን እንዳለህ ቤተ/ክ መሄድ ትችላለህ። ቃሉን መማር ሳታቋርጥ ህብረትን ሳትተው ዝፈን። በግዜው ትረዳዋለህ። ይህ የህይወትህ ጉዳይ ነውና ቃሉን መማር አታቋርጥ ወንድሜ። ተባረክልኝ።
@zenylema8717
@zenylema8717 3 года назад
እንግዲህ ወንድሜ ቃለአብ እግዚአብሔር ይርዳህ
@negashzewdie1289
@negashzewdie1289 3 года назад
You are honest brother grow in your own pace, the Lord loves you. He himself reveilles to you on his own time. You are very real individual keep what you have and pray always to Jesus to grant you His spirit which raised Him from the grave. I SEE THAT YOU have a great anointing to be a great leader of your generation in the kingdom of our God. Be bold and strong in your call the Lord our God is and will be with you forever. His call and His gifts are irrevocable. Lots of love.
@evaedom
@evaedom 3 года назад
መምህሩ ሂወት አይሆንም ወንድሜ ጌታ ነው ሒወትን እሚሰጥ
@mengistumulatu3703
@mengistumulatu3703 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድሜ ቃል አብ ሰላም ላንተ ይሁን። ማንም አስተያየት ሲሰጥ በአግባቡ መሆን አለበት። ቁጣ የእግዚአብሔርን ፅድቅ አይሰራምና ላንተ አስተያየት የሚሰጥ ሁሉ ለሚሰማ ሁሉ ፀጋን የሚሰጥ መሆን አለበት። የምንሳደብ የምንዝት ከሆነ መዳናችንን እየፈፀምን አይደለም ደግሞም የተተወልንን ሀጢያት እረስተናል ማለት ነው ነገር ግን ወንድሞች በህብረት ስንባል እንድንተያይ እንድንተናነፅ ነውና የሳተ ካለም የሚመልስ ምክርን መመካከር በአእምሯችን መለወጥን እየተገበርን ይህንን ዓለም መምሰልንም እየካድን ነውና እያስተዋልን እንናገር። ወንድሜ ቃል አብ እኔም ይህንን አስተያየት ስሰጥህ መልካም ጎኑን ብቻ ተረዳልኝ። እኔም በብዙ ጥፋት ውስጥ አልፌ ነው ዛሬ ላይ በተወሰነ መልኩ እራሴን መግዛት የቻልኩት። ሰው ሰው ከመሆኑ በፊት ማለትም ህይወትን ዘለዓለማዊነትን የእግዚአብሔር ልጅነትን ከፈጠረው አምላኩ እውቅናን ከማግኘቱ በፊት በፈጣሪው ህልውና ውስጥ የነበረ ነበር። ይህ ማለት ከእግዚአብሔር እስትንፋስ የተገኘ ከባህርይው ተካፋይ የሆነን ሰው ማለት ነው። ታዲያ እግዚአብሔር ይህንን ሰው በነፃ ፈቃዱ በእውቀትና ስሜቱ ከእርሱ ጋር እንዲኖር አድርጎ ከምድር አፈር በጥበብ ባበጀው አካል ውስጥ አስቀመጠው። ከውድቀት በፊት የአባትና የልጅ ግንኙነት እንዴት ባለ መግባባት ውስጥ እንደነበር ፣ ድካምና ፍርሀት ጭንቀት ሀዘን በሌለበት ፍፁም ፍቅር በተሞላበት ህይወት ሰው ይኖር ነበር። ከውድቀት በኋላስ? ግልፅ ነው። የሙዚቃ መሳሪያዎች የመጡት ሰው ፍርሀቱን፣ ብቸኝነቱን፣ ድካሙን ሌላም የውድቀት ህይወቱን የሚገልፅበት አንዱ አንዱን በግዚያዊነት የሚያበረታበት፣ እራሱን ለመርሳት ግራ መጋባቱን ለማስወገድ፣ ብቻ ባይገባውም ነፃነቱን ለመመለስ ይህንን መሳሪያ ከተሞክሮ እያሻሻለ እዚህ ደርሷል። ዛሬም ብዙ መጠጦች፣ አደንዣዦች፣ ዘፈኖች የምናያቸው አጓጊ ብልጭልጭ ቁሶች ፣ ማስታወቂያዎች ሁሉ ነፃነትን ፍለጋ ነው። ዓለም በምጥ ላይ ያለችው ባይገባትም ያንን የእግዚአብሔር ልጅ በነበረችበት ግዜ የነበራትን የአባትን ፍቅር ፣ ነፃነትን፣ ደስታን ፍለጋ ከፀሀይ በታች ባለ ነገር እየሞከረች ነው። አብረዋት ከጠፉት ውስጥ ወደ አባታቸው የተመለሱቱ ደግሞ ምጣቸው ናፍቆታቸው አባታቸው የሆነውን፣ ወንድማቸው የሆነውን አዳኛቸውን ነው። አየህ ወንድሜ ብዙ ሰዎች ዘፍነዋል ከፀሀይ በታች ላለ ነገር ይህ ማለት ከላይ እንደገለፅኩልህ በውድቀት ዓለም ውስጥ ያሉ እራሳቸውም የወደቁ ስለሆኑ ቀና ብለው በላይ ያለውን በእግዚአብሔር ቀኝ ያለውን አዳኛቸውን አላዩምና። በዓለም ያለ ነገር ይቅርና በሰማይ ያለ ነገ እኔን እንደማይመጥነኝ እራሱ የተገኘሁበት ሰማይና ምድርን የፈጠረው አባቴ ስለነገረኝ ከራሱ ከወለደኝ አባቴ በቀር የማደንቀው፣ የምናገርለት የለም። ወንዝና ሜዳው ፣ፀሀይና ጨርቃው፣ ሴትና ወንድ እረ ስለነዚህ ላወራ ግዜም የለኝም። ፀሀይም ጨረቃም ስለኔ ተፈጥረዋልና ከእግሬ በታች ናቸው። በመንገድ ላይ ላሉ በአንድ ወቅት እኔ ጠፍቼ ስንከራተት እንደነበርኩት አሁን ላይ ለሚንከራተቱት ሙታን እየፀለይኩ፣ ስለ አዳነኝ ጌታ እየመሰከርኩላቸው ይመለሳሉ ብዬ በሙሉ ተስፋ በፍቅር እየጠበኳቸው ጌታዬን እያመለኩኝ ዘመኔን እዋጃለሁ። የቀረን ጥቂት ግዜ ሆኖ ሳለ ልዘፍን አላደርገውም። አየህ ወንድሜ በላይ ያለውን አስቡ ተመኙ ስንባል እረ በምድር ያለውን እንዴት አልንቀው ። ደግሞ ዘፈንን በጣም የተካኑበት የጥልቁ አባላት ስላሉ ዓለም የሚሰማቸው ገበያውን የያዙት እነርሱ ናቸውና ከሰፈር ለማያልፍ ዘፈን እረ አልሞክረውም። ለመውደቅ እራሳችሁን አታመቻቹ ተብለናል። ካንጎራጎርን ከሁሉ ለሚበልጠው ለአምላካችን አንተ እኮ እንዲህ ነህ እንበለው ለዛውም መንፈሱ በገለፀልን መሰረት እንጂ እርሱን ከራሱ በቀር ማን ያውቀውና። ወንድሜ ጋዜጠኛው ሳይጠይቅህ እራስህን ጠይቀህ እራስ ብዙ መልሶችን መልሰሀልና ማንም ሊከስህ አይችልም አቋምህ አቋምህ ነው ግን ይህ መንፈስ ነው ያልፋል። ሌላ ግዜ ሌላ መንፈስ ይመጣልና እንጠብቅሀለን እንወድሀለን። ሁለት አይነት ሰዎች አለን። ከስህተቱ የሚማርና ከሰው ስህተት የሚማር። እውነቱን ልንገርህ ሀጢያት ማለት ከፀሀይ በታች ባለ ነገር ያለ ንክኪ አይደለም ይህ ሁሉ የሀጢያት ውጤት እንጂ ። ሀጢያት ከእግዚአብሔር ክብር መለየት ነው። ጌታ ዓለም ሳይፈጠር በነበረኝ ክብር አክብረኝ አለ ያ ክብርን ማጣት ነው ሀጢያት። ዘፋኞች በጭንቅ ውስጥ እንዳሉ ግልፅ ነው። ዘማሪዎች ግን የዘመሩለት ጌታቸው በፍቅር እያያቸው እንቅልፋቸውን በሰላም እንዲተኙ ዙሪያቸውን ያለውን ጠላት ድራሹን አጥፍቶላቸው የሰላምን እንቅልፍ ሰጥቷቸው ተኝተው ነገን ለምስጋና እንደገና በሀይል ይነሳሉ። ዘፋኞችሽ? አንዱ አንዱን ሲገድል፣ በዘፈኑ መልዕክት አንዱ እራሱን ሲያጠፋ ፣ ሲዘርፍ ሁሉ በቅዠት ውስጥ ይኖራሉ። ይህንን ልበልና ላብቃ። ጌታ በዛች ለሊት ሀጢያታችንን ሁሉ ተሸክሞ ነፍሱን ሊሰጥ ከደቀመዛሙርቶቹ ጋር ሲወጣ በዝማሬ ነበር ይህንን እባክህን ወንድሜ ቃል አብ አትርሳው። ደግሞም የገባው ልጅ ይህንን ያደርጋል:- እየሱስ በሚለው ስም ውስጥ እራሱን ያስገባ። የተፃፈው ወይም እየሱስ የመጣው ለእኛ ነው የሰው ልጆችን የእግዚአብሔር ልጅ አድርጎ ለመመለስ። የልጁ ወንጌል የእኔ ወንጌል ነው ስለ እኔ ነውና የሚናገረው። ጌታ መፅሀፍት ሁሉ ስለ እኔ ይመሰክራሉ ይላል ስለ መሲህነቱ ሆኖ ሳለ ይህ ማለት በሌላ ክፍሉ በአባቴ ዘንድ ያለኝን ልጅነትን እያለ ነውና ልጅነቴን ከፍታዬን ያወቅኩት ስሜን በእየሱስ ስም ውስጥ አስገብቼ ቃሉን ሳነብ እርሱ ስለኔ ከመሞቱ እኔን ከማዳኑ ውጪ ሁሉም ስለ እኔ ነው የተነገረው። ምክንያቱም እርሱ በኩር ወንድሜ ነውና። እንግዲህ ልጁ ወንድሞቹን ይመስል ዘንድ ከሀጢያት በቀር በሁሉም ነገር እኛን ከመሰለ እርሱ ዘማሪ ነውና በጉባኤ አመሰግንሀለሁ ብሏልና እንዘምር ፣ እንዘምር፣ እንዘምር- - -ሻሎም
@victorious.5394
@victorious.5394 3 года назад
From the beginning when Bro kalab gave testimony at Melkam Weta, I noticed that he has been reading different secular books an yet tried to justify his stand based on that ,instead of relying on the deep an concrete word of God. I believe that the discrepancy between his stand an the word of God lie there. As a brother I would like to advise you to take time before God an listen from him, wether your stand right or not. We love you Kalab.
@fanekabede3099
@fanekabede3099 3 года назад
ወይ ቃልዬ እናትህ አባት እህት እንድውም የእግዚአቤሔር ሰው ዬናታነ ነው ያሳዘንከው ልማንኛውም አምላክ ይመልሰህ ልህትህ የሰብርከውን ላብቶባን ግዛላት
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 3 года назад
አንተ ልጅ ኢየሱስ ዘፈንን አይጠላም ያልከውን ለዘርቱ መልስላት።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 года назад
ጠያቂዉ በጣም ጥሩና አርኪ ነው ተጠያቂዉ ግራ ገብቶታል ጌታ ይርዳዉ
@MTM8775
@MTM8775 3 года назад
ሰው ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም አንዱን መምረጥ ግድ ነው ከእውቀት ነፃ ነህ እንግሊዘኛ መናገር እውቀት አይደለም ሱሰኛ ሰዎች ያስታውቃሉ ፍልስፍና መናገር ያበዛሉ ግን የተዘበራረቀ ነው የምትናገረው አንድም የተጨበጠ ነገር አታወራም አጉል ፍልስፍና ነው የምትናገረው
@fevfeb7534
@fevfeb7534 3 года назад
ዘፋኝ ብቻ ሀጥያተኛ ያደረገዉ ማነዉ ሁሉም ሀጥያተኛ ነዉ። ፈጣሪ ይርዳህ። አንተላይ ለመፍረድ እኔ ማነኝ
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 3 года назад
ጀግና
@alemayalew3404
@alemayalew3404 3 года назад
ሰው ለማስደሰት ሳይሆን እግዚያብሄር ለማስደሰት ስታስብ ስታረግ ህይወትህ ይስተካከላል እንደእግዚያቤር ፍቃድ ትኖራለህ ንጉስ ሳኦል ታሪክ አንብበዉ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
ምንም ለተጠየከው ጥያቄ መልስ እየሰጠክ አይደለም እግዚአብሔር ቸር ነው እርዳኝ ላለው ሁሉ ፀጋውን አብዝቶ ይሰጣል ልክ አይደለሁም ቤል ዘፈን እና ነፈሰ ገዳይ ሳካራም ምቀኛ መንግሥት ሰማይ አይወርስም እና ሁላችንም ድካም አለብን ግን ከጌታ ጋር ሁሉን በፀጋው ችልን መዝሙር የእግዚአብሔርን ቃል እያነበብን ከታላላቆቹ መንፈሳዊ ነገር እየተማርን ጌታን ቢንጠብቅ መልካም ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏
@endalenegash9304
@endalenegash9304 3 года назад
Who are we to judge him? The bible said, "Do not judge." We are only called to love each other, because the bible said so. So I love you my brother. I really do.
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
and the bible said' say True when it is true , and wrong when it is wrong . '' we are not judging him , in fact we are telling him the truth so that he comes back to church
@deehope9477
@deehope9477 3 года назад
Lol love, love this comment & who we're to put him on the ???? Can we all search our deep inside & see how the Bible describe us on Isaiah 64÷6 (our righteousness is "Filthy Rag)hhh you all who are pointing your fingers on this guy are in these verse too!! praise God for the Bible that include all of us lol don't be righteous on the comment section to kill this guy!!
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
@@deehope9477 i do lots of mistakes. i admit my sins too. but i dont pretend like the bible is OK with singing . i may steal , and it is my sin, but i cant go on and say '' stealing is ok with God ? ''
@haaaaaaaaaaa230
@haaaaaaaaaaa230 3 года назад
ወዳጄ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻልሀል በርግጥ እኔ ጠቢብ አዋቂ ካንተ የተሻልኩ ሆኜ ሳይሆን በገባኝ ልክ ግን ዘፈን ለሰው ወይም ለዚህ አለም ነገር ነዉ ስለዚ አንተ ስትዘፍን አለም ይሰማሀል ኢየሱስ ግን እንኳን ዘፈን ሊወድ ጭራሽ አይሰማልህም የተሠጠህን የፀጋ ስጦታ ለሴጣን አሳልፈህ አትስጥ የእግዚአብሔርን መንገድ ምረጥ መንገድህም የተቃና ይሆናል
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
ደግሞ ጎበዝ ዘፋኝ ቢሆንስ የፈራረሰ ድምጽ ይዞ ካልዘፈንኩ ይላል። እንኳን ይሀ ስንጥ ምርጥ ምርጥ ድምጽ ያላቸው ወጣቶች ከነ ኣሪፍ ድምጻቸው ጠፍተዋል
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 года назад
እውነትን ነው ድም ድምጹ እኮ ቤት ያፈርሳል።ግን ሰይጣን ሊጥለው ስለፈለገ ቆንጆ ነው ብሎት ሊሆን ይችላል ውጤቱ ግን አለም አኝታ መትፋት ነው ስራዋ።
@abenezerfekadu1977
@abenezerfekadu1977 3 года назад
@@fdyfdy1392 Ayigermachuhim yesew kuta ye egziabherin tsidik ayiseram yenante mesadbachuh maninetachun new miyasayew
@akinibalo180
@akinibalo180 2 года назад
የተጠየቅከዉን ጥያቄ በቀጥታ ስትመልስ አልሰማሁም። ከዚያም ብሶ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፉልን ታሪኮች ከእነርሱ እንድንማር እንጅ ስህተቶችን እንድንደግም አይደለም። ስለዚህም መፅሐፍ ቅዱስ እኛ ሰውን እንዳናሰናክል አበክሮ ይናገራል። እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ ምህረትም ያድርግልህ ።
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 3 года назад
My brother, “I am the way, the truth, and the life. No one comes to the father except through me." John 14:6 after all u will understand because music is not someting u could use to worship Jesus. Of course MUSIC express a lot of things but nothing got to do with religion so please don't mix it & seek for the truth.
@unify9481
@unify9481 3 года назад
ይሄ ልጅ በጣም አዋቂ እና የተባረከ ነው አትንኩት
@asterfoto8177
@asterfoto8177 3 года назад
ከኣለም ማምለጥ ኣልቻልኩም ማለት ይሻለሃል
@selamnew3344
@selamnew3344 3 года назад
ኢየሱስ ሰዉ ኣይጠላም ነገር ግን ሰዉ ኢየሱስ ጠልቶ ወደ ሲኦል ይሄዳል ኢየሱስ ማይጠላው መጥላት ስለ ማይችል ነዉ እንጂ መንግስተ ሰማይ የምወርስ/የምያስወርስ ስለ ሆነ ኣይደለም ኢየስስ ዘፈን ኣይጠላም ስለ ኣልክ ብቻ ኢየሱስን አንደ ኣላወቅከው ምልክት ነው ተባረክ ንእግዛብሄር ወደ ማወቅ እደግ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 года назад
ኖ በክርስትና ስም ሌሎች እየሰደቡህ የእግዚብሄር ስም ለመስደብ የሚነሱት አንተ ግን ደከምክም በረታህም እግዚአብሔር ልጅ ነህ ለእኛ ወንድም ነህ እግዚአብሔር የምህረቱን ያብዛልህ አሜን !!!
@ethiolondon715
@ethiolondon715 3 года назад
ጌታ አሁንም እድል ይሰጣል ተመለስ ሌላው የአንተን ፍላጎት ለማራመድ ብለህ ቃሉን አታጣምም እባክህ። መፅሀፍ ቅዱስ ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም ብሎ በግልጽ ነግሮናል ሌላው ስለ አንተ ሀጢአት አንተው ነህ ምትጠየቀው እንጂ የቤተክርስቲያን መሪዎች አይደሉም ደጋግመህ መሪዎችን ጠይቅ ስትል ስለሰማሁህ ነው። በተረፈ አሁንም አረፈደም ወደ ጌታ ተመለስ። ሁላችንም የራሳችን ድክመት አለብን መንፈስ ቅዱስ ግን ዛሬን ይረዳናል
@JS-jw2uv
@JS-jw2uv 3 года назад
I appreciate your innocence, openness & positivity. I believe God will help you.
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
what innocence are you talking about. he is deceitful. he is even trying to tell us singing is Ok with God ?
@hypehv5836
@hypehv5836 3 года назад
ሰላም የየሱስ ይብዛልህ! ራስህን ለመደበቅ ስትል የምትጠቀምባቸው ቃላቶች በጣም የደከሙ ናቸው አና ጊዘው ኣልረፈደም ገና ነው ያለው ኣሁንም የግዛቢሂር ምህረትና ቸርነት ኣልተጨረሰም በንሰሃ ወደበትህ ተመለስ አንወድህ ኣለን ተባረክ
@rahwayirgalem3908
@rahwayirgalem3908 3 года назад
May God give you wisdom and mercy.
@ermiyasworkneh2792
@ermiyasworkneh2792 3 года назад
ልመጽሃፍ ቅዱስን (ቃሉን) ሊገልጥልን የሚችለው መንፈስ ቅዱስ ነው እከሌ እንዲ አደረገ እከሌ እንዲ አለ እያልክ ሰው አትጥራ ሁሉም ላንተ ትክክለኛ መመዘኛ መሆን አይችሉም ምስሌአችን እራሱ ክርስቶስ ነው ደሞም ለሀጢያትክና ለስንፍናክ ጥቅስ አትምዘዝ የእ/ቃል እንደሚለው መኖር ካቃተክ ከልብክ ፀልይ እ/ር ለትሁታን ጸጋን ይሰጣል ሀጢያትን እንቢ የምትልበትን አቅም ይሰጥካል ዘፈን ይሻለኛል ካልክ ግን ጥቅስ እየጠቀስክ በእ/ር ቤት አታመቻምች እ/ር አይዘበትበትም በጥቅስ ብዛት ጌታ አይሸወድም
@anteneh41
@anteneh41 3 года назад
ደግሞ ልትተነትን ትፈልጋለህ
@evaedom
@evaedom 3 года назад
ጌታ መልካም ነው እንደገና እድል ይሰጣል ጌታ ቶሎ ወስነህ ብትወጣ መልካም ነው
@deehope9477
@deehope9477 3 года назад
Lol true & 7×7 hhhh
@oberasfaw2210
@oberasfaw2210 3 года назад
ዱምፅ ባለው መሳርያ ሁሉ ጌታ አምላክህን አመስግን
@sebelebekele8841
@sebelebekele8841 3 года назад
እናትክ እንኳ አስለቅሳኛለች ወንድሜ ምነው
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 3 года назад
ሰለሞን የወል አድናቆት ሳይሆን ለሚያፈቅራት አንዲት ፍቅረኛው እንጂ በሃሳቡ ላለችው ለሚያስባት ሴት ልጅ ሁሉ አልተቀኘም። ነገሩ በሌላ ወጣቶች ላይ ምን ተፅእኖ እና መልእክት ያስተላልፋል ብለህ ራስህን እንድንጠይቅ ነው የሞትልህ ጌታ የሚጠብቅብህ። ቃሉን ከሚያስተምርህ ቤተ/ክ አትለይ ሁላም በግዜ ይገለጥልሃል። ጌታ ቀኝህ ይዞ ይምራህ ወንድሜ። ብሩክ ሁን።
@hatersataferenji5080
@hatersataferenji5080 3 года назад
who says this is the right meaning, who approves the right and wrong, how do we know the right from wrong? Mr Qaleab can you explain? Looks like you are subjective(your personal view)? If you take personal view, no one is wrong and no one is right.
@looniesey4428
@looniesey4428 3 года назад
እግዚአብሔር በምድር እስካለህ ወደ እሱ ልትመለስ ይጠብቀሃል ምክንያቱም እግዚአብሔር ከማንም በላይ ስለሆነ : ወንድም ቃልኣብ ሁላችንም እንዳንተ ነን ስንት ጉድ ኣለ ተደብቆ እሚኖር ያንተ ኣደባባይ ስለወጣ ነው እንጂ ሁሉም ችግር ኣለው ዋናው መድረሻ ግን የ ክርስቶስን ምህረት መጠየቅ እና መጠበቅ ነው
@danielfikre4104
@danielfikre4104 3 года назад
የኔ ወድም፡በጣም ነው ምወድሕ፡ግን፡ጌታን ስትቀበል፡የሕይወት፡ጌታና፡አዛዥ፡ጌታ መሆኑን፡ዘግተሀል፡ጌታ ፡ይወደሀል፦
@azeb2809
@azeb2809 3 года назад
በዘፈን የጠመደህ ድምፅህ ቆንጆ ነው እያለ የጎተተህ ስይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው ቤተስቦችህን ዳግመኛ በደልካቸው እናት አለምህ እንዴት ታለቅስ የፈረደባት የእንባዋ ፅዋ አበቃ ብለን ስናመስግን እንደ ገና ሌላ የእንባ ፅዋ ስጠሀት really sad አንተ አለማጨስ አለመጠጣትን ነው ያየከው ዘፋኝ ግን መንግስተ ስማያት እንደማይገባ የእግዚአብሔር ቃል በ ገላቲያ 5:21 አንብብ ወደ ልብህ ተመለስ
@sofiyoutube4261
@sofiyoutube4261 3 года назад
ምንም ቃል አታጠጋጋ ዘፈን ሀጣያት ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ባመሰገንክበት አንደበትክ ምን ያክል ድፍረት ባኖርክ ነው ላትሽ ባትሽ ብለክ ከዘፈንከው ጌታ አሁንም አይተውክም ስለዚህ ወደ ማንነትክ ተመለስ
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 3 года назад
May Almighty God bless you!! all of us are work in progress you will come back once more... geta yirdah.
@zemedhungebremariam493
@zemedhungebremariam493 3 года назад
ምን እሚሉት መልስ ነው የምትጠየቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ለሁሉም ችኩል ነህ ስለ ቤተሰብህ ክብር ስትል እራስህን ደብቀህ ኑር ሁሉ ነገር ተምታቶብሀል አንተ ግራ ገብቶህ ቤተሰቡን ግራ አታጋባ
@bizuneshmediksa6477
@bizuneshmediksa6477 3 года назад
Iyesus zefan ayitalam bilehal ante betasabhin bicha sayihon getanim iyewashehi new geta yifawusih ante gana bizu tsalot yasfalgihal
@habtewmariam2777
@habtewmariam2777 3 года назад
የጌታችንም ትዕግሥት መዳናችሁ እንደ ሆነ ቍጠሩ። እንዲህም የተወደደው ወንድማችን ጳውሎስ ደግሞ እንደ ተሰጠው ጥበብ መጠን ጻፈላችሁ፥ በመልእክቱም ሁሉ ደግሞ እንደ ነገረ ስለዚህ ነገር ተናገረ። በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ። እንግዲህ እናንተ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን አስቀድማችሁ ስለምታውቁ፥ በዓመፀኞቹ ስሕተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ፤
@menitube-3685
@menitube-3685 3 года назад
Hiwot kirstos new muzika aydelem😧
@qaroo5693
@qaroo5693 3 года назад
ዮናስ ጎርፉ ፈሳብህ ዮናስ ማለት ጠማ ሰው ብዙ ዘማሪዎች ከቤተ ክርስቲያን ያስወጣ የሰይጣን ቅጥረያ የስህተት አስተማሪ ነዉ።
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 года назад
ቃል አድምቼሀለው ትህትናህ በጣም ደስ የሚል ነው ሁሉም ንጱ ሰው የለም በዜህ ምድር እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@biniamelias1430
@biniamelias1430 3 года назад
ቃላአብ ማመን ኣቃተኝ ፣ ከ እግዚአብሔር እየሸሸህ ነው። እኔ በሓጢአት ነው የምኖረው። ወደ ጌታ ከተመለስክ ቦሃላ ባንተ እቀና ነበርኩ። ወደ ሁዋላ ዞረህ አታይ ።ዓለም ፈተና ነው፣ ለመሸሽ ምክንያት እየደረደርክ ነህ ። I can't believe it ... so sad! Oh my God!!!!! GOD BLESS YOU AS BEFORE ,THERE IS NO Others
@haymenms
@haymenms 3 года назад
This young man is ahead of his time. Repect! All this happens becouse of translation blunder of Greek Gospel to Amharic. Just invite a scholar of Greek and Amharic to make light on matter.
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 29 дней назад
ጉደኛ ነክ ዘፈን ሰውን ማሞጋገስ ነው መዝሙር እግዚአብሔር የሚከብርበት ነው
@kaleb20011
@kaleb20011 3 года назад
May God give you a grace to chose Christ in you life.
@hanatsegaye3698
@hanatsegaye3698 2 года назад
እንወድሀለን አንድ ቀን ጌታ ይረዳሀል: ብቻ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማማ ።
@mulumulu6190
@mulumulu6190 3 года назад
አፀያፊ የሆኑ፡ነገሮች ካልክ የዘፈንከው ዘፈንም አፀያፊ መሆኑን አስተውል
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 3 года назад
ድንቅ የጨዋ አስተዳደግ ያደክ ልጅ ነህ ያንን በደንብ ይታይብሀል ጌታ ይባርክህ ጨዋነትህ በግልፅ ይታያል You are very honest
Далее
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42