Тёмный

ምነው ሸዋ አይደብርም በጣም አይጨንቅም አያስጠላም? 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@أللهوكيلنا
@أللهوكيلنا 7 месяцев назад
ልክነሽ ቲቪ ከመጋረጃ ስር በጣም ይደብራል ግን እኮ የሀበሻ ባለሀብቶች ራሡ ብር እንጅ እውቀት የላቸውም እንኳንሥ ተራ ሰው ከስንት አንዱ ነው አይዲያ ያለው ብቻ የቤት አያያዝ ላይ ኢትዮ ማህረሰቡ ዜሮ ነው ፊልም ላይ ተጥደው ይውላሉ ግን ሚኮርጁት ተንኮል ነው
@Yzalm-te3fo
@Yzalm-te3fo 7 месяцев назад
ቃና የሚባል ፊልም ነው የሚያዩት ምንድነው የሚያስምረው አህቴ? በየቀኑ ስድወል አሱ ተጥደው 🤔
@أللهوكيلنا
@أللهوكيلنا 7 месяцев назад
@@Yzalm-te3fo ቃና ደግሞ ምን ያሥተምራል ጭካኔ እና ተንኮል የተሞላበት ድራማ አነሡ ግን ስለፍቅር እየመሠላቸው ስራሁሉ አቁመው እቤት ተዘፍዝፈው የኛን ደመወዝ ነው ሚጠብቁት ! ሚገርመው እኮ ፊልሙን የሠሩት ትዳራቸው ተበትኖ ተበትኖ መሣቂያ መሣለቂያ ሆነው ነው ያሉት ግን ለኛ ትውልድ ማደንዘዣ አሰራጭተው እኛ ተበጥብጠናል
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 7 месяцев назад
Your hair is nice! Keep it like this!
@ZAHRASEID-v4g
@ZAHRASEID-v4g 7 месяцев назад
እኔ እምወደው ቀይ ሴት እና ቀይ አበባ ነው ቀይ መጋረጃ እና ቀለም ያለበት ቤት የጠንቋይ ቤት ነው እሚመስለኝ ይቅርታ የእራሴ ምርጫ ነው
@ethiojago7171
@ethiojago7171 7 месяцев назад
ደስ ሲል ቀይ ሴት እና አበባ❤️❤️👌👌👌👌me too I love ቀይ አበባ😂😂😂
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw 7 месяцев назад
አዎ ብርሃን መግባት አለበት ።
@werye
@werye 7 месяцев назад
በሀሳብሽ እስማማለሁ። ብርሃን ያስፈልጋል👍
@GetyeDemeke
@GetyeDemeke 6 месяцев назад
Nosy
@tutuz8920
@tutuz8920 7 месяцев назад
ቀይ መኝታቤት አይቀባም ሽሮ ከለር ይመረጣል
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw 7 месяцев назад
ኧረ ሙሉ ጀርመንን አናቅም ብዝዎቻችን ...
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw 7 месяцев назад
ዋይ እንታይ ሆንኪ ...
@mfamillymeron
@mfamillymeron 7 месяцев назад
❤❤❤
@saras9696
@saras9696 7 месяцев назад
Setastela
@TsehayYeshitla-lz3yh
@TsehayYeshitla-lz3yh 7 месяцев назад
,መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ
@meseretamare-ro5ww
@meseretamare-ro5ww 6 месяцев назад
Ene degmo ቤዥ colour ewedalehu
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 7 месяцев назад
ሱማሌ በር አይዘጋም
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw 7 месяцев назад
ዕዎ አይተናል ቤት ስትቀይሩ ...
@redietmeles9492
@redietmeles9492 7 месяцев назад
Hi mekdi endet nesh😍
@TruthEz
@TruthEz 7 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾 @ ረድኤት መለስ
Далее
selam
1:32:31
Просмотров 1,6 тыс.
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 285 тыс.
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 285 тыс.